በ sex የሚፈታ ችግር በንግግር አይፈታም! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Місяць тому +145

    ከወር በላይ የተጨነቁበትን ነገር ጌታ ከፊቴ ቀድሞ ከጭንቀቴ ስላሳረፈኝ የረዳኝን እግዚአብሔር እስኪ አመስግኑልኝ ሁለተኛ በህይወት የመኖር እድል ስለሰጠኝ 😢 እንደ ሃጢያቴ ሳይቆጥር ምህረቱን ላበዛልኝ ✝️❤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እኔ በጭንቀት ላይ ላላችሁ ያሳርፋችሁ 🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому +28

    በትዳር ውስጥ ዋናው ቁልፍ እግዚአብሔር ነው
    2ኛ በመከባበር እና መተማምን
    መተሳስብ ስላም ፍቅር ካለ ሁሉንም ችግር በመናጋጋር መፍታት ይችላል
    ዋናው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ፀሎት ትግስት በትዳር ውስጥ አስፍላጊ ነው
    እግዚአብሔር ለሁላችን ስላም ፍቅር ይስጠን በትዳራችን❤

    • @AfsaGdg
      @AfsaGdg Місяць тому

      Amen 🙏

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc Місяць тому +45

    ኧረ በትዳር ከመኖር ብቸኝነት ያሻላል😢 ኤኔ ብዙ ለፍቼ አሁን ላይ ደክሞኛል ሰልችቶኛል ትዳሬ አደጋ ላይ ነው 🥺 እመብርሃን እናቴ የትዳሬ እንቆቅልሽ እንድትፈታልኝ በጸሎት አስቡኝ😢

    • @ZiezeZieze-jp2lx
      @ZiezeZieze-jp2lx Місяць тому +3

      @@MakiTsegay-ie1uc የኔ ቢጤ አይዞሽ

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      በግልጽ ሀሉኑም ነገር ተነጋገሩ በንግግር የማይፈታ ነገር የለም

    • @MerryZewdu
      @MerryZewdu Місяць тому

      Ayzosh ehte tdaren eko yefeter Egziyabher besemay ale berchi

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 Місяць тому +1

      አዞሽ 🙏🤲

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 Місяць тому

      Enemi edachiw neyi wede

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Місяць тому

    ለትዳር ኣስፈላጊ ምክር ነው የምትሰጠን ያለሀው ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Місяць тому +1

    እናመስግናለን ስለምሰጠን ምርጥ ምክር ነዉ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለዉ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx Місяць тому +35

    አንድኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ሳለሞት 🤣🤣🤣

  • @EyrussAragle
    @EyrussAragle Місяць тому +12

    የተባረከ ትዳር ይስጠን❤

    • @Badawcho
      @Badawcho Місяць тому

      አሜን 🙏🏻

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችንን ይባርክልን ♥♥♥

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa Місяць тому +1

    ወይኔ ያንተ ምክር ትዳሬን እየለወጠው ነው አመሰግናለው❤❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Місяць тому +3

    እናመሰግናለን መምህር ክበርልን እንወድሀለን ኑርልን

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካል ውንድም አለም የምር በጣም ነው የማመስግናው ክበርልን🎉🎉🎉🎉

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤

  • @MafiGetu-vz8wr
    @MafiGetu-vz8wr Місяць тому +3

    Hulem new yemisemak tebarekilen wendmachen!!!

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤ በርቱልን

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 Місяць тому +3

    የኔ ቆንጆ ማህተብሽ ላይ መስቀል አድርጊበት እሺ

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው እየብቻ ችግር እፍታለሁ ከማለት በግልፅ በመነጋገር ችግርን መፍታት ትልቅነት ነው እውነት ነው በተለይ ፆለት የችግር መፍቻ ቁልፍ ነው 🙏

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Місяць тому +3

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Місяць тому +5

    3ኛ ነኝ 😂✌️✌️.. እንኩዋን በሰላም መጣችሁ 🎉🎉

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Місяць тому +2

    የቅዱስ መርቆሬዎስ ኣምላክ
    የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ
    የተባሩከ ትዳር እንድትሰጠኝ ፍቃድህ
    ይሁን እኔም ኣስተዋይ ለባም ታማኝ ሴት ኣድርገኝ😢 ጸግሸይ ቃለ ኅይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @TarikuaTarikua-n9k
    @TarikuaTarikua-n9k Місяць тому

    አልገባውም ግን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s Місяць тому

    በጣም ጥሩ አቅራቢ ነህ ወንድሜ በረታ።

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ

  • @Abinetteju
    @Abinetteju Місяць тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Місяць тому +5

    ፀግሽ በጣም የምወዴው ባሌጋ ልለያይ ጫፍ ላይ ነኝ😢 ባለቤቴ ሲበዛ ተሳዳቢ ነው ምንም ለሰው ክብር የለውም እሄን ስል የሱን ጥፋት ብቻ ለማጉላት አይዴለም ምክንያቱም ትዳሬ ባይፈርስ በጣም ዴስ ይለኛል።አሁን ላይ ተስፋ ከመቁሬጤ የተነሳ እኔም እሱን መሳዴብ ጄመርኩ ሁሌ ፀብና ጭቅጭቅ ነው ውሀ ላይ እንዴገባ ኩበት ውልል አልኩኝ ቆርጨም መለያየት ከበዴኝ ሁሌ እራስሴን እኔ ምን ላይ ነው ጥፋቴ ብየ እራሴን ስፈትሽ ጥፋቴ አይታየኝም እራስ ወዳድ ሆኘ ይሆን??ለሰው እዎዳታለሁ አፈቅራታለሁ ይለል እኔጋ ግን ተቃራኒ ነው በትንሽ ነገር ስንጣላ ስድብና ብትር ነው እሚቀድመው አሁን ላይ የተለያየ ሀገር ነው እምንኖረው ብቻ ፅፌ እማልጨርሰው ጭንቀት ላይ ነኝ ምን ልሁን??

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Місяць тому

      የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ 0970704050 ይደውሉ

    • @EyobKale-d9g
      @EyobKale-d9g Місяць тому

      yenem tark new ene lejiche alun eski hasab setubet

    • @TinsaeTefara
      @TinsaeTefara Місяць тому

      Uuffffff yene tarik new inem tidare endiferes alfeligim gin lemenor eyetagelku new gin dekimogna😢😢l

    • @Re-yan7bb
      @Re-yan7bb Місяць тому

      የኔም ባል ስድብ ነው ለኔ ክብር የለውም ነበር አሁን ግን ተፋተናል እወደዋለሁኝ እሱም እወድሻለሁኝ ይላል ግን ስድቡ ሲበዛ አስጠላኝ ግልግል አልኩኝ አልሀምዱሊላህ

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p Місяць тому +3

    ድካም ብቻ የዘንድሮ ፍቅር 😢😢😢😢😢 እኔ የ8አመት ፍቅረኛዬ በጣም ተለውጦብኝ እኔ እሩቅ ሀሳቢ እሱ ግን ህመም ብቻ ስው አይታወቅም ብቻ እግዚአብሔር ያለው ይሁን በሂወታችን እኔ በፍቅር ተስፋ በመቁረጥ ላይ ነኝ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Місяць тому

      የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ በ0970704050 ይደውሉ

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Місяць тому

    መምህር እርእሱን ከእርስወ አልጠብቅም። ታናናሾችህ ብዙ እየተማርንብህም ቢሆንም ግን የምንጠቀማቸው ቃላቶች የወረዱ ባይሆኑስ? ለምሳሴ የስጋ ግንኙነት ቢሉትስ ወይም ሩካቤ፣ ተራክቦ ብቻ አይን ያላፈጠጠ ቢሆንስ።።። እኔ ሴት ነኝ ወጣት ነኝ ይሄን ቃል ይበሚጠቀሚት የዉጮች ሀገር ነውሪ ነኝ ግን ኢትዬጰያዊነቴን የምወደው ስርአት ስለነበረን ነው! እንዲያዉም እርስወ ግብረገብ ትምህርት ቤት online ከፍተው ውጪ ለተወለዱ ኢትዮጵያን እና ሀገር ውስጥ ላሉ ቢያስተምሩ እላለሁ።።። ብቃት ስላለወት።።

  • @AyimeroMezgebu
    @AyimeroMezgebu Місяць тому

    እናመስግናለን እንወድሀለን

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia Місяць тому +7

    እንደው ግራ የገባ ትዳር ጋር ከመኖር ብቸይኝነት ይሻላል 💔

    • @RidatMom
      @RidatMom Місяць тому

      እውነት ነው አረ

  • @HelenTemesgen-ru9nt
    @HelenTemesgen-ru9nt Місяць тому +1

    Yene hiwet

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp Місяць тому

    Woww thank you betam ❤❤

  • @BerhanTebeja
    @BerhanTebeja Місяць тому

    የተባረከ ይሁን

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 Місяць тому

    በገንዘብ ችግር

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j Місяць тому

    እንካን ሠላም መጣህልን ትዳር ድሮ ቀር አሁን ፍክ ሁናል ውድሜ ዋናው ነገር ጤና ብየ ወደ አርብ ሀገሬ

  • @MerryZewdu
    @MerryZewdu Місяць тому

    Ewnetken eko nw ene hule betigist lemasalfe mokre westen godtot yawkal hulum bezimta ayfetam yalkewn tekbyalehu

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 Місяць тому +16

    በብዛት ችግሩ ያለው ባል ላይ ነው ብዬ አስባለሁ

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      ሤቱም ጋር ወንዱም ጋር ችግር አለ በግልጽ መነጋገር ጥሩ ነው

  • @Wabi368
    @Wabi368 Місяць тому +1

    Well come

  • @wel309b4
    @wel309b4 Місяць тому

    Uneti now yee wane bali naa misti 2 lijochii alachu gini hullu nagari alee minimi ali axumii mulu now gini fiqr badoo now 😢misitu yee suu zammadi ati waddimi😢

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Місяць тому

    Hi tsegesh yezewter admach temelkachih negn yalebegnen chiger lante bakafil meftehe agegnalew beye tesfa neberegn gin begenzeb chiger mekniyat salagegnh qerew deweye yalewen packagoch negerugn kene aqem gar yemihedu selalhonu mikerehin eyefelegkugn eyeqochegn bematate tekefche eskahun eskechegere kuch beyalehu min teredagnaleh tagezegnaleh tsgeshe please melashihn eshalew fetari tena kerejim edme gar yesteh berta❤❤❤❤❤

    • @Nafkote12
      @Nafkote12 Місяць тому

      Selam eht ene eredashalehu Tsegish ready kehone

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Місяць тому

      እባኮ ስልኮትን ያስቀምጡ

  • @LaquuAshu
    @LaquuAshu Місяць тому +1

    Jiruun bayee namati ulifataa 😢😢😢

  • @GoytomTesfagabr
    @GoytomTesfagabr Місяць тому

    የኔ ሂወት

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 Місяць тому

    Memher egzabeher yestln

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 Місяць тому

    ደስ የሚል ሀሳብ ነው ያነሳኸው ። በርታ

  • @MazaMaza-pz2yj
    @MazaMaza-pz2yj Місяць тому

    welcome❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Місяць тому

    እኔ ኣላገባሁም ግን ሳስበው ይከብደኛል😮

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 Місяць тому +1

    እኔ ያላውባት ሁኔታ ነው 😢😢

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 Місяць тому

    Yene beti chigiri new

  • @ganatfoggy3465
    @ganatfoggy3465 Місяць тому

    ብዚ ችግር ያለው ባል ላይ ነው

  • @SaraLakew
    @SaraLakew Місяць тому

    እህህህ ቡዙ ችግር አለ ብቻ ቴና😢😢😢😢

  • @bethlehemgebre4127
    @bethlehemgebre4127 Місяць тому

    ይሄ የኔም ችግርነው አሁን ግን ትዳራችን አብቅቶለታል ሊወጣነው ቤት እየፈለገ ነው ምንም ማድረግ አልችልም ምን ትለኛለህ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Місяць тому

      የመማከር አገልገሎት ከፈለጉ በ0970704050 ይደውሉ

    • @zakidagi7539
      @zakidagi7539 Місяць тому +1

      እህቴ ፀልይ ለ እመብረሀን ንገሪያት ላቺ የማይሆንሽ ከሆነ በሰላም ይሂድ ግን እሱ ሳይፈልግ ዛሬ ቅር ብትይው ለግዜው ዝም ብሎ ቢገባ ከግዜ በኃላ ለምንሽ አስገብተሽኝ እያለ እየሰደበ ያሳርርሻል ስለዚክ ልሂድ ካለ ይሂድ ሰው ነው በሰው ይተካል

  • @MazaMaza-pz2yj
    @MazaMaza-pz2yj Місяць тому

    ❤❤

  • @Ethiopianasmrfoodenjoy123
    @Ethiopianasmrfoodenjoy123 Місяць тому

    heyy

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Sadi-mc8qe
    @Sadi-mc8qe Місяць тому

    እኔ ግን አይሰማኝም ድምፅ የለዉም😢

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia Місяць тому

      አለሁ ያችን ቸክ አርግ

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @Hrrd6
    @Hrrd6 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sntayehuasasu7172
    @sntayehuasasu7172 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Місяць тому

    🤍🙏

  • @muluken2121
    @muluken2121 Місяць тому +6

    የብዙ ተዳር መፍረስ የsex አለመጣጣም ነው በግልጽ ስለማይነጋገሩ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Місяць тому +1

      ግን በቀላል መነጋገር ይፈታል

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      ​@@jameilayimer7106ከተነጋገሩ እማይፈታ የለም ስላልተለመደ ነው ግዜው ያስገድዳል አሁን በግልጽ መነጋገር መለመለድ ያስፈልጋል በብዙዋች ዘንድ መተፋፈር አለ

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      ​@@jameilayimer7106መተፋፈር ትቶ ሁሉኑም ነገር በግልጽ መነጋገር መልመድ ያስፈልጋል

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      @@jameilayimer7106 አዋ ይፈታል እህቴ

    • @muluken2121
      @muluken2121 Місяць тому

      @@jameilayimer7106 አዋ ይፈታል እህቴ

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw Місяць тому

    4th

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Місяць тому

    ከብት ነህ እንዴ😂😂😂🤣

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 Місяць тому

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤