Good morning teacher Fantahun, l can’t have enough of your teaching. I am mesmerized by your understanding and exposing those big guys in a simple language, so that all the regular people like me could see and understand and be awakened so we can see deception of those big guys.Teacher Fantahun in my eyes you are a true Ambassador of The true God. A true Diplomat I Listen to you several times a day, sometimes same video l listen to it several times like a good angelic Mezmur. You are a True Ambassador of God and Ethiopia. May God strength every fabric of your being. Amen ! Amen! Amen!
He is a genius, full of wisdom , integrity, truth , with unparalleled gift for expressing his thoughts clearly and in simple language but with depth of knowledge, facts, thought. Please protect him from danger, he is a treasure for humanity. He can take out Ethiopians from the depth of ignorance, poverty, and sub human existence. tks
🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️Give thanks to Memeher fantahun wake He is the best teaching man . We respect you and love you. Our hero father .egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
እንቁ መምህራችን ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይስጥህ እርሱ በቸርነቱ ከነብሰ በላዎች ይጠብቅህ መምህር❤ እንዳንተ የጸና የነቃ ጀግና አባት መድኃኔዓለም ያብዛልን😢😢😢
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት የእውነት አምላክ እንደርስዎ ያሉትን ለእውነት ይቆሙትን ያብዛልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያውን ከባእዳን ከእድር ባዮች ከክፉዎች እንደቸርነቱ ነጻ ያውጣልን አይቀርም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እውነተኛ ሰው። ሰው በጠፋበት ዘመን እግዚአብሔር የራሱን ሰዎች እንዲህ ያስነሳል። ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።
Good morning teacher Fantahun, l can’t have enough of your teaching. I am mesmerized by your understanding and exposing those big guys in a simple language, so that all the regular people like me could see and understand and be awakened so we can see deception of those big guys.Teacher Fantahun in my eyes you are a true Ambassador of The true God. A true Diplomat
I Listen to you several times a day, sometimes same video l listen to it several times like a good angelic Mezmur. You are a True Ambassador of God and Ethiopia.
May God strength every fabric of your being. Amen ! Amen! Amen!
መምህር የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር እንደርስዎ ያሉትን የበራላቸውን ቅን አባት ያኑርልን
በእውነት መምህር ስለ እርሶ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዝኣብሄር ፀጋውን ያብዛሎት !!!
የሚገርሙ መምህር ናቸው፡ ዘመነዎ ይባረክ፡፡
ይህንን የገለፀልህ ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገነ ነው
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም በጣም ለመሪ አስቸጋሪ ክፉዎች ሆነናልና እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ሰጥቶ ሁላችንም ዘረኝነትን ንቀን ትተን ኢትዮጵያ እንድንል ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን🙏🏾
ጥንካሬን እውቀትን የሰጠ እግዚአብሔር ጥበቃም በእርሱ ስለሆነ በድንግል ተራዳኢነት ለኢትዮጵያ ይኖራሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔር መልካም መሪ ይስጠን 😢
እግዚአብሔር ይብርኮዎት!!! አትዮእያንም ይባረክ::
ልኡል እግዛብሄር ፡የእርሶን አይነ ልቦና እንዳበራልኦ የእኛንም፡ የተኛነውን ፡ ትውልድ ፡
አይምሮ ያብራልን።
Amen!
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ። እንደናንተ አይነት ብርሃን ይሆኑን ሊቃውንትን ስለሰጠን ።
He is a genius, full of wisdom , integrity, truth , with unparalleled gift for expressing his thoughts clearly and in simple language but with depth of knowledge, facts, thought. Please protect him from danger, he is a treasure for humanity. He can take out Ethiopians from the depth of ignorance, poverty, and sub human existence. tks
እናት ና ልጁ ይጠብቅህ
እውነተኛ እና ሊቅ ሰው ነህ እድሜህን ያርዘመው ፈጣሪ ይባርክህ ቀድመህ የነቃህ ሙህር ነህ ኑርልን።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ
ፈጣሪ ይጠብቅዎ መልካሙንም ሁሉ ያድልዎ
መምህር እርስዎ እጅግ የሚገርሙና የሚያስደንቁ እንቁ ሰው ነዎት። ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ፣የሚናፍቋት ኢትዮጵያን እስኪያዩ ድረስ እድሜና ጤና ይስጠዎት። እናመሰግናለን!
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር!!!
እግዚአብሔር ይድርስልን 😢
ወንጌል አልሰበንም !!! በግድ ማጥመቅ ያመጣዉ ፈተና። መምህር ሺ ዘመን ከማዉራት ወንጌል መች አደረሰች በተክርሲትያንቱ። honestly መምህር ፋንታሁን ሆይ አቤቴ በቃ ፋት ለፈት እናዉራ?
እድሜ ይስጥህ መምህር
መምህርእደአተያቢዛልን❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ መምህር እህልህን አፋረጥርጦ እንናገር የእውቀት ባለቤት ነበር ያጣነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳ አንተ ያሉ ብሩህ አዕምሮ ያላቸው ሰዎች ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል ።
እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ ምሕራኖችን ያብዛልን በዚህ ዘመን እውነቱን እውነት ሐሰትን ሐሰት እያለ የሚያስተምር ለእውነት የቆሙ መምህር በመሆንዎት የእውነት!!! አከበርዎታለሁ።
በእዉነት በእውነትና በእውቀት የተመሰረተ አገላለፅ ነው
ለ ኢትዮጵያ ቢኖራት ብዬ የምመኘውን ሰው ድንገት ስላገኘሁ እጅግ ተደምሜያለሁ::
ሺ ያርግዎት ::
🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️Give thanks to Memeher fantahun wake He is the best teaching man . We respect you and love you. Our hero father .egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
እግዚአብሔር በድሜ በፀገአ ይጠብቅልን እርሶን የመሰሉ መምህራን ያብዛላን።።
መምህር የዕዉነት አምላክ እግዜያብሄር አምላክ ይጠብቅዎት ። መቼም አገራችን እዉነትን የሚናገር ሰዉ አይፈለግም ። ግን በእግዜያብሄር እንደሚጠበቅ እዉን ነው። አምላከ እግዜያብሄር መልካሙን ያድርግልን።❤️
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑርልን
መምህር በርቱ እግዚአብሄ ይጠብቆ
በትክክል ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እውነት የሚናገር ሰው አይጥፋ ዘመንህ ይባረክ አሜን 🙏🏾
አባታችን ሺ አመት ኑር ሀቅ ስለምትናገሪ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥዎ;!!
መምህር ፀጋዉን ያብዛልዎት
መምህራችን ይህን ልብ የሚያረስርስ ትምህርት መስማት እጅግ ያስደስታል ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፡፡የቤተ ክርስቲያንን ክብር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን፡፡
አባቴ ምን ላድርግዎት እንድሕ ያለ አባት በዚህ ዘመን ቀርቶ ወደፊትም አናገኝም ክብር ለመድኃኒአለም አሜን።
Edme ena Tena yestiwo🙏🙏🙏💚💛❤️🙏
አባቴ ለእውነት የቆሙ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት
እውነት በተመስጦ ከማዳምጣቸው አባቶቸ አንዱና በተለይ የምወዳቸው እውነትን በአደባባይ የሚአስተምሩ አባት እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅዎት❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረኮት
እግዚአብሔር ይባርኮዏ በምስራቅ ፣ በምእራብ ፣በሰሜን፣ በደቡብ አንዳንድ ሰው እንደርሶ ያለውንእግዚአብሔር ያስቀምጥልን። ሕዝቡም እንዲነቃ ማስተዋልን ይጨምርልን።
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልዎት ❤❤
😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የተደረገብን እነሆነብን ያለውና ወደፊት የታቀደልን በጣም በጣም አደጋ ነዌ። ለትውልድ ተነግሮ አያልቅም😢 እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
ድል ለጀግናው ፋኖ መቸም ፋኖ ነው ተስፋችን ከእግዚአብሔር በታች😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሊቀ ልሳናት።
የት ጋ እንደጠፋን ያሳየን አምላክ ወደ ማንነታችን ለመመለስ ያብቃን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን
እድሜ ይስጥህ አባቴ❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንወድሀለን መምህርየ እ/ ሔ ይጠብቅህ I love you so much my best teacher we love you so very much
መምህር የክፍለዘመኑ ጀግናችን ይለያሉ እኮ እውቀት መማር ማወቅ እንዲ ነው እግ ይጠብቅልን አይናችን ኖዎት
ድንቅ መምሕር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ያኑርህ ጀግና ነህ
True ethiopiawi
God bless 🙌
እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
እግዛአብሄር ይጠብቅህ።
ቃለ ሕይወትህን ያሰማልን❤
እንዲ አይነት መምህር አያሳጣን ቃለሕይወት ያሰማልን
Thank you for being such a great teacher
God bless you over and over 🙏
❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜ ከጤና ይስጥልን
Ewunet new memehir.edmena tena yistilen. Kale hiwot yesemalen.!
መምህር እግዜአብሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ትክክል ብለሃል
ፈጣሪ ይጠብቅልን እውነት ተናጋሪ ገዢው አይወድም
እውነት ያሳዝናል እኛ ከሁሉ በላይ የነበርን ነጭን ያሰተማርን እንጂ ያላሰተማረን
out standing lecture!!! Long live
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን (3 ) አምላካች እግዝአብሄር የሚያገለግሉበት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ለቤተክርስቲያናችንም ብሎም ለአገራችን ኢትዮጵያ እንደነዚህ ያሉ አባቶች መምህራን ወንድሞችን ያብዛልን ።ወስብሀት ለእግዝአብሄር ለወላዲተ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር ይቆየኝ
Very honest man to him self and juses christ in EOTC .I wish you God safe you from evil eye poloticians .
እንደ እርሶ ያሉትን ፈጣሪ አደራውን ጠብቅልን
መ/ር እንደ እርስዎ ያሉ ለእውነት የቆሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛል፣ ይጠብቅል።
Thank you
አሜን❤❤❤❤
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በእውነት የለንን ወሠዱብን ሰውነታችንንም አርክሠውታል ምእራባውያን አሁን ተስፋ ሳንቆርጥ መዳኛችንን ከወጥመዳቸው ማምለጫ መንገዳችንን እንነጋገርበት አቅጣጫ ጠቁሙን በቃ በፀሎት አሸናፊ እንሁን
አምላክ አብዝቶ ይባርክልን አሜን
ምን ቃል የለኝም ረቆ አሳቢ አድሜ ይስጥልን
ትክክል 💯
እውነት ነው መምህራችን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ምርጥ ትንተና!
በጣም እና
አንተ መምህር እግዜር ይጠብቅህ
መምህር ፋንታሁን ከታሪካችን አኳያ ያሉት ሁሉ በጣም ትክክል ነው
ማንኛችንም ኢትዮጵያዊያን ከአባቶቻችን በኅ,ላ ምንም የሠራነው
አዲስ ንገር የለም ። ዘመናዊነት ብዙ አጥቅቶናል ፣ እኔ ከህገር
ውጭ ስለምኖር እንጂ ብንገናኝ እጅግ ደስ ባለኝ ነበር ። ለማን
ኛውም ይስልክ ቁጥር ሰጥተውኝ ብድውልልዎት ደስ ይለኛል።
በፌስ ቡክም ቢህን ይቻልዎት እንደሆነ አላውቅም ። !!!!
Really big respect Memhir I wish u long lived age Ethiopia 🇪🇹
መ/ር ፋንታሁን ዋቄ በታሪክ ሲታወሱ የሚኖሩ ድንቅ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ካህን!!
እግዚአብሔር እድሜወትን ያብዛልን ።
ቃለሕይወት ያስማልን።
ኢትዮጵያውያን ልንነቃ ልጆቻችንን ከቤተክርስቲያን ጋር ልናዋድድ ባህላችንን በማስተማር በሀይማኖት መኖር ይገባናል ። በኑሮ ልጆቻችንን ሀይማኖትን በተገቢው ማስተማር ይገባናል ። ቁልፉ በእጃችን ነው። እግዚአብሔርም ይረዳናል ።
❤❤❤❤🙏🙏🙏
እገ/ አብሔር ይጠብቀዎት መጨረሻዎትን እ/አብሔር ይጠብቀዎት
Dl le Ethiopia 💚💛❤
የአኦሮሞ እናት ይኸነን ጀግና የወለድሽ ማህፀንሽ ይለምልም።
መምህር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ቤተስቦን ይባርክ ቃለ ህይወት ያስማልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Memeherye ye Ethiopia Amlaak Ke Kebetsebewo ke gonewo fekadu yehunelen.🟩🟨🟥🟢🟡🔴
Kale hiwot yasemalen
🙏🙏🙏
ስለ እየሱስ ነዉ እኛን ስቃይ የሚያሳዮን በእስር በግድያ እና በስድብ ። የተኩላዉ ክርስትና
💚💛❤👍🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊ ሁሉ አማራ፣ኦርቶዶክስ ሁኑ እንዴት ይባላል?
ችግጋራችሁእምነትመለየትነው።ለይቶአደምሁሉምእሽግርላይእያለየተረገመትውልድ።ነገረኞችምቀኞችእደትሠላምይወርጋል።ምንይዘምራል።ቤጤሥትነው።እሥላምሥትነው።እያለይቁጠርእጅ