መ/ር ፋንታውን ከስር መስረቱ አፈረጠረጠው | fantawen wake | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 747

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Рік тому +155

    ድንቅና የተደበቀ ሚስጥርን የሚያብራራ ትምህርት ነው ይኸ ትምህት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አይምሮ ሠርስጾ እንዲገባ እግዚአብሔር ይርዳን መምሕር እንዳንተ የአሉትን ለአገር ለሃይማኖት ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ፈጣሪያችን የአብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏

  • @ephremtsslase1078
    @ephremtsslase1078 Рік тому +22

    ሁሌም ይገርሙኛል መምህር

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ Рік тому +91

    አቤት ጥበብ አቤት እውቀት የምትወደዱ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን !!! ❤❤❤

    • @aklilubelachew4092
      @aklilubelachew4092 Рік тому +2

      መምህር ፋንታሁንእግዚሐብሔር

    • @sabahabene
      @sabahabene Рік тому

      The hate speech the full story is fabricated by orthodox effffu setastelu sew kalenekachu yastemarachu yemayemeselachu gudoch

  • @etabezgebretsadik3763
    @etabezgebretsadik3763 Рік тому +105

    መምህራችን እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 10 місяців тому +2

    ድንቅ ነው። ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Рік тому +91

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንደ እርስዎ ያሉትን ክርስቲያን አባት ያብዛልኝ ዘመንዎ ይባረክ

  • @solness254
    @solness254 Рік тому +81

    እግዚአብሔር እነደነ መምህር ፋንታሁንን የነቃልን ምናልባት መዳኛችን ሊሆን ነው።

    • @LoveBird-o8m
      @LoveBird-o8m Рік тому +1

      Medagna egzabihear new. Tesifah bemanim ayihun. Yihean talaq memihir gin adamit ena yabatochen amilak benisiha qirebew. Minalibatim yabatochachenin tsega lanite, lenea, lehulachen seto wede tikililegnaw yeqedimo meniged yimeran endehone. Ye ethiopia chigir beteqitoch befetsemim. Lewut lemamitat gin buyanis ye 90% ethiopiawi lib memeles gid yilal. Endih memihir ayinet ewunet yegebaw asiteway sew eko ale. Gin bibeza 10% percent bicha hono enji

    • @mengistu9600
      @mengistu9600 Рік тому

      ብቅስናትምህርት ውስጥ አፈታሪክ ማስወገድ ድብትርና ማስወገድ

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Рік тому +45

    ተማሩ የኢትዮጵያ ጠላት የመጨረሻው ይሄ ነው ሴራው ሕዝቤ ንቃ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ነው የእዉቀት ጥግ ❤️❤️❤️👌👌🙏🙏🥰🥰😘❤️

    • @abuhuzeyfa2053
      @abuhuzeyfa2053 Рік тому

      መንግስትም ጠላታችሁ!
      አውሮፖም ጠላታችሁ!
      ሙስሊሙ፣ ፕሮቴስታንቱና ካቶሊኩም ጠላታችሁ! ለመሆኑ ሁሉኑም በጠላትነት ፈርጃችሁ ከማን ጋር ልትኖሩ ነው? ምን አይነት ድንቁርና ነው!?
      በጥላቻ፣ ምቀኝነት፣ ውሸት እና በመሀይምነት የተሞላ ከንቱ ዲስኩር።
      በእውነት እላችኋለው ኦርቶዶክሶች መምህሮቻችሁ እንዲህ ከሆኑ መጥፊያቹ ደርሷል ማለትነው።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 11 місяців тому

      ​@abuhuzeyfa2053 egnan lematfat meche bozenachihuna?? Agelgay meemen kahin ende beg eyaredachihu betekrstiyanachinin eyakatelachi aydel ende? Wededkm telahim benstuhan dem yetechemalekewu ejih yimesekrbhal.Goliyadn betnshu blatena be Dawit teter yetale geta kenu siders kene lij lijochachihu tkeflalachihu. Yebekel Geta ketegefanewu kegna gar newuna!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +19

    መምህር ሁልጊዜም ያስደንቁኛል፡ እንዲህ ዓይነቱ ገለጻ በኦሮምኛም ቢቀርብ፡ ብዙ ወጣት በሐገሩ ባዳ ሆኗል፡ ፈጣሪ ቀኑን ይለውጠው፡፡ መምህር በዚህ ልክ የችግሩ ሒደት ሲብራራ ሰምቼ አላውቅም፡ ዘመነዎ ይባረክ፡፡

  • @ErmeiasDassema
    @ErmeiasDassema Рік тому +1

    I am Protestant folllower but I wonder your your perspective relly I appreciate you

  • @neamenayalew6455
    @neamenayalew6455 Рік тому +7

    ሊቀ ሊቃውንት ብዬሀለሁ ። ማወቅ እንደዚህ ነው ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
    .

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Рік тому +6

    መምህር ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ እርስዎ እውነቱን ይግለጽላቸው ይግለጽልን🙏😥 የእውነት ገላጭ ቃለ አጣሁልዎት !

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 Рік тому +28

    እውነቱንየተደረገውንናእየተደረገ ያለውን ነው ያሳወቁን እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betty2042
    @betty2042 Рік тому +10

    እኛማ ተበልተን ደንዝዘናል😢 መምህር እንደርሶ ያለን ንቃት ያብዘልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ewnetuayele1288
    @ewnetuayele1288 Рік тому +20

    በልቤ የተቀመጠውን ሁሉ ነግረኸኛልና አመሰግናለሁ። ስለ አንዳርካቸው የተናገርከው እጅግ ትክክል ነው። ሁሉም በጣም ትክክል ነው። ወደ ቀደመው ክብራችን እንዲመልሰን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን። መምህር በጣም በርታ። ድንቅ ትምህርት። ከ እግዚአብሔር ጋር በአንተና አንተን በመሰሉት ወንድሞችና እህቶች ትምህትና አመራር በራሳችንና በማንነታችን እንድንኖር እንበርታ።

  • @waffiki
    @waffiki 11 місяців тому +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽እግዚአብሔር ይማረን። ያዉጣን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube7752 Рік тому +29

    ፈጣሪ በናንተ አንደበት ገብቶ ሀገራችንን ንፁሀንን ቤተክርሰትያናችንን ይታደግ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🤔💚💛❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Рік тому +14

    አይ እናተን ባለመስማት ነው የሞትነው ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን 😢 እውነት ነው የአንድ እግዚአብሔር ልጆች ነን እውነት ስለሆነ ይተባበራሉ

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 Рік тому +1

    ድል ለፋኖ አማራ ለአዲሥ ሥርዓት ምሥረታ ።💪😮😊😅💪💪💪

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Рік тому +6

    download እናድርገው ጎበዝ እውነቱ ይኸ ነው። የእውነት አምላክ እግዚአብሔር መምህራችነን ይጠብቅልን❤

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Рік тому +1

    መምህሬ፡ እግዚአብሄር ይስጥልን! Anu akkuma kesan Oromoo dha, garu yaada sanyummaa kana bayeen jibbaa! ለትምህቱ እግዚአብሔር ይስጥልን! እርሱ ሞገስ ይሁኖት! ይህን ትምህርት ይኸው ለ7ኛ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት፡ ገና መልዕክትዎ በውስጤ ገብቶ እስኪደላደል ደግሜ ደጋግሜ እሰማዎታለሁ፡፡ ይህ ንግግር ከየትኛውም Motivational speak ይበልጣል!! እባክዎ በእኛ ስንፍና ምክንያት ተስፋ እንዳይቆርጡ! አንድም ጠጠር መጣል ትልቅ Value add ያደርጋልና አደራዎትን እንዳይደክሙብን! እግዚአብሄር በመከራ ያፅናን!

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Рік тому +10

    ነ/ር ፋንታሁን! ቃለ ሕይወት ያሰማዎ!!! ኢትዮጵዮጵያዊ ነዎት እግዜር ይባርክዎ!!!

  • @Emahoy321
    @Emahoy321 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ቀድም ቢታወቅ እዚ አንደርስም ነበር የተባረከኩ ኖት ይቀጥሉበት የኛ ጀግና

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 Рік тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጋር የተመሰገነ ይሁን በጣም ትክክል እና እውነት ነው እሺ

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Рік тому +3

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

  • @DerbabitMulusew
    @DerbabitMulusew Рік тому +1

    መምህር ፈንታውን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀዎት የሀይማኖታችን ጠባቂ ቅርሳችን ነዎት ባሉበት ያቆይልን ።።

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Рік тому +14

    በእውነት እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ድንቅ መምህር ነህ በእውነት እንደ አንተ አይነት ሺዎችን የስነሳልን😢

  • @geletawaka
    @geletawaka Рік тому +7

    ወደ ጭንቅላት በምክንያት ሰተት ብሎ የሚገባ ትምህርትና ታሪክ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Рік тому

      ትክክል እግዛብሄር ያክብርልን መምህር

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k Рік тому +4

    አቤት እንዴት ያለ ነገር ነው የሰማሁት እሮቶዶክስ ሆይ እንንቃ ልንጠፋ ትንሽ ግዜ ብቻ ነው የቀረን ሃግራችንን እና አይማኖታቺን ሊያሳጡን ነው

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 8 місяців тому

    መምህር ፋንታሁን ቸሩ መድሃኒአለም ጤናና እድሜ ይስጥልን፣ ይህንን መሠረታዊ ችግራችን እና መፍትሄውን በሀገራችን ባለው ሚዲያ የሚሰጥበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን። ሁሉም የተናገሯቸው ትክክል ነው፣ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን፣ ለሀገራችን ወደ ቀደመው ከብር እንዲመለስልን እግዚአብሔር ይርዳን። በእርሰዎን እና እርስዎን በመሰሉት ሰው የሆኑትን ስመለከት ተስፋ ይኖረናል የሚል እምነት ያድርብኛል። በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የወለዷቸው ይባረኩልዎት🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @saratesfaye5906
    @saratesfaye5906 Рік тому +1

    አቤት እውቀት ምን አይነት መሰጠት ነው🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏እድሜ ከጤና ጋር ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ!!!! እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን!ከተኛንበት እንንቃ ለእግዚአብሔር ምንም ጊ ዜ አይረፍድም ክብርና ምስጋና ለእረሱ ይሁን🙏🙏🙏ተነሱ እኛ የአባታችን የክርስቶስ ልጆች ከኛ መባከን እንጂ ከኛ አምላክ አቅም በላይ የሆነ ምንም ሀይል የለም!!!ወደቀደመው ቀልባችን እንመለስ ከአሁን ማንነታችን የተረፈን የቀደመውን ሀይላችንን ሞገሳችንን መጣል ነው! አግዚአብሔር ያለፈውን አያይብንም የዛሬውን መመለሳችንን ነው ! አረፈደም እንደ መምህራችን ያላችሁ እግዚአብሔር በውቀት ያበለፀጋችሁ የቤተክርስቲያናችን ልጆች ተነሱ ዝም አትበሉ ተያይዘን ወደ ገደል እያመራን ነው አሁንም ተስፋችን አምላካችን አይተወንም🙏🙏🙏

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche Рік тому +4

    በእውነት እንዲህ አይነት እንቁና ጣፋጭ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እራሱን እሚፈትሽበት ትምህርት ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @hk.237
    @hk.237 Рік тому +5

    አሜን ድንቅ ትምህርት ነው እያንዳንዳችን እራሳችንን የሚያስፈትሽ ነው!!!

  • @BAT452
    @BAT452 Рік тому +7

    እግዚአብሄር ይባርክህ። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Рік тому +4

    በእዉነቱ ቃል የለኝም በእንባ እየተናንቀኝ ነዉ የማመሰግኑት ትልቅ እዉቀት ያሉት እንቆ ትልቅ አባታችን የእዉቀት ትልቅ እዉነተኝውን ታሬክ ነዉ የሜያስተምሩን🙏🏾💚💛❤️👏😭😭😭በእዉነቶ የሰማይ የምድር አምላክ እረጀም እድሜ ከጢና ጋር አብዠቶ ይስጦት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያዉርስልን🙏🏾 ከአሃቴ የሰማዉትን እዉነተኛ ታሬክ በዚ ጌዚ መስማቴ ደስታያ ለከት የለዉ የሰማይ የምድሩ አምላክ ልቡና ማስተዋል ይስጠን🙏🏾😭😭😭💚💛❤️👏😭😭😭

  • @kibrekidusan3017
    @kibrekidusan3017 Рік тому +24

    ማድነቅ እና ከንፈር መምጠጥ አይጠቅምም እንንቃ ምላይነው የወደቅነው እንዴትስ ከወደቅነበት እንነሣ ወገኔ ሴራው ከባድ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊተገብረው ሊነቃ ይገባል ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ለኢትዮጵያ ሕዝብም ማስተዋሉን ይስጠን አምላክ ተማርን የምትሉ እውቀታችሁ ሐገርበቀል ይሁን

  • @walt428
    @walt428 Рік тому +7

    ምንም መናገር አልፈልግም ግን በተግባር እራሴን ለፈጣሪ በማቅረብ ብዙ ነገሮችን እንዳከናውን የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ይርዳኝ።

    • @ZekariasZeki
      @ZekariasZeki Рік тому

      ❤❤❤ amen

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 11 місяців тому

      ትክክል አሜን ራሳችንን እንይ ምን ላይ ነን እኛስ😢

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Рік тому +12

    ተማርን አገራችንን እንወዳለን ለወገኖቻችን ተቆርቋሪ ነኝ የምትሉ ሁሉ እንደኚህ ሰዉዬ በጥልቀት ታሪካችንን ዉድቀታችንን መሰረታችንን አሁንም በጥልቀት አጥንታችሁ በኢትዮጲያዊ ማንነት ህብረተሰባችን በስነልቦና በእምነት እንዲታነፅ መስራት አለባችሁ

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 Рік тому

      መች ሰሩ ጭራሽ የሃይማኖት መጠላላት እያወሩ ነው ።
      27 አመት ስሩ ብሎ ያሰራው ለውጥ ያመጣው ወያኔ መልካሙንም አላወሩም ሌላ ጦርነት ፈጣሪ ነው ።

  • @MeserT-g2t
    @MeserT-g2t Рік тому +5

    እግዚአብሔ ሀገራችን ከጥፍት ይታድግልን በጣም ከባድ ነገር ነው የትልየ ትምህርት ነውቃል ሄውት ያስማልን

  • @debelae
    @debelae Рік тому +13

    እውነተኛዋ ኣሮሚያ ያፈራችው ኢሄ ነው ቤተሰቦቼ እንደህ ናቸው 💚💛❤️

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Рік тому +1

    እመብርሀን ትጠብቅህ አባታችን❤❤❤❤

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Рік тому +3

    መምህር ፐንታሁን አሁንም መመህር ነውዎ ።እንዲህ ነው እርጉማን ከቀበሩን መቃብር ለማውጣት በሞከሩት መጠን ለ ራስ እውቀት በር ከፐፋች ነውና በርቱልን ።

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Рік тому +6

    አባታችን ቃለ ህይቀት ያሰማልን ፡ሀገራችንን እንድን ጠብቅ ፈጣሪ ይርዳን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Рік тому

    መምህር ፉንታሁ እናምስግናለን ስለ ትምህርቶች አስጣት❤❤❤❤❤

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 Рік тому +1

    ዘረኝነት ያላሸነፋቸው እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት!

  • @tedrosmoges966
    @tedrosmoges966 Рік тому

    ፋንት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ያገል ግሎት ዘመንክን ይርዝምልን ድንቅ ትምህርት

  • @tigisttaye9803
    @tigisttaye9803 Рік тому +2

    ቸሩ መዳሀኒአለም ፀጋውን ያብዛልን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 10 місяців тому

    መመምህር ፍንታን የተዋህዶ አምላክ ጤና ዋትን ይሰጥልን ያቆይልን ቀለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Рік тому +3

    ድንቁ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜንና ፀጋን ያድልልን አሜን።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Рік тому +4

    መምሕር ፋንታሁን ዋቄ ቃለሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምሕርት እግዚአብሔር ይርዳን አገራችን ኢትዮጵያን ከአርዮሶች ይጠብቅልን ፋኖን ያበርታልን

  • @alemalem424
    @alemalem424 Рік тому

    እኔ ማለት የምችለው ነገር አንድ ብቻ ነው እሱም እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው: :እግዝአብሄር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 11 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ወደ ኋላ ተመልሼ የህስትር መምህራን እዳስታውሰው ሁሉ አደረገኝ።

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 11 місяців тому

    እኔ ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ እፁብ ድንቅ ትምህርትበራሴ አፈርኩኝ እሬሴን ጠላሁት በእውነት እግዚአብሔር ይማረን ሳናውቅ እምናውቅ እሚመስለን በእውነት እኚህ መምር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ዘር ማንዘራችው ይባረክ እጅግ ጥልቅ የሆነ እሚገርም ትምህርት አንዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግመን ደጋግመን መስማት ያለብን ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏

  • @EteneshHailu-v6x
    @EteneshHailu-v6x Рік тому +1

    መምህር እግዚዓብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @aschalewfeleke6667
    @aschalewfeleke6667 Рік тому +4

    Memeher Fantahun is beyond . He's so profound teacher for those who listen to him . Wising him prolonged life with health.

  • @Tsegu2023
    @Tsegu2023 11 місяців тому

    የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ መምህር

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Рік тому +1

    በትክክል እውነቱን ነው ያስቀመጡት መምህር ቃለሂወት ያስማልን

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ድንቅ የሆነ የማንቂያ ትምህርት ነው አንድ አንዱን የምናውቀው ነገር ግን
    እንደዚህ አገጣጥመን ለማየት የተሰወረብንን
    በትክክል እየሆነ ያለን ነገር ሆኖአል ለማለት እንኩአን
    በአጉል ስልጣኔ መሳይ ተነኮል ተከበን ልናየው ያልተቻለን ጎረቤት ከጎረቤቱ ተግባብቶ እንዳይነጋገር ተደርገን የተለሰንን ሆነናል እውነት ነው እግዚአብሄር ሆይ ማስተዋልን ስጠን እይታችንን በመልካሙ የአገር ጉዳይ ላይ ብቻ እንዲሆን አድርግልን መምህር በግሌ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Betslot-kb3jd
    @Betslot-kb3jd Рік тому

    ደስ የሚል ሐይማኖታዊ አና ሐገራዊ እያታ እንዳይ ስላደረጉኝ አና እወስጤ ያለውን እምነት እንዳጠነክር እንዲሁም ያለኝን ሀገራዊ አስተሳሰቤን ከፍ ለማድረግ ሰላገዙኝ ከልብ አመሠግናለሁ ጠናና እረጅም እድሜ የስጥልን።

  • @zeaddisababa3583
    @zeaddisababa3583 9 місяців тому

    መምህር በጣም ትልቅ ሀቅ እና እውነት ነው።ይህ የሰጡን መፍትሄ በዘላቂነት መፍትሄ ያመጣል እንጂ ቶሎ መፍትሄ ሊሆን አይችልም።እንደ ፒያሳ በአንዲት ቀን እንዲያወድሙን እድል መስጠት ነው።እኛ በዘር ስለተከፋፈልን፣ችግሩም ቤተክህነት ውስጥ ስለገባ እና ካድሬ ካህናት ና ተሀድሶ ስለተሰገሰገ የእርሶን መፍትሄን በጣም ከባድ ያደርገዋል።እነሱም እግር በእግር ስለሚከታተሉ በጣም አደገኛ ነው።ይልቅ የሲኖዶሱ ትልቁ ስህተት ብዬ የማምነው ስለ መሪው አብይ አህመድ ስብዕናው በቅጡ ቤተክርስቲያኗ ጥናት አድርጋ አገልጋዮቿ እና ልጆቿ እጅግ አደገኛ መሆኑ አለመነገሩ ነው።ሰውዬው መልኩ የሰው ሆኖ የዲያብሎስ ልጅ መሆኑ እናአጋንንት እንደሆነ አለማሳወቃቸው ዋጋ ገና ያስከፍለናል።ህዝቡን ሰውዬው በስህተት ጥሩ ነገር ሊያስብ እንደማይችል ለህዝቡ በአግባቡ በአዋጅ አውጆ ነግሮ እንዲታገል ለሀይማኖቱና ለሀገሩ እንዲጋደል ጥሪ በማድረግ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነው መፍትሄው።የአንዲት ቀን እድሜ ሊኖረው አይገባም።አንዲት ቀን ስልጣን ላይ ባደረ ቁጥር ሀገሪቷ እያበቃላትና ወደመቃብር እየሄደች መሆኑ መታወቅ አለበት። በአንዴ ሆ ተብሎ ከስሩ ተመንግሎ ካልተነቀለ ምንም መፍትሄ የለም።እንዴት 86%ኦርቶዶክስ ባለበት እንዲህ እዚህ ከተማችን ላይ ቁጭ ብሎ እንሳደዳለን በተለይ አዲስ አበባ????? የሲሪላንካ ህዝብ ጀግንነት ብቻ ነው መፍትሄው።በአንዲት ቀን መሪውን አባረሩ።ቀስ ብለን ግዜ ከተሰጠና ቸው አለቀልን።አንድ በአንድ ይጨርሱሱናል።እነሱም ግዜ የላቸውም ለማጥፋት በየአቅጣጫው ይቸኩላሉ ሀይማኖታችንን ስልጣኑ ከእጃቸው ሳይወጣ እና ስለሚያውቁት ህዝብ እንደ ሚጠላቸው።

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Рік тому +1

    ዐምደ ተዋህዶ እናመሰግናለን በርቱ::

  • @enanaenana7221
    @enanaenana7221 Рік тому

    የምትሰጠው አስተያየት በጣም ጥሩ ነው በመምን መልኩ ነው የምንተጋገዘው ወደ እውነታው ለመጓዝ ተመችቶናል እግዚአብሔ ያበርታህ

  • @abeweledesembete8032
    @abeweledesembete8032 Рік тому

    በእውነት ውድ ድንቅ መምህራችን ኑሩልን የሚስጥር ባልተቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በነፍስ በስጋ ዋጋወትን የክፈልልን የማያልቅበት አምላክ ሚስጥሩን ያብዛለወት ድንቅ ት/ት

  • @ZenebeBiadigilign
    @ZenebeBiadigilign Рік тому

    ፈጣር እውነቱን የምነግረን ስው ያብዛልን።

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 Рік тому +1

    ድንቅ ነው። ኢትዮጵያ አልመከነችም። አሁንም እንደዚህ አይነት ልጆች አሏት።

  • @ezekiel_10
    @ezekiel_10 Рік тому +1

    መምህር፡በእውነት፡በዚህ፡ዘመን፡የተሰጠኸን፡ድንቅና፡እውነተኛ፡የተሰወረውን፡ግልፅልፅ፡አደረገህ፡አስረድተሃል፡እንግዲህ፡ከዚህ፡በኋላ፡አውቆ፡የተኛ፡ቢጠሩት፡አይሰማም፡ነው።በእውነት፡ጌታ፡እድሜና፡ጤናውን፡ያብዛልህ፡በዚህ፡ዘመን፡አንተ፡ቅዱስ፡ዮሐንስ፡ነህ።

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 Рік тому

    ግሩም ትምህርት፣ በድንቅ አንደበት የቀረበ ፕሮግራም ነዉ። መምህር ፋንታሁን ፣ ዕርግጠኛ ነኝ ያለ ፈቀዳዎ አንድ ፀረ ኢትዮጵያ ሰምዎን ከፋንታሁን ወደ ፋታዉን ለዉጠዉለዎታል። ዘመቻዉ በየአቅጣጫዉ ነዉ የተዘረጋብን።
    እግዚአብሔር ይባርከ‍ዎ፣ይጠብቀዎ።

  • @tigistbekele
    @tigistbekele Рік тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ኢትዮጵያዊያን እናስተውል

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Рік тому

    መምህር ፉንታሁን. ዋቄ ረዥም. እድሜ. ይስጥልን. በኔ. አመለካከት. ድምፅህን. ስስማ ኢትዮጵያ. አለች. ብዬ. ኮራለሁ. እባክህ. በርታለን. ስል. ትውልዱ. ብለህ. አደራ

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Рік тому +2

    መምህር በትክክለኛ. ሰዕእዓት ነው ይሄን ያስተማሩት ወደድንም ጣላንም እውነታው ይህው ነው ። ውድ እውነታው ሙለስ ነው ።

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ፣ያሰማል ፣እናመሠግናለን ፣መምህር

  • @RobalFikadu
    @RobalFikadu Рік тому +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሌት ሌቅ ሌቃሁት ኖት ❤ጥሩ ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Рік тому +3

    ስወድህ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን🙏

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 10 місяців тому

    መምህር መምሕር መምሕር ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንደእርሶ ያሉትን ሙሁራን ያብዛልን ስለዚህም እንተርፋለን የእስራኤል አምላክ እሰከአሁን ብንሞትም ብንሰቃይም ብንገፋም አገራችንን ብንቆራርጥም እርስ በርስ ቢያባሉንም ቢከፋፍሉንም ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም ሐይል የእግዚአብሔር ነውና

  • @berhanuget
    @berhanuget Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋናና ጤንነት ይስጥልኝ፣ ብዙዉ የሐገራችን ሕዝብ ሐገሩን ማወቅ ባልበት ደረጃ አያውቃትም እኔም ይህን ከምመስሉ የሐገሬ ልጆች አንዱ ነኝ፤፤ ለዚህ የዕዉቀት በር ከፍተዉ ሐገራችንን እንድናዉቃት ስላደረጉን ከፍተኛ ምስጋና ላቀርብልወት እወዳለሁ፤፤ አንዳንድ የዕዉቀት ደሃወች ኢትዮጵያ መለያዋና የጥበብ መሠረት ቋንቋችንን ፊደላችንን ሊያጠፉት ይታገላሉ፤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому +1

    በእውነት የድን ግል ማርያም ልጅ እንደ እርሶ አይነት መመህር ፈጣሪ ስሐሰጠን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ለእርሶ ለውድ መምህሬ እረጅም እድሜ ጤና ያብዛ ሎት በእውነት ዘር ይውጣሎት አንደበ ቶት ይባረክ❤❤

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ Рік тому +4

    እግዝአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Рік тому

    እግዚአብሔር ከፍ ያድርግ እኔ ብዙ ጊዜ አዳምጨሀለሁ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም እኔ በጣም እፈራለሁ ሰለአንተ እግዚአብሔር ቀኝ እጅ ይከተልህ።

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Рік тому +7

    You are an incredible human !!! Everything would be better if more people were like you 🙏🙏🙏

  • @emebetmengesha-jm4pk
    @emebetmengesha-jm4pk Рік тому

    መ/ር እግዚአብሔር ይባርክኾት !!! ይሄን ውይይት የሚሰማ ማንም እራሱን እንዲመረምር ስለሀገሩ የነጮችን ደባ እንዲያውቅ የድርሻውንም እንዲደርግ ይረዳዋል :: ጋዜጠኞውም በርታ !

  • @michaelhabtetechlemicheal570
    @michaelhabtetechlemicheal570 Рік тому +3

    አግዝአብሔረ ጢናውት የጠቡቅልን

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Рік тому +2

    ዕድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Рік тому

    መምህር ፍንታውን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አንድ ነገር የምል እኛን እንዳስተማርከን ብፁሃን ቅዱሳን አባቶችን ማለቴ ጳጳሳትን ሰብሰበ አስተምራቸው አሁን ላይ ያሉት ጳጳሳቶች ለቤተክርስትያን አይመጥኑም ይቅርታ ይሔንን ስል ትረዳኛለክ ብዬ አስባለው እናት ቅድስት ቤተክርስትያን አንተን ሰለሰጠችን ክብር ይሰማኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜውን ይስጥ

  • @Mashquke
    @Mashquke 10 місяців тому

    መምሕር ፈንታሁን ከማንኛውም ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ አባት ከምንላቸው የሚያነቁ፣ሚያስተምሩ፣ከማንም በላይ ሚቆረቆሩ የዘመናችን ታላቅ ሰው ናቸው።እንደርስዎ ማስተዋልን፣መባረክን ይስጠን።

  • @Dagmederbe
    @Dagmederbe Рік тому +1

    እግዝሐቤር. ፀጋውን ያብዛልህ. ቃለ ህወት. ያሰማልን

  • @PelleDanabo-jf3dv
    @PelleDanabo-jf3dv Рік тому

    ከንባብ ውጭ ስለሃይማኖት የዕለትተለት ስራ እምብዛም እውቀት የለኝም፤
    የኢትዮጵያ "ዘመናዊ ትምህርት"ን ጨምሮ በሌሎች አንኳር ጉዳዮች ላይ የተናገሩት በእውነትና በእውቀት የተሞላ ነው፣ ስለ ቅድስቷ ክርስቶስ ሰሚራ ገድልና ታርክ ሳነብና በቪዲዮ ተመልክቼ በፍቅር ራሴን የሳትኩትን ያህል ነው ኃይለኛ ንዝረት የተሰማኝ፨
    ከልቤ የተሟላ ጤናና ረዥም እድሜ እመኝልዎታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagneworkmekonne5221
    @tenagneworkmekonne5221 Рік тому

    ምህራችን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @fasiltsegayemekuria2922
    @fasiltsegayemekuria2922 Рік тому +1

    መምህር. ድንቅ እውቀት ነው የነቃ ያወቀአይምሮ አገርን ያይለውጣል

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Рік тому

    ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ የኝህን አባት ከማር የጣፈጠ ልባምነት እና እወቀት እየሰማን እደምጣድ እየጋልን በመፈሳዊነትና በቴክኖሎጂ እግዝአብሄርን አስቀድመን እንቀሳቀስ እረጀም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሄር

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 11 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜዋትን ያርዝምን ከክፉ ይጠብቆት እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን ለሁላችን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን !!!

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 Рік тому

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም አሜን አምላኬ ምህረትን ለኢትዮጵያ አዉርድላት አሜን አምላኬ

  • @alemuabayneh3812
    @alemuabayneh3812 Рік тому +2

    መምህር ሰላም ለእርስዎ ይሁን ይህ በእጅጉ ትውልዱን የሚያነቃ ግሩም ሥራ ነውና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት። እንደ እርስዎ ያሉ መምህራንን ያብዛልን። ይህን ቪዲዮና ሌሎቹንም የእርስዎን ስራዎች ደግሞ በኦሮሚኛ ቋንቋ ቢሰሩት አማርኛን ለማይሰሙ እና ብዙም ለማይረዱት በጣም ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዘመንዎ ይባረክ። አሜን

  • @Dengle64
    @Dengle64 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሰው አለው። እንደ አንተ ያለ ሰው ያብዛልን።

  • @amextube6342
    @amextube6342 Рік тому

    ድንቅ መምህር የተነገረው በሙሉ እውነት እና ትክክል ነው
    እንግዲህ ይህን ካወቅን ከተረዳን የኛ ድርሻ ምንድነው?

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 Рік тому

    ድንቅ ሚስጥር። እግዚአብሔር ይባርክህ።እንዴት ራሳችንን በማን እንደሸጥን፣እንዴት ከዚህ እንደምንወጣ የሚያሳይ የታሪክ መስተዋት። ትውልዱ ይህን ጉድ እንዲረዳና ወደ ከበረ ማንነቱ እንዲመለስ ማድረግ ዋናው የትግል ማዕከል መሆን አለብት።

  • @ephremgetachew7833
    @ephremgetachew7833 Рік тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን!!! መምህር
    ይገርማል ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሠዎችን ያብዛልን ።

  • @biniyamtefera7439
    @biniyamtefera7439 Рік тому +3

    እድሜ ይስጥልን ።

  • @alem7474
    @alem7474 Рік тому +11

    እኝህን ድንቅ ሠው እንዴት እንደምወዳቸው! ኦርቶዶክስ እንደዚህ በእውቀት ለእውነት የቆመ ነው የሚያስፈልጋት::: እግዚአብሔር ይጠብቆት በመንግስቱም ያስቦት!!!❤

  • @tsedalemenbre3061
    @tsedalemenbre3061 Рік тому +3

    መምህር እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅልን😊