Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርቺ ፣ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ መንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን።
አሜን።
@@utopia3386 ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ? አባቶች እያለቀሱ አንቺ ትንሳኤ የታየሽ ምን ይህል ብቅት ነው? ምን አይነት እውቀት ነው?? ከምርሽ ትንሳኤ ለኢትዮጲያ አለ ??
የኢትዮጵያውያን ኃያልነት በመለኮታዊ እውነት ላይ ቆመው በሰይጣናዊ ውሸት ላይ የቆመውን የአውሮፖ የምዕራባውያን ኢሊት ሉላዊ ፕላኔታሪ ዘረኛ ስግብግብ የመጠቅለል አጀንዳ ትላንትም ዛሬም ድል ስለሚያደርጉ ነው:: አንድ ነጭ በኢትዮጵያዊ ፊት መቆም የሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት የመቆም ያክል ያርዳቸዋል:: አሁን የሰሩልን ኬጅ ውስጥ ወደን ፈቅደን እንድንገባ በዘመናት እቅድ የሚሰሩት ግዝፈታችን ስለሚያውቁት ነው:: የውሸት እና የክህደት አባት ሰይጣን ድክመቱም ጥንካሬውም የመረጠው ያው ውሸት ያው ክህደት ነው:: የሚሰራው እኛ ከጣለብን እንቅልፍ በክርስቶስ ብርሃን እውነት እስክንነቃ ብቻ ነው:: ማስካድ ማሳት መዋሸት ብቻ ነው የሚችለው:: ለ5500 አመት እውነት ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል የሰው ልጆች ነፍስ ማርኮ አሰቃይቱዋል:: በክርስቶስ ትንሳኤ, ትንሳኤያችን ሲታወጅ ባርነታችን ሲያበቃ ሰይጣን እኛን ባሰረበት ሰንሰለት ታሰረ, ሲኦል ባዶ ሆነ እኛም በሞቱ ሞትን ድል ነሳን:: ይህ በአውሮፓ እና በምዕራቡ አለም ሰይጣንን እና ምክሩን ተማምነው በግብረሰዶም በሴራ በቅኝ ግዛት በባርነት በውሸት በበሽታ በጦርነት አለምን እንጠቀልላለን ላሉትም አይቀርላቸውም:: የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው:: ከትንሳኤ በሁዋላ ሰው በምርጫ እንጂ በመሳት የዲያቢሎስ ባርያ አይሆንም:: ንስሀ አለው:: ጥምቀት አለው:: ወንጌል አለው:: የክርስቶስ ስጋና ደም አለው: : መንገዱን የሚያሳዩ አባቶች አሉት:: በትንሳኤው እስካመንን ትንሳኤያችን እሙን ብቻ ሳይሆን ዘለአለማዊ ነው:: እነሱም ትንሳኤውን እስከካዱ ድረስ እንደዲያቢሎስ ለጊዜው ትንሳኤ የመሰላቸው ዘለአለማዊ ውድቀት ይሆንባቸዋል:: ትንሳኤ የቅኝ ግዛት የባርነት የሽለላ የጦር ጉዳይ አይደለም:: እንንቃ!!
@@besufikad8924እብድ ናት she is not in a normal condition, she needs to visit Amanuel Hospital
@@besufikad8924አለ 100 %ሊነጋ ሲል ይጨልማል አባቶች የሚያለቅሱት በሀጢያታችን ምክንያት ነው በሰራነው ሀጢያት በዘር ተከፋፍለን መጨራረሳችን ግብረሰዶማዊነት ወዘተ አምላክ ስለማረን ነው እንጂ ቁጣው ከባድ ነበር
ትክክል
ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም:: ለእንዳንቺ አይነቶች መልካምና በእግዚአብሔር ለምታምኑ መንፈሳውያን ሰዎች እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይገልጥላችኋል::❤❤❤
ትክክል ❤
This is delusion at the highest level..
ምንም ሚስጢር የለም፤ እያታለላችሁ ወደ ሲኦል ገስግሱ😂😂😂 የሰው ልጅ ሁሉ ሐጢአተኛ ነው መድሃኒቱም ኢየሱስ ብቻ ነው።
@@kelemuabalcha380ዶሮ ብታልምጥሬዋን አሉ። ይሄ በዱቄትና በዘይት ምፆዋት ተመስሎ ከግብረ ሰዶማዊዉ ሉተር የመጣ አዲስ ጌታ ከኛ ይራቅ። ይሄ የዘንዶ መንፈስ ወደ ቅድስት ሀገራችን ከገባ ወዲህ ነዉ ሲኦል የሆነችዉ። ይሄ የዘንዶ መንፈስ የእዉነተኛ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን እያደነና እያረደ ደም የሚጠጣ ቤተ እግዚአብሔርን የሚያቃጥል እርኩስ መንፈስን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን። አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
የሀገራችን ኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄንን መከራ ያሳጥርልን
Don't lie without hearing the voice of God from your own mind and heart to miss lead people
1 Timothy chapter 2 verse 5only Jesus Christ between God and Man and don't lie and miss lead Ethiopians 🙏
አሜን አሜን አሜን ትንሳኤዋን ያቅርብልን!!!
የኔ ጀግኒት ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ድንቅ ልጆች ስላሉዋት ኩራት ይሰማኛል
አትቸኩል።
@@borumaeda5810በስሙዋ ጠራት እንጂ ምን አደረገ:: አንተ በእርሱዋ ቦታ ብትሆን ይህን ትላለህ ደስ ይልሀል እንጂ!
ዶ/ር መስኪ እንካን ደስ ያለሽ ስለ አዲሱ መጽሃፍሽ -ደቂቀ እስጢፋ - ለንባብ መብቃት!
ወጣ እንዴ?
ቀዳዳ ናት : እራሳችን በራሳችን : ሀገራችንን እያጠፋን ሁል ጊዜ አውሮፓ , አሜሪካ , በኛ ቀንተው ሀገራችንን ሊያጠፉ ነው ተላላቹ በደሀ ሀገር ማን ይቀናል: በረሀብና በጦርነት በችግር እያለቃቹ አትቦጥረቁ በመጀመሪያ ከልመና ስንዴ ውጡ
😮እናመሠግናለን!!!
አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ዶክተር መሰከረም አግዚአብሔር ሯሯከአቺጋራ ይሁን ለዘላለም ። ❤❤❤
መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ይጠብቅሽ አሁንም የተደበቀውን ይግለጽልሽ💚💛❤️
ኢትዮዽያ❤❤❤ በፊትም ታላቅ ነበረች ወደፊትም ታላቅ ትሆናለች። አሜን። ዶር. መስከረም ለቺሳ ሁሌ ኑሪልኝ ለመላው ኢትዮዽያችን: አንቺ ጎበዝ አምባሳደራችን ነሽ።
ውድ ነሽ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊት!
እህታችን ዶ/ር መስከረም በጣም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጀግና የታሪክ ሊህቅ ነሽ::!!እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ሀገሬ ትንሳኤሺን ሳያሳየኝ እንዳልሞት አምላኬ አደራህን እንዳትወስደኝ!።
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትሽን ስላካፈልሽልን በርቺ
ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም::
እህታችን እውነትን እየመሰከርሽለት ያለሽው ቸሩ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድላችሁ! ድንቅ ትምህርት በርቺ❤❤❤
የኢትዮጵያ የዓይን ብሌን።እግዚአብር ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ።
እግዚአብሄር ይባርክሺ ቆንጆ ትምህርታዊ መረጃ ነው::
ሀገሬ ሰው አጣች ብዬ ነበር ለካ አምላኳ አልተዋትም ተባረኪልን አሁንም ሞገስ ይሙላሽ ❤❤❤❤
አውሮፓ ሲናወጥ በኢትዮጵያ አልታየሽም 😂😂😂
የአቡነ መዝራዕተ ክርስቶስ አምላክ ለጠላትሽ ሥውር ለወዳጅህ ክሡት አድርጎ ይጠብቅሽ አሜን።
የሚያፅናኑ ብፁዓን ናቸው
ክብርን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ♥አሁን እያስቀመጥሽ ያለው እውነታ ለመጪው ትውልድ የታሪክ የብርሀን አምድ ነው።ዶክተር መስከረም በድጋሚ በድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ።
ሰላምኺ ይብዛሕ ! ክብሪ ድማ ይሃብኺ ነዚ ፍልጠት ዝሃብክና♥️🇪🇷
Big thanks for you also my bro
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ኢትዮጵያዊነትን ማለት ምን ማለት እንደሆነ እራሳችንን በደንብ ጠንቅቀን እንድናውቅ የሚረዱንን ትምህርቶች ነው እየሰጠሽን ያለሽው በርች አምላከ ቅዱሳን አንችንም ያበርታሽ ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ማነታችንን አውቀን አገራችንን ወደቀደመው ማንነቷ የእርስ በርስ ትስስራችን መረዳዳታችን ፍቅራችን እግዚአብሔር አምላክ መልሶን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳየን
ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የእመብርሃን የቃልኪዳን የአስራት አገር😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
😂
@@lakelands5924 አው ሳቅ ለእናንተ ማስረዳት
እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፤ የሚሸረፍ መስቀል የለንም። ሳይመራመሩና ሳይፀልዩ ለሚፅፉ ልቦና ይስጣቸው
ዶክተር እንኩዋንደሰ አለሸ የኔ የኢትዮጵያን እንቁ ገና ብዙ ብዙ ይጠበቃል ጀግና ጎበዝ በርኸ አይምሮ ሰቶሻል ቸሩ መድኃኒይለም ክርሰቶሰ ክብር ይግባው ። እናመሰግናለን መሰኪዬ እድሜና ጤናን እንመኛለን ❤❤❤
ትክክል! አሪፍ እውነትን የተመረኮዘ , አስተማሪ ፕሮግራም በርቼ ?🙏🏿😍
የእግዚአብሔር ትንሳኤ የሚመጣው ንስሐበመግባት ነው የንስሐ ልብ ይስጠን
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶ/ር ለእኛም ታሪካችንን እናውቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !!
ማንነቱን የማያውቅና የተቸገረ እየጠፋ ያለ ህዝብ አለ እያልኩኝ ነው ወደ ለስላሳና እረጃጂም ሀዝብ የሚለውን የበለጠ መረጃ ልሰብስብና መረጃውንእልካለሁ ብዙውን ግዜ በመጽሀፍ ቅዱስኢትዮጰያ የሳሌም ንጉስ መልከ ጻዲቅን እስራኤልን ነገደ ዮቅጣንነ ኩሽቲክን ያካትታል።
@@HanaAyele-jk9snትላንትም የጠፋው ውሸት እና የውሸት አባት ሰይጣን ነው:: እውነትም ሆነ ከእውነት ጋር የቆመ እውነት እርሱ እግዚአብሔር ነውና አይጠፋም!
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በፀሎት ልናስባት ይገባል ይህንን ለምታዮ 🙏።
ዶ/ ር መስኪ እንኳን አየሁሽ❤
እግዚአብሔር ይባርክሽበስደት ላይ እየኖርን ሀገራችን ለምትናፍቀን ትልቅ መልዕክት ነው የምታስተላልፊው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
ጤናይስጥልን ልዕልት ዶ/ር መስከረም ለቺሣ።
እህታችን ዶክተር መስከረም ታሪካችንን እንድናውቅ ስለረዳሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልሽ❤ዳንኤል ክስረት የጨለማው አለም ተከታይ ነው።
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን! እጅግ የሚያስደስት አገላለፅ !
1 Timothy chapter 2 verse 5 only Jesus Christ between God and man not the mother not even the apostles or prophets stop lying
@@mtabrahaml አቤት የአውሬው ልጆች! ስሟ ሲጠራ ያንዘፈዝፋቹሃል! You were not my target audience for the original message!
እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ነው ።ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት።
@@mtabrahamlውሻ ምቀኛ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ያማችዋል
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን ; እግዚአብሔር ብርሃን ይሁንሽ ይከልልሽ እመቤታችን በመጎናፀፊያዋ ትከልልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ። ከነ መላው ወዳጅ ዘመዶችዎ እንደምን አሉ።
እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው, የእንደዚህ አይነት እውነቶች መታወቅ በማንነታችንና በሀይማኖታችን ይበልጥ እንድንኮራ ያደርገናል, እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኪ የኢትዮጵያን ትንሳዔ አብሮ ለማየት ያብቃን
የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሣኤ ልናይ የምንችለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን አጠቃላይ መዋቅር የጠለፉ የአብይ አህመድ መካሪዎችና አጀንዳ አቀናባሪዎችን የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን የአፈ ጮሌዋ የዶ/ር መስከረም ሌቺሳና የሌሎቹን አመራሮች ሴሬና ተንኮል ስንረዳ ብቻ ነው።
አሜን አሜን አሜን
ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ባንቺ ውስጥ ማንነቴን አያለሁ ገለፃሽ ምንኛ ብትታደይ ነው እውቀት ከትህትና ጋር❤
ጀግና ነሽ በርችልን ታሪክን ለባለ ታሪኩ ለመመለስ በእውነት ላይ የተመሰረተ ትንታኔና አስተምሮትሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን🙏
የእውነት ጠበቃ ምሁር ተመራማሪ ዶ.ር መስከረም ለችሳ እበላባይ አድርባይ ዳንዔል ክብረትን የሓስት የከሃዲ መጽሐፍ የመነኮሳትተሳዳቢ በማጋለጥሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ::
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ የውሽት ዘመን አንቺን የሰጠን 🙏🙏🙏አሁንም ጽጋውን ያብዛልሽ እንዳንቺ ያሉትን ክርስቲያኖች ያብዛልን ድንግል ማርያም በመጎናጸፊያዋ ትጋርድሽ❤❤❤
ዶክተር መስኪ ዘመንሽን ይባርክ ቸሩ መድሐኒዓለም።ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን።በሂደት የምትመግቢን የሕይወት እውቀት እየሰፋ የጥፋት ሀይሎችን ምንጫቸውን እንድንረዳ ረድተሽናል።የሞትን የጥፋትን ዕውቀት በቀላሉ መለየት አስችለሽናል።በድጋሚ ዘመንሽት ልቦናና ዓይምሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ።መልካም ዕለተ ሰንበት እህቴ መስኪ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመግለጥ በምታደርጊው ጥረት የእውነት አምላክ ይርዳሽ ላንቺ ጥበቡ ለምንከታተለው ማስተዋሉን ይስጠን ::
ቀጣዬን ት:ም በጉጉት ነው የምጠብቀዉ..እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጨለማ መሃል የምታበራ ጨረቃ ነሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማሽሰለ መፅሃፉ እንኳን ደስ ያለሽ
የኢትዮጵያ ትንሣኤ እያልን ኢትዩጵያ ስትጠፋ ቁጭ ብለን እያየን ነው። የእምነት አባቶችም ዝም ብለው እያዩ ነው።
የኢትዮጵያ ተንሳኤ እንደዚህ ነው ትእግስት ፣እምነት ፣ተስፋ ይጠይቃል።
Please do not wait for something that is not promised. This is what is promised: "When everything is ready, I will come and get you, so that you will always will be with me where I am. (John 14:3)".
በጣም:: አገር ማለት ሰው መሆኑ ቀርቶ ጋራና ተራራ አደረጉት እኮ 🫤
@temesgenmastewal8562ኢትዮጵያ አትጠፋም: እንዲህ ያለ ው ዜና የአንተአይነቱ ድኩማኖች የመንደር ወሬ ነው:: እግዚአብሔር ዓይኖችህን ይክፈትና አእምሮህን ያድስልህና አቢይ ከመጣ የተሰሩትን ዞር ብለህ ተመልከት: እየፋፋች እያበበች ነው::
@@zewdua155ህንፃ መናፈሻ መዝናኛ በርግጥ ተሰርቷል የእግዚአብሔር ህንፃ ግን በብዛት ፈርሷል ሰዉ ተጨፍጭፏል የእርጉዝ ሆድ ተቀዷል ህፃናት ሞተዋል ወጣት ሽማግሌ ተገለዋል በጠራራ ፀሀይ መሀል ከተማ በጥይት ሰዉ ተገሏል እርሀብ ኑሮ ዉድነት ሰዉን ብቻዉን እያሶራዉ ነዉ ገቢዎች ክፍለከተማ ላይ የምትጠየቀዉ ብር ይዘገንናል ምናልባት እርሶ በምቾት እየኖሩ ይሆናል ያልተስማዎት ነገ ግን ባንድም በሌላ የሆነ ችግር በሮትን ሊያንኳኳ ስለሚችል ብዙም በአብይ አይመኩ
ዶክተር ደብዳቤውን ስታነቢልን የገረመኝ የመስቀሉ ቁራጭ ነገር ግር ብሎኝ ነበር፡ ስታብራሪው፡ የተንኮላቸውን ጥልቀት ለመረዳት ችያለሁ፡ እኛም ልቦና ይስጠን፡፡ ተባረኪ፡፡
እኔም እንደርስዎ ነው የተሰማኝ❗️
እኔም ስለ መስቀሉ የሰማሁት ነገር በጣም ነው የገረመኝ 27:12 ፤ አቤት...! የኢትዮጵያ ነገር ሁልጊዜም ይደንቀኛል፡ "ግማደ መስቀሉ" እያልን ስንዘምር መኖራችን ምን ያህል የኢትዮጵያ ታሪክና እውነታ ሲሰረዝ ሲደለዝ እንደኖረ የሚያሳይ ዐቢይ ማስረጃ ነው።
ዶ/ር መስከረም በጣም እንወድሻለን ኑሪልን በርቺ አንቺ የዘመኑ ቅዱሳን እህታችን ነሽ።
ዶክተር መሥከረም እግዚአብሔር ያክብርሽ። በዕውነት ፈውሥ የሆነ ሥራ አየሠራሽ ነው።
እህታችን እንኳንም ተወለድሽልን በርችንልን። በዙ ትምህርት አዎኩ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወላዴት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ዕህት:: የሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ።
አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️
በጣም እናመሰግንሻለን መምህርታችን ብዙ እያሳወቅሽን ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አትቆይ እባክሽ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው
ዶክተርዬ እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቅሽ እንዲህ ብትን እርገሽ ስትገልጭው አምላኬን እድሜና ጤና ይስጥሽ ብየ እማጸነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ባንችና በዶክተር እሮዳስ እድለኛ ናት ኑሩልን
የ ኦርቶዶክስ እንቁ ኑሪልን በርቺ👏
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን 🙏 በጣም የሚገርመው ቅድም የጠቀሻት ነገር በጣም ተገርሜ ነው እኛ ኢትዮጵያዊን ግርድናን መርጠን ስንሄድ አረብ ሀገራት እንኳን ከየት እንደሚያመጡን እናኳን እያወቁ አልያም ማፕ ላይ እያለች ኢትዮጵያ የምትለውን ቃል መጠቀም ደስ አይላቸው እኛ ነን ቆሻሻቸውን እንኳን የምናፀዳላቸው ነገር ግን በጣም ይንቁናል ይረግጡናል በጣም ያናድደኛል ደግሞ አሁን የበለጠ አገራችን ላይ የሚደረገው አንገት ቢያስደፋንም ወንድም ወንድሙን ሲገድል ወንድም እህቱን ሲደፍር አሁን ላይ አንገታችንን ቢያስደፉንም በወንበዴው መንግስት እነሱ ነፍሰ በሎች ናቸው ቢያስብለንም ነገር ግን የማይካድ እውነት የጥንት አባቶቻችን ለታሪክ ያስቀመጡልን በረከት አለ እናም እህቴ መስከረም በአውሮፓውያን ብቻ አይደለም እኛ በአለም ተንቀናል ተረግጠናል ዝቅ አድርገው አይተውናል!!!ብቻ እኛ ብንቆጭም በልጆቻችን ትንሳኤዋን ያሳይልን ❤
እግዚአብሔር እውቀትን ያስፋ።አሜን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤ የ ኢትዮዽያ እንቁ🙏
እግዚአብሔር እውነትን የሚያወጡት ይወዳቸዋል። አንቺም አንዷ ነሽ። ተባርከሻል እህቱ
የኔ ወርቅ እህት ከአሰተኛው መንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ በጣም ከልቤ ነው የማዳምጥሽ በጣም እውነተኛ ትንቢት ነው ብዙ ፈረንጆች የኢትዮጵያ ትንሳይ ያውቃሉ
ኢትዮጵያ ድንቅ አገር ብዙ ሀብትና ቃል ኪዳን ያላት ስለሆነች ለማፍረስ መከራቸውን ያያሉ እግዚአብሔር ይጠብቃታል። ዶክተር እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ አውሬዎች ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ሀገራችንንና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀይላችን እሱ ነዉ።
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽፀጋውን ያብዛልሽ መምህርት ❤❤❤
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በረችልን የተዋዶፍሬ
መስክዬ ልበልሽ ውድ ኢ/ያዊትእህታችን በርቺ ዘርሽ ይባረክልን❤❤❤❤❤❤
ተባረኪመማርእዳቺኦርቶዶክሰለዘላለምትኑር
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር እንዴት እንደምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ
ዶክተር መስከረም መድሃንዓለም ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያቅርብልን።
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ግሩም ሰው ነሽ
ዶ/ርዬ እንኳን ደህና መጣሽ እባካሽ ለኛ ጠቃሚ ነሽ አትጥፊ
አንቺ የእውቀት ንግስት፤ የእውቀት ባህር በዚህ ዘመን የተገኘሽ ኢትዮጵያዊት እንቁ ነሽ ፈጣሪ በጥበብ እና በእውቀት በእውነት ያጽናሽ፥ ብሩክ ሁኚ፥ አስተያየት!! ይህንንም እንደ ደቂቀ እስጢፋ በመጽሃፍ ጻፊልን!! መጪው ትውልድ እውነቱን እንዲያውቅ ይረዳዋል!! ዲያቆን ዳንኤል ለመጽሃፉ ማስተካከያ ጽሁፍ ሊጽፍ ይገባዋል!!
አእምሮሽን የበለጠ ያብራልሽ፡፡ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏
ስለ ኢትዮጵያ የተነገሩ ጥቅሶችን በሙሉ እስከ ትርጓሜው ሙሉ መፅሐፍ ያስፈልገናል 41 . 46 ግዜ ነው የተጻፈው እያሉ ግን ብዙ ጥቅስ ነው ስለዚህ አደራ እንላለን እህታችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንደምትፅፊልን ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
እግዚአብሔር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ
ዶ/ር መስከረም እንኩዋን አድረሰሽ እግዚአብሔር ይባክሽ ::እንደዚህ የማጠገቡ ታሪካችንን በማቅረብሽ እጅግእናመሰግናለን !!!
እንቁ ኢትዮጵያዊ
እውነትነው እግዚኣብሔር ያክብርልን ጸጋውን ኣብዝቶ ያዓድልልን ፣ ይበርቱል እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ስው ነሽ ሁለቱንም መጽሐፎችሽን አንብበው ወድጀዋለሁ በርች
እድሜጤና።።የስጥሺ
በርቺ የኛ አንበሳ❤❤
እንቁ የተዋህዶ ልጅ እንኳን በሰላም መጣሽ🙏🙏
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ። የዳንኤል ክብረትን መጻህፍት ሳነብ በሙሉ እምነት እውነት እንደሆነ ተቀብዬ ነበር። ታሪክን ከእውነተኛው ምንጭ ለመማር ባለመታደላችን ማንም እንደፈለገው ታሪክ እያደበላለቅ ያተራምሰናል።እግዚአብሔር ይርዳን።
መስኪዬ ለምታደርጊያቸው ጥልቅ ጉዳዮች ከፍቸኛ አድናቆቴን በአክብሮት ሳቀርብልሽ ከልቤ ነው በርቺልን ፈጣሪ አምላክ እንደአንቺ ያሉ ቅን ልቦችን ያብዛልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን
እግዚአብሔር ይባርክሽ። ያባቶቻችን የእነብርሀም አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ።
Dr meski We love you so much❤
እኳን፡በደህናመጣሽእህታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳን በሰላም መጣሽ አንች ብርቱ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🌺🌺🌺🌺❤️
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ምርጧ ኢትዮጵያዊት በጣም ነው የምወድሽ አናመሰግናለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በርቱ የሰማ ይስማ እናተ ያላቹን ከማካፍል ወደሆላ አትበሉ
በርቺ ፣ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ መንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን።
አሜን።
@@utopia3386 ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ? አባቶች እያለቀሱ አንቺ ትንሳኤ የታየሽ ምን ይህል ብቅት ነው? ምን አይነት እውቀት ነው?? ከምርሽ ትንሳኤ ለኢትዮጲያ አለ ??
የኢትዮጵያውያን ኃያልነት በመለኮታዊ እውነት ላይ ቆመው በሰይጣናዊ ውሸት ላይ የቆመውን የአውሮፖ የምዕራባውያን ኢሊት ሉላዊ ፕላኔታሪ ዘረኛ ስግብግብ የመጠቅለል አጀንዳ ትላንትም ዛሬም ድል ስለሚያደርጉ ነው:: አንድ ነጭ በኢትዮጵያዊ ፊት መቆም የሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት የመቆም ያክል ያርዳቸዋል:: አሁን የሰሩልን ኬጅ ውስጥ ወደን ፈቅደን እንድንገባ በዘመናት እቅድ የሚሰሩት ግዝፈታችን ስለሚያውቁት ነው:: የውሸት እና የክህደት አባት ሰይጣን ድክመቱም ጥንካሬውም የመረጠው ያው ውሸት ያው ክህደት ነው:: የሚሰራው እኛ ከጣለብን እንቅልፍ በክርስቶስ ብርሃን እውነት እስክንነቃ ብቻ ነው:: ማስካድ ማሳት መዋሸት ብቻ ነው የሚችለው:: ለ5500 አመት እውነት ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር የሌለ እስኪመስል የሰው ልጆች ነፍስ ማርኮ አሰቃይቱዋል:: በክርስቶስ ትንሳኤ, ትንሳኤያችን ሲታወጅ ባርነታችን ሲያበቃ ሰይጣን እኛን ባሰረበት ሰንሰለት ታሰረ, ሲኦል ባዶ ሆነ እኛም በሞቱ ሞትን ድል ነሳን:: ይህ በአውሮፓ እና በምዕራቡ አለም ሰይጣንን እና ምክሩን ተማምነው በግብረሰዶም በሴራ በቅኝ ግዛት በባርነት በውሸት በበሽታ በጦርነት አለምን እንጠቀልላለን ላሉትም አይቀርላቸውም:: የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው:: ከትንሳኤ በሁዋላ ሰው በምርጫ እንጂ በመሳት የዲያቢሎስ ባርያ አይሆንም:: ንስሀ አለው:: ጥምቀት አለው:: ወንጌል አለው:: የክርስቶስ ስጋና ደም አለው: : መንገዱን የሚያሳዩ አባቶች አሉት:: በትንሳኤው እስካመንን ትንሳኤያችን እሙን ብቻ ሳይሆን ዘለአለማዊ ነው:: እነሱም ትንሳኤውን እስከካዱ ድረስ እንደዲያቢሎስ ለጊዜው ትንሳኤ የመሰላቸው ዘለአለማዊ ውድቀት ይሆንባቸዋል:: ትንሳኤ የቅኝ ግዛት የባርነት የሽለላ የጦር ጉዳይ አይደለም:: እንንቃ!!
@@besufikad8924እብድ ናት she is not in a normal condition, she needs to visit Amanuel Hospital
@@besufikad8924አለ 100 %ሊነጋ ሲል ይጨልማል አባቶች የሚያለቅሱት በሀጢያታችን ምክንያት ነው በሰራነው ሀጢያት በዘር ተከፋፍለን መጨራረሳችን ግብረሰዶማዊነት ወዘተ አምላክ ስለማረን ነው እንጂ ቁጣው ከባድ ነበር
ትክክል
ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም:: ለእንዳንቺ አይነቶች መልካምና በእግዚአብሔር ለምታምኑ መንፈሳውያን ሰዎች እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይገልጥላችኋል::❤❤❤
ትክክል ❤
This is delusion at the highest level..
ምንም ሚስጢር የለም፤ እያታለላችሁ ወደ ሲኦል ገስግሱ😂😂😂 የሰው ልጅ ሁሉ ሐጢአተኛ ነው መድሃኒቱም ኢየሱስ ብቻ ነው።
@@kelemuabalcha380ዶሮ ብታልምጥሬዋን አሉ። ይሄ በዱቄትና በዘይት ምፆዋት ተመስሎ ከግብረ ሰዶማዊዉ ሉተር የመጣ አዲስ ጌታ ከኛ ይራቅ። ይሄ የዘንዶ መንፈስ ወደ ቅድስት ሀገራችን ከገባ ወዲህ ነዉ ሲኦል የሆነችዉ። ይሄ የዘንዶ መንፈስ የእዉነተኛ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን እያደነና እያረደ ደም የሚጠጣ ቤተ እግዚአብሔርን የሚያቃጥል እርኩስ መንፈስን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን። አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
የሀገራችን ኢትዮጲያን ትንሳኤዋን ያቅርብልን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄንን መከራ ያሳጥርልን
Don't lie without hearing the voice of God from your own mind and heart to miss lead people
1 Timothy chapter 2 verse 5
only Jesus Christ between God and Man and don't lie and miss lead Ethiopians 🙏
አሜን አሜን አሜን ትንሳኤዋን ያቅርብልን!!!
የኔ ጀግኒት ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ድንቅ ልጆች ስላሉዋት ኩራት ይሰማኛል
አትቸኩል።
@@borumaeda5810በስሙዋ ጠራት እንጂ ምን አደረገ:: አንተ በእርሱዋ ቦታ ብትሆን ይህን ትላለህ ደስ ይልሀል እንጂ!
ዶ/ር መስኪ እንካን ደስ ያለሽ ስለ አዲሱ መጽሃፍሽ -ደቂቀ እስጢፋ - ለንባብ መብቃት!
ወጣ እንዴ?
ቀዳዳ ናት : እራሳችን በራሳችን : ሀገራችንን እያጠፋን ሁል ጊዜ አውሮፓ , አሜሪካ , በኛ ቀንተው ሀገራችንን ሊያጠፉ ነው ተላላቹ በደሀ ሀገር ማን ይቀናል: በረሀብና በጦርነት በችግር እያለቃቹ አትቦጥረቁ በመጀመሪያ ከልመና ስንዴ ውጡ
😮እናመሠግናለን!!!
አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ዶክተር መሰከረም አግዚአብሔር ሯሯከአቺጋራ ይሁን ለዘላለም ። ❤❤❤
መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዮጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ይጠብቅሽ አሁንም የተደበቀውን ይግለጽልሽ💚💛❤️
ኢትዮዽያ❤❤❤ በፊትም ታላቅ ነበረች ወደፊትም ታላቅ ትሆናለች። አሜን። ዶር. መስከረም ለቺሳ ሁሌ ኑሪልኝ ለመላው ኢትዮዽያችን: አንቺ ጎበዝ አምባሳደራችን ነሽ።
ውድ ነሽ የኛ ጀግና ኢትዮጵያዊት!
እህታችን ዶ/ር መስከረም በጣም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጀግና የታሪክ ሊህቅ ነሽ::!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ሀገሬ ትንሳኤሺን ሳያሳየኝ እንዳልሞት አምላኬ አደራህን እንዳትወስደኝ!።
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትሽን ስላካፈልሽልን በርቺ
ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ማንም ፖለቲከኛና ባዶ የሆነ ፈላስፋ ሊረዳትና ሊገልጣት አይችልም::
እህታችን እውነትን እየመሰከርሽለት ያለሽው ቸሩ መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድላችሁ!
ድንቅ ትምህርት በርቺ❤❤❤
የኢትዮጵያ የዓይን ብሌን።እግዚአብር ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ።
እግዚአብሄር ይባርክሺ ቆንጆ ትምህርታዊ መረጃ ነው::
ሀገሬ ሰው አጣች ብዬ ነበር ለካ አምላኳ አልተዋትም ተባረኪልን አሁንም ሞገስ ይሙላሽ ❤❤❤❤
አውሮፓ ሲናወጥ በኢትዮጵያ አልታየሽም 😂😂😂
የአቡነ መዝራዕተ ክርስቶስ አምላክ ለጠላትሽ ሥውር ለወዳጅህ ክሡት አድርጎ ይጠብቅሽ አሜን።
የሚያፅናኑ ብፁዓን ናቸው
ክብርን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ♥አሁን እያስቀመጥሽ ያለው እውነታ ለመጪው ትውልድ የታሪክ የብርሀን አምድ ነው።ዶክተር መስከረም በድጋሚ በድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ።
ሰላምኺ ይብዛሕ ! ክብሪ ድማ ይሃብኺ ነዚ ፍልጠት ዝሃብክና♥️🇪🇷
Big thanks for you also my bro
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ ኢትዮጵያዊነትን ማለት ምን ማለት እንደሆነ እራሳችንን በደንብ ጠንቅቀን እንድናውቅ የሚረዱንን ትምህርቶች ነው እየሰጠሽን ያለሽው በርች አምላከ ቅዱሳን አንችንም ያበርታሽ ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ማነታችንን አውቀን አገራችንን ወደቀደመው ማንነቷ የእርስ በርስ ትስስራችን መረዳዳታችን ፍቅራችን እግዚአብሔር አምላክ መልሶን የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳየን
ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ የእመብርሃን የቃልኪዳን የአስራት አገር😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
😂
@@lakelands5924 አው ሳቅ ለእናንተ ማስረዳት
እግዚአብሔር ያክብርሽ ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፤ የሚሸረፍ መስቀል የለንም። ሳይመራመሩና ሳይፀልዩ ለሚፅፉ ልቦና ይስጣቸው
ዶክተር እንኩዋንደሰ አለሸ የኔ የኢትዮጵያን እንቁ ገና ብዙ ብዙ ይጠበቃል ጀግና ጎበዝ በርኸ አይምሮ ሰቶሻል ቸሩ መድኃኒይለም ክርሰቶሰ ክብር ይግባው ። እናመሰግናለን መሰኪዬ እድሜና ጤናን እንመኛለን ❤❤❤
ትክክል! አሪፍ እውነትን የተመረኮዘ , አስተማሪ ፕሮግራም በርቼ ?🙏🏿😍
የእግዚአብሔር ትንሳኤ የሚመጣው ንስሐበመግባት ነው የንስሐ ልብ ይስጠን
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶ/ር ለእኛም ታሪካችንን እናውቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !!
ማንነቱን የማያውቅና የተቸገረ እየጠፋ ያለ ህዝብ አለ እያልኩኝ ነው ወደ ለስላሳና እረጃጂም ሀዝብ የሚለውን የበለጠ መረጃ ልሰብስብና መረጃውንእልካለሁ ብዙውን ግዜ በመጽሀፍ ቅዱስኢትዮጰያ የሳሌም ንጉስ መልከ ጻዲቅን እስራኤልን ነገደ ዮቅጣንነ ኩሽቲክን ያካትታል።
@@HanaAyele-jk9snትላንትም የጠፋው ውሸት እና የውሸት አባት ሰይጣን ነው:: እውነትም ሆነ ከእውነት ጋር የቆመ እውነት እርሱ እግዚአብሔር ነውና አይጠፋም!
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በፀሎት ልናስባት ይገባል ይህንን ለምታዮ 🙏።
ዶ/ ር መስኪ እንኳን አየሁሽ❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
በስደት ላይ እየኖርን ሀገራችን ለምትናፍቀን ትልቅ መልዕክት ነው የምታስተላልፊው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
ጤናይስጥልን ልዕልት ዶ/ር መስከረም ለቺሣ።
እህታችን ዶክተር መስከረም ታሪካችንን እንድናውቅ ስለረዳሽን እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለፅልሽ❤
ዳንኤል ክስረት የጨለማው አለም ተከታይ ነው።
እግዚአብሔር ይሥጥልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን! እጅግ የሚያስደስት አገላለፅ !
1 Timothy chapter 2 verse 5 only Jesus Christ between God and man not the mother not even the apostles or prophets stop lying
@@mtabrahaml አቤት የአውሬው ልጆች! ስሟ ሲጠራ ያንዘፈዝፋቹሃል! You were not my target audience for the original message!
እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ነው ።ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት።
@@mtabrahamlውሻ ምቀኛ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ያማችዋል
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን ; እግዚአብሔር ብርሃን ይሁንሽ ይከልልሽ እመቤታችን በመጎናፀፊያዋ ትከልልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ። ከነ መላው ወዳጅ ዘመዶችዎ እንደምን አሉ።
እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤
በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው, የእንደዚህ አይነት እውነቶች መታወቅ በማንነታችንና በሀይማኖታችን ይበልጥ እንድንኮራ ያደርገናል, እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሽ.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኪ የኢትዮጵያን ትንሳዔ አብሮ ለማየት ያብቃን
የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትንሣኤ ልናይ የምንችለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን አጠቃላይ መዋቅር የጠለፉ የአብይ አህመድ መካሪዎችና አጀንዳ አቀናባሪዎችን የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን የአፈ ጮሌዋ የዶ/ር መስከረም ሌቺሳና የሌሎቹን አመራሮች ሴሬና ተንኮል ስንረዳ ብቻ ነው።
አሜን አሜን አሜን
ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ባንቺ ውስጥ ማንነቴን አያለሁ ገለፃሽ ምንኛ ብትታደይ ነው እውቀት ከትህትና ጋር❤
ጀግና ነሽ በርችልን ታሪክን ለባለ ታሪኩ ለመመለስ በእውነት ላይ የተመሰረተ ትንታኔና አስተምሮትሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን🙏
የእውነት ጠበቃ ምሁር ተመራማሪ ዶ.ር መስከረም ለችሳ እበላባይ አድርባይ ዳንዔል ክብረትን የሓስት የከሃዲ መጽሐፍ የመነኮሳትተሳዳቢ በማጋለጥሽ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ::
ዶ/ር መስከረም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን በዚ የውሽት ዘመን አንቺን የሰጠን 🙏🙏🙏አሁንም ጽጋውን ያብዛልሽ እንዳንቺ ያሉትን ክርስቲያኖች ያብዛልን ድንግል ማርያም በመጎናጸፊያዋ ትጋርድሽ❤❤❤
ዶክተር መስኪ ዘመንሽን ይባርክ ቸሩ መድሐኒዓለም።ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን።በሂደት የምትመግቢን የሕይወት እውቀት እየሰፋ የጥፋት ሀይሎችን ምንጫቸውን እንድንረዳ ረድተሽናል።የሞትን የጥፋትን ዕውቀት በቀላሉ መለየት አስችለሽናል።በድጋሚ ዘመንሽት ልቦናና ዓይምሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ።መልካም ዕለተ ሰንበት እህቴ መስኪ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመግለጥ በምታደርጊው ጥረት የእውነት አምላክ ይርዳሽ ላንቺ ጥበቡ ለምንከታተለው ማስተዋሉን ይስጠን ::
ቀጣዬን ት:ም በጉጉት ነው የምጠብቀዉ..እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጨለማ መሃል የምታበራ ጨረቃ ነሽ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማሽ
ሰለ መፅሃፉ እንኳን ደስ ያለሽ
የኢትዮጵያ ትንሣኤ እያልን ኢትዩጵያ ስትጠፋ ቁጭ ብለን እያየን ነው። የእምነት አባቶችም ዝም ብለው እያዩ ነው።
የኢትዮጵያ ተንሳኤ እንደዚህ ነው ትእግስት ፣እምነት ፣ተስፋ ይጠይቃል።
Please do not wait for something that is not promised. This is what is promised: "When everything is ready, I will come and get you, so that you will always will be with me where I am. (John 14:3)".
በጣም:: አገር ማለት ሰው መሆኑ ቀርቶ ጋራና ተራራ አደረጉት እኮ 🫤
@temesgenmastewal8562
ኢትዮጵያ አትጠፋም: እንዲህ ያለ ው ዜና የአንተአይነቱ ድኩማኖች የመንደር ወሬ ነው::
እግዚአብሔር ዓይኖችህን ይክፈትና አእምሮህን ያድስልህና አቢይ ከመጣ የተሰሩትን ዞር ብለህ ተመልከት: እየፋፋች እያበበች ነው::
@@zewdua155ህንፃ መናፈሻ መዝናኛ በርግጥ ተሰርቷል የእግዚአብሔር ህንፃ ግን በብዛት ፈርሷል ሰዉ ተጨፍጭፏል የእርጉዝ ሆድ ተቀዷል ህፃናት ሞተዋል ወጣት ሽማግሌ ተገለዋል በጠራራ ፀሀይ መሀል ከተማ በጥይት ሰዉ ተገሏል እርሀብ ኑሮ ዉድነት ሰዉን ብቻዉን እያሶራዉ ነዉ ገቢዎች ክፍለከተማ ላይ የምትጠየቀዉ ብር ይዘገንናል ምናልባት እርሶ በምቾት እየኖሩ ይሆናል ያልተስማዎት ነገ ግን ባንድም በሌላ የሆነ ችግር በሮትን ሊያንኳኳ ስለሚችል ብዙም በአብይ አይመኩ
ዶክተር ደብዳቤውን ስታነቢልን የገረመኝ የመስቀሉ ቁራጭ ነገር ግር ብሎኝ ነበር፡ ስታብራሪው፡ የተንኮላቸውን ጥልቀት ለመረዳት ችያለሁ፡ እኛም ልቦና ይስጠን፡፡ ተባረኪ፡፡
እኔም እንደርስዎ ነው የተሰማኝ❗️
እኔም ስለ መስቀሉ የሰማሁት ነገር በጣም ነው የገረመኝ 27:12 ፤ አቤት...! የኢትዮጵያ ነገር ሁልጊዜም ይደንቀኛል፡ "ግማደ መስቀሉ" እያልን ስንዘምር መኖራችን ምን ያህል የኢትዮጵያ ታሪክና እውነታ ሲሰረዝ ሲደለዝ እንደኖረ የሚያሳይ ዐቢይ ማስረጃ ነው።
ዶ/ር መስከረም በጣም እንወድሻለን ኑሪልን በርቺ አንቺ የዘመኑ ቅዱሳን እህታችን ነሽ።
ዶክተር መሥከረም እግዚአብሔር ያክብርሽ። በዕውነት ፈውሥ የሆነ ሥራ አየሠራሽ ነው።
እህታችን እንኳንም ተወለድሽልን በርችንልን። በዙ ትምህርት አዎኩ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ወላዴት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
እግዚአብሔር ይባርክ(ሽ) ዕህት:: የሀገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደረሰ።
አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️አሜን🙏💚💛❤✝️
በጣም እናመሰግንሻለን መምህርታችን ብዙ እያሳወቅሽን ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አትቆይ እባክሽ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው
ዶክተርዬ እመቤቴ ከልጅዋ ጋር ትጠብቅሽ እንዲህ ብትን እርገሽ ስትገልጭው አምላኬን እድሜና ጤና ይስጥሽ ብየ እማጸነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ባንችና በዶክተር እሮዳስ እድለኛ ናት ኑሩልን
የ ኦርቶዶክስ እንቁ ኑሪልን በርቺ👏
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን 🙏 በጣም የሚገርመው ቅድም የጠቀሻት ነገር በጣም ተገርሜ ነው እኛ ኢትዮጵያዊን ግርድናን መርጠን ስንሄድ አረብ ሀገራት እንኳን ከየት እንደሚያመጡን እናኳን እያወቁ አልያም ማፕ ላይ እያለች ኢትዮጵያ የምትለውን ቃል መጠቀም ደስ አይላቸው እኛ ነን ቆሻሻቸውን እንኳን የምናፀዳላቸው ነገር ግን በጣም ይንቁናል ይረግጡናል በጣም ያናድደኛል ደግሞ አሁን የበለጠ አገራችን ላይ የሚደረገው አንገት ቢያስደፋንም ወንድም ወንድሙን ሲገድል ወንድም እህቱን ሲደፍር አሁን ላይ አንገታችንን ቢያስደፉንም በወንበዴው መንግስት እነሱ ነፍሰ በሎች ናቸው ቢያስብለንም ነገር ግን የማይካድ እውነት የጥንት አባቶቻችን ለታሪክ ያስቀመጡልን በረከት አለ እናም እህቴ መስከረም በአውሮፓውያን ብቻ አይደለም እኛ በአለም ተንቀናል ተረግጠናል ዝቅ አድርገው አይተውናል!!!ብቻ እኛ ብንቆጭም በልጆቻችን ትንሳኤዋን ያሳይልን ❤
እግዚአብሔር እውቀትን ያስፋ።አሜን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤ የ ኢትዮዽያ እንቁ🙏
እግዚአብሔር እውነትን የሚያወጡት ይወዳቸዋል። አንቺም አንዷ ነሽ። ተባርከሻል እህቱ
የኔ ወርቅ እህት ከአሰተኛው መንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ በጣም ከልቤ ነው የማዳምጥሽ በጣም እውነተኛ ትንቢት ነው ብዙ ፈረንጆች የኢትዮጵያ ትንሳይ ያውቃሉ
ኢትዮጵያ ድንቅ አገር ብዙ ሀብትና ቃል ኪዳን ያላት ስለሆነች ለማፍረስ መከራቸውን ያያሉ እግዚአብሔር ይጠብቃታል። ዶክተር እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ አውሬዎች ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ሀገራችንንና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ሀይላችን እሱ ነዉ።
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን።
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
ፀጋውን ያብዛልሽ መምህርት ❤❤❤
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በረችልን የተዋዶፍሬ
መስክዬ ልበልሽ ውድ ኢ/ያዊትእህታችን በርቺ ዘርሽ ይባረክልን❤❤❤❤❤❤
ተባረኪመማርእዳቺኦርቶዶክሰለዘላለምትኑር
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር እንዴት እንደምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ
ዶክተር መስከረም መድሃንዓለም ይጠብቅሽ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያቅርብልን።
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ግሩም ሰው ነሽ
ዶ/ርዬ እንኳን ደህና መጣሽ እባካሽ ለኛ ጠቃሚ ነሽ አትጥፊ
አንቺ የእውቀት ንግስት፤ የእውቀት ባህር በዚህ ዘመን የተገኘሽ ኢትዮጵያዊት እንቁ ነሽ ፈጣሪ በጥበብ እና በእውቀት በእውነት ያጽናሽ፥ ብሩክ ሁኚ፥ አስተያየት!! ይህንንም እንደ ደቂቀ እስጢፋ በመጽሃፍ ጻፊልን!! መጪው ትውልድ እውነቱን እንዲያውቅ ይረዳዋል!! ዲያቆን ዳንኤል ለመጽሃፉ ማስተካከያ ጽሁፍ ሊጽፍ ይገባዋል!!
አእምሮሽን የበለጠ ያብራልሽ፡፡ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏
ስለ ኢትዮጵያ የተነገሩ ጥቅሶችን በሙሉ እስከ ትርጓሜው ሙሉ መፅሐፍ ያስፈልገናል 41 . 46 ግዜ ነው የተጻፈው እያሉ ግን ብዙ ጥቅስ ነው ስለዚህ አደራ እንላለን እህታችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንደምትፅፊልን ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
እግዚአብሔር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥሽ
ዶ/ር መስከረም እንኩዋን አድረሰሽ እግዚአብሔር ይባክሽ ::እንደዚህ የማጠገቡ ታሪካችንን በማቅረብሽ እጅግ
እናመሰግናለን !!!
እንቁ ኢትዮጵያዊ
እውነትነው እግዚኣብሔር ያክብርልን ጸጋውን ኣብዝቶ ያዓድልልን ፣ ይበርቱል
እናመሰግናለን