ጦርነቶቹ የእርስ በእርስ አይደሉም! | ታዲያ ከማን ጋር ነው የምንዋጋው? | መምህር ፋንታሁን ዋቄ Memeher Fantahun Wake
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ www.youtube.co....
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...
መምህር ፋንታሁን ዋቄ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በፍቅር በጤና ለእውነት ኑር ለእውነት መስክር ለሆድህ አትደር ባንዳዎች ተመለሱ እግዚአብሔርን ልበሱ ባንዳው ይሸነፋል እውነት ትመጣለች
ትክክልልል ማርያምን ምርጥ አገላለጽ
መምራኖቻችን እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ
መምህር አንተ በእውነትም የኢትዮጵያ ፋንታ ነህ እድሜ ዘመንህን ከጤና ጋር ያብዛልን
መመህር ፋንታሁን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሃሳብ ስለሆነ ተቀባይነት አለው።ፈጣሪ ይባርከዎ።
ብትሰማ የማትሰለች የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የሞላብህ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ ሁሌም አንተን የማደንቅበት ቃላት እንዳጣሁ ነው! እግዚአብሔር እንደ ዓይነቱን በሳል እና ታሪክ አዋቂ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሀገራችን ውስጥ ቢበዛ እንዲህ ባልዘቀጥን ነበር። የገባህ የተዋህዶ ፈርጥ
መምሀር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይባርኮት ጥሩ መልእክት ነው ልብ ያለው ልብ ያድርግ !!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያን ችግር በደንብ የገባው አንድ ሰው ምረጥ ብባል መምህር ፋንታሁንን ነው የምመርጠው። ዕድሜ ከጤና ይስጦት
ፍትህ ለአማራ
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አባት ዘመንዎት ይባረክ ለምልሙልን
መ/ር የእርስዎን መረዳት ሁሉም ቢረዳ ኢትዮጵያ የቀደምት ኃያልነቷን ታገኝ ነበር። እረጅም እድሜ ይስጥዎት!!
Wellahi yezxih aynet astesaseb yallachew sewech ke oromo tewellagoch binoru ethiopa tiffewes nebber lemanngawm ato fentahun zemenwen yasammrew
@@sahirsanam1551እረ ብዙ አሉ።የተበላሹት ፖለቲከኞችና ደጋፊዎች ናቸው።እንደ ሕዝብ ችግር የለም።
እዉነት ነዉ መምህር በሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ላይ እየተካሔደ ያለዉ ጦርነት እርሶዎ እንዳሉት የብሔር ሳይሆን የእዉነትና የሀሰት እኔበልጥ እኔበልጥ ነዉ 💚 አምላክ የሐሰት ዘመን እንዳያበቃልን እንደጥቶቹ አማሮች አንድ እንሁን እንድን ፈወሥ 💚
መምህር ዘመንህንህን ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ በቤት በደጅህ ሁሉ ሠላምና ፍቅር ይንገስ።
General truth Fact
የእውነት ሰው የመሆንህን ትርጉም ስታውቀው ንግግርህ ሁላ አጥጋቢ ይሆናል እናመሰግናለን መምህር
መምህር ስለእውነት ሁሌም ስለምትቆም እድሜ ከጤና ይስጥህ
መሰረተዎ እውነት ነውና፣እንደ እረሰዎ ያለ ቅንና አዋቂ ምሁር ያሸንፋል❤
መምህር ፋንታሁን እውነታውን ፍንትው አድርገው በንፁህ ህሌና በመናገርዎ እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።
አሜን አሜን አሜን
መምህር ፈንታሁን #ዋቄ የክፍለ ዘመኑ ምርጡ ሙህር ባለ #ንጡቅ_አዕምሮ ባለቤት ።እድሜና ጤና ይስጥህ ።
You are one of the best person in the world telling the truth.may god save you & bless you.
በእውነት መምህር ፋንታሁን እንደ እርሶ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ፲ ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ቢኖሩን ለዛሬው ችግር እና ሰቆቃ ባልተጋለጥን ነበር
እድሜ እና ጤና ለመምህራችን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❣️
መምህር የእርሰዎ ዓይነት የብዛልን እሳሳለዎት አለሁ ይህች ሀገር ሰዎቿን እያጣች ነወ እድሜና ጤና ይሰጠዎት
ጐሽ መምህር ከፋፋዩ የሚነሳው ከዚህ ነው። አሜሪካ እግራችንን እየጐተተች ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤናና ኃይል ለመምህር ፋንታሁን ይስጥልን አምላካችን።
ምህር ሆይ ነዕውነት ደስ የሚል ትንታኔ ነው ብዙ አይቻለሁ ደስ ብሎኛል የዘመድኩንንም ተባረኩ እግዚአብሔር እደሌሎቹ እዳይቀይራችሁ
የእግዚአብሄር ሰዉ ስትሆን እዉነቱን እዉንት ሀሰቱን ሀሰት ትላለህ መምህር እናመሰግናለን ዋጋህ ከጌታ ነው በርታ ታሪክህን ለልጅ ልጅ ይቆያል/////
Amazing speech , GOD bless you. Whata Ethiopianezem.
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር እንደእናተ አስተዋዮችን አያሳጣን
መምህ የዘመኑ እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ቤተሰብዎን እርሶን ጤናዎን መድኃኒአለም ይጠብቅልን በእውቀትና በእውነት የታጨቀ እንደ እርሶ ያለውን ክርስቲያን ያብዛልን አሜን!!!!!!
ወእውነት ፋንታሁን ተባረክ ኑርልን።
መምህር በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ነው የምለው ምክንያቱም እውነት ስለሚናገሩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ አማኑኤል አሜን።
መንግሰተ ሠማያት ያሠማወት መምህር
እውነት ነው... የነበረንን እና የምናውቀውን ሀቅ በፈረንጅ ልብወለድ ታሪክ ግጭት በመፍጠር እራስን ማጥፋት ነው!
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እንዴት እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደገባን እና መውጫ መንገዱንም በፍጥነት ማሰብ ይኖርብናል
እውነት የሚናገር ሰው ። አሁንም ተሰፋ አለ።🎉 ድንግል ትባርክዎት!
በእውነት ሰው አይጥፋብን።
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይባርክህ የእውቀት አባት❤❤
መምህር ፋንታሁን በእውነት ይህ ንግግርዎ ልክ እንደ ቃለ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚያስብል ስለሆነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብያለሁ።እውነትን እንደዚህ ግልጥልጥ አድርገው ለሰሚ በደንብ ይንገሩልን ።አንድ ቅር ያለኝ ግን እንደ ዘመዲ ዓይነት ፈትፋች እጅግ በጣም በረከሰ አንደበቱ የምናውቀው ቅሌታም ሰው እንደ ጨዋ 😢 እርስዎን ከመሰለ ታላቅ ምሁር ጋር አብሮ መሰየሙ ነው
Irsachewu iko zemeden degefut inside alnekefutim bedenb adamte insurance iwnet menagerie newu
እግዚአብሔር ይባርከዎት
ውጊያው በእውነት እና በሃሰት መካከል ነው ::
መምህር ፈንታሁን እውነተኛ ጀግና ሰው
3ቱ የኢትዮጵያ ምርጦች
It is good to listen to you guys.You speak good. Thank you.
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ተባረኩ የእውነት ሠዎች!!!
በውነት እንደ መምህር ፋንታሁን እውነትን የሚመሰክር መምህር ቢኖሩን እግዚአብሔር ሃገራችን ኢትዮጵያን ስለእውነት መሥካሪዮች ሲል ይጠብቃታል።
ሙሁር ማለት እንደዚህ ነው ፤ ከንግግር ችሎታ ጋር ቃለሕይወት ያሰማልን።
መምህር በጣም እናመሰግናለን ፋኖን አትከፋፍሉብን
God bless you fantahun wake. You are amazing person.
እግዜአብሄር እድሜ ይስጥህ ድንቅ ትንተና
መምህራችን ሙምህር ፋንታሁን ዋቄ ሺ አመት ንሩልን። የዘመኑ አውሬዎችን እንዲንነቃባቸው በደንብ ኢያሥተማርከን ነው።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የእውነት ሰው
Wawwww Egizihaber Essetiahe Tebareeki Negirilegna ❤❤❤❤❤
I think today I have got someone who can shear my thoughts. God bless you , let God open our eyes too
እደህያሉሰወችንያብዛልን
ድልለህዝብልጂፋኖ
እግዚአብሔር ይመስገን ለካ አንድ አንድ ሰው አለ ለካ
ክብር ይስጥልኝ መምህር
አማራነን የምትሉ ሰወች ከምህር ፈንታሁን ዋቄ ተማሩ
እዉነትና ሐሰት እኔበልጥ እኔበልጥ ብለዉ ኢትዮጵያን አቆሰሏት ።
መምህር ፋንታሁን ልእውነት የቆመ ዘረኝነትን የሚያወግዝ ርውነተኛ የክርስትናን መርህ የተከተሉ ስለሆኑ በጥቅም ተገዝተው ምእመናቸውን ችላ ላሉት ጳጳሳትና በዘረኝነት መርዝ ለተበከሉት ብቻ ሳይሆን ለመላው የክርስቲያን ማህበረሰብ ግሩም ምሳሌ ሆነዋል::✅🙏👍❤
ትክክል
Memehir Fantahun! Zemedkun! Egziabher edmena Tena yistelen kemela.betrsebocahihu gar, ye lifatachihun fire afreto yasayachihu❤❤❤
መምሀር እግዚአብሔር ይባርኮት
Mr wakee is telling the truth. It is unfortunate but it is absolute truth .
That's what I call a world class mind!!!
ታሪክ የሚያዉቅ መፅሃፍ ያነበበ አንደበተ ርቱ❤❤❤
መምህር እንደ እርስዎ አይነት አንበት ለሁላችን ያድለን ረዥም እድሜን እና ጤናን ያድልልን
ፋንታሁን ዋቄ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊና እዉነተኛ የሰዉ ልጅ ነዉ።
መምህር እደእርሶ ያሉትን የእውነት ሙህር አብዝቶ የዉሽት፣የሆድ የወረቀት ህሌና ቢስ ሙህር ነኝ ባዮችን ያጥፋልን።
True big respect memhir
100%true
ሠው ሲማር እና ሃይማኖት ሲኖረው እውነትን እየመሠከረ ይኖራል።respect
I Love this guy...
memhir fantahun edmena tenawun yadlilin!
መምህረ ፉንታሁ ክብረል 💚💛❤️
መምህር እውነትን አለም እንዲረዳ እረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ያድልህ❤❤❤
መ/ር ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ ፈጣሪ!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትን የያዘ መልክት ነው
አሪፍ ትንታኔ ነዉ
Thanks
መምህር ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ወረሞቹ መምህርን ፈንታሁንን ስሙት
የሚገርሙ እውነተኛ ሰው መ ምህር ፋንታሁን
ዋው ጋሸ መምህረ ፈንታሁን እውነትቱን ያስቀመጠው
በትክክል፡የንፁሕ፡ኢቲዩጲያውይ፡አንተን፡እና፡አቶ፡ታድዮስ፡ጣአንቱ፡በትክክል፡የዘመናችን፡እንቁ፡የታርክ፡አስተማሪወቻችን፡ናችሁ፡እንወዳችሗለን፡100000ኑሩልን፡
ሁሌም የምትገርመኝ አባባል! ወዳጄ ከምድረ ገፅ ሊያጠፋኝ 60 አመት ሲዶልት የቆየ የአውሬ ቡድን ወንድሜ ሊሆን አይችልም። ሰይጣንን ኤንኳ የዚህን ቡድን ያህል አልጠላውም🙄🙄
እውነትም መምህር
ኢትዮዽያ ውስጥ ብቸኛው የእውነት ሰው
ድል ለአማራ ፍኖ እናተ ሀቀኞች በርቱ
በዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው! ሆኖም ግን ለዚህ ከጥቂቶች በስተቀር ለተበላሸው ትውልድ በክትባት የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር!
Memher fantahu God bless you 🙏
Enamesegenalen
እነ መምህር እ/ር አድሜና ጤና ይሥጣችሁ !!! በዕውነት በዕውነት
ቂምን የሚያስረሳ የጋራ ታሪክ ግንባታ ለማምጣት የቻለች ሀገር ተበለሻሸች።እድሜ ይስጥልን
I’m very angry about what you guys talking about, it’s absolutely true!!
ኦሮሞ እንደዚህ አይነት ልጅ ያላት እውቀት ብልሃት ስነስራት በጣም ደንቆሩ በሆኑ ልባችንን አጠፉት
መምህር ፋንታሁን ከአማራ ድኩማን የመንግሥት አሸከሮች 1000 እጥፍ ፖለቲከኞች አንተ ተሻልክ
መሻል ብቻ አይደለም። ይበልጣሉም'ንጂ!
ምን አንድሺህ እጥፍ ቢሊዮን እጥፍ ናቸው ፣ እግዚአብሔር ይባርኮ ።
Teacher Fantahun, you tell us real history if they lessen 😊😅😢😮.they laye themselves
እዉነቱን ነገርከዉ ግን ድንጋይ ራሥ ነዉ አይሠማም!
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Wow
🙏🙏🙏
የሚናገር ሞልቷል ፍቃደ እግዚእብሄርን ሚሰማ ጠፍቷል !!!
መምህር ፋንታሁን አንዲያው አላህ ይባርክህ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለበትን ችግር በትክክል ገልፀሃል፡፡ እንዲያው የዚህ ዓይነት ትምህርት በተደጋጋሚ ይሰጥ፡፡ የፍርሃቱ ችግር የክርስቲያን ወገኖቻችን ብቻ ሳይሆን የሙስሊሙም ጭምር ነው፡፡
ሀለተኛ ጀግና ከከትግል ግምባር ይፈጠር በብዙሃን መገናኛ ለመፍጠር የሚሞከረው ጀግና ሌላው ቀርቶ የትላይ እንደሚከዳን እንኳን ለመገመት አስቸጋሪ ሆኖብናል፡፡ እነደተባለው ጀግና ከትግሉ ሜዳ እንዲፈጠር መተው አስፈላጊ ነው፡፡
ስለ ኦሮሞ ፖለቲካኛች እና በተለይ የሶሻሊዝም ቅሪቶችን መንገድ በመተው በሀገራችን እሳቤ የምንሄድበት መንገድ መሻቱ አስፋለጊ ነው፡፡
አድሜና ጤና yesteh