I dont mean to be so off topic but does any of you know of a method to log back into an instagram account?? I stupidly forgot my login password. I love any tips you can give me
Teach your religions at home not at school or send your children to religious schools . Schools are there to teach knowledge free from super natural force no country has developed due to believing in religion.
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ፕሮግራም "አርቲስቶች እባካችሁ ዝሙትን እየገለበጣችሁ ልጆቻችንን አታጥፉብን" | መምህር ፍንታሁን ዋቄ" ፕሮግራም ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Thank you 🙏
@@moongirma5590 ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
I dont mean to be so off topic but does any of you know of a method to log back into an instagram account??
I stupidly forgot my login password. I love any tips you can give me
ማሻ አላህ በተመስጦ ሰማሁት
እውነት ነው በእምነት እንጥርንክር አለባበሳችንን እናስትካክል።
የኛ ጀግና መርጥ መልክት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጋቢየ 😘😘
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@@Amharictube e n.a. ebbebeo
በትክክል ጠፍተናል እግዚአብሔር ልቦናችን መልስልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ዋው ዛሬ ነው የሰማሁት ደስ ሚል ትልቅ ትምርት ነው አመሰግናለው
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
የምገርም ነው እኔ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ቤተ ክርስትያንን እወቅሳልሁ ምክንያቱም ልጆች ድራማ ቲያትር ማየት ይፈ ልጋሉ ሌላ ጊዜ ማሳለፊያ ሰለሌላቸው ለምሳሌ የሰንበት ተማሪዎች በዓመት አንድ ጊዜ ብ ቻ ያዉም በአዳራሽ ያቀርባሉ ይህን ለምህመኑ እንዳያሳዉቁ አውደ ምሕረቱ ላይ ጊዜ አይሰጥም ዛሬ ኢ ኦ ተ ቤ ማህበረ ቅ ዱሳንም ቲቭ ይህን አላፊነት ቢወስዱ
እውነት ነው መምህራችን በፊልም ነው ሀገሪቷ ልትጠፋ የደረሰችው የተዋህዶ ልጆች ፊልም ማየት ማቆም አለባችሁ በዚህ እንርዳት ቤተክርስቲያን ን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በትክክል ሁሌ ግርም የሚለኝ ነገር ነው በጣም ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ ነው ያነሱት እድሜ ይስጥልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እዲህ ታሪክን ደፍሮ የሚናገር ወጣ ወጣ ሲል እውነተኛ አገር አገር ትሆናለች
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እሚገርም መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እዉነት ነዉ :በተለይ በኦርቶዶክስ ያሉ አርቲስቶች :ማህተባቸዉን አስረዉ ጡታቸዉን እያሳዩ :እሚበለቂቀጡ ሴቶች ስርአት አድርጉ :ሀይማኖትን አታሰድቡ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ኧረ ባይሆን መስቀሉን ካንገታቸው ባወረዱት
Masedeb kelal seol megbat ale wode chiraku gudgwad yemntalbet ken ybsal abatoch kagobezu ye ortodox lijoch chat bet,shisha bet,porn video bet..egrkwas bet..areke bet..tej bet..setenga adari bet...eyetegengu newu wotatu seol eyenegode newu ljochachn eyeketelu newu tmhrt..bible yetal..abatoch ebakachu atleslsu astemru
እውነተኛ ነው ጌታን እዉነት የሆነ ሐይማኖት የአዛብ ማሳለቂያ ማደረጋቸወ ነው ሚገርመኝ
@@አላህአድነውኢሳአለሂሰላም እናመሰግናለን እህት :ምን መሰለሽ ከእመነት ዉጭ እሚሆኑት በደንብ ወንጌልን ያልተማሩ ሰዎች ናቸዉ :ስመ ክርስትና ማለት ነዉ :ግን በአ/አ ላይና ሰለጠነ በሚባለዉ አለም ላይ ነዉ እንጅ እንደዚህ ተገላልጠዉ እሚሄዱት :ወደ ጎንደር ክፍለ ሀገራት እንደዚህ አይነት ነገር የለም አደለም :እናም ደግሞ የመጨረሻዉ ዘመን ስለሆነ :ወጣቱ ተሰልቦል :ልቦናቸዉን ይመልስ ነዉ እንጅ ሌላ ምን ይባላል
ALLAH Edmena tana yisteh berta adera
Wooooooou Betame Dese yelal Beravo. GTA Fetare. Yebareky Emebete mareyam Tebekachwu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እዉነት ነው መስቀል ሀይላችን መስመኪያችን መዳኛችን ነው እንጂ የጌጥ አይደለም መስቀል አንጠልጥለው እራቁታቸውን ይሄዳሉ በእውነት ትልክ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መልካም የባሕል መምህር አባቶቻችን አስኳላ ሲመጣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ሲቃወሙ ደርሼበታለሁ፣ ማስታገሻ ስብከቱ ግን ግብረገብነት እንደአንድ ሳብጀክት ሆኖ ይሰጣል በሚል ተጀምሮ ውህደቱ ቀጠለ፣ከጥቂት ጊዜም በኋላ ግብረገብነት ኋላቀርነትን ተጎናጽፎ ሰመጠ። ወገናችንና ኃይማኖታችንም በአስኳላ ተዋጠ። ስለዚህ አሁንም የኃይማኖት ትምህርት ቢያንስ እንደአንድ ሳብጀክት በካሪኩለሙ ገብቶ ካልተሰጠ ያለክርክር ሁሉም የዲያብሎስ ገንዘብ መሆኑ ነው።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Teach your religions at home not at school or send your children to religious schools . Schools are there to teach knowledge free from super natural force no country has developed due to believing in religion.
@@Tefera-hf8fw life isn't only about money
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ እውነተኛ ትምህርት ነው፣፣እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ፣
"የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እውነት ለመናገር የልቤን ነው የተናገሩት። ሁሌም የሚያሳስበኝ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ የአኗኗር ዘይቤ ጠፍቶ በአሜሪካ እና አውሮፓ አኗኗር ተተክቷል። ትውልዱ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ቅኝ ግዛት ውስጥ ነው ያለው፣ ይህንን ደግሞ እንዲሆን ያደረጉት፣ በግንባር ቀደም፣ ኪነ ጥበቡ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው። እነሱ አባቶቻችን ያኖሯትን ኢትዮጵያን ታሪኳን ማንነቷን ቢያከብሩ ኑሮ፤ ታሪክ፣ ባህል ማደግ ነበረበት እንጂ በነጮች ባህል ባልተተካ ነበር። አሁንም በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለነው፣ ሙሉ በሙሉ እኛነታችን ሳይጠፋ መፍትሔ ሊፈለግለት ይገባል።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መታደል ነው ይህን ትምህርት ማዳመጥ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ትክክል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏🤲
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ትክክል ነው። የንጉሡ አላግባብ ግልበጣና ጭካኔ የሞላው የዘር ትንኮሳ የባህል መበረዝና ፈጣሪያችንን መካድ ያደረሰብንን የህይወት መጥፋትና የዕድገት ኪሳራ እያየነው ነው።
Amazing speech ✊🏻 yihen sew ye bahil minister biyadergut lewut yimetal.
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በጣም እናመሰግናለን በእውነት ደስ የሚል የጊዜው መልእክት
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እሰይ በጣም ደሰ የምል ነው መሰቀል ለብሰው ዲራማ ዘፈን በእውነት መሰቀል ክብር አለው ባታም አለው ዝም እንደይባል ይናገራችሁ እምናት እምናት ነው
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
I am so proud to be Orthodox you a gut to call out on this,. Thank you to save our generation, I was wondering why are we quite all this year's.
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት መምህር ፋንታሁን ዋቄ:: የጊዜ ባለበት እግዚአብሔር ጊዜ ስለሰጠን ይመስገን::
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
100% true we have a beautiful culture. So Artists have a big role to magnify our culture .
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እውነት ብለዋል አባቴ ህያውእግዚያብሄር በመረጣቸው በደጋጎቹ ገዳማውያን መናንያን እንባና ፀሎት ልመና ይማረን እንጂ የእኛማ ድፍረት ቅጥ አቷል ።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር ይስጥልን እውነትን እንደዚህ የሚስተምሩንን ያብዛልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን ለሕይወት ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምሕራችን
ጅግናዬ እንቁዬ ናችሁ መምህሬ ምርጥ እንቁ ጠበባን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያነሱት እርሱ ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ግን።መሬት ላይ በተግባር መታየትና በተግባር መዋል አለበት አርቲስቶችም መፈሳዊ ፊልሞች ይስሩ ህንዶችን አዩም አለባበሳቸውን ካልቸርምቸውን ጠብቀው ይኖራሉ ካልቸራቸውን ማለት ነው እኛ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ አትልበሱ ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ሱሪ መልበስ እንደሌለባት በብዙ ቦታ ተገልፁል ስለሜካፕ ስለአርቴፊሻል ስለሁሉም እግዚአብሔር ከስጠን ውበት ውጭ ደም የላስች ውሻ ምስው የሚወጡት ጡቱዋን ጭንዋን።ገልብጥል የምትሄድ ሴት ስርአትዋን እንድትይዝ በከማው በፕሮግራም ያስተምሩልን በቃ በጣም ነው የሚያሳድቡን
Wow what a brilliant Man ! Thank you 🙏
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Absolutely He is right .GOD bless you. 👍👍👍
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እገር ሊጠፍ ታጥቀው የተነሱ ናችው የኒወንም
በጣም ግሩም መልዕክት! እንደዚህ አይነት ስለ ትውልድ የሚያስቡ ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን። አንድ ማስተካከያ: መኃልይ መኃልይ ዘ ሰለሞን የተጻፈው ስለ ቤተክርስቲያን እና እመቤታችን ሳይሆን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተክርስቲያን ነው (ኤፌሶን 5፥ 22-33)።
ምርጥ ገለፃ ነው መምህርን እናመሰግናለን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Thank and God bless you.
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Wow no word thank you sir
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Thank you sir
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሚሰማውም አስተዋይ ልቦና ይስጥልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አሜን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርትነዉ አባታችን
ግሩም እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር በጣም አመሰግናለሁ።
እውነት ነው ሃላፊነት ሊሰማቸው ይገባል እነሱ ናቸው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ትውልድ እያለቀ ነው እንኳን ለአገሩ ለእናት አባቱም የማያስብ ትውልድ ነው እያየን ያለነው በርቱ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
This is 100% true
Egziabher Yestelegn
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
wow
100% ትክክል ነው
አብዛኛው የሀገራችን አርቲስቶች የልምድ አዋላጆች ናቸው/ በልምድ ነው አርቲስት የሚለው የተከበረ ማእረግ የሚያገኙት
ለዚያም ነው ከሆሊውድ መኮረጅ እንጂ
አዲስ ነገስ መፍጠር አይችሉም
ልክ እንደ ናይጄሪያ ፊልም ብልግና ብቻ ነው
"መሰልጠን መሰይጠን አይደለም"
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን መምህር
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
thank you

በውነት ምርት አባታዊ አስተምህሮ ።
ቃለህይወት ያሰማልን
ኸረ ዛሬ አምላክ በመምህራችን ውስኝ አድሮ ነግሮናል ጌታ የማይወደውን ተግባራችችንን እና ልጆቻቺን ሞት የሆነውን ነገር መስራት ይቁም አርቲስቶች እንደ እምነታቹ ሁኑ እናተም እየወለዳቹ ያላቹ እና እቅድ ያላቹም ትኖራላቹ በቃ ሀገር ተረካቢ ትውልድን እናፍራ በቃ በለን አባባባባባባባባባ
ቃልህይወት የሰማልን አባታችን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ:: ለታሪክ መበረዝ ባህልን ማጥፍት አርቲስቶች ተጠያቂዎች ናቸው ጋዜጤኞችም ስለሀገር ከሚያወሩ ስለምእራብያውያን ቢያወሩ ይመርጣሉ:: ተባብረው ወጣቱን ትውልድ እያጠፍት ነው
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ እና ጤና ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ይስጥልን፡፡ ዘር ጠፋ ነገ ሌላ ቀን ነው ከአሁኑ የመከሩንንም ተግባራዊ ብናደርግ ከዚህ በኋላ ያለውን ትውልድ ማዳን ይቻላል በጣም የገረመኝ ሰው ሲደፍር በምን ምክንኒያት ነው ተብሎ ተጠይቆም አይታወቅ እንዳውም ከዚህ በፊት በቲቪ ያየሁት ሴቶች እራቁታቸውን እየሄዱ እንዴት አይደፈሩ የሚል ኘሮግራም ቀርቦ የፈለግነውን መልበስ እንችላለን ምን አገባቸው ወንዶች ብለዋል ሴቶች አሁንማ ግራ ይገባል፡፡እራቁትነት በዝቷል ፊልም ላይ የታየውን ካልለበስን አልሰለጠንም ማለት ነው በኛ አባባል እግዚኦ አምላኬ የድሮዋ ኢትዮጵያ ንፁኋን ኢትዮጵያ ሳንሞት እንድናይ አድርገን የሰው ባህልን ጥለን የራሣችንን ባህል ለመውደድ ያብቃን፡፡ኧረ ይጨንቃል የጠፋው ጠፍቶ እንደተባለው የትምህርት ካሪኩለሙ ተቀይሮ ከዚህ በኋላ ያሉትን ልጆች በኢትዮጵያዊ ባህል እንድናሣድግ አማኑኤል ይርዳን፡፡ እንደ እናንተ አይነት መካሪ ሰዎችን አያሣጣን እንዲህ አይነት ኘሮግራሞችን ያበረታታልን፡፡
በእዉነት በብዙዎች ልብ ውስጥ ያለ ጥያቄ እና አሳሳቢ ጉዳይ ነው ልበና ይስጣቸው
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እናመስግን አለን እንዲህ የሉ እውነቱን. መርምረው ግፁልን ሰውችን ያስፍልጉናል ፈጣሪ ይመስገን ብዙ አሉን
ትክክል በርቱልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ጀግና ሙህር እግዛብሔር ይባርክህ
እውነት ነው ያሉት አባታችን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ለነፍሳችን ሳይሆን ለስጋችን ሆኗል የምንኖረው እግዚአብሔርን እረስተናል እኮ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በጥሙና ላዳመጠው ትልቅ መልእክት አለው 👏🌹🌹
ኡፍ ተባረክ አባቴ !!!!!
Bless you!!!!
So true!!!
ድንቅ እይታ ነው !!! እውነት ብለሃል እንደዛ ሰርተውም አላማረባቸውም !!!
እግዚአብሔር ያክብርዎ
መቼም እውነት እሚናገርን ሰው ይች አለም ከትፈልገውም
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Tebarek!

Thanks Thanks thanks God bless ethiopia 💚👍❤️
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በእውነት ትክክለኛ እና ላስተዋለው ሰው በጣም ጥሩ ትምርህት አዘል ምክር ነው እኛም ስለ ኢትዮጵያ ዝም አልበል በጣም እናመሠግናለን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልዎት
እግዚአብሔር ያክብርልን ደግ ሰው ኣሁን ተገኘ
መካሪም አስተማሪም ነው ማሰብ የሚችል ማስተዋል የሚችል አዕምሮ ላለው የማንቂያ ደውልም ነው ለኔ እንዲህ አይነት ሰዎች መድረኩን ሊይዙት ይገባል።
እናመሰግናለን ማስትልዋሉን ይስጠን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Andebethn yasfalh tebarek Yedngl maryam lij Eyesus krstos ybarkh!
ሰላም መምህራችን ለሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን ። ካሉት ልመልስ ግን ቀድሞ ኣባቶቻችን ግን ይደፍሩ እንደነአሩ እና ጌታ እንደ ቀጣቸው እናያለን ።
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
Wow wow wow wow ፓ ምን ልሁንልህ ይሄን የሚናገር ሰው ነበር ስጠብቅ የነበር
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Btm enameseginalen,,, bertulen .
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ። መልካም ዘመን እመቤቴ ታምጣልን።
እግዚአብሄር ይባርኮት አባታችን
መ ምኽር ፋታሁን ዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ከጤና ያድልል❤ ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እናመስግናለን!!!!!!!!!
እውነት ነው ያሉት ሁሉ መምህር እግዚአብሄር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ወላሂ በህይወቴ ደስ የተሰኘሁበት ንግግር
Me TOOOOOO!!!
እኔም ደስ የሚል ንግግር ነው
እኔም የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ልብ ያለህ ልብ በል👂
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ስለ ትምህርት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በትክክል እነዚህ አርቲስት ነን ባይ ወራዶችና ተልካሾች ናቸው በተዘዋዋሪ ትውልዱን እያጠፉብን ያሉት (በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ") ብዕር እንኳን በቅጡ መያዝ የማይችለው እንደ አሸን የፈላው የዘንድሮ "ጋዜጠኛ" ተብየውም እንደ መልካም ሰሪ እያቀረበ እኩይ ስራቸውን ያስተዋውቅላቸዋል ....የሚያሳዝነው ሌላው ነገር ህፃናት ተዋንያንን እያዩ ሌሎች ልጆችደንብ መስሏቸው ወላጅን ማንጏጠጥ መሳደብ የተገላቢጦሽ እኛ ካልመከርናችሁ ..ኧረ ምኑ ቅጡ ..."የአባትህ ቤት ሲወረር አብረህ ውረር" ሆኗል ነገሩማ
እውነት አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባርውቅ
ኢግዝአብሔር ይባርክይ ኢውቀትይን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልይ በቃ ጅሮ ያለው ሳይሆን ልብ ያለው ይስማ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ትክክል አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎት
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🙏🙏💚💛❤
ቃል፡ህይወት፡ያሰማልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር ይባርክህ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
very good speech
ከሁሉም ያደገ ከሁሉም የኖረ ውስጠ ኢትዬጲያዊ አስተምሮ ።ረጅም እድሜ ፋንትሽ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ይኑሩልን አባታችን ሽአመት እደእርወ ያለአስር ሰው ቢገኝ በእውነት ኢትዮጵያ ሀገሬ በስርአት በኖች ነበር
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
የኢትዮጵያን ባህል የተበላሸው ወንዱ ታገቢኛለሽ ብሎ መንገድ ላይ የጠየቀ ግዜ ነው በቃ ሌላው ሌላውን መዘርዘር አያስፈልገኝም ፈጣሪ ብቻ ልቦና ይስጣቸው ቢያቁት እንደ ኢትዮጵያ አይነት ወርቅ የሆነ ባህል ነበረን አርቲስቶች አባካችሁ ሥርአት ያዙ ፀበል ተጠመቁ እሺ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Thank you for this essential informative information.
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
God bless you
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Ewinet new

ስለ ኢትዬጵያ ዝም አንልም መምህር ደረጄን አግዙት ትውልድ ሲኖረን ነው አገር የምንመራው ነው
This man is amazing ...!!!
እነዚህ ጋለሞቶች ቢነገራቸው አይገባቸውም ትዳራቻው
በደላላ ፀጉራቸው አርቲፊሻል ጥፍራቸው አቲፊሻል
ቅድባቸው አርቲፊሻ ኑሯቸው የፎክኩር
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በእውነት ግልፅቻዋል በትክክል ።
ማንፈራጀአረገሸ
በ you tube ማግኘት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑት
ua-cam.com/channels/IY17WqQ1KxefebBlSHuT2A.html
🔴⭕⚪ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል ቃለ እግዚአብሔርን ያዳርሱ
ስድብ ምክር አይደለም ይኸ ትምህት ለሁላችን ነው ለአርትስቶች ብቻ አይደለም
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለንስሃ ሞት ያብቃልን አሜን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ለገንዘብተብሎ፣፣በተዋህዶ፣የሜቀልዱ፣በህግ፣መጥየአለባቸ፣???
እውነት ነው መምህር ተከታታይ ትምህርት በሁሉም ሚዲያ ቢስጥ ትውልድን ማዳን ነውና
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
God bless you abatachen