በሶስት ሳምንት ያሸነፉት ታጋዮች ፤ ''በጣም ያዋጣል'' ጃዋር መሐመድ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 458

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Місяць тому +242

    የባንግላዲሻውያን በረከት በእኛ በደነዘዝነው ኢትዮጵያውያን ላይ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya Місяць тому +7

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 Місяць тому +5

      😂😂😂😂😂 ebde

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz Місяць тому +8

      በእውነት በደነዘዘው ህዝብ የሚነቃበት አዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 Місяць тому +6

      ከዚህ በላይ የሚደረግ ግፍና መከራ በ21ኛው ክፍለዘመን በፍጹም አይኖሮሞ። ሞት ወይ ነጻነት ብቻ ነው አማራጭ። ግፉ እየበዛ ሲሄድ፣ ጥላቻው እየሰፋ ፣ ህዝብን ለአመጽ እያዘጋጀ ሄዶ መፈንዳቱ አይቀሬ ነው።

    • @yohannesaradom8656
      @yohannesaradom8656 Місяць тому +1

      @DawaDawa-zz7vg
      The response is simple and it is Copy and Paste before the lights in Addis Abeba turned off. You got it dear friend!

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Місяць тому +112

    በረከታቸው ይደርብን የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ትልቅ ድል መማር አለበት💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 Місяць тому +66

    ይህ ጉዳይ አገራችንም በሩ እንዲከፍትልን በረከታቸው በእኛ አገር ይድረስ

    • @Uae123-hy2vz
      @Uae123-hy2vz Місяць тому +1

      አሜን አሜን !!!!!!!!

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Місяць тому +91

    የህፃን አብይ አህመድ መጨረሻ ከዚህ የባሰ ነው።

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 Місяць тому

      ጉረኛ እስካሁን የት ነበርክ? ከከተማ የጠረገህ ይህን ፈርቶ እንጂ አዲሳባን ለማስዋብ አልነበረም: አሁንሞ ከብረት በላይ ለሆዳቸው የሚኖሩ ጅቦች አሰልፎ አይነካም:
      ተስፋ አላስቖርትህም ምኞትህ ሲፈፀም ለስድቡ ይቅርታ እጠይቃለሁ:

    • @mugadhabesha8967
      @mugadhabesha8967 28 днів тому

      የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም አይነሳም 😂፤ የኦህዴድ አፓርታይድ ተመችቶታል

  • @wondaalma9011
    @wondaalma9011 Місяць тому +25

    ይህን የጀግንነት ወኔና ድፍረት ለኢትዮጵያውያን ያድልልን ብለናል!!!

  • @tebal678
    @tebal678 Місяць тому +79

    ይህ በረከት ለእነ አብይም ይድረስባቸው አሚን አሚን

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 Місяць тому +5

      ያሳየኝ ይሄ የጠንቋይ ልጅ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Місяць тому

      Man yaderesbachaw wandochu ya lejenaat kuntecha fari aregwachwaL

    • @genetabate45
      @genetabate45 Місяць тому +1

      @@tebal678 የባሰ ይድረሰባቸዉ ይሄንን ምሰኪን ህዝብ ገደሉት አሰቃዩት..... እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ.😡

  • @YesMean-b9i
    @YesMean-b9i Місяць тому +24

    የባንግላዲሽ በረከት ነው ። 💪💪💪💪💪💪የኛም ጥቂት ወራት ይወስዳል እንጂ የማይቀረ ነው ። 💪💪💪💪💪 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 Місяць тому +20

    አምባገነን መንግሥት ለማስወገድ ህዝባዊ አመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊
    የ ባንግላዴሽ እና የ ኬንያ በረከት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይደር 🤝✊✊✊

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k Місяць тому +48

    ይህ ለኛ ለሾርት ሚሞሪ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ደወል ነው

    • @TesemaMilkano
      @TesemaMilkano Місяць тому

      ante ethiopiawi aydelem? lemn ante atijemirim?

    • @user-zh5lj4ex3k
      @user-zh5lj4ex3k Місяць тому +1

      @@TesemaMilkano ታድያ አንተ ጀምር ብያለው እሺ ተነስ እንጀምር

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 Місяць тому +1

      በሉ እንሰባሰብ እንጀምር ከኬኒያ እንማር እስኪ

  • @behailutaye4728
    @behailutaye4728 Місяць тому +14

    እናመሰግናለን ያየ ሰው ምርጥ ዘገባ ነው ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @asemahgnterefe
    @asemahgnterefe Місяць тому +47

    በኑሮ ውድነት እና በስራ አጥነት እየተሰቃየን ያለን ኢትዮጲያዊያን ሁላችንም ይህንን አይነት ተግባር 4 ኪሎ ቤተመንግስት በመግባት መተግበር አለብን

    • @hope52052
      @hope52052 Місяць тому +3

      Lets start the campaign now, new year with new vision

  • @user-iz7ki6fe8v
    @user-iz7ki6fe8v Місяць тому +46

    ይህንኑ ስርዓት ኮፒ ማድረግ አለብን በአዲስ አበባ በቅርቡ እየመጣን ነው። እናደርገዋለንም 💚💛❤️

    • @sofiabesher1742
      @sofiabesher1742 Місяць тому

      እንሸአላህ ያለምንም ደም መፋስስ የአላህ እጅ ይኑርበት❤🎉

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Місяць тому +10

    የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም አምባገነኖች መጨረሻቸው ይህ ነው የኛን ጨቅላ ጨምሮ

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому +16

    በረከታቸው ይደርብን😭😭😭

  • @user-kf7di4rz1v
    @user-kf7di4rz1v Місяць тому +6

    እግዚአብሔር የኛንም ሀገር ይመልከት በእውነት ህዝባችን በፍርሀት ተሸብቧል።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +36

    #አዲስአበባን እንደ ባንግላዴሽ መሆን አለባት ......💪💪💪💪🇪🇹

    • @soud986
      @soud986 Місяць тому

      እየመጡ ነው
      እየመጡ ነው what happened ?😝😝😝😝

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 Місяць тому

      ዲም ላይት እኮ አተ ደደብ

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l Місяць тому +31

    ለአብይ ረህመድ አሊ ""ዶማ"""ሀምሳ ሺ ህዝብ ሁለት ቀን ውጪ ቢያድ ድራሹ ይጠፉል!!!!!😢😢😢

    • @user-jt9ef1vz6i
      @user-jt9ef1vz6i Місяць тому

      Desi yemilewu,wuchi atadirimi boqibaqa tedeniqeh kefokerki mechi aneseh

  • @user-rh6lh4jf3p
    @user-rh6lh4jf3p Місяць тому +32

    የኢትዮጵያ ህዝብ ወኔው ሞታል በጣም ያናዳል.

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Місяць тому +2

      That is exactly what Abiy wanted after the Tigray and Amhara wars! I think the Afar/Somali Region war is too! Talk about DIVIDE and Conquer!

    • @tizitabekele4632
      @tizitabekele4632 Місяць тому +2

      ወኔ መሞት ሳይሆን እዉነተኛ የትግል መሪ አጥቶ ነው ሁሉም የከፋው ሕዝብ ነው ያለው ትንሽ ምክንያት ቢያገኝ ላይመለስ ይወጣል ተስፋ የቆረጠ ሕዝብ እያጉረመረመ ነው

    • @YimamSeid-et9pu
      @YimamSeid-et9pu Місяць тому +1

      ያሳዝናል ስሙን ቅኝ ግዛት አልተገዛችም

    • @ZIYADKEDIR-s3x
      @ZIYADKEDIR-s3x Місяць тому

      Leba

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Місяць тому +2

    GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤.

  • @hanihasen
    @hanihasen Місяць тому +8

    እንድህ ቶሎ መለስ መለስ በል ያየህ ሰው ❤❤❤

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat Місяць тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ የጋዜጠኛ ሜሲዎች በጋዜጠኝነት ባላንድኦር ጠራርጋችሁ የበላችሁ የትግራይ ህዝብ ጥንት አይረሳችሁም ስንወዳችሁ!!!

    • @JosephJesus-w5c
      @JosephJesus-w5c Місяць тому +3

      You always speak the truth "Speak for those who can't speak for themselves!" Keep it up!

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 Місяць тому +5

    የኛ ህዝብ ለእምነቱ ማይመች አስመሳይ ክፉ ህዝብ ነው

    • @genetabate45
      @genetabate45 Місяць тому +1

      ሁሉንም ማጠቃለ ል ትክክል አይደለም. ሰንት ጥሩ ለሀይማኖቱ የሚሞት ጀግና.... አለ

  • @mogesbrhanu8119
    @mogesbrhanu8119 Місяць тому +15

    አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 Місяць тому +3

    ከትጥቅ ትግል በጣም አዋጪ እና ፈጣን የትግል ስልት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ንሮ ውድነቱ እንደሆነ በብሄር አይለያየንም

  • @UnitelServicesEthiopia
    @UnitelServicesEthiopia Місяць тому +4

    ዘንድሮ ለዚህ ሁሉ ዉርደት የዳረጉን የአማራ ልህቃንና የአማራ ዲያስፖራዎች ናቸዉ። አይደሉም የሚለኝ ይሞግተኝ።

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Місяць тому +8

    My favorite media ethio forum ❤🎉❤🎉

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Місяць тому +6

    የኛ ህዝብ ተኝቷል!!

  • @tesfaymawchaseboho8602
    @tesfaymawchaseboho8602 Місяць тому +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ተጋሩ መግልንና ማስገደል እንጂ ለሌላ ጉዳይ ሓሞት ወይም ወኔ የለውም ።

  • @hanihasen
    @hanihasen Місяць тому +5

    የአዱ ገነት ዎፈፌ ህዝብ ያኔ ያኔ ማንም ሳይጠራው መስቀል ዐደባባይ ያጥለጠለቀው መንጋ የት ገባ❤❤❤❤እውነትም በረከታችሁ ይደርበን እኛንም ይጎበኘን❤❤❤❤

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Місяць тому +4

    ጌታ ሆይ የኢትዮጵያውያንን አዚም አንሳ😢😢😢😢😢

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 Місяць тому +2

    የኢትዮጵያን መጪ ራእይ ስለነገራችሁን እናመሰግናለን

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому +26

    አድስ አበባ ደቡብ አማራ ተነሡ ኢትዮጵያ ዊያን ፈዘናን

  • @hanihasen
    @hanihasen Місяць тому +3

    ደስ እያለኝ የሰማውት ዜና ተባረክ አቦ ❤❤❤ያየህ ነህ ጎደኛ ነህ መልስ ቢገኝ ቆንጆ ነው❤❤❤😂

  • @abaabrhamyohans9581
    @abaabrhamyohans9581 Місяць тому +3

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ አምላክ ያግዝን

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 Місяць тому +3

    ተባረክ ወንድሜ ልሳንህ ይጣፍጥ

  • @manaye8321
    @manaye8321 Місяць тому +1

    ለጨቅላው በረከቱ እንደሚደርሰው አልጠራጠርም ❤❤❤❤

  • @AigaDandes
    @AigaDandes Місяць тому +4

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ብቸኛው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ነው።❤❤❤

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Місяць тому +1

    ይህን ነው የኛ ህዝብ ማድረግ ያለበት ፡፡ ለምን ዝም እንዳልን አልገባኝም ፡፡ የኛው ህፃን ንጉስ መወገድ አለበት

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Місяць тому +5

    BEREKETACHEW YDRESEN 🇪🇹

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr Місяць тому +18

    አብይ አህመድ ገዳይ ነዉ

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Місяць тому +3

    Excellent Ethio Froum ✨️⭐️✨️❤

  • @passenger8683
    @passenger8683 Місяць тому

    እንደህዝብ መንቃትና ወደ ህዝባዊ እምቢተኝነት መግባት ያለብን ትክክለኛ ወቅቱ ይህ ነው! አንድ ላይ "እምቢ" እንበል ለጨነገፈው የአብይ ስርዓት!

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Місяць тому +6

    ከአነሰተኛ ህዝብ እግዚአብሔር ሀያል ሆኖ ይመጣል የህዝብ ትንሸ የለውም በእግዚአብሔር ብዙ ነው

  • @fikadumolla1525
    @fikadumolla1525 Місяць тому

    ሀገር ህዝብ ነዉ ህዝብ መንግስት እንደሆነ ይህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ መልክት ነዉ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Місяць тому

    በረከታቸው ይድረሰን
    አንባገነኑ ከጫንቃችን አይውረድ ✊

  • @user-gi9xi9dx3e
    @user-gi9xi9dx3e Місяць тому +12

    አረ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ተነሱ የት ናቹ ትግሉን እናቀጣጥለው።

    • @birukzinch
      @birukzinch Місяць тому

      😂😂siamre yeker. Manen letasbela nw

    • @user-gi9xi9dx3e
      @user-gi9xi9dx3e Місяць тому

      @@birukzinch ቦቅቦቃ አውንም እኮ በቁም ሞተካል

    • @birukzinch
      @birukzinch Місяць тому

      @@user-gi9xi9dx3e 😂😂 anchi gen be hiwot alesh ?

    • @user-gi9xi9dx3e
      @user-gi9xi9dx3e Місяць тому

      @@birukzinch በሒወት ስላለው እማ ነው ይሄን መሃይም እንጣለው ያልኩት ደሞ ወንድ ነኝ😏

    • @birukzinch
      @birukzinch Місяць тому

      @@user-gi9xi9dx3e weyene wende nek ende 😂😂😂😂 shentam weta ena tekawem

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +32

    የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት የተረባረበውን ያህል እንደእባብ እየቀጠቀጠ ሰላም የነሳውን አብይ አህመድን ለመጣል ወኔ አጣ 😊

    • @soud986
      @soud986 Місяць тому +4

      በተፈጥሯቸው የሚያንነሳሳቸው ምቀኝነት እና ጥላቻ ነው።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Місяць тому +1

      ​@soud986 Both of you dreaming. No more TPLF 👎 .

    • @etheth5034
      @etheth5034 Місяць тому +1

      @@PeaceToAll5758 Tplf ቭትመኘውም አታገኘውም እዛው እንደእባብ እየተቀጠቀትኽ ትኖራለህ

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Місяць тому +2

      @etheth5034 hahaha. Junta, mafia, the enemy of Tigray, TPLF is dead.

  • @dawitdawit7055
    @dawitdawit7055 Місяць тому +2

    ባርያ የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ለእንደዚህ ኣይነት ስብእና ኣልታደለም!

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 Місяць тому +8

    ባለፈው ስሪላንካ ፣ኬንያ፣ናይጄሪያ፣ አሁን ደግሞ ባንግላዴሽ ይቻላል ማለት ነው።

  • @esetedesta7821
    @esetedesta7821 Місяць тому

    Dear Ethio Forum
    Once again, thank you for your an eye opening educational info. I hope we Ethiopian learn from it.
    Bless you.

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Місяць тому +7

    ጁUር ማለት የፖለቲካ ነቀዝ ነዉ ለውጡን በሠላማዊ ትግል አመጣነው ይላል ኢሕአዴግ ራሱ ፈቅዶ ይህን እንጭጭ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አደረገው እንጂ በ ማንም ትግል የመጣ ለውጥ የለም ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Місяць тому

    በረከቷ ይደርብንና የኛንም ጥጋበኞች ጌታ ያሳየን

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 Місяць тому +6

    እኛ ምን ሆነን ነው ወጥተን ይሄን የተረገመ የማናቀጠቅጠው

  • @abeba2241
    @abeba2241 Місяць тому +1

    የባንግላዲሽ በረከት ይደርብን አሜን

  • @yenesewtiruneh4215
    @yenesewtiruneh4215 Місяць тому +2

    አይዞህ በርታ ያየሰው ሽመልስ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Місяць тому +2

    የኢትዮጵያዊያን ትልቅ በሽታ አንዱ ለአንዱ መብት መቃብር የሚመኝ መሆኑ ላለፉት 60 ዓመታት የአምባገነን መንግሥታት ባሪያና መጫወቻ ሆኖ እንዲኖር አድርጎታል። እንዲህ አይነቱን ለውጥ ለማምጣት ለኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ቀላል ቢሆንም በኋላ ቀር አመለካከት ታስሯል። አንዱ አንዱን እንደ ራሱ አጥፊ ያያል። አንዱ በአውሬ ሲበላ ሌላው ቆሞ ሲያይ ሁሉም በተራ ይበላል።

    • @maamizzatv4040
      @maamizzatv4040 Місяць тому

      This country called Ethiopia is a creation of the western colonialists

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u Місяць тому

    ይህ በረከት ለኢትዮጵያ ህዝብም ይድረሰን ያረብ

  • @genetabate45
    @genetabate45 Місяць тому +3

    ምነካዉ የኛ ህዝብ ከባግላዲሺ, ኬኒያ.......ትምህርት ቢወሰዱ ይሻላቸዋል በጣም ያሳዝናል.

  • @husenali4882
    @husenali4882 Місяць тому

    ህዝብ እንዲህ ነው። ህዝብ ምን ያህል ሃይል እንዳለው ለአለም አሳይተዋል። እነሆ ጀግና!

  • @MelseGatechew
    @MelseGatechew Місяць тому +2

    ብረከታቸው ይድረሰን

  • @hope52052
    @hope52052 Місяць тому +2

    Ethioforum's videos should be available by all social media platforms, Facebook, Tiktok, Twitter ETC

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Місяць тому

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐

    • @tesfayemengistu3632
      @tesfayemengistu3632 Місяць тому +1

      ፋኖ ድል ብየደርግ ከአማራ ዉጪ ማን የሚገዘላት አለ ?

    • @SamiShewa-f4b
      @SamiShewa-f4b Місяць тому

      @@tesfayemengistu3632 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @smsm3968
    @smsm3968 Місяць тому +3

    እኛስ መች ነው ለዚህ ወግ ማህረግ በቅተን ያዋረደንን ድባቅ የምንመታው?

    • @soud986
      @soud986 Місяць тому

      እየመጡ ነው
      እየመጡ ነው what happened ?

  • @AEtt2023
    @AEtt2023 Місяць тому

    Ethio Forum, thank you for this reporting.

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому +6

    🎉🎉🎉🎉10M subscription for ethio forum 🎉🎉🎉🎉

  • @Muma-of2jy
    @Muma-of2jy Місяць тому +4

    ጃዋር ቀባጣሪ

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k Місяць тому

    It Is A Great Narration Which Can Have positive contribution for this poor nation,Ethiopia

  • @Riverspet
    @Riverspet Місяць тому +3

    አቦ ለነሱ የወጣ ዕጣ ዛሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይውጣ 🙏🙏🙏🦶🦶🦶☝️☝️☝️☝️

  • @yasinabdella8939
    @yasinabdella8939 Місяць тому +5

    ይህ የሚሆነው ህዝብ አንድ ሲሆን ነው አንዱ እኔነኝ እንጀራ መብላት : መሽናት መፀዳዳት : ሱሪ ያለበስኩት የእኔ ብሔር ነውና ለኔ ነው ስልጣን የሚገባኝ የሚል አካል እንደ መሐበረሠብ ባለበትና ሌሎቹን ህዝቦች በሚሳደብበት ሀገር የዚህን አይነት አንድነት ኖሮት መንግስት የሚገለብጥ ኢት/ያ ውስጥ ይገኛልን ??

    • @Ele_Simri
      @Ele_Simri Місяць тому

      እውነት ነው 😀😀😀 እንደነ ሽንታሙ ሃብታሙ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Місяць тому

      አሁንም እኮ እየሞተልህ አንተ ቁጭ ብለህ ተረት እንድታወራ ያደረገህ ይህንንም ያህል ይሄው ህዝብ ነው ከምታወራ ታዲያ አታሳይም ማንነትህን ለምን ሌላው መከራውን ባየባት ሀገር አንተ ዳር ቆመህ ትዘፍናለህ??????

  • @HawaNuru-m6c
    @HawaNuru-m6c Місяць тому

    ምርጥ ሙሁር አደኛየ

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 Місяць тому +6

    ባንግላዴሻዊያን መልካም አዲስ መንግስት እንዲገጥማቸው እመኛለሁ! ግን እሷን ማባረር ብቻ ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም ባንግላዴሽ ትክክለኛ የሽግግር መንግስት እና ትክክለኛ መሪ ማግኘት ከቻሉ ለሀሪቱ ትልቅ ድል ይሆናል ነገር ግን አዲስ የሚመጣው መንግስት ከሷ የባሰ መጥፎ የሚሆን ይመስለኛል! ልክ እንደኛው ሀገር ማለት ነው በኛም ሀገር ቢሆን አብይ በዚህ መንገድ ነው የመጣው አሁንም አብይ ቢባረር ከሱ የባሰ የሚመጣ ይመስለኛል!

  • @user-mw6cw9lc3c
    @user-mw6cw9lc3c Місяць тому

    የበንግላድሻዉያን ጅግንነት ያስቀናል

  • @ZIYADKEDIR-s3x
    @ZIYADKEDIR-s3x Місяць тому

    Dr ye zalalamawi king ❤❤❤❤❤king

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y Місяць тому

    እንዴትና ማን እንደቆጠረልን፣ እንደቄጠርን ፣እንዳስቆጠርን ፣በቅን ልቦና ስትጠይቅ ከበቁ በላይ ማስረጃ ጋር ይሰጥሀል ።

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm Місяць тому +3

    ለነሱ የተቀሰቀሰ ወኔ ለእኛም ይድረሰን

  • @AbrhamGebeyehu-u4q
    @AbrhamGebeyehu-u4q Місяць тому +1

    👉እመኑኝ ይሄ ታሪክ ይደገማል 💪

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Місяць тому +3

    አብይ በረከቷ ይደርበት።

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Місяць тому

    ጀግና ህዝብ 👏👏👏👏

  • @AlamuBikoro-fk1bm
    @AlamuBikoro-fk1bm Місяць тому +2

    Yaysew koo❤❤❤

  • @fikadumolla1525
    @fikadumolla1525 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል አቅም አለዉ ይታወቃል ግን ተከፋፈለ አንድ ሁን አንድ ሁን የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @Tigawblack
    @Tigawblack Місяць тому +6

    ታላቁ ተንታኝ ያየ🗣

  • @zelalemnega7494
    @zelalemnega7494 Місяць тому +1

    ወገን ማለት ይሄኔ ነው

  • @MusaBuser
    @MusaBuser Місяць тому +2

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Місяць тому +2

    Ethio Forum ❤

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 Місяць тому +4

    ደፍርና ቆራጥ ህዝብ ያሸንፍል!

  • @ZeynuNuredin
    @ZeynuNuredin Місяць тому +2

    ይገርማል

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 Місяць тому

    Jaweeee my king ❤

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 Місяць тому

    Thank you, bro ❤

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja Місяць тому +2

    ጀዋርን ሳይ ዘረኝነትን ያስታውሰኛል ተዉት ርሱት ጀዋርን ዘረኝነት ይብቃን

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን ለደነዘዝነው ለኛ

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 Місяць тому

    Ethio forum ❤❤❤❤

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Місяць тому

    ያየሰው ሽመለስ💛❤️💙💙

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 Місяць тому +2

    Abiy played that Ethiopia is on brink so he can stay on power.
    Soon running to Dubai

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 Місяць тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ ይሆን ከእንቅልፍ ይሚነሳ በቁሙ የሞት ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ሙትሀል ትነሳ

  • @user-fs5be6iz1f
    @user-fs5be6iz1f Місяць тому +4

    ስለ ኢራን ዘግብልን

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 Місяць тому

    ❤❤❤❤Ethio forum

  • @DaniTilahun-yz2zo
    @DaniTilahun-yz2zo Місяць тому

    ያየሰው❤❤❤

  • @Syntifik100
    @Syntifik100 Місяць тому +5

    ፋኖ እና የአማራ ልሂቃን ከኦህዴድ የባሰ ለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች የህልውና ስጋት ነው።

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 Місяць тому +1

    Yes 👍 we can jawee is definitely Wright.

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому

    ስንትና ስንት የአማራን እናቶች እና ህፃናትን ደፍሮ ብዙውችን ገድሎ በመጨረሻም ሲማረክ
    የፋኖ መሪዎች ልብሱን ቀይሮለት አብልቶ አጠጥቶ ለኪሱ ገንዘብ ሰቶ የውሽት መታወቂያ እውጥቶለት የዘመነን እጅ ጨብጦ ቡራኬ እግኝቶ በሰላም ወደ መጣበት ጦር ካምፕ ወይንም ዘመዶቹ ጋ በአውሮፕላን ሲላክ ያልተሰማህ ያልቆረቆረህ አማራን ደግፋለው የምትል ኮልኮሌ እሁን የጀግናቹን እስክንድር ና ሀብታሙ አያሌውን ለፍትህ ስንታገል እኛ ግፍ እየሰራን መሆን የለበትም ብለው በጉልበታቸ ው እንዲሮጡ የተደረጉትን የብልፅግና ደጋፊዎች
    ቅጣቱ ትክክል እይደልም እማራን እይመጥንም
    ማለታቸውን ለመቃወም ማሰብህ በጣም አሳፋሪ ነው ተሳስተሀል መሳሪያ ይዞ የገደልንን ወታደር ግን ዘመነ ካሴ እቅፎ መርቆ ወደመጡበት ሲልክ
    በቪዲዬ እይተህ ጎሽ ጥሩ ነው እንደነሱ መጨከን የለብንም ስትል ነበር ታዲያ እስክንድር ነጋ ያልተገባን ቅጣት ስላወገዝ ማክበር
    ሲገባህ ለመተቸት መሞከርህ በጣም የዞረብህ
    ነህ ወይም የእብይ እና የነ አየለ ጫሚሶ ጭፍን
    ደጋፊ ነህ እራስህን አርም አማራ በመርህ በፍትህ ነው መመራት ያለበት በማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜም እንኳን ቢሆን
    መብትን መጣስ የለበትም::