ከእንግዶቹ ጀርባ ያለው ምስጢር ፤ ''92 ሚሊዮን ብዙ ገንዘብ ነው?'' |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 402

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene Місяць тому +28

    ትችላለህ እውነትም ጋዜጠኝነት ኣንተ ጋር ብቻ ነው ያለችው በሃገራችን❤🎉❤🎉

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 Місяць тому +75

    በሳል ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ሰቶህ የብልፅግናውን መጨረሻ ያሳይህ ያዬ

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 Місяць тому +8

    እጅግ የገረመኝ ነገር አሁን የሰማሁት በሙሉ አላውቀውም ነበር። ወንድማችን ያየ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @gebremeskelteklay6026
    @gebremeskelteklay6026 Місяць тому +23

    ሁሌም ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ዕድሜ ይስጥህ❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Місяць тому +7

    ጋዜጠኞቹንም አትፍረድባቸው መኖሪያቸው ስለሆነ ነው አንተ ጉዳቸውን በማጋለጥ በርታልን

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 Місяць тому +21

    የሚደንቅ እውነት ነው። አምባገነኖች የአገዛዝ፣ የባህሪ ና የህይወት መመሪያቸው አገራቱና ሰዎቹ ቢለያዩም እንድ አይነት መሆኑ ሁሌም ያስደንቀኛል። የሚያስገርመው አንዳቸው ከአንደኛቸውውድቀትና ቅሌት መማሪያ አእምሮ የሌላቸው መሆኑ ነው። ያየሰው ትንታኔህ እጅግ ድንቅና ታሪካዊ እውቀት ሰጭ ነው ።

  • @TDF-Tigray-21
    @TDF-Tigray-21 Місяць тому +11

    ETHIOFOURM የድሮዋ የኢትዮጵያ ምስል ናቹ ተባረኩ💕❤❤❤❤

  • @Maycherhi2808
    @Maycherhi2808 Місяць тому +9

    ዋው በጣም ጎበዝ፡ ብዙ ምርምር ኣርገህ ነገሮች ኣምጥተሃል፡ ለህዝቡ ኣእምሮ ይስጠው

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 Місяць тому +12

    ያየህ ሰው ምርጥና ልዮ ጋዜጠኛ መሆንህን ያኔ ሃገሬው ሙሉ ሰክሮና አብዶ ትግራይ ላይ ካልዘመትን እያለ ሃገር ምድሩን ሲያስጨንቅ አንተ በሰላ ብእርህ በመረዋ ድምጽህ በሰፊ ልቦናህ ሃቅ ሃቁን ትነግር ነበር ዳሩ ምድረ ቅንቅናም የሽንት ቤት ዝምብ እሽሽሽሽ እያለ ሲበላ የነበረ እድሜ ለበሳል መሪ በአውራ የትግራይ ልጆች ጭቅቅቱን ያራገፏለትን ወደ ጐን ብሎ 27 አመት ጨለማ ነበር እያለ ቢላ ይስል ነበር ፣ ያየ ሃገሬው ምክርህን አልሰማ ብሎ ተጋለበ አንተንም የህወሓት ተከፋይ አለህ ፣ የዛሬ አድናቂዎችህ የትላን ዘንጣይ ጉድጓድ ቆፋሪዎችህ ናቸው ፣ የሆነው ሆነና እናት ወልደሃለች ብልግናን እርቃኑን እያወጣሃው ነው የባለጉትንም ብልግናም ሲረግጣቸው ጆሮዋቸውን ሰጥተውሃል በርታ

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Місяць тому +6

    በጣም ብስል እውነተኛ ጋዜጠኛ ያየህሰው ረዥም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን !!! የ21ኛው ክፍለዘመን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ::

  • @saso9745
    @saso9745 Місяць тому +26

    የያዬ አንጀት አርስ የልብ አድርስ የመረጃ ጥም ቆራጭ ኩልል ያለ ድምፅ ❤❤❤❤

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Місяць тому +28

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @AdinaMinas
      @AdinaMinas Місяць тому

      #ትግራይ ምን ትሁንልህ ወቸው ጉድ?

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Місяць тому +59

    እኔ ግርም የሚለኝ ሁሉም ነፍሰ በላ አምባገነኖች አንድ አይነት ጠባይ ያላቸው መሆኑ "ሞት ላይቀር ማንቋረር" አሉ

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Місяць тому

      Mussie

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Місяць тому +1

      በጣም

    • @AbdulhakimMohammed-op5zc
      @AbdulhakimMohammed-op5zc Місяць тому

      መንጌ ሲቀር መለስም ቢዮንሴን በበተስክያን ተቀብለው ነበር

    • @user-gp6jn2jp5u
      @user-gp6jn2jp5u Місяць тому

      Wushet biyonce yametat mehamed alamodin new yanetat​@@AbdulhakimMohammed-op5zc

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg Місяць тому

      ቢዮንሴን ያስመጣት አላሙዲ ነው ለገቢው ሲል አላሙዲ ደሞ ሁሌም አዲስ ዓመት ሲመጣ ታዋቂ የውጭ ዘፋኞችን ያስመጣ ነበር ለቢዝነሱ ሲል መለስ ሳይሆን ደሞ ፓትሪያርኩ ናቸው በቤተክርስቲያን የተቀበሏት ​@@AbdulhakimMohammed-op5zc

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Місяць тому +39

    ኣንጀት ኣርስ የሆነ ዘገባህን ሳልሰማ ስቆይ እየከፋኝ ነውና ኣትጥፋብን ያየሰው ❤❤❤

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Місяць тому +11

    ኢህአዴግ ህዝብን አስቀድሞ ለሀገርም ደንነት የሚቸገር ትምህርትን የሚያከብር ብዙ የሚባልለት ጀግና ነው!!

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Місяць тому +4

    የኗሪውን(ዜጋውን )አፈናቅሎ የተከለውን ዛፍ እና ሳር እናስግጠዋለን 💪💪💪

  • @wine488
    @wine488 Місяць тому +12

    የህወሀት ዘመን ናፈቀኝ

    • @yimerafrassie4766
      @yimerafrassie4766 Місяць тому +1

      ይህ ሁሉ ጣጣ ማን አመጣውና ነው የሚናፈቀው

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 Місяць тому +1

      ​@@yimerafrassie4766enem ye tplf gize nafekegn kemir nafekegn arif gize neber weyane arif new

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Місяць тому +18

    ማን ይረሳል አብይ ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ነው እኛ አንረሳውም

  • @abraham.tesfay
    @abraham.tesfay Місяць тому +8

    ምርጥና ግሩም ስራ ነው
    በርቱ በርቱ!

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et Місяць тому +2

    ያዬ በእድሜ ካየኃቸው ባለምንጡቅ አእምሮና ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ፤ አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому +7

    Yayesew yemeskir new ante sew. Sew mehon endante new. You are hero. የኛ ኣገር ፀሀፊዎች ከንቱ ስለሆኑ እንጂ.... በብዙ መገለጥም መወለድም ነበረብህ::

  • @haileabyemane8248
    @haileabyemane8248 Місяць тому +13

    እረ ያየ ብዙ አታስጠብቁን በሰዓቱ ልቀቁልን

  • @user-on6kd4zm4u
    @user-on6kd4zm4u Місяць тому +146

    ህወሓት እኮ ኢትዮጵያዊ ፓርት ነው 27 ዓ/ት ኢትዮጵያ ከድህነት መዝገበ ቃላት ያሰረዘ ፓርቲ ነው ያየህሰው ሃቅ ነው የተናገረው

    • @Dats09
      @Dats09 Місяць тому +14

      You are 100% right.

    • @SalahHamud
      @SalahHamud Місяць тому +8

      I gree brother.

    • @medhin8187
      @medhin8187 Місяць тому +7

      በጣም ! ጫማ ለብሳ ማታቅ ፋራ ሁላ 27 ኣመት የጨላማ ዘመን ይላል ኣእምሮዉ የጨለመበት ኣጨብጫቢ 😮
      ሚመጥነዉ አገኘ ኣሁን 😎

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +4

      መለስ ዜናዊ ግን ኢትዮጰያዊ አልነበረም
      ትግራዋይ በጠቅላላ ኢትዮጵያዊያን ናቸው

    • @Dats09
      @Dats09 Місяць тому +2

      Arega kebede new tadya Ethiopiawe.

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l Місяць тому +2

    በእውነት ቃላት የለኝም ያንተን ብቃት ለመግለፅ ። የቃላት ስብጥር የታሪክ እውቀት ጥረትህ ያቀራረብ ጥበብ ድምፅህ ራሱ ድምፀ መረዋ ከሚባሉ በክፍለ ዘመናት ኣንዴ የሚፈጠሩ ድንቅ ሰዎች ኣንድ ነህ ። በእውነት ከንቱ ውዳሴ ኣይደለም ሓቅ ነው ሓቅ ።

  • @adaneabebe4321
    @adaneabebe4321 Місяць тому +4

    Amazing, amazing, amazing, what a journalist.. am speechless.

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +13

    My family ethio forum we'll come ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 Місяць тому +4

    ክብርና ምስጋና ይግባችህ ኢትዮ ፎሮመች❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhin8187
    @medhin8187 Місяць тому +12

    #ያየሰዉ ጎበዝ በጣም እንኳንም ወጣህ ከዚች ነብሰ በላ ምድር የምር ጠላኋት ።

  • @user-xj7hf3ld3q
    @user-xj7hf3ld3q Місяць тому +4

    ፈጣሪ ሆይ የዚህን ጨቅላ መጨረሻ ሳታሳዬኝ እንደማትጠራኝ ተስፋ አለኝ።

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 Місяць тому +3

    ገራሚ ንጽጽር ነው። በሳል ገዜጠኛ በርታ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Місяць тому +8

    - የት ሄደን እናውራ?
    - እንዴት እንናገር??
    -ለምንድነስ ነው ፈጣሪ በርግጥ ካለና እንደሚባለው ኢትዮጵያን የሚወድ ከሆነ እንዲህ ዓይነት ደንቆሮ መሪዎችን የሚሰጥ?
    **በእንጭጮች የምትመራ አገር!!

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Місяць тому +5

    #ቅዳሜ ‼️ በጉጉት የምጠብቃት ቀን ወራዶች ና ኣምባ ገነን መሪ የሚዋረዱባት ልዩ ቀን። ያየ & ኣቤ 🖤🙏

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay Місяць тому +3

    Excellent! Bravo, EF....

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Місяць тому +4

    ፋናና ዋልታ የናኒን የሽንት ቤት ውሎውን ብቻ ነው ሳይዘግቡ የቀራቸው

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому +5

    What a miracle is ethio forum on the beginning and now , look on the rate of subscription, look how the truth goes up!!!

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 Місяць тому +21

    እረ ምን አለበት ለተራቡት ወገኖቻችን ስንዴ ቢገዛበት በጣም ያሳዝናል፡፡

  • @biniman1919
    @biniman1919 Місяць тому +2

    Thank you, EthoForum. I am learning and gain a lot of knowledge from you. Keep it up. Well done.

  • @mamarhibste
    @mamarhibste Місяць тому +5

    ያዬሰው ማለት የባንዳነትን ጥግ በውቀት እና በጥበብ ያሳየ ሰው ነው ።

  • @wine488
    @wine488 Місяць тому +4

    በዚህ ፎቶና ጭበጨባ የሚወድ ሚሊዮኖችን ያጠፋ ህፃን መሪ ላይ ይጣለን በዚህ ዘመን

  • @brightday789
    @brightday789 Місяць тому +1

    Great and truth analysis❤

  • @TekalegnBalcha
    @TekalegnBalcha Місяць тому +1

    ያዬ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን!! እጅግ በጣም እንወድሃለን🙏🙏✔

  • @mujibjemal8549
    @mujibjemal8549 Місяць тому +1

    ያየሰው በጣም ትመቸኛለክ እይታክ ደስ ይላል

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p Місяць тому +3

    ያየሰው እናመሰግናለን። በብቃት የተተነተነ ዘገባ ነው!

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 Місяць тому +1

    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና እንመኝልሃለን። ጋዜጣንና ጋዘጠኝነትን በተገቢው ቦታና ጊዜ ያገናኘህ ሰው ነህ ያየሰው።ሙያህን የምታከብርና የምትታመን ወጣት ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ማየትና ማግኘት መቻልዋ ጊዜ ሲሰጥና ሲመለስ በጽኑ ይጠብቁሃል።

  • @beyajunegnbeyajubeyaju
    @beyajunegnbeyajubeyaju Місяць тому +1

    Thank you my hero journalist yaye

  • @fitsummardu2219
    @fitsummardu2219 Місяць тому +1

    Great Analysis

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 Місяць тому +3

    ሰፊ ትንተና ብቻ ሳይሆን research የታከለበት ወይም ጥናታዊ ፅሁፍ የቀረበበት ትምህርታዊ ቆይታ ነው። "ዜና" የሚል ቃል ያንሰዋል

  • @semeretadesse3676
    @semeretadesse3676 Місяць тому +1

    ያየሰው ስላንተ ምን ማለት ይቻላል ተባረክ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Місяць тому +11

    ድል ለወገኖቻችን ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ፍትህ እየተራበ እየተገደሉ አየተፈናቀሉ በገዛ ሀገራቸው መኖር ላልቻሉ ፍትህ ለአማራው ህዝብ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ን አስባት 🙏💔

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Місяць тому

      Belaynesh Amedie

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Місяць тому

      We love you amhara you know we were freinds fighting the enemies of Ethiopia that why we are sending Balaynesh Amede to visit our beloved comrades in amhara 24/7 we love Amhara just like we do Oromo.

  • @asahseid689
    @asahseid689 Місяць тому +5

    ኢትዮ ፎረም🌹🌹🌹
    ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኛ ፈርጥ

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Місяць тому +4

    "ቁጭ ብለን የሰቀልነዉ ቆመን ማዉረድ አቃተን" የሚለዉ ብሂል አሁን በ...ጣም ገባኝ።

  • @zerugebrekidan3970
    @zerugebrekidan3970 Місяць тому +1

    ቁጥር አንድ ተንታኝ; በጣም የሚገርም ብቻም ሣይሆን; እጅግ በጣም የሚገርም ነው:: አምባገነኖች ጊዜ ቢሰለጥን ቢቀየር እነሱ ምንም አይቀየሩም:: በታሪክ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ታዋቂ ሰዎችን እየጠሩ ስማቸው ለመቀየር በሚልዮን የሚገመት ገንዘብ ያፈሰሱት አምባገነኖች ማንኛቸውንም አልተሳካላቸውም:: የሚያሳዝነው ግን ይህንን እየታወቀ በ21ኛው ክፍለ ዘመንም ያው በተመሳሳይ መልክ እየተደገመ መሆኑን ነው:: ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች የማይገባቸው ግን እነሱ በሚከተሉት ደም የማፍሰስ አገዛዝ ሺዎች እየረገፉና እየተሰደዱ በዚህ ዘመን በዚህ መልክ የሚገነባ ስም የለም::

  • @Ethiopiaenata
    @Ethiopiaenata Місяць тому +4

    ያየሰው እውነተኛ የጋዜጠኛ አቅምና ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ ግን መሪዎችን ያሰሙሀል ብዬ አስባለሁ

    • @TitiBerhanu
      @TitiBerhanu Місяць тому

      ይሔ ድምፅ ያየሰው ነው እንዴ እርግጠኛ ነሕ

  • @EVE-ENTERTAINMENT100k
    @EVE-ENTERTAINMENT100k Місяць тому +1

    Thank you 🙏 Ethio Forum

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i Місяць тому +2

    A wonderful journalist

  • @user-nk7wt9kg1l
    @user-nk7wt9kg1l Місяць тому +2

    Let us reach 1,000,000 subscribers ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    It's one of the best media!!!!!! 👌
    Ethio forem, Voice of voicesless

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn Місяць тому +1

    Excellent summarized I like your style man🤜🏼🤜🏼

  • @yayehmuche
    @yayehmuche Місяць тому +1

    ትችላለህ አባቴ አንተ ብቻ ዘግብ great 👍 👌

  • @werkumekonene
    @werkumekonene Місяць тому +1

    ሁሌም በምታቀርባቸዉ ዜናዎች በሳልና እዉነተኛነትህን ያረጋግጥልናል ቀጥልበት ለአሳማዎቹና የዉሸት ዜና እያቀረቡ ከርሳቸዉን ለሚሞት በወገናቸዉ ደም ጉንጫቸዉና ሆዳቸዉ ቀጥሎም ኪሳቸዉን ለሚያሳብጡ አጋሰስ ጋዜጤኞች ይብላኝላቸዉ ፍርዱንም ፈጣሪ ይስጣቸዉ

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu Місяць тому +1

    የመጨረሻ ቀናችን የደረሰ ይመስለኛል ለኢትዮጵያውያን

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому +4

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለባዳወቹ

  • @adaneabebe4321
    @adaneabebe4321 Місяць тому +2

    It asks a special anointing to be like YEYESEWU he is not an ordinary journalist such an amazing gift born to be a journalist I hope he will come up to the world main stream broadcasting in English.

  • @AmbayeTeshome
    @AmbayeTeshome Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ምን ዋጋ አለው ሳልጨርሰው ባላንስ ኣቋረጠብም

  • @WorkinehDamte
    @WorkinehDamte Місяць тому +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድም❤❤

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Місяць тому +1

    TDF real heros ❤❤❤❤❤❤

  • @EnanuT
    @EnanuT Місяць тому

    I didn't know that Bobby's life was messed up after his visit to Yugoslavia and America's response 🤔
    በእውነቱ ከሆነ አንተ በሳል ፣ ሚዛናዊ እና all rounded የሆንክ ጋዜጠኛ ነህ በርታ🔥

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Місяць тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +1

    ምርጥ ትንታኔ እትዮ ፎረም

  • @solman2786
    @solman2786 Місяць тому +1

    Thank you Yayesew!

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Місяць тому +1

    አቦያዬ ኑርልን

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Місяць тому +1

    ተባረክ ብቻ ነው ልልህ የምችለው!

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 Місяць тому +1

    Very good information.

  • @TekaHailu
    @TekaHailu Місяць тому +1

    *Thank♥️You*

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo Місяць тому +1

    ያየሰዉ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Місяць тому +1

    አንተ,ለሙያህ,የተጋህ,ያየህ,ሰው,ተባረክ

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 Місяць тому +1

    የልብ አድርሴው ድንቁ ጋዜጠኛ ኑርልን።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Місяць тому +2

    Talak tintena new!👍👍👍👍

  • @baljawal3215
    @baljawal3215 Місяць тому +1

    ያየ ሰው እንደምን አለህ በምንጠብቅህ ሰአት እየመጣህ አይደለም በተረፈ እናመሰግናለን

  • @user-zd4xk5oo5w
    @user-zd4xk5oo5w Місяць тому +3

    ሃይሌ ገ/ሰላሴ ኣስታወስከኝ

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Місяць тому +1

    ድሮስ በነጻ ሊመጡልህ ነው? ይህን ያላሰበ ወይም ያላወቀ ካለ ጅላጅል መሆን አለበት። ያየሰው ግን እድሜ ይስጥህ።

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 Місяць тому +2

    ለእኔ ምርጥ ጋዜጠኛዬ ነህ!!!

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j Місяць тому +4

    My favorite midea 🎉❤

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Місяць тому +1

    ያየ❤ ምነው ታዲያ የናይጄሪያውን Austin J.J. Okocha'ን ተወው?ጭንቀታችን ይህ አልነበር?😢 እንደው የምር ይሄንን የብል*ግና መጨረሻ ከፕሮግራምህ በአንዱ በነበር! ስታቀርበው ለመስማት እንደናፈቅኩ ያየ❤🙏

  • @lina.m14
    @lina.m14 Місяць тому +10

    ጋዳፊ እንኳ በልማት አይታማም !!

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Місяць тому +2

    ያየሰው ብቸኛ ብልህ ኢትዮጵያዊው

  • @t.g4082
    @t.g4082 Місяць тому +1

    Justice for tigray💔💔💔

  • @buyebabby
    @buyebabby Місяць тому +1

    ዕፁብ ድንቅ ተንታኝ ዋው!!👏👏👏👏👏

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Місяць тому

    ያዬ ለአንተ አድናቆት የምገልጽበት ቃለት የለኝም ብቻ በረታ

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez Місяць тому +2

    እውነትም ማንበብ ሙሉ ሰውያደርጋል

  • @Ninetube369
    @Ninetube369 Місяць тому +2

    ጌታ ሆይ ና 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @eyobeshetu8940
    @eyobeshetu8940 Місяць тому

    ጠቅላያችን በእግርኳስ ብቃታቸዉ በመደነቅ ሊዎስዱብን እንዳይሆን ፈራሁ

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Місяць тому +4

    የሰማይ ክዋክብት የረገፉ ይመሰል።😅 አቤት ያዬ ይህን ሰውዬ እኮ አትለቀውም።መቼም ይህን ሰውዬ እንደ አንተ አላፈናፍን ያለው የለም።

  • @peace.756
    @peace.756 Місяць тому

    Thank you ❤❤❤❤❤❤

  • @nelovezee3538
    @nelovezee3538 Місяць тому +2

    ድል ለሰፊው ህዝብ ሞት ለእንባ ገነኖች

  • @helanjeremy4752
    @helanjeremy4752 Місяць тому +1

    Dear Ethio Forum, you need to have English-translation for your every post ...

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu Місяць тому

    ሳዳም ላገሩ ህዝቡ ምርጥ ስው ነው

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 Місяць тому +1

    Thank you bro❤

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Місяць тому

    Thank U...

  • @selfreability
    @selfreability Місяць тому

    Wow❕ what's the amazing journalist ❤❤❤

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 Місяць тому +1

    ክፉ ብቻ ነው አእምሯችሁ የሚያፈልቀው?
    ምናለበት ክፉውን ክፉ፤መልካሙን መልካም ነው ብትሉ?

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Місяць тому

      የታለ ደግደጉ ነገር ካለ ይነገራል ግን ምንም የምወራለት ጥሩ ነገር የለም

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Місяць тому

      ከ በሻሻ ቆሻሻዉ ክፋት እንጂ ምን መልካም ነገር ይጠበቅና ነዉ።