ፈጣሪ ጋር አንድ ለአንድ ማውራት|| ለምን ፈጠርከኝ ብሎ መጠየቅ || ማንያዘዋል እሸቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2022
  • እምነት የሌለው ምንም አይኖረውም::ቢኖረውም አይፀናም::ከህይወት ምንጭ እና ከፈጠረው አምላክ ዘንድ ስኬት እንደሚመጣ ያልተረዳ ይቅበዘበዛል::እምነት ያለው ግን ሀሳቡ ከግብ እንደ ሚደርስ ተማምኖ ይኖራል::ምንያቱም ከበስተጀርባው የሚረዳው አምላክ አለ::ይህ አምላክ ደግሞ ምንም ማድረግ ይችላል::ከፈጣሪው ጋር ንግግር ያልጀመረ ግን ፈጣሪውን ማመን አይቻለውም::በእርግጥ ፈጣሪ ከእስትንፋሳችን በላይ ቅርብ ነው::ለጠየቀው ሁሉ መልስ አለው::

КОМЕНТАРІ • 195

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 роки тому +12

    ማንዬ ወንድሜ የመለወጤ ምክንያት አመሰግንሃለሁ የኔ ጀግና የዘመኔ ድንቅ ሰው

  • @amesgagn
    @amesgagn 9 місяців тому +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ማኔ ካመንን እሱን ከያዝን ሁሉም ይቻላል እኛ መምረጥ ነው እምንፈልገውን ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዚ ለውጦኛል አሁንም እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏

  • @dagimawitenderiyas6134
    @dagimawitenderiyas6134 2 роки тому +6

    ማንያዘዋል እንዲያው እ/ር አንተን ለእኛ ሲል ነው ጥበብ ያውረሰህ።እወድሃለሁ

  • @Guada680
    @Guada680 2 роки тому +21

    ማንያዘዋል በእውነቱ አንተ ምትሰጠው ትምህርት የተኛን ይቀሰቅሳል፡፡እንድንነቃ እና ማድረግ የሚጠበቅብንን እንድናረግ ይረዳል አንተ እንኛን እንደምትረዳው አንተን ፈጣሪ ይርዳህ፡፡

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k 2 роки тому +9

    ማኔ የኔ ትሁት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት ነው በውነት ሀገር ቤት ገብቼ እስካገኝክ ቸኩያለው 🥰

  • @noraadam5374
    @noraadam5374 2 роки тому +3

    አላሀ ይጠብቅ ወድማችን የሀገረች ጀግና ነኸ አተ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👌👌👌❤❤❤

  • @estifatube286
    @estifatube286 2 роки тому +4

    Betam timechegnalh bra berchilgn

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 роки тому +4

    በትክክለኛ ግዜ የመጣህ ብርቅዬ ድንቅ ሰዉ!
    ደሞም በዚህ እድሜ!
    አንተን የፈጠረ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።

  • @seada.1864
    @seada.1864 2 роки тому +7

    እንቅስቃሴህ ከንግግርህ በላይ ይናገራል ለእኔ በራስ መተማመን እንድጨምር ምክንያት ሁነኸኛል እውነትም ማን ያዘዋል እድለኛ ነኝ አንተን ስላወቅኲኝ👍

  • @hikma5590
    @hikma5590 2 роки тому +25

    ሌላውን ከመቀየራቹ በፊት እራሳቹን ቀይሩ ስትል ቁርአን ላይ አንድ የአላህ ንግግር ትዝ አለኝ "አላህ በሰዎች ውስጥ ያለውን ነገር አይቀይርም ሰዎች እራሳቸውን እስካልቀየሩ ድረስ ! ማለትም በራሳቸው ውስጥ ያለውን መጥፎ ማንነት ለመቀየር ሲዘጋጁና ሲጀምሩ ነው የሚመራቸው ።

  • @mariyamercesds772
    @mariyamercesds772 2 роки тому

    የኔጀግና ብረሐን እኮነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜናጤና ይሥጥህ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 роки тому +6

    ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማኔ ትምህርቶችህ እፁብ ድንቅ ናቸዉ ብዞቻችን እንደምንነቃ አምናለሁ👍👍

  • @dagiteklu5574
    @dagiteklu5574 2 роки тому +4

    Tebarek man👌

  • @wanofimedia9599
    @wanofimedia9599 2 роки тому +4

    Yimechik🤙

  • @amarereda1947
    @amarereda1947 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛልኝ Boorr

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +9

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን ለኛ ዝም ብለህ ስለ ምትሰጠን ፈጣሪ ላንተም ከዚህም በላይ ከፍታ ያድልህ መልካም የሆነዉን ሁሉ ያድልህ እኔ ከዛሬ አመት በፊት በጣም ላገኝህ እፈልግ ነበር ላካፍልህ የፈለግሁት አንድ በራሴ ህይወት ዉስጥ ያለ ነገር ነዉ እና ግን በህልሜ አግኝቸህ ትንሽየ ደቂቃ ቆመህ አናገርኸኝ ከዛ በዉኔ እንዳገኘሁህ አድርጌ አስቤ ከዛ ቁዘማ ወጣሁ ህመሙ ባይለቀኝም ወደፈጣሪ በመቅረብ እራሴን አበረታሁ አገኝህ አለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ተመስገን ተመስገን ::

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому +1

      አሜን አሜን ህልም የፈጣሪ መልዕክት ነው

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 роки тому +2

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ

  • @mebrismart6289
    @mebrismart6289 2 роки тому +2

    ሰላም እና ጤና ያብዛልህ ወንድማችን አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ብዙ ነገሮችን መቀየረ ጀምራለሁ እንዳንተ አይነት ሰውች አገራችን ያብዛልን

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +2

    Much love and respect for you always my brother Keep it going🙏🏻😘👏💕👋😘

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому +6

    እውነት ጀግና ነህ ወንድማችን እውቀትክን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @baisipoint9325
    @baisipoint9325 2 роки тому +2

    Tebarek

  • @worldone6575
    @worldone6575 2 роки тому +3

    You are smart bro from Adama.

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 2 роки тому

    ማኔ ተባረክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ጤና ይስጥህድጋፍህ አይለየን አንደበትህ ይባረክ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @etabeztaye6947
    @etabeztaye6947 2 роки тому

    ምርጥ ልጅ ማኔ እድሜና ጤናህን ያብዛልን የእውነት እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም ጎበዝና አሥተዋይ ነህ

  • @amarereda1947
    @amarereda1947 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛልኝ Borr

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 роки тому

    Tebarek Our Hiro

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 2 роки тому

    You are amazing bro, bertaln
    Its very helpful Thank you so much

  • @user-wc5lh5yg6g
    @user-wc5lh5yg6g 2 роки тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይርደክ በጣም ነው ማመሰግነው እደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
    ግን መስማት ብቻ ሆነብኝ አላማዬን ሳላሳካ እድሜን በሰው አገር ጨረስኩ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @smharoneloveethiopia1238
    @smharoneloveethiopia1238 2 роки тому

    ማኔ እንዳንተ አይነት 2 ቢኖር ጥሩ ነበር ግን አንተም የ50ሰው ግምት ነህ በጣም አመሰግንሀለሁ ታነቃኛለህ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 роки тому +8

    ማኔ ትውልድ ለመገንባት የምታደርገው ጥረት በጣም ይደነቃል

  • @tizitamekonnen145
    @tizitamekonnen145 2 роки тому

    Nice guy !!!!

  • @adanoadano6735
    @adanoadano6735 2 роки тому

    ማምየ እዝህ ግባ የማይ ባል ስብከት ነዉ እግዝኣብሄር ይስጥልን በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 роки тому

    በጣም ነው የወደድኩህ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @tewedajgebreselassie4818
    @tewedajgebreselassie4818 2 роки тому +1

    I am telling you , you speak the truth. I live in USA but have been watching u every day for 3 years. You taught me a lot.

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 2 роки тому

    Keep on moving forward 🙏🙏🙏 on day you will see your result thank you

  • @ABH_ETH
    @ABH_ETH 2 роки тому

    betalay Yante Confidential Speech., Timihrt,

  • @BereketAmeha
    @BereketAmeha 2 роки тому

    Absolutely awesome speech bro....Good job...!

  • @Birtukanbirtukan320
    @Birtukanbirtukan320 2 роки тому +1

    Amezing tering 👍👍👍

  • @user-um1kp4zj6l
    @user-um1kp4zj6l 2 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ከውስጥህ ነው የምታወራው ዋው

  • @semina8117
    @semina8117 2 роки тому

    Enamesegnslen maniye🥰

  • @YonasLove-ch9ku
    @YonasLove-ch9ku Рік тому +1

    ተሶክቶልኖል ወንድሜ ከአሜሪኳ አንተንመስሙቴ🌏💫☕️

  • @selomifamilytube2719
    @selomifamilytube2719 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @adinosulanko7993
    @adinosulanko7993 2 роки тому

    That's great bro I really appreciate it i always watching your amazing videos and I'm not gonna lie I feel something God bless you and keep you safe thank you ❤️👍

  • @miffbrohassen4765
    @miffbrohassen4765 2 роки тому

    10Q my brother this is intersted for me and others i hope i'm changed so God blesse u and stay bless✔✔✔

  • @genetasinake3244
    @genetasinake3244 2 роки тому

    waw bexamyemigerim Timirt new ihenin hulu aslifek azi mediresik ate irasu metsaf nek

  • @user-dc4tc3nk5h
    @user-dc4tc3nk5h 2 роки тому

    ይመችህ አቦ

  • @tigesttt5803
    @tigesttt5803 2 роки тому +2

    ወንድም ትምርትህን ስሰማ ሰላም ተስፋ ይሰማኛል አውነት ለመናገር ከትምህርትህ በተጨማሪ በግል ምክርህን ማግኘት ብችል በህይዎቴ ብዙ ነገሮች የሚቀየሩበት ህልሜን ለመኖር (አላማዬ ለማሳካት)

  • @ethiopiantiktokvideo
    @ethiopiantiktokvideo 2 роки тому

    Berta egr ybarki

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 роки тому +3

    እውነት ነው ማን ያዘዋል ለብር ክብር የለንም

  • @yayeshminale1546
    @yayeshminale1546 2 роки тому

    selam mana betam amesegnalehu

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 2 роки тому

    የእውነት ግን ዴስተኛና ለመለወጥ ያንተ ምክር በቂ ነው ያውም ከእምነታቺን ጋር አልሃምዱሊላህ

  • @user-eu1wf7pp6n
    @user-eu1wf7pp6n 2 роки тому

    ማንያዝዋል ብሓቂ ካባካ ብዙሕ ትምህርቲ እየ ወሲደ የቀንየለይ።

  • @zahramohmmad6114
    @zahramohmmad6114 2 роки тому

    በርታ

  • @wubeshetengeda2323
    @wubeshetengeda2323 2 роки тому

    በርታ ይጨምርልክ ወንድሜ

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому

    የምስጠው ትምህርት በጣም አነቃቂ ነው በርታ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 роки тому +1

    በእውነት ይህ ጄኔሬሽን የታደለ ነው ከተጠቀሙበት bro thank you so Mach

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f 2 роки тому

    Bertalgn wendime egziabeher melkm fikad hono k And wer buhala 🙏✝️weda hagere sigeba ymitastemiribet mitiche emaralw ✍️👌

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 2 роки тому

    ልክ ልኬን ነገርከኝ ተባረክ

  • @hdhdhndhhe7982
    @hdhdhndhhe7982 2 роки тому +5

    ልክ ነው ቅድሚያ ለራሳችን ደስተኛ መሆን የምንችለው እራሳችንን ስናውቅና ማንነታችነን ስንቀበልን ነው ምንው ያኔ ከዛሬ 2 አመት በፊት አወቂህ በነበር በዛ አስቸጋሪና አስጠሊታ ግዜ...💔

  • @user-kh2cq3ey1b
    @user-kh2cq3ey1b 2 роки тому

    ዋዉ ዋወ. በትክክል ጥሩ. ምርኮ መልክት አሳልፍሀል እንማርበት በፍጣሪ ድጋፍ ይሳካል.

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 2 роки тому

    wendime betam ameseginalehu betam dess yemil mel,ekit eyastelalefikilin nw anten begil mawurat endet yichala

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +1

    ሰለዛሬ ሰለናገ እግዚይቢሄር ይመሰገንን

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 2 роки тому

    ማኔ ባሪያ አይደለህም ብርሃናችን ነህ ፈረንጅ ነህ ቆንጆም ነህ

  • @asrat9974
    @asrat9974 Рік тому

    wow

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 2 роки тому +1

    Wanidem anitee yemiti asitalalifi nagarochii baxami buzuu nagarochi asitemiroynali thanks biro🤩😘😘😘😘😘😘 ba wesx masimara layageyni feligalo yanite mikiri yasifeligeynali wanidem

  • @firitaa1266
    @firitaa1266 2 роки тому +1

    Mn yeshalegnal ......yemr y wusten nw yemtngergn God bless u bro!

  • @ABH_ETH
    @ABH_ETH 2 роки тому

    Betam das Tilegnalek beziwu ketilibet
    Adnakik negn
    Hule Yanten Tube Iketatelalew.
    Nurilign ..
    yanten tube kayehut buwala bizu nagere iye testekakele metuwal.

  • @yesigatkuma6093
    @yesigatkuma6093 2 роки тому

    Anekakitehegnal, Xossi Nena Anjo

  • @emebetteshome
    @emebetteshome 2 роки тому

    Waw

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 2 роки тому

    Kalt yelegim. Lord Jesus belss you!!

  • @hiwetshow1769
    @hiwetshow1769 2 роки тому +1

    Wow brother thanks for sharing 👍

  • @meronalula9450
    @meronalula9450 2 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi 2 роки тому +9

    ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ያበርታህ አዎ መጀመሪያ እራሳችንን መለወጥ አለብን ግን ማንያዘዋል ወንድሜ እንዴት ሳናቆርጥ እንለወጥ ለምሳሌ እኔም መለወጥ አለብኝ ብይ ተነስቸ ከዛ ከትንሽ ግዜ ኋላ ከመሃል ላይ ድብልቅልቁ ይወጣል 😥

    • @mekdemayu
      @mekdemayu 2 роки тому +3

      በውሳኔና በጎዞ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድሚም 🙏

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому +16

      ለውጡ የሚመጣው እየተንገድግደን ሳናቋርጥ ስንሰራ ነው::

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 роки тому +2

      ምን እልባት ብዙ ነገሮች ን ባንዴ ታስብ ይሆናል ወይንም በጣም ትልቅ ነገር የምትፈልገው ጋ ቶሎ መድረስ ይሆናል። እስኪ የምትፈልገውን ነገር በቅደም ተከተል ፃፉቻው። ከዚያ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ነገር ወደምትፈልገው ነገር የሚያስኬድህ ነገር ሰራ። በአርግጠይ ነት ትቀየራለህ የሚያሰፈልገው ጊዜ እና መሰዋትነት ከከፊልክ። ግን ልብ እንበል የሰውልጅ በአንድ ቀን ለሊት ተአምር እይሰራም በሂደት እንጅ። በተረፈ ጉልበትህን ሁሉ ወደ ህልምህ የሚያስኬድህ መንገድ እውለው። ድብልቅልቁ ይወጣል ላልከው። የህይወት መንገድ ብዙ ድብልቅልቅ ያለ ነው ይህንን ደግሞ እመነኝ ብዙው ነገሩ ከእድሜ ጋ ነው የምትማረው። እውነት ነው እንዳንዴ ውሉ ይጠፉል። ግን እግዚያብሂር ውብ እድርጉ ነው የሰራን። ያምንፈልገውን ሁሉ ማድረግ እንደምንችል። በርታልኝ / በርችልኝ

  • @emilyswithgirltube5868
    @emilyswithgirltube5868 2 роки тому

    Long life

  • @SMZTEKA
    @SMZTEKA 2 роки тому +2

    Keep it up!! Bravo mane...

  • @actodc9780
    @actodc9780 2 роки тому +1

    Thank you mane

  • @rediredi4126
    @rediredi4126 2 роки тому +2

    mana yaten temret besema behuon Ena weset 5 motivational spokers yewetagn nebre gen still am very good lewthegnal becha sayehuon lewettt new yarekgn gen sewoch edat lesewoche edemetdekm teredetwetal lengru ate teredut aletredut mesemeyam yelhe hulam wedefit neh hulam embrhan atelyehe

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 роки тому +1

    ስማችንን ከነ አያታችን አስተካክለን የማንጠራ ሁላ ?ብቻ አንተን ረዥም እድሜ።ይስጥህ

  • @genetgenet6184
    @genetgenet6184 2 роки тому

    ወድሜ ፈጣሪ ከእድሜየላይ
    ከንሶ ይስጥህ
    ሽአመትኑር
    የምር

  • @umufulan8710
    @umufulan8710 2 роки тому

    ስወድህህህህህህህ

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x 2 роки тому

    💓💓💓

  • @tgsis979
    @tgsis979 2 роки тому

    Manyazwal betam emigermgn 111 coment aleh ena 111. giza replay argehal u r amazing

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому

    እኔ ካንተብዙ ትምህርት አግቼ ተለውጨበተለው ለሀገራችን ህዝብ ለምትሰጠው ትምህርት ፈጣሪ ጤና እድሜ ይስጥክ፡፡ በዛውም ሰብስክራይብ እያረጋቹኝ

  • @fyoritesfay661
    @fyoritesfay661 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ትምህርቲ ነው ወንድማችን ግን እኔም ኣለማየን ማወቅ እፈልጋለሁ ስለዚ እኔም መፅሓፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ግን የለውት ሃገር ውስጥ ኣይደለውም እና መፅሓፍ ለመግዛት እፈልጋለው ልትረዳኝ ትችላለህ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +3

    እናሙሰግናለን መምህራችን ክበርልን የቆቦዋ ቀንበጥ ነኝ አበረታቱኝ ውዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን አይከፈልበትም

  • @hilawiamdetsion1715
    @hilawiamdetsion1715 2 роки тому +4

    I have always said to myself that this wasn't it and it always had been a mystery for me why we were living the way we are living. It just didn't make sense somehow. so this was what happened, I cried myself to sleep one day asking God for my purpose in life and somehow ended up watching these motivational speakers and I was in love and got obsessed with them, but then again the environment was stabbing me as always. I had no support and that me think I was just fooling myself. Today I went to church and asked God the same question but this time I wanted him to give me the signs. Signs that I wasn't crazy. And there was it an amazing video of a powerful and breath taking speaker. I'm only speechless thank you so much Manyazewal and Thank God.

  • @seconderlijeeyasutariku6524

    እወደዋለሁ ማን
    አሁን ግን ዱሩ አንቴ በሰለፊከው
    መንገድ ለይ ነኝ አበቴ ዬለም
    ኑሩም በጣም እዬከበደኝ ነው
    በትምህቴም ጎበዝ ነበርኩ

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x 2 роки тому

    💖💖💖💖

  • @ethio.4588
    @ethio.4588 2 роки тому

    Ebaakih

  • @user-no2md6nv4w
    @user-no2md6nv4w 2 роки тому

    ማንያዘዋል እሸቱ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @hiwetshow1769
    @hiwetshow1769 2 роки тому

    Hiwat show 👍

  • @RahelMaru
    @RahelMaru 5 місяців тому

    Mane someone tells about you for me by bad way but for that day God gives for me you are unique

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 2 роки тому

    እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ባንተ አላማ አለው እሺ

  • @user-hi8hd3sg6x
    @user-hi8hd3sg6x 2 роки тому

    😍😍😍😍😘😘

  • @ayasworld6943
    @ayasworld6943 2 роки тому +2

    ከዚህ በፊትበትምህርቴ በጣም ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን ውጤቴ ዝቅ ብሏል የመጨረሻ ተስፋ ቆርጫለሁ እንዴት ጉብዝናየን ልመልስ 12 class ተማሪ ነጝ entrance exam ጥሩ ውጤት ማምጣት እፈልጋለሁ እንዴት እንደሆነ ግን አላውቅም እባክህ ወንድሜ እርዳታህን እፈልጋለሁ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому

      ካለሽበት መመርታት ነው::ዋናው ነገር የውስጥን ትኩረት እና ብርታት ማብዛት ነው::ተስፋ ትልቅ ነው::

  • @tarikutadele2483
    @tarikutadele2483 2 роки тому

    bro temechegnaleh eko