Subahan Allah aja'ib!!!!!muca kana yeroo hunda dhageffadhe hin qufu dubbiin afaan isati bahu hundi nama aja'iba Rabbiin fayyaa guttuti isa hadeebisu ❤🙏🙏❤️❤️
Hmm surprisingly! I felt when my mind is changing! I have listened lots of spiritual speeches, reads lots of articles … however it was very hard to forgive. I swear to God! He has changed my mind l! God bless your heart.
ወንድሜ ማንያዘዋል ለነበረን ቆይታና ለሰጠኸኝ ዕድል ከልብ አመሰግናለሁ:: እጅግ ያማረ ቆይታ ነበር:: ስለሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ክብሩም ለእርሱ ይሁን! ይህንን የሚመለከቱትንም እግዚአብሔር ያበርታ! ያጽናም!
Dagi antem mirt sew neh
Egziabher charso yemareh.
እንኳን ኖርክልን❤
Dagye ante jegna wend neh yehulum jegna be haymanoth behulum
Dougie , thank you so much for everything you give A lot of things
እውነቴን ነው የምልህ በጣም ስላሳዘንከኝ ለምን ጀመርኩት ብዬ በጣም እየደበረኝ ቀጠልኩት በኃላ ላይ ግን እግዚአብሔር እንዴት እንዳፀናክ ሳይ ደስ አለኝ ሰይጣን ሊያጠፋህ ሲያስብ እግዚአብሔር ህይወትን ቀጥሎ ስራህን አበዛው ይቅርታን ፅናትን.. ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ ወንድማችን እንወድሃለን 😍❤
ዳግማዊ ለመኖር ዳግም እንድትኖር ያደረገህ አምላክ በትክክል ለሰዎች አስፈላጊ እንደሆንክ አውቆ ነው ከይቅርታ በላይ ምንም የለ አላህ ሙሉ ጤናህን መልሶ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤
ለኔ ትልቅ ሰው ነህ! በተለያዩ መድረኮች በምትሰጠው ትምህርት ብዙ ኣትርፌያሎ! ሃብታችን ነህ!
ማንያዘዎል ጐበዝ ሆነሀል ማዳመጥ ጀምረሀል በፊት በጣም ትጮሀለህ የሚያሳዝን ነገር እየነገሩህ ዎዉ ትላለህ ሀሳብ አታስጨርስም በመሀል ጥልቅ ትላለህ ተናድጄ እወጣ ነበር እናመሠግናለን ወንድማችን አስታራቂ ሚዲያ ላይ ደግሞ እንዳልክ አሰፋም በጣም ነው የሚንቀለቀለዉ በጣም ነው የሜያበዛዉ ደህና ሀሳባቸዉን ሲናገሩ ወደኋላ ይመለሳል ከሰማችሁ ንገሩት የማዳመጥ ችሎታ የለዉም አንዳንዴ እሱ ራሱ የቀረበ እስኪመስለኝ ድረስ ግራ ያጋባኛል
በጣም ተመስጬ ከራሴ ጋር እያነፃፀርኩ እራሴን እየታዘብኩ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ይጠብቅህ አመሥጋኝ እንድሆን አሳይተኸኛል ይቅር ባይ እንድሆን አሳይተኸኛል ይቅር ባለማለቴ ሁሌ በመብሰልሰል እራሴን እየጎዳሁ ነው ለካ thank you በጣምምም
ማኔ ዳጊን በተለያየ ሚድያ ቀርቦ ሲናገር ሰምቼዋለው ሁሌም ሳዳምጠው እንደ አዲስ ነው የምሰማው ዳጊ ማለት ዩኒቨርሲቲ ነው ይሄን ስል በምክንያት ነው ዳጊ ውስጥ 1, 2 ወይም 3 አይነት ትምህርት አይደለም የምትማረው በጣም በጣም ብዙ ትምህርት እሱ ውስጥ አለ ባዳመጥኩት ቁጥር አዳዲስ ትምህርቶችን እማራለው ዳጊዬ የምትመኘውን ትዳር የምትመኘውን ልጆች እግዚአብሔር በበረከት ስጥቶህ ለማየት ያብቃን ማኔ ኢንተርቪ ስላደረከው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
የ ወንድማችን ዳጌ ታሪክ በተለያየ መድሮኳች ሰምቸዋለው ግን ሁሌም እንዳ ኣዲስ ነው እማዳምጠው ሁሌም ኣዲስ ነገረ እማርበታለው ❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ ይባርክህ❤❤
ቡዙ ነገርን ተማርኩ ወንድሜ ዳግም አንተም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ሁሉንም ማድረግ የሚችል አምላክ አለን:: ያደርጋልም ይሳካልም አሜን
በአላህ ፍቃድ አንድቀን በአካል አይቼህ በጣም እንደማደንቅህ እነግርሀለው ኢንሻ አላህ❤
ወንድሜ ዳጊ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ እንዲህ ዉብ አደርጎ ሰርቶ ያወጣህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
Godana Tube🙏🙏🙏
"እግዚአብሄር ስጦታ ሲሰጥ በመከራ ጠቅልሎ ነው ሚሰጥህ" ዋዋዋውው !!!!
Yemegerm abbabale ❤
ዳጊዩ ትልቅ ሰው ነከ የሰውነት ጤነህን ይመልሰልከ እጅግ ድንቅ ጀግነ መልካም ልጅ ነከ ቀር ዘመንህን እግዛብሄር ይባርከልህ 🙏🤍
በሂወቴ ባገኛቸው ብየ ከምጓጓቸው ሰዎች አንዱ ዳጊዬ ነው ብዙ እራሴን እዳይ ያደረገኝ መምህሬ በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏❤
Betam dink wedmachen dagiye nurln enwedih alen 👍👍🙏🙏
ዳግማዊ እኔ ለአንት ቃላት የለኝም ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤
በስመአብ አንዴት አይነት ድንቅ ሰው ነህ. ሰንቶቻችን ነን ካንተ የተስፋን ስንቅ የይቅርታ ልብ የመንፈስ ጥንካሬ አረ ስንቱን በየ ልዘርዝረው ብቻ አንድ ሆነህ ሳለ አጅግ በጣም ብዙ ስበእና ማነነት ያለህ ሰው ነህ ብቻ አንተን ያተረፈ አመላክ ቅዱሳን ለበዙዎች አርአያ አና ሙሉነታችንን ካመላክ ጋር ለታስታርቀን አስኪመስለኝ ደረስ ተማርኩበት ብቻ ልዑል አግዚአብሔር ይክበር ይምስገን. ብቻ ኑርልን በርታልን ዳግያቺን አንወድሃለን ❤❤❤
በጣም አመስግናለው እኔ አባቴ በጣም ነው የምወደው እና አባቴ የጎደልት ሰወስት ሰዎች ናቸው እና በጣም ነው የምናደደው ሳስታውሳቸው ሁሉም ቀን አሁን ግን ይቅረታ አድርግላቸዋለው ይቅርታ እንዳረግ ሰለ አደረካችይ በድጋሜ አመሰግናለው 😢🙏
ዳግማዊ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም ❤ምን አይነት ልብ ነዉ ያለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤
❤❤❤
ዳግማዊ ለኛ በዚህ ዘመን የተሰጠን በረከት ነው!!! ልክ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት መጥምቁ ዪሀስ መቶ መንገዱን ይጠርግ ነበር! እኔ ይህንን ቃለምልልስሰማ ወዲያው ያሰብኩት ወደፊት ኢትዬጵያ ሰዋች ተሰደውየሚኖሩበት ሀገር ትሆናለች ተብሎ የተነገረው ትንቢት ይፈፀም ዘንድ እሱ የራሱ የሆነ መንገድ ያለው ለግዜውአሳዝኖ በሆላ በረከቱን የሚያርከፈክፍ አምላክ ዳግማዊን ለዚህዘመን ያነሳው አንዱ መልእክተኛ በቀድሞ ሂወቱ በእግሩና በእጁ ለዚህ አለም ደፋቅና እያለ ለግሉም ይሁን ለማህበረሰብ ከሚሰጠው ጥቅም ቆይ አንተመራመድህይቅር ቁጭ ብለህ ብዙታምርትሰራለህ! ባንተ ስራ ብዙ ሂወቶችን ትሰበስብልኛለህተብሎ ከእግዛብሄርየተሰጠህ አደራ ነው!!! ስጋሁሌም ምድራዊዉን ሂወት ያስታውሳል ዳግም እምነኝ በትሉቅ ተሰፍሮ ነውየተሰጠህ!!! ምናልባትበስጋ ሂወት ብዙ የቀረብህ ይመስልሀል! ቀን በቀን የሰው እርዳታን በመጠበቅህ!! ግን እነሱ በረከት እንዲያፍሱ ምክንያት እንደሆንክ አትርሳ!!! አንተን በንፁህ ልብ የሚያግዝ ሰው ብዙ በረከት የሚሰጠው ነው!!! ትናት ቆመህ ወዲህ ወድያ ብለህ ትሰራ ነበር!!! ፈጣሪ ግን የውስጥ ተሰጦህን አይቶ አይ አንተ ወንበርላይ ቁጭ ብለህ የምትሰራው ፊልም ነው! እሺ!! የሂውት ገጠመኝ ነው!!! ፈጣሪ የተቀረውን ግዜ በማስተዋል ይርስሞላ::
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
Amen Amen Amen
Amen.
እኔ በጣም ደስ ከሚለው በሀሪዬ በውስጤ ስለ ማንም ነገር አላሳድርም በጣም ጤነኛ ነኝ እስከዛሬ ግን የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ እንዳለኝ አላወኩም ነበር ። ዳጊ እ/ር ጨርሶ ይማርህ ቻሌንጃንም እቀላቀላለው
Psalms 118 አማ - መዝሙር
17: አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥
የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።❤❤❤🫶🫶🫶🔥🔥↩️↩️💪💪
ለምድ ነው ተመልካች የሌው ማርያም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተመስጨ ነው የሰመሁት እናመሰግናለን ማኔ ስላቀረብክልን❤🙏
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ በህይወቴ ቂም የያዝኩባቸውኅ ሁሉ ይቅር ብያለው ጠንካራ ልጅ ነህ እኔ ብዙ ተምሬብሀለው ፍጣሪ እንኳን ከራስህ አልፈህ ለብዞዎች እንድታስተማር ነው ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤
የሂወቴ መምህር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በሂወቴ ትልቅ የይቅርታ አስተማሪየ ነህ መፀሀፍ እዳነብ ያደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ
ማኔ ምርጥ ሰው ብዙ እየተማርኩ ነው ባተ
Ephesians 4 አማ - ኤፌሶን
32: እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።❤❤ዎዳቻሎ ጌታ ይባርካችሁ ዎድሞቼ Psalms 23 አማ - መዝሙር
4: በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡
አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤
በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
5: በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፡
በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡
ራሴን በዘይት ቀባህ፥
ጽዋዬም የተረፈ ነው።
6: ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥
በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።❤❤
ዳጊ አተን ለመግለፀ ቃል ያሳል በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩህ በጌታህ ላይ ያለህ እምነት ድቅ ነው ምንም አልልም የይቅርታን ሀያልነት ባተላይ አይቻለው ገና ወጣት ነህ ብዙዋች ካተ ይማራሉ እረጅም እድሜን እመኝልሀለው የምትመኝውን ህይወት ሁሉ አላህ ይስጥህ አክባሪህ ነኝ ግን አለ አደል እንደ ታናሽ እህት እየኝ ኮሜቴን ካየህ ስለእስልምናም እድታጠና እድታነብ እጋብዙሀለው ይህን ስልህ የህይወት ታሪክህን ስስማ እያነባው ነው የሰውነት ጥግ ነህ መፀሐፍህን እደምንም ብዬ አግኝቼ ማበብ እፈልጋለው ኢንሻ አላህ አገኝዋለው እውድሀለው🙏
ዳግማዊ በእንተርቪ ብቻ እንደገና ስርተህኛል ይበልጥ መፀህፍህን ባገኚ ደስ ይለኛል ከሀገር ውጭ ለምንኖር ኦርደር ቢደርግልን ይበልጥ ጨለማ ውስጥ ያሉ ብዙ ስዎች ይድናሉ አንተንም ወደነበርው ጤንነትህ ይመልስህ ወንድሜ ለምታምነው ጌታ አይሳነውም እና ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በምክንያት ስራውን ሁልጊዜም ይሰራል ዳጊ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ከአንተ ጋር ይሁን ቃላት አጥሮኛል
ዳግዩ ሁሌ ሳይህ የምሳሳልህ ምስጥ ብየ የምማርበት ጀግና አላህ ጨርሶ ያሺርህ ቆመህ ያሳየን እግዳ ስታቀርብ በማሀን አተ አታዉራ ማንያዘዋል የራስህ ታሪክ ለብቻዉ አዉራን ብዙ ጊዜ ጣልቃ እየገባህ
እውነት ነው እንደልጅነታቸው ሳይሆን ደሀን በእውነት የሚረዱ ነበሩ ።ዳንኤል የህህቴ ጠበቃ ነበር ከእግዚያቤር በታች የእውነት ተስፋዋ ነበር እሱ ሲሞት ተስፍዋም አብሮ ጨለመ ፍትህ ከዚያ ሚስኬን ሙሽራ ጋር አብሮ ተቀበረ !!!
Subahan Allah aja'ib!!!!!muca kana yeroo hunda dhageffadhe hin qufu dubbiin afaan isati bahu hundi nama aja'iba Rabbiin fayyaa guttuti isa hadeebisu ❤🙏🙏❤️❤️
እግዚሀብሄር ሲወድህ የራሱን ድል ያካፍልሀል ። የሚገርም እምነት ገራሚ ማስተዋል እግዚሀብሄር ከዚህ በላይ ጥበብን ይጨምርልህ ።
ወንድሜ ዳጊ ሲበዛ ትልቅ እና አሰተዋይ ልቦና ያለክ ሰው ነክ አንተ በዙ ሰውችን የማስተማር እና የመለውጥ አቅሙ እና ህውቀቱ ሰላለክ በብዙ መድረኮች እጠብቅሀለሁ
አዛኝቱ ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ ❤❤❤❤
ያተን መፀሀፍ ካነበብኩ ቡሀላ ከ11 አመት ቡሀላ ላባቴ ይቅርታ አደረኩለት
ይሄ ነገር ሲፈጠር አዋሳ ነበርኩ መቼም የማይረሳ....ጀግና ሰው ነህ❤❤❤
የሚገርም ፈተና የሚገርም ተሰጥኦ ብርቱ መንፈስ ያለው ጀግና ወንድም ነህ የብዙወች ተምሳሌት🎉
ዳግማዊ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም❤ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስጦታች ነህ❤
የሂወቴ መምህር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በሂወቴ ትልቅ የይቅርታ አስተማሪየ ነህ መፀሀፍ እዳነብ ያደረከኝ
ዉይ በምን ቃል ልግለፅህ ወንድሜ ዳግማዊይ ያንተን ትምህርት ስሰማ ተመስጫ ነዉ እማዳምጠዉ ስራዉ እራሱ እንዴት እንደሚሰራልኝ በእዉነት አንተን ሳዳምጥ ሰላም ነዉ እሚሰማኝ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን ወንድሜ ማንያዘዋል በእዉነት ይሄን ተወዳጅ ወንድማችን ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኩ 👍👍👍👍
ማኔ ይህ ነው ኢንተርቪ ማለት:
"ነፍሴን ነው ያረሰረሳት ::"
ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
ከመጽሐፉ ላይ አብን ብዙ ተምሬ አለሁ የመጅመሪያ መጽሐፉ አድስ ህይወት የሚለውን ባገኝ ብዬ ተመኘሁ ጠካራ ሰው ነው ለብዙዎቻችን ከሱ እንማራለን
በስመአብ ምን አይነት ሰው ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ጥንካሬ ይስጠን
ዳጊ ስወደው ንግግሩ አይጠገብም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤
ይሄንታሪክህን አሁንለሶስተኛጊዜ መስማቴነው ጥንካሬው ይገርማልወላሂ ብዙነገርተምሬበታለው ❤❤
dagi betam yetebarek sewu yene thut ewedhalew fatari ymarh ❤+
አንተ የኛ እንቁ ነህ በጣም ነው የምንወድህ የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁል🙏❤❤❤❤
እውነትም ዳግም!!
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በእውነት ደስ የሚል ንግግር አስተማሪ ንግግር ነው
ፈጣሪ ሁሌም ማምለጫ መንገድ አለው
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤
ወንድሜ ልክነህ ፈጣሪ ሁሉን በምክናያት የሚረገዉ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ሌላቃል የለኝም
ማኔ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሁሌም የምታቀረባቸው ሰዎች ደንቅ ብቃት ያላቸውና አሰተማሪ ናቸው ዳጊ ደግሞ ይለያል የሱን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ በጣም ተቀይሬለሁ ይሄን የመሰለ ወጣት የተማረ ለሃገሩ በሥራው ብዙ የሚጠቅም ሰው ይሄ ደርሶበት ተሳፋ ያልቆረጠ እኔማ ምንም የሌለኝ ከዕወቀት ነፃ የሆንክ ግን ንፅህ ልብ ያለኝ ሰውን በሰውነት የምወድ ነኝ እንጂ ብዙም ለሃገር የምጠበቅ ዓይደለሁም ግን ደንገት የደረሰብኝ ጉዳት መከፋት መገለል ብዙ ተሳፋ ቆርጬ እኔ ምንም አልጠቅምም ለማንም አልሰፈልግ ብዬ የነበርኩበት ሰዓት የሱን ታሪክ ተመለከትኩ ወዳያው ውሳኔዬ ከመሞት መኖርን መረጥኩ እሱ እንኳን ተሳፋ ሳይቆርጥ እኔ ለምን ብዬ ከሞት ውሳኔዬ ተመልሼ አምላኬንም ይቅርታ ጠይቄ እንደገና መኖርን መረጥኩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 👍👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏❤️
Egzabhere yimarh wendmye dagim
ሰላም ማኔ የፅናት ነገር ትንሽ ተቸግራለች መሰለኝ እባክህ ከቻልህ አግዛት ያዉ ታዉቀዋለህ ልጅ ይዞ መቸገር ይከብዳል። እኛም ያወቅናት በአንተ ነዉ የከበርኸዉ ወንድሜ።
ዳጊ ጀግና ነህ በአንተ ውስጥ እግዚአብሔር ይታኛል
እውነት ነው ሁሉም ነገር እያለን የሞትን ስንቶቻጭእን ነን ታድሎ እግዝአብሔር እንዲህ ስላረገው መንፈሰ ጠንካራ እግዝአብሔር ይቺላል ታሪክ ይለወጣል ድነህ ሌላ ዳግም እምናይ ያድርገን
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምትል መልካም ሰው ነህ በርታ ወንድሜ ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና ጨርሶ ይማርህ
የሄንየምታነቡበሙሉበስደትለምትኑሩ ክፉአያሰማቹሁ❤
እግዚአብሄር በማዕበልና በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
በመጽናትና መፅሀፍት በሚሰጡት መፅናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተፃፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተፃፏልና
ይህ ሰው እስካሁን ከቀረቡት ይለያል
Wow betame yetmarkubet ken nwe dagi egzabher mogesune yechemrlhe cherso yemarhe wondmy. many bzhe agatami btame nwe mwodhe❤❤❤❤
እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ እንዲህ ነዉ።
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢እግዚአብሔር ትክክልኖ ሁሌም 😢❤
በጣም ይገርማል ማኔ በ፭ቤተሰቤ ልክ አዋጥቻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን❤
ትክክለኛ የእግዚአብሔር መሳሪያ ነህ! ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
Wow wow so good stories God blessing hou 🎉
ታድለህ ይሄ መታደል ነው
ይገርማል : እግዚአብሔር ይመስገን: ሌላ ምን ይባላል ❤
ወደ እራሴ እንዳይ ነው ያረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
አምላኬ ከለለኝ ያለኝ ይበቃኛል እና ተመሥገን እላለሁዳጊ የሁሉንም ህይወት ይዳሥሣል ያተ ህይወት ግን ሁሌ ሥለ ይቅርታ ሣሥብ ይገርመኛል ፈጣሪ ጨርሦ ይማርህ
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏
አላህ ያሳካልህ ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ
በጣም አስተማሪ የሂዎት ታሪክ!!! ዳግማዊ ፈጣሪ በጣም ትልቅ ፅናት ሰጥቶሃል ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይ ሁን !!!
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይሙላልህ ሀሳብህን
መፅሀፍህንም ገዝቼ አነባለሁ ይሄ ቃሌ ነው። ዩቱዩብህንም subscribe አድርጌአለሁ። በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥህ ከዚህ በላይ ብዙ ስራ እንደምትሰራ እጠብቃለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!!!
This made me cry....I saw christ himself in you.
ማኒ ምርጥ ሰው ዳጊ አመሰግናለሁ እኒም ታሬክህሰ ሰሰማ መታነቅ መሞት ነበር የምፍልግ ነበርኩ አሁን እደገና መኖር ጀመርኩ አንድ አመት ሞላኝ ወድምዬ በአካል አግኝቼ ባመሰግንከ ደሰ ይለኝ ነበር❤
Man todays interview is great! you ware forwarded reality and power of the Almigthy God.
Hmm surprisingly! I felt when my mind is changing! I have listened lots of spiritual speeches, reads lots of articles … however it was very hard to forgive. I swear to God! He has changed my mind l! God bless your heart.
ማኔ የኔ መምህር ነህ❤❤❤❤❤❤
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Absariw melak bsratn yaseman kefitk yikdemlk dagi
ማኔ ምርጥ ሰው ብዙ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይመስገን! በፈትና እንደምታልፍ ለአመነህ እግዚአብሔር የታመንክ ጠንካራ በርታ ወንድሜ❤❤❤
በጣም የምገርም ቡቃት አላህ እድመህን ያርዝመው❤
ሱባሀን አላህ አጂብ ነዉ
hero................................................................................................
Dagi🙏🙏🙏
Tebareku❤❤❤❤
Igzaber yimark dagimiye
Yene jagina igizaber alama ale banitelay eshiii ❤❤❤
አስገራሚ ታሪክ ነዉ አስትማሪም ጭምር !!!!
ለነበረው ግዜ እናመስግናለን ብዙ ነገር ተምረናል ዳጊ ሓወይ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ጭምሮ ይማርህ
Betam Arif
የእዚህ ዘመን የ"ይቅርታ" ሰው!!!
God bless you and your family. I am proud of you and wish you all the success and happiness 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Fetari ceriso yimark