የህፃኑን እግር ጅቡ በላው! ያልታየውን ቦታ ላስተዋውቃችሁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Ethiopian elderly and child care center at jimma in maraki weg

КОМЕНТАРІ • 105

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 місяці тому +2

    ይህን በማቅረብህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ በቅንጦት የሚኖሩትንም የሰውን ህይወት በየበኩሉ ስለምታሳየን ተባረክ የማገናኘቱን ስራም ብትጨምርበት ሀብታሙን ከተቸገረው ጥሩ ነበር !!
    በርታ !!

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 місяці тому +27

    ልትበረታታ የሚገባት እናት ናት💖💖💖💖

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 місяці тому +15

    እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ያልተዘመረላትን መልካም ሰው ስላሳወከን

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 2 місяці тому +22

    ህፃናቱ ደስ ሲሉ በፈጣሪ

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 2 місяці тому +10

    ጀግና ሴት ፈጣሪ ብድርሽን ይክፈልሽ

  • @MayahMayahhh
    @MayahMayahhh 2 місяці тому +7

    የአሏህ ህፃናቶቹ እንዴት እንደሚያሳዝኑ አሏህ ያግዝሽ ያረብ አላህ ሂዳያውን ይወፍቅሽ

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +17

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💗💗💗💗

  • @ሜና
    @ሜና 2 місяці тому +9

    የጅማ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች እንተባበራት

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 місяці тому +4

    የህፃኑ ልጅ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ይከብዳል

  • @yalewtamene6227
    @yalewtamene6227 2 місяці тому +1

    ዘበናይ በቅርብ አውቃታለሁ እጅግ ጀግና ሲት ናት ፈጣሪ በብዙ ይባርክሽ

  • @Zeynba-tr8nm
    @Zeynba-tr8nm 2 місяці тому +6

    ምን አለ ሰውን ለመጨረስ መሣራ ከመግዛት እድህ አይነት የፅድቅ ሥራ ቢሠራ
    ልቦና ይሥጠን

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 2 місяці тому

    ምን አይነት ድንቅ ሰው ነሽ መታገዝ አለባት እባካቹ ማድረግ የምትችሉ ግዝሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያሳየኸን ቀላል ነገር አደለም የአየር ሰአት መስጠት ብዙዎች ጋር ይደርሳል ደጋግ ኢትዮጵያውያን መልካምነትዋን በመርዳት እናመስግናት፡፡❤❤❤

  • @sintamersa
    @sintamersa 2 місяці тому +1

    ጅማ ልክ እንደ ድሬ የብሄረሰብ መኖራያ የፍቅር ሀገር ነች ፈጣሪ በዚሁ ይጠብቅልን ከወሎ

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ 2 місяці тому +8

    በሚቀጥለው ደስታሽን ያሳየን

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 2 місяці тому +1

    ግዜ ተባረክ አንተ እኮ ልዩ ወጣት ነህ እኛም የምንችለውን እናረጋለን ግን መንግስት የሰጣት መሬት ላይ የምትሰራበት sponser ፈልግላት እባክህ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ እግዚአብሔር ሲባርከን ለራሳችን ብቻ አይደለም በሰጠሁህ ገንዘብ ምን አደረግክበት የሚል ባለቤት አለው።ከዚች ጥሩ ሴት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ቤተሰቦቿ መሬት ስጦታ ሲሰጧት ሸጬ ሀብታም ልሁን አላለችም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ እህታችን

  • @romanasrade3119
    @romanasrade3119 2 місяці тому +1

    በጣም የሳዝናሉ ብዙ ነገር የሚፈልግ ድርጅት ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 місяці тому +3

    ብርቱ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ወገኖቼ እግዚአብሔር ያስባቹ😇😍🙏🏻

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 місяці тому +2

    Thanks so much our wonderful sister 🇬🇧🇲🇱🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ግዜ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ጥሩ ስራ ነው ነገ የምትሰራው የኛ ጀግና እህት እውነትም ሰው ለሰው

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube 2 місяці тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዉድ

  • @geez2016
    @geez2016 2 місяці тому +1

    ምን እንበልሽ…..አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ayenachewasefa7314
    @ayenachewasefa7314 2 місяці тому +3

    ጎበዝ በርቺ አተም ያልተዘመረላቸውን ፈለፊት አምጥተህ ስላስተዋወከን አናከብርሀለን

  • @selam862
    @selam862 2 місяці тому +2

    ,እሰይ ምንአ አይነት ደግ እናት ናት ይሄ ሁሉ ጥንካሬ እንዳለችው ከእግዝአብሔር ነው ተባረኪ

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ መልካም ሀሳብሽን ይሙላልሽ እንዳንቺ አይነት ሰው ያብዛልን::

  • @susuki4693
    @susuki4693 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ለሠዎች መትርፍሽን ያብዛልሽ እናግዛት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelB.balcha
    @RahelB.balcha 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @kokobedibaba-em7ot
    @kokobedibaba-em7ot 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ከዚህ የበለጠ ያድርግልሽ

  • @ፍሬሐይማኖትአለሙ
    @ፍሬሐይማኖትአለሙ 2 місяці тому +1

    ቸሩ እና ደጉ አምላካችን እርሡ መድሐኒአለም ይርዳሽ አሜን አሜን አሜን

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 місяці тому +11

    ጅማ ህዝቡ እንግዳ ተቀባይ ፣ ደግ፣ አዛኝ፣ መሬቱ ለምለም ፣ ከአመት እስካመት አረንጉዋዴ፣ የፍራፍሬ የአትክልት የቡና ምርት የተትረፈረፈባት ተነግሮ የማያልቅ በረከት የታደለች ድንቅ ከተማ ።

    • @CookSimple12
      @CookSimple12 2 місяці тому +1

      Awo....bezih dink ...ketema......dink....sira....yemiserutin....enirda....beakimachin....tebareku!!!

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 місяці тому +3

    በጣም መታገዝ የሚገባት ሰው ነች

  • @YeshimebetGemechu
    @YeshimebetGemechu 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eyerusalemberhie2081
    @eyerusalemberhie2081 2 місяці тому

    ጎበዝ መልካም አሳቢ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 2 місяці тому +8

    ጅማወች ምርጥ የንጉስ ዘር በጣም እወዳችሁአለ እኔ ከአማራ ክልል ነኝ

    • @fetihani8811
      @fetihani8811 2 місяці тому +3

      Egnam enwdeshaln ❤❤❤❤ kebrilne❤

    • @ሜና
      @ሜና 2 місяці тому +1

      ጅርጅቱን እንርዳ ብትይ ይሻልሻል

    • @bmbm5564
      @bmbm5564 2 місяці тому

      @@ሜና ለእሰማ አንተ አንቺ አላችሁ ብይነው

    • @tsegenetlemessa-hc4go
      @tsegenetlemessa-hc4go 2 місяці тому +1

      emiwededu nachew🙏🙏

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab9642 2 місяці тому

    ግዝዬ በጣም እናመሠግናለን ሠው ለሠውን ሥለ ጎበኘህልን።

  • @mekdesawoke2931
    @mekdesawoke2931 2 місяці тому +1

    ጎበዝ በርታ ጥሩ ጅማር ነው ወደ ሌላ ክፍላተ ሀገራትም ብታስጎበኘን....... You'r doing great(MARAKI) job.

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 2 місяці тому +5

    ሰዎች ኮመንት ለመፃፍ ከመሮጣችሁ በፊት like and share አድርጉ ለብዙዎች እንዲዳረስ

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ያሰብሽው ይሙላልሽ አምላክ የሚራራና ልብ ጉልበት ጤና ይስጥሽ

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 2 місяці тому +2

    See you soon. I was at Jimma last year but I don't know anything of this. Amazing.

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 2 місяці тому +1

    አላህ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ

  • @BeckyW-j7e
    @BeckyW-j7e 2 місяці тому +1

    Yes, Always Jimma. Welcome boy, pls do it again.

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 2 місяці тому +1

    Teru Lemisera Betamem Kelbe Adnaki Negne ❤❤❤❤❤ Fetaresh Alehush Yebelesh 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 місяці тому +1

    Geta Egzabeher Abzeto Yebarekesh!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 місяці тому +2

    እግዚዮ ማህረነክርስቶስ ጭካኔ🥲

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 2 місяці тому +1

    God bless again, again 🙏

  • @AynadisShiferaw
    @AynadisShiferaw 2 місяці тому

    የሴት ተምሳሌት የኛ ጀግና በርቺ

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 2 місяці тому +3

    Jegina yetadelch set

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ ምነው ሙዚቃውን ብትቀንሱት ለመስማት ተቸገርን ... አባል ለመሆን እንዴት እንደሚቻል ኢንፎርሜሽን ብትፅፉልን? Thank you.

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 2 місяці тому

    EGZIYABHER YEMESGEN 🙏betam melkam sira new yeserahew berta wendimacin ❤

  • @JhonnyBoo30Media
    @JhonnyBoo30Media 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤Great Women Keep up the Good Job🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤

  • @Beta-hs9nt
    @Beta-hs9nt 2 місяці тому +21

    ሁሉን ቻይ የሆነ ፈጣሪ ሃሳባችሁን ይሙላላችሁ

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 2 місяці тому

    Lbam set nesh tebareki geta ybarkish tebareki

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 2 місяці тому +1

    በደንብ ልናግዛት ትኩረት ሊሰጣት ይገባል!!!!የነብስ ዋጋ ያድርግልሽ!!!ግዜ እንደገና ልታያት ሰው እንዲያግዛት ትኩረት እንድታገኝ የራስህን በጎ ነገር!!!በድጋቤ እንደምታቀርባት እርግጠኛ ነኝ !!!!

  • @eyerusalemmekonnen5034
    @eyerusalemmekonnen5034 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ!!!

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 2 місяці тому

    Agzabher Amlak Admena Tena Abzto Ystehs

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 2 місяці тому +1

    Allah yirdash

  • @duresajemal6480
    @duresajemal6480 2 місяці тому

    I’m proud of you sister 🫶🏻
    Marakiwag buwnet anten enwadalen bro

  • @bettyeshete7715
    @bettyeshete7715 2 місяці тому +1

    Everybody helps and only focuses on mekodonaya we need to help this kind organization
    Mekodonya is organized now let's start to focus on here

  • @makidadagim9126
    @makidadagim9126 2 місяці тому

    እምባዬ ፈስስ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 2 місяці тому

    God bless you more and more 🙏 ❤️

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 2 місяці тому

    Yehce telk sew nat fetar yabryate 🙏🏽👍🙏

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 2 місяці тому

    Betam jegina enat meberetatat albat yesemay betishin eyeserash new Egzabher eregim edmina tena yistish

  • @peace1530
    @peace1530 2 місяці тому

    What a blessing!!

  • @betikasahun7246
    @betikasahun7246 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና 2 місяці тому

    ሲያማምሩ

  • @NatanTesfaye-j5i
    @NatanTesfaye-j5i 2 місяці тому +2

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu 2 місяці тому +1

    btam migerm new weyne endet yetadelch nat.

  • @marshetmelkedamte5782
    @marshetmelkedamte5782 2 місяці тому

    yche jegna set net metagaz alebat
    fetri ybarksh bewnt

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 місяці тому

    ወይ ሲያሳዝኑ 😢😢የሆነ ምግብ ይዘክላቸው ብትሄድ ጥሩ ነበር

  • @AbdiHasen-oz3ef
    @AbdiHasen-oz3ef 2 місяці тому +1

    Ayzoo ❤❤❤

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 2 місяці тому

    Memeret new Egzabher mertoshal berchi ethite

  • @QalAlegn
    @QalAlegn 2 місяці тому

    little Italy የት አከባቢ ነው ❤

  • @bethlehemmekonen5461
    @bethlehemmekonen5461 2 місяці тому +1

    አባል እንደሚኮን ነገሩኝ

  • @meronmengesha8496
    @meronmengesha8496 2 місяці тому

    አባል ለመሆን ቴሌግራም ፔጃቸውን አጣሁት። ቲክቶኩም እንዴት አባል ለመሆን እንደሚቻል አላወኩም።

  • @abrahamwordofa9094
    @abrahamwordofa9094 2 місяці тому +2

    ህፃናቱን እዴት አዳብት ማድረግ ይቻላል?

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 2 місяці тому

      Zem tebllo adapt aydergem…begnzeb lemn atergim.. adapt enderalen blew bezu yemyazazen neger eydergiu new..

  • @hiwottolossa6957
    @hiwottolossa6957 2 місяці тому

    Can you please give us more information about them in comment section

  • @AmiraKenito
    @AmiraKenito 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MekoyaMekoya
    @MekoyaMekoya 2 місяці тому +1

    ልጅ መውሰድ ማሳደግ እፈልጋለሁ 😢ግዝሽ መውሰድ እፈልጋለው ይቻላል????

    • @mek14913
      @mek14913 Місяць тому

      ባስቀመጡት ቁጥር ደውለሽ መጠየቅ ትችያለሽ

  • @samsom1388
    @samsom1388 2 місяці тому +1

    ልትበረታታ እሚገባት ሴት ናት

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 2 місяці тому

    1976 መንገድ፣ የተጣለዉ፣ ህፃን፣ መጨረሻዉ፣ እንዴት፣ ሆነ?

  • @Ashenafizewda
    @Ashenafizewda 2 місяці тому +2

    geta yerdashe ehta bercha!!!??

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 2 місяці тому

    Hagerchin hulam sekaye fetena hazen hono ker beka belen marn plss akmachu befkedw erdu merdate yefelegalu

  • @abby1221able
    @abby1221able 2 місяці тому +1

    ስልካቸውን እና የባንክ አካውንት ፒን አርግልን እባክህ ኮመንቱ ላይ

  • @ሜና
    @ሜና 2 місяці тому

    እኛ ውጭላለነው የአመት መቶ ዶላር ነው መላክ ያለብን

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube 2 місяці тому

    ግን ለምን like አታደርጉም 25 000 view like. ትንሺ ነው

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mhreteab_
    @Mhreteab_ 2 місяці тому

    Home sweet home ❤️‍🩹😇

  • @HiwotYerdaw
    @HiwotYerdaw 2 місяці тому +1

    Leb yenkal yemchelewn adergalew

  • @marshetmelkedamte5782
    @marshetmelkedamte5782 2 місяці тому

    bekntot kemnoret edzi lsew yemnoru melkam swechn btasyen betam des ylnal wedmachin
    kalen enagzalen kelen degmo melkam mgnot engltslataln

  • @HABTOL
    @HABTOL 2 місяці тому +2

    የመጀመርያው comment fetari kesu gar yhun

  • @كوكوكوكوكوكو-ي3ب
    @كوكوكوكوكوكو-ي3ب 2 місяці тому

    Edmena tens yestsh fetary

  • @surimelody8100
    @surimelody8100 2 місяці тому +1

    Gofund me lemen atkaftlenem besu yeshala le Merdat

  • @yemamaenattube-3642
    @yemamaenattube-3642 2 місяці тому

    ደምሩኝ እና 1000 አስገቡኝ

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 2 місяці тому +2

    ❤❤

  • @liyonbogale9684
    @liyonbogale9684 2 місяці тому

    ❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤