Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤት አንደበት, አበት ቅንነት, አቤት ትህትና, አቤት እምነት። እኔ በጣም ተደንቄለሁ። በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው ። አገሬ ተስፋ አላት ከጀርባ ሆነው ስራ የሚሰሩ በርካታ ቅን ሰዎች አሏት።።።
ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ማኔ አመሰግናለሁ
ብሬ የወጣትነት ጓደኛዬና የስራ ባልደረባዬ ነበር። ሁሌም የተለየ ፍጡር ነው።
አሁን ታዲያ አረጃችሁ እንዴ? አሁን እኮ ነው ጥሩ ኑሮ መኖር የሚጀመረው!
ማኔ ዛሬ ያለሁበት ቦታ ላይ እንድደርስ በህይወቴ ላይ ትልቅ አሻራ አለህ።አሁንም ቢሆን ገና በዙ የምደርስበት ቦታ አለእየሰራህ ያለኸው ስራ ትልቅ ነው የምትጋብዛቸው እንግዶች (እንግዶች ማለት እንኳ ይገብዳል) ብቻ ተባረክ አንዴ መድረክ ላይ የጠየከኝ ጥያቄ ቆም እንድል ጉዳዩን እንዳስበው አድርገኸኛል አሁንም የገባኝ የመሰልኝ ዛሬ ላይ የሆነች ፍንጭ እንዳገኝ አድርጎኛል እግዚአብሔር ገደብ በሌለው ሀይሉ ያለገደብ እንድትሰራ ያግዝህ!!!
ይህ አስተምህሮ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ነው አግዚአብሔር ያክብርልን
በጣም የሚገርሙ እባት ናቸው እንደዚህ እይነት እባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ብዙ እባቶች ከሳቸው ትምህርት ያገኛሉ ብዬ እምናለሁ ጌታዬ እድሜን ይስጦት ለሁሉም ትምህርት እናመስግኖታለን❤❤❤
የተወደድክ ተአምር ማንያዘዋል እሸቱ ከጥንት ጀምሮ አይሀለሁ እከታተለሀለሁ በትጋት በላብ በእንባ የመጣ ንፁህ አመጣጥህ ድንቅ ነው።አሁን ደግሞ አስደናቂ ድንቅ ነገሮች እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሲያደርግ ሳይ እደሰታለሁ።ዛሬ በዚህ ፖድካስት ያደረከውን ድንቅ ቆይታ ግን የህይወት ዘመንህ ድንቅ ስራ ብዬ እኔ ወስጀዋለሁ እንግዳህ አቶ ብርሀኑ ራቦ 🥰🥰🥰 እንዲህ ያለ ሙሉ ሰው በምድራችን ላይ ይኖራል ብዬ አስቤም አላውቅም ለወደፊቱም አላስብም ብቻ አቅም ቢኖረኝ ብችል ኖሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያየው አደርግ ነበር።አቶ ብርሀኑ ራቦ እውነተኛ ብርሀን ነዎት።ማኔ አንተንም ፀጋውና ጥበቡን ሰላሙን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏 እውቀት በፍቅር ሲታሽ በትህትና ገበታ ሲቀርብ ይህንን ይመስላል።
ወላጂ ብሳሳትም ከልጂ ልክ ይበልጣል ለምን ህይወት አሰተምራለች ምሪጥ ንግግር በጣም ደስ የምል ቃለ መጠይቅ ❤❤
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ነው እንዲአይነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደዚህ አይነት ቦታ ቢገኝ. በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏
እንደዚህ ያሉትን አባቶች መደሀኒአለም ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ኧረ ማኔ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው የጋበዝክልን። በሁሉ ሙሉ የሆኑ ልቡም ፊቱም የሚያበራ ንፁህ። ቃላት የለጘም ትንሿን እንኳን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ። ሁከታችሁንም መጣም አመሰግናለሁ
I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ ልብ የሚነካ ትምህርት ያዘለ ሰፊ ውይይት ነበር ወንድማችን እናመሰግናለን። እንግዳውም የሚመሰገን ምስክርነትን የሰጡ ታላቅ ሰው ልጆቻችንን ሊያዩ ቶሮንቶ ከመጡ በሞያዎትም ብናገኝዎት ደስ ይለናል።
የጴጥሮሰን ነገር እንደዚህ አይቼው አላውቅም የሚገርም አገላለጽ ነው
እልልል! ልብ የሚያረሰርስ የፈጣሪ ቃል በአንድም በሌላ ያጽናናል ይመክራል! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ!!!10q Mane!
አረ ይሄ አባት በጣም ይለያል አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ማኔ በጣም 10kew
Good dad very good Husband ❤ Good christian very Very good ethiopiwe
እውነት እንደ ጅረት ይፈሳል ለነፍስ መዳንይመሰክራልድንቅ ሰው የሆነ ሰው ከቃሉ ያስታውቃል ተምረናል ::🕊️⚓️💙🙏🏽
ማኔ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ስዎች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው የእሳቸው ደግሞ በጣም ግሩም ትምህት ነው
ተመስገን ብዙ ስው አለን:: እዚህ ቤት ከሚመጡ ሰዎች ከያንዳዳቸው የሆነ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ማኔ ያንተ ንግግርም አሃ እያልኩ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ይስጣቹ
እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን ❤❤❤
በጣም የሚገርም የሕይወት ልምድ ነው አውነትን ያለማስመሰል መኖር። አግዚአብሔር አብዝቶ መውደድ በቃሉ መሰረት ሕይወትን ማጣጣም ልጆችንም በሐይማኖት ታንፀው አንዲያድጉ መትጋት አግዚአብሔር አረጅም አድሜና ጤና ያድልዎት🙏❤🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
"ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው "እድሜ ከጤና ከሀብት ያጥግቦት ❤
ዋው እንዴት ደስ የሚል እውቀት ነው ምነው እንዲህ አይነት ሰዎችን ቢቻል እድሜ እየጨመሩ ለዘላለም ማኖር ነበር እንዴት እንደተማርኩባቸው አቦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
መሰመአብ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውእድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመልሰው እደሚመጡ አምናለው እግዚአብሔር እዴት ማመን እዳለብኝ አስተምረውኛል
እጅግ ድንቅ አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን ማኔ እባክህን ደግመህ ጋብዝልንና እናትርፍ ንግግራቸው አይጠገብም ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን ማኔ በርታ እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤
ፀጋውን ያብዛሎት አባት ፣❤ መኔ አንተም❤🎉 ተባረክ
በጣም የሚገርም ነው! እግዚአብሔር በእሳቸው አድሮ ብዙ አስተማረኝ! ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
ነፍሴን ደሥ ያሰኜ ቃለመጠይቅ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን ምን አለበት ዝም ብለው ቢናገሩ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን አይኔም ፈጦ ፀጉሬም ቆሞ በመደነቅ ነበር የሰማውት ለአንድ ወር ሙሉ አባታችን ቢቀርቡ
በውነት እደናተ ያለውን አባት ያብዛልን ሩ መድሀኔ አለም ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏🎉
እንደዚአይነት አባት ያብዛልን
እጅግ ድንቅ እንግዳ አቀረብክልን። አንደበተ ርትዑ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሚዲያ ላይ በደንብ ሊቀርቡልን ይገባል።
እናመሱግናለን!!! Face God before u face life.
ምርጥ ጥሩ ትምህርት አግቼላሁ እናመሰግናለን እንዲህ የህይወት ልምድ ያላቸውን እናቶች ብታቀርብልን ቤተሰባዊ ህይወት መማር አለብን በተለይ በልጆቻችን ላይ እንዴት መስራት ስላለብን thank you
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ::
This is very good person in advance I am seeing this podcast
Sir u look alike my father who died in his 43 age I heard you like I heard my father thank you so much
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተም ለብዞዎች የሚስተምር ነውእንዲነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ማኔ❤❤❤
በጣም ጥልቅ የሆነ ከተጠቀምንበት የምናተርፍበት ትምህርት ነው ያስተላለፉት❤❤❤❤
Amazing knowledge
Betam asteway sew note. Kerso bizu member yechalal. Egziabher tena ena edme yestot.
ወይኔ እኔ ምንዎ ይሄ ሁሉ ቀርቶብኝ በአሳደግኝ ነበር እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቀዎ
የዛሬው እንግዳ ይለያል "ፍቅር ሰጥቶ መቀበል አይደለም መስጠት እንጅ" ሀቅ ነው
ትልቅ ትምህርት እናመሰግናለን
የሚገርሙ እንግዳ ናቸው።እግዚአብሔር ይስጥልን!
Wow bejorye sayhon beleba new yesemahut amesgenalehu
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤የእውነት ያለ ጌታ ሆይ ታደገን❤❤❤
ማኔ በጣም እናመሰግናለን❤የማይጠገቡ እንግዳ❤❤❤❤
betam melkam abat.tilk eminet yemitay sibiket pls digami yikirabu
Mashalhe merte abate Erjeme edmyena tyena yesetelne
ተባረኩልን🙏🙏🙏🤗👑
በጣም ደስ የሚሉ አባት😊
ምርጥ ሰው❤❤❤
ማኔ አኪም አበበች ❤❤❤
እናመሰግናለን
Wow 😍 amazing more bless you and your family 💕💖
ድንቅ ሰው ነበሩ እናመሰግናለን ሁሌ አስተማሪ ነገር ስለምታቀብልን💚💛❤🙏💚💛😍❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalin Abatachin Mane Egziabher ystilin yihe tikikilegna ye aymro migib new thank you 🙏🏾
ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው
Wow .thank you for sharing
ዋው ❤❤❤"እውነትና ውሸት ወንዝ ወረዱናውሸት ታጥባ መጣች ልብሷን ቀማችናእውነት እንዴት ትውጣ ራቁቷን ናትና"።😢😢😢እኛም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ረዥን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
Wowww mane enamsgnalen
Thank you for sharing your thoughts. Mr. Birhanu is an amazing person. He taught us about volunteerism a long time ago.
Mane benateh make part 2 with this amazing person❤
ደስ የሚል ሰው ነው ማኒ ግን የሳቅህን ድምፅ ብትቀንስ
ደስ ሲሉ🥰 ታድለው
Thanks Msne
Betam desyelu astamri nachew
ምርጥ ሰው🎉
Manyazewal eshetu
yene wed agotmane ine be kirbu imetalew
Wow
#፩ podcast in Ethiopia!!! For sure ..let's go 1 million subscribers
ነብሴ ሀሴትአረገች 😢
Mane mirtu❤️
ሰው ስለሰጠኸኝ አምላኬ አመሰግንሀለሁ
ማኔ ፂምሽ ደሞዙን የሚጠባበቅ ትጉህ ታታሪ መልክ ሰጠሽ
❤❤❤
ትልቅ አንደበት
Betame.dese.yemil.nebere regeme.edemae.ke.tana.gare.yesetlne
❤❤Hear❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን በእርስዎ ዲፊኒሽን በልጅ መክሰር ማለት ምን ማለት ነው? ርዕሱ ሰውን ጀጅ ስለሚያደርግ
አተንም ሰውየውንም አመሰግናለሁ
ኮንፊደንሱ ሚገርም ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Megerem new❤❤❤
👍👍👍❤❤🙏🙏🙏
Edezhyalsewyabzalen
አ
Gegena abat regim edema gen manya yanet legoch nafekun Eko weyis Ena media layi terecha inspired madereg alebegn kemer ke30 belayi Hon mewuld enedat enedemiyasekochek betawuk zarawunu tageba Neber
ሞሽን ኢትዮጵያን ቻናላቸውን ገብታችሁ ተከታታሉ። እኒህን የመሠለ እንቁ ሰው እሥከዛሬ የት ተደብቀው ነው?
አቤት አንደበት, አበት ቅንነት, አቤት ትህትና, አቤት እምነት። እኔ በጣም ተደንቄለሁ። በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው ። አገሬ ተስፋ አላት ከጀርባ ሆነው ስራ የሚሰሩ በርካታ ቅን ሰዎች አሏት።።።
ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ማኔ አመሰግናለሁ
ብሬ የወጣትነት ጓደኛዬና የስራ ባልደረባዬ ነበር። ሁሌም የተለየ ፍጡር ነው።
አሁን ታዲያ አረጃችሁ እንዴ? አሁን እኮ ነው ጥሩ ኑሮ መኖር የሚጀመረው!
ማኔ ዛሬ ያለሁበት ቦታ ላይ እንድደርስ በህይወቴ ላይ ትልቅ አሻራ አለህ።አሁንም ቢሆን ገና በዙ የምደርስበት ቦታ አለ
እየሰራህ ያለኸው ስራ ትልቅ ነው የምትጋብዛቸው እንግዶች (እንግዶች ማለት እንኳ ይገብዳል) ብቻ ተባረክ አንዴ መድረክ ላይ የጠየከኝ ጥያቄ ቆም እንድል ጉዳዩን እንዳስበው አድርገኸኛል አሁንም የገባኝ የመሰልኝ ዛሬ ላይ የሆነች ፍንጭ እንዳገኝ አድርጎኛል እግዚአብሔር ገደብ በሌለው ሀይሉ ያለገደብ እንድትሰራ ያግዝህ!!!
ይህ አስተምህሮ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ነው አግዚአብሔር ያክብርልን
በጣም የሚገርሙ እባት ናቸው እንደዚህ እይነት እባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ብዙ እባቶች ከሳቸው ትምህርት ያገኛሉ ብዬ እምናለሁ ጌታዬ እድሜን ይስጦት ለሁሉም ትምህርት እናመስግኖታለን❤❤❤
የተወደድክ ተአምር ማንያዘዋል እሸቱ ከጥንት ጀምሮ አይሀለሁ እከታተለሀለሁ በትጋት በላብ በእንባ የመጣ ንፁህ አመጣጥህ ድንቅ ነው።
አሁን ደግሞ አስደናቂ ድንቅ ነገሮች እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሲያደርግ ሳይ እደሰታለሁ።
ዛሬ በዚህ ፖድካስት ያደረከውን ድንቅ ቆይታ ግን የህይወት ዘመንህ ድንቅ ስራ ብዬ እኔ ወስጀዋለሁ እንግዳህ አቶ ብርሀኑ ራቦ 🥰🥰🥰 እንዲህ ያለ ሙሉ ሰው በምድራችን ላይ ይኖራል ብዬ አስቤም አላውቅም ለወደፊቱም አላስብም ብቻ አቅም ቢኖረኝ ብችል ኖሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያየው አደርግ ነበር።
አቶ ብርሀኑ ራቦ እውነተኛ ብርሀን ነዎት።
ማኔ አንተንም ፀጋውና ጥበቡን ሰላሙን እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏 እውቀት በፍቅር ሲታሽ በትህትና ገበታ ሲቀርብ ይህንን ይመስላል።
ወላጂ ብሳሳትም ከልጂ ልክ ይበልጣል ለምን ህይወት አሰተምራለች
ምሪጥ ንግግር በጣም ደስ የምል ቃለ መጠይቅ ❤❤
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ነው እንዲአይነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደዚህ አይነት ቦታ ቢገኝ. በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏
እንደዚህ ያሉትን አባቶች መደሀኒአለም ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ኧረ ማኔ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው የጋበዝክልን። በሁሉ ሙሉ የሆኑ ልቡም ፊቱም የሚያበራ ንፁህ። ቃላት የለጘም ትንሿን እንኳን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳኝ። ሁከታችሁንም መጣም አመሰግናለሁ
I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ ልብ የሚነካ ትምህርት ያዘለ ሰፊ ውይይት ነበር ወንድማችን እናመሰግናለን።
እንግዳውም የሚመሰገን ምስክርነትን የሰጡ ታላቅ ሰው ልጆቻችንን ሊያዩ ቶሮንቶ ከመጡ በሞያዎትም ብናገኝዎት ደስ ይለናል።
የጴጥሮሰን ነገር እንደዚህ አይቼው አላውቅም የሚገርም አገላለጽ ነው
እልልል! ልብ የሚያረሰርስ የፈጣሪ ቃል በአንድም በሌላ ያጽናናል ይመክራል! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ!!!
10q Mane!
አረ ይሄ አባት በጣም ይለያል አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ማኔ በጣም 10kew
Good dad very good Husband ❤ Good christian very Very good ethiopiwe
እውነት እንደ ጅረት ይፈሳል
ለነፍስ መዳን
ይመሰክራል
ድንቅ ሰው
የሆነ ሰው
ከቃሉ ያስታውቃል
ተምረናል ::
🕊️⚓️💙🙏🏽
ማኔ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ስዎች በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው የእሳቸው ደግሞ በጣም ግሩም ትምህት ነው
ተመስገን ብዙ ስው አለን:: እዚህ ቤት ከሚመጡ ሰዎች ከያንዳዳቸው የሆነ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ማኔ ያንተ ንግግርም አሃ እያልኩ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ይስጣቹ
እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን ❤❤❤
በጣም የሚገርም የሕይወት ልምድ ነው አውነትን ያለማስመሰል መኖር። አግዚአብሔር አብዝቶ መውደድ በቃሉ መሰረት ሕይወትን ማጣጣም ልጆችንም በሐይማኖት ታንፀው አንዲያድጉ መትጋት አግዚአብሔር አረጅም አድሜና ጤና ያድልዎት🙏❤🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
"ልጅ ማሳደግ ከመላእክት ጋር መጫወት ነው "እድሜ ከጤና ከሀብት ያጥግቦት ❤
ዋው እንዴት ደስ የሚል እውቀት ነው ምነው እንዲህ አይነት ሰዎችን ቢቻል እድሜ እየጨመሩ ለዘላለም ማኖር ነበር እንዴት እንደተማርኩባቸው አቦ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
መሰመአብ እግዚአብሔር ይመስገን
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተመልሰው እደሚመጡ አምናለው
እግዚአብሔር እዴት ማመን እዳለብኝ አስተምረውኛል
እጅግ ድንቅ አባት ናቸው እድሜ ይስጥልን ማኔ እባክህን ደግመህ ጋብዝልንና እናትርፍ ንግግራቸው አይጠገብም ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን ማኔ በርታ እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤
ፀጋውን ያብዛሎት አባት ፣❤ መኔ አንተም❤🎉 ተባረክ
በጣም የሚገርም ነው! እግዚአብሔር በእሳቸው አድሮ ብዙ አስተማረኝ! ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
ነፍሴን ደሥ ያሰኜ ቃለመጠይቅ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን ምን አለበት ዝም ብለው ቢናገሩ ብዬ ነው ያዳመጥኩት ጆሮዬ ብቻ ሳይሆን አይኔም ፈጦ ፀጉሬም ቆሞ በመደነቅ ነበር የሰማውት ለአንድ ወር ሙሉ አባታችን ቢቀርቡ
በውነት እደናተ ያለውን አባት ያብዛልን ሩ መድሀኔ አለም ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏🎉
እንደዚአይነት አባት ያብዛልን
እጅግ ድንቅ እንግዳ አቀረብክልን። አንደበተ ርትዑ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሚዲያ ላይ በደንብ ሊቀርቡልን ይገባል።
እናመሱግናለን!!!
Face God before u face life.
ምርጥ ጥሩ ትምህርት አግቼላሁ እናመሰግናለን እንዲህ የህይወት ልምድ ያላቸውን እናቶች ብታቀርብልን ቤተሰባዊ ህይወት መማር አለብን በተለይ በልጆቻችን ላይ እንዴት መስራት ስላለብን thank you
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ::
This is very good person in advance
I am seeing this podcast
Sir u look alike my father who died in his 43 age I heard you like I heard my father thank you so much
እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተም ለብዞዎች የሚስተምር ነውእንዲነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ማኔ❤❤❤
በጣም ጥልቅ የሆነ ከተጠቀምንበት የምናተርፍበት ትምህርት ነው ያስተላለፉት❤❤❤❤
Amazing knowledge
Betam asteway sew note. Kerso bizu member yechalal. Egziabher tena ena edme yestot.
ወይኔ እኔ ምንዎ ይሄ ሁሉ ቀርቶብኝ በአሳደግኝ ነበር እግዚአብሔር በአለበት ይጠብቀዎ
የዛሬው እንግዳ ይለያል "ፍቅር ሰጥቶ መቀበል አይደለም መስጠት እንጅ" ሀቅ ነው
ትልቅ ትምህርት እናመሰግናለን
የሚገርሙ እንግዳ ናቸው።እግዚአብሔር ይስጥልን!
Wow bejorye sayhon beleba new yesemahut amesgenalehu
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤የእውነት ያለ ጌታ ሆይ ታደገን❤❤❤
ማኔ በጣም እናመሰግናለን❤የማይጠገቡ እንግዳ❤❤❤❤
betam melkam abat.tilk eminet yemitay sibiket pls digami yikirabu
Mashalhe merte abate Erjeme edmyena tyena yesetelne
ተባረኩልን🙏🙏🙏🤗👑
በጣም ደስ የሚሉ አባት😊
ምርጥ ሰው❤❤❤
ማኔ አኪም አበበች ❤❤❤
እናመሰግናለን
Wow 😍 amazing more bless you and your family 💕💖
ድንቅ ሰው ነበሩ እናመሰግናለን ሁሌ አስተማሪ ነገር ስለምታቀብልን💚💛❤🙏💚💛😍❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalin Abatachin Mane Egziabher ystilin yihe tikikilegna ye aymro migib new thank you 🙏🏾
ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው ድንቅ ሰው
Wow .thank you for sharing
ዋው ❤❤❤
"እውነትና ውሸት ወንዝ ወረዱና
ውሸት ታጥባ መጣች ልብሷን ቀማችና
እውነት እንዴት ትውጣ ራቁቷን ናትና"።
😢😢😢
እኛም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ረዥን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
Wowww mane enamsgnalen
Thank you for sharing your thoughts. Mr. Birhanu is an amazing person. He taught us about volunteerism a long time ago.
Mane benateh make part 2 with this amazing person❤
ደስ የሚል ሰው ነው ማኒ ግን የሳቅህን ድምፅ ብትቀንስ
ደስ ሲሉ🥰 ታድለው
Thanks Msne
Betam desyelu astamri nachew
ምርጥ ሰው🎉
Manyazewal eshetu
yene wed agot
mane ine be kirbu imetalew