Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነዉ እደኔ በመታረቃቸዉ ደስብሎት ያለቀሰ?
😭😭😭😭
ኡህ በጣም በጣም አለቀስኩ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ቀጥሉ አስለቀሳችሁኝ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ
😥😢😭😭😭😭💔💔
እኔ ራሱ እበዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ሰይጣንን ድል የመታ ልኡል እግዝአብሔር ይመስገን እሼ ተባረክ እናንተም ፍቅራችሁ ከልጅ ልጅ ይዝለቅ በጣም ደስ ይላል
በቤተ ክርስቲያን ማደግ ይሄ ነው ጥቅሙ ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን
በጣም
ትክክል
እዉነት ነዉ አሜን
@@eduyedingillijedu2494 Eshe egezeabher yebarekavhe!
እንደዚህ አይነት ወጣቶች እግዚያብሄር ያብዛልን እናተም ተባረኩ እስክታረጁ ድረስ ፍቅራቹ የሞቀ ይሁን እመብርሀን ትጠብቃቹ እሼ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ኑሮክ ይባረክ እናትና ልጅ እቅፍ ድግፍ አርገው ይጠብቁክ ።
ምንአለ አማራ እና ትግራይ እንዲህ ይቅር ቢባባሉ የምትሉ 👍
ፍቅር እኮ ነን አሁንም ባለስልጣኖቹ ሆድ አደሮች ጅንታናቸው የበጠበጡን እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
በትክክል እማ
እኔም
እፉ እፉ እኔ የናፍቅኝ ይህ ነው አማራና ትግሬ ታረቀው ጠላት ይፈረ ባለ ሰልጣናት የሚያባልን ይፈሩ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይገባ የእኔ ውብ ኢትዮጵያዊያን ናቸው 😭😭
Ahoon Yemengizem tselotachen new
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨርሳችሁኝ በአሁኑ ግዜ እደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኝት እራሱ መታደል ነው ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
እውነት በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ፍቅራቹን ከዚህ በላይ ያብላቹ
@@yayeshteshome9098 Amen🙏Betasabe Hugege Ehte
አሜን
በዚ ዘመን ለካ እንደዚ አይነትም ወጣቶች አሉ እመብርሀን ታብዛልን ❤️
Amennnnn
ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰ ኡፍፍፍፍ😭😭😭ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
አሜን አሜን አሜን🤲🤲
Ene aman 🙏
ወላሂ እዬ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢አኔ አለሑ
,ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው ተባረኩ እዉነትም የሰንበት ተ/ቤት ተማሪዎች ናችሁ
የወንጌል ቃሉን ስለፈፀምክ ወድሜ አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
Ufff 😭ጓደኝነታችሁ ይለምልም የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ። አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💕
🥰🥰🥰🥰🥰👍
እጅግ ደስ የሚል ነው ባለመቀራረብ ሰወች ተራርቀው ይቀራሉ በመቀራረብ ግን ችግሮች ይፈታሉ ፣እሼ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
🙏👍🏻👍🏻👍🏻🤝🤝እንደዚህ ያለ ፕሮግራም በሰፊው ስራበት እሸትየ በምድር የምታደርገው መልካም ነገር በሰማይ ይከፈልሀልና!!!
Bexam dass yilal
😥🙄😥
😢👏
እሼ፡እድሜህሁሉ፡በደስታ፡ኑር
God job keep it 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስላሴ ስም እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በማርያም የእዉነት እንዴት እንዳለቀስኩኝ ወንድማችን እሸቱ የእዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ መቼም ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነዉ ዋዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛዉ ትልቅ ታሪክ ነዉ የተሰራዉ
የአመቱ ምርጥ ሥራ!!!!እሼ Well done keep it up
በጣም ወንዴሜ እዴትያምርብናል።ጥፋታችንአምንይቅርቲመጠየቅጌታየሚወደውነገርነው።
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ በጣም ደስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው አሁንም አይለያቹህ እሽቱ ስራወችህ ሁሉ በጣም ደስ የሚሉና ቁምነገር ያላቸው ናቸው አላህ ይጨምርልህ አለህ ከክፉ ነገር ያጠብቅህ
ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ይቅርታ መጠየቅ ብልህነት ነው ይቅር ማለትም እደዛው ፍቅራቹ ያብዛላቹ
ዋሽቶ ማሥታርቅ ማለት ይሄ ነው አሹ ተባርክ አላህ ይጨምርልክ
በሌላ ሀገር የማየውን ፕሮግራም በሀገሬ ተመለከትኩት እሸቱዬ እመብርሃን ከቅዱስ ልጇ ጋር ትጠብቅህ
ወላሂ በጣም. ደስስስስስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምናለ አሁን በጦርነት ከምንባላ እደዚ. በንትቃቀፍ
እሸቱ በእውነት እድሜህን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ስሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ምትሰራቸው ስራዎችህ በሙሉ እንከን የላቸውም እግዚአብሔር ያበርታህ።
በስመአብ ፍቅር ከእምነት ጋር በተግባር ተገልፆ አሳዩን ቃላት የሚያሳጡ ናቸው አስለቀሱኝ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳሎኝ
ወላሂ በልቅሶ ነው የጨረስኩት ደስ ይላል መታረቃቸው እሸቱ ምርጥ ሰው አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ለሀገራችን ለወገናችን🙏🙏🙏
Allah huma amin
እኔ እራሱ በለቅሶ አይኔ እስከሚቀላ ይቅርታ መጠዬቅ ም መቀበልም ማስታረቅም የትልቅ ሰው ስራ ወይ መታደል ነው
የአሁኑን የአማራና የትግራይ ልጆችን ጸብ እንዴዚሁ ያድርግልን ሀያሉ አምላክ
አሜን እውነት በጣም ያሳዝናል
አሚን
ከስንት ግዜ በኋላ ድጋሚ አየሁት በተመሳሳይ ስሜት!! በጣምምምም ደስ ይላል። እምባ የሚያስመጣ ደስታ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏😍
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሱኝ ምናለ ሁሉም እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረው እሼ ምርጥ ሰው በርታ
It's wounderfull thing to do donkey tub
ላስቻለው ሰው ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ መቀበልም መልካም ነገር ነው ፡፡ እድሜ ይስጥክ እሼ ደሰ ይላል
🙉🙉🙉🙉🙉🙉👏👏👏👏
ኡሁ ፊቴ በእንባ ታጠበ እሸቱዬ ተባረክ ልጆቼ ጌታ በልባችሁ የይቅርታንመንፈሰ ስላፈሰስ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ተባባሪዎችም ተመልካቾችም አላማውንተከተሉ በሰላም ለመኖር ድንቅ ፕሮግራም ምንጩ አይድረቅ:: GOD Bless
&
Hk
Th
ብዙ ትምህርት አለው ወላሂ እምባዬ ፈሰሰ እውነተኛ ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነው ይህ ፕሮግራም ይቀጥል😍😘
እኔም የተለያዩ ቪዲዮዎችን በቤት ውስጥ እየሰራሁ መልቀቅ ጀምሬአለሁ አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው ቅን ጓደኛ ማገኘትም መታደል ነው
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ😭 የምር እንዴት ደስ ይላል ይቅር መባባል ታላቅነትና የክርስቶስ ምሳሌ ነዉ ፍቅራችሁ ይባርክ ወንድሞቼ❤❤❤❤
እናንተን ያሳደገች ያስተማረች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ ያስተማረን ፈጣሪያችን ተመስገን ተባረኩ ከክፉ ጓደኛ እራሳቹሁን ጠብቁ
በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ይህ ነዉ ትክክለኛ ጓደኝነት
ወንድሜ በጣም ትልቅ ልብ አለህ መጀመሪያ ሃሳቡን ማምታትህ ይቅርታ መጠይቅህ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይሄን ንጹህ ልብህን ይጠብቅልህ አንዳንድ ክፉ ሰወች ንጹህ ልብህን ያቆሺሹታል የይቅርታ ልብ ለውላችንም ያድለን 😘
እሼ የፍቅር አባት ሽማግሌ እግዚአብሔር ይባርክ ሽማግሌ ባልሆንም ምርቃቴን ተቀበል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይቅርታ የጠየቀው ልጅ በጣም አሳዘነኝ ይወደዋል ወንድም እራሱ እንደዚህ አይሆንም በዚህ ታይም
በጣም ደሰ ይላሉ👋👍👍
@@ኣርሴማ-ኈ6ጠ እሽቱ አብዝ።ቶ ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ መልካም ስራ የህይወት ሽልማትነው
1t
እኔ ግን ይህ ልጅ ህዝብ ፊት ይቅርታ ያለውን ልጅ በጣም ነው ያደነኩት የተበደለም ያልተበደለም ስው ይቅር መባላል እዋቂነት ነው
እሼ እውነት ትልቅ ሠው ነክ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ክብረት ይሥጥልኝ እሼ❤❤😘😘
ይህ ነዉ ወንድማዊነት አልቅሼ የሳኩበት ዝግጅት ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ
በጣም ደስ አለኝ አዲስ አባን ስጎበኝ ልጆቹን እጠይቅ አለሁ ወይም ብዚህ አድራሻ ከጻፉልኝ የሻይ እልካለሁ ለመልካም ልባቸው 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እፉፉፉፉፉፉፉ እንዴት ደስ እንደምትሉ ይቅርታ የጠየቀዉንም ልጅ ይቅርታ ያደረገዉንም ልጅ አስታራቂዎቹንም ሁላችሁንም ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ጌታ ይባርካቹሁ ይቀድሳቹሁ
በቤተክርስቲያን ማደግ እንዴት ጥሩ መሆኑን በነዚህ ወጣቶች መማር አለብን እግዜአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በጥበቡ ያሳድጋችሁ
እህቴዋ ቻናሌ ተበላሽቶ ከደገና ከፍቸ ነው አበረታችኝ
😂😂😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄
broye sub argeshalw atargignm
😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ እግ/ር በምድራችንም ይሄን ሰላምና ፍቅር ይስጠን።
mbc1 ላይ ሙሳምህ ከሪም ሚል ኡስታዝ ጆርጅ ሚያቀርበው ፐሮግራም ነበር ትልቅ ጥል እንኩዋን ሳይቀር ይቅር ሚባባሉበት ነው እሼ ምርጥ ነገር ነው የጀመርከው በርታ
እውነትክን ነው እኔም እከታተለው ነበር በኣገራችን ቢጀመር ብየ እመኝ ነበር
እሺ የእውነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን።
@@zion21163 እንዴት ዩቱብ ፔጅ ኣለሽ ካለሽ ላኪልኝ ሰብስክራይብ ኣረግልሻሎ ኣያስከፍለኝም
እንደማመር ዉዶቼ
ለይቅርታ ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም ትልቅነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንምይቅር የምንባባልበትን አንደበት ይክፈትልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን ደሰ ይላል ዶንኪይ ትዩብ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በውነት
❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አለ 1000 ሺ ላይክ ማዲረግ ብችል😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሼ ትልቅ ሠዉ በጣም ነዉ እምወዲህ😘
ደምሪኝ
Sayetan del tensa Zare
የሚያስታሪቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸዉ።ተባረክልኝ እሼ ዘመን ይባረክ!!!!
ደስ ሲል ጓደኝናት እንድህ ነው እሸ ኑርልን ወንድማችን
ሁለታችዉም ምርጥ ቤተሠብ ያሳደጋችዉ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናችዉ ዋዉዉዉዉዉዉ 👍👍👍👍👍👍👍
ሂክማ ደምሪኝ
Betem egezabeyer esekemechreshi
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
የሚያስተራርቁ ብጹዓን ናቸው። ❤❤❤ አስታራቂዎቹም ታራቂዎቹም ተባረኩ
የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና!🙏❤️
Very nice
ውይ አንተ እሸቱ የምትባል ልጅ! በስመ አብ! ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!♥ ልጆችዬ እናንተም ተባረኩ!♥
እሼ ትለያለህ ማርያምን
ደሥሢሉ
ወላሒ አልቅሻለሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል በጣም ከዚህ ቡሀላ ፍቅራቹሄን ይጨምርላቹህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I was crying the time
This is the best show so far it can grow more esha
እሸቱየ አተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ግራማ ሞገስ ይሁንህ ተባረክ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው እራሴን እስከሚያመኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት በስመአብ ተመስገን ጌታየ
እሸቱ በስራህ ዘመን ትሻገራለህ።እመነኝ ትውልድ የሚያንፅ ሁሌም የሚታወስ ስራ እየሠራህ ነው። ተባረክ።
ደስ የሚሉ ኢትዮጵያውያን እደናተ አይነቱን ይብዛልን
ኡፍፍፍፍ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ የ እምዬ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇹❤🇪🇹
አስታራቂ ፕሎግራም ብለህ ሰይመው በጣም ምርጥዬ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
እንደ እኔ ከቲክ ቶክ አይታችሁ ወደዚህ የመጣችሁ በጣም ደስ የሚል 🧑🤝🧑😍😍😍
እኔ ነኝ እዉነት😁💞❤
እኔም ነኝ
እኔ
ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም ለምድራችን ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ይሁን አሜን
ምን ብዬ ልኮምት በአላህ ከቃል በላይ ነው የጓደኝነት ጥግ ለዘላለም አንድ አድርጎ ያኑራችሁ ♥
እንደማመርውዶቺየ
የኔ ከእነሱ ጋር ማልቀስስ ምን ይሉታል ንፍርቅ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፍቅር ያሽንፍል
Enem 😭😭
አልሀምድሌላህ እንኳንም ታረቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰውን ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል
ሳህ
አውነት ነው
በጣም የሚገርመው ፍቅራቺሁ በጣም ያስቀናል እግዚያብሄር እስከ ዘላለም ያድርግላቺሁ
በእንባ ነው የጨረስኩት ተመስገን አስተማሪ ወጣቶች ናቸው
እራሴ ፍነዳ ከመጀመሪያው ጀምሬ እያነባሁ አየ ጉዋደኝነት
እኔ ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል እሼ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስይላል
በጣም ወላሂ ይሄ ምን ግስላይክ ያስደርጋል
@@makamaka3019 ሰይጣን የሰው ደሰታ አይወድም
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን አልሀምዱሊላ
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደሰብሎኛን አልሀምዱሊላ😭😭😭
እልልልልልልልልልል
🤲🤲🤲አግዚአብሔር አድሜና ጤና የስትክ እሼ እንሱም ፈክርቻው ለዝላለም ያርግልቻዉ ፋጥር 😘😘
እሼ በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ በአሁን ሰዓት የሚያራርቅ እንጂ እንደዚህ እንደአንተ ተጨንቆ የሚያስታርቅ ሰው ጠፍቷል፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ፡፡ እናንተም የእውነት የልብ ጓደኛሞች ናችሁና ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ፡፡
እንኳን ለሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አሜን አሜን አሜን
🤔
Amen enkuan abro adersen
😘👌
@@BIRTUKAN2 thanxs betam
😢😢😢አስለቀሳችሁኝ😍😍😍😘😘እንዴት ደስ የምትሉ ናችሁ ሁለታችሁም ይሄ ነዉ ክርስቶሳዊነት በዳይም ተበዳይም ይቅር ማለትን አሳያችሁን!እሼ እናንተንም በጣምም እናመሰግናለን!
እጅግ በጣም ደስስስስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው በእውነት ገና አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
እሼ በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስታራቂ (የወጣት ሽማግሌ )መኖሩ በትውልዱ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል! ተባረክ
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” ማቴዎስ 5፥9 እሼ እና የዶንኪ ትዩብ አባላት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
I am from Eritrea በኡነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ ኣሼ በጣም ነው ማመስግንህ ከበቅል ይቅርታ ይበልጣል
ማርያምን ፍቅራቹ ከአይናቹ ያስታውቃል እሼ በድረክን ፈጣሪ ይክፈልክ ፍቅራቹን ያበዛላቹ እንባዬ ነው የመጣው 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ይቅርታን የመሰለ የህሊና ዕረፍት የለም። ። ይችን እድል አምላኬ ለኔም አድለኝ። ተስፋ አለኝ።
በእንባ ነው የጨረስኩት ፍቅር ማለት እንዲህ ነው፣ በሀገራችን ፍቅር ይብዛ😢🙏♥️🌹
Amen
ደምሩኝ
ዋዉዉዉአላህአይልያቹሁ😢👌🙏😘
ኡፍፍፍ እኔም
ይቅር ማለትን ያስተማረን ፈጣሪ ነው ምን ያይል በቤተክርስቲያን ማደግ አንዱ ጥቅሙ ይሄ ነው ተባረክ ይቅርታ ማለቱ ትልቅነቱ ነው ተባረክ።
በኣሁኑ ግዜ የኣዳም ልጆች ሁላችንም እንደዚህ ይቅርታን ምንጠያየቅበት ግዜ እያስፍለገን ነው😭☝💔
ውይ እሼ ብቻ ተወልዶ ሌላው ቢቀር አይቆጭም ።በእውነት እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!
ይሄን ፕሮግራም ስፈልገው ነበር በጣም ሁሌ በ አረብኛ እከታተላለሁ ሀገራችንም ዶንኪይ ትዩብ ላይ ስለጀመራቹ ደስ ብሎኛል
በጣም ነው ደስ ያለኝ እባዬን መቆጣጠር አልቻኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏❤
ቃላት የለኝም የፈጣሪ ስራ ነዉ የሠራቹት ፈጣሪ ይክፈላቹ የሰፈሬ ልጆች ናቸዉ አላየሁትም ነበር ደስ ብሎኛል
ውይ አልቅሸ ሞትኩ ወይኔ ሳስቀኑ የአላህ አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምረው ያረብ
አቦ ወላሂ እሸቱ መለሰ ትልቅ ነህ አላህ ትልቅያርግህ በጣም እኔም በጣም ከደስታየ የተነሳ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
ዱአእ እናድርግ አላህ ሂድያ ይስጠው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💓💓💓💓💓
ኣቤት እግዛብሄር ምደሰቶዎ 🙏ለኛም ርህሩህ ልብ ስጠኝ 🙏 i am u brother from 🇪🇷❤️
Des sil woww
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን ጎበዝ ልጆች ናችሁ ሁሉ ምነው እንደእናንተ በሆነልን ነበር ❤❤❤🙏🙏🙏
ዲያብሎስ አፍርዋል በእናንተ ተመስገን ተባረኩ ሁላችሁም።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ውይ እንዴት በደስታ እንዳለቀስኩ ብታዩ ማርያምን
እሼ ያደረግከውን ነገር በሙሉ አየሁት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይሄ ትልቅነትህን የሚያሳይ ለሁሉም ሰው ምሳሌ የሚሆን ነው በግሌ አመሰግንሀለሁ
የእነርሱ ደስታ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😭 እሼ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
ሰውን ማስታረቅ ተፈልጎ የማይገኚ ምርጥ እዲል ነው እዲለኛ ነክ አባቴ
😭😭😭😭😭😭😭
የት አባቱ ሴይጣን እርር ድብን በል👊🏽 እግዚአብሔር ክብርርር ይበልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች ተባረኩ ዶንኪ ቲዮብ
እሼ ምርጥ ሰዉ መልካም ስራ የሚያስመሰግን ብቻ ሳይሆን ልብ ዉስጥ ዘልቆ የሚገባ በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ ያለዉን ትልቁን በረከት እየሰራህ ያለህ ድንቅ ሰዉ ....አንተን ወልዳ ለዚህ ያበቃችህ እናት ልትኮራ ይገባል ፡፡ ህይወትህ ሁሉ በበረከት የተሞላ ይሁን ፤ አከብርሃለዉ ፡፡
እሼ ተባረክ በእውነት ማስታረቅ ትልቅ መጻፍ ቅዱስ አዊ መርህ ነው በእውነት ሁላችንም እንታረቅ እኛ ኢትዮጲያውያን ጸበኞች ቂመኞች ነን እስኪ እንታረቅ
እሽየ አተ እግዚአብሔር የላከህ ምርጥ ሰው ነህ በእንባ እየታጠብሁ ነው የጨረስሁት ወድሞቸ እንኳን ደስ አላችሁ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንበጣም የተባረካችሁ ጋደኛሞች ናችሁዘመናቹ ሁሉ ይባረክ
እሼ የዛሬዉ በጣም አስለቀሰኝ እግዝአብሔር ይባርክህ
እሼ በጣም በጣም እናመሰግንሃለን የምታቀርባቸው ሁሉ ፕሮግራሞችህ በጠቅላላ በጣም ቆንጆዎች ናቸው በተለይ ይሔ ፕሮግራምህ አስለቅሶኛል በርታ ወንድማችን
እሼ ፈጣሪ አሁንም ከብዝቶ ዮባርክህ ምርጥ ስራ ነዉ ቀጥልበት
እህቴዋ ቻናሌ ተበላሽቶነው አበረታችኝ
በጣም ነው ደስ የሚሉት ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አቅቶኛል በጣም ነው ደስ የምትሉት ማሻአላህ ፍቅራቸውን ለዘላለም ይሁንላቸው
ማርያምን ለቅሶ በለቅሶ አረጉኝ ወይ መታደል በቤተክርስቲያን ማደግ እግዛብሔር ይመስገን።
Wow betam new yalekeskut eshetu befetari zend rikerd yetederegelk yimeslegnal amlak yalasebkewn yistk
ማነዉ እደኔ በመታረቃቸዉ ደስብሎት ያለቀሰ?
😭😭😭😭
ኡህ በጣም በጣም አለቀስኩ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ቀጥሉ አስለቀሳችሁኝ እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ
😥😢😭😭😭😭💔💔
እኔ ራሱ እበዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ሰይጣንን ድል የመታ ልኡል እግዝአብሔር ይመስገን እሼ ተባረክ እናንተም ፍቅራችሁ ከልጅ ልጅ ይዝለቅ በጣም ደስ ይላል
በቤተ ክርስቲያን ማደግ ይሄ ነው ጥቅሙ ይቅር የሚል ልብ እና ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን
በጣም
ትክክል
እዉነት ነዉ አሜን
@@eduyedingillijedu2494
Eshe egezeabher yebarekavhe!
ትክክል
እንደዚህ አይነት ወጣቶች እግዚያብሄር ያብዛልን እናተም ተባረኩ እስክታረጁ ድረስ ፍቅራቹ የሞቀ ይሁን እመብርሀን ትጠብቃቹ እሼ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ኑሮክ ይባረክ እናትና ልጅ እቅፍ ድግፍ አርገው ይጠብቁክ ።
ምንአለ አማራ እና ትግራይ እንዲህ ይቅር ቢባባሉ የምትሉ 👍
ፍቅር እኮ ነን አሁንም ባለስልጣኖቹ ሆድ አደሮች ጅንታናቸው የበጠበጡን እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
በትክክል እማ
እኔም
እፉ እፉ እኔ የናፍቅኝ ይህ ነው አማራና ትግሬ ታረቀው ጠላት ይፈረ ባለ ሰልጣናት የሚያባልን ይፈሩ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጣልቃ ይገባ የእኔ ውብ ኢትዮጵያዊያን ናቸው 😭😭
Ahoon Yemengizem tselotachen new
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዬን አስጨርሳችሁኝ በአሁኑ ግዜ እደዚህ አይነት ጎደኛ ማግኝት እራሱ መታደል ነው ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
እውነት በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ ፍቅራቹን ከዚህ በላይ ያብላቹ
@@yayeshteshome9098 Amen🙏Betasabe Hugege Ehte
አሜን
በዚ ዘመን ለካ እንደዚ አይነትም ወጣቶች አሉ እመብርሀን ታብዛልን ❤️
Amennnnn
አሜን
ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨረሰ ኡፍፍፍፍ😭😭😭ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
አሜን አሜን አሜን🤲🤲
Ene aman 🙏
ወላሂ እዬ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢አኔ አለሑ
,ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው ተባረኩ እዉነትም የሰንበት ተ/ቤት ተማሪዎች ናችሁ
የወንጌል ቃሉን ስለፈፀምክ ወድሜ አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላቹ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
Ufff 😭ጓደኝነታችሁ ይለምልም የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ። አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💕
🥰🥰🥰🥰🥰👍
እጅግ ደስ የሚል ነው ባለመቀራረብ ሰወች ተራርቀው ይቀራሉ በመቀራረብ ግን ችግሮች ይፈታሉ ፣እሼ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
🙏👍🏻👍🏻👍🏻🤝🤝እንደዚህ ያለ ፕሮግራም በሰፊው ስራበት እሸትየ በምድር የምታደርገው መልካም ነገር በሰማይ ይከፈልሀልና!!!
Bexam dass yilal
😥🙄😥
😢👏
እሼ፡እድሜህሁሉ፡በደስታ፡ኑር
God job keep it 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስላሴ ስም እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በማርያም የእዉነት እንዴት እንዳለቀስኩኝ ወንድማችን እሸቱ የእዉነት በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ መቼም ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነዉ ዋዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛዉ ትልቅ ታሪክ ነዉ የተሰራዉ
የአመቱ ምርጥ ሥራ!!!!
እሼ Well done keep it up
በጣም ወንዴሜ እዴትያምርብናል።ጥፋታችንአምንይቅርቲመጠየቅጌታየሚወደውነገርነው።
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ በጣም ደስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው አሁንም አይለያቹህ እሽቱ ስራወችህ ሁሉ በጣም ደስ የሚሉና ቁምነገር ያላቸው ናቸው አላህ ይጨምርልህ አለህ ከክፉ ነገር ያጠብቅህ
ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ይቅርታ መጠየቅ ብልህነት ነው ይቅር ማለትም እደዛው ፍቅራቹ ያብዛላቹ
ዋሽቶ ማሥታርቅ ማለት ይሄ ነው አሹ ተባርክ አላህ ይጨምርልክ
በሌላ ሀገር የማየውን ፕሮግራም በሀገሬ ተመለከትኩት እሸቱዬ እመብርሃን ከቅዱስ ልጇ ጋር ትጠብቅህ
ወላሂ በጣም. ደስስስስስ ይላል🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምናለ አሁን በጦርነት ከምንባላ እደዚ. በንትቃቀፍ
እሸቱ በእውነት እድሜህን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ስሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ምትሰራቸው ስራዎችህ በሙሉ እንከን የላቸውም እግዚአብሔር ያበርታህ።
በስመአብ ፍቅር ከእምነት ጋር በተግባር ተገልፆ አሳዩን ቃላት የሚያሳጡ ናቸው አስለቀሱኝ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው እሽዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳሎኝ
ወላሂ በልቅሶ ነው የጨረስኩት ደስ ይላል መታረቃቸው እሸቱ ምርጥ ሰው አላህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ለሀገራችን ለወገናችን🙏🙏🙏
Allah huma amin
እኔ እራሱ በለቅሶ አይኔ እስከሚቀላ ይቅርታ መጠዬቅ ም መቀበልም ማስታረቅም የትልቅ ሰው ስራ ወይ መታደል ነው
የአሁኑን የአማራና የትግራይ ልጆችን ጸብ እንዴዚሁ ያድርግልን ሀያሉ አምላክ
አሜን
አሜን
አሜን እውነት በጣም ያሳዝናል
አሚን
አሜን
ከስንት ግዜ በኋላ ድጋሚ አየሁት በተመሳሳይ ስሜት!! በጣምምምም ደስ ይላል። እምባ የሚያስመጣ ደስታ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏😍
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው አስለቀሱኝ ምናለ ሁሉም እንደዚህ አይነት ልብ ቢኖረው እሼ ምርጥ ሰው በርታ
It's wounderfull thing to do donkey tub
ላስቻለው ሰው ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ መቀበልም መልካም ነገር ነው ፡፡ እድሜ ይስጥክ እሼ ደሰ ይላል
🙉🙉🙉🙉🙉🙉👏👏👏👏
ኡሁ ፊቴ በእንባ ታጠበ እሸቱዬ ተባረክ ልጆቼ ጌታ በልባችሁ የይቅርታንመንፈሰ ስላፈሰስ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ተባባሪዎችም ተመልካቾችም አላማውንተከተሉ በሰላም ለመኖር ድንቅ ፕሮግራም ምንጩ አይድረቅ:: GOD Bless
&
Hk
Th
ብዙ ትምህርት አለው ወላሂ እምባዬ ፈሰሰ እውነተኛ ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነው ይህ ፕሮግራም ይቀጥል😍😘
እኔም የተለያዩ ቪዲዮዎችን በቤት ውስጥ እየሰራሁ መልቀቅ ጀምሬአለሁ አበረታቱኝ የሀገሬ ልጆች
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው ቅን ጓደኛ ማገኘትም መታደል ነው
የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ😭 የምር እንዴት ደስ ይላል ይቅር መባባል ታላቅነትና የክርስቶስ ምሳሌ ነዉ ፍቅራችሁ ይባርክ ወንድሞቼ❤❤❤❤
እናንተን ያሳደገች ያስተማረች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ ያስተማረን ፈጣሪያችን ተመስገን ተባረኩ ከክፉ ጓደኛ እራሳቹሁን ጠብቁ
በጣም ደስ የሚሉ ወንድማማቾች ይህ ነዉ ትክክለኛ ጓደኝነት
ወንድሜ በጣም ትልቅ ልብ አለህ መጀመሪያ ሃሳቡን ማምታትህ ይቅርታ መጠይቅህ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ይሄን ንጹህ ልብህን ይጠብቅልህ አንዳንድ ክፉ ሰወች ንጹህ ልብህን ያቆሺሹታል
የይቅርታ ልብ ለውላችንም ያድለን 😘
እሼ የፍቅር አባት ሽማግሌ እግዚአብሔር ይባርክ ሽማግሌ ባልሆንም ምርቃቴን ተቀበል ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይቅርታ የጠየቀው ልጅ በጣም አሳዘነኝ ይወደዋል ወንድም እራሱ እንደዚህ አይሆንም በዚህ ታይም
ትክክል
በጣም ደሰ ይላሉ👋👍👍
@@ኣርሴማ-ኈ6ጠ እሽቱ አብዝ።ቶ ፈጣሪ ይባርክህ ተባረክ መልካም ስራ የህይወት ሽልማትነው
1t
በጣም
እኔ ግን ይህ ልጅ ህዝብ ፊት ይቅርታ ያለውን ልጅ በጣም ነው ያደነኩት የተበደለም ያልተበደለም ስው ይቅር መባላል እዋቂነት ነው
እሼ እውነት ትልቅ ሠው ነክ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ክብረት ይሥጥልኝ እሼ❤❤😘😘
ይህ ነዉ ወንድማዊነት አልቅሼ የሳኩበት ዝግጅት ነዉ ፈጣሪ ይባርካቹ
በጣም ደስ አለኝ
አዲስ አባን ስጎበኝ ልጆቹን እጠይቅ አለሁ ወይም ብዚህ አድራሻ ከጻፉልኝ የሻይ እልካለሁ ለመልካም ልባቸው 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እፉፉፉፉፉፉፉ እንዴት ደስ እንደምትሉ ይቅርታ የጠየቀዉንም ልጅ ይቅርታ ያደረገዉንም ልጅ አስታራቂዎቹንም ሁላችሁንም ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ጌታ ይባርካቹሁ ይቀድሳቹሁ
በቤተክርስቲያን ማደግ እንዴት ጥሩ መሆኑን በነዚህ ወጣቶች መማር አለብን እግዜአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በጥበቡ ያሳድጋችሁ
እህቴዋ ቻናሌ ተበላሽቶ ከደገና ከፍቸ ነው አበረታችኝ
😂😂😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄
broye sub argeshalw atargignm
😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ እግ/ር በምድራችንም ይሄን ሰላምና ፍቅር ይስጠን።
mbc1 ላይ ሙሳምህ ከሪም ሚል ኡስታዝ ጆርጅ ሚያቀርበው ፐሮግራም ነበር ትልቅ ጥል እንኩዋን ሳይቀር ይቅር ሚባባሉበት ነው እሼ ምርጥ ነገር ነው የጀመርከው በርታ
እውነትክን ነው እኔም እከታተለው ነበር በኣገራችን ቢጀመር ብየ እመኝ ነበር
እሺ የእውነት ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን።
@@zion21163 እንዴት ዩቱብ ፔጅ ኣለሽ ካለሽ ላኪልኝ ሰብስክራይብ ኣረግልሻሎ ኣያስከፍለኝም
እንደማመር ዉዶቼ
ለይቅርታ ዝቅ ማለት ውርደት አይደለም ትልቅነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንምይቅር የምንባባልበትን አንደበት ይክፈትልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሀን ደሰ ይላል ዶንኪይ ትዩብ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በውነት
❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አለ 1000 ሺ ላይክ ማዲረግ ብችል😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሼ ትልቅ ሠዉ በጣም ነዉ እምወዲህ😘
ደምሪኝ
😭😭😭😭
Sayetan del tensa Zare
የሚያስታሪቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸዉ።ተባረክልኝ እሼ ዘመን ይባረክ!!!!
ደስ ሲል ጓደኝናት እንድህ ነው እሸ ኑርልን ወንድማችን
ሁለታችዉም ምርጥ ቤተሠብ ያሳደጋችዉ ጨዋ የጨዋ ልጅ ናችዉ ዋዉዉዉዉዉዉ 👍👍👍👍👍👍👍
ሂክማ ደምሪኝ
Betem egezabeyer esekemechreshi
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
ደምሪኝ
የሚያስተራርቁ ብጹዓን ናቸው። ❤❤❤ አስታራቂዎቹም ታራቂዎቹም ተባረኩ
የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና!🙏❤️
Very nice
ውይ አንተ እሸቱ የምትባል ልጅ! በስመ አብ! ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!♥ ልጆችዬ እናንተም ተባረኩ!♥
እሼ ትለያለህ ማርያምን
ደሥሢሉ
ወላሒ አልቅሻለሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል በጣም ከዚህ ቡሀላ ፍቅራቹሄን ይጨምርላቹህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I was crying the time
This is the best show so far it can grow more esha
እሸቱየ አተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ግራማ ሞገስ ይሁንህ ተባረክ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው እራሴን እስከሚያመኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት በስመአብ ተመስገን ጌታየ
እሸቱ በስራህ ዘመን ትሻገራለህ።እመነኝ ትውልድ የሚያንፅ ሁሌም የሚታወስ ስራ እየሠራህ ነው። ተባረክ።
ደስ የሚሉ ኢትዮጵያውያን እደናተ አይነቱን ይብዛልን
ኡፍፍፍፍ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ
የ እምዬ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇹❤🇪🇹
አስታራቂ ፕሎግራም ብለህ ሰይመው በጣም ምርጥዬ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
እንደ እኔ ከቲክ ቶክ አይታችሁ ወደዚህ የመጣችሁ በጣም ደስ የሚል 🧑🤝🧑😍😍😍
እኔ ነኝ እዉነት😁💞❤
እኔም ነኝ
እኔ
እኔ
እኔ
ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሰላም ለምድራችን ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ይሁን አሜን
ምን ብዬ ልኮምት በአላህ ከቃል በላይ ነው የጓደኝነት ጥግ ለዘላለም አንድ አድርጎ ያኑራችሁ ♥
እንደማመርውዶቺየ
የኔ ከእነሱ ጋር ማልቀስስ ምን ይሉታል ንፍርቅ
ምርጥ ፕሮግራም ነው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ፍቅር ያሽንፍል
Enem 😭😭
አልሀምድሌላህ እንኳንም ታረቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰውን ማሥታረቅ አላህ ይወደዋል
ሳህ
አውነት ነው
በጣም የሚገርመው ፍቅራቺሁ በጣም ያስቀናል እግዚያብሄር እስከ ዘላለም ያድርግላቺሁ
በእንባ ነው የጨረስኩት ተመስገን
አስተማሪ ወጣቶች ናቸው
እራሴ ፍነዳ ከመጀመሪያው ጀምሬ እያነባሁ አየ ጉዋደኝነት
እኔ ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል እሼ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስይላል
በጣም
በጣም ወላሂ ይሄ ምን ግስላይክ ያስደርጋል
@@makamaka3019 ሰይጣን የሰው ደሰታ አይወድም
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን አልሀምዱሊላ
ስለናተ በጣም አለቀስኩ ስለታረቃችሁ በጣም ደሰብሎኛን አልሀምዱሊላ😭😭😭
እልልልልልልልልልል
እንደማመር ዉዶቼ
🤲🤲🤲አግዚአብሔር አድሜና ጤና የስትክ እሼ እንሱም ፈክርቻው ለዝላለም ያርግልቻዉ ፋጥር 😘😘
እሼ በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ በአሁን ሰዓት የሚያራርቅ እንጂ እንደዚህ እንደአንተ ተጨንቆ የሚያስታርቅ ሰው ጠፍቷል፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ፡፡ እናንተም የእውነት የልብ ጓደኛሞች ናችሁና ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ፡፡
እንኳን ለሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
አሜን አሜን አሜን
🤔
Amen enkuan abro adersen
😘👌
@@BIRTUKAN2 thanxs betam
😢😢😢አስለቀሳችሁኝ😍😍😍😘😘እንዴት ደስ የምትሉ ናችሁ ሁለታችሁም ይሄ ነዉ ክርስቶሳዊነት በዳይም ተበዳይም ይቅር ማለትን አሳያችሁን!እሼ እናንተንም በጣምም እናመሰግናለን!
እጅግ በጣም ደስስስስ የሚሉ ጓደኛሞች ናቸው በእውነት ገና አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
እሼ በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አስታራቂ (የወጣት ሽማግሌ )መኖሩ በትውልዱ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል! ተባረክ
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” ማቴዎስ 5፥9
እሼ እና የዶንኪ ትዩብ አባላት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
I am from Eritrea በኡነት በጣም ነው ያስለቀሱኝ ኣሼ በጣም ነው ማመስግንህ ከበቅል ይቅርታ ይበልጣል
ማርያምን ፍቅራቹ ከአይናቹ ያስታውቃል እሼ በድረክን ፈጣሪ ይክፈልክ ፍቅራቹን ያበዛላቹ እንባዬ ነው የመጣው 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ይቅርታን የመሰለ የህሊና ዕረፍት የለም። ። ይችን እድል አምላኬ ለኔም አድለኝ። ተስፋ አለኝ።
በእንባ ነው የጨረስኩት ፍቅር ማለት እንዲህ ነው፣ በሀገራችን ፍቅር ይብዛ😢🙏♥️🌹
Amen
ደምሩኝ
ዋዉዉዉአላህአይልያቹሁ😢👌🙏😘
እንደማመር ዉዶቼ
ኡፍፍፍ እኔም
ይቅር ማለትን ያስተማረን ፈጣሪ ነው ምን ያይል በቤተክርስቲያን ማደግ አንዱ ጥቅሙ ይሄ ነው ተባረክ ይቅርታ ማለቱ ትልቅነቱ ነው ተባረክ።
በኣሁኑ ግዜ የኣዳም ልጆች ሁላችንም እንደዚህ ይቅርታን ምንጠያየቅበት ግዜ እያስፍለገን ነው😭☝💔
ውይ እሼ ብቻ ተወልዶ ሌላው ቢቀር አይቆጭም ።በእውነት እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!
ይሄን ፕሮግራም ስፈልገው ነበር በጣም ሁሌ በ አረብኛ እከታተላለሁ ሀገራችንም ዶንኪይ ትዩብ ላይ ስለጀመራቹ ደስ ብሎኛል
በጣም ነው ደስ ያለኝ እባዬን መቆጣጠር
አልቻኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏❤
ቃላት የለኝም የፈጣሪ ስራ ነዉ የሠራቹት ፈጣሪ ይክፈላቹ የሰፈሬ ልጆች ናቸዉ አላየሁትም ነበር ደስ ብሎኛል
ውይ አልቅሸ ሞትኩ ወይኔ ሳስቀኑ የአላህ አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምረው ያረብ
አቦ ወላሂ እሸቱ መለሰ ትልቅ ነህ አላህ ትልቅያርግህ በጣም እኔም በጣም ከደስታየ የተነሳ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
ዱአእ እናድርግ አላህ ሂድያ ይስጠው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💓💓💓💓💓
ኣቤት እግዛብሄር ምደሰቶዎ 🙏ለኛም ርህሩህ ልብ ስጠኝ 🙏 i am u brother from 🇪🇷❤️
Des sil woww
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን ጎበዝ ልጆች ናችሁ ሁሉ ምነው እንደእናንተ በሆነልን ነበር ❤❤❤🙏🙏🙏
ዲያብሎስ አፍርዋል በእናንተ ተመስገን ተባረኩ ሁላችሁም።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ውይ እንዴት በደስታ እንዳለቀስኩ ብታዩ ማርያምን
እሼ ያደረግከውን ነገር በሙሉ አየሁት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይሄ ትልቅነትህን የሚያሳይ ለሁሉም ሰው ምሳሌ የሚሆን ነው በግሌ አመሰግንሀለሁ
የእነርሱ ደስታ በጣም ነው ያስለቀሰኝ😭😭 እሼ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
ሰውን ማስታረቅ ተፈልጎ የማይገኚ ምርጥ እዲል ነው እዲለኛ ነክ አባቴ
😭😭😭😭😭😭😭
የት አባቱ ሴይጣን እርር ድብን በል👊🏽 እግዚአብሔር ክብርርር ይበልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዞች ተባረኩ ዶንኪ ቲዮብ
እሼ ምርጥ ሰዉ መልካም ስራ የሚያስመሰግን ብቻ ሳይሆን ልብ ዉስጥ ዘልቆ የሚገባ በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ ያለዉን ትልቁን በረከት እየሰራህ ያለህ ድንቅ ሰዉ ....አንተን ወልዳ ለዚህ ያበቃችህ እናት ልትኮራ ይገባል ፡፡ ህይወትህ ሁሉ በበረከት የተሞላ ይሁን ፤ አከብርሃለዉ ፡፡
እሼ ተባረክ በእውነት ማስታረቅ ትልቅ መጻፍ ቅዱስ አዊ መርህ ነው በእውነት ሁላችንም እንታረቅ እኛ ኢትዮጲያውያን ጸበኞች ቂመኞች ነን እስኪ እንታረቅ
እሽየ አተ እግዚአብሔር የላከህ ምርጥ ሰው ነህ
በእንባ እየታጠብሁ ነው የጨረስሁት
ወድሞቸ እንኳን ደስ አላችሁ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
በጣም የተባረካችሁ ጋደኛሞች ናችሁ
ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ