በሳውዲ ዓረቢያ በደህንነት ስጋት የተከሰሰው ግለሰብ ... Comedian Eshetu Donkey tube Ethiopia 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 2 роки тому +177

    በጉጉት ነበር የጠበቅኩት ማሻ አላህ እንኩዋን እንደ ታሪክ ለመናገር አበቃህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

    • @mdvip9847
      @mdvip9847 2 роки тому +4

      እኔም ወላሂ

    • @sadiaafreen2993
      @sadiaafreen2993 2 роки тому +1

      የኔ ጌታ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ አነጋገርህም ያምራል

    • @forrealblsna5746
      @forrealblsna5746 Рік тому

      ይሄ ሰው አሁን ላይ ምን ላይ ደረሰ?

    • @DhE8t-ep6vs
      @DhE8t-ep6vs 2 місяці тому

      Endzih kehone kuntrat ykum

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +114

    ኹሉም እዳንተ ላሃገራቸው በቅተው የሚያመሰግኑበትን ቀን ያቅርብልን 💕💕

  • @አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ

    ውድ የኢስለም ልጆች እኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረሰቹ

  • @dehnatube
    @dehnatube 2 роки тому +38

    መዳኒያለም በሃገርክ ላይ ላንተ የሚሆነውን ስራ ሰጥቶ በሰላም በጤና ከነ ቤተሰቦችህ ያኑርህ!

  • @temimasaed4718
    @temimasaed4718 2 роки тому +50

    የሰው አገር ሆነን ዘረኝነት ምን አመጣው ለዚህ ነው ከሁሉም ተማር ጠን መከራ የበዘብን፣🇰🇼💞💞💞🇪🇹

  • @እሙዩምና
    @እሙዩምና 2 роки тому +11

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 2 роки тому +5

    ጀግና እና ብልህ ሰዉ ነህ ሰዉ ካንተ ብዙ ነገር መማር ይችላል በርታ ወርቅ እጅ አለህ

  • @ethiopiafans6696
    @ethiopiafans6696 2 роки тому +46

    ከዘረኝነት ካሎጣን ኢትዮጵያ ከሳዉዲ የበለጠ የግፍ ደም ይፈስባታል ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ እባካቹ ሀገራችንን እንጠብቅ

  • @romialemayew6929
    @romialemayew6929 2 роки тому +309

    ፓርት 2 በጉጉት የጠበቀው ማነው እንድ እኔ 😍

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 роки тому +14

    አቤት ምን ያሕል ወርዴናል በዛ መከራዉሥጥኳን ሖኖ ዘር የሚቆጥር ወዴ እሥሣትነት የተቀየርን ፍጥሮች እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን💪😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +21

    መልካም ሰው ነህ ቶፊክ እንዳንተ ደሞ ሌሎች ወገኖቻችን ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ እንፀልይ !!!

  • @ሂባዩቶብ
    @ሂባዩቶብ 2 роки тому +9

    እኔም 8ት ወር ታስሬ ነው የገባሁት አልሀምዱሊላህ ልጄን ይዠ በሰላም ገባሁ አሁንም ዱባይ ላይ እየሸቀልኩ ነው ቁጥር ካድ ይጀመራል 1 ወር ሞላኝ ዱባይ ከመጣሁ ልጀም አመት ከሰባት ወር ሆናት አልሀምዱሊላህ ይህ ሁሉ አልፎ ከዚህ በመድረሴ ደስተኛ ነኝ

  • @mamehabesha4018
    @mamehabesha4018 2 роки тому +4

    በምን ምክንያት እንደሆነ ብርሳውም በስልክ አነጋግርኸኛል ከ4አመት በፌት አውቀሀለሁ ቅንነትህ ሰው አክባሪነትህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ተፌቅዬ

  • @yalemzewdbizuneh4972
    @yalemzewdbizuneh4972 2 роки тому +5

    ወንድሜ እንኩዋን ለሐገርህ አበቃህ፡፡ በጣም በተመስጦ ነው የሰማውህ፡፡ ማን እንዳገር፡፡ እርግጠኛ ነኝ በሐገርህ ያልፍልሐል በርታ፡፡

  • @ቡናገበያአደገኛ
    @ቡናገበያአደገኛ 2 роки тому +37

    አውርቶ እስከሚጨርስ በጣም አስለቀሰኝ ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @እኔክርሥቲያንነኚ
      @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому +3

      ማርያምን እኔም በባ ጨረሥኩት ቀጣይ ቢኖረው ብየም ተመኘሁ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 2 роки тому +1

      ዉይ ጎበዝ ተባረክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ታሪክን ማስተዋስህ ብቻ ይበቃል ወደድኩህ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ🖤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +39

    እንኳን በደና መጣቹ በሰው አገር ስንኖር ብንፋቀር የሚሻለው ዘረንነት ትተን አንድ ስንሆ ነው ሀገር መቀየር የምንችለው ወንድማች ትክክል የወገን ስቃ ያማል

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +3

    በእውነት ለእኛ ለኢትዮጵያኖች በየአረብ ሀገሩ ጥሩ አመለካከት የላቸውም በጣም በጣም አስቀያሚ የሆነ አመለካከትነው ያላቸው እኛን የሚያዩን ልክ ተርበን ተጠምተን የመጣን ነው የሚመስላቸው እኔ አንዳንዴ ስታዘባቸው እርግጠኛነኝ ፈጣሪ የፈጠረን እራሱ አይመስላቸውም ብቻ ሰፋ ያለ ስራቢሰራበት ስንት እህቶቻችን ወጥተው የቀሩት በየኦስፒታሉ በራዱ ውስጥ ያሉትን ታመው ጠያቂ ያጡትን የጭንቅላት በሽተኛ ሆነው የሚንከራተቱትን ጠያቂ ያስፈልጋቸዋል በዚላይ ደግሞ እኛ እራሱ ምን አለበት ብንረዳዳ ብንዋደድ ለጠላት እራሱ ቦታ ባንሰጥ እስቲ ሌሎች ሀገር ዜጋ ብናያቸው እርስ በእርስ ሲረዳዱ ከእነሱ እራሱ ትልቅ ትምህርትነው በዚህ ላይ በየአረብ ሀገሩ ያሉ ኢንባሲዎች በአግባቡ ወገኖቻችሁን ብትረዱ ከጎናችን ብትቆሙ ወገኖቻችሁን ለመጥፎ ነገር አሳልፋችሁ ባትሰጡን ሌላው ቀርቶ እስኪ የፊሊፒኖችን ኢንባሲዎች ብታዩና ከእነሱ ብትማሩ ብቻ በየስደት ሀገር ያለነውን ፈጣሪ አምላክ በሰላም በደስታ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንም ሰላሟን አንድነቷን ይስጥልን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 роки тому +23

    ለሁሉም በሰዉ ሃገር እስር ቤት ያሉትን የንተን ቀን ይስጣቸዉ ቶፊቅየ እግዚአብሔር አምላክ እዉነት ካደረገዉ መልካም ዜና ሰምተናል ሞት ያልቀደመዉ ሰዉ መቸም ብዙ ያያል

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 роки тому +6

    አልሃምዱሊላህ ወንድማችን እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አላህ የተሻለ ሪዝቅ በሀገርህ ላይ ያስፋልህ

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Рік тому +2

    የውነት ጀግና ነህ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +6

    በእውነት ተጀምሮ እስኪያልቅ ተመስጬ ነው የሰማውት ሰውን ያክል እንደዚ ማሰቃየት ከባድ ነው አንኳን ለሀገርክ አበቃክ አንተ የቀሩትም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ፈጣሪ በቃቹ በላቸው 🙏🏼

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 роки тому +6

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኮን ለሀገርህ አበቃ ወንድማችን

  • @Tenaye-d9v
    @Tenaye-d9v Рік тому +1

    እንኳን በሰላም ለአገርህ አበቃህ ለቀሩቱም እግዚአብሔር በሰላም ለአገራቸው ያብቃቸው

  • @ማሚየስወድሽ-ጸ6ጸ
    @ማሚየስወድሽ-ጸ6ጸ 2 роки тому +3

    የአላህ የሰው ልጅ መከራ አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ጌታየ በሁሉም ነገር አመስጋኝ አድርገኝ😭💔

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 роки тому +1

    እግዞ ማህርን ክርስቶስ የሰዉ ልጅ ጭካኔ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ

    እሸዬ አባቴ አንተ ሰዉን የምጠይቀዉም የምትሰማዉም ለሚዲያ አይደለም ከልብህ መሆኑ ከገፀ ባህሪህ ይነበባል ከልብ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ከፍፍፍ ያርግህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ❤👏

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 роки тому +1

    እህህህ ወግኔ እንዴት ተሰቃዩ ፍጣሪ በሰላም ይመልሳቸው

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 2 роки тому +5

    እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድም እኛንም በሰላም ያግባን ፈጣሪ የሰው ሀገር የሰው ነው

  • @addistube7280
    @addistube7280 2 роки тому

    እዉነትም እሸ ትለያለ ጌታ ህድመህን ያርዝምልን ተባረክ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому +2

    እንኮን፣ ለአገርህ አበቃህ!!!ሊሎቹንም ልዑል እግዚአቡሔር ይድረስላችዉ?🙏🏽

  • @geda630
    @geda630 2 роки тому +10

    መቼም ከሳውዲ እስር ቤት የሚመለሱት ወደ ኢትዮጵያ ዘረኝነትን አጥፍተው ኢትዮጵያ ያችንን እንደሚያለሙ ተስፋ እናደርጋለን👍✅💯

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 роки тому +11

    ሌሎችንም እንዳንተ ወደአገራቸው ገብተው ተመስገን ባሉ ያማል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 💚💛❤💕🙏

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +11

    በእውነት ሁላችንም ለሃገራችን ያብቃን እግዚአብሔር

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc 2 роки тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ብረራው እውነት ያድርግልን ፈጣሪ ሳውዲ እደኔ ደስ ያለው ማነው

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +4

    አህለን ወንድም እሼቱ መልካምሰዉ ናወንድምቶፊቅ እንኳን በሰላም መጣችሁ እዉነት ቶፊቅ እድለኛነህ በትገረፍም እንኳን አካለ ጎደለሳትሆን ከቤተሰቦችህ ተገናኘህ አብሽር ለበጎነዉ አላህ የሚወደዉን ይፈትናል አሁንም እስርቤት ለሚሰቃዮ ፍትህ ፍትህ

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 2 роки тому +2

    ምን አይነት ታሪክ እንደሆነ ይገርማል፡፡እኔ ስለ ሳዉዲ ሳስብ ይሰቀጥጠኛል::እንኳን ለሀገር አበቃህ ወንደሜ

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን እሼ በቶሎ ስለለቀክልን በጣም ነበር ልብ እሚነካው።

  • @azebgebremaryam6170
    @azebgebremaryam6170 2 роки тому +6

    እግዚሐብኤር እንኳን በሰላም አገባሕ ወደ አገር ሌሎች ወንድሞቻችንንም እግዚሐብኤር በሰላም ያግባልን

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 роки тому +3

    ወንድሜ እንኳን ለአገርሕ አበቃሕ ይሄ ታሪክ በዚሕ ብቻ መቅረት የለበትም ያንተንና የብዙ ኢትዬጵያንን ታሪክ በመጽሐፍ ማውጣትና ለብዙ ወጣቶች ሕይወት ማዳንና መማሪያ ይሁን ተባረክ ጥሩ ስራ ይከተላል እንዳትቀየር የልጆችሕ አባት ያድርግሕ

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Рік тому

    በጣም ከባድ ከባድ ከባድ ነው እንደዚህ ሳውዲ ለአገራችን ሰለም ፍቅር አብዛልን እንኳንም ወደአገራችን በሰላም ተመለሰክ

  • @raami-h3i
    @raami-h3i 2 роки тому +33

    በሩቅም ይገኝ በቅርብ በምንወደው ሰው አትፈትነን ያ ረብ። ሐዘኑን፣ ችግሩን፣ ክስረቱን፣ ህመሙን፣ ስደቱን፣ ዉድቀቱን፣ አታሳየን። 🤲🤲

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 роки тому +24

    ከችግር ቦሀላ ምቾት አለ ቀሪዎችም አላህ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው

  • @አልሀምዱልይላአለኩልሀል

    ያአላህ ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩህ አልሀምዱልይላህ እንኳን በሠላም ለሀገረህ አበቃህ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 роки тому +5

    ወይ ወገኔ ወይ ወንድም እህቶቸ ወይ የኛ የኢትዮጵያን ስቃይና ሰቆቃ ወይ እምየ ኢትዮጵያ እንደው እየሰሙ ማንባት ብቻ በውጭም በአገርቤትም እንደው ማንባት ኧረ የፈጠርከን ጌታ የተሻለ ቀን ስጠን

  • @wedaywubalem
    @wedaywubalem 2 роки тому +1

    ውይ ወገኔ እዴት ያናዳል በስር ቤት መሰቃየት አምላኬሆይ በሰላም መልሰን ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 роки тому

    በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 2 роки тому +1

    የሸገር ልጅ እኮ ምርጥዬ ነው በጣም ነው ደስ የምትለው

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +7

    ብዙዎቹ ፓሊሶቹ እኮ ግብጻዊ ናቸው እንዴት ይውደዱን

  • @حساب-ظ2ش
    @حساب-ظ2ش 2 роки тому +1

    ,በትክክል ሐቋን ተናግሯል ወንድም ቶፊክ ያሳለፍከውን መከራ ሁሉ ብዙወቻችን በእጥፍ ተጎንጭተናታል

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 роки тому +2

    ወይኔ በጌታ በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ወንድሞች ከርታቶች አይዞኝ እኔ የምልህ ግን በጣም በጣም አላህ ይወድሃል እድለኛ ነህ እግዚአብሔርን ሁልግዜ አመስግነው ፈተናውንም ብታየውም

  • @ebrahimseid3614
    @ebrahimseid3614 2 роки тому +10

    I was waiting for pt 2 thank you bro 💕

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 роки тому +1

    ያረቢ ያአላሕ አገርሕላይ ይቅናሕ

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ቶፊኬ ምእራፍ አንድ ላይ ሣይህ ወንድሜ ከረጅም አመት በኋላ ሥላየሁህ በጣም ደሥ ብሎኛል ይሄ ጉዳይ ሲፈጠር እኔም ሣውዲ ነበርኩ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ለሀገርህ እና ለቤተሠቦችህ አበቃህ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ጫወታህ አይጠገብም ወንድሜ ዛሬ ላይ ሆነህ ያንን ሥቃይ እንደታሪክ ለማውራት በቅተሀል ፈጣሪ ይወድሀል ለዚ ሥቃይ ዋናው ተጠያቂ የሀገራችን መንግስት ነው ለዜጋው ምንም ክብር የሌለው መንግስት ቢኖር የኢትዮጵያ መንግስት ነው በተለይ በሣውዲእስካሁን መፍትሄ ያላገኙ ዜጎቻችን እውነቴን ነው በጣም ውስጤ ያዝናል ሥደት ብዙ ያሣያል ማንም ሀገሩን እና ቤተሠቡን ጥሎ መሠደድ የሚፈልግ የለም ችግር ነው የሚያሠድደን ግን ህጋዊ መኖሪያ ፈቃድ እያለን እንኳ ነፃነት የለንም ለኢትዮጵያን ያላቸው ጥላቻና ንቀት ከምን እንደመጣ ግልፅ ነው ምክንያቱም የኛ መንግሥት ከዜጋው ይልቅ ጥቅሙን ሥለሚወድ እኛን እንደ እቃ ነው የሚያዩን አሁን እንኳ የሣውዲ መንግስት ዜጋህን ውሠድ ብሎ ጥያቄ ሢያቀርብ ገንዘብ ካልሠጠኸኝ ሥላለነው በሣውዲ እስር ቤት ዛሬ ወገናችን እየተሠቃየ የሚገኘው ፍትህ የለም ሀገራችን ላይ ወንድሜ እንኳን ለሀገርህና ለቤተሠብህ አበቃህ በድጋሚ በዱአህ አትርሳቸው ድምጽ እንሁናቸው ለሀገራቸው እንዲበቁ እሼ አንተንም አምላክ ብድርህን ይክፈልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እላለሁ።ሠላም ነኝ ከጀርመን ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 2 роки тому

    ወይይይይይይይይይይይ የእውነት ነው ትክክል ነው ይሰማልን እስኪ

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +3

    እሼ ሥለሥደተኞች ሥለምታስብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንም እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አሁንም ሠላም ይግቡልን

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 роки тому

    መልካም ስራ ለመንገድህ ስንቅ ነው ለወገንህ ጥሩ ነገር በማድረግህ ፈጣሪ እረዳህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +17

    በጣም እሚያሳዝነው ከዛ ጨለማ ውስጥ ሆኖ በዘራቸው መባላታቸው አላህማ እንዴትስ ይዘንልን እርስ በእርሳችን ሳንተዛዘን የአላህ መጨረሻችንን ያሳምረው የታሰርነው ኢትዮጲያ በሚባል ስም እንጅ ኦሮሞ አማራ ትግራይ… ተብለን አደለም

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊላ አላ ኩሊሀል ለአላህ ምን ይሳነዋል ወድም ቶፊቅ እኳን በሰላም ለሀገርህ ከቤተሰቦችህ ጋ በሰላም አገናኚህ አልሀምዱሊላ በርግጥም ነገ ሌላ ቀን ነው ከታገሱ ሁሉም ያልፋል እሸቱ መልካምነትህን ሳላደግ አላልፍም በርታ ከጎንህ ነን!!!!

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Рік тому

    የኔወንድምእኳን ለእናት ሀገርህ በሠላም አሏህ አስገባህ ካሁንቡሀላ በሀገርህ የእረፍት እጀራ ይስጥህ የአይታሞች የሚስኪኖች መጋቢ ያድክግህ ሲቀጥል ወንድም እሸቱ መለሰ በጣምእናመሠግናለን ምርጥሠው ነህና አሏህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራህ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 роки тому +12

    በጉጉት ስጠብቀው ንግግሩ እራሱ መሳጭ ነው ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ በድጋሚ💚

  • @mhmh5996
    @mhmh5996 2 роки тому +3

    አይዞክ እደታሪክ እየው ነገም ሌላ ቀን ነው ትልቅ ቦታ ተትደርሳለክ ዋናው ጤና ነው

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ 2 роки тому +6

    እምዬ እያሳዘን የማዝናና ሰው እውነትም ልብ ወለድ አይደለም ወንድሞቻችን በሰላም ይግብልን🙏🙏🙏 ደላሎችን እኛም እናጋልጥ

  • @የወሎልጂፍቅር-ቘ4ኸ
    @የወሎልጂፍቅር-ቘ4ኸ 2 роки тому +6

    ፍትህ ለሳውድ አረቢያ እስረኞች በውጭም ላለነውፍትህ

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 2 роки тому +1

    ክፍል አንድንም ክፍል ሁለትንም እሰከ መጨረሻው ሠማሁት ወንድሜ አስተዋይ ልጅ ነህ።

  • @wenshetemankou7006
    @wenshetemankou7006 2 роки тому +1

    አይ ስዴትኮ እኳን በሰላም ገባክ የቀሩትንም እግዚአብሔር ያግዛችው

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 2 роки тому +6

    ጣፍጦኝ ነዉ የሰማሁት

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    በጣም ተመስጫ ሳዳምጠው ነበር የባለፈውን ክፍል ሰረሃ ኡፍፍፍ አላህ ነፃ ይባላቸው አሁንም በእስር ያሉትን እህት ወድሞቻችን

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw Рік тому

    አሚን ወድሜ እኳን በሰላም ለሀገረህ አበቃህ ለሌሎቹም መፈትሄውን ቅረብያድረግላቸው

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 роки тому +1

    Enkuwan be selam egziabher lehagereh medir abekah

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማሻአላህ ቶፋዬ አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ አልፎ እደታሪክ ለመናገር አበቃህ አልሀምዱሊላህ አላህ ብቻ በሰላም ላገርህ አበቃህ እስቲ ከዚ ተማሩ ለመሰደድ የምትመኙ ምንም ቢሆን ባገር ነው ሚያምረው ለምን ቆሎ ቆርጥሜ አላድርም የስደት ኑሮ ቀላል አይምሰላቹ ብዙ ስቃይ እና መከራ እያየን ነው ምን ሰራው በፎቶ ስታዩን ተመችቶን የምንኖር አይምሰላቹ ለሁላችንም አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን እሼ በርታልኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ልብ ወለድ አይደለም

  • @MahamedHamadou
    @MahamedHamadou Рік тому +1

    Alahenekuan lagereh abekah

  • @meseretabebe5873
    @meseretabebe5873 2 роки тому

    ፈጣሪ የሚወደው ሰው ነህ ።እንኳን ለአገርህ አበቃህ።

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታየ ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅር በላቸው አይ ስደት እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому +3

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አላህ። ከይሩን ያምጣልን ሳኡዲ ወደ ድሮ ስላማቸው ይመልሳቸው

  • @አሚወሎየዋያውምየባቦዋ

    ያአላህ እስኪ ሌሎቹንም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 роки тому +15

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የውነት🥰🥰🥰🥀🥀🥀እሸትየ ልቤ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ከቤተሰቦችህ በሰላምተገናኘህ ስንቱ በርሀብ በብርድ በሙቀት እየተሰቃዬነዉ አላህይዘንላቸዉ

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 4 місяці тому

    በጣም የሚያሳዝን ታራክ ያሰውየ የነገረህ በጣም ትክክል ነው ህዝቡ የተረገመ ጨካኝ ነው

  • @fatimabintislam317
    @fatimabintislam317 Рік тому

    የሚገርም ታሪክ ያረብ ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ በልፅገን ታሪካችን ተቀይሮ የምናወራበት ቀን ያምጣልን

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 роки тому +6

    ተዉፊቅ እንኳን ለአገርህ አላህ አበቃህ! ሳዑዲን ከሠላሳ አመት በላይ እንደቆየ ሠዉ ሳይሆን አንደማያቅ ሰዉ ፈዝዤ ነዉ የጨረስኩት አብሽር ወንድሜ አላህ ቃድር !ሪዝቅ አላህ ነዉ አላህ አለን !!

  • @kalebmesfin7241
    @kalebmesfin7241 2 роки тому +1

    ምን ሲጀመር ራህማ የላቸውም እንኳን ለሌላው ዜጋ ለራሳቸውም እናት ሙጅሪሞች ናቸው

  • @bamyezi7485
    @bamyezi7485 2 роки тому +2

    አንደበተ እርቱ ነህ ።አመለካከትህን በጣም በጣም ነው የወደድኩህ እመቤቴ መቼም ልቦናህን ትጠብቅልህ። እንኳን ለቤትህ አበቃህ።

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому +1

    እሸተለ አቦ እድሜ ከጤናጋ አብዘቶ ይስጥህ ቶፊቅ እንኮን በሰላም ላገርህ አበቃህ እግዛብሔር ጥሩውንነገር ያርግልህ አሜን ከዚህ በሖላ ሳውዲን የሚሔድ ሳይሆን የሚመኝት እራሱ አይምሮ የማሰራሰው ነው።ማለትነው።በጣም የሚያፍዝ ጉድ ነው።ጌታ የቀሩትን በሰላም ላገራቸው ያብቃልን አሜን።

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou 2 роки тому +3

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ እኔ ለራሱ እምመኘው የስደት ሂወቴን ካገሬ ገብቼ የማወራበትን ቀን ይሄው በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 роки тому

    Wey betam tebkew keza beteraye busy honku eshe thank you

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому +5

    ቶፍቅ ወንድሜ እንኳን ለአገርህ መሬት አበቃህ ሁሉም ይልፋል በርታ 💪ጠንካራ ነህ ተሳክቶልህ ማየት እመኝልሃለሁ ደግሞም ትችላለህ 👏👏💐👏👏

  • @omuselwa9338
    @omuselwa9338 2 роки тому +1

    እርስ በእርሳችን ሳንከባበር ሌላው ያክብረን ማለት በራሱ ያሳፍራል ስንት ሴቶች አለቀሱ በወንዶች ስንቶች አሉ በደላሎች አለቀሱ የኛው ግፍ ነው እንዲህ የሚያረገን በነሱ ብቻ አይፈረድም ሠብአዊነት ሳይገባን ስለ ሠብአዊነት መናገርም ይከብዳል አደንዛዥ እፅ በማይፈቀድ ሀገር አረቄ የጠመቀ ብቸኛ ደፋሮች ኢትዮጵያዊ ናቸው ይበለን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 місяці тому

    ለመጀ መርያ ግዜ ከውስጤ ያለውን በደንብ አብራርቶ የተናገረ ዎንድማቺን ሰላምህ ይብዛ ሀገራቺን ትክክለኛ መሪ ሲኖራት እንከበራለን ኢንሻአ ላህ!!

  • @yacobashenafi8256
    @yacobashenafi8256 2 роки тому +2

    You are the legend!
    Lucky you get back to your home land.
    Bless you!

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ።ቶፊኬ ይሄ ላንተ አይገባህም ነበር ብቻ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ በሰላም እንኳን ለሀገርህ አበቃህ።
    እግዚአብሔር አምላአክ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን።

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd Рік тому

    እውነት ለመጀመርያ ግዜ ከመጀመርያው እሥከመጨረሻው የሠማሁት ታሪክ

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 2 роки тому +7

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከዛች ከተቀደሰች ሀገር እንደዚ አይነት አረመኔ ስልጣናቸውን ተጠቅመው አረመኔ ተግባር መፈፀም አላህም አይወደም ለሁሉም ወንድምና እህቶቼ አላህ ይድረስላቹ ፡፡ አንተም እንኳን ለቤተሰብህና ለሀገርህ አበቃህ አብሽር

    • @ኮከብኮከብ
      @ኮከብኮከብ 2 роки тому

      ድንቄም የተቀደሰች ሀገር ክክክክክክክክክክ

    • @faruzmoha3047
      @faruzmoha3047 2 роки тому +3

      @@ኮከብኮከብ በጣም የተቀደሰች ሀገር ናት ፡፡ተዋጠልህም አልተዋጠልህም

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 роки тому

      ትክክል ነዉ ውዴ አላህ ልብ ይስጠን💔😥

    • @bvvgg3834
      @bvvgg3834 2 роки тому

      በናተ በባሌጌወችበቆሻሻ ስራችሁ እነብያችን አገር ጠላ አይቀራችሁ አረቄው በራሳችሁስራ ሰውአትውቀሱ በሪአየምትተዲደር አገርሳኡዲ ቢመራችሁም ዋጡት ስሜት አምላኪወች

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 роки тому

    Yene wendem geta eyesus semu yebarek !... ken leb new yaleh I love him the way he think... God bless you

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ🙏🙏❤❤

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu 2 місяці тому

    ❤ያሳለፍከው ነገር ቢዘገንንም እግዚአብሔር ይወድሀል።ኦርቶዶክስ ብትሆን ከነቤተሰቦችክ ውስጤ ነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +5

    እኳን ለአገር አበቃክ እውነት የቀሩትን እግዚአብሔር ይድረስላቸው 😭😭😭😭😭😭🤲🤲❤❤❤

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Рік тому +1

    I enjoyed his "kededa" I mean his narration. Good luck bro !!

  • @naqelsami4683
    @naqelsami4683 2 роки тому +1

    ወንድሜ ቶፊቅ እንካን በሰላም ለአገርህ በሰላም ገባህ እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።