የብዙዎች ትዳር ይህንን ይመስላል ፡ ልናገረው የከበደኝ ክፍል 1 ፡ DONKEY TUBE COMEDIAN ESHETU ETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 405

  • @ቲና
    @ቲና 3 роки тому +201

    ትዳር የፈጣሪ ሥጦታ ነው . አምላክ የተባረከ ትዳር ይሥጠን የሚገርም ታሪክ ነው

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 роки тому +329

    ባል ሁሉ ወንድ ነው ፣ ወንድ ሁሉ ግን ባል አይደለም።
    ሚስት ሁሉ ሴት ናት ፣ ሴት ሁሉ ግን ሚስት አይደለችም። ጌታ ሆይ የራሳችንን ስጠን።

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 роки тому +57

    መጨረሻው ናፈቀኝ ወይኔ እህቴ ትግስትሽ ፅናትሽ ጥንካሬሽ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ወንዶቹ መልካም ሴት ሲያገኙ አያያዙን አይችሉበት

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 3 роки тому +105

    ንግግርዋ አስተሳሰቧ የተማረች ሴትና ማስተዳደር የምትቺል ሴት መሆኗን 💞ታስታውቃለች

  • @ብርሀንምትኩየሀረሯ
    @ብርሀንምትኩየሀረሯ 3 роки тому +33

    አሼ ምርጥ አድማጭ በስማም ለተመልካች ክብር አለህ እግዚአብሔር የተገፉትን ሴት ሁሉ ልባቸውን ይጠግን🙏

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 3 роки тому +24

    የኔ ውድ በጣም የምትደነቂ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ያንች ጥንካሬ እሩብ የለኝም ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገት አብቅቶ ደስታሽን ይመልስልሽ ።

  • @asmerommebrahtu4246
    @asmerommebrahtu4246 2 роки тому

    እሸቱ , የምር ኣንተ ድንቅ ሰው ነህ። ብዙ ዕድሜ ይስጥህ ።ኣብዚ ዓለም ብዙሕ ሕማቅ ሰብ ብዙሕ ክኣ ቅኑዕ ሰብ ኣሎ።እዝጋብሄር ክፋት ከመስራት ያርቀን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 3 роки тому +26

    እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ጥበበኛ ሰዉ ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አይለዩኽ የእናቴ ልጅ ።

  • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ

    የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች ናቸው ለልጆቻቸው የሚሞቱ ፈጣሪ ላሉት እድሜ ይስጥልን ለረፉት እናቶቻችን ደሞ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን አሜን

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 роки тому +4

    በጣም ይገርማል ሁሉም በውጪ እንከን የሌለው ትዳር የሚመሥለው ሥንቱን ጉድ ሸፍኖ ነው ሴት ልጆቻችንን በማስተማር በኢኮኖሚ ጠንካራ ሆነው ለእራሳቸው የማያንሱ ሲሆኑ ያኔ ለውጥ ይመጣል መጭው ጊዜ ለሁሉም ሴቶች ከባሎች ጭቆና የፀዳ እንዲሆንልን እመኛለሁ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 роки тому +23

    ሴቶች 💪💪💪በርቱ ጠንካራ ዉኑ ሃብታችው ልጆች እና ግንዘባችዉ ነው እራሳችሁን ቻሉ በ ወንድ እጅ እንዳትጠብቁ የራሳችው በተስቭ አጥብቁ ቤተሰብ ካራቃችው ወንድ መጭወቻ ያረጋሉ በ ወንድ ቤተሰብን አትክይሩ አደራ አብሶ የ ሀበሻ ወንድ በ ደካማ ጎንክን ካዩ አያምጣው ነው...😔😔😔

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 роки тому +9

    ዋው ይች ሴት ጀግና ናት :: መቼም ጥሩ ወንድ ብታገኝ ምን ያህል ባደገች ነበሪ::

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 роки тому

      በጣም

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 3 роки тому +1

      ልክ ነሽ።ብዙዎች ለትዳር የሚመኙት ባህሪይ እያላት የማይሆን ሰው እጅ ወደቀች። ሕይወት አንዳንዴ እንድህ ናት።

  • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ

    አይ የኢትዮጵያ እናቶቾች መከራ እግዚአብሔር ብቻ ይርዳችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ከትንሽ እከትልቁ የተመቱ ናቸው እግዚአብሔር ልቦቸፀናችሁን ይመልሰው

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому +24

    አንተ ልጅ ግን እያየውህ እድገት ።ለውጥማ አለ እሴ ይመችህ ሁሉም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 роки тому +9

    እሼ ምርጣችን አንተ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ደስ አለህ እንኳን አብሮ ደስ አለ አባያችን ሁለተኛው ሙሌት ተጀመረ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 роки тому +5

    በጣም ያዛዝናል እንደዚህ እይይነት ጎበዝ ሴት የት ይገኛል ! እይ እለመገጣጠም .

  • @zed8332
    @zed8332 3 роки тому +2

    ትዳር የፈጣራ ሰራ ነዉ እግዜኦቤሔር የተባረከ ትዳር ይሰጠን በጣም የምገረም ታረክ ነዉ👏👏

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ጌታ ሆይ ትዳሬን ባርክልኚ የሰውን ልብ አቀዋለሁ ማለት ከንቱ ነው ግን እግዚአብሔር ሆይ የባሌን ልብአራራልኚ እኔ አልችልም 😢

  • @meksudnuredin8361
    @meksudnuredin8361 3 роки тому +6

    ጀግና እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 роки тому +2

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ነው የኔ እናት ያሳለፍሽው መከራ ብዙ ነው ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች አይደል ተረቱ ትዳር ከባድ ሀላፊነት ነው ፈጣሪ ላገባነው የተባረከ ትዳር ያርግልን እንጂ ከባድ ነው 🤲

  • @AlamAlam-ut2yv
    @AlamAlam-ut2yv 3 роки тому +32

    ከሰደት,ስመለስ,ማግባት,እያሰብኩ,ነው,የተባረከ,ትዳር,ይስጥሽ,በሉኝ

  • @ትዝታፀጋዬ
    @ትዝታፀጋዬ 3 роки тому +4

    የሰለጠንሽና ንቁ ሴት እናት እረ ምን ልበልሽ ፈጣሪ ርጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @fatumahamza5756
    @fatumahamza5756 3 роки тому +13

    ይአላህ መች ነው የእኛ ግፍ የማይልቀው መቸም አድቀን ይልቃል የገደለውባልሽ የሙተወ ወድምሽ አሉ እደው አላህ ይርዳን

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 роки тому +18

    ህይወጣችንን ከባድ የሚያደርገው ያለ ጸሎት እግዚአብሔር ሳናውቅ ዝም ብለን መኖር የሚያስኩትለው ትልቁ ችግር ነው ይሄን ሁሉ ጥያቄሽን በጾም በጸሎት በሱባኤ ብትጠይቂ መልስ ታገኚ ነበር ምናልባት ባለቤትሽ ወዶ አይደለም የሴጣን ስራ ነው

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +1

      አዎ ልክነው በመንፈስ ሰበብ እኛ መሀል ቤት እየተሰቃየን ነው ትግሉ ከባድ ነው ቀላል እንዳይመስልሽ አሁንም እዛውስጥ ነኝ ህይወት እስከማጣት ደርሻለሁ ብዙ ግዜ

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 роки тому +14

    የእኔ እናት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 2 роки тому +1

    Egzihaber melikam tidaren yesexi

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ በጣም እሚያሳዝን ነው አመሰግናለሁ
    እሼ በርታልን።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +1

    በጣም ታታሪ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ::

  • @ሰው-ቈ1ኘ
    @ሰው-ቈ1ኘ 3 роки тому +6

    ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው::የሰው ልጅ ደስታ የሚያቃጥለው ጠላታችን ዲያቢሎስይህን ስጦታ ለማፍረስና ለማጥፋት ይተጋል::ይህንን ውጊያውን የምንቋቋመውና አሸናፊዎች የምንሆነው እግዚአብሔርን አምባ መጠጊያ ስናደርግና የጸሎት ጦር እቃ ስንለብስ ነው::ባልና ሚስት ችግር ሲደርስባቸው ሳይሆን ገና በአፍላው ጊዜ በጫጉላቸው እያሉ እግዚአብሔር ፊት መንበርከክን መለማመድ አለባቸው(ትዳሩንም በእርሱ ፈቃድ መስርተውታል ብለን በማሰብ)
    ባለታሪኳ እህታችን በጎ ቀናትን እንድታይና ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንድትመለስ ጸሎቴ ነው:: 🛑👵🏽የእናንተው እቴ አፈሯ⛔️⛔️⛔️

  • @amrachsahela1403
    @amrachsahela1403 3 роки тому +11

    እስቲ ሁሉንም ወንዶች ይማሩበት በማርያም በቤቱ ስንት አይነት ሰዉ ነዉ ያለዉ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህታችን

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +2

      አረ የሚማር ወንድ የለም አትልፊ ቢሰሙትም አያዳምጡትም ካጠገቤ እንኳን 8 ጎደኞቼ አሉ የውሸት ነው ሁሉም የሚኖረው ትዳር ላይ 💚💛❤✋

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 роки тому +1

    እሚገርም ነዉ የተባረኩ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ በዬቤቱ እንዲህ ያለ ኑሮ የሚገፋ ብዙ እህቶች አሉ እና ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 роки тому +38

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ💚💛💗

    • @abelfox1
      @abelfox1 3 роки тому +1

      ሁሉም ቦታ አልክህ ግን ስዉ ቤትህ አትመጠምህ ቶሎ ደምረን ወአ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ። ኢትዮጵያዊያ እንኳን ደስ አላችሁ ሁለተኛ የአባይ ሙሊት ስለተሞላ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 роки тому +2

      ገባ ገባ በሎ እሄን ቻናል በጣም ትወዱታላችሁ በተለይ ለተጨንቀ ሰው
      በውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችሁ ማስታወሻ ባህላዊ ሙዚቃ ጋብዛችሃለሁ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @broumanabroumn4472
    @broumanabroumn4472 3 роки тому +2

    አየ እናት እናቴን ምናለበት ባውኩዋት ብየ ተመኛው ጠንካራ እናቶቸን ሳይ እናቴን አለማወቄ ያስነባኛል ግን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
    በእናትህ እሽዬ ወንድሜ ይኸ በጣም አሪፍ ትወና ይወጣዋል እንሞክርው

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 роки тому +33

    ብልህ እና ጀግና ሴት ነሽ አብዛኛዎቻችን ለልጆቻችን ስንል የማንከፍለው መስዋዕት የለም

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 3 роки тому +1

    ለማንኞውም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ ይባል የለ ዋጋ ያስከፍለዋል ሁላችሁም ባል ነን ባዮች በሴቶች ላይ ተፅእኖ የምታደርጉ ከወዲሁ ብታስቡበት ይሻላል አለበለዚያም አታግቡ በሰው ሕይወት መጫወት ዋጋ ያስከፍላችሁዋል ።

  • @fitsummengistie9182
    @fitsummengistie9182 3 роки тому +2

    ይቺን ግጥም ጋብዝልኝ ለዚች ጠንካራ እናት:: ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ::
    የእናትነት ፅዋ🏆
    ተምሳሌት የለሹን ፍቅር ፣ የእማምዬን ውለታ፣
    ሰላሳ ብዕር ቢሰላ ፣ ሺህ አንደበት ቢፍታታ፣
    ማንም አውስቶ አይዘልቀው፣ በ'ወድሻለሁ'ጋጋታ::
    እማ! ዝም ብዬ ፣ አስብሻለሁ ብቻ፣
    ባለፍሽበት በኩል ሳልፍ ፣ የነካሽውን ስነካ::
    የጭንቄ እለት ስፈለቀቅ ፣ ስትፈካ ነፍስ ከነፍሴ
    ከሰመመን የሚያነቃ ፣ ቃልሽ ሆነልኝ ፈውሴ
    አፈፍ አረኩኝ ልጄን ፣ ወዲያው ምጤን ረስቼ::
    እቅፌ በሞላ ፣ ባጠብኩ በሳምኩ ቁጥር
    በምናቤ የኇሊት ፣ አሰታወስኩ ያንቺን ፍቅር
    ስስትሽ ትውስ አለኝ ፣ ሳልወድቅ የወደቅሽው ሳያንቀኝ ትን የሚልሽ ፣ እኔ ባስነጠስኩ ቁጥር፣ ነፍስሽ ብን የምትለው::
    እርምትሽ ትርጉም ሰጠኝ ፣ ፅዋው ደርሶኝ ስቆጣ
    መንገድ እንዳይስት ልጄ ፣ ሲገባና ሲወጣ
    ደግሞም መልካም ሆነልኝ ፣ አላደግኩም ጎባጣ::
    እንዲህም አስታወስኩሽ ፣ የቻልሽውን ችዬ
    ወደውስጤ እያለቀስኩ ፣ የውሸት ሳቅን ስቄ
    አንሾኳሹኬ ጩኸቴን ፣ ሀዘኔንም ደብቄ
    ሳልበድል ይቅር ብዬ ፣ ሳይሽተኝም ታርቄ
    ካራዊት ተላምጄ ፣ ከአንበሳ ተዋድጄ
    ሰጥ ለበጥን ተምሬ ፣ ነፃነቴንም ክጄ
    ምን በበደል ቢቆስል ፣ ቢነፈርቅ ጫንቃዬ
    ችሎ ማደር ታጥቄ ፣ ከልጄ አይበልጥም ብዬ::
    ሆድሽን እያማረው ፣ ካፍሽ ውስጥ ያጎረስሽኝ
    ባይንሽ ላይ እየዞረ ፣ እንቅልፍን የተውሽልኝ
    ያኔ መች ተረድቼው ፣ አሁን ስኖረው ገባኝ::
    ግራ እስኪገባኝ ድረስ ፣ በስም ላይ ስም ደራርበሽ ፣ አስሬ ብትጠሪኝ
    ከፍቅርሽ ብዛት መሆኑን ፣ እናትነት አስረዳኝ::
    ፈጣሪን እድሜ ብትለምኚ ፣ ሆድሽ እኔን አይቶ ቢባባ
    ወደሽ እንዳይደል ገባኝ ፣ እድሜ ስለምን እኔም በ'ንባ::
    የሰውም ፊት ቢገርፍሽ ፣ አልሞላ ሲልሽ ኑሮ
    ልጄ ከሰው ከሚያንስ ፣ ወዶ ከሰው ማነስን፣ እኔም ተማርኩ ዘንድሮ::
    ከዘመድ ብትርቂ ፣ ጏደኛ እየናፈቀሽ ፣ ልብሽ ተንጠልጥሎ
    ልጄ ልጄ ስትይ ፣ ለቀብር ባትደርሺ ፣ አልሳካልሽ ብሎ
    እኔ ምስክር ነኝ ፣ ፅዋሽን አንስቻለሁ
    ያልገባው አሁን ይረዳ ፣ ይህ የእናትነት ፍቅር ነው::

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 роки тому +6

    እሼ መብራቱ ደስ አይልም አስተካክሉት plis ጠንካራ ሴት ነሽ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ksanet4540
    @ksanet4540 3 роки тому +7

    ቁማር ማለት ፀረ ትዳር ነው ባጭሩ የደረሰው ያውቀዋል በሰኣቱ ከትዳር የሚያስጠላ ነገር የለም ምንም ከዚ ሁ ነፃ ያርገን ጌታ

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 роки тому +2

    እሺዬ ስትሰማ በጣም አስተዉለህ ስለምትሰማ አሰማምህ በጣም ይገርመኛል ። አንድ ቀን አግኝቼህ በቃ የሆነ ነገር ስትሰማኝ ማየት ናፈቅሁ።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እሼ እንኳን ሰላም መጣክልኝ የኔ አደኛ አላህ ይጠብቅህ አይ የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኞቹ እኮ ሴትን መበደል ነው ስራቸው አንዳንድ ወንዶች ባል አይባሉም እኮ ውይ እደው አላህ የስራችሁን ይስጣቹ የኔ እናት በጣም ጠካራ እናት ነሽ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ለልጆቻቸው ሲሉ እኮ የማይከፍሉት መስዋት የለም እሼ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን ተመስጬ እያየው ተቋረጠ ለዚ እኮ ነው ትዳር አቲዢም ስባል ምበረግገው 😭😭😭😭😭 የሴት ልጅ እኮ ስቃይ አያልቅም ለሴት ልጅ ስቃይ የምቶኑ አላማቸውን የምታጨልሙ ሁሉ አላህ የስራቹን ይስጣቹ

  • @nhaminmamo1625
    @nhaminmamo1625 3 роки тому +4

    በጣም ጠንካራ ሴት

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 3 роки тому +4

    ጎሽ ለልጃ ስትል......ልብ የሚነካ.... የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @meazaabuno872
    @meazaabuno872 3 роки тому +9

    እሸቱ በርታ ግዛብሄር ብርታቱን ይስጥህ አድናቂ ነኝ

  • @meronchache9577
    @meronchache9577 3 роки тому +5

    ውይ ይሄ የመኪና ነገር ታሪኬን ላጫውታችሁ ባጭሩ ቤሩት አራት አመት ሰርቴ ባያቴ ነበር ብር የምልከው የኔ ታላቅ ወንድም ሰርጉ ሳምንት ሲቀረው መኪና ልግዛ ብሎ ሀዋሳ ሄደ 45 ሰው የሚጭን ቆራልዬ ገዛ አሮጊ ብር ስላነሰው እናቴጋ ደውሎ የኔን ብር እንድትልክለት ጠየቃት እናቴ አይቻልም ስትለው ሰርጉ ላይ እንደማይገኝ ሲነግራት አማራጭ ስላሌላት ላከችለት ምክንያቱም እናቴ ዘጭ አርጋ ደግሳለች አገሬ ስገባ ምንም ብር የለኝም ግን ለታናሽ ወንድሜ 18000 አበድሬው 20000አርጎ ሰጠኝ ታላቅየው ግን ባናትሽ ተተከይ አለጭ ታሪኬ ካስተማራችሁ ተማሩ

  • @R.A52
    @R.A52 3 роки тому +22

    እናት እኮ በቃ እናት ናት😍😍😍

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው የሴትዬዋ. ጥበብ ለኔ አስተማሪ. ነው እኔ ግትር ነኝ. እናቴ አስተምረሽኛል

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 2 роки тому

    እናቴ 😳አይዞሽ የኢዮ ወንዶች አረመኔ ናቸው እርጉዝ ሆነሽ እንዲህ ........... የኢትዮ እናቶች ጀግኖች ናችሁ!!!!!

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    💚💛❤💚💛❤ሁሌም የማከብራቹ እህቶቼ እናቶቼ አያቶቼ አክብሮቴ ይድረሳቹ በስመአብ እኔ ሁሌ እንደተደመምኩባቹ ነው ከኔጭምር ግማሹ ይፈራል ግማሹ ምን ይጠቅማል ይላል የልጆቼን አባትማ በአደባባይ ይላል አረብዙ ብዙ እናስተውላለን የኛን ጣርያ ነቅሎ መመልከት የማያሻው የቅርባችን አምላክ ከየጎዳቹ እየገባ ያስደንግጣቹ እመብርሀን በነጩ መሀረብዎ እለት እለት የሚፈሰውን እባችሁን ታብስላቹ ልባቹ ደስታ መጨረሻቹ ገነት ይሁን የኔ ልእልቶች ሁሌም አከብራቹሀለው አክሊላቹ በሰማይ ቤት እየጠበቃቹ ነው አምላክ ጉልበት ይሁናቹ አሜን 💚💛❤💚💛❤ ወለተ ሀና ከአዲስ አበባ

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 3 роки тому +9

    በጣም ያሳዝናል
    ሰውየው ታሟል እጅ የጤና አይደለም ግን በጣም ያስከፋል
    የዋህ ሰው ነው የሚገዳ
    የዋህ ነሽ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 роки тому +61

    አንድ አንድ ወዶች ባል አይባሉም ደባል እንጂ አላህ ይስቱር አሌና

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 роки тому +1

    Setoch Ibakachiwin tidarinina adarin leyu.Beqqaa bedemb satawiqu tidar wisx atigibu.Bexam yemiyasazin hiyiwet yemimeru bizu nachew.Fexari ke achiberbari sew yisewiren!

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 роки тому +15

    ብዙ ሴቶች እምታስጠሉኝ ባሌ ሌላሴት አያውቅም አይቅምም አይጠጣም እምትሉት ነገበተለይ ሴት ላንች ነግሮ ይሄዳል እንዴ፡ የፈለገ ባምነው እንኳን ሊሳሳት ይችላል ብየ ማሰን አለብኝ በተለይ ብር እሚያጠፋ ከሆነ ፀባዪ እሚቀያየር ከሆነ ጠርጥር ነው ማን መልአክ አደረጋቸው

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      አረ ተይ አታሰፈራሪኝ

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 3 роки тому +1

      አይ መፍራት አያስፈልግም ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ግን አንዳንድ ጊዜ መጠራጠር አይከፋም 90 % ወንድ ከሌላ ይሄዳል

    • @mikimiki7194
      @mikimiki7194 3 роки тому +3

      የሚሻለው እግዚአብሔር የተባረከ ባል ስጠኝ ብሎ መፀለይ ብቻ ነው አያድርስ እኮ ነው ግን ብዙ መታገስ ደግሞ አልደግፈውም በተቻለ መጠን መስመሩን ለማስያዝ መሞከር ካልሆነ ደግሞ ጥርግ ይበል ልጆቻችንን ብቻ ነው በማንም የማንቀይረው ሕይወት ትቀጥላለች እሱ እያለ ከተቸገርሽ ባይኖርም ያው ነው በርትቶ ልጆችን በርትቶ ማሳደግ ነው አይመስላችሁም ?

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 3 роки тому

    Eshe yene konjo ENKUWAN DES ALEHI ABAYACHIN 2GNA MULET TEMOLA TEMESGEN FETARIACHIN 🙏🙏🙏
    Eshe
    Yene GETA ENDATIKEYER ESHE ENEDATKEYERU ESHE ANEDAND SEWOCHI KITA EYEHONU ASCHEGERU KO
    FETARIACHIN KENATE GAR YIHUNU YITEBKU AMEN 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @belly7301
    @belly7301 3 роки тому +174

    ያገሬ ልጆች ክፍቶኛል በጣም ቤተሰብ ናፍቆኛል ደክሞኛል ዝም ስል እባየ ብቻ ነው የሚፍሰው ዛሬ ባሰብኝ ፀልዬልኝ

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 роки тому +3

      ገባ ገባ በሎ እሄን ቻናል በጣም ትወዱታላችሁ በተለይ ለተጨንቀ ሰው
      በውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችሁ ማስታወሻ ባህላዊ ሙዚቃ ጋብዛችሃለሁ

    • @የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ
      @የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ 3 роки тому +4

      አየዙሸ ዉድ የኔ እህት እኔም ነኝ

    • @yeneta1898
      @yeneta1898 3 роки тому +4

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳቺ ነኝ

    • @samraaaa4985
      @samraaaa4985 3 роки тому +6

      አብዝተሽ ፀልይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ።

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 роки тому +4

      አይዞአችሁ ሁሉም ያልፍልኛል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +1

    እሼ ምርጥ ሰው ለሁሉም ነገር እድል ያስፈልጋል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому

    ኧረ የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ጉዶች ናችሁ ልጆቻችሁን እንኳ ማሳደግ ያቅታችኇል ? እጅግ በጣም የሚያሳዝኑት እናቶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ሴት ልጅ ተምራ እራሷን ችላ ገቢ እንዳላት ሁሉ የምታገባው ሰው እንዲሁ ቁማርተኛ እና ሱስ ያለበትን ሰው አጠገቡ እንዳትደርሱ አንድ አባባል አለ የሚወደውን ሲከተል የምትወደውን ያጣል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ትልቅ በሽታ ነው ህክምና ያስፈልገዋል እግዚአብሔር በፈዋሽ ልንዱ በአጠቃላይ ይፈውሳችሁ እናቶች ግን እጅግ ያሳዝናሉ ...

  • @kalkidanalene8136
    @kalkidanalene8136 2 роки тому

    Enat min gizem enat nat eshe mirt sew ketilibet

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 3 роки тому +5

    ጀግና ነሽ የኔ እናት

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 3 роки тому +4

    New subscriber! Amazing and teachable channel! Thank you for sharing!!!

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 3 роки тому +3

    This is very good program. I live in Toronto. But we have the same thing in Toronto. All Ethiopians are like this . I grew up in kera addis Ababa. Our father and neighbor are working hard now people want to be depend on women. This generations is different. Women work hard .

    • @ashenafiworku8522
      @ashenafiworku8522 3 роки тому

      Every difficult to generalized. The way we search our sol is the problem and the value we share also another big problem . My friend lives with a wife and not interested to go out and work . she has accounting and easy to get job but not willing to work . So dont generalized it

    • @gezahegnalem4495
      @gezahegnalem4495 3 роки тому +1

      Of course but what about women is every body is look like the same ? Ask your self what is going on this fucken world ???? Where we going .....

    • @gezahegnalem4495
      @gezahegnalem4495 3 роки тому

      Of course but what about women is every body is look like the same ? Ask your self what is going on this fucken world ???? Where we going .....

  • @WS-up1df
    @WS-up1df 3 роки тому

    Tarikuuuu....baxam....yasazinaal...uuuuuuufffff....anteee...damo..wustee...naahi❤❤❤❤❤❤

  • @itsmydam9831
    @itsmydam9831 3 роки тому +33

    በጣም ልብ የሚነካ ነው አይ የእኛየሴቶች ስቃይ ከባድ ነው ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን እሽ

    • @sadiyaseid5927
      @sadiyaseid5927 3 роки тому +1

      እሙ ደምሪኝ እመልሳለሁ ውዴ

    • @itsmydam9831
      @itsmydam9831 3 роки тому

      @@sadiyaseid5927 ደምሬሻለሁ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@sadiyaseid5927 Betasabe Hugege Satun Tabeqe Emalsalhu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@itsmydam9831 Betasab Hugege Emalsalhu Ehte💕

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw 3 роки тому +13

    She is so smart, God bless u.

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 3 роки тому +28

    ሰፕራይዝ ማለት ግን ምን ማለት ነው ባል እና ሚስት በአንድ ሆነው መውሰን ባለባቸው ነገር ላይ ባል ወይም ሚስት ብቻውን ወስኖ ምን አይነት ሰፕራትዝ ነው ....ወንድ ከሆናችሁ ልደታቸውን ወይም ሲወልዱ ለምን የሆነ ነገር ገዝታችሁ ሰፕራይዝ አታደርጎቸውም ያ ነው ስፕራይዝ guys አትቀልዱ

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 3 роки тому +3

      እውነትም::

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 3 роки тому +3

      የአበሻ ወንድ ለመልካም ነገር ሰፕራይዝ የት የለመደውን።

  • @bazarootama1093
    @bazarootama1093 3 роки тому +2

    አንደኛ ነኝኝ እሼ ዶንኪ ቲዩብ እወዳችኃለሁ egziabher yemesgen dena ameshetenal

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 роки тому

      ገባ ገባ በሎ እሄን ቻናል በጣም ትወዱታላችሁ በተለይ ለተጨንቀ ሰው
      በውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችሁ ማስታወሻ ባህላዊ ሙዚቃ ጋብዛችሃለሁ

  • @የናቴዩቱብ
    @የናቴዩቱብ 3 роки тому

    Pls lesaudi esrgnoch demets hunu plssss etsanat eymotu new ebakachu .....yeser bet mot eyketele new Esha Ebak ena akem ataw men larg enat yemidiya Sewoch nachu

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 роки тому

    Yemerdat tbebh dess yilegal yene wd 😘😘😘❤️

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    እስኪ ምንድነው እኔ ባለትዳር ነኝ ለትዳሬ ጥንካሬ እዲኖረው ፕሮግራሙን በጥሞና ላዳምጥ እሼ መቼስ አንተ ምታቀርበው ፕሮግራም ዋው ዋው ዋው ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @universitytutorial21
      @universitytutorial21 3 роки тому

      ገባ ገባ በሎ እሄን ቻናል በጣም ትወዱታላችሁ በተለይ ለተጨንቀ ሰው
      በውጭ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችሁ ማስታወሻ ባህላዊ ሙዚቃ ጋብዛችሃለሁ

    • @የጌታየእናትድግልእናቴ
      @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 роки тому +1

      የመምህር ተስፋየን ትምህርት አድምጭ ትጠነክሪያለሽ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@የጌታየእናትድግልእናቴ Ewenat nw🙏👌Betasabe Hugege Ehte

  • @yasalnani5914
    @yasalnani5914 Рік тому

    enam bezhu yimenagerew ale

  • @muluneshagemasa8526
    @muluneshagemasa8526 3 роки тому

    Eshteye betam new mewedk emtakerbachw negeroch hula betam new miemechuegn

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому +1

    ኡፍፍ አይዞሽ እናቴ ያልፋል ዊ ወዶ አይደለም የሴጣን ስራ ነዉ ገጠመኝ ብለሽ ስሚመምህር ተስፋዬ ብለሽ ያባ ግርማ ትምርትና ፈዉስ እዬ

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 3 роки тому

      PENTE NAT MESELEGN GAST HOUSE STL SEMAHAT TEDEBEKUGN ALECH GAST HOUSE DEMO YE PROTESTANT ENFEWSALEN BLO HZB MISEBESBUBET NEW

  • @gigi849
    @gigi849 3 роки тому +3

    ውይ እሼ ተመስጬ ሳዳምጥ ሲያልቅ ቆሌዬ ነው የተገፈፈው ክፍል ሁለትን አተቁዩት ነገ ልቀቁልን

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 роки тому

    ይገርማል ጎበዝ ሴት

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 3 роки тому

    በጣም አዋቂ ሴት ናት:: ብልህ:: አነጋገሯ በጣም ይስባል::

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 роки тому

    Eshe 😘enen mechi new yemtkerbegi 😘

  • @embetalem4260
    @embetalem4260 3 роки тому +3

    ጎበዝ በርቼ

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 роки тому

    Yemgerm tarek nwe kelet yelechem betam gegena enate nashe yhenhulue mekera tegesesh eza mdersesh lelgeshe setye nwe fetri regem edemna tenwen ysetesh legeshe adegwe lkomnger ybkuleshe 🥰👍

  • @Hasetethiopia2030
    @Hasetethiopia2030 3 роки тому +2

    eshi Ante Tileyaleh Eko
    Fetari Yibarkh

  • @seblebulti2708
    @seblebulti2708 3 роки тому

    እውነትም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው ያልተነገረላቸው ጀግና ሴቶች አሉ ጥሩ መስለው ስንት ግፈኛ ወንዶች ሰውነት የጎደላቸው ስንቶች ናቸው? እሼ ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @siparaamsalu3679
    @siparaamsalu3679 3 роки тому

    Yaswen ceger eytayke atgalfete.

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +3

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!!

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 3 роки тому

    በጣም ያሳስዝናናን

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +2

    ጎበዝና ብልህ ሴት ነች::

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 роки тому

    Yasazinal gin minew yalaleke Tarik

  • @zeamanueladdisu1174
    @zeamanueladdisu1174 2 роки тому

    አንች፡ምርጥ፡እናት፡ሚስት፡ነሽ፡እግዚሐብሂር፡ይባርክሽ፡እኔ፡ግን፡ግን፡አላገባም፡ጨለማ፡ልገባ፡ሆ።

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 роки тому +49

    ወይ አንዳንድ ወንዶቻችን እንደ አህያ ስጋ አልጋ ሲሏችሁ አመድ ነዉ ምርጫችሁ😏😏😏እድሜ ለእናንተ ትዳር ሲባል እበረግጋለሁ። ኧረ ልብ ግዙ🙆🙆🙆

  • @helutube9275
    @helutube9275 3 роки тому

    Egzabher kekifu sew gar ayagetatim

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @mahlettadele7092
    @mahlettadele7092 2 роки тому

    እይዞሽ እህቴ

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 3 роки тому +20

    እንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። ዛሬ መልካም ለማድረግ የተዘጋጃቹ ሀሴት ቲዩብ 👈የምትለዋን ተጭነው ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 3 роки тому +3

    ታዲያ እኔ በግልህ የምነግር ነገር አለኝ ብየ በቴሌ ግራም መልእክት ስልክ ዝም አልከኝ በሰላም ነው መፍትሄ ይኖርህ ይሆናል ብየ ነበር ግን አይተህ ላሽ አልክ ይመችክ ለኔም እግዜር አለኝ ሁሉንም የሚያስተካክል

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj 3 роки тому +1

    አይ ወንዶች አብዛኞቻችሁ አንድ አይነት አመለካከት ያላችሁ ሴትን ማሳዘን ማሰለቀሰ ነው የሚያሰደሰታችሁ ነገ የዘራችሁትን ነው የምታጭዱት መደሀኒያለም ድራሻችሁን ያጥፍችሁ ከኢትዮጵያ ምድር!!!

  • @betebeyelehem881
    @betebeyelehem881 3 роки тому

    Moti yeshalale kmagbat

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 роки тому

    ጠንካራ እናት ነሽ

  • @digileenatacell9285
    @digileenatacell9285 3 роки тому

    Anet lije sewedehe betam kumenegerega neke fetari bemelekam negere hulu yasebehe😘😘😘😘

  • @sarasarasarasara1980
    @sarasarasarasara1980 3 роки тому

    Gaalatomi eshetuu🤩🤩

  • @betelihamethiopia7442
    @betelihamethiopia7442 3 роки тому

    ውይ ይሄን ወዴ ፀበል ማስጠመቅ ግድ ይልሻል ለልጆችሽ አባት ቢያንስ ድኖ ታይዋለሽ እውነት እልሻለሁ ሰይጣን ነው እሚጫወትበት

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 роки тому

    Eshe gobez berta

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 роки тому +2

    በጣምየሚገርምታርክነዉድቅሴትነሽ