Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለወንድ ልጅ ሁሉን ነገር አሟጦ መስጠት እራሱ ስህተት ነው ፍቅር ሚዛናዊ ካልሆነ ጉዳቱ ለአንድ ሰው ነው ነጻነቴን ምወደው ለዚ ነው i love my self🥰
በትክክል ወንድን ከወደዱ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ እምነት መጣል ይጎዳል አንድ ቀን ሲለዩሽ በጣም እመሙ ከባድ ነው ግን ሙሉ ልብን ሳይስጡ በግማሹ እምነት ጥሎ መኖር ከዛ ከሄዱ ያኔ አይጎዳም ይህ ነው ባብዛኛው ሙሉ በሙሉ ምንም አያደርገኝም ይወደኛል ይሉና ከዛ ትቷቸው ሲሄድ ሊያብዱ ይደርሳሉ ይህ ነው
@@smarthabesha3170 Setoche Kifu nachew Letekem becha ytefeteru
እሷም ግን ጥፋተኛ ናት
በጣም ወላሂ
@@smarthabesha3170 እይዞሽ
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም እና እዝነቱን ባላችሁበት አለም ጫፉአይለያችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !!!
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
Amennn
Amen Amen
አሚንንን
በፍቅር የተጎዳ ያውቀዋል ህመሙን አይዞሽ እህት እኔ እድሜ ዘላለሜን እህህ እያልኩ እየኖርኩ ነው
ትክክል
እኔምሁሌምእህህህህነው
Ayezogne yetgoda egeziabhere melkamun yesetal bicha atibdilu
ትክክልእህህህህህነዉ
በጣም
አይ የጎጃም ልጆች አብዛኞቻችሁ ግልጽ ናችሁ ሳቃችሁ ደስሲል የኔቆጆ አይዞሽ
ምኑገነዉግልፅ.የሆነቺዉ
አሁን ምን ጥሩ ስራ ሰርታ ነዉ እንዲህ ያኮራችሽ(ህ)ባክህየሆነች ቀባጣሪ ተደበላለቀባት እኮ ደሞ አለማፈራ ታማትባለች ልክ እንደ ጥሩ
ወንድ ልጅ መራቅ ሲፈልግ ጥፋት ባይኖርብሽም ጥፋተኛ ናት ነዉ የሚለዉ ተሰሚነትም ስላላነዉ አይዞሽ ቆጅት ሂወት ይቀጥላል
ደምሪኝ ውዴ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ፍቅር አይዞሽ የምንወደውን ስንፈልግ የሚወደንን እናጣለን ሴቶችይ የሚወዳችሁን ወንድ እንጂ የምትወዱትን ወንድ አትከተሉ የሚወዳችሁ ንግስት አርጎ ያኖራችሀል
ትክክልነሽ
ሣ
Tekikeli yena wedi
እውነት ነው
የኔ መጨነቅ የልጁን ምላሽ ለመስማት የኔ ታሪክ መሰለኝ እኮ
እኔምቸኮያለሁ
የኔ ቆንጆ የሰው ደስታ ሲለምየስደስትሺ ናው
እኔም አለውበት በርታ በእዚህ እግዚህር ይስጥልኝ
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ማርየ አይዞሽ ፀልይ የተሻለውን ይሰጥሻል ደሮም የአንች አይደለም ተይው ጦርግ ይበል
በናትሽ እሚወድሽ አለ ወንድ ይቅርታ ስጠይቂው ጥጋቡ አይቻልም አርፈሽ ስራሽን ስሬ ተሽለሽ መገኘት ነው ምርጥ ሴት ነሽ 😘
እሸቱዬ ከልብ እናመሰግናለን እህታችንም አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ አብሺር አንቺ ላይ ብቻ ያለ ታሪክ አይደለም ሁላችንም ዘንድ አለ እና ዘና በይ ሚድያላይ ቀርበስ እንድንማርበት ታሪክሺን ሼር ስላደረግሽልን ጀግና ነሽ👏👏👏💖💖💖💖
የምር ስታምር ምርጥ ልጅነሽ ሳቅሽ ብቻይበቃል ውቡቷ ጎጃሜ ያገሬልጅ ❣️
atayim ende endet endemiyareguati hiwotuan.
@@tadessefenta9626 አንተ አግባት በናትህ፡፡
አይዞሽ የሀገሬልጅ ላችአይሆንም እኩንቀረብሽ
ባለጌ ናት ዱርዬ
Esha are besakiii dekimkuuu nimorw mulu set new bss west seti new hahahaha
መተዋወቅ ቀላል ነው መለያየት ግን ከአይምሮ የማይፉቅ ታላቅ ትዝታ ነው።
ትክክል ነሽ ትዝታው እካን ቶሎ አይጠፉም የሚያውቀው ያውቀዎል
በጣም እሺ እህህህህህህህ
*_ፍቅር እና ጦርነት ሚስኪኑን ነው የሚያጠቃው እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሚስኪን አይዞሽ የተሻለውን ይስጥሽ አንዳንዲ ወንዶች ጭካኒያቼው ይገርማል_*
በጣም ሁለቱን ምሥኪንን ይጎዳሉ
እዉነት ነው ጦረነትም እደካማ ላይ ነው የዳነዉ ቁስሌ አመረቀዘ መቼ የማይሽረ ጠባሣ
እውነትሽን ነው አልቅሸ ነበር አዳቅሽኝ አዳይነት ነው ታሪካችን
ሚስኪን እኛስ ስደተኞች ማነው የስነ ልቦና ሀኪም የሚሆነን በማዳም ኩሽና ስንት የተሰበረ ልብ አለ እንባዋን ትራስ የጠጣው የኔ ስደተኛ እህቶች ያረብ የተሰበረውን ልባችንን አላህ ይጠግንልን ለሁላችንም የተሻለ ሂወት ተመኘው
አብሺሪ የኔ ቢጢ
እሽ ማማየ አላህ ያበሽርሽ
አሚንንን ማማማዬ የኛን ህይወት ጠጋኙና ካሹ አላህ ሱብሀኑ ታለ ነው እንጅ ሰው የሚክስ ቢሆን ስንት የቆሰለ ልብ አለ መሰለሽ😭🌹
አሚን የኔ ልዩ
@@emantgset8987 በጣም ውደዋ ስንት አለ አላህ በተሻለ ነገር ይቀይርልን አይዞን
ፍቅር ኮንትራት ከሆነ ቆዬ እኮ፣ እውነተኛው እናት ለልጇ ያላት ፍቅር ብቻ ነው።
በጣም የምትገርም ሰው ነች ግልፅነትዋ ደስ ሲል
የዋሸችውስ ፋቅረኝዋ ተናገረ እኮ እኔየምለው ግን መጨረሻውን ሰምታችሀል እሱዋም ከሚደውልላት ልጅ ጋር አብራ በትዳር ኖራለች ለአዲሱ ፋቅረኝዋ አልተናገረችም ከባሉዋ ጋር ተለያይታም ስልክ የምትደዋወለው ለምድነው ለሸቱም ይሄን አልተናገረችም
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እንደኔ ግምት ነው የዋሸቹ አይመስለኝም እንዳለቹኮ ከሱ ጋር ስትኖር እንደነበርችኮ ያውቃል ሁለተኛ ደሞ የንስሃ አባት ባል አላት ብሎ ልነግሩት እንዴት ይችላሉ ስጀመርም ባል እያላት ከሌላ ጋር ለመጋባት ወይም ለመኖር ብላ ንስሃ ልትገባ ንስሃ አባትዋ ጋር ትሄዳለች ብየ አላስብም ምክንያቱ ባል እያላት ከሌላ ባል ልትጋባ ከፈለገች ምን ብላ ነው ንስሃ መግባት የምትችለው
@@brhanehagosbisrat2389 ለእሸቱም እኮ ስትናገር የሚደውልላት ልጅ ምኑዋም እንዳልሆነ ቤተሰብ ስለሌለው ነው የማወራው ብላለች እሸቱ አንቺ ፋቅረኝአ እያለሽ ከሌላ ወንድ ጋር ለምን ታወሪያለሽ አላት ቀን በቀን እንዴት ሊደዋወሉ ይችላሉ ሲቀጥል ስለበፊት ሂወቱዋ አልተናገረችም ፋቅረኝዋ ሲናገር ነው ያመነችው እና ሱዋጋርም ጥፋት አለ ለፋቅረኝዋ ፋቅር ከመጀመሩዋ በፊት ያሳለፈችውን ታሪክ ማናገር ነበረባት ፋቅረኝዋ የሰማው አሁንም ከሚደዉልላት የቀድሞ ባሉዋ ነው ስለዚህ ጥፋት አለባት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ጥፋት የለባትም አላልኩም ጥፋትማ አላት ልክ ነሽ ግን እሱም ቢሆን እውነት የምያፈቅራት ቢሆን የሰማዉን የምያውቀውን ሁሉ ቁጭ አድርጎ አሳምኖ መንገር ሲገባው እሱ ግን ምንም ሳይላት ነው ቀጥታ የራሱ ላይፍ የጀመረው
እሱ ሴቶችን ሲያተራምስ ነው ከአመት ብሃላ ወረፋ ደርሶሽ ነው. የሴት አባት ማለት አተራማሽ ነው
አች ቆጆ ዉብ ልጅ ነሺ የተሻለ ከሱ የበለጠ ታገኛለሺ ላች ያለዉ የትም አይሄድ ጥርግይበል
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ ነገ የተሻለ ቀን ነው አንቺ ሰላም እና እውነት ካለሽ ሁሌም አሸናፊ ነሽ ። ሰላሙን ያብዛለሽ።
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍትህ በሳውዲ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን😭😭😭😭🤕🤕🤕🤕
ፍትህ
ke Ethiopia nuro ye Sawudi esir bet ayishalim.
ይች ዉሸታም ናት አሁን ያወራሽዉን አላልኩም ትይለሽደ
ብዙ ጊዜ የሚስቁ ሴቶች ፍቅር አይወጣለቸውም ታማኝ ናቸው ግን ስለሳቁ ብቻ የሚሄዱ ይመስላሉ
ወላሂ ትክክል እኔ ራሱ የሦሥት አመት አብረን ኖረን ግን ያለ ምንም ምክኛል ሌላ ሴት አብራዉ አገኘሁት 😭😭
ተባረኪ😣 እኔማ አሁን ሳቄ ጠፋ😥
አዎ ወላሂ ግን ሴቶች ፈታ በሉ እራሳችሁን ጠብቁ እዳታለቅሱ እዳተክዙ ለወንድ ብላችሁ
ከቀድሞ ሚስቱ የታረቀ ይመስላል ቤተሰቦቹን የፈራው ለዚህ ነው አቦ ቀረሽበት የኔ ቆንጆ
Anis waltii nu arsa mee
ሁሉንም አልሠማሸም እንኳን ቀረችለት
ሳአ እኔም እደዚነው የተረዳውት ግን ልጅቱም ጥፈት አለባት
እኔም አለቸኛ አየወዴች የአላህ
@@እጅግነሸyouTube qqqqqqqqqqqqqqqqq
የእመቤት እህት ነችዴ ግልፀነቷ እሷን ትመስላለች 🥰🥰🥰🥰🥰
የገጠር ሰው ግልፅ ነው
@@ንፁህጆሲ ወላሂ ዉነትሽንነው
@@ምንትዋብ-ሰ4የ አስተውይ እመቤት ካሳን ነው ያለችው
@@ንፁህጆሲ ጎጃም የት ትሆን ማርያምን ማውቃት መሰለኝ ከሰፈሬ ከዚህ በፌት😥
@@zddd5746 አብማ
ፍቅር እኮ ጭስ የሌለው እሳት ነው እኔም እሳት ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየተርጋጋሁ ነው አይዞሽ እህቴ
ኣይዞን ሁላችንም እንደዛ ነን
ልጁ ምንም አላጠፋም እሷ ናት ጥፋተኛይቱ ደግ አደረጋት ጎበዝ ነው ምኒቱ ከንቱ ናት
I agree with you my friend
እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜዳያን እሸቱ መለስ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መልካምነት ነው ሺ ዓመት ያኑርልን።
የሰውን ማንነት ማወቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥሩውን መርቆ ሲሰጥ ብቻ ነው እሱ የምንመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ይስጠን !!የኔ የዋህ እግዚአብሔር የተሻለ ደስ የሚል ህይወት ይስጥሽ አይዞን !!
በዚህ አይነት ህይወት ያላለፈ የለም። በጣም ያማል ግን ያልፍል ነገም ሌላ ቀን ትግስቱን ይስጥሽ ማማዬ ደግሞም ኢንሻአላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ ።
ተው ግን ወንድሞቻችን. በሴት ልጂ ህይወት አቀልዱ ተው አላህን ፍሩ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
በሰማይ ፍርድ አለ ፈጣሪ ይፈርዳል
No ena sat nan gn kbafiti fqrnawa mdwawel gn lmn teflge
Ayzshe ehtiy lanche yalewe alhe ystshl gbaze khneshe gen malet kehonsh nawe
ሲጀመርስ መች አገኘንና😂😂
እሼ ደግሞ ተፅናንታ እንደገና ባያት ደስ ይለኛል !አስተማሪ ታሪክ ነው!!
የዋህ ሰው ሁሌም ከመጎዳት አይድንም የኔ ቆጆ አይዞሺ የዋህ ነሺ መልካም ነሺ መልካምነት ይከፍልሻል😢😢😢😢😢😢
እኔ የ5 አመት ፍቅረኛዬ ላሽ ብላል ጥርግ ይበል የተሻለው ይመጣል አንች ብቻ ንፁህ ሁኚ።
እኔም የ5 አመት ላሽ ብሏል
ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል
ወላሂ እኔ ከሀገር ስወጣ ጩጨ ነበርኩና ቁጥጥርም በጣም እቤት ስላለ አልሀምዱሊ .ላህ ዱባይ ልጁነቴን ጨረስኩ. የምንፍቅረኛ ነውያለፈው አለፈ ሙስሊሞች እህቶች እራቁታችሁን ሁናችሁ አላህ ፍት ትጠየቃላችሁ ፍቅረኛ እያላችሁ ዚና ዝሙት ብልግና ነው እስሳ እንጂ ሰው ስሜቱን አይከተልም ህግ መመሪ አለን በየእምነታችን እመኑኝ በሀራም ከጀመራችሁት መጨረሻው ምንም አያምንም ትዳር ውስጥ እንኮን ብትገቡ ልጂ ሲወለድ ጥናው የጎደለ ብዙ ችግር አለው እና አላህን ፍሩ ፍቅረኛ በሙስሊም የለም ካፍሮችጋር መመሳሰል ስልጣኔ አይደለም
@@ኡሙሂባቲዩ lik blesalhal ehta hyiq yat sfr neshi ny entwaweq
@@ayacell5823 sa
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የዋህ ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያላሽ እጅግ በጣም ቆንጅዬ ነሽ በጣም ነው የሚታምሪውእኔም ወንድ ነኝ ግን እነኝህ ሁላት ህይውትሽን ሊያበላሹ የሞካሩ የእጃቻውን ያገኛሉ ፣እግዚአብሔር ደግሞ አንቺን በተሸለ ይባርክሻል ፣ ጠንካራ ሁኚ ት/ት ትኩራት አድርግ የራስሽ የሆነ የግል የጸሎት ጊዜ ያስፈልግሻል ከፈጣሪሽ የሚታውሪበትገና ልጅ ነሽ ያለፋውን ረስታሽው ወደፊት በሚምጣው ተስፋ መደሰት!!!God bless you!!!!
ይኸን ያህል ከፃፍህ አይኑካ ገቡቷልሀል
@@እጅግነሸyouTube አራ! ታይቶልሽ ነውበልጄ ያዝኩሽ እኔ የልጅ አባት ነኝ ሆ ገባልክ ወጣልክ ሙዴ አይደለም
@@lijheni4291MisganewTadewos ታይቷልሸ ነው ማለትህ አልገባኝም😳
@@እጅግነሸyouTube kkkkkkkkkkkkk
@@lijheni4291MisganewTadewos ይመችህ ጀግና ማለት ለሚስቱ ታማኝ ወንድ ነው
አይዞሽ ይንቺ ስላልሆነ ሄደ ላንቺም የተሻለ ይስጥሻል ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ አዲስ ህይወት ጀምሪ አይዞን
ብዙ ስህተት አይቼብሻለው ግን ያም ሆነ ይኸ ህይወት ይቀጥላል አይዞኝ ጠንካራ ሁኚ እህቴ
ገደል ይግባ ከቱ ጥርግ ይበል የኔ ቆጆ ውድ ሲባል ይኸው ናቸው ላች የተሻለውን ይሰጥሻል
She is honest and beautiful personality
🙄 እያወሩ ያለ በአማርኛ ነው ለምን በአማርኛ አትፅፍም ኢትዮጵያዊ ነን እሚያምር እሚያኮራ ታሪክና ባህል ያለን ምርጥ ህዝቦች ነን ታዲያ ወንድም እንግሊዘኛ መፃፍ ለምን አስፈለገ 😏
ስታምሪ የኔ ቆንጆ 😘አይዞሽ አትቾኪይ ማሬ አብሽሪብዙ ክፍተት አንቺ ጋ ይታያል ፣ግልፅነትሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ ስህተቶች አለ ፣ ላንቺ ያለው ይመጣልህይወት ይቀጥላል 👈👉ይቀጥላል
Be tikikil new wandechi ok ayiiii
dar አብይ አህመድ ሰልካካ አፍንጫ ያለቸው ወንዶች ለትዳር ይሆናሉ ብለውን እርሶ ጉድ ሆንን እኮ😜😀😀##
የኔ ቆንጆ ተይው ካልበደልሽው ይሂድ ላንችም እግዚአብሔር ያበርታሻል
እኔ የምለው ግን ታሪኩን ሰምታችሁ ሳትጨርሱ ነው እንዴ ኮመንት የምሰጡት ጥፋተኝዋ እኮ እሱዋ ናት ዋሽታለች
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እውነት ነው ወሸትማ አለባት
የእመቤት ካሳ ታናሽ እህት የመሰለች ፍልቅልቅ አይዞሽ ወዶች አንድ ልብ የላቸውም
አይ ወንዶች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢
ወይኔ ልጁ ለላ ሴት ሰለያዘነው ሀይዞሸ አንች ቆንጆ ነሸ በአሁኑ ሰአት ወንድ ልጅ ከባድ ነው ሀይዞሸ በርች ፍቅር ከባድ ነው እኔም ተጎድቼ ያሳለፍኩት ነው
የኔማር አይዙሽ እኔም በስደት ሁኝ ደርሱብኛል ውንዶች ማለት ውሻናቸው
አይ ወንድ ሁሌም ያስገርመኛል
የኔማር እይዙሽ እኔም በስደት ሁኝ. ደርሱብኛል ውንዶች ማለት ውሻናቸው
አወ በጣም
Anchem wesha neshe malte new adel
አይዞኝ እህቴ ያጋጥማል ደግሞ ላንች ካለው ይመጣል እራስሽን ማጠንከር ነው ያለብሽ እንም ብዙ ነገር አጋጥሞኛል እኔ ከአንድም ሁለቴ ነው የተከዳውት ሁሉም ነገር አስተምሮሽ ያልፋል አገር ብሆን ታሪኬን ባወራ ደስ ባለኝ የሰው አገር ነው ያለውት ህይወት ይቀጥላል
ግን ለምን ይሆን የሚወደንን ትተን የማይማይፈልገንን እምናፈቀረው እኔ ብቻ ነኝ 😭😭😢
የኔ ቆንጆ እኔሚ አሌሁ
Sietoch endezi nen benatsh
እኔምነኝ
እኛ ሴቶች ጅል እኮነን እኔም አድልጅ አፍቀሪ ስበጣጠስብኝ አሁን እደናት አባት የሚሰፈሰፍልኝ አገባሁ ተመስገን ልጅ ሲወራ እራሱ አብሮት የበላ የጠጣ አይመስልም አይሆንሽ ክብር የለውም
@@molunasir4448 ወይ በጣም ደሥ የሚለው የተሻለ ይሰጣል ወላሂ እኔ በጣም የምወደው የአራት አመት ጎደኛ ነበር ከምስተኛ ክፍል እስከ አሥር ባንድ ነው የተማርነው ሥደት ሥመጣ ብር አለኝ ተጣላሁት በመጣሁ ባመቴ ተጣለን አመት ቆይቸ አሁን ከሡ የበለጠ የሚወደኝ ስቶኛል ለቤተሠብ ተናግርናል እና ቆፍጣና ሁኑ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
ሚስኪን ስታሳዝን አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን እፍ እሼ ልጂቷን ለማሳቅ የማታረገው የለም
ወይኔ እህቴ ስሰማሽ ያይኔ የሚል ድራማ እሱን አስታወሽኝ ልክ እንደ ያይኔ ካራክተሮ መልካም ደረጃ ደርሰሽ መኪናሽን ይዘሽ እሱ ጋ ልታሠሪ የምትሔጅበትን እድል ይስጥሽ እመብርሀን እምባሽን ታብስልሽ የፍቅር አምላክ ይጎብኝሽ
ኧረ የኔ ታሪክ ለብዙ ሰው ያስተምራል የት ላግኝሕ አንተ ሰውየ
በዚህ ዘበን ያልተጎዳ ሰዉ አይገኙም ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥሽ
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
ውሻታም ነሺ ድግ አደረገሺ
ወይ ስለፍቅር ስወራ እደዝህ ይከብዳል ወይ በጣም ያስጨንቃል ውይ በጣም ከባድ ስነልብና ይስብራል
አኡኢአኡኢ
የሚገረም ታሪክ ነዉ ፍቅር በጣም ከባድ አይዞሽ እህቴ እራስሽን አጠንክሪ
ዝበይው እባክሽ የተሻለ ይመጣል ጠካራ ሁኚ ሌላ ህይወት ይቀጥላል ።
አይ ወንዶች በቃ ሁሉም አንድ ናቸው ብቻ የፍቅር አምላክ ፍርዱን ይስጥልን መቃጠል ነው
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ምሰኪን አይዞሺ የሁላችንም ህይወት ከዚህ ነው የጀመረው💔
ፍልቅልቅ የሆንሽ ልጅ አይዞሽ!!! ደምሪኝ ውዴ
ወይ ፍቅር ሲያወሩት ቀላል ሲኖሩት ከባድ ነው በፍቅር ያልተጎዳ ማን አለ ያልፋል የማያልፍ የለም እሱን ለመርሳት ክፋ ነገሩን ብቻ አስቢ ሂወት ይቀጥላል
ሳህ ወላ
ወላሂ ይህማ የኔ ሙሉ ታሪክ ነዉ አይይይይ ወዶች 💔😭
እኔም ነኝ
ይገርማል በጣም ተምሬ በታለሁ የሚወደንን እንዉደድ በተፈ ግን እዉነተኛ አፍቃሪ ከፈጣሪ ካልተሰጠን ከባድነዉ እህቴ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ
ሰላም ለንተ ይሁን እሺ ወንድማችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን ጋር ጥፋት አለ ስልኩን መስጠት አልነበረባትም እሱንም ማናገር የለባትም ከተለያየች ተለያየች ነው ንሰሀ አባታቸው ደግሞ ጥፋተኛ ናቸው የተጣላ ማስታረቅ ነው እንጂ ማለያየት ከንሰሀ አባት አይጠበቅም ለጎደኛዋ ነገሩት አይደረግም ማስተዋልን ያድላቸው ፈጣሪ ልጅቶ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
የኔ እናት ተይው የዋህ ነሽ ትልቅ ትምርት ውሰጂበት ያንቺ የሆነውን የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሽን የሚሳስሳልሽን እሱ ይስጥሽ ደሞ ቆንጂዬ ልጀ ነሽ አይዞን ጥርግ ይበል
እድለኛ ነሽ ቀረሽበት እኛ በስደት ማንም ሳያፅናናን ስንቱ ራሱን ጎዳ ቤት ይቁጠረው
ኤላ እያጽናናቸዉ አይደል🙄😂😜
Tikikel
@@sakenasaeed1219 🤣🤣🤣💔🤭
@@የወንቅሸትወዳጅ ሳቂልኝ 😂😂😜😜
💕💕💕💔
ቆጅየ ናት ደሞ ድም ግባቷዋ ሲይምር አማርጣ የምታጋባ ልጅ ናት ውብ አይዞሽ መጀመሪያም የሶም አልነበረም ጥርግ ይበል
ለኔ ጀግናየ ነሽ ወላሂ ሀይማኖታችን ስለማይገናኝ እንጅ እኔ አገባት ነበር
እሼ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ ልጅቷን ለማሳቅ ማታረገዉ ጥረት የለም ማ ደስ የምትል ሰዉ 💖💖💖💖🌯🌯🌯
Gdi neji Ede alalem kkk
.
ደግሞስም ሳቂቲማ ልጅ ናት 💔
አስተያየቱ እራሱ የፍቅር ነው ክብሩ💖
አይዞሽ እህቴ በርቺ ሰው ይመጣል ሰው ይሄዳል ከምንም በላይ ደሞ እግዚአብሔር ያዘዘልሽ ትልቅ ነገር ይኖራል !
ልክ ነህ እሼ ከምንም በላይ ራስን ቢዚ ማድረግ ግድ ነው የምር እሼ ምርጥዬ ሰው ነህ🥰
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻቺን
እሹየ ምርጥ ሰው የሰው ልክ የሆንክ እሹ ቃል. የለኝም😢😢😢❤❤❤
የኔ፣ቆንጆ፣አንችኮ፣ንፅህ፣ልብ፣ስላለሽነው፣ያፈቀርሽ፣ደሞ፣ሳቅሽ፣ብቻ፣ያኖራ፣ካልመጣ፣ዱሮም፣ያንች፣አልነበረም፣ለበጎነው፣በይና፣ህወት፣ትቀጥላለች፣ወጣትነሽ፣መጀመሪ፣ህወት፣መራራዋን፣መቅመስ፣ጥሩነው፣
tifatenya nati lemin asiqedima satinegirew
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኝ ተይው ይሄድ የኔ ቆጆ ደሞ እዳቺ ያለቺ ቆጆ ቀርሽበት አይዞሽ ወድ ቢሄድ ወደይተካል ራስሽን ጠብቂ ግን በጣም አሳዘሽኝ
አቤት እኛ ሴቶች ስቃይ በወንድ ልጅ ነው😢 አይዞሽ ለአንቺ ያለ አለ ጠንካራ ሁኝ ሁላችንም በዚህ ህይወት ውስጥ ነበርን
እቤት እኛ ሴቶች ስቃይ በወንድ ልጅ ነው እይዞሽ ለእንቺ ያለ እለ ጠንካራ ሁኝ ሁላችንም በዚህ ህይወት ውስጥ ነበርን
ምስኪን ታዛዝናለች ፍቅር ከባድ ነው!!አሼ ምርጥ ሰው
Leju bafekirat beflgat lesew aytewatm nebir kelala kemitw legly ladregsh yasbllall feker yha mekinyat ayhonm selmayflgat new satwchy nekiii
የኔ ውብ ስታምር❤❤ አንችንፁህ ባትሆኝ እሱንፋልገሺ. እዝህ አትመጭም ነበር. ❤❤መልካምሴት ነሺ ደሞ. ያንች ጥፋት አደለም. እሱ መህዲ ስለፋለገነው. ተይው. ሂወት ይቀጥላል ፍቅር የሰው ትንሺ ያርጋል ❤❤
የንሰሀ አባት እኮ ሁሉም አንድ አደለም ሰወች እናስተውል !!!!!
እንደገባኝ ጥፍተኛ የሆነች መስሏት ነበር በግልፅ በአደባባይ ይቅርታ ለመጠየቅ የወጣችው ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ ሌላ ህይወት ትቀጥያለሽ።👍👌👈
ምስኪን ተወደው አለች አይይይ የኛ ልብሴቶች እኮ አደዬ ከወደድን ቶሎ ከልባችን ማውጣት ይከብደናል ፈጣሪ ለኛ ያላለው አታገናኝን
ቆንጆ ልጅ ናት ወጣት ናት ጠንካራ ትመስላለች የምክር አገልግሎት ካገኘች አቅጣጫዋን ቀይራ የተሻለ እድልና መንገድ ሊኖራት ይችላል ግን እንደው ይሕ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው ከዚሕ በሗላለራሷ ማሰብ አለባት, እሸቱ ተባረክ!
አይዞሽ ክባድ ነው በጣም እውነተኛ ፍቅር መርሳት አይቻልም በተለይ ለሴት ልጅ የደርሰበት ያውቀዋል ያማል አልፎአልፎ ልርሳው ቢሉም በሌላሰው ልተካው ቢሉም እሺ አይልም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭የኔ እናት የኔ ገራገር ማርያምን ቀረሽበት አይ ወንድ👊
👍⚘
እሼ የኔ ምርጥ ወድም እባክህ እደባላፊው ድምፅ ሁኗቸው ለወድሞቻቺን ለህቶቻቺን ለእናቶቻቺን ላባቶቻቺን በየስርቤቱ ያለጥፋታቸው ለሚሰቃዩት ወገኖቻቺን እባክህ😭 😭😢💔💔💔
አይ ወንዶች ሆዳሞች ቱቱቱ አባቴና ወንድሞች ባይኖሩኝ ኖሮ ወንድ የሚባል ከምድረ ገፅ ይጥፋ እል ነበር።
ደምሪኝ😅😅😅
የዝቺ ልጅ ተባብረው ቅስማን የሰበሩ ሰዎች ቅስማቸው ይሰበር ቲዳር አይበርክትላቸው እደባከኑ እደተከራተቱ ይኑሩ አሜን በሉ የያዙት አይበርክት ቋሚ ወደላጤ ሁነው ይኑሩ ሰው ይራቃቸው እጀራቸው ይሸብት ወገባቸው ሽባ ይሁን ሰውነታቸው ጃርት ይሁን አሜን በሉ
አላህ ቀልብ ይስጣቸው እንጂ እርግማን ምን ያረጋል
ላኢላሀ ኢለላህ እረግማን
ብቻ በህወት እስካለን እማያልፍ የለም ማር ቀና በይ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😘😘
የኔ ምስኪን አይዞሽ
ፍትህ ለሳኡድ አረቢ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
😍😍 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የመረጠው የትዳር አጋር ይስጥሽ እማ እሼ ❤️ እኔ ትልቅ ትምሕርት ወስጀበታለው
🙏👍👍
tkekll
አይ አይዞሽ አለሜ ላች ያለዉ አይቀርም😭😭
50ደቂቃ አዉርተናል አላለችም ምስኪን ብዙ መስሉዋት 😂😂
ክክክክክክክ 10 ሰአትም መውረት አለና😂😂😂😂😂50 ደቅቃ
@@mesguroyl1746 እኛ ስደት ሆነን ቀን ሙሉ ከ ስልክ ጋር ነን እኮ
@@ታሜዉስጤነው ምስክን ኢትዮጵያ ያሉ ህዝብ ብርቅ ነው ምመስለው። እኛ ስልክ ለይ ተጥደን እንውለለን።
@@mesguroyl1746 አዎ ልክ ነሽ ነህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስልክ መያዝ በጣም ከባድ ነው ማብራት ያስቸግራል ዳታ or ኔትዎርክ ባትሪ ቶሎ ያልቃል ብቻ ይከብዳል ብቻ ገጠር ከሆነ ያስቸግራል በጣም
@@mesguroyl1746 እኔ10ስአት አወራለሁ
አር ወይኔ የኔንም ልብ የሚመልስ ሀኪም ያስፈልገኛል ካልሆነ ሰው ፍቅር በመያዝ ከባድ ነው ፈገግታሽን ወድጀዋለሁ የኔ እህት
ጥሩ ልጅ ነሽ በልጁም ባንችም ጥፋት የለም ህዎት ነች እንደዚ የምታደርግ
በነገራችላይ የጎጃም ሴች የፍቅርና ታማኝናቸው ወላሂበጣም
ወንዳችሽ
@@gfg4073 የወንዳችን ሆድ ይፍጀው
እውነት ነው እኛ ጎጃሜወች ታማኝነን ለፍቅር
የምትገርም ሴት ናት እየሳቀች ታዝናናለች የሌላ የምትተርክ ነው የምትመሰለው
ውስጧተጎድቷል 😢አይ
በጣምውላሂ
በጣም ገራሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ከእዚህ ታሪክ
ማራኪ
በጣም ገራሚ ትምህርት እግኝቻለሁ ከእዚህ ታሪክ
በዚች ልጅ ታሪክ እራሴን አየሁት💔💔💔
ወድን ልጅ እደዚህ ተለማምጠሽው በፍፁም ካችጋ አይኖርም እህቴ
ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ አረብ ለሚሰቃዩ ለወንድም እና ለእህቶቻችን ለህፃናቱ😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ
😭😭😭😭
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭
የሚወደንን በንወድ እኮ አንጎዳም ነበረ😢😢😢😢💔💔
@@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ batesab enhen ema
ስታሳዝን አረ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሽ አለ
እህቶቼ ወንድ ልጅ ሄደ ብላችሁ አትጨነቁ ወንድ ቢሄድ የተሻለ ወንድ ይመጣል ዋናው ነገር የራሳችሁ የሆነውን ሰው እግዚአብሔር እንዲሰጣችሁ ፀልዩ በመቀጠል በራስ መተማመን ይኑራችሁ የስራ ሰዎች ሁኑ እራሳችሁን ጠብቁ ትዳርና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል ።
በትክክል
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እሺ ማማዬ
ምስኪን ታሳዝናለች እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
ሰላም እሸቱ ብዙ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ አይደለሁም እንደ አጋጣሚ የዶንኪ ቱዩብ ፕሮግራምህን አየሁትአስተማሪና አዝናኝ ነው በርታ ቀሪው የስራ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
ክክክክክ እራስሽን ጠብቀሽከኖርሽ ከሱበላይ ይሰጥሻል አይዞሽ ሲጀመር የዲሮ ፉቅረኛጋር መደዋወል አያስፈልግም ልጂ አይፈረዲበትም
ወይ ግራ የተገባ ነገር አይዞሽ እማ ለማንኛውም አቤ ቢሂድ ከቤ የመጣል😏 እኔ ያሳቀኝ የአሼ አጠያየቅ🤣🤣
😂😂
Right💯💯✅✅✅
እኮ😂
Kkkk 😄😄🤣
ወይ ጉድ ለመጀመሪያ ጊዜ እበሻ ግልፅ አድርጋ ስታወራ ደሞ እየሳቀች ታወራለች በፍቅር የተጉዳሽ አትመሲም ፈታ ዘና ብለሽ ነው የምታወራው አቦ ይመችሽ አንቺ ምክር የምመክርሽ ትምህርትሽ ተማሪ ወንድ ቃፈቀርሽ እራስሽን ነው የምትጉጂው እባክሽን እንደዚ አይነት ውስጥ አትግቢ ሌላ በተረፈ እንደ ጉድ አዝናናሺኝ እሶቤት እትስሪ ትምህርት ይሻላል በርቺ 👍👏
ወይ አንተ ልጅ በሣቅ ገደልከኝ። ልጅትዋንም። ዘና አረካት 👍😆😆😆😆ክክክ።
ለወንድ ልጅ ሁሉን ነገር አሟጦ መስጠት እራሱ ስህተት ነው ፍቅር ሚዛናዊ ካልሆነ ጉዳቱ ለአንድ ሰው ነው ነጻነቴን ምወደው ለዚ ነው i love my self🥰
በትክክል ወንድን ከወደዱ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ እምነት መጣል ይጎዳል አንድ ቀን ሲለዩሽ በጣም እመሙ ከባድ ነው ግን ሙሉ ልብን ሳይስጡ በግማሹ እምነት ጥሎ መኖር ከዛ ከሄዱ ያኔ አይጎዳም ይህ ነው ባብዛኛው ሙሉ በሙሉ ምንም አያደርገኝም ይወደኛል ይሉና ከዛ ትቷቸው ሲሄድ ሊያብዱ ይደርሳሉ ይህ ነው
@@smarthabesha3170 Setoche Kifu nachew Letekem becha ytefeteru
እሷም ግን ጥፋተኛ ናት
በጣም ወላሂ
@@smarthabesha3170 እይዞሽ
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም
እና እዝነቱን ባላችሁበት አለም ጫፉ
አይለያችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !!!
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
Amennn
Amen Amen
አሚንንን
በፍቅር የተጎዳ ያውቀዋል ህመሙን አይዞሽ እህት እኔ እድሜ ዘላለሜን እህህ እያልኩ እየኖርኩ ነው
ትክክል
እኔምሁሌምእህህህህነው
Ayezogne yetgoda egeziabhere melkamun yesetal bicha atibdilu
ትክክልእህህህህህነዉ
በጣም
አይ የጎጃም ልጆች አብዛኞቻችሁ ግልጽ ናችሁ ሳቃችሁ ደስሲል የኔቆጆ አይዞሽ
ምኑገነዉግልፅ.የሆነቺዉ
አሁን ምን ጥሩ ስራ ሰርታ ነዉ እንዲህ ያኮራችሽ(ህ)ባክህ
የሆነች ቀባጣሪ ተደበላለቀባት እኮ ደሞ አለማፈራ ታማትባለች ልክ እንደ ጥሩ
ወንድ ልጅ መራቅ ሲፈልግ ጥፋት ባይኖርብሽም ጥፋተኛ ናት ነዉ የሚለዉ ተሰሚነትም ስላላነዉ አይዞሽ ቆጅት ሂወት ይቀጥላል
ደምሪኝ ውዴ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይ ፍቅር አይዞሽ የምንወደውን ስንፈልግ የሚወደንን እናጣለን ሴቶችይ የሚወዳችሁን ወንድ እንጂ የምትወዱትን ወንድ አትከተሉ የሚወዳችሁ ንግስት አርጎ ያኖራችሀል
ትክክልነሽ
ሣ
Tekikeli yena wedi
እውነት ነው
ትክክል
የኔ መጨነቅ የልጁን ምላሽ ለመስማት የኔ ታሪክ መሰለኝ እኮ
እኔምቸኮያለሁ
የኔ ቆንጆ የሰው ደስታ ሲለምየስደስትሺ ናው
እኔም አለውበት በርታ በእዚህ እግዚህር ይስጥልኝ
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ማርየ አይዞሽ ፀልይ የተሻለውን ይሰጥሻል ደሮም የአንች አይደለም ተይው ጦርግ ይበል
ደምሪኝ ውዴ
በናትሽ እሚወድሽ አለ ወንድ ይቅርታ ስጠይቂው ጥጋቡ አይቻልም አርፈሽ ስራሽን ስሬ ተሽለሽ መገኘት ነው ምርጥ ሴት ነሽ 😘
እሸቱዬ ከልብ እናመሰግናለን እህታችንም አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ አብሺር አንቺ ላይ ብቻ ያለ ታሪክ አይደለም ሁላችንም ዘንድ አለ እና ዘና በይ ሚድያላይ ቀርበስ እንድንማርበት ታሪክሺን ሼር ስላደረግሽልን ጀግና ነሽ👏👏👏💖💖💖💖
የምር ስታምር ምርጥ ልጅነሽ ሳቅሽ ብቻይበቃል ውቡቷ ጎጃሜ ያገሬልጅ ❣️
atayim ende endet endemiyareguati hiwotuan.
@@tadessefenta9626 አንተ አግባት በናትህ፡፡
አይዞሽ የሀገሬልጅ ላችአይሆንም እኩንቀረብሽ
ባለጌ ናት ዱርዬ
Esha are besakiii dekimkuuu nimorw mulu set new bss west seti new hahahaha
መተዋወቅ ቀላል ነው መለያየት ግን ከአይምሮ የማይፉቅ ታላቅ ትዝታ ነው።
ትክክል ነሽ ትዝታው እካን ቶሎ አይጠፉም የሚያውቀው ያውቀዎል
በጣም እሺ እህህህህህህህ
*_ፍቅር እና ጦርነት ሚስኪኑን ነው የሚያጠቃው እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሚስኪን አይዞሽ የተሻለውን ይስጥሽ አንዳንዲ ወንዶች ጭካኒያቼው ይገርማል_*
በጣም ሁለቱን ምሥኪንን ይጎዳሉ
እዉነት ነው ጦረነትም እደካማ ላይ ነው የዳነዉ ቁስሌ አመረቀዘ መቼ የማይሽረ ጠባሣ
እውነትሽን ነው አልቅሸ ነበር አዳቅሽኝ አዳይነት ነው ታሪካችን
ሚስኪን እኛስ ስደተኞች ማነው የስነ ልቦና ሀኪም የሚሆነን በማዳም ኩሽና ስንት የተሰበረ ልብ አለ እንባዋን ትራስ የጠጣው የኔ ስደተኛ እህቶች ያረብ የተሰበረውን ልባችንን አላህ ይጠግንልን ለሁላችንም የተሻለ ሂወት ተመኘው
አብሺሪ የኔ ቢጢ
እሽ ማማየ አላህ ያበሽርሽ
አሚንንን ማማማዬ የኛን ህይወት ጠጋኙና ካሹ አላህ ሱብሀኑ ታለ ነው እንጅ ሰው የሚክስ ቢሆን ስንት የቆሰለ ልብ አለ መሰለሽ😭🌹
አሚን የኔ ልዩ
@@emantgset8987 በጣም ውደዋ ስንት አለ አላህ በተሻለ ነገር ይቀይርልን አይዞን
ፍቅር ኮንትራት ከሆነ ቆዬ እኮ፣ እውነተኛው እናት ለልጇ ያላት ፍቅር ብቻ ነው።
በጣም የምትገርም ሰው ነች ግልፅነትዋ ደስ ሲል
የዋሸችውስ ፋቅረኝዋ ተናገረ እኮ እኔየምለው ግን መጨረሻውን ሰምታችሀል እሱዋም ከሚደውልላት ልጅ ጋር አብራ በትዳር ኖራለች ለአዲሱ ፋቅረኝዋ አልተናገረችም ከባሉዋ ጋር ተለያይታም ስልክ የምትደዋወለው ለምድነው ለሸቱም ይሄን አልተናገረችም
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እንደኔ ግምት ነው የዋሸቹ አይመስለኝም እንዳለቹኮ ከሱ ጋር ስትኖር እንደነበርችኮ ያውቃል ሁለተኛ ደሞ የንስሃ አባት ባል አላት ብሎ ልነግሩት እንዴት ይችላሉ ስጀመርም ባል እያላት ከሌላ ጋር ለመጋባት ወይም ለመኖር ብላ ንስሃ ልትገባ ንስሃ አባትዋ ጋር ትሄዳለች ብየ አላስብም ምክንያቱ ባል እያላት ከሌላ ባል ልትጋባ ከፈለገች ምን ብላ ነው ንስሃ መግባት የምትችለው
@@brhanehagosbisrat2389 ለእሸቱም እኮ ስትናገር የሚደውልላት ልጅ ምኑዋም እንዳልሆነ ቤተሰብ ስለሌለው ነው የማወራው ብላለች እሸቱ አንቺ ፋቅረኝአ እያለሽ ከሌላ ወንድ ጋር ለምን ታወሪያለሽ አላት ቀን በቀን እንዴት ሊደዋወሉ ይችላሉ ሲቀጥል ስለበፊት ሂወቱዋ አልተናገረችም ፋቅረኝዋ ሲናገር ነው ያመነችው እና ሱዋጋርም ጥፋት አለ ለፋቅረኝዋ ፋቅር ከመጀመሩዋ በፊት ያሳለፈችውን ታሪክ ማናገር ነበረባት ፋቅረኝዋ የሰማው አሁንም ከሚደዉልላት የቀድሞ ባሉዋ ነው ስለዚህ ጥፋት አለባት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ጥፋት የለባትም አላልኩም ጥፋትማ አላት ልክ ነሽ ግን እሱም ቢሆን እውነት የምያፈቅራት ቢሆን የሰማዉን የምያውቀውን ሁሉ ቁጭ አድርጎ አሳምኖ መንገር ሲገባው እሱ ግን ምንም ሳይላት ነው ቀጥታ የራሱ ላይፍ የጀመረው
እሱ ሴቶችን ሲያተራምስ ነው ከአመት ብሃላ ወረፋ ደርሶሽ ነው. የሴት አባት ማለት አተራማሽ ነው
አች ቆጆ ዉብ ልጅ ነሺ የተሻለ ከሱ የበለጠ ታገኛለሺ ላች ያለዉ የትም አይሄድ ጥርግይበል
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው
ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ ነገ የተሻለ ቀን ነው አንቺ ሰላም እና እውነት ካለሽ ሁሌም አሸናፊ ነሽ ። ሰላሙን ያብዛለሽ።
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍትህ በሳውዲ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን😭😭😭😭🤕🤕🤕🤕
ፍትህ
ke Ethiopia nuro ye Sawudi esir bet ayishalim.
ይች ዉሸታም ናት አሁን ያወራሽዉን አላልኩም ትይለሽደ
ብዙ ጊዜ የሚስቁ ሴቶች ፍቅር አይወጣለቸውም ታማኝ ናቸው ግን ስለሳቁ ብቻ የሚሄዱ ይመስላሉ
ወላሂ ትክክል እኔ ራሱ የሦሥት አመት አብረን ኖረን ግን ያለ ምንም ምክኛል ሌላ ሴት አብራዉ አገኘሁት 😭😭
ተባረኪ😣 እኔማ አሁን ሳቄ ጠፋ😥
አዎ ወላሂ ግን ሴቶች ፈታ በሉ እራሳችሁን ጠብቁ እዳታለቅሱ እዳተክዙ ለወንድ ብላችሁ
ከቀድሞ ሚስቱ የታረቀ ይመስላል ቤተሰቦቹን የፈራው ለዚህ ነው አቦ ቀረሽበት የኔ ቆንጆ
Anis waltii nu arsa mee
ሁሉንም አልሠማሸም እንኳን ቀረችለት
ሳአ እኔም እደዚነው የተረዳውት ግን ልጅቱም ጥፈት አለባት
እኔም አለቸኛ አየወዴች የአላህ
@@እጅግነሸyouTube qqqqqqqqqqqqqqqqq
የእመቤት እህት ነችዴ ግልፀነቷ እሷን ትመስላለች 🥰🥰🥰🥰🥰
የገጠር ሰው ግልፅ ነው
@@ንፁህጆሲ ወላሂ ዉነትሽንነው
@@ምንትዋብ-ሰ4የ አስተውይ እመቤት ካሳን ነው ያለችው
@@ንፁህጆሲ ጎጃም የት ትሆን ማርያምን ማውቃት መሰለኝ ከሰፈሬ ከዚህ በፌት😥
@@zddd5746 አብማ
ፍቅር እኮ ጭስ የሌለው እሳት ነው እኔም እሳት ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየተርጋጋሁ ነው አይዞሽ እህቴ
ኣይዞን ሁላችንም እንደዛ ነን
ልጁ ምንም አላጠፋም እሷ ናት ጥፋተኛይቱ ደግ አደረጋት ጎበዝ ነው ምኒቱ ከንቱ ናት
I agree with you my friend
እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜዳያን እሸቱ መለስ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መልካምነት ነው ሺ ዓመት ያኑርልን።
የሰውን ማንነት ማወቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥሩውን መርቆ ሲሰጥ ብቻ ነው እሱ የምንመኘውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ይስጠን !!
የኔ የዋህ እግዚአብሔር የተሻለ ደስ የሚል ህይወት ይስጥሽ አይዞን !!
በዚህ አይነት ህይወት ያላለፈ የለም። በጣም ያማል ግን ያልፍል ነገም ሌላ ቀን ትግስቱን ይስጥሽ ማማዬ ደግሞም ኢንሻአላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ ።
ተው ግን ወንድሞቻችን. በሴት ልጂ ህይወት አቀልዱ ተው አላህን ፍሩ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
በሰማይ ፍርድ አለ ፈጣሪ ይፈርዳል
No ena sat nan gn kbafiti fqrnawa mdwawel gn lmn teflge
Ayzshe ehtiy lanche yalewe alhe ystshl gbaze khneshe gen malet kehonsh nawe
ሲጀመርስ መች አገኘንና😂😂
እሼ ደግሞ ተፅናንታ እንደገና ባያት ደስ ይለኛል !
አስተማሪ ታሪክ ነው!!
የዋህ ሰው ሁሌም ከመጎዳት አይድንም የኔ ቆጆ አይዞሺ የዋህ ነሺ መልካም ነሺ መልካምነት ይከፍልሻል😢😢😢😢😢😢
እኔ የ5 አመት ፍቅረኛዬ ላሽ ብላል ጥርግ ይበል የተሻለው ይመጣል አንች ብቻ ንፁህ ሁኚ።
እኔም የ5 አመት ላሽ ብሏል
ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል
ወላሂ እኔ ከሀገር ስወጣ ጩጨ ነበርኩና ቁጥጥርም በጣም እቤት ስላለ አልሀምዱሊ .ላህ ዱባይ ልጁነቴን ጨረስኩ. የምንፍቅረኛ ነውያለፈው አለፈ ሙስሊሞች እህቶች እራቁታችሁን ሁናችሁ አላህ ፍት ትጠየቃላችሁ ፍቅረኛ እያላችሁ ዚና ዝሙት ብልግና ነው እስሳ እንጂ ሰው ስሜቱን አይከተልም ህግ መመሪ አለን በየእምነታችን እመኑኝ በሀራም ከጀመራችሁት መጨረሻው ምንም አያምንም ትዳር ውስጥ እንኮን ብትገቡ ልጂ ሲወለድ ጥናው የጎደለ ብዙ ችግር አለው እና አላህን ፍሩ ፍቅረኛ በሙስሊም የለም ካፍሮችጋር መመሳሰል ስልጣኔ አይደለም
@@ኡሙሂባቲዩ lik blesalhal ehta hyiq yat sfr neshi ny entwaweq
@@ayacell5823 sa
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
ፈጣሪ ይርዳሽ
የዋህ ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያላሽ
እጅግ በጣም ቆንጅዬ ነሽ
በጣም ነው የሚታምሪው
እኔም ወንድ ነኝ ግን እነኝህ ሁላት ህይውትሽን ሊያበላሹ የሞካሩ የእጃቻውን ያገኛሉ ፣
እግዚአብሔር ደግሞ አንቺን በተሸለ ይባርክሻል ፣ ጠንካራ ሁኚ ት/ት ትኩራት አድርግ
የራስሽ የሆነ የግል የጸሎት ጊዜ ያስፈልግሻል ከፈጣሪሽ የሚታውሪበት
ገና ልጅ ነሽ
ያለፋውን ረስታሽው ወደፊት በሚምጣው ተስፋ መደሰት!!!
God bless you!!!!
ይኸን ያህል ከፃፍህ አይኑካ ገቡቷልሀል
@@እጅግነሸyouTube
አራ! ታይቶልሽ ነው
በልጄ ያዝኩሽ እኔ የልጅ አባት ነኝ ሆ ገባልክ ወጣልክ ሙዴ አይደለም
@@lijheni4291MisganewTadewos ታይቷልሸ ነው ማለትህ አልገባኝም😳
@@እጅግነሸyouTube kkkkkkkkkkkkk
@@lijheni4291MisganewTadewos
ይመችህ ጀግና ማለት ለሚስቱ ታማኝ ወንድ ነው
አይዞሽ ይንቺ ስላልሆነ ሄደ ላንቺም የተሻለ ይስጥሻል ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ አዲስ ህይወት ጀምሪ አይዞን
ብዙ ስህተት አይቼብሻለው ግን ያም ሆነ ይኸ ህይወት ይቀጥላል አይዞኝ ጠንካራ ሁኚ እህቴ
ገደል ይግባ ከቱ ጥርግ ይበል የኔ ቆጆ ውድ ሲባል ይኸው ናቸው ላች የተሻለውን ይሰጥሻል
She is honest and beautiful personality
🙄 እያወሩ ያለ በአማርኛ ነው ለምን በአማርኛ አትፅፍም ኢትዮጵያዊ ነን እሚያምር እሚያኮራ ታሪክና ባህል ያለን ምርጥ ህዝቦች ነን ታዲያ ወንድም እንግሊዘኛ መፃፍ ለምን አስፈለገ 😏
ስታምሪ የኔ ቆንጆ 😘አይዞሽ አትቾኪይ ማሬ አብሽሪ
ብዙ ክፍተት አንቺ ጋ ይታያል ፣ግልፅነትሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ ስህተቶች አለ ፣ ላንቺ ያለው ይመጣል
ህይወት ይቀጥላል 👈👉ይቀጥላል
Be tikikil new wandechi ok ayiiii
dar አብይ አህመድ ሰልካካ አፍንጫ ያለቸው ወንዶች ለትዳር ይሆናሉ ብለውን እርሶ ጉድ ሆንን እኮ😜😀😀##
የኔ ቆንጆ ተይው ካልበደልሽው ይሂድ ላንችም እግዚአብሔር ያበርታሻል
እኔ የምለው ግን ታሪኩን ሰምታችሁ ሳትጨርሱ ነው እንዴ ኮመንት የምሰጡት ጥፋተኝዋ እኮ እሱዋ ናት ዋሽታለች
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እውነት ነው ወሸትማ አለባት
የእመቤት ካሳ ታናሽ እህት የመሰለች ፍልቅልቅ አይዞሽ ወዶች አንድ ልብ የላቸውም
አይ ወንዶች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢
ወይኔ ልጁ ለላ ሴት ሰለያዘነው ሀይዞሸ አንች ቆንጆ ነሸ በአሁኑ ሰአት ወንድ ልጅ ከባድ ነው ሀይዞሸ በርች ፍቅር ከባድ ነው እኔም ተጎድቼ ያሳለፍኩት ነው
የኔማር አይዙሽ እኔም በስደት ሁኝ ደርሱብኛል ውንዶች ማለት ውሻናቸው
አይ ወንድ ሁሌም ያስገርመኛል
አይ ወንድ ሁሌም ያስገርመኛል
የኔማር እይዙሽ እኔም በስደት ሁኝ. ደርሱብኛል ውንዶች ማለት ውሻናቸው
አወ በጣም
Anchem wesha neshe malte new adel
አይዞኝ እህቴ ያጋጥማል ደግሞ ላንች ካለው ይመጣል እራስሽን ማጠንከር ነው ያለብሽ እንም ብዙ ነገር አጋጥሞኛል እኔ ከአንድም ሁለቴ ነው የተከዳውት ሁሉም ነገር አስተምሮሽ ያልፋል አገር ብሆን ታሪኬን ባወራ ደስ ባለኝ የሰው አገር ነው ያለውት ህይወት ይቀጥላል
ግን ለምን ይሆን የሚወደንን ትተን የማይማይፈልገንን እምናፈቀረው እኔ ብቻ ነኝ 😭😭😢
የኔ ቆንጆ እኔሚ አሌሁ
Sietoch endezi nen benatsh
እኔምነኝ
እኛ ሴቶች ጅል እኮነን እኔም አድልጅ አፍቀሪ ስበጣጠስብኝ አሁን እደናት አባት የሚሰፈሰፍልኝ አገባሁ ተመስገን ልጅ ሲወራ እራሱ አብሮት የበላ የጠጣ አይመስልም አይሆንሽ ክብር የለውም
@@molunasir4448 ወይ በጣም ደሥ የሚለው የተሻለ ይሰጣል ወላሂ እኔ በጣም የምወደው የአራት አመት ጎደኛ ነበር ከምስተኛ ክፍል እስከ አሥር ባንድ ነው የተማርነው ሥደት ሥመጣ ብር አለኝ ተጣላሁት በመጣሁ ባመቴ ተጣለን አመት ቆይቸ አሁን ከሡ የበለጠ የሚወደኝ ስቶኛል ለቤተሠብ ተናግርናል እና ቆፍጣና ሁኑ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ
ሚስኪን ስታሳዝን አይዞሽ ማር ሁላችንም ነን እፍ እሼ ልጂቷን ለማሳቅ የማታረገው የለም
ወይኔ እህቴ ስሰማሽ ያይኔ የሚል ድራማ እሱን አስታወሽኝ ልክ እንደ ያይኔ ካራክተሮ መልካም ደረጃ ደርሰሽ መኪናሽን ይዘሽ እሱ ጋ ልታሠሪ የምትሔጅበትን እድል ይስጥሽ እመብርሀን እምባሽን ታብስልሽ የፍቅር አምላክ ይጎብኝሽ
ኧረ የኔ ታሪክ ለብዙ ሰው ያስተምራል የት ላግኝሕ አንተ ሰውየ
በዚህ ዘበን ያልተጎዳ ሰዉ አይገኙም ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥሽ
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
በጣም
ውሻታም ነሺ ድግ አደረገሺ
ወይ ስለፍቅር ስወራ እደዝህ ይከብዳል ወይ በጣም ያስጨንቃል ውይ በጣም ከባድ ስነልብና ይስብራል
አኡኢአኡኢ
የሚገረም ታሪክ ነዉ ፍቅር በጣም ከባድ አይዞሽ እህቴ እራስሽን አጠንክሪ
ዝበይው እባክሽ የተሻለ ይመጣል ጠካራ ሁኚ ሌላ ህይወት ይቀጥላል ።
አይ ወንዶች በቃ ሁሉም አንድ ናቸው ብቻ የፍቅር አምላክ ፍርዱን ይስጥልን መቃጠል ነው
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ምሰኪን አይዞሺ የሁላችንም ህይወት ከዚህ ነው የጀመረው💔
ፍልቅልቅ የሆንሽ ልጅ አይዞሽ!!! ደምሪኝ ውዴ
ወይ ፍቅር ሲያወሩት ቀላል ሲኖሩት ከባድ ነው በፍቅር ያልተጎዳ ማን አለ ያልፋል የማያልፍ የለም እሱን ለመርሳት ክፋ ነገሩን ብቻ አስቢ ሂወት ይቀጥላል
ሳህ ወላ
ወላሂ ይህማ የኔ ሙሉ ታሪክ ነዉ አይይይይ ወዶች 💔😭
እኔም ነኝ
ይገርማል በጣም ተምሬ በታለሁ የሚወደንን እንዉደድ በተፈ ግን እዉነተኛ አፍቃሪ ከፈጣሪ ካልተሰጠን ከባድነዉ እህቴ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ
ሰላም ለንተ ይሁን እሺ ወንድማችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን ጋር ጥፋት አለ ስልኩን መስጠት አልነበረባትም እሱንም ማናገር የለባትም ከተለያየች ተለያየች ነው ንሰሀ አባታቸው ደግሞ ጥፋተኛ ናቸው የተጣላ ማስታረቅ ነው እንጂ ማለያየት ከንሰሀ አባት አይጠበቅም ለጎደኛዋ ነገሩት አይደረግም ማስተዋልን ያድላቸው ፈጣሪ ልጅቶ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
የኔ እናት ተይው የዋህ ነሽ ትልቅ ትምርት ውሰጂበት ያንቺ የሆነውን የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሽን የሚሳስሳልሽን እሱ ይስጥሽ ደሞ ቆንጂዬ ልጀ ነሽ አይዞን ጥርግ ይበል
እድለኛ ነሽ ቀረሽበት እኛ በስደት ማንም ሳያፅናናን ስንቱ ራሱን ጎዳ ቤት ይቁጠረው
ኤላ እያጽናናቸዉ አይደል🙄😂😜
Tikikel
@@sakenasaeed1219 🤣🤣🤣💔🤭
@@የወንቅሸትወዳጅ ሳቂልኝ 😂😂😜😜
💕💕💕💔
ቆጅየ ናት ደሞ ድም ግባቷዋ ሲይምር አማርጣ የምታጋባ ልጅ ናት ውብ አይዞሽ መጀመሪያም የሶም አልነበረም ጥርግ ይበል
ለኔ ጀግናየ ነሽ ወላሂ ሀይማኖታችን ስለማይገናኝ እንጅ እኔ አገባት ነበር
እሼ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ ልጅቷን ለማሳቅ ማታረገዉ ጥረት የለም ማ
ደስ የምትል ሰዉ 💖💖💖💖🌯🌯🌯
Gdi neji Ede alalem kkk
.
ደግሞስም ሳቂቲማ ልጅ ናት 💔
አስተያየቱ እራሱ የፍቅር ነው ክብሩ💖
አይዞሽ እህቴ በርቺ ሰው ይመጣል ሰው ይሄዳል ከምንም በላይ ደሞ እግዚአብሔር ያዘዘልሽ ትልቅ ነገር ይኖራል !
ልክ ነህ እሼ ከምንም በላይ ራስን ቢዚ ማድረግ ግድ ነው የምር እሼ ምርጥዬ ሰው ነህ🥰
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻቺን
እሹየ ምርጥ ሰው የሰው ልክ የሆንክ እሹ
ቃል. የለኝም😢😢😢❤❤❤
የኔ፣ቆንጆ፣አንችኮ፣ንፅህ፣ልብ፣ስላለሽነው፣ያፈቀርሽ፣ደሞ፣ሳቅሽ፣ብቻ፣ያኖራ፣ካልመጣ፣ዱሮም፣ያንች፣አልነበረም፣ለበጎነው፣በይና፣ህወት፣ትቀጥላለች፣ወጣትነሽ፣መጀመሪ፣ህወት፣መራራዋን፣መቅመስ፣ጥሩነው፣
tifatenya nati lemin asiqedima satinegirew
አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኝ ተይው ይሄድ የኔ ቆጆ ደሞ እዳቺ ያለቺ ቆጆ ቀርሽበት አይዞሽ ወድ ቢሄድ ወደይተካል ራስሽን ጠብቂ ግን በጣም አሳዘሽኝ
አቤት እኛ ሴቶች ስቃይ በወንድ ልጅ ነው😢 አይዞሽ ለአንቺ ያለ አለ ጠንካራ ሁኝ ሁላችንም በዚህ ህይወት ውስጥ ነበርን
እቤት እኛ ሴቶች ስቃይ በወንድ ልጅ ነው እይዞሽ ለእንቺ ያለ እለ ጠንካራ ሁኝ ሁላችንም በዚህ ህይወት ውስጥ ነበርን
ደምሪኝ ውዴ
ምስኪን ታዛዝናለች ፍቅር ከባድ ነው!!አሼ ምርጥ ሰው
Leju bafekirat beflgat lesew aytewatm nebir kelala kemitw legly ladregsh yasbllall feker yha mekinyat ayhonm selmayflgat new satwchy nekiii
የኔ ውብ ስታምር❤❤
አንችንፁህ ባትሆኝ እሱንፋልገሺ. እዝህ አትመጭም ነበር. ❤❤
መልካምሴት ነሺ ደሞ. ያንች ጥፋት አደለም. እሱ መህዲ ስለፋለገነው. ተይው. ሂወት ይቀጥላል ፍቅር የሰው ትንሺ ያርጋል ❤❤
የንሰሀ አባት እኮ ሁሉም አንድ አደለም ሰወች እናስተውል !!!!!
እንደገባኝ ጥፍተኛ የሆነች መስሏት ነበር በግልፅ በአደባባይ ይቅርታ ለመጠየቅ የወጣችው ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ ሌላ ህይወት ትቀጥያለሽ።👍👌👈
ምስኪን ተወደው አለች አይይይ የኛ ልብሴቶች እኮ አደዬ ከወደድን ቶሎ ከልባችን ማውጣት ይከብደናል ፈጣሪ ለኛ ያላለው አታገናኝን
ቆንጆ ልጅ ናት ወጣት ናት ጠንካራ ትመስላለች የምክር አገልግሎት ካገኘች አቅጣጫዋን ቀይራ የተሻለ እድልና መንገድ ሊኖራት ይችላል ግን እንደው ይሕ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው ከዚሕ በሗላለራሷ ማሰብ አለባት, እሸቱ ተባረክ!
አይዞሽ ክባድ ነው በጣም እውነተኛ ፍቅር መርሳት አይቻልም በተለይ ለሴት ልጅ የደርሰበት ያውቀዋል ያማል አልፎአልፎ ልርሳው ቢሉም በሌላሰው ልተካው ቢሉም እሺ አይልም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😭የኔ እናት የኔ ገራገር ማርያምን ቀረሽበት አይ ወንድ👊
👍⚘
እሼ የኔ ምርጥ ወድም እባክህ እደባላፊው ድምፅ ሁኗቸው ለወድሞቻቺን ለህቶቻቺን ለእናቶቻቺን ላባቶቻቺን በየስርቤቱ ያለጥፋታቸው ለሚሰቃዩት ወገኖቻቺን እባክህ😭 😭😢💔💔💔
አይ ወንዶች ሆዳሞች ቱቱቱ አባቴና ወንድሞች ባይኖሩኝ ኖሮ ወንድ የሚባል ከምድረ ገፅ ይጥፋ እል ነበር።
ደምሪኝ😅😅😅
የዝቺ ልጅ ተባብረው ቅስማን የሰበሩ ሰዎች ቅስማቸው ይሰበር ቲዳር አይበርክትላቸው እደባከኑ እደተከራተቱ ይኑሩ አሜን በሉ የያዙት አይበርክት ቋሚ ወደላጤ ሁነው ይኑሩ ሰው ይራቃቸው እጀራቸው ይሸብት ወገባቸው ሽባ ይሁን ሰውነታቸው ጃርት ይሁን አሜን በሉ
አላህ ቀልብ ይስጣቸው እንጂ እርግማን ምን ያረጋል
ላኢላሀ ኢለላህ እረግማን
ብቻ በህወት እስካለን እማያልፍ የለም ማር ቀና በይ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😘😘
ደምሪኝ ውዴ
የኔ ምስኪን አይዞሽ
ፍትህ ለሳኡድ አረቢ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
😍😍 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የመረጠው የትዳር አጋር ይስጥሽ እማ እሼ ❤️ እኔ ትልቅ ትምሕርት ወስጀበታለው
🙏👍👍
tkekll
አይ አይዞሽ አለሜ ላች ያለዉ አይቀርም😭😭
ደምሪኝ ውዴ
50ደቂቃ አዉርተናል አላለችም ምስኪን ብዙ መስሉዋት 😂😂
ክክክክክክክ 10 ሰአትም መውረት አለና😂😂😂😂😂50 ደቅቃ
@@mesguroyl1746 እኛ ስደት ሆነን ቀን ሙሉ ከ ስልክ ጋር ነን እኮ
@@ታሜዉስጤነው ምስክን ኢትዮጵያ ያሉ ህዝብ ብርቅ ነው ምመስለው። እኛ ስልክ ለይ ተጥደን እንውለለን።
@@mesguroyl1746 አዎ ልክ ነሽ ነህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስልክ መያዝ በጣም ከባድ ነው ማብራት ያስቸግራል ዳታ or ኔትዎርክ ባትሪ ቶሎ ያልቃል ብቻ ይከብዳል ብቻ ገጠር ከሆነ ያስቸግራል በጣም
@@mesguroyl1746 እኔ10ስአት አወራለሁ
አር ወይኔ የኔንም ልብ የሚመልስ ሀኪም ያስፈልገኛል ካልሆነ ሰው ፍቅር በመያዝ ከባድ ነው ፈገግታሽን ወድጀዋለሁ የኔ እህት
ጥሩ ልጅ ነሽ በልጁም ባንችም ጥፋት የለም ህዎት ነች እንደዚ የምታደርግ
በነገራችላይ የጎጃም ሴች የፍቅርና ታማኝናቸው ወላሂበጣም
ወንዳችሽ
@@gfg4073 የወንዳችን ሆድ ይፍጀው
እውነት ነው እኛ ጎጃሜወች ታማኝነን ለፍቅር
የምትገርም ሴት ናት እየሳቀች ታዝናናለች የሌላ የምትተርክ ነው የምትመሰለው
ውስጧተጎድቷል 😢አይ
በጣምውላሂ
በጣም ገራሚ ትምህርት አግኝቻለሁ ከእዚህ ታሪክ
ማራኪ
በጣም ገራሚ ትምህርት እግኝቻለሁ ከእዚህ ታሪክ
በዚች ልጅ ታሪክ እራሴን አየሁት💔💔💔
ወድን ልጅ እደዚህ ተለማምጠሽው በፍፁም ካችጋ አይኖርም እህቴ
ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ አረብ ለሚሰቃዩ ለወንድም እና ለእህቶቻችን ለህፃናቱ😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ
😭😭😭😭
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
ፍትህ
😭😭😭😭😭
የሚወደንን በንወድ እኮ አንጎዳም ነበረ😢😢😢😢💔💔
በጣም
@@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ batesab enhen ema
ስታሳዝን አረ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሽ አለ
እህቶቼ ወንድ ልጅ ሄደ ብላችሁ አትጨነቁ ወንድ ቢሄድ የተሻለ ወንድ ይመጣል ዋናው ነገር የራሳችሁ የሆነውን ሰው እግዚአብሔር እንዲሰጣችሁ ፀልዩ በመቀጠል በራስ መተማመን ይኑራችሁ የስራ ሰዎች ሁኑ እራሳችሁን ጠብቁ ትዳርና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል ።
በትክክል
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እሺ ማማዬ
ምስኪን ታሳዝናለች እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
ሰላም እሸቱ ብዙ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ አይደለሁም እንደ አጋጣሚ የዶንኪ ቱዩብ ፕሮግራምህን አየሁት
አስተማሪና አዝናኝ ነው
በርታ ቀሪው የስራ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።