ይፈለጋል ሙሉ ፊልም | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 вер 2022
  • ይፈለጋል ሙሉ ፊልም | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 314

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Рік тому +250

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁለ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን የወዳጆቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +56

    ወደ ኋላ ተመለስኩ አቤት በዚ ዘመን ልጅነቴ አስታወሰኝ ስደት ስንቱ አስረሳኝ እግዚአብሔር ምረቱ ይላክልህ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Рік тому

      አሁንማስ አረጀሽ

    • @salwai7446
      @salwai7446 8 місяців тому

      ​@@biruksherif1838yemdam sera newa tadya

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Рік тому +82

    ማን ነዉ እንደኔ የስደት ኑሮ ምርር ስልችት ያለዉ
    ዛሬስ ደከመኝ ሰለቸኝ አቃተኝ

    • @sumeyayimamshikur1151
      @sumeyayimamshikur1151 Рік тому +3

      እኔ እራሱ ምርርነው ያለኝ ሳለቅስነው የዋልኩት ልጆቹ ገላምጠውኝ

    • @tihitnaaragaw9019
      @tihitnaaragaw9019 Рік тому +3

      አይዟችሁ በርቱ አላማችሁን ግባችሁን አሳክታችሁ በሀገራችሁ ደሞ ቀጣዩን ውብ ምዕራፍ እንድትኖሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @sumeyayimamshikur1151
      @sumeyayimamshikur1151 Рік тому +2

      @@tihitnaaragaw9019 እሽ የኔእናት እናመሰግናለን ለህገራችን ያብቃን

    • @user-jd3ev4vh7
      @user-jd3ev4vh7 Рік тому +1

      እፍፍፍ እኔ እራሱ በ18አመቴ ስትደ ወጣሁ አለሁ አሁንም ብር ጠብ አይልም ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ጤነኛ ነኝ

    • @tigestnigussie2705
      @tigestnigussie2705 Рік тому

      Ayezosh yemadam qimem berich ulum yalifal ennem endanichiwu

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +49

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁ

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Рік тому +30

    መላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የስላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን አምላክችን እግዚአብሔር ስላምችሁ ይብዛህ እህቶች እና ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Рік тому +5

    ደጋግመን እናያለን ሰይፍሻ ጋሽ ስዩሜን ለመርዳት የምትጥራቸው ነገሮች እግዚብሔር ይጨመርበት ጨርሶ ይማረው ጋሼን

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому

      ጋሽ ስዮም ተብዬ በእናታችን ድንግል ማርያም እያሹፍ ነበር ይቅር ትበለው መናፍቅ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Рік тому +9

    ሀሀሀሀ ወይዘመን ደስ ሚል ዘመን ነበር ሁላችሁም ምርጥ ናች ሁሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር😍 አሁንማ ሁሉም ነገረ ምኑም ደስ አይልም😏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Рік тому +5

    ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላቹ በየ አላቹበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በአይማኖትና በዘር ባንባላ ሁላችንም ተከባብረን አንዱን የአንዱን አክብሮ በክብር ሥንኖር ነው የሚያምርብን የአረብ አገራት ሙሥሊምና ክርሥቲያን እዴት ተከባብረው እደሚኖሩ ብታቁ አዎ አንዳንዶች አላቹ የሠውን ሀይማኖት ምትነፍቁ እናተ ደሞ ለአይማኖታቹ ክብር የላቹም ማለትነው የራሡን የሚወድ የሠውን ሀይማኖት የሚያቋሽሽ ወደዋላ ልመለሠ አረብ ሀገር ክርሥቲያኖች የሉም እዳትሉ ሞልተዋል ግን በክብርነው የሚኖሩት ብቻ ሠላሙን ያውድልን ፈጣሪ ሁላችንም እንቃ አንፋጅ

  • @shalomshalom3980
    @shalomshalom3980 Рік тому +5

    ሰይፉየ ይህንን ፊልም እንዴት እንደምወደው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በሳቅ ነው የምጨርሰው ከዚህ በፊት 4 ግዜ አይቸውለሁ አሁንም እየደገምኩት ነው ህምምምም I love it

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Рік тому +21

    ሰራዊት ፍቅሬ ትወናው standard of Hollywood with full Grace ❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +4

    በጣም ልጅ ሆኜ ነው ያየሁት እኮ ሰይፍሻ አይረሳኝም ኢለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ በድጋሚ ግን ትውስታዬን ለማደስ አየዋለሁ💜

  • @antemick
    @antemick Рік тому +53

    One of the greatest comedy movie all the time I watched this movie twice a year since 2000 and I still watching it again and again…almost know the whole script😂 glad you downloaded it in here.Seifu is one of the most talented and underrated comedian in Ethiopia.
    You came from a long way. You deserve to win an award. 🎉

    • @girmabekele2901
      @girmabekele2901 Рік тому +1

      Specially "man ante genet litigeba? atigebam" 😆..such a great actors with an iconic act 👏 👏 👏 I wish seifu gives us another movie like this

  • @ethio7706
    @ethio7706 Рік тому +3

    ከስንት ዓመት በኋላ እራሱ ምርጥ ነው

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +29

    በጣም አሪፍ እና ምርጥ ፊልም ነው ❤👍👍 ወይ ሰይፉ 😂😂😂😂🤣🤣🤣ሁላችሁም ይመቻችሁ ደስ ስትሉ ❤😂
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ❤🙏🙏

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 Рік тому +8

    ሰይፏ በትወና ቢቀጥል የምትሉ እጅ አሳዩ!

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 Рік тому +1

    የመጀመርያ የሐበሻ ( የአማርኛ ) ፊልም ያየሁት ይፈለጋል ነው በዚህ የተነሳ ሌሎችንም ፊልም እያሳደድኩ ማየት ጀመርኩኝ እኔ የማቀው ሕብረትርኢት ላይ ያለ ድራማ ነበር በእውነት የኢትዮጲያ ፊልም አድጓል በርቱ 👏👏👏

    • @enkuye5138
      @enkuye5138 Рік тому

      @Yoseph, ይሄ ፊልም በጣም ያስቃል, ልክ ነህ የአገራችን የፊልም እንድስትሪ በቴክኖሎጂው በጣም አድጔል ነገር ግን በብዛት እሚሰሩት ፊልም የውጭውን ባህል እሚያፀባርቅ ስለሆነ የአገራችንን ባህል እና ታሪክ እያጠፋ ስለሆነ ሊያሻሽሉት ይገባል ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +3

    አሁን ላይ ፊልም የምንለው ሁሉ ግራ ገብቶን 😒በናንተ ግዜ ቀረ የጥበብ ፍቅር ❤

  • @kimo428
    @kimo428 10 місяців тому +1

    እንደዚህ አይነት ቀለል ያለ ፊልም እንኳን ይጥፋ ያየነውን መድገም ጀመርን እኮ ጎበዝ አርቲስ የሚባል ስም ብቻ ይዘው ሚሰሩት ነገር የማይጥም መቀበሪያቸው ስላሴ ሲቸግራቸው የሀገር ባለውታ ተብለው ገንዘብ ሚሰበሰብላቸው ትንሽ ሲሳካላቸው ህርቃናቸውን post ሚያደርጉ ሚበሉት ሚጠጡት አይቀራቸው በዛ ላይ ብሄርተኞች ከውስን አርቲስቶች በቀር አብዛኞቹ ተራ ዱርዬ ናቸው ለድሮ አርቲስቶች ክብር አለኝ ለሞያው ፍቅር ክብር ኖሯቸው በትንሽ ገንዘብ ላገለገሉት በህይወት ላላቹት እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሞታቹትም ነብስ ይማር እላለሁ።

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 Рік тому +2

    ሰይፉ!ይህን ድራማ ዩትዩብ ላይ አጥቼ ስንከራተት ነበር thanks for reloading the video to watch again we love you seifu so much you are the innocent man also

    • @mehariasres
      @mehariasres Рік тому +1

      ኧረ ተረጋጋ ነበረ

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Рік тому +21

    ሰይፍሻ በርግጥ ፊልሙን ካየሁት ትንሽ ቆየት ብሏል. ያንተን የትወና ብቃት አለማድነቅ አይቻልም.
    ከብዙ ተዋንያን አንተ ትሻለኛለህ!
    ፊልሙም በጣም ምርጥ ነው!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +17

    ወይኔ ይፈለጋልን ከስንት አመት በሓላ ድጋሚ አየሁት😂😂😂😂❤️❤️ thanks 🙏ሰይፍሻ

    • @user-sn2wc7vu7k
      @user-sn2wc7vu7k Рік тому +1

      seyfu gn filmu lay lmn algefabetm

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Рік тому +1

      @@user-sn2wc7vu7kእኮ ደሞኮ በጣም ይችላል😂❤

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Рік тому +2

    ይገርማቹሃይ ይሄንን ፊልም እየፈለኩኝ ብዙ ግዜ ነው ደጋግሚ የማየው አይሰለችኝም።

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 Рік тому +10

    ዛሬም በጣም አስቂኝ ፊልም ነው የእውነት 😂 🔥❤👍

  • @yoseph544
    @yoseph544 Рік тому +6

    this is a classic ትክክለኛ ኮሜዲ ታሪኩ፣ትወናው የሚገርም ነው በተለይ ቶማስ ቶራ በጣም underrated ነው።በቅርቡ ለጋሽ ስዩም ድጎማ እንዲሆን ወደ ሲኒማ መመለሱ በጣም ደስ ይላል እንደ ታሪኩ ምርጥነት ግን መልሳችሁ ከጊዜው ጋር እንዲሄድ አድርጋችሁ ብትሰሩት ደስ ይል ነበር።

  • @lovehope721
    @lovehope721 10 місяців тому

    እኔ ይሄን ፊልም ያየሁት አሁነዉ ሰይፉ ፊልም እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ቲክ ቶክ ላይ አይቸ ነዉ እዚህ ሰርች አድርጌ ማየዉ ሃሪፍ ፊልም ነዉ❤

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Рік тому +1

    አቤት ፊልም ቀረ ድሮ በለው ድገሙ ልላ ምርጥ ሰይፍሻ

  • @mehariasres
    @mehariasres Рік тому +3

    አምለሰት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar Рік тому +2

    One of my fav.

  • @milladaw5010
    @milladaw5010 Рік тому +2

    Legendary Film Number 2 Yasfelgal

  • @kona_studio
    @kona_studio Рік тому +4

    ያ ጊዜ ሁሌም ይናፍቀኛል ፈጣሪ ሰላማችንን አንድነታችንን ፍቅራችን መከባበራችንን ይመልስልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Рік тому +3

    Oh my God! I was looking for this movie. thank you so much Seifsha! This is the best comedy movie of all time.

  • @antenehsileshi8543
    @antenehsileshi8543 Рік тому +2

    I like the executive producer, God is always able and faithful

  • @remotesolomontsegaye
    @remotesolomontsegaye Рік тому +7

    one of the greatest comedy movie of our generation
    nostalgia 😮‍💨

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Рік тому +2

    ይፈለጋል አሪፍ ፊልም ነው ሰይፍዬ እስቲ በነካ እጅህ ሌላም ድገመን

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +3

    ሴይፊሽ ምርጥ የጥበብ ሰው ትለያሌ 👌

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Рік тому +2

    ውይ በቅዳሜው ቀን አዝናናችሁኝ. ስንት ጊዜ እንዲ አሪፍ የኢትዮጵያ ፊልም ካየሁ. አሪፍ ጊዜ አሁን እማ መጫወቻ ሆነናል. ከእረኛዬ ውጭ. እሱም ቶሎ አለቀ.😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +13

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 9 місяців тому

      alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee ❤❤❤💜💜💖💖💖

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 Рік тому

    My favorite movies movie of all time.

  • @samuelaynutaye4635
    @samuelaynutaye4635 Рік тому +3

    ምርጥ ፊልም

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Рік тому +1

    የሚገርም ትዝታ አለኝ በዚህ film

  • @mahederbrook9156
    @mahederbrook9156 Рік тому +1

    ሰይፍሻ ድንቅ ሥራ ነው። ጋሽ ስዩም ፈጣሪ ይማርዎት🤲

  • @zoma663
    @zoma663 Рік тому +3

    ዋው ሰይፉ በጣም ትችላለህ ግን የስድብ አይነት ሠማን ቆጮ እራስ😂😂

  • @betelhmeyerga3122
    @betelhmeyerga3122 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @abenezerterefe9394
    @abenezerterefe9394 Рік тому +5

    One the best Amharic movie that I've ever watched!

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Рік тому

    Touching

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    Ye Seifu Fantahun zarem bedigami ayehut❤awo tiru sira hulem yfelegal ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @hussenmohammed9788
    @hussenmohammed9788 Рік тому

    best amharic movie ever

  • @yonathannegash5675
    @yonathannegash5675 3 місяці тому

    This was such a great movie!

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Рік тому +21

    ከ 5 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ያየሁት ሁሌም ሳየው በሳቅ ሆዴን ንፍር የሚያደርገኝ ፊልም አይ ሰይፉዬ እዚህ ላይ ትለያለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Рік тому +3

      በጣም ❤😂😂😂😂😂😂

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 Рік тому +3

      እኔም ደጋግሜነው ያየሁት❤❤❤😂❤😂❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 Рік тому +2

      😂😂😂

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity Рік тому +1

      My favorite movie I swear demamu

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 Рік тому +2

      @@Vanity_vanity Yes👌የድማሙን ነገር አታንሱብኝ😂😂😂😂

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Рік тому

    Olds but Good

  • @aklilehaile8786
    @aklilehaile8786 Рік тому +3

    ሰይፍሻ በጣም አሪፍ ፊልም አንደኛ!!!!!

  • @lidyaadiss3714
    @lidyaadiss3714 Рік тому +3

    ወይ ይፈለጋል.. 😁😁😁😁አሁንም ባየው አይሰለቸኝም ሰይፉ

  • @abebaaweke4560
    @abebaaweke4560 Рік тому +1

    Good. Movie

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Рік тому +3

    ኧረ ይሄ film 😂😂😂 በጣም ሚመቸኝ film ነበር ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ እሩጫህ ሲበዛልህ በጣም ነው ፈታ ምታረገኝ 😂😂😂 ሁላቹም ይመቻቹ❤❤

  • @MT-jl3cn
    @MT-jl3cn Рік тому

    Wow!

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Рік тому +5

    በጣም ነው የምወደው ደጋግሜነው ያየሁት ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Рік тому

    ምርጥ ስራ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 місяців тому

    Executive producer GOD❤❤❤

  • @tgtg-ud7ch
    @tgtg-ud7ch Рік тому

    Classic

  • @tikurgisela6481
    @tikurgisela6481 Рік тому

    Thinking my childhood

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 Рік тому +8

    i'm not exaggerating for real...I watch this movie at least 3 times a year....i looooooooooooooove it!!! It never gets old.

  • @n.n3384
    @n.n3384 Рік тому

    በጣም የምወደው ፊልም

  • @wazibelay2711
    @wazibelay2711 Рік тому

    ደስ ይላል

  • @natientertainment6199
    @natientertainment6199 Рік тому +9

    Sefiu acting is perfect

  • @Nati_vip
    @Nati_vip 10 місяців тому

    Nice work

  • @tihitnaaragaw9019
    @tihitnaaragaw9019 Рік тому +2

    የተለቀቀበት በጎ አላማ አለው የሚል ኮመንት አይቻለሁ

  • @yesufmohammed1674
    @yesufmohammed1674 Рік тому

    ma men seifu was elegant

  • @mnte379tube8
    @mnte379tube8 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Рік тому

    የሚገርሙ ናቸዉ ሁሉም ስወዳቸው ወዎ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    Seifu Fantahun arif Artist neh::❤gin ante ga lemekreb wey ye Ewnet tawaki weym lik ende “yoni magna” achberbari sew mehon yfelgal ❤

  • @myethiopia2145
    @myethiopia2145 Рік тому +2

    Ere bro we need part 2

  • @abdibegna1397
    @abdibegna1397 Рік тому

    Wow wow wow

  • @demekeashebo5175
    @demekeashebo5175 Рік тому +1

    waw seyifisha batam liyu new

  • @bamusolomon8758
    @bamusolomon8758 Рік тому

    Btmmmm arif newwwe best film

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 Рік тому

    Betam aref new ❤

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Рік тому +3

    ፊልም አኮ ድሮ ቀረ!
    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክሎት!

  • @benatkedir4490
    @benatkedir4490 Рік тому

    👌

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 Рік тому +17

    This movie has been my family's (my mom,brother and I) favorite for the past 15 years... if we joke we pic each scene to joke with, the entire family will say the dialogue before you guys... cast us u will be laughing. we still have the cd 😁😄

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 Рік тому

      የት ታገኚዉ ነበር? ማለቴ በቅርብ ነው የለቀቁት ብዬ ነው

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200 Рік тому +2

      @@deldiyshow-464 15 አመት አልፎታል ያኔ በ cd ዘመን ዲስክ 1 ዲስክ 2 ብለን ስንከራይ እንደውም መጨረሻ ላይ ስክራች አድርጎ በመከራ ነው የጨረስነው። ከፈለከ ላውስህ 😄

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Рік тому

    አንደኛ ነው ይመቻችሁ የሌለ ነው!!!

  • @henokbiruk3711
    @henokbiruk3711 Рік тому +1

    ሴፉ ይፃፉ ፊልም አንደኛ አባቴ

  • @nahombeats1035
    @nahombeats1035 Рік тому +1

    wow seifisha 1 gna neh be tiwana

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @God_is_always_with_me
    @God_is_always_with_me Рік тому

    ዎው... ሁላችሁም አላችሁ አይደል please ደግማችሁ ስሩት

  • @MikoMiko-yz6qy
    @MikoMiko-yz6qy 20 днів тому

    ❤❤❤

  • @futergumfilm5809
    @futergumfilm5809 Рік тому +1

    Enda seifuya yezan letm melata neberk enen

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Рік тому

    Seifu konjo neberk

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Рік тому +1

    የፊልሙ መልእክት ባይከፋም ሰራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁን የተባሉ የወያኔ አሽከ ሮች በድሀወች ደምና ላብ የከበሩ ፣በህዝብ የተተፉ ስላሉበት ተመልካችን አይስብም

  • @johannamahasha7900
    @johannamahasha7900 Рік тому +2

    Amisalti konijo l love you

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 Рік тому +1

    I like the story of this film however for some unknown reason it took me a month to finish this film , I donot know why I stopped it as I can't finish it once and had to continue to see it three times in a month.

  • @enayko5471
    @enayko5471 Рік тому

    😄😄 techelalachew ayi seifu
    Serawite fekir shewaferaw dereye wlachiwm andegna 🤣🤣👍😉

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Рік тому

    ሀሪፍ ነው ወድጄዋለሁ

  • @aliseaid
    @aliseaid Рік тому +1

    cinema bet empire lmejemerya gize yayahut film 1998 wow gize endet yehedal

  • @hanuneahmed807
    @hanuneahmed807 Рік тому +1

    Actually if it was released 15 years before I was too young to watch this . 9 years old me 😂

  • @freferede7274
    @freferede7274 Рік тому

    😍😍😍

  • @user-hc3ol8nz9j
    @user-hc3ol8nz9j 7 місяців тому

    👍👍👍

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    seyifu bet gobez tewanay nhe setamr

  • @yishaktedo1115
    @yishaktedo1115 Рік тому

    Yehe film yemigerm new betely ya serawit chlota yasdenkal seifu beziew ketleh bihone arif neber lemanenawm la 15giza layew new

  • @sepramulugeta2041
    @sepramulugeta2041 Рік тому

    Please Gelila filmn

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 місяців тому

    Seyifisha ere ahunim lela film sira