The movie is great... I actually think it's underrated There are lots and lots of movies out there which aren't half as interesting as this movie and yet with so many Views just because they are made by popular actors or stuffs like that.... Anyways keep up the good work.... Thumbs up for all the crew out there👍
Best movie ever it show us out of the box life is half of sad and happiness sometimes we must decide in the dark to get the light thank you very much about the movie all cru
ጎበዞች ለመጀመሪያ ግዜ መጨረሻው እንደሚታወቅ አማርኛ ፊልም አይደለም እዉነተኛ በልጁ ቦታ ያለማንኛውም ሰው የሚያረገውን ነው ያደረገው ። አስተላለቁ በጣም አሪፍ ነው
Mnm arif aydelem yihe tadia mn dena miyastemerew neger ale tekikil endalhone eyaweke yesuan sira wesdo lerasu mareg enatun laymeleselet yesewen wesdo birr lemag gnet yihe new beka filmu legna miyastelalefew neger. Yigermal betam. Astelaleku yaltebekut bihonim gin mulu lemulu tegarani ena metfo neger new. Demo manegnawem sew besu bota bihon yihenin yaregewal malet aychalim. Yesewen hilm achelemo yerasin lemabrat metekem tilik ras wedadinet ena kehadinet new.
@@BasGetachewወንዲሜ ትክክል ነህ ግን ልጁ ያደረገዉ ዛሬ በገሀዱ እምናየዉን እምንሰማዉን ነገር ነዉ በዛላይ ያሥተምራል ስትባል ህይወት አስተምራ አትፈትንህም ፈትና ነዉ እምታስተምረዉ ልጁቱ ከዚህ ቡሀላ ጥንቁቅና ተጠራጣሪ በመሆን ለህይወቷ ትልቅ ቦታ ትሰጣለች ። እኛም እንድህም አለ ለካ በማለት ለህይወታችን ትልቅ ቦታና እራሳችንን እምንወድ እምናከብር እንሆናለን ሰዉን ዉደደዉጂ አትመነዉ ይባል የለ ።
ሚኪያስ እባላለሁ. የዚህ ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር ነኝ. የምትሰጡት አስተያየት "አስተያየት" ብቻ አይደለም በጣም ትልቅ ሞራል እና ምክር እንጂ... ፈጣሪ ክብረትን ይስጥልኝ
Katelebat bro dagemo adadise tawanayochen selasayhan enamasagenalan
if you are the director i suggest that this movie should have part 2 think about it
Please part 2 ynurew
በርታ ሌላ ምንም አልልም
እስክሪብት ለመፃፍ እየሞከርኩ ነው ምን ትመክረኛለህ
ፊልሙ 4አመት ከተለቀቀ እኔ ርማየው 2024 እስኪ ልሹፈው የት ነበርኩ ግን
አኔም ላየዉ ነዉ
❤❤
እኔም
ጥሎብኝ ፊልሙን ከማየቴ ይልቅ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
እኔም መጀመሪያ ኮመት ነው የማነበው ክክክ
እኔ እራሱ መጀመሪያ ኮመት ነው የማነበው ክክክ
እኔም እደዛዉ ጥሎብኝ። ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ ካልመጣ እድትልክ እሁናለሁ ጥሎብኝ
enem
Kkkk endane
ደራሲው ግን አሪፍ አርጎ ተሠርቷል. ይሔ ምንም አይወጣለትም. ለእኔ ተመሽቶኛል. እስቲ ልክ ነሽ ያለ ሠው likeግጩኝ
አዎ አሁን ፍቅር የሚባል ነገር የለም ሁሉም ለጥቅሙ ነው የሚሮጠው ደራሲው እናመሰግናለን እውነቱ ይህው ነው!!
ሀበሻውን አይቼ ነጩን ሳይ አቅለሸለሸኝ ኑሩልን የኛ ወዶች ቅመም ናቹሁኮ
ውነትሽን ነው ይቅለሽልሻል
እውነት ነው በጣም
ፓ
Thulhutula hula
ክክክክ
እሄ ዘመን ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ ከእምነቱ ይልቅ ዘሩ የበለጠበት ዘመን ላይ ደርሰናል ይህ ትውልድ እራስ ወዳድ ነው ፈጣሪ አምነናቸው ከሚከዱን ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅን በረቱ
ዋዉ ተለቀቀ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝኝ❤❤❤💚💛❤❤❤
- 😆@ Hop
አሜን ውዴ
በፍጠራችሁ ፍጣሪ ስም ሀገራችን ሰላም እንዳደርግልን እርስ በእርስ መተሳሰብን ያድለን ዘንድ ሁላችንም በእየምነታችን እንፀልይ ሀገራችንን ይባርክልን
ዎው በጣም ደስ ይላል... መጀመሪያ ሳየው እንደሌች አማረኛ ፊልም መስሎኝ ነበር... ማለቂያውን አልጠበኩትም... እንደለሎቹ ወደዳት ተለያዩ ከዛ ተዋደዱ ብዬ አሰቤ ነበር.. በጣም ድስ ይላል በርቱ... ደግሞ የልጁን ስልክ ስጡኝ ላናግረው አፈልጋለሁ.. 🤫😉
ሀሀሀሀሀ እኔም እፈልገዋለው ካገኘሽ ተባበሪኝ
አትገሪን ጨረሽውኮ
እኔ ልስጥሽ
ሚሚየ ሽኩረን ለክ ሥለ ፊልሙ ብቻ አሥተያየት ሥለሠጠሽ
ክክክ ልብሽን ለመስበር አሰብሽ እንዴ
09754578866በዚህ ደውይለት
ውይ መጨረሻው ሲያናድ እንቅልፌን ያጣሁት ለዚህ ነበር ልብ እሚሰብር መች አጣን በየቤቱ ሞልቶየለእንዴ አዥናለሁ
ልክብለሻል ልብሰባሬ ሞልቷል ልብጠጋኝነዉ የጠፋዉ
ክክክ
በናታችሁ ማነው እንዴኔ ደሙ የፈላ የሚያናድደው እንቅልፊን አጥቸ ማየቴ
ዋው ምርጥ ነው ፓርት 2 ቢኖረውና ተፀፅቶ ድጋሚ ቢገናኙ ደስ ይለኛል😍😍
Amargna film lemedsha..😂
ዋውውው ምርጥ ነው ከፍቅር ገንዘብ የበለጠበት ጊዜ ላይ ስላለን እውነቱን ቀጭ አርጎታል እናመስግናላን
ምናለ እናቴ ሞታለች የሚል ፊልም ባይሰራ እናት ሞታለች ካልተባለ ፊልሙ የሚታይ አይመስላቸውም ልበል ?
እሱ የኔም ጥያቄነው በብዛት የናትሞት ኤጭ
Ayizishi mare inem idachi yikafagnal
Ewnat new walahii enat keld nat endee mendinaw benat mamuwret
Wunte ekonew enam sesma endat endemdnget betam efralehu enatochachin fetari yetbkelen
እውነት ብለሻል ውዴ
ይህ ሁሉ ኮሜንት እና ላይክ ካለ ያምራል ማለት ነው እስኪ ልየው ብዙ ጊዜ ለማየት እከፍተው እና ማማ ስትጠራኝ ትቼ እወጣለሁ እስኪ ዛሬ ልየው ከዛ እኮሜንታለሁ
ወይኔ በኡራኤል ይሄ ፎንቃ የምትሉት ጀለስ ፊልም ላይ ተውኖ ማለፍ እጂ በኛ ሰፈር አልፎ አያቅም😤😔
አረ በያ እወደቹሀለው
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ጊዜው ስላልሆነ ይሆናል ስለፈለግን ሳይሆን ከላይ ሲሰጥ ነው
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፊልም ማለት ይህ ነው ታዋቂ አርቲስቶች ስለሌሉ ስጀምረው ደብሮኝ ነበር
ፈረጁን አማርኛ ላስተምረው በፍቃደኝነት
አይደለም የሷን ልብ የኔንም ልብ ነው ቀጥ ያደረከው ምን አይነት ደራሲ ነው
ወይ በፍቅር ተጀምሮ በበቀል ተፈፅመ ያሳዝናል አይ ፍቅር ውይ እውነተኛ ፍቅር የት ይሆን ያለው ዛሬ ታይቶ ነገ ጥፍት የሰውን ቅስም ሰብርብሩን አውጥቶ ይሄዳል ወይይይይይ
በጣም በጣም ቆንጆ ፊልም###የዚህ አለምን እውነታ የሚያሳይ
እሚገርም ድርሰት ነዉ የምር እኔ የተሰበርኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ ግን ህይወት እንደዚህ ነች ልጂቱ ስተተኛ ነች ተወዳዳሪዋን እንደት ይሄን ያክል መወዳደሪያዋን አሳልፋ ትሰጠዋለች አይ ፍቅር ሞኝ ያደርገል በዛላይ ልጂነት አለመብሰል ተጨመረበት ይመሥለኛል ልጁ ልክ ነዉ ማንም እድሉን ካገኘ ያደርገዋል ዛሬላይ ከፍቅር ገንዘብ 100% ይበልጣል ። ትልቅ ትምህት ነዉ ። የሰጠኝ እናመሰግናለን
አድሰ ጀማሪውች አሪፊ ነው የህ ልጁ ሁለትኛ ፊልሙ ነው እኔ ትምችቶኛል
አቦ ተመቻኝ መጨረሸው የስጠለሀል ወውው ምርጥ ፊልም መጨረሻውን በፉፁም አልጠበኩትም ነበረ ወውው በርታ ቀጠይ የበደ ፊልም እጠብቃሌን ።ወውው እደኔ የታመቸው ለይክ አርጉኝ ስወደቹ
አሪፍ ነው ታዋቂ አርቲስቶች የሌሉበት ፊልም ማዬት ድስ አይለኝም ነበር
ያብድ ነው ብርቱ #part #2 .......please
ዋው በእውነት ድስ ይላል ለካ ጥሩ ፊልም ሲሆን ነው ኮሜንቶች እራሱ ስለፊልሙ ብቻ የኮመቱት ደራሲው ሳላደንቅህ አላልፍም ሁሌ በመልካም እና በጥሩ ነገር ብቻ መጨረስ የለብንም ሌላው ግን ፍቅርን በውረደ አክት ወይም የፍቅርን ዋጋ ዝቅ አታድርጉት ብዙ ፊልም ላይ የፍቅር መገለጫው መሳሳም መተኛት ብቻ ነው ከዛ የዙለ ጠንካራ ፍቅርን መግለፅ ባይቻል እንኳ በገሐድ ባለው ቢሄን መልካም ነው በተረፈ በርቱ
መጨረሻው,ያማል,ሰው,ማመን,ቀብሮ,
ነው,የሚለው,ያገሬ,ሰው,እውነቱ,ነው,
ያስብላል,,,,,,የምር,ግን,ብዙ,የሆንላቸው,ሰዋች,አይሆኑንም,ተጠንቀቁ❤❤❤❤❤
ምርጤ ነዉ ግን ቀጣይ መኑር አለበት እዉነት ልጅት በጣም ተጎድታለች መኑር አለበት ጎን ዋውውው ነዉ
ዋዉ ይሔ ፊልም ተለቀቀ በጣም አሪፍ ነው ትክክለኛውን ነውግን የሚያሳየው. መጨረሻው ትንሽ ባያምርም ምርጥ ነው በርቱ ውይ ናቲ ተብየው ግን በስማም እንዴት እንደሚያምር. አጣብሱኝ. 😀😀😀😀😀
መጥበሻ. አዘጋጂ. 😂😂😂
እኔ. እሱን. ይዟ እመጣለሁ🛫🚗
@@user-ik6oo5yi7l እሺ ከሆነማ. ማሬ ሀሀሀሀሀሀ😀😀😀😀
ቁጥር 2 በተስፋ እጠብቃለሁ መቼም በዚህ ማቆም የለበትም ደስ የሚል ድራማ ይሄልጂ የሚሠራበት ሁሉ ያምራል ቆንጂየው በርታ
The movie is great... I actually think it's underrated There are lots and lots of movies out there which aren't half as interesting as this movie and yet with so many Views just because they are made by popular actors or stuffs like that.... Anyways keep up the good work.... Thumbs up for all the crew out there👍
ምርጥ አስጨራረስ ዋው ያበሻ ፊልም ጀምሮ መጨረሻውን መገመት አያዳግትም የናተ ግን ዋው ነው 👌
ይገርማል አብረው ባይሆኑም ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አሪፍ ነው እውነት ነው በጣም በርካታ ሰዎች አሉ እኔደዚህ አይነት
ውይይይ ፊልሙ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው የሆነ ለየት ሚል ነገር አለው ከምር ልጅቷን ደሞ 👌
ወይ ፍቅር !!! ሀሪፍ ነው ፊልሙ
ውይ ይሄልጅ ድሮ ቆንጅዬ ነበር አብረን ስንማር ወንድሙማ ሚገርም ነበርከኛሰፈር እኔብቻ የመዲ ሸቃላ የሆንኩት እንደምንም ከመዲጋር እሞክራለሁ ሆሆ
አይዞን እህት ሁሉም ለበጎነዉ
ፊልም ሁሌም አያለሁ ያዛሬው ግን መጨርሻውን ማውቅ አልቻልኩም በጣም ሃሪፍ ነው ግን ሚላት አሳዘብነችኝ 😭 በርቱልኝ
ሳባውያን ፊልም የሰሩት ልጆች ናቸው አሪፍ ነው በርቱ ጥሎብኝ ቆጆ ወድ እወዳለሁ
የሚገርም ፊልም ነው ግልምጫና ግልጨጫ በጣም ተመችቶኛል
እህቶቼ ከትንሹ ተማሩ የኔ የዋሆች በፍቅር አለም ስምጥ አትበሉ ሳታረጋግጡ ይሄዉ የልኳን አገኘች ሲያናድድ የሷን ፕሮፔሽናል ያቀርባል እማይረባዉ የሷ አፑ ሳይሆን አተ ነበርክ
ወየዉ ልጁ ሲያምር አጀብ💙💙
Melkem Addis Amet
Melkam Hadish Amet
Happy new year to all my 🇪🇹🇪🇷people around the world!!🌼🌼
God bless 🙏
ለየት ያለ ፊልም በማናቃው አርቲስቶች አየሁ አሪፍ ነው በርቱ ይመቻቹ ይልመድባቹ
oh my god what a film. its such a great movie guys, i loved it
ጠይሙ,ልጅ,አውን,ትልቅ,ደረጃ,ደርሶል❤❤❤❤❤ባለፈው,ካለምልልስ,ተደርጓለት,ነበር
Oh my goodness, it is pain full but true in this time. U give them a chance however they replied by taking your chance.
Good job
Best movie ever it show us out of the box life is half of sad and happiness sometimes we must decide in the dark to get the light thank you very much about the movie all cru
አሪፍ ነው በርቱ በተለይ ልጅ ዋው ጎበዝ
አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ባሁን ስአት ያሉትን ከፍቅር ይልቅ ገንዘብን አስበልጠው ክህደትን ለሚፈፅሙ ሰዎችን ይገልፃል እሹሩሩ ብለው ለእብደትም የሚዳርጉ ስንቱ ናቸው ደራሲው በርታ ግን ቀጣይ ቢኖረው ጥሩ ይመስለኛል
ልጅቲቱ ማናት ግን ሳምሪ አትመስልም ፊልሙ ምንም አይል ግን ተጸጽቶ ቢመለስና አብረው ቢኖሩ ደስ ይል ነበር
ewent enirasu samri eyemeseoch neber
I like this black boy 🖤🖤nice movie
ወደድኩሽ ሀገሬ መጋረጃው ሲያመራ ሁሉ ነገር የሞላብሽ ጵቲዬጺያዬ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ለኮመንት አንደኛነኝ ገና አልጨረስኩም እዳትቀድሙኝነው
በርች
.ልየዉ ወይሥ ልለፈዉ
@@dhdj602 እይው
Kkkkkkk
I am from israiel but am ertrean man best movie of the year
ናቲ /ሱራፌል በደንብ ሠርቶታል የእኔ ውድ አከብራለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፒፕሌ ኮመንት አልቀደም ባይ ሆነሀል ...ሀሳቡኮ ፀዴ ነው እንደሌላው ፊልም መጨረሻ.ላይ መልሰው አብረው ሆኑ ምናምን ሳልችቶናል በዛላይ እንዲህም አለ ብለህ ወደራስህ ህይወት እንድታመጣው በስልክህ ቤትህ ቁቭ ብለህ እንድታይ የሆነው ..
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪም ነው እናመሰግናለን መጨረሻላይ ግን ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ልክ እደልጅቱአ
I luv it! Yaltebekut acherares new bertu
እህቶቼ ድህነት ያቅለሸለሸው ወንድ አትቅረቡ ኤጭጭ ድህነትን ለማሸነፍ እናንረንም ቢሆን ከመሸጥ አይመለስም 🤔😙😙😙😙
በጣም እምደግፈው ነገር ነው
እስኪ እንደዚህ አዲስ ፊት አሳዩን አሪፍ ነበር
እንቅልፈን አለመተኛተ ይህን ፍልም አየሁ እንጅ አልገባኝም
ሱራዬ የኔ ምርጥ ወንድም ስላየዉክ ደስ ብሎኛል❤
ዋው በጣም ምርጥ ፊልምነው. እናመሰግናለን
ቆይ. ቋንቋ ላንብብ ወይስ. ፊልሙን ልይ
ድስ ይልነበረ ግን ካየሁት ያመለጠኝ ይበዛል 😂😂😂😂
😆😆😆
ክክክክክክ የኔ ቢጤ
ክክክ ቀላል
😜😂😂
ክክክክ
Wow arif film nw👌
በጣም ደባሪ ነው ህዝቡን መቀለጃ አድርጋችውት አይደለም ፊልም ለመስራት ከፍለክ ብዙ ተማር ውጤታማ ትሆናለህ
እሄ ልጅ ግን ሳባውያን ፈልምላይ የተወነው ልጅ መሠለኝ ፍቅር ነው ፌልሞቹ በጣም መሳጭ ናቸው ዋው የፀይም አማላይ ነህ እሽ በርታ ግን መጨረሻ ባትለያዩ ደስ ይልነበር
ጥሎብኝ የፀየም ሸበላ ልጅ ስወድድድድድ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው።
Arif new sure ezi bota silederesk des bilognal bertalgn 👏👏👏
ከኢትዮጵያ። አርቲስት 1ደኛ ደረጃ የምወደው አርቲስት ተዘራ ለማን ነበር
ጥሩነው፡ቀጣይ፡❤❤❤❤በርቱ፤
Wowwww very good thank you
የምር በጣም ደስ ይላል ቢያሳዝንም አስተላለቁ ተመችቶኛል
It's amazing wow🤔🙏🙏🙏
Wooooow arfino👌👌👌
አሪፍ ነው
ውይ ቆንጆ ነው ግን መጨረሻው. ያናድዳል ኡፍ ፍቅርን ማጣት ይከብዳል. እኔ አልችልም
Gora bey bey konjo
ይህ ነዉ የአለም እዉነታዉ tnxs
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል በርቱ💚💛❤😍👍👍
thank you
ዋውውው ቆንጆ ነው
Ketay binorow arif nebr lek end (AFTER)😘🙏
ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
ያምራል አሪፍስራነው በርቱ
ኧረ መጨረሻዉ. ሁለቱም ስራችዉን በአግባቡ ሰረትዉ. ማሸነፍ እና በፍቅረ አብረዉ መኖረ ነበረ ባቻዉ. ሰዉ በቀልን . ወይም ገዘብን ማስቀድም የለበትም. ማስቀድም ያለበት ፍቅረን ነዉ. ፊልሙን ሀሪፍነዉ ግን. እራስ ወዳዳነት ጥሩ አይድለም.
ሁሌ ውሸት ያስጠላል ትክክል ነው የሰራው ስንቶቹ ናቸው ሳይስማሙ የተለያዩት ስለዚህ ልክ ነው
@@zadcccx8746 እና. እስዋ እያመነችዉ. ኧረ ይከብዳል
በጣም አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻውን ግን አጓጓቹን😊
ዋዉ አሪፍ ነዉ ለየት ያለ ታሪክ ነዉ ::
እንግሊዘኛንና ፍቅርን በጣም ነው የምፈራው ሁለቱን በሩቅ
😂😂😂
wow betam betam arif movie.......this is the real world
እውነት ነው በርቱ በእንደዚህ አይነት ፊልም ❤❤❤
አሪፍ ፊልም
የት ነህ ፎቃየ ና እንሹፋ አዲስ ነው 😘😘😘💋💋
ሰቡለ የጌታ ልጅ
አለሁልሽ
Weyena Guda this is crazy why did u end it like this 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪even my heart is broken. Anyways beautiful movie with new idea and insight. Loved it
እዛ ግልምጫ እዚክ ግምጥጫ አላለም 😂😂😂 ዋው ያምራል ❤
ደስ ይላል
ሚያሰጠላው ነገር ያለ እናት ሞት ፊልም አይሰራም ብታሰተካሉ ጥሩ ነው
ደስስስስስ የምል ፍልም ነው
👍
Migerem film ewenet betam dess yelal dess yemil bekel kedes kemil actining ga wow