በ17 መርፌ ሙሉ ፊልም Be17 Merfe Ethiopian full film 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • Ethiopian Amharic film 2021

КОМЕНТАРІ • 146

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +66

    በጣም ምርጥ ፊልምነው እናመሰግናለን የማዴላ አድናቂነኝ በጣም ነው በሳቅ የገደለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማዴላ እድሜና ጤናይስጥህ ምርጥ ሰው

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 роки тому +36

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ።ማንዴላ አንተ ያለህበት...የሁላችሁም አድናቂ ነኝ!!!

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 3 роки тому +31

    💚እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፊጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
    ረመዳኑን በስርአት ፆመው ከተቀበላቸው ባሮቹ ያርገን፤ ቀጣዩንም ረመዳን ደርሰን ከምንፆመው ያርገን!
    🤲አሚይን🤲

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 3 роки тому +26

    የሥደት እህት ወንድምቸ ሠላማችሁ ይብዛ ለእሥልምና እምነት ተከታይእንካን አደረሣች ኢድ ሙባርክ

  • @muluassefaMamuye
    @muluassefaMamuye 9 місяців тому +4

    ምስጋና አጥናፉ ውይ እንዴት እንደምወድህ የኔ ልዩ አይገርምም በ2016 ነው ያየውት

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 3 роки тому +26

    ማንዴላ ያለበት ሁሉም ምርጥ👏👏👏👏👏

  • @leave3594
    @leave3594 3 роки тому +16

    ወይ ማንዴ ወይ በሳቅ ቀኔን😂😂😂አሬፍ ነው በርቱ😍😍

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @ابراهيمعسيري-ظ3ح

    ማንዴ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @ኑኑወሎየዋYOUTube
    @ኑኑወሎየዋYOUTube Рік тому +12

    ማናው እዴኔ ኮሜት አይቶ ፊልም የሚጄምር

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 роки тому +6

    እስከዛሬ ሳላየው ይሄን ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Kidu517
    @Kidu517 3 роки тому +10

    ኢዲ ሙባረክ እንኳን ለኢዲ ብአል በሠላም አደረሰን ማስተዋል ስወዲሽ

    • @rozagetachew7789
      @rozagetachew7789 3 роки тому

      Ymeral

    • @ረቢዚድኒኢልመን-የ9ሠ
      @ረቢዚድኒኢልመን-የ9ሠ 3 роки тому

      ኢድ ሙባረክ ኩሉ አምቱም ቢኸይር ተቀበሏላህ ሚነ ወሚኩም ሷሊኸል አእማል. እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ngtu6824
      @ngtu6824 3 роки тому

      አላህ
      ይባርካችሁ

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +5

    ምን ሆኜነው ያላየውት እስከዛሬ በሳቅ የሚያዋዛ ምርጥ ፊልም

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልምነው

  • @sanasana2561
    @sanasana2561 3 роки тому +9

    እረየታየፈልም፣እዴምንሸነው፣በሰደትም፣ባገረውሰጥ፣ያለቸሁ፣እኔምአደኛዋሰደተኛነኝ፣አደረሳቸሁ፣ኢደመብሩከ👌🙏💗

  • @luwamamanuel7417
    @luwamamanuel7417 Місяць тому

    Ymmecchhachu manidiiyyye ye eritrea lij ney❤❤❤❤😊😊

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому +2

    በጣም አስተማሪ የሆነ ነው 👍👍👍👍👍ማንደ

  • @djyo9464
    @djyo9464 Рік тому +2

    ደስ የሚል ፊልም

  • @Thehaynesh-mb7qe
    @Thehaynesh-mb7qe 7 місяців тому

    Hulem bihon mande yalebet film yamral 👍👍👍 mande swedh 😚😚

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 3 роки тому +4

    ግሩም ፊልም ፣ ድንቅ ተዋንያን።

  • @eyrusalemserthe6841
    @eyrusalemserthe6841 Рік тому +1

    ጥሩ ነው ማስተዋል ሁሉም ደስ ትላላችሁ

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 Рік тому +2

    ዶጮዬ ስወድክ የኔ ወፍራም

  • @eyerusalemgerbaba617
    @eyerusalemgerbaba617 7 місяців тому

    ማንዴላ ምርጥ ሰው ይልሀል ይሔ ነው አባቴ

  • @ምስራቅየማርያምልጅ-ቀ6ጐ

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 роки тому +1

    Wow በጣም ደስ የምል ፊልም ነው

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 7 місяців тому

    ❤❤❤
    ይመቻችሁ ማንድዬ ስወድክ እኮ😍😍😍😍😍

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    Arif film new eyut esh

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 3 роки тому +2

    17 merfe yibdahi fogari hulaa

  • @bekalunigusse7700
    @bekalunigusse7700 7 місяців тому +1

    ልቤ ማላ 😂😂

  • @Wegagenmuse
    @Wegagenmuse Рік тому

    Arif me gn le bezabeh yetesetew karacter gn ye geter lij endezi ayedelem kezi wuchi Arif

  • @Wegagenmuse
    @Wegagenmuse Рік тому

    Arif me gn le bezabeh yetesetew karacter gn ye geter lij endezi ayedelem kezi wuchi Arif

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Рік тому +1

    Message is very dope

  • @yonasbelete4819
    @yonasbelete4819 2 роки тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው ነገር ግን ጥይት ሲተኩስ ሳያቀባብል እና ጣቱን ውጪ አርጎ ነው እና ከመለቀቁ በፊት በደንብ ኤዲት ለማረግ ሞክሩ ለሌላ ጊዜ !!

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Рік тому +1

    Message is dope

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 місяців тому

    Madela edme ketnaye ewnet betam tasdenkegneal

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Рік тому +1

    Message is dope

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +2

    የውነት ዘና አርጎኛል ወይ ማንዳላ ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @Aነኝያባቷንግስት
    @Aነኝያባቷንግስት 3 роки тому +1

    Mandela fb ene alegn kkkk kahulum film mandila benor wey sewadhe❤

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 3 роки тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው በጣም ያስተምራል ያዝናናል ግን ሴት ልጅ ዘር አያያዟ እዳይታመን ያረጋል

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 роки тому +3

    🙋 የቪዲዮዎን ባክግራውንድ ማስወገድና የፈለግነውን መተካት እና በርካታ ቪድዮዎች
    ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @hanan858
    @hanan858 2 роки тому +3

    ወይኔ ማንዴ የሚያወራው ሁሉ አስቆ ቀይ ም ነገር አለው የኔ ዘረጦ ስወደው 😂😂😂

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 роки тому +1

    ዋውውው ደስ ይላል

  • @NatiNati7826
    @NatiNati7826 2 роки тому

    ወይ ማንዴላ አንደኛ በ😂😂😂😂ምርጥ ፊልም ነው ግን ብዙ አልታየም

  • @TGtube-nk6xp
    @TGtube-nk6xp 3 роки тому +6

    ፊልም ሲያልቅ በፍቅር ሳይሆን በኩራት ነው።

  • @emuyeerko6445
    @emuyeerko6445 3 роки тому +2

    Yekoye new echii

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Рік тому

    Wow baxame dasi mle filme nwe😂😂😂🥰🥰😘😘mada merxi sawe basaqi gadalegn saqu Hulu

  • @GzamanTsegale
    @GzamanTsegale 3 місяці тому

    betam arfi nw woww

  • @Riri-cq4rh
    @Riri-cq4rh 3 роки тому +2

    Konjo film new setbkew naber eskahun Amsgnlew

  • @sadiabdllah9273
    @sadiabdllah9273 2 роки тому

    ምርጥ ነውውውው

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 роки тому

    Wow betam yemigerem fileme now azenanetyalem asetemeroyalem bertu 👍

    • @tewodorll6596
      @tewodorll6596 2 роки тому

      ማርቲ እኔ ግን አንቺ ነሽ የተመቸሽኝ😉

  • @millionokbamichael4314
    @millionokbamichael4314 Рік тому +3

  • @ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ

    ጭብጦ ወላሂ ትዝ አለኝ😂😂መጨረሻ እቸራ እየነሰነስኩ እጨብጥ ነበር

  • @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ 2 роки тому +1

    ዋው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አሼናፊ1122
    @አሼናፊ1122 3 роки тому +1

    እግራቺሑን።ቁረጡአለ

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 Рік тому +1

    የሚገርመኝ ማስተዋል የሚላት ልጅ ትወናውን አልቻለችውም እስኪ እዮት የገጠር ልጅ ኦና ከሱጋር ተኝታ ገላዋን እንዴት ገልጣ እንደምታሳይ አይገርምም

    • @mulugetaabrarie1351
      @mulugetaabrarie1351 10 місяців тому

      አንችም አማረኛውን አልቻልሽውም 😂

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 роки тому +2

    በጣሚ ነወሚያዝ ነነዉ ቴንክዪ ኢነማሳግነሌን

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp Рік тому +1

    Ehy fegeg fegeg bele Wdema msarya adlem yedknkubek Camera nw ! 😅 Er twe Enjiy Nuro Eyktekte yasdeGw ybkawaliw ! Enda tadya mengane meslo tekmte Eko 🙄

  • @አሪፍአይቸኩልም-መ5ኘ

    ሲያምር

  • @SoliyanaSEYUOM
    @SoliyanaSEYUOM Рік тому +1

    Hahahaha 🤣🤣🤣🤣🤣wow it is so funny

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 роки тому

    Mande betam new eko yemechilew
    Arif movies new Bertu Ayi mandela
    Beshak new yemtgelegn 🤣🤣👏

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому

    ዋው ያምራል

  • @Mንኝ
    @Mንኝ Рік тому +1

    😅😅😅😅በጣም ድስ የሚል ፊይልምነው

  • @abelbahlbiabrahahagos1024
    @abelbahlbiabrahahagos1024 2 роки тому

    ኣሪፍ ነው

  • @KebatuWabi
    @KebatuWabi Місяць тому

    Waw❤❤❤❤

  • @FikaduAtero
    @FikaduAtero 5 місяців тому

    Betaaminu yamirali buzu timirti wosijalawu

  • @legesseberhan6094
    @legesseberhan6094 2 роки тому

    Very nice move plese work more about makeup and the human hair. If you see there for head they are going to be bald like men. Plese do more about this issue

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +6

    ማዴላ መላጣ ቢሆንስ😂😂😂😂😂

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 Рік тому +1

    Facebook አለህ አላለም 🤪🤪🤪🤪

  • @HamzaGutema-z4j
    @HamzaGutema-z4j Місяць тому

    waw

  • @HamzaGutema-z4j
    @HamzaGutema-z4j Місяць тому

    waw

  • @bettywagani8680
    @bettywagani8680 3 роки тому +1

    Wow

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому +2

    ማደላየ ሰወድህ

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 3 роки тому

    Arif nw betam manduye anedehga new

  • @S-M-K-SMK
    @S-M-K-SMK Рік тому +1

    በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሄ ነው

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mdfahim8194
    @mdfahim8194 Рік тому +1

    ክክክክኮኮኮኮኮኮኮ

  • @yosefkebede3981
    @yosefkebede3981 Рік тому

    The doctor✌✌✌✌

  • @ayaanayaan6082
    @ayaanayaan6082 3 роки тому

    Ahunes betam yedeberal yezare sent Amet yayenew film beye kenu metlekew😏😏

  • @abekasim6051
    @abekasim6051 3 роки тому +2

    No chemical composition, 39 art.

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 3 роки тому +3

    ምነው ሶደሬዎች ግራ ገባቹ የታየ ፊልም ምትለቁት

    • @haymanotmarew3667
      @haymanotmarew3667 3 роки тому

      አወ ከአንድ አመት በፊት የታየ ፊልም ነው

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676 2 роки тому

    ማንዴ ስወደው

  • @djyo9464
    @djyo9464 Рік тому +2

    jiuytrea

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 3 роки тому +1

    ግን ምንድነው መጨረሻ ላይ ተረ ቀልድ አደረጉት 😂🤣😏

  • @anamale4296
    @anamale4296 Рік тому +1

    Habeshan bidaa

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 роки тому

    ነፍርኩ በሳቅ

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 роки тому +1

    ወይ ማዴ

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 2 роки тому

    betam arif nw mandelana tinshu mandelaq farawm arif nw kkkkkkkk

  • @madodalebeko1764
    @madodalebeko1764 3 роки тому +1

    Ashanaf Ashanaf

  • @yadakoldinsa8845
    @yadakoldinsa8845 2 роки тому

    አባዬ የምን ማደናነቅ ነው? ልጁ የእሱ ከሆነ ምስቱን በእራሱ ላይ እያገላበጠ😩

  • @TamiratYisehak
    @TamiratYisehak Рік тому +1

    1:20:45 manda 🤣🤣🤣🤣

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 3 роки тому +1

    ምነው ግን የታየ ፊልም እምትደጋግሙብን

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 7 місяців тому

    ማንዴ 😂😂😂❤❤

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 роки тому +3

    የቆየ ነው

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu5688 3 роки тому +1

    Manda eko yechelel !!!

  • @osmanali2548
    @osmanali2548 3 роки тому

    Amrn haw are you salam nachooo😇