ሽበትን ለማጥፍት ፀጉርን ለማጥቆር. Gray Hair Black Hair Naturally

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2023
  • #ሽበት #ጥቁር ፀጉር #greyhairtreatment #greyhair #haircare #hairgrowth #shorts#GreyHair
    #ኢትዩጵያ #ፀጉር እድገት #ሽበት #ሽበት #ፀጉር-ቀለም #ጥቁር ቀለም
    #BhringrajOil
    #HairGrowth#HomemadeHairDye #HairColor #MaaYeh KaiseKarun #hairdye #turnwhitehairtoblack #safedbalonkailaj #haircare #hairgrowth #stophairfall #longhair#greyhair #greyhairtreatment #prematuregreyhairDec
    #balokokalakarnekatarika
    Safed Balo ka ilaj,/WHITE Hair to BLACK,
    #pratishtha
    #Safedbalonkailaj#blackhair
    #homemadehairoil
    #babafoodrrc
    For#homemadehairoil
    #maayehkaisekarun
    #hairoil#shorts #greyhair #greyhairtreatment #greyhairremedy#recipesforyou
    #remove_grey_hair #white_ha...more
    #grey_hair#greyhairtreatment#greyhair
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 515

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 4 місяці тому +8

    ዚዚዬ ቆንጆ እመብርሀን ትባርክሽ የኔናት ሣትዋሺ የምታመጪልን መድሀኒቶችሽ በጣም ጠቅመውናል የኔ ውድ ተባረኪልኝ ዚዚዬ ማሬ ፊቴ በማድያት ተጠባብሶ አንቺ በነገርሽን መልኩ አዘጋጅቼ ተጠቅሜው ፊቴ ዋውውውው
    ቅላቱ ብትዪ መለስለሡ🥰🥰🥰❤🙏

    • @mary1475
      @mary1475 4 місяці тому

      ምንድነው ልጠቀመው ንገሪኝ sis

    • @SintayewAlemu-oo1oi
      @SintayewAlemu-oo1oi 2 місяці тому +1

      ሰላም እህታቸን ህታቾነ በረቸ

  • @user-lb4cl7rq8p
    @user-lb4cl7rq8p 9 місяців тому +2

    በጣም ቆንጆ ቀለም ለሽበት ቆንጆ መፍትሄ ነው ከልብ እናመሰግናለን ውዴዴ❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 9 місяців тому +3

    ዋውውው በጣም አሪፊ ነዉ እሽ እንሞክራለን በረችልን❤❤🎉

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው ውውውውውው በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እጂሺ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🥰🥰

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 9 місяців тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው ሥራሽ እናመሰግናለን

  • @user-ui6yn4sz1r
    @user-ui6yn4sz1r 8 місяців тому +10

    ሸበት አይጠፍም ለግዜው ለመጥቆር ሂና በቂ ነው እባክሽ ለገንዘብ ብለሽ አትዋሺ

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 7 місяців тому +3

    አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @akramgader3721
    @akramgader3721 9 місяців тому +6

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው የንብ ሙያ ልክ ምርት እና መስፍን ልብ💚💚💚💚

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 9 місяців тому +1

    በጤም ኣሪፍ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ዋዉ 🙏❤👍

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 9 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ እና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን የብዙ ስው ችግር ይሄ ነው ትልቅ መፍትሄ ነው ዚዚዬ ይዘሽልን የመጣሽው እናመስግናለን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 9 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሽበት ማጥፊያነው ያዘጋጀሽው ማሻ አላህነው ውዳ በርች ካችብዙእጠብቃለን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ በርች ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 9 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በተፈጥሮ የተሰራ የፀጉር ቀለም ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው ጥቁር አዝሙድ ፣አብሽ ፣ሽንኩርት ...... ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @user-fh2wq4bv4t
    @user-fh2wq4bv4t 9 місяців тому +1

    ሺኩረን ዘሚ❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 9 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ ወገናችን ዘበናይ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የተጠቀምሽበትን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ቀጣይ እንደዚሁ አስተማሪ በሆነ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 місяців тому +2

    ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆና አስፈላጊ የሆነ በቀላሉ በቤት ውስጥ የምናገኘውና ኬሚካል ነፃ የሆነ በቤታችን አዘጋጅተን እንድንጠቀም ይሄ የሰራሽልን ቪዲዬ ይረዳናል እናመሰግናለን ።👍🙏❤️

  • @yemsirachnegash3460
    @yemsirachnegash3460 8 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ውጤቱን አያለሁ እናመሰግንሻለን

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 місяців тому +2

    ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ላንቺ ይሁን ብዙ ሰው የሚፈልገውን ቪድዮ ነው ይዘሽ የመጣሽው ኬሚካል የሌለው የፀጉር ማጥቆርያ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል የተጠቀምሻቸው ግብአቶቹ ሁሉ ጤናማ ናቸው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን🥰

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc 9 місяців тому

    ዋው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስልክ ቁጥርሽን ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ለምክርሽ !

  • @userwy9zg3rc1iekru
    @userwy9zg3rc1iekru 9 місяців тому +2

    Very nice video enmsgnaln waw keteybte🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 9 місяців тому

    እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሣየሽን ዚዚየ በርቺ እናመሠግናለን ውደ ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 9 місяців тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ የሆነ ከኬሚካል የጸዳ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ጥቁር አዝሙድ ለብዙ ነገሮች መዳኒት ነው አንቺ ደሞ በዚህ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን።

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Місяць тому

    ሰላም ዙዙዬ በጣም አሪፊ የሸበት ማጥፊ ያሰራሸልን እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፊ ነው እሞክረዋለው ውዴ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን

  • @jemurade
    @jemurade 9 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ውዴዋ ዋው ዋው ሀሪፍ
    እና ጠቃሚ ነው በተለይም ለሽብት ሀሪፍነው እናም ሰግናለን
    ዋው ቀጠይበት ጥሩ አተማሬ ስራ ነው 👍👍👍👍👍

  • @zeharamohammed9486
    @zeharamohammed9486 9 місяців тому

    ዋውውው ምርጥ አሰራር እና ሀሬፍ ቆይታ ነበር ጠቃሚ ቪዶወችን ስለምትለቂልን ከልብ እናመሰግናለን ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @simegngoshu8538
    @simegngoshu8538 9 місяців тому +13

    ዋውውው ምርጥ እና አስፈላጊ ነገር ነው ምክንያቱም ብዙወቹ ያ እድሜያቸው ሽበት ያወጣሉ

    • @haregfamily8584
      @haregfamily8584 9 місяців тому +1

      Awo ena 25 gn wetobingale wetobingsle

  • @adona16
    @adona16 9 місяців тому +2

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ብዙዎች የተቸገሩበትን ሽበት መዳኒት በቀላሉ በቤታችን እንዴት ማዘጋጀትና መጠቅም እን። ምንችል ከአዘገጃጀት አጠቃቀሙ በሚገባ አስተምረሸናል እናመሰግናለን ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ የሚገርም አሰራር ነዉ እርዱ ቆልተሽ እንዴት እንዳተቆርሽዉ ገረመኝ ችሎታሽ በዉነት ሂና ለምኔ ነዉ ጎበዝ በርቺልኝ እናመሰግናለን 😮❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው በጣም አሪፍ ዘዴ ዞማዋ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት ቆንጆ ስራ ነው❤እናመሰግናለን ቆንጅዬዋ

  • @tigistgirma3975
    @tigistgirma3975 7 місяців тому

    Wow wow nurleni ehitachn

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 9 місяців тому +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው የኔባሙያ ለትምህርት በጣም እናመሰግናለን💚💚💚

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽንም እውቀትሽን ይባርክልሽ ጎበዝ በርች በራስ ጥረትና ሐሳብ በመምጣትሽ በጣም ደስስስ ይላል
    እጅሽ ይባረክዘበናይ/zizz
    እኔ ዛሬ ነው ያየሁት እምክረዋለሁ ሽበት በጣም በጣም ግባሬ ላይ ስላስቸገረኝ
    አመስግናለሁ

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 9 місяців тому +1

    Enamesegnalen yene ehet

  • @user-vr9jc5qv8r
    @user-vr9jc5qv8r 7 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤❤

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 9 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺ ለፀጉር በጣም አሪፍ ውህድ ነው ሌሎችንም ነገር ካቺ ብዙ እጠብቃለን በዚሁ ቀጥይ በርቺ ማማዬ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 8 місяців тому

    ,ተባረኪ የኔ ቆንጆ💞I will try

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን እህት😘❤😍

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ። ዚዝ ገራሚ እና የሚያስደንቅ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ብዙ ሰዎች ሽበትን ለመደበቅ ብዙ ኬሚካል ያላቸው ቀለሞችን እንዲሁም ሻምፖዎችን ይጠቀማሉ አሱ ደሞ ጉዳቱ የማያጠያይቅ ነው አንቺ ደሞ ያመጣሽልን ከኬሚካል የጸዳ እቤታችን ማዘጋጀት የምንችለውን በመሆኑ ተመራጭነቱ የጎላነው በጣም እናመሰግናለን

  • @halaq
    @halaq 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስደት እህት ወንድሞቸ ምርጥ የሽበት ማጥፊያ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 місяців тому +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ዚዚዬ ዋው በጣም አሪፍ ተፈጥሮአዊ ከኬሚካል ነፃ የሽበት ማጥፍያ በቤት ውስጥ ገራሚ ነው ሁሉም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው መጠናቸው እና አዘገጃጀታቸው ቀላል ነው ለቆዳም ሐፀጉርም እጅግ ተስማሚ ናቸው በጣም አሪፍ አና ቆንጆ ውህድ ነው በቀላሉ በቤት ውስጥአ ዘጋጅተሽ ያሳየሽን ዋውውው እናመሰግናለን እውቀቱን ያብዛልሽ❤

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 9 місяців тому

    ዋውው ምርጥ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እና እውቀት አዘሉችን ስለምትለቂልን ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ ቀጣዩን እጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @eyeruslemma8275
    @eyeruslemma8275 8 місяців тому

    ዘበኔይ እናመሰግናለን

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 9 місяців тому

    Wow ziziya yezareu demu yeleyal betam konjo ke camekal netsa yehone merte aserare new wedejualu mukerualu enamsegnaln share seladerekeshn

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc 2 місяці тому +2

    ዋውውውው ይምር ግብዝ ብርቹ ምርጥ ይምርል ስላምሽ ይብዝልሽ ትምቹትኝ

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 місяців тому +5

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 9 місяців тому

    እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ካንች ብዙ እንጠብቃለን💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hdhrdhdhrhf1091
    @hdhrdhdhrhf1091 6 місяців тому +1

    እናመሣግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @africansava8782
    @africansava8782 7 місяців тому +4

    የእዉነት ከሆነ እዉቀትሽን ስላከፈልሽን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @user-wt8xh8qe3r
    @user-wt8xh8qe3r 4 місяці тому

    እጂሽ ይባርክ እህቴ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 9 місяців тому

    ዋው እህታችን ዚዚ በእውነት የዛሬው ለኔ የሰራሽው ይመስላል አንድ ሽበት ወጣብኝ ነቅያት ብዙ ሁና ወጣች እንደ ሽበት እምጠለውየለም በእውነት እናመሰግናለን ይህንማ ነገውኑ እጠቀመዋለሁ በርችልን ውዴ

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 9 місяців тому +6

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በቃ ሺበት ቀን ወጣለት
    ግሩም የሆነ ቆይታ ነበርን እህት አለም ስለነበረን ቆይት እጅጉን በጣም እናመሰግናለን
    ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ የመደጋገፍ ምድር ያርግልን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 9 місяців тому +14

    ዋው ዚዚ እውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እቤት ውስጥ በጥቁር አዝሙድ እና አብሽ እንዲሁም በቀይ ሽንኩርት ሽበታችንን ማጥፋት እድምንችል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ከልብ ❤❤

    • @z.e598
      @z.e598 8 місяців тому +3

      እውነትሞክረሽዋል!ያጠፋል???

    • @user-rd9pk3mr5l
      @user-rd9pk3mr5l 7 місяців тому

      አልጠፋልኝም

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 6 місяців тому

      ​@@user-rd9pk3mr5lሞክረሽው

  • @astersimatube
    @astersimatube 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም አረፍ ነው❤❤❤ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወደ እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ በሎናል የኔ ወደ በርችችልን በጣም ደሰ የምል የፅጉር ወህ ውዴ ዎውውውውው ቆንጆ 🥰

  • @hiwiassefa3501
    @hiwiassefa3501 9 місяців тому

    ዚዚዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው የእውነት የሚያጠፋ ከሆነ የብዙ ስው ችግር ነው በእድሜ የሚመጣ እሺ ፀጋ ነው ይባል ካለእድሜ ሲሆን ግን ያስጠላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @haroni2982
    @haroni2982 9 місяців тому

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት እሕታችን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 6 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥቁር አዝሙድ ምች ሰላለው ፀሐይ ላይ ባይወጣ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 9 місяців тому

    ዘመናይ እናመሰግናለን የተፈጥሮ የሆነ ነገር ጥሩ ነው አስቲ እሞከረዋለሁ ኢንዲጎ እራሱ ከሂና ጋር ሽበትን ይቀይራል

  • @user-fd1cw7oc8e
    @user-fd1cw7oc8e 4 місяці тому +2

    Thank you I try it in work ❤

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube 8 місяців тому +1

    Ziziye betam kojo yehone ye tsegiri wuhid new yasayeshin barich qexay be lelochi video enigenanyalen

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 9 місяців тому

    Zarichoo bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati hojii ati hojeettuu hojii baayyee baayyee bareedda akkanuman itti fufii be strong yenee konjoo

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 9 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ ጠቃሚ የፀጉር ማስክ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @leenseetube
    @leenseetube 9 місяців тому

    Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu barusaa bayyee namatii toltuudha jabadhuu ❤❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 9 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ቆንጆ! በጣም የሚገርም ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። .ሽበት በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው በተለይ ያለእድሜ የሚመጣው። ቀለም ከመቀባት እንደዚህ በተፈጥሮአዊ ነገሮች መንከባከብ ይሻላል።

  • @user-pg9ho1rv4h
    @user-pg9ho1rv4h 7 місяців тому +1

    እና መሠግናለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 9 місяців тому

    Wawuuu chirashi matkorya
    Meselw betam gobez neshi👌
    Mrt wuhd enamesegnalen kojo kelel yalen newu berchi

  • @assf155
    @assf155 9 місяців тому

    Good 👍

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 9 місяців тому

    ሰለመሽ ይበዛ ዚዚ ውደ አረፍ ነው እኔ ፀጉር የሚበዛ ንገሪኝ ስትሪ ሸርችልኝ የኔ ጎበዝ በርችልኝ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 9 місяців тому +21

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንችን ይሁን ንንንንን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁንንንንን ሃገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ውውውውው በራችችችችች እኛም እንጣቃማሌን ውውውውውውው❤❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 3 місяці тому

    Thank you so much Sissy God bless you

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe
    @የገንየዩቱብYegnyeutbe 9 місяців тому +1

    የኔ ውድ ዚዚዬ ዋውውውው ሁሌም የምገረመው በምታቀርቢያቸው ነገሮች እገረማለሁ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 9 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 9 місяців тому

    የምርጦች ምርጥ

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t 4 місяці тому +4

    ፀጉራችንን ታጥበን ነዉ

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 місяців тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ፀጉራችንን የሚያጠቁር ሽበትን የሚያጠፋ እና የሚያሳድግ በአቢሽ ቀይሽንኩርት ቡና እና ኢንዲጎፓውደር እና እርድን አምሰሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ውህድ ነው የሰራሽልን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

    • @tsigehaile586
      @tsigehaile586 8 місяців тому

      እናመሰግናለን።
      አንዱን ማግኘት አልቻልንም።

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s 11 днів тому

    እህቴ እናመሰግናለን ልተበጠጠስ ጸጉር የሚሃሆን ስሪልን

  • @alemlidia7064
    @alemlidia7064 9 місяців тому

    ተባረኪ

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 9 місяців тому

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi wowo gibazi neshi baruchi እናመሰግናለን barichi ❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @HBDFAMFORLIFE
    @HBDFAMFORLIFE 9 місяців тому +1

    ዚዚዬ በጣም እናመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ:

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 9 місяців тому

    Ehite Tebareki yene cigri nw ahun iseralhu amesegnalhu

  • @yonasberhanu2907
    @yonasberhanu2907 9 місяців тому +7

    በኮኮናት ፋንታ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ባረግስ

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 9 місяців тому

    ቆንጆ ይሆናል የፀጉር አሰራር ስላሳዩን እናመሰግናለንእግዚአብሔር ይሆነኝ ክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ እንዲሆን ሰላም ስትለው ምን ሰላም መልካም ያደረገን ሰላም የደረገ የግዛብሔር ስሜት ተባረክ ያው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ስለ እናመሰግናለን ክበርልኝ አከብርራ አሳየች ሌንስ ላሳይሽ እናመሰግንሀለን

  • @sarapetros4571
    @sarapetros4571 8 місяців тому

    Thans for shering

  • @AbbiAbbi-fh1ws
    @AbbiAbbi-fh1ws 9 місяців тому

    Woawoooo. Tnx ❤❤❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 9 місяців тому

    ዚዚዩ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ጎበዝ እህት የዛሬው ልዩ ነው በጣመም ምርጥ ስራ ነው በተለይ በአሁን ሰአት ትልቅ ትንሹን እያስቸገረ ያለው ሽበት እንደዚ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሰርተን መጠቀምና የምንፈልገውን ከለር ይሰጠናል ተባረኪ ውዴ 👌🙏 ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር❤

  • @nejatendale6501
    @nejatendale6501 9 місяців тому

    Allah Edeme yesexeshe yene.wede

  • @yenutube21
    @yenutube21 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን ደስ ይላል ጥሩ የፅጉር ውህደት ነው ይዘሽልን የቀርብሽው የኔ መልካም በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን በርችልን

  • @ketselabirhanu3000
    @ketselabirhanu3000 5 місяців тому

    ተባረክ

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 9 місяців тому

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabadhuu jabadhuu halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my onnee ❤

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 6 місяців тому

    አመሰግናለው እሞክረዋለው

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 9 місяців тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽማሚ ጓደኛምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንን

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 3 місяці тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ሽኩረን 🎉🎉❤❤❤

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 9 місяців тому

    thank you❤❤ like adrg

  • @user-vg4pn6ou2l
    @user-vg4pn6ou2l 7 місяців тому +1

    እንሞክረዎለን እህታችን

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 9 місяців тому

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እኳን ሰላም መጣሽ ውዶ በውነት በጣም አሪፊ ነው የውነት የሼፋበት ማጥፋ ጥሩ ዘዴ ነው በጣም እናመስግናለን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому

    ይሻላ እንምክራለን

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 9 місяців тому +1

    ዋዋዋዋ በጠምአረፈነው ምረጥ የፀጉር ሽበትን በቀለልነገረ የምጣ የፀጉር ሽበትየምጥፈት አረእኔፀጉሬ ሸብችነው😮❤

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 6 місяців тому +1

    ጎበዝ እህታችን ይህነገር በቤትዉሥጥእሚገኝ ቀላልዘዴነዉ እቀትሽንላካፈልሽን እናመሠግናለን

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 9 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋወወወወ የዛሬው በጣም ይለያል በርች ውዴ ካንች ብዙ እንጠብቃልን በርቻል😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤