On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ማርያምን ቡዳ አለብኝ እርጉዝ ስሆን ጥቁር አፈር ፈልጌነው የምበላው እናቴም እህቴ ያምራቸዋል ወዬኔ ተበልቻለሁ እባካችሁ የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እህቴም እንዳቺ የመጀመርያ ልጃ እርጉዝ ሁና ትበላ ነበር 😢
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi
On the power On St Gabriel
On the power On St Michael
On the power On St John
On the power On St Paul
On the power On St Peter
On the power On St zeqwes
On the power On St betrelmyos
On the power On St Andrew
On the power On St Marcos
On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
ቃለህይወት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በርከታቹህ ይደብን🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ እግዚአብሔር በአርአያው በአምሳሉ ፈጥሮን እንዴት የሚገድል አይን ይኖረናል ስላሴ ይገስፀው ኧረ ስራው ይፍረስ ሰውነታችንም የቅዱስ እግዚአብሔር ማደሪያ ያድርግልን
ትክክል አዩ አምላኽ ካብ ክፊኢ ስሪሒ ይስወረና
ቃለህይወት ያሰማልን
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲
❤❤❤ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም የሸክላ ጥብብ ያላቸውን ምያተኞች ቡዳ ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም ትክክል መፅለይ መጠመቅ መፆም መስገድ ❤❤❤❤ትክክል መመምህር
Ewenetnew 😢😢😢😢😢
kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
kale hiwet yasemal enku memhrachn
😢😢😢😢😢 እኔአይይይይይስደት የስራህን😢😢😢😢😢
ቓል ሐወት የስማልን 🤲🏾
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Enamesgnalen memhryey❤❤❤❤❤
አባታችን ፆልሉልኝ ትዳር እቢለኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
Amen memher kale hwet ysmalen
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ተይዘናልጎበዝ
Mamher tesfay
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
አስኪ ሕቶ መምህረይ መልስለይ ጥንሲ ዘጭናግፍ መንፍስ ብክመይ ደወ ክብል አለዋ መልሲ መምህረይ
ከመይ አልኪ ሓፍትይ ፅበል ተሓፅቢይ ከሕሽኪይ እው❤
Brkti haftay subae etawi melkie rufael xeliki tehaxebyo egzabher ne meskir yebkiki😊@@danielamare11
ሁልቴም ሳረግዝ አፈር በልቻለው
መምህር እፀልያለሁ እሰግዳለሁ ያንተን እና የመምህር ግርማ ትምህርት እተከተልኩ ወደ 1አመት ሆነኝ ፀበል ስጠመቅ ግን አልጨውም እንዳለብኝ አቃለሁ እባክህ ምንማረግ እዳለብኝ ንገረኝ እራሴን እየጎዳው ነው
Qalehywet ysemaln
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እጉዝ ሳለወ ጀምሬ ነወእምበላ አወንም በስደትነወያለወግን ጥቁርአፍር በጣምነውእምፍልገን በፀሎታችሁአስቡኝወለተስላሤ
አወ ትክል ነው ያስመስላል አዳውም አዳድ እናቶች ሲያረግዙ አፈር ይበላሉ ያርባጫ አጋጥሞኛል
ህፃን እያለሁ አፈር እበላ ነበር
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏😢
መምህር እኔ ቀጨኔ ነው ያለሁት ግን ሰው ቤቴን ሲጠይቁኝ ቀጨኔ ነው ስላቸው በጣም ይደነግጣሉ ቀጨኔ ቡዳ አለ ይላሉ ግን ውሸት ነው
ውሸት አደለም እኔ ጓደኛዬ ቀጨኔ ነበረች እና እሷጋ ስመጣ ሞቆኝ ጃኬት አውልቄ በቦዲ ነበር የሄድኩት ከዛ ማታውን እጄ አብጦ ወር ተሰቃይቼ አስራ አራት መርፌ ተወግቼ ስንት አይነት መዳኒት ወስጄ በስቃይ ነው የዳንኩት እና ቡዳ አለ እዛ ሰፈር እኔ ላይ ደርሶብኛል
ስልክህአይሰራም
ኣንድ ጥያቄ አለን እኔ መተት ነበረን በጾሎት ሲፈወስ ነገሩ ግን ወንድሜ እና ኣህተ ሲጋናኛ ስልክ ስደዉል ወድያው ሕማም ይመለሳል?? ሕማምተኛ ናነው መምህር መልስ ንገረን?
መምህር ቡዳ ማለት የእጅ ስራ ሰው ማለት አይደለም ። ከጋብቻ የሚከለከሉ ብዙ ባላባት ቡዳዎች አሉ።
የሚታወቁትም የተጠቃው ሰው ሲለፈልፋቸው ብቻ ነው እንጅ የእጅ ስራ የሚችሉትስ በጥቅሉ እጀ ሰሪ ወይም ሸማ፥ሸክላ ሰሪ፤ብረት ሲሆን ቀጥቃጭ፤ቆዳ ከሆነ ፋቂ ነበር ።
አሁን ግን ብዙም እንዲህ የሚል ተሳዳቢ አጋጥሞኝ አያውቅም። እንደውም ጥበበኞች ተብለው ነው የጠሩት።
አባቴ መጀመሪያ የትምህርቱን መልዕክት በደምብ እድምጥ እኛ እንዲ ነን ለሚሉት ይህን ስራ ስለምንሰራ ብለው የበታችነት ስሜት እንድይሰማቸው ነው ሁሉም ጋር እንዳለ እንዲያውቁት ነው
@@Eyakem ትምህርቱን በሚገባ አዳምጬው አለሁ ፤ጭብጡም ከየሁት፣ከሰማሁት ስለሆነ አልከበደኝም።
ይሁንምና ይህ ቪዲዮ 1ደከ 57ሴ እስከ 2ደ36ሴ ቡዳነትን ለእጅ ሙያተኞች ብቻ እንደሰጠ ነው ለእኔ የተረዳኝ።
ግን እነ ስም አይጠሬ ጋ ጭምር ያለ እና ብዙዎችን ያሳጣን ጉዳይ ስለሆነ እንዲህ ስለምትሰሩ. የሚለው ቅርጸ ድምጽ የሚቻል ከሆነ ቢታርም ነው።
ይህን ስል ግን ቡድነት ያለባቸው የእጅ ስራ ሙያተኞች የሉም ማለቴም አይደለም። አሉ፤ ግን ደሞ ሌሎችም ስላሉ ማዘናጊያ እንዳይሆን ነው፤
እንጅ ተቆረጥ ተፈለጥ የሚል አልወጣኝም።
እኔ ከልጅነት ጀምሬ እስካሁን በፍቅር ነው አፈር የምበላው የ አበባ አፈርም አይቀረኝ
😮😮
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤