how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2022
  • #howtomake#ethiopianfood#fastingfoodየፆምምግብአሰራር4አይነት#zedkitchen
    #Ethiopianfastingfood#የፆምምግብአሰራር#butterpreparation
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 203

  • @kathirukumvaraikathalumsug2824
    @kathirukumvaraikathalumsug2824 2 роки тому +10

    ❤️💯👌IAM from srilanka...but I like Ethiopian food ❤️

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +12

    ማሻ አላህ እንዴት ያምራል ሲያዩት እንዲህ ካስጎመጀ ሲበሉትማ ዋው 😋😋 እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት ስወድ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 роки тому +7

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሺ እጅሺ ይባረክ እናቴን አስታወሺኚ ነጭ ሺንኩርትና ዝንጅብል እናቴም በጣም ነው የምትወደው ድስቶችሺም በጣም ነው የሚያምሩት

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Рік тому +1

    በጣም በጣም ደስስስ የሚል የቤት ወይዘሮ አናመሰግናለን አጂሽ ይባረክ.

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +2

    ሰላም ዜድዬ በጣም ቆንጆ አሰራር አቀራርብሽም ለአይን የሚማርክ የተባረከ ይሁን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +12

    ዜድዬ ሁሉም የሰራሽው እኔ እምወዳቸውና በአብዛኛው የምሰራቸው ናቸው :: እጆችሽ ይባረኩ ::

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 2 роки тому +2

    ዋው ማሻአላህ የኔባለሞያ ደሞ ሁሉም የምወዳቸውናቸው

  • @minteethio
    @minteethio Рік тому +1

    ዋው በጣም ጎበዝ በጣም የሚያጓዋጓ ነው የምር #1😍😍😍😍😍😍 በርቺ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Рік тому +1

    Very Appetizing. I will try making it. God Bless you and your family. Thanks for sharing your gift.

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ዜድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ የፆም ምግብ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ እህታችን እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን 🙏😍❤👌

  • @hayemiethio2723
    @hayemiethio2723 2 роки тому +3

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዜድ ዋዎ ሞያ ብሎ ዝም ነው በጣም ይለያል አሰራርሽ ልዩ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ በያይነት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በቅንነት ጎራ በይ አብረን እንደግ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @fahadryan
    @fahadryan 2 роки тому

    ዋዋዋው ይስለሙ እጅሽ ይባረክክክ እህቴ ተሸርቷል ላይክ ሼርርር😍😍😍😍😍

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ዜድሻ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እንድህ አሳምረው ውብ አድርገው ሰርተው ያቀረቡ እጆችሽ ይባረኩ ክፉ አይንካቼው በጣም ደስ የሚል ምግብ ምራቅ ያስውጣል ዋው 👌👌👌👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 2 роки тому +5

    ሰላም ዜድ በጣም የሚወደድ የፆም ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ 🖐

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      Amen 🙏 betam amesegenalew ❤️❤️

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 2 роки тому +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ገምቱ ያልሽው የወጥ አይነት የሽንብራ አሳ ነው ባልሳሳት

  • @ethiopiaethiopia9876
    @ethiopiaethiopia9876 2 роки тому +3

    ዋው ባራቺልንይ የን እናት 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 роки тому

    thnk u my sister ባለሙያ ባሌ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Рік тому

    ዋውው እጅሽ ይባረክ ምርጥ ባለሞያ ነሽ በርቺ❤❤

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x 2 роки тому +4

    እጂሽ ይባረክ የኔ ሴቴ ወይዘሮ ለማለት ያስብሻ በጣም 💔💔👈

  • @kebedeabeba2226
    @kebedeabeba2226 2 роки тому +1

    Waw nice ena kanchi bezu temeralhu berch

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 роки тому +6

    ከልጆችሽ ጋር ሰላም ኑሪልን!!!! ጎበዝ ነሽ በርች።❤❤😍!!

  • @user-rn3fi2fs1o
    @user-rn3fi2fs1o Рік тому

    Wawww እጅስ ይባረክ 🌹

  • @yedudegu7814
    @yedudegu7814 2 роки тому +1

    ጎበዝ ባለ ሞያ ተባረኪ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому +2

    Waw yetebarek yihun betam konjo aserar balemuya 👍🏻

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 місяці тому

    ዋው በርች እናመሰግናለን እህታችን ጎራ በይ🎉🎉🎉

  • @fgughuu7818
    @fgughuu7818 11 місяців тому

    ዋውውውው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @zaburaahmed3023
    @zaburaahmed3023 Рік тому

    ማሻ አላህ እጅሺን ይባርከው

  • @faer9221
    @faer9221 2 роки тому

    ይሄንን ሳይ እናቴ ትዝ አለችኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ💞💞💞💞💞💞💐💐💐

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነዉ ዉድዬ

  • @iyesusgetsnew
    @iyesusgetsnew Рік тому

    Wow that’s really nice Qonjo Asara very good. Qexay Habibit

  • @meliTsga
    @meliTsga Рік тому +3

    ቆንጆ ነው አሰራርሽ ነገር ግን ጎመኑ እኮ ጥቅሙን አጣ ጎመን በዚህ ልክ ሙትት እስኪል ማብሰሉ ከጥቅም አንፃር እዴት ነው ሌላው ደግሞ ሽንኩርት እና ዘይት ለረዥም ስአት ሲጠበስ ጥሩ አይደለም ሽኩርቱን ማብሰል ከፈለግን ሽንኩርቱን ለብቻ ማብሰል ይሻላል

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 роки тому +2

    Thank you for sharing!

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +1

    ሰላም ዜድዬ እንኳን ደህና መጣሸ ዜድዬ ለረጂም ጌዜ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሌም አያቸዋለሁ አድናቂሸ ነኝ እሰኪ አንቺም ጎራ በይ እና አበረታችኝ ሙያሸ አንደኛ ነሸ ተባረኪ የፆም በየአይነቱ ቀለል ባለ መንገድ ነው የሰራሸው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @user-qq2rh5sg9m
    @user-qq2rh5sg9m 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ❤በትረፉ ሰአት ምግብ ሰራ ማየት አወዳለሁ ሁሌ ነዉ አማየዉ❤ ምግብ መስራት በጣም አወዳለሁ❤

  • @wubetewalelgni7955
    @wubetewalelgni7955 2 роки тому +3

    ከካሮቱ ቀድመሽ ጎመኑን አስገባሽ በጣም አይበስልብሽም ጎመኑ በተረፈ በጣም ሀሪፍ ነው በርች

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому +1

      Ayebeslem gomenu betam tenkara new

  • @MadeHasen
    @MadeHasen Місяць тому

    ማሸኡላህ የኔባለሙያእጅሽይባርክ ውዷአሸሻውይቷ

  • @sumeyabrhan5376
    @sumeyabrhan5376 Рік тому

    ሰላም ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ሀሪፍ አሰራር ነው በጣም ባለሙያ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት👍👍👍👍👍👍በችልኝ እህቴ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን🤲🤲🤲🤲

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 роки тому

    ዋው በርች በጣም ያምራል

  • @nadhishow
    @nadhishow Рік тому

    I am gonna just start cooking now because I am hungry looking at your food!

  • @dgufddhdfyhfdd4151
    @dgufddhdfyhfdd4151 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህያበረታሽ እህቴ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ dansaadha. Continue more......በርቺ sister

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 роки тому +1

    ቆንጆ ባለሙያ ነሽ ።

  • @Tadeleshe
    @Tadeleshe 7 місяців тому +1

    ዘይት፣ ሽንኩርት፣ በርበሬ ስትጨምሪ እየለካሽ አድርጊው። አሰራሩን ለመማር የሚፈልግ ሰው መለኪያ ያስፈልገዋል። በት

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 роки тому +1

    Thank you for sharing ❤️

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን ዋው የኔ ቅመም ዋውውውውው 😍💞😍💞😍💞😍💞😍💞

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 Рік тому +2

    My favorite vegetarian food
    I love the way you cook it easy way
    Thank you

  • @endager3217
    @endager3217 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @tiringotiri4859
    @tiringotiri4859 2 роки тому

    Wow very good sistu😍❤

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    ሠላምሽ ይብዛ በጣም ያምራል

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 2 роки тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም የሚገርም የምግብ አዘገጃጀት ተባርኪ ውድ እህቴ ዘመንሽ ይባርክ የሰሩእጅች ይባርኩ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 роки тому

      Amen amen betam amesegenalew 🙏

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 роки тому +1

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለ ጉበዝ በርችልን

    • @astutube6183
      @astutube6183 2 роки тому

      Weda betesbesh aregyigni 🥰🥰🥰

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v 2 роки тому

    ዋው ባለሙያ

  • @amhara74
    @amhara74 2 роки тому

    እናመሰግናለን🙏 እጅሽ ይባረክ😍😍😍

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 4 місяці тому

    ባለሞያ ነሽ ካንች ጥሩ ተምሬአለሁ በርቺ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 2 роки тому +1

    Betam arif yexom mgb thanks

  • @nadhishow
    @nadhishow Рік тому +1

    wow Look amazing!

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 роки тому

    Good thanks from tigrayns USA.

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 2 роки тому +2

    Zediyeeee i would like to thank you for your immediate response about fasting foods.

  • @entesarljia3836
    @entesarljia3836 11 місяців тому

    ❤❤❤tebark balemoya gobez 🙏🙏🙏🙏

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Рік тому

    በጥሙና ነው ያይሁሽ 🌷💝

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 11 місяців тому +1

    I subscribed today & like it 👍

  • @user-yr7gt7cv7m
    @user-yr7gt7cv7m Рік тому

    ዋውውውው

  • @baredduuarsii720
    @baredduuarsii720 2 роки тому

    Thank you ❤

  • @temesgentekle2314
    @temesgentekle2314 5 місяців тому +1

    Amazing thx

  • @haymiethiotube5327
    @haymiethiotube5327 Рік тому

    ያምራል ማማ

  • @zbeba4548
    @zbeba4548 5 місяців тому

    በረች ❤

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v 2 роки тому

    የኔ ባልሞያ በርች

  • @zaa9950
    @zaa9950 2 роки тому

    ዋዉ🌹🌹🌹🌺🌿

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Рік тому

    ጎበዝ ሴት 😍😍

  • @ሂክ
    @ሂክ Рік тому

    ዜዲ የኔማር ቀጥይበት

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Рік тому

    Looks yummy 😋

  • @lenamana6393
    @lenamana6393 Рік тому

    Wow 👍👍

  • @seadangash7656
    @seadangash7656 2 роки тому +11

    ሽምብራ አሳ ነው ዘቢብ የኔ ባለሙያ ልክ ነኝ ከሆንክ ሽልማት እፈልጋለው...

  • @guest1680
    @guest1680 2 роки тому

    ሲያምር

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec 7 місяців тому

    Thank you💚💛❤

  • @user-gj1ey6su6e
    @user-gj1ey6su6e 11 місяців тому

    Wow👌

  • @hanaahanaa7253
    @hanaahanaa7253 2 роки тому

    Wowww balle mohaa

  • @ifrahfarahalahaufududeeyom2354

    Thanks alot

  • @user-wh4ro3jy9d
    @user-wh4ro3jy9d 2 роки тому

    ጎበዝ እጅሽን ቁርጥማን አይንካው

  • @user-lh7ob5tx3f
    @user-lh7ob5tx3f 4 місяці тому

    Woow❤

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Рік тому

    ጎበዝ

  • @tube2984
    @tube2984 Рік тому

    ዋው

  • @netsing688
    @netsing688 2 роки тому +1

    It looks great! Where did you get your pot the one you made Kik alicha?

  • @tayituseifu7990
    @tayituseifu7990 2 роки тому +2

    ጌታ አግዚአብሔር ይባርክሽ
    ሁሉ ቆንጆ ኘው

  • @nigistbitule1191
    @nigistbitule1191 2 роки тому

    EXCELLENT

  • @Fatma-eu8wc
    @Fatma-eu8wc 2 роки тому

    በርቺ

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሰጉበዥሺኝ

  • @zionhm1048
    @zionhm1048 2 роки тому +1

    Wow

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Рік тому

    በርች ዋው ባለ ሞያ ብየሻለው ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብ ኣርገሻሎው ኣንችም ከቻልሽ ቤተሰብ ሁኝ😘😘😘

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh Рік тому +1

    ብረድስቱ በጣም አይ ዝም የት ነው የገዛሽው? ቆጮ ብረድስት ነው።

  • @adenkibireab3607
    @adenkibireab3607 Рік тому

    Bravissima 👍🏻

  • @ababeyame8902
    @ababeyame8902 2 роки тому

    ዋዉ የኔቆጀ ደሲላል

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርችልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ነይ

  • @user-ik5to7ur7h
    @user-ik5to7ur7h 2 роки тому +1

    ዋው ሲያምር ምናለ ጎረቤቴ ብትሆኝ እርጉዝ 🤰 ነኝና አማረኝ አይ

    • @Tube-hb2hc
      @Tube-hb2hc 2 роки тому

      አይ እኝ ምርቀችን እንወጥ እንጂ

  • @asnikalakew4684
    @asnikalakew4684 Рік тому

    Yesembera Asa

  • @adanechmengiste1169
    @adanechmengiste1169 4 місяці тому

    wow good

  • @user-zs4qd4ot5w
    @user-zs4qd4ot5w 2 роки тому

    እሰይ የኔማረ ሙያ ለርሠነው የኔውድ እደት እዳማረኘ

  • @Fatma-eu8wc
    @Fatma-eu8wc 2 роки тому

    ምግብሽ በጣም ያምርል የት ባገኝነው እሰው ቤት ያለሰው ማገኛት አይችልም

  • @gemedaayano4066
    @gemedaayano4066 Рік тому

    Very rich in color. Great image Allah ( God ) knows xxxxxx📢