Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቅመም አስራር 👇ua-cam.com/video/3xse_CSU6rE/v-deo.html
Zed ዬ በጣም ምርጥ ምርጥ ሙያ ነው ያስተማርሽኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ገና ዛሬ ነው ኮሜንት የፃፍኩት እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ የምትይችይ ከሆነ ለቤተሰቦችሽ ብታስተዋውቂልኝ ከኢትዮጰያ ሆኜ ነው የምሰራውን የምግብ አሠራር
@@kinemedia4844 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሺ ደስ እያለኝ ❤🙏🙏
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
👍🥰👈
Wowo baxami yixafixali irigixaga nagi
ሰላም ዜድዬ በጣም ያምራል አሰራርሽም ልዩ ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ይገባዋል👍👍👍❤🙏
ሠላምሽ ይብዛ ዜድ እንኳን ደና መጣሽ ማሻላህ ባለሙያጰነሽ በርቺ 👍👍👍😍😍😍
ተባረኪ ዜድዬ ምርጥ ነሽ።
እናመሰግናለን በጣምደሰ እሚል አሰራራ ነው የኔቆንጆ❤❤❤❤
ዜድነት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርችልን ❤❤❤
Zedo! It looks so delicious, tasty, healthy and easy to make. Great sharing.Like
Selam like what you doMisirun saiqeqal bwuha wusx tinish beamaqoyat Masrat ichalal.Ina fridge wusx min yahil maqoyat inchilal
እኔ ወንድ ላጤ ነኝ ግን ያንችን አሰራር እያየሁ በጣም የሚጣፍጥ ወጥ ነው የምሰራው ዜድዬ በርችልን ❤❤❤
I have tried it betammm arif new ejish yibarek... mashallah bileneal
ማሻአላህ እህቴ በጣም ሀሪፍአሰራርነው
እሞክረዋለሑ ባለፈው የሰራሽውኖ ሞክሬው ዋው ነው
በጥም አሪፍ ነው በርቺልን::
The way you cook is beautiful sistu ❤
በጣምአመሰግናለሁ ጌታንበጣምባለሙያሆኛለሁእድሜለናተ
Betam dess bemil huneta new agelaletseshe gobez bereche
እጂሸ የባረከ የኔ ውድ💋😘❤
Betam konjo ye difin misir aserar but rosmarinu taemu endet new ene lesiga tibs enji lewet mitafit aymesilegnim neber yaw ene korerima new mitekemew le alcha bayhonim lekey wetoch
I don’t speak Amharic Know some words but is there a way to get the recipe please 🙏🏾
enamesegen alene betamdis yemel aserare new yena konjo
Ene betam nw yemiwodw yedifin misir alicha ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻላህ
Wow mashala
ባለሟያ ሴቶች ታድላችሁ
ማለት😂😂😂😂
አንችስ 😁😅
አረኡኡአችስ
ነገረኛ ዶራዳ ነኝጅ ሞያነፍነዉ 😂
መሸአላህ👍👍
ምርጥ ባለሙያ ነሽ
ሥወድሸ የተለየ ነሸ ዜድ ሙያ እራገታ ሁሉን የሠጠሸ❤
❤❤❤❤❤ያምራል❤❤❤
የጥብስ ቅጠል አሰራር ላኪልኝ🎉❤
Very good well done ❤❤❤❤
ዋው❤❤❤
እጀራ አቀብሉኝ ወጡን ምስር አልጫ እየሰራሁ ነዉ 🤪🤪🤪🤪ማሻ አላህ እህት ያሚሚሚሚሚሚ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዜድ ቲማቲም አይገባም?? የተቀቀለው ሲበስል ውስጡ ደፍጠጥ ደፍጠጥ ማረግ አይቻልም ??
ብርክቲ ቲማቲም እንደፍላጎትሽ ነው ብትጨምሪበት ይበልጥ ባህሙን ቆንጆ ያደርገዋል እንደዛ ሞክሪው❤❤ በጭልፍ ደፍጠጥ ማድርግ ለድለድ ያደርገዋ እኔ እንደዛ ያላደርኩት ምስሩ በራሱ ሙክክ ብሎ ሰለበሰለ ነው❤❤
ስጀመር የዝህ አገር ምስር ቀድመሽ መቀልቀሉ አያስፈልግም
Betam amseghenalho ❤❤❤❤❤salam balshebt yebza
ሲያምር ቆንጆ አንደኛ
Zed endet nesh seljo serche frije weset ketach adregew neber gn etam wofere mn laderegew
ፍርዬ አለውልሽ እንዴት ነሽልኝ❤❤ የተርፈ የሱፍ ውሃ ካለሽ ጨምርሽ በደንብ አቀላቅይው ምንም አይሆንም ብቻ ለትንሽ ጊዜ ብቻ ውጪ አስቀምጭው🥰
@@zedkitchen amesegenalehu wude ejish yebarek
Good
Yekeniyelna 🙏
Enamesegnaln ehtachn
በቀላሉ ነው የሚገባኝ አንቺ ስትነግሪኝ
Brendon Station
Ye full asarar
Dock Lodge
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
ወወውው❤❤
ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
አመሰግናለሁ
Ola Plain
Masa Allah yummmm😘🙏👌
ይምስርሾርባአስራር 0:26
በጣም በሰለ
በርችልኝ አህት
👍👍👍👍
ጎበዝ ነሽ
Thank You
This is good .god blues you.
ምን blues you ብትሞቼ ይሻላል
👌👌👌❤
ከዛሬው seb አንድ ነኝ ሽሮ ተጋሚኖ አስይን
👌
ምርጥ
ዜድዬ እንዴት ነሽልይ??
እግዚአብሔር ይመስገን ብርክቲ አለውልሽ አንቺ እንዴት ነሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍🙏
ስወድሽ
😮😮😮😮😮👍👍👍👍👍
bezum alwedm
very very good job- you are beautiful woman
እስኪ ልስራ
👌👌❤️❤️👌👌
Gobez
ወይ ዘመን ወይ አናቶቻችን ያልሰማችሁት ጉድ ምስር ውጭ አገር ሄዳ ዮትዩብ ላይ ወጣችላችሁ ጉድ ጉድ ጉድ
Selam yebza
በስመአብ🤔በመጀመሪያ ሽንኩርት በዘይት አይጠበስም😭 በውሀ አብስሎ ዘይትም እርድም በቁሌትአይገባም። Rosemary in the Alecha? Never!!!!
❤
hi
😮😮❤❤❤❤
❤❤❤❤💯💯💯
❤❤👍
❤❤👍👍👍👍👌
ለቤተሺ አደስነኝ በቅንነት ቤተሰብሺ አደረጌኝ
ጣፋጭ እና ቀላል የኦትሚል አሰራር ለቁርስ 👌🏽👇🏼ua-cam.com/video/Z7P4N3ZXD0g/v-deo.html
😍😍🥰🥰
👍👍👍👍🙏🙏🙏
ዓታሥጎምጂን ባክሽ
👌👌👌👌👌👌❤️😋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው ጨው አበዛሽ አክስቴ 😂
የወንድሜ ሚስት መሰለችኝ 😂😂😂😂
@@BeletuSntayehu 😀
ድስ ስል
❤❤❤❤❤
❤❤
የቅመም አስራር 👇ua-cam.com/video/3xse_CSU6rE/v-deo.html
Zed ዬ በጣም ምርጥ ምርጥ ሙያ ነው ያስተማርሽኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ገና ዛሬ ነው ኮሜንት የፃፍኩት እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ
የምትይችይ ከሆነ ለቤተሰቦችሽ ብታስተዋውቂልኝ ከኢትዮጰያ ሆኜ ነው የምሰራውን የምግብ አሠራር
@@kinemedia4844 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሺ ደስ እያለኝ ❤🙏🙏
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
👍🥰👈
Wowo baxami yixafixali irigixaga nagi
ሰላም ዜድዬ በጣም ያምራል አሰራርሽም ልዩ ነዉ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ይገባዋል👍👍👍❤🙏
ሠላምሽ ይብዛ ዜድ እንኳን ደና መጣሽ ማሻላህ ባለሙያጰነሽ በርቺ 👍👍👍😍😍😍
ተባረኪ ዜድዬ ምርጥ ነሽ።
እናመሰግናለን በጣምደሰ እሚል አሰራራ ነው የኔቆንጆ❤❤❤❤
ዜድነት በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርችልን ❤❤❤
Zedo! It looks so delicious, tasty, healthy and easy to make. Great sharing.
Like
Selam like what you do
Misirun saiqeqal bwuha wusx tinish beamaqoyat
Masrat ichalal.
Ina fridge wusx min yahil maqoyat inchilal
እኔ ወንድ ላጤ ነኝ ግን ያንችን አሰራር እያየሁ በጣም የሚጣፍጥ ወጥ ነው የምሰራው ዜድዬ በርችልን ❤❤❤
I have tried it betammm arif new ejish yibarek... mashallah bileneal
ማሻአላህ እህቴ በጣም ሀሪፍአሰራርነው
እሞክረዋለሑ ባለፈው የሰራሽውኖ ሞክሬው ዋው ነው
በጥም አሪፍ ነው በርቺልን::
The way you cook is beautiful sistu ❤
በጣምአመሰግናለሁ ጌታንበጣምባለሙያሆኛለሁእድሜለናተ
Betam dess bemil huneta new agelaletseshe gobez bereche
እጂሸ የባረከ የኔ ውድ💋😘❤
Betam konjo ye difin misir aserar but rosmarinu taemu endet new ene lesiga tibs enji lewet mitafit aymesilegnim neber yaw ene korerima new mitekemew le alcha bayhonim lekey wetoch
I don’t speak Amharic
Know some words but is there a way to get the recipe please 🙏🏾
enamesegen alene betamdis yemel aserare new yena konjo
Ene betam nw yemiwodw yedifin misir alicha ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻላህ
Wow mashala
ባለሟያ ሴቶች ታድላችሁ
ማለት😂😂😂😂
አንችስ 😁😅
አረኡኡአችስ
ነገረኛ ዶራዳ ነኝጅ ሞያነፍነዉ 😂
መሸአላህ👍👍
ምርጥ ባለሙያ ነሽ
ሥወድሸ የተለየ ነሸ ዜድ ሙያ እራገታ ሁሉን የሠጠሸ❤
❤❤❤❤❤ያምራል❤❤❤
የጥብስ ቅጠል አሰራር ላኪልኝ🎉❤
Very good well done ❤❤❤❤
ዋው❤❤❤
እጀራ አቀብሉኝ ወጡን ምስር አልጫ እየሰራሁ ነዉ 🤪🤪🤪🤪ማሻ አላህ እህት ያሚሚሚሚሚሚ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዜድ ቲማቲም አይገባም?? የተቀቀለው ሲበስል ውስጡ ደፍጠጥ ደፍጠጥ ማረግ አይቻልም ??
ብርክቲ ቲማቲም እንደፍላጎትሽ ነው ብትጨምሪበት ይበልጥ ባህሙን ቆንጆ ያደርገዋል እንደዛ ሞክሪው❤❤ በጭልፍ ደፍጠጥ ማድርግ ለድለድ ያደርገዋ እኔ እንደዛ ያላደርኩት ምስሩ በራሱ ሙክክ ብሎ ሰለበሰለ ነው❤❤
ስጀመር የዝህ አገር ምስር ቀድመሽ መቀልቀሉ አያስፈልግም
Betam amseghenalho ❤❤❤❤❤salam balshebt yebza
ሲያምር ቆንጆ አንደኛ
Zed endet nesh seljo serche frije weset ketach adregew neber gn etam wofere mn laderegew
ፍርዬ አለውልሽ እንዴት ነሽልኝ❤❤ የተርፈ የሱፍ ውሃ ካለሽ ጨምርሽ በደንብ አቀላቅይው ምንም አይሆንም ብቻ ለትንሽ ጊዜ ብቻ ውጪ አስቀምጭው🥰
@@zedkitchen amesegenalehu wude ejish yebarek
Good
Yekeniyelna 🙏
Enamesegnaln ehtachn
በቀላሉ ነው የሚገባኝ አንቺ ስትነግሪኝ
Brendon Station
Ye full asarar
Dock Lodge
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤
ወወውው❤❤
ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
አመሰግናለሁ
Ola Plain
Masa Allah yummmm😘🙏👌
ይምስርሾርባአስራር 0:26
በጣም በሰለ
በርችልኝ አህት
👍👍👍👍
ጎበዝ ነሽ
Thank You
This is good .
god blues you.
ምን blues you ብትሞቼ ይሻላል
👌👌👌❤
ከዛሬው seb አንድ ነኝ
ሽሮ ተጋሚኖ አስይን
👌
ምርጥ
ዜድዬ እንዴት ነሽልይ??
እግዚአብሔር ይመስገን ብርክቲ አለውልሽ አንቺ እንዴት ነሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍🙏
ስወድሽ
😮😮😮😮😮👍👍👍👍👍
bezum alwedm
very very good job- you are beautiful woman
እስኪ ልስራ
👌👌❤️❤️👌👌
Gobez
ወይ ዘመን ወይ አናቶቻችን ያልሰማችሁት ጉድ ምስር ውጭ አገር ሄዳ ዮትዩብ ላይ ወጣችላችሁ ጉድ ጉድ ጉድ
Selam yebza
በስመአብ🤔በመጀመሪያ ሽንኩርት በዘይት አይጠበስም😭 በውሀ አብስሎ ዘይትም እርድም በቁሌትአይገባም።
Rosemary in the Alecha?
Never!!!!
❤
hi
😮😮❤❤❤❤
❤❤❤❤💯💯💯
❤❤👍
❤❤👍👍👍👍👌
ለቤተሺ አደስነኝ በቅንነት ቤተሰብሺ አደረጌኝ
ጣፋጭ እና ቀላል የኦትሚል አሰራር ለቁርስ 👌🏽👇🏼
ua-cam.com/video/Z7P4N3ZXD0g/v-deo.html
😍😍🥰🥰
👍👍👍👍🙏🙏🙏
ዓታሥጎምጂን ባክሽ
👌👌👌👌👌👌❤️😋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው ጨው አበዛሽ አክስቴ 😂
የወንድሜ ሚስት መሰለችኝ 😂😂😂😂
@@BeletuSntayehu 😀
ድስ ስል
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
❤❤
❤