ክፍል 13 | የልጅ አስተዳደግ| ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 311

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ

    ቃለ.ህይወት ያሰማልን ጥሩ ግብዓት ነው ያገኘነው

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 роки тому +88

    ሁሌም ባዳምጥህ የማትሰለቸኝ መምህሬ! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

    • @za201
      @za201 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen

  • @gmichaeltadele7954
    @gmichaeltadele7954 3 роки тому +1

    i ,m happy born from orthodox tewahido / wish u long live deankon

  • @abrishtube6146
    @abrishtube6146 3 роки тому +32

    ድምፅህ መንፈሳዊ ነው ደስ ይለኛል በተለይ የቅዱሳንን ገድለታሪክ ስትተርክ መምህር እንዳንተ ያሉ ይብዙልን::

  • @samphone445
    @samphone445 3 роки тому +28

    መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በጤና ይጠብቅልንፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እጅግ ግሩም ነው በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው በርታልን ኑርልን

    • @saliaadimasu824
      @saliaadimasu824 3 роки тому

      ቃለ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @janowitjano424
    @janowitjano424 3 роки тому +3

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ቅዱስ ሚካኤል ይባርክልን

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 2 роки тому

    እግዚአብሒር እረጅም እድሚ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ መምህራችን ያተ ትምህርቶችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሀ ።ብየ ነው ሒዋትንም ሀይማኖትንም ማወቅ የጀመርኩት እና እግዚአብሒር አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +27

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ፀጋ በረከትን ያድልልን

  • @Silasie9720
    @Silasie9720 3 роки тому +12

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ። እኛ በውጭ ሀገር ወልደን የምንኖር ሰዎች የልጆቻችን ህልውና በጣም አሳሳቢ ነውና በሁለት ባህል ውስጥ ማሳደግ ፈተናው ብዙ ነውና እንዲሁ ከእውቀታችሁ ማስተማራችሁን ቀጥሉልን እኛም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በትምህርታችሁ ምክራችሁ ለመጠቀም ቸሩ አምላክ ይርዳን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። ፀጋውን ያብዛሎት ፡ ልጅን እግዚአብሔር አብ ብቻ ባርኮ ከልቦና ጋር ካልስጠን በቀር የአሁን ልጅ አደግ ሲሉ ፍልስፍና ውስጥ ይገቡና መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ተይኝ በቃ የፈለኩትን ልሁን ልታሳብጂኝ ነው ብሎ ልጄ እኔ የራሴን የማምነውን ልመን ብሎኝ ከዛ እሺ ከመጋጨት ብዬ እያዘንኩ ተውኩት ሁሌ እፀልይለታለሁ ልቦናውን ወደ በጎ እንዲመልስው ፀልዩለት ወገኖቼ አፀደ ማሪያም ነኝ ። አመስግናለሁ ስላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተስቦች።

  • @suramaze859
    @suramaze859 3 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤️🙏

  • @gmichaeltadele7954
    @gmichaeltadele7954 3 роки тому

    great thanks for orthodox tewahido . great speech

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines8449 3 роки тому +1

    Amen amen amen mAh.ebifaamaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @abayabay9186
    @abayabay9186 Рік тому +1

    መምህር ለኛ ምርጥ ትምህርት አስተምረኸናል ዘመንህ መድሀኒያለም ይባርክልህ!!!

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ሄኖክ ሃይሌ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 роки тому

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በልጆች ላይ መሠራት ያለበት ጥሩ ምክር ነው!!!!!

  • @student9661
    @student9661 3 роки тому

    Tegawen yabezalk....this is perfect

  • @masaratmasarat9226
    @masaratmasarat9226 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን መምሕር ለአንተ በላይ በሰማይ ምስክሮችህ ነን እም ተማሪዎችህ

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ብታደምጠዉ ምንም የማይሰለች ትምህርት ስለምትሰከን እናመሰግናለን 💓🙏

  • @ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በጣም ድንቅ ትምርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

    • @meseretweruqu386
      @meseretweruqu386 3 роки тому

      ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @themediway5661
    @themediway5661 3 роки тому +5

    እደርሶ ያለ መምህር ለስጠን አምላክ ተመስገን
    ጸጋውን ያብዛልዎ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mebita6930
    @mebita6930 2 роки тому

    በውነት፡ለሁም፡ሰውተምግብ፡በላይ፡ነው፡መምህራችንያገግሎት፡ዘመንህንያርዝምልህ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ❤🎉☘️

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጤና ይጠብቅልን።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +1

    መምህር ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ጠቃሚ ትውልደን የሚያድስ ነው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከሰጠኝ እደዚህ አሳድጋለሁ
    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!በእዉነት የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን!

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Рік тому

    ቃል ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏!👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @kalkidanabel5314
    @kalkidanabel5314 3 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሃሳቤን የተናገርኸው

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 роки тому +9

    መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን አሰቀምጦ የምንተገብረው ያርገን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ለወላጅ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 3 роки тому +6

    ቃለህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ድንቅ ትምህርት ነበር💚💛❤🙏🌸🌺

  • @meazasisay2867
    @meazasisay2867 2 роки тому

    ወቅቱን የተቀናጀህ ምርጡ መምህር እ/ር ፀጋውንን ያትረፍርፍልህ😍❤
    በቅደም ተከተል እንድንማር የሚመቻች ነገር ቢኖር እላለሁ
    ፈልጌ እያገኘሁት አይደለም።

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በርሰዎ አድሮ አደበተወን የጣፈጠ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ✝️

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 3 роки тому +1

    መምህር ትምህርትህ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ ያስተማረን። ያገልግሎት ዘመንህን ይብርክልህ።

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Рік тому

    በእውነት ተባረክልን ወንድማችን ዲያቆን ሀይሌ👏👏👏💒↩

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 3 роки тому

    አሜንንንንን ቃለ ሂወት ን ያሠማልን

  • @yeshimebetdinberu
    @yeshimebetdinberu 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያአሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቤቶ ያኡኑርህ

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦን ይባርክ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    የምወድህ መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን። እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን የአባታችን
    ፀጋ በረከት ያብዛልህ ❤🙏 ትክክል ነው
    ትልቁ አላፊነት ወላጆች ናቸው በእግዚአብሔር
    ፈሪያ የሌለው ሰው ከቤትም አልፎ አገር ያፈርሳል ።ቀን በቀን የሰው ሞት ሰቆቃ መሰማት .....😭

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 2 роки тому

    በእውነት ወንድማችን ሁሌ ወንጌልን እንደ እንደጀራ ፍትፍት አድርገህ የምታስተምረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን። በህይወት በጤና ይጠብቅልን። ግሩም ትምህርት ነው።

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    እቁ መምህሬ😍😘💒💒

  • @merongebretnsae
    @merongebretnsae 9 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሚጣፍጥ ትምህርት ነው💚💛❤🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኤፍራታ8319
    @ኤፍራታ8319 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @faridahirut9128
    @faridahirut9128 3 роки тому +1

    እዴት ደስ ይላል ፈጣሬ ይጠብቅህ ወንድማችን ሄኖክ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለትሳኤው ያድርሰን 🙏💚 ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ፆሙን የይቅርታ የምህርት ያድርግልን

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 3 роки тому +49

    መምህር እድሚ ጤና ያድልልን መደሀኒአለም ለምን እደሆነ ባላቅም ስታስተምር እመቤታችንን እያሰብሁ አጠገብህ ያለይ እየመሰለኝ ደስይለኛል 😢

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርት

  • @getanehwubeneh895
    @getanehwubeneh895 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አመሰግናለሁ በጣም መምህር እሄ ትምህርት ለእኔ ነው ተማርሁ ለመስተካከል እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ።

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ገና ላልወለደ ከዚህ ይማር !!

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ

    አሜን አሜን አምን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ

    በመምህራቺን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @chcc301
    @chcc301 Рік тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በቤቱ ያፅናልን

  • @simplegirl9344
    @simplegirl9344 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን። እግዝሃብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ።

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 2 роки тому

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @tesfayetawoke3800
    @tesfayetawoke3800 3 роки тому +1

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines8449 3 роки тому

    Amen amen amen amen.. dhugaa jetee ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @haregewoinasfaw9744
    @haregewoinasfaw9744 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህራችን ይህን የምትሰሙ ወጣቶች እንዴት እድለኞች ናችሁ የሕይወት መመሪይ ነው ተጠቀሙበት እኔ ይህንን እድል ሳላገኝ በብዙ ስህተት እድሜ አለፈ

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 роки тому +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 роки тому +7

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ymt17
    @ymt17 3 роки тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር!!!
    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mitikutadiwos1159
    @mitikutadiwos1159 2 роки тому

    ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 3 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንዲናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 3 роки тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ ዲያቆን
    በቃሉ እንድንኖር ሕያው አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 3 роки тому +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር:: እንዲሁም ለወንድማችን አቤልም የህይወት ቃል ያሰማልን ለልጃቻችን ለምትሰራው ስራ ሁሉ እግዚያብሄር ያግዝህ ኀይሉን ፣ ጥበቡን ይስጥህ

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 2 роки тому

    ቃለህይወትያሠማልንበእድሜበጤናያኑርልን

  • @samirahsa9663
    @samirahsa9663 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሳማል

  • @yedingelmariamlij9889
    @yedingelmariamlij9889 3 роки тому +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አግዚአብሔር የጠብቅ 🙏🙏🙏🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 роки тому +1

    ከቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @makdessatyoubya9298
    @makdessatyoubya9298 3 роки тому +3

    በመምህራችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረ ልዉል እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እዲሁም ረጅምእድሜን ከመልካም ጤንነትጋር ያኑርልን።

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ribkazenebe4017
    @ribkazenebe4017 3 роки тому

    በዉነት ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልክ ድንቅ ትምርት ነዉ በጣም ተመስጬ ነዉ የማዳምጠዉ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +16

    የልጆች ነገር😂😂የኛ ወላጆች ስለ ሀይማኖትአችን በአቅማቸው አሳውቀውናል
    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ❤😍

    • @ThomasNg-nf3rb
      @ThomasNg-nf3rb 3 роки тому +2

      የኔዎቹ ደግሞ ስለ ሀይማኖቴ ምንም ነገር እንዳላቅ ሲከለክሉኝ ኖረዉ ጴንጤ ሁነዋል any ways አንቺ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ዉስጥ ማደግሽ ።

    • @bizuayehugebru3244
      @bizuayehugebru3244 3 роки тому +3

      @@ThomasNg-nf3rb አይዞሽ አንቺ ጠንክሪ አንች ከበረታሽ እነሱን ትመልሻለሽ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 роки тому +1

      @@ThomasNg-nf3rb አንቺ ታምረሽ እነሱን ደሞ አስታምረሽ ወደ ቤታቸው ወደ ተዋህዶ ስትማልሺያቸው እግዚአብሔር ለአንቺ ሽልማት ይሻልምሸል

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤🙏

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 3 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 3 роки тому

    Kale hiwot yasemalin!
    Rejim ye ageligilot zemen yisitilin!!!!

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሠማልን በእዉነት❤❤😊😊😊

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መእህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ወልደን በክብር ለማሳደግ ያብቃን አሜን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን፫

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 3 роки тому +1

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 роки тому +5

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማል መምህር እግዚአብሔር አንደበትክ ይባርከው ።

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕርሬ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም የተማርነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን
    እውነት ነው በልጅነት የተነገር ነገር ቢፈቀፈቅም አይለቅም

  • @tezerakalu252
    @tezerakalu252 3 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @ወይንሸትወለተማርያም

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 3 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኔ በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን መምሪያ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን