ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፤ ሕይወት ከሠርግ ማግስት. አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE+++ያድርጉ ትምህርቶች እና መዝሙሮች ይደርስዎታል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ይተባበሩን
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

КОМЕНТАРІ • 153

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 3 роки тому +41

    እግዚአብሔር ይመስገን በምንወደዉ መምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን አምላክ ይመሰገን እዴት ደስ እያለኝ እደሰማሁት ቃለሒወት ያሰማልን በፍቅር በጤና ጠብቆ በምታገለግላት ቤተክርስትያን እስከመጨረሻዉ ያኑርልን ፍፃሜህን ያሳምረዉ አሜን

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigikiros1034
      @tigikiros1034 3 роки тому

      በጣም ደስ የሚል ግሩም የሆነ ትምህርት ነው የሳማነውን ሁሉ ለማድረግ አመብርሀን ትርዳን መምህራችን ፀጋ ይብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልን ።አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-dq7jq9ov5v
      @user-dq7jq9ov5v 3 роки тому

      ኣሜን

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i 3 роки тому +13

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Рік тому

    እንቁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ፍትፍት ፈትፍቶ የማጉረስ ያህ የሆነ ትምህርት ነው ፀጋ እግዚአብሄር ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም አስተዋዬች እድንሆን አምላካችን ይርዳን የድግል ምልጃ አይለየን አሜን!!

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 3 роки тому +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
    እግዚአብሔር መሻታችንን ይፈጽምልን በቃሉ እንድንኖር

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 роки тому +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l 2 роки тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት ደሰ ሰል ትምህርት 😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Рік тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት❤️🙏

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 роки тому

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️😘😘😘

  • @user-lk5om3ck1u
    @user-lk5om3ck1u 2 роки тому

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 3 роки тому

    kale hywet yasemaln wedmachn yagelglot zemenkn ybarklk🙏

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 роки тому

    Amen Amen Amen kale yiwet yaseman

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому +8

    መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-dp1pv5yx2q
    @user-dp1pv5yx2q 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d 3 роки тому +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ማስተዋሉን ያድለን

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 3 роки тому +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hannabulcha4880
    @hannabulcha4880 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! እፁብ ድንቅ ትምህርት።

  • @user-rw7mo1ej1o
    @user-rw7mo1ej1o 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እርጅም እድሜና ጠና ይስልን

  • @user-hy3ij3kz8x
    @user-hy3ij3kz8x 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሂውትን ያሰማልን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 3 роки тому +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ይሔንን ትምሕርት ከ???? አመት በፊት ብሰማው ኑሮ ጥሩ ነበር ። እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-dw8hc3ev2x
      @user-dw8hc3ev2x 3 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @temesgen637
      @temesgen637 2 роки тому +1

      አይዞሽ (ህ). ቀጠዩ በማዳመጥ ለመስተካከል እንሞክር

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому +2

    አሜን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @haregaweynkibremariam1878
    @haregaweynkibremariam1878 3 роки тому +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልህ

  • @user-wl5ir5cp8j
    @user-wl5ir5cp8j 3 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @haimanotamaled5324
    @haimanotamaled5324 3 роки тому

    በእውነት በህይወቴ እውነቱ እዳተ ፈትፍቶ ያስተማረ አስተማሪ አልገጠመኝም ያለማጋነንነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ብዙ የማላውቀውን አሳውቀህኛል

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Рік тому

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @selamwedaje6384
    @selamwedaje6384 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 3 роки тому +2

    ቃለሕይውትን፡ተስፋ፡መንግስተሰማያትን፡ያውርስልን፡መምህራችን፡ፀጋውን፡አብዝቶ፡በቤቱ፡ያኑርል

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 Рік тому

    Kale hiwet yasemalin wendime zemenk ybark

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 3 роки тому +2

    ቃል ሕይወት የስምዓልና።
    እግዚአብሔር ጸሎት ወላዲቱ ድንግል ማርያምን
    ኵሎም ቅዱሳንን ሰሚዑ፡ ኣብ ቅዱስ ቃሉን ኣሰር
    ቅዱሳን ኣቦታትናን እምነቶምን
    ክንስዕብ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹነልና።

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰እጅግ በጣም አሪፍ ትምህርት 💞💞💞💞😘

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y 3 роки тому +2

    መምህራችን በእውነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚያብሔር ስሙ የተመሰከነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እህቶቸ ወንድሞቸ በፀለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ ከገባሁበት ወጥመድ እግዚያብሔር ያውጣኝ

  • @user-fz8sf1mb6p
    @user-fz8sf1mb6p 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️💛💚

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 роки тому +1

    በእውነት ማንኛውም ወጣት ይህን ትምህርት መከታተል አለበት የወደፊት ህይወታችን በስነስርዓት እና በእግዚአብሄር ቃል እንደንኖር ያደርገናል 🙏💚

    • @alemashagirerytgh6285
      @alemashagirerytgh6285 3 роки тому +1

      እውነት ነው ሁሉም መስማት ያለበት ትምህርት ነው

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረሰን ውዱ መምህሬ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን እንደት ይጥማል 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ በእዉነት ድንቅ ነዉ።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን❤🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yk3qu1xr1w
    @user-yk3qu1xr1w 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማናውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ሄኒዬ ወንድማችን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 роки тому

    ቃለሂወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e 3 роки тому +6

    ❤""ቃለ በሂወትን ያሠማል ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ruthtadessetensae889
    @ruthtadessetensae889 Рік тому

    Kale hiwet yasemalin

  • @yekjsbjjsjvsjh9276
    @yekjsbjjsjvsjh9276 3 роки тому +1

    አሜን ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤ድንቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በተግባር እንድንኖረው ይርዳን በእውነት❤

  • @serkalemfikadu6861
    @serkalemfikadu6861 3 роки тому

    Kale hiwetin yasemalen tesfa mengista semayantn yawerselen

  • @user-ne1eq5ph6g
    @user-ne1eq5ph6g 3 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 роки тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን።

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bekelukejela2212
    @bekelukejela2212 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት ለዲያቆን ሆኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን

  • @betelwondwosen8786
    @betelwondwosen8786 3 роки тому +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናንን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን

  • @frezermuleta484
    @frezermuleta484 3 роки тому +1

    kale hiwet yasemaln mengste semayat yawurselin ke kidusan gar yidemerln

  • @abrashabrash8481
    @abrashabrash8481 3 роки тому

    Kale hiwoti yesemale ye Tawahido inku

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому +3

    እናንተን ያቆይልን ልውል እግዛአብሔር

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልውትን ያሰማልን መምህር 📚🙏

  • @user-sv2cm7ms8s
    @user-sv2cm7ms8s 3 роки тому +1

    መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 3 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn

  • @user-bf5vq3mm8i
    @user-bf5vq3mm8i 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በስመአብ ትምህርቱ ሱስ ሆነብኝ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u 3 роки тому +2

    መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያንዛልህ አሜን
    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ት/ት

  • @nardossamuelaltaye8743
    @nardossamuelaltaye8743 3 роки тому +1

    Amennnnnnn kale hiwot yasemalen, be edma be tena yetbkeln🙏

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ይብዛልህ መምህር

  • @beletugashaw330
    @beletugashaw330 3 роки тому

    Amen kale hiwot yasemaln ❤💯👌👍❤❤❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህራችን እባክህ በጋብቻ ህይወት ላይ ትምህርትህን እንዳታቋርጥብን በጣም ነው የሚያስተምረን

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn6827 3 роки тому +2

    kale hiwote yasemalen memeherachin 🙏🙏🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne wendmachne

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 роки тому

    Amen kal hiwet yasemaln memhr Egziabher edmena na tena yastln 🙏🙏🙏

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 3 роки тому

    Amen Kale Hiwete Yasemalene

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር🙏❤

  • @duramunit4536
    @duramunit4536 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ymt17
    @ymt17 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
    ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን፡፡
    በእውነት እንዲህ ዓይነት መካሪ ወንድም አያሳጣን፡፡

  • @user-vh4pu5mx6q
    @user-vh4pu5mx6q 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ለክቡር መምህራችን ዲ / ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸጋ በበረከት ያኑርልን የሰማነውን በልቦናችን ያቆይልን አሜን ፫ ✟✟✟💚💛💖

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ከምር የሚጥም ስብከት ነዉ

  • @eccsapresidentoffice8988
    @eccsapresidentoffice8988 3 роки тому

    ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ልኡል እግዚያብሔር

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን እርስት መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን መምህር አሜን

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines8449 3 роки тому

    Amen amen amen d.m.ebifama❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @raheladisu9603
    @raheladisu9603 3 роки тому

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 3 роки тому

    Her bemen kale. Legeltewot memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot

  • @Etnebab
    @Etnebab Рік тому

    Amen

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 3 роки тому

    Amen Amen Amen kilewt yesemalen memherachen Nurilen!!

  • @yabitube3179
    @yabitube3179 3 роки тому +2

    Kale hiwot yasmalen Betam girum timhert new

  • @agegnehuselam5560
    @agegnehuselam5560 3 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @oinioini6186
    @oinioini6186 3 роки тому

    ቃለወትያሠማልንመንግሥተሠማያትንያወረሥልን

  • @eyobtesfaye7860
    @eyobtesfaye7860 3 роки тому +1

    ebakachu yehe mahiber gubayew yet naw mikahedwe

  • @user-cf2ss2rb1u
    @user-cf2ss2rb1u 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ninakb7718
    @ninakb7718 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +1

    ፀጋውን ያብዛልህ
    መምህሬ😊😍😘

  • @msanker6703
    @msanker6703 3 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 3 роки тому

    ቃልህይዎት፣ይሰመልን

  • @tesfamichael9231
    @tesfamichael9231 3 роки тому +1

    Egzabhere yakbrek memher

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-mn3rz5fz8z
    @user-mn3rz5fz8z 3 роки тому

    aAmen

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 роки тому

    አሜንንንን ጸጋውን ያብዛልህ!