ለበዓል የተሰራው ዶሮ ተደፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 роки тому +307

    instagram.com/haddiszema/ በ Instagram መተናል
    ቃልዬን በinstagram ለማግኘት instagram.com/kalkidangelaye/
    መልካም በዓል

    • @donidonat9849
      @donidonat9849 2 роки тому +1

      you tube lay lemndnew live matgebut

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +2

      ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰቦች😍😍💓💓💒💒💓💓😍😘😍

    • @kidistabere4749
      @kidistabere4749 2 роки тому

      ተው ግን አታሰቀያት

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 роки тому +1

      እኔንም አሥደነገጥሺኝ ቃልየ ከመቸ ወድህ ብየ ክክክክ ጨርሸ ሣላየው በፊት

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 роки тому

      እንኳን አደረሳቹ የምዘዳቹ ቃልዬ አዲሲዬ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 роки тому +328

    ገና ሳያቹ ልቤ ደስ ደስ ይሰኛል ውድድድድድድ የኔ ምርጦች መልካም በዓል ለመላው የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @hiyotyonas8848
      @hiyotyonas8848 2 роки тому

      Si wadachuuuuu wuddicheee tabarakuu tidarachuu yamaree yesamaree yehunlechuu

    • @እተኢላህልብ
      @እተኢላህልብ 2 роки тому

      ደስትሉነበርሙስሊምብኮኑ

    • @asaer204
      @asaer204 2 роки тому

      Nnm

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 роки тому

      ይሄስ?...ua-cam.com/video/bl3uqKb7bXc/v-deo.html

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 роки тому

      @@እተኢላህልብ መሞትን እንመርጣለን ሙስሊም ከመሆን ጨካኞች አረመኔዎች ሙስሊም ከመሆን የሚጠቀሙትን ንገሩኘ ትህትናን ነው ሞትን ነው መታዘዝን ነው እንደው ምንድ ነው የሚጠቀሙት ደደብ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 роки тому +2

    እዮባየ የኔ የዋህ እግዚአሔብየር ይሄን ትግስትህን አይቀይርብህ እኳን አደረሳችሁ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 роки тому +102

    ዋው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ይችን ቀን ላሳየን ሀገር ቤትም በውጭም ያለንው እግዚአብሔር ይመስገን እንበል የታረዘን አልብሱ የተጠማን አጠጡ የተረበን አብሉ የታስረን ጠይቁ ወዘተ ይላል ቃሉ አብረን እናስባቸው በያለንበት ቦታ አድስና ቃልየ ታምራላችሁ መልካም ባእል ለሁላችን

    • @raheemamohamed9800
      @raheemamohamed9800 2 роки тому +4

      አልሀምዱሊላሂ ለትልቁጌታየ ሙሥሊም ሥላደረከኝ አመሠግንሀለሁ

    • @መቅዲየ
      @መቅዲየ 2 роки тому +6

      አላውቅም ስለ እስልምና ምን አገባኝ

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому +3

      😂😂😂እኮስልራሳችንእጅስልእስልምናአያግባንም⛪⛪⛪⛪♥️💛💚
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋👋👋🤲

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@raheemamohamed9800 endmamer

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 роки тому +8

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የኛ የተዋህዶ እንቁዎች🥰🥰💐💐ሰሩሉህ እኮ እዮባ የኔ ሚስጊን😁😁የእውነት ፈታ አረጋችሁኝ

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 роки тому +5

    በእውነት አንቺ እድለኛ ነሽ ይህን የመሰለ ቤተሰብ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 2 роки тому +1

    ባያችሁ ባያችሁ እማልጠግባችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እኢትዮጵያ ሃገራችነን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 роки тому +127

    ሰአቱ ይጨመርልን ቶሎ ነው እሚያልቀው ቪዶአችሁ እንኳን አደረሳችሁ እዮብየ የኔ የዋህ ሲያሳዝን ሚስኪን 🤣🤣🤣🤣

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 2 роки тому +16

    ሆዴ ቆሰለ የምር💓💓💓💓💓አቦ ሰላሙን ያብዛላችሁ😍😍 ማርያምን ቃል አሁን ከሚተዉኑት ቅራቅቦዎች መቶ እጥፍ ትበልጫቸዋለሽ😍😍😍

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 2 роки тому +83

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ። በጣም የምትወደዱ ቤተሰብ ናችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ፣ በሰላም ባርኮ በልጅ ያስደስታችሁ። እዮቤን ግን ተጫወታችሁበት።

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ ሀዲስና ቃልየ የፍቅር ተምሳሌት የሆነች ልጅ እየሱስክርስቶስ ክብርምስጋና ይግባው እንኳን አብሮ አደረሰን ስወዳችሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +62

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤
    አሠሮ ለሰይጣን፤
    አግዐዞ ለአዳም፤
    ሰላም፤
    እምይእዜሰ፤
    ኮነ፤
    ፍሥሐ ወሰላም።
    📖 “ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ 24፥5
    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደራሳችሁ አደረሠን

    • @zedolast5657
      @zedolast5657 2 роки тому +2

      🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 роки тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@zedolast5657 ደምሪኝውዴ

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድጉት ውራጌ ቱዩብ

  • @ABEBA-f3l
    @ABEBA-f3l 11 місяців тому

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ።በጣም የምትወደዱ ቤተሰብ ናችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሰላም ባርኮ በልጅ ያስደስታችሁ እዮቤን ግን አስጨንቃለሁ ቡሎ እራሱን አስጨነቃችሁብኝ❤❤❤❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሀነ ትሳኤው ደስ ትላላችሁ ስወዳችሁ ለአመቱ በሰላም በፍቅር ልጅ ወልዳችሁ እምንገናኝ ያርገን አሜን

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እኳን ለብርሃነ ተንሳኤ አደረሳችሁ ቃልና አድስ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ፍቅራችሁ አብቦ ያፍራ ❤❤👍 እዮባን ግን ብዙ እያስጨነቃችሁት ነው ስብርብር አለኮ ምስኪና 😁

  • @ruti6830
    @ruti6830 2 роки тому +3

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ቪዲዮዋችሁን በጣም ነው የማየው በጣም ታምራላችሁ ፍቅራቹ እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል አሁንም ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @RJi-xn5fx
      @RJi-xn5fx 2 роки тому

      ይቅርታ እና ፕሮቴስታንት ሽምንማለትነው

  • @ethio4711
    @ethio4711 2 роки тому +14

    ውይ ቃልዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ አክቲንግ አንደኛ የፊት ገፅታሽን ስትቀያይሪው ዋው ነው

  • @KoudessKoudess
    @KoudessKoudess 3 місяці тому

    ኤሬ እንዴት ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የጌታችን መድሃኒታችን መስቀል በዓል እና የዛሬዉ ቀን የእናንቴ ምርቃት ቀን ነዉ የእኛም ደሞ ደስ የምል ቀን ነዉ የምር ደሞ በቅርቡ ተጋቡ ደሞ በተሴባቸዉ በጣም ደስ ይላሉ የእውነት

  • @ሩሐማየድንግልልጅ
    @ሩሐማየድንግልልጅ 2 роки тому +6

    ቃልዬ ጎበዝ ነሽ አለመሳቅሽ እኔ ብሆን እንኳን ፕራክ ለትንሿም መቀለድ አልችልም🤣🤣

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    እንኳን ለጌታችን ለመድሂኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💕💕💕❤❤❤ስወዳችሁ

  • @መቅዱየድንግልባሪያ
    @መቅዱየድንግልባሪያ 2 роки тому +14

    ሚያዚያ 16 #እናታችን_ኪዳነ_ምህረት
    የትንሣኤዉ ጌታ ልጅሽ አምላካችን #ኢየሱስ ክርስቶስ በሠጠሽ ቃል ኪዳን ሁላችንንም ይጠብቀን ዘንድ ለምኝልን
    አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በእዉነት ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል "አሜን"
    ⛪️⛪️⛪️ 💚 💛 ❤ ⛪️⛪️⛪️

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 роки тому +1

    አይይይ እዮብ ምስኪን አዲስ ለሚስትህ አግዘህ አስጨነቅህዉ በሳቅ ገደላችሁኝ ምርጦች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому +150

    ውይ አምላኬ ተመሰገን ኦርቶዶክሰ ሰላረከኝ ውዱችዬ ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ለመላው ለኦርቶዶክሰ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሳችው መልካም በአል

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልን አዲስዬና ቃልዬ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ውዶቼ

  • @pikiyimer3612
    @pikiyimer3612 2 роки тому +9

    እንኳን ለጌታቸን እየሱሰ ክርሰቶሰትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ቃልዬ ና አዱ ከነቤተሰባችሁ እናንተ ከላይ የተሰጣችሁ ናችሁ ቃል ሰታካፈሉ ማር ናችሁ ሰላም ሁኑልኝ

    • @tege6254
      @tege6254 2 роки тому

      አንደኛ ናቹ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 2 роки тому +27

    ላመቱ ደግሞ ከልጃችው ጋር በሠላም ያድርሳችው እወዳችዋለው

    • @seblekassa1857
      @seblekassa1857 2 роки тому

      Betam new emwedachihu enkuan aderesavhihu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@seblekassa1857 endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      Endmamer

  • @seli4850
    @seli4850 2 роки тому +7

    Beautiful family Etiopian couples ever bless you. From Eritreans to u.🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @ሠሙሀበሻዊት
    @ሠሙሀበሻዊት 2 роки тому +63

    ፍቅራቹ የወነት እደሆነ በጣም ያሥታውቃል በጣም ነው ምወዳቹ ረጋያላቹ ሀይማኖታቹ አክባሪ ይመቻቹ✔️✔️😘😘

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

    • @derebederebe68
      @derebederebe68 2 роки тому +1

      እንኳን አደረ ሳቹሀ የኔ ውዶቸ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +10

    እዮባዬ የኔ ቆንጆ አስጨነቁህ አይደል እኔን 😅😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ እፎይ ቃልዬ ትችይበታለሽ አይገልፀውም ስወዳችሁ 😘😘😘😘 እዮባ ስራላቸው ብድርክን😅😂

  • @almazteshome8816
    @almazteshome8816 2 роки тому +10

    እንኳን በሰላም በጤና አደረሰችሁ በጣም ደስስስ ትለላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ በፍቅር የኑራችሁ መልካም የትንሰኤ በአል ይሁንለችሁ ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 2 роки тому +4

    በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በጣም የምወደው በዓል ፋሲካን ነው በተለይ ከእንደዚህ አይነት ቤቸሰብ ጋር ማሳለፍ

  • @ቤዛነኝከዮቶርምድር
    @ቤዛነኝከዮቶርምድር 2 роки тому +6

    እንኳን አደርሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @serkalmtesfaye
    @serkalmtesfaye 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛልኝ ፈሬሀእግዚአብሔር ያላችሁ ስረአታችሁ ፍቅራችሁ ደስትላላችሁ❤❤❤

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 роки тому +142

    ወይኔ ስታምሩ እኛም ከቤትስብ ጋር አብርን እንድዚህ ለማክበር እሱ ፍቃድ ይሆንልን 💔😭🤲🤲💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 роки тому +1

    ሣያችሁ ደሥታ ይሠማኛል የተዋህዶ እቁወች እኮን አደረሣችሁ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +118

    አሪፍ ብራክ ነው ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ በአል አደረሳቹ👍🙏👏

    • @almazkebede7609
      @almazkebede7609 2 роки тому +1

      መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

    • @_tube6978
      @_tube6978 2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አበረታቱኝ ቤተስብ እንሁን ውዶች

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 2 роки тому +9

    መልካም ባዕል የኔ ምርጦች ።እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ።ስወዳችሁ የአመት ሰው ይበለን እኛንም ለአገራችን ያብቃን በስደት ያለነው።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +41

    እኳን አደረሳቹ የተዋእዶ እንቁዎች በጣም የዉ ደስ የምትሉት አይለዪቹ መልካም በአል ይሁንላቹ 🥰🥰🥰

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 роки тому

    መጀመሪያ ግን ደንግጭ ነበር ቃል በጣም ጎበዝ ነሺ አክትሺ ከባድ ነዉ እዮባየ የኔ ምስኪን

  • @Genet8983
    @Genet8983 2 роки тому +67

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
    🎊 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
    🌹 አሰሮ ለሰይጣን፤
    🎊 አግዐዞ ለአዳም፤
    🌹 ሠላም፤
    🎊 እምይዕዜሰ፤
    🌹 ኮነ፤
    🎊 ፍስሐ ወሠላም። እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሣቹ ቃልዬ አዲሥ እዲሁም ይችን ኮመት ለምታነብ ሁሉ መልካም በአል ተመኘውላቹ እኳን ደናመጣቹ በጣምነው የምወዳቹ የማከብራቹ መልካም አመትባል ይሁንላቹ ወድሜ ይችን ኮመት ካነበብካት እዴት ላገኝሕ እችላለው አዲስ ወንድሜ

    • @Borkena_Tube1
      @Borkena_Tube1 2 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ 😍
    ዉይ ቃል የዉነት እኮነዉ የሚመስለዉ የሁለቱም በስመአብ ግን ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉት 😍

  • @samri5193
    @samri5193 2 роки тому +8

    😁😁አይ ቃልዬዬዬዬ። አጥንት አጥነቱን እናሳው😁😁
    ደስስስ ትላላችሁ

  • @hawilove9833
    @hawilove9833 2 роки тому

    አዲስ እና ቃልዬን ስወደችሁ ድንግል ማርያም ትደራችሁን ፍቅራችሁን ትባርክለችሁ እዮባ ና አቤላም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 роки тому +14

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ኣዲስዬ ቃልዬ የኔ ምርጦች መልካም ኣውዳኣመት

  • @rhdjddirjs1405
    @rhdjddirjs1405 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳዕአብፀሐኩምሙቁራት ፍቅርኩምየብዛሐዮእግዚአብሔር ኣምላክ

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ 2 роки тому +54

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀኑ ትንሣኢ በሠላም አደርሣችሁ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166 2 роки тому

      ቤሊ....ምነው ለመላ ክርስትና እምነት ተከታዮች ብትል ፣ እኛም እንደ ኢትዮጵያዊ እንደ አንድ ሀገር ዜጋ ቤተሰብ ሆነን ኢንጆይ እያደረግን መስሎን ነበር 🤔🤔🤔🤔

    • @haniyemaryamliji6369
      @haniyemaryamliji6369 2 роки тому

      😂😂😂😂እንኳን አደረሳቾሁ ውዶች❤❤❤❤አምሮባችኋል😂😂😂😂😂

    • @tege6254
      @tege6254 2 роки тому

      ውይ ስታምሩ ደስ ስትሉ

    • @tege6254
      @tege6254 2 роки тому

      እዮባ አሳዘነኝ በጣም

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому

    እዬባዬ የኔ ምስኪን የእውነት በጣም አሳዘንከኝ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጨ3ዐ

    እንኳን ለብርሀን ተንሳኤው አደረሳችሁ የኔ ፅጌረዳወች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 роки тому +4

    እንኳን ለብርሀኑ ተሳኤዉ አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰 መልካም በአል ይሁንላችሁ ለመላዉ ለክርሰትና እምነት ተከታዮች

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +18

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ትንሳኤው ባእል በስላም በጤና አደርሳችሁ ስወዳችሁ በፍቅር ሺ አመት ያኑራችሁ እኔን ብቻ ነው እዮብ ልጆችው የሚመስለኝ ከስራችው አይጠፋም ድምቀታችው እኮ ነው

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 роки тому +2

    ቃልዬ እና አዲስ እዴት ደስ እደምትሉኝ እግዚአብሔር ከዚህም ባላይ ፍቅርን ያብዛላችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አመት በአል

  • @የወቅሸትልጅነኝ
    @የወቅሸትልጅነኝ 2 роки тому +6

    አድስዬ & ቃልዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ለሞላው የትዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ተንሳኤ በአል እንኳን አደርሳችሁ አደርስን በአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ የሀገራችን ተንሳኤ የምናይበት ያድርግልን ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም ባዕል ይሁንልን💐💐💐

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 роки тому

    የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰብ የሆናችሁ ልጆች እንደምን አላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላምና ፍቅር ለናንተ ይሁን እንዲሁም ለሀገራችን ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ያድለን አሜን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 роки тому +13

    ወይኔ የእውነት የተደፋ መስሎኜ እነደት እነደደነገጥኩ በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ደሞ አክታችሁ የእውነት ያስመስላል ለማንኛውም መልካም ባዕል ይሁንላችሁ

  • @አትምጡበእምነቴ
    @አትምጡበእምነቴ 2 роки тому

    በቀደም አልቅሸ ነበር ዛሬ በሳቅ ሙትት ብዬ እዮባ እሠይ ደግ አደረገችህ ቃልዬ ብድርሽን መለሽ

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 роки тому +38

    ሰላም ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @kiflefisahaye8689
      @kiflefisahaye8689 Рік тому +5

      ወንድሜ ሙስሊም ስይሆን ሰ❤ው ነህ

    • @Zahara-o6s
      @Zahara-o6s 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤አወ

    • @Sjf-ul9rp
      @Sjf-ul9rp 2 місяці тому

      ሙስሊም ክርስትያን ኩሉ ሰዉ ነዉኮ

  • @bayoushmelhem6414
    @bayoushmelhem6414 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳንታችን የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ስወዳችሁ አይለያቹሁ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +81

    የኔ ውዶችዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰላም ለዓመቱ ያደርሳችሁ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 роки тому

      እዮበ፡ሚሢክኒ፡ሢያሳዚ😂😂😂እካን፡አዳራሣቹ፡አብሮአዳረሣን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@argwaabi6189 ደምሪኝውዴዋ

  • @Biruk-b7e
    @Biruk-b7e 8 місяців тому

    እመቤቴን በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ ክፋ አይንካችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @ሳራአማን
    @ሳራአማን 2 роки тому +7

    😂😂😂😂😂😂ጌታን በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ በስራ ተወጥሬ ነበር የዋልኩት የኔ ወዶች እንኳን አደረሳችሁ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እህታችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን መልካም አመት ባል

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 роки тому +8

    የኔ ቆንጆዎች እንኳን አብሮ አደረሰን ውይይይይ ጥሎብኝ ስወዳችሁ ስላማችሁ ይብዛልን የፉቅር ተምሳሌት ናችሁ ።መልካም በአል ይሁንልን።

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 роки тому +15

    እንኳን አደርሳችሁ መልካም በዓል ስወዳችሁኮ ወላሂ

  • @አሏህአንድነዉአይወልድምአ

    ደስ ስትሉ😂😂😂😂 እራሥን በራሥ ማንበለቋቆስ ይሏችኋል እናንተናችሁ😂😂😂❤❤❤

  • @ኤድን-ተ1ደ
    @ኤድን-ተ1ደ 2 роки тому +13

    ህያውን ከ ሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም
    ሉቃ 24÷4-5
    እንኳን ለ ጌታችን ለ መድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሠላም በጤና አደረሣችሁ አዲሥየ ቃልየ እዮብየ ሁላችሁም ቤተሠቦቻችሁም መልካም በአል

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому +4

    እህት ወድሞቼዬ እኳን አደረሳችው ለትንሳኤው በአል አዎ በጣም ደስ የሚለን የፋሲካ በአል በጣም ነው ምወደው እውነት አዎ ላመት ያድርሰን አሚን!

  • @የእመብርሀንባረያነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለዝማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን
    የኔ ልዮች በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን ሁላችንንም አይ እዮባ ጉድ ተሰራህ

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 2 роки тому +4

    አቤት ተዋህጆ ማሆን ደስ ሲስለ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ቤተስቦች እንኳን አብሮ አደረስን አቤት ደስ ስትሉ እናም ቃልዬ ምጥአክታር ነሽ ማርያምን በጣም ደስ ይላል ውይኔ እዮባ ስተዝዝህ አይዞህ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 2 роки тому +1

    ባረፍድም እንኳን አብሮ አደረሰን ወገኖች አገራችነን ሰላም ያድሮግልን በእውነት

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    ወድ ዘኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳንም ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለለእየሱሰ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም አደረሳቸው መልካም ባአል ➼➼➼

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች በዓሉ የሰላም ያድርግልን በጣም ደስ ትላላችሁ👏✝️

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 роки тому +4

    እውነት በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
    እንኳን አደረሳችሁ የኔ የውቦች ተምሳሌት!!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የምወዳችዉ እንካን አብሮ አደረሰን አዲስዬ እና ቃልዬ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @ry8319
    @ry8319 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ማሮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃልየ የኔ ማር እዴት ደስስ እደምትሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤🙌🙌

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን በዓል የሰላም የፍቅር የደሰታ እህተችን ወዴሜችን አዲስ መልካም በዓል ይሁልንቹ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 роки тому +22

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት እንዲሆንላችሁ እመኛልሁ ቃልዬ ሃዲስ እንዲሁም መላው ቤተሰብ ጭምር ከ ምድረ አውሮፓ🙏

    • @Borkena_Tube1
      @Borkena_Tube1 2 роки тому

      የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አይ እዮባ ተርበተበተ 🤣🤣🤣🤣 የኔ ሚስክኒን መልካም በአል ይሁንላቺሁ ምርጦችዬ ♥

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 2 роки тому +47

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለትሳኤው በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ አደረሰን እዲሁም ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ የኔ ውቦች የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹ እኮ ወይኔ ደሞ እውነት ስትሞጋገሱ እኮ አጀት እኮ ነው የምትበሉት ደሞ እንኳን ጎጆ ወጣቹ 💐💐💐💐💐💐💐

  • @መብሪነኝየተዋህዶልጅ

    መልካም ብአል ትንሳኤ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች መልካም ፋስጋ ይሁነላችሁ 🌻🌻🌻🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹❤🙏

  • @fatemafatemaa4749
    @fatemafatemaa4749 2 роки тому +4

    የማርወች እኔ መስሊም። ነኝ ግን ሁሉ ነኝ ግን ሁሉ ነገራችሁ ይመችኝ አል እኔም አገር አይነት። ትዳር ስይጥኝ አሚን

  • @hilenagech8821
    @hilenagech8821 2 роки тому

    ቃልየ የኔ ፍልቅልቅቅቅቅቅቅ እንኳን አደረሳችሁ የዚህ ዘመን የትዳር ተምሳሌት የሆናችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ለመልካም ፍሬ ያብቃችሁ መልካም በዓል

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 роки тому +5

    እንኳን አደረሰን የትዉህዳ ልጅች መልካም በዓል ሰታምሪዉ❤❤❤

  • @abigaltigray-ur2ih
    @abigaltigray-ur2ih 2 роки тому +2

    ወይኔ ማርያምን በእናንተ ቅናት ሊሞት
    የተባረኩ ቤት
    እግዚአብሔር ይባርካቹ የኔ ምርጦች ዶሞ እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ሰላሙ ያምጣልን እግዚአብሔር⛪⛪⛪🙏🙏🙏💊💊💊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 роки тому +5

    እንኳን አደረሳቹ ዛሬ ከፍቶኝ ነበር እናተን ሳይ ግን በጣም ነው የሳኩ ት ዘና አደረጋቹኝ ይመቻቹ

  • @ዲቦራ-ሐ7ዠ
    @ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 роки тому

    የኔ አባቴ ኢዮብ ሁለም በእርሱ ላይ ስትጫዎቱ የኔ ውድ ኢዮበ አይዞህ ኡኡኡኡ መልካም ትንሣኤ ይሁን

  • @adanchdireba2483
    @adanchdireba2483 2 роки тому +33

    ስታምሩ የኔ ዉቦች እንኳን አደረሳቹ 😘😘😘😘😘😘

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому +1

      ቤተሰብ ሁኝ እህት

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому +1

      ,🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @adanchdireba2483
      @adanchdireba2483 2 роки тому

      @@hayatyoutube7172 እሺ እማ 😘😘😘ስለ ጋበዝሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 роки тому

      @@adanchdireba2483 የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому

    አንካን ለብርሃነ ተንስኤ በስላም እድርሳችው ቃልዬና እድሲ እዮባ ውይ እዮባ እሳዘነኝ ምስኪኒ ፕራንክ

  • @mekdimekdi6142
    @mekdimekdi6142 2 роки тому +47

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ /አደረሰን(መልካም በዓል) የአመት ሰው ይበለን 🥰🌺

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 роки тому

    እንኴን ለብርሃነ ትስኤ አደረሳችሁ ውዶች የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
    ክክክክክክክ እኔ ደግሞ ዛሬም አስለቀሶት እያልኩ ነበረ አምልጠሻል ቃል💐💐💐💐💐💐💐

  • @misxer21
    @misxer21 2 роки тому +5

    ውይ እዮባ አሳዘንከኝ ቃልዬ እንኩዋን አደረሳቹ ምርጦቼ❤❤👌

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 роки тому

      ቤተሰቦቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 2 роки тому

    የኔ ውዶች የሰው ሀገር በመሆኔ ደብሮኝ የነበረውን በናን ተ ሁሉንም ስለአስረሳችሁኝ በጣም እወደችዋለሁ በርቱልኝ ሳቅሽን በጣም ነው የምወደው

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 роки тому +5

    ምስኪን እዮባ ሰሩልህ ባልና ሚስቱ😂😂😂😂መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልን ውዶቼ💓

  • @bogemessi4868
    @bogemessi4868 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አድስርን እግዚአብሔር ይባረከችሁ ይእውንት ቃልዬ የኔ ማር ታድለሻል እንድዚ በፍቅር የተሞለ ቤታስብ ይስጠሺ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 2 роки тому +19

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች በፍቅር ነው ምወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉው ቃልዬ ጎበዝ ነሽ የምር አክቲንግ አንደኛ ነሽ እኔ እራሱው ፕራንክ መሆኑን እያወኩው አብሬ ተጨነኩው በጣም ነው የምታምሩውት😍

  • @ዕባይራያ-ኰ6አ
    @ዕባይራያ-ኰ6አ 2 роки тому +12

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍😍ወይ እዮባ ማዓረይ😂😂😂

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 роки тому

    ወይኔ ስታምሩ ሁላችሁም እርጎ ነገር ናችሁ ትዳራችሁን የድንግልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ የኔ ውዶች😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 2 роки тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ ቃልዬ አጥንት አጥንቱን እናንሳው አለች 🤣🤣🤣 እዩብ ተበላህ 😂😂😂😂

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому +1

      እዩብአሳዝነኝ😭😭😭😭😭
      ቃልየ፡፡እና፡፡፡፡አድስ፡፡፡፡፡፡🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁🙈

    • @bzu4394
      @bzu4394 2 роки тому +1

      ቃልየትውና👍👍👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sihamyeleshfenite
    @sihamyeleshfenite Рік тому

    እግዚያብሔር ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ሁሉም ቤተሰብ ትዕግስት አለው