የዛሬው ይለያል አዲስ እና እዮብ አበዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @eyobeltube
    @eyobeltube 2 роки тому +1220

    ነገ በቤታችን አሪፍ ቪዲዮ ይዜላችሁ እመጣለው መልካም በአል

  • @samiraabaalee93
    @samiraabaalee93 2 роки тому +18

    ሙስሊም ነኝ በአሉን ከናንቴ ገረ አላከብርም ነገር ግን
    ምርጥ የቤት እመቤት ነሽ ❤️💞
    አለህ ሁሌም ፍቅር ይሰጣቸው ☝️
    ይትባረክ ልጅ ይሰጣቸው 👨‍👩‍👧

  • @tsionmengesha2213
    @tsionmengesha2213 2 роки тому +268

    አቤት ደስ ስትሉ የሁላችን እናት እመብርሀን ትጠብቃላቹ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +1

      ደምሪኝውድዋ

    • @genitub984
      @genitub984 2 роки тому +1

      እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አረጌኝ ስወድሽ❤🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      amen 🙏🙏🙏

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +40

    😂😂😂😂😂 ኧረ ወላሂ እራፑ አሳቀኝ ይመቻችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜንአሜን

  • @mec1169
    @mec1169 2 роки тому +20

    አቤት ባህል አቤት ሀይማኖት ይገርማችዋል የመዝሙሩ ይለያል የፍቅር ቤተሰብ ስወዳቹ
    እንኩዋን አደረሳቹ

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    ኡፍፍፍ እንዴት እንደምታስደስቱ እኮ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቃልዬ የኔ ባለሙያ

  • @መብርሂትየተዋህዶልጅ
    @መብርሂትየተዋህዶልጅ 2 роки тому +37

    ኮሜንት አንደኛ ራሴ በጉጉት ኡኮ ነው የሚጠቢቃችሁ😁😁
    በጣም ያምራል ዳቦውን ፁሩይ ኢዩ ወለላይ ኢና እኳንም አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌹🌹🌹💐💐❤❤❤❤🙏

  • @kal9065
    @kal9065 2 роки тому +31

    እዚህ ቤት ፍቅር የማይርቅበት ቤት ነው እኮ አቤት ማማራቸው አሁንም ፍቅራቹ ይብዛላቹ ቃልዬ እና አዲሴ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ የዛሬ አመት ፍሬ አፍርታቹ አቅፋቹ ለማየት ያብቃን የአመት ሰው ይበለን መልካም የደብረ ታቦር በአል

  • @zhraa9432
    @zhraa9432 2 роки тому +77

    አዲስና ቃልየ በጣምነው እምወዳችሁ ሙስሊም እህታችሁ

    • @romar8844
      @romar8844 2 роки тому

      አላህ ይዉደድሽ ዉዴ 🙏😍😍

    • @sarahtasfaye5803
      @sarahtasfaye5803 2 роки тому

      እኔም ዉድድ ነዉ የማረግሽ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 2 роки тому +21

    ዋውውው ደሰ ሰትሉ ለሁላችንም እናት ክዳና ምህረት ትጠብቃቹሁ የኔ ውዶቼ እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 роки тому +40

    እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ቃልዬ ሙልሙል እኔም ጋግሬ አላውቅም ነበር አሪፍ ጋገርኩኝ😂

    • @sohofyc4953
      @sohofyc4953 2 роки тому

      እንደዉ ስዉዳቹሁ። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 роки тому +61

    የዛሬ አመት ቃልዬና አድስ ልጀ ወልዳችሁ እዮባ አቅፎት ይታየባል ጌታ ሆይ ሀሳቤን አሳካልኝ

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 роки тому +86

    ውድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ የኔ ምርጦች ስወዳቹ 🥰🥰 ዬዬዬዬዬ 🤣🤣🤣

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመሠግን አሜን፫ እንቋዕ ኣሕብሩ አበጸሐና ክቡራተይ🥰🥰🥰

  • @nesanetabebe4051
    @nesanetabebe4051 2 роки тому +31

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እዮባ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 2 роки тому +1

    እኔማ ይሄንን ቤተሰብ ባካል ባገኝ ደስስስስ ይለኛል..... ውይይይይይ ቀናሁ! መንፈሳዊ ነው ታዲያ። ክፉ አይንካችሁ

  • @barchtamiru8964
    @barchtamiru8964 2 роки тому +33

    ቃልዬ የኔ ደርባባ እርጋታ: መልክ :ሙያ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳቹ ውለዱ ክበዱ በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ ::

    • @NetsiShop
      @NetsiShop 2 роки тому

      ua-cam.com/video/bhtRV_xR59c/v-deo.html

  • @SaraSarah-xd1oi
    @SaraSarah-xd1oi 2 роки тому +1

    ቃልዩ በጣም ጎበዝ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ያዘጋጀሽው ሴቶችየ ብዙ ትምህርት አለው ይህ ቪዶ በትንሽ ነገር ምን ያክል ሰውን ማስደሰት እንደምንችል ወንዶችየ ደሞ ይህ ከዘመን አመጣሽ ይልቅ ባህላችን ትውፊታችን ምን ያክል ውብ እንደሆነ ማወቅ አለብን
    በጣም ነው እምናመሰግነው ስራችሁ ሁሉ አስቆ የሚያስተምር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    አቤት እርጋታቹ በስመአብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ እወዳቸዋለሁ ✝️🥰

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    ቃል&ሐድስ እና እዮብ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአለ የአመት ሰወች ይበለን 🙏 መዝሙሩን እንጠብቃለን 🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💒💒

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому +32

    ቃልዬ እርጉዝ መሄኗ 100%እርግጠኛ ነኝ እንኳን አብሮ አደረሰን 💐

    • @teferiabdi2343
      @teferiabdi2343 2 роки тому +1

      Enem tertryalew

    • @beziyemaryamlji4833
      @beziyemaryamlji4833 2 роки тому +1

      Enemi Lili Neberi kedemishigni 😍😍

    • @fgtube1220
      @fgtube1220 2 роки тому

      me to እመብርሀን ጥላ ከለላ ተሁናት ደስ ይላለል

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 2 роки тому +8

    ክፍት ብሎኝ ነበረ አሳቃችሁኝ😂😂😂እኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 роки тому +57

    ለምን ጠፉ እያልኩ ኮ ነው መጣቹ ይገርማል እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃልና ሓዲስ እና እዮባ ደስ ትላላቹ😍 #ሠላም ለሁሉ ኣገራችን ያምጣልን ልኡል እግዚአብሔር 👏

  • @አስቴርየማርያምልጅ-ቐ3ደ

    ውይይይይይይ ደስ ስትሉ በእውነት የስላም አምላክ ሁል ጊዜ ስላማችሁን ያብዛው በእውነት ቃልዬ በጣም ደስ ነው የምትይው የእኔ ልእልት የእኔ እመቤት አምላከ ቅዱሳን ከማያልቀው ፍቅሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 2 роки тому +16

    ቡሄ በሉ እልልልልልልልልል በእውነት ለወንድሞቸችን አድዬ እና እዮብ ውድ አህታችን ቃልዬ አጥንትን የሚለማልም የማላእክት ጥዑም ዜማ ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት ደሰሰሰሰሰሰ ሲትሉኝ አቤት መታደል

  • @tsigeredatefera6063
    @tsigeredatefera6063 2 роки тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ደስ ስትሉ የሁላችን እናት እመብርሀን ትጠብቃላቹ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን እብሩ እደረሰን የኔ ዉዶቼየ መልካም በእል ይሁንልን💐

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj 2 роки тому +7

    እዮባ ድምቀታችሁ እኮነዉ በዉነት ስታምሩ

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 2 роки тому +38

    ዋውውው በጣም ታምራላችሁ እንኳን ለደብር ታቦር በአል በሰላም በጤና አደርሰችሁ የዛሬ አመት ደሞ እዮብ ሚሰት አግብትህ አዲሰ እና ቃልዬ ደሞ ልጅ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ውድድድድድ ነዉ የማርጋችሁ

  • @የድንግልልጅወለተስላሴ

    እዮባየ አዲስየ ቃልዬ አቤት ማማራቹህ የኝ ምርጦች የከርሞ ሰው ይበላቹህ የምወዳቹህ❤️

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 2 роки тому +24

    በጣም ታምራላቹሁ ያኣመት ሰው ይበለን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤😘😘ኣየ ስደት 😭😭

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 2 роки тому

      አይዞሽልኝ እህታለም ነገ ሌላ ቀነው ብቻ እኖጠኖክር😘😘

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 роки тому +1

      ዋነው ጤና ነው እግዚአብሔር ይመስገን በይ እህቴ አንድ ቀን እኛም ሀገራችን እናከብራለን አይክፍሽሽሽሽ

    • @maryanasaad9385
      @maryanasaad9385 2 роки тому +1

      @@sebletsedal668 እሱማ ልክ ነሽ ዋናው ጤና ነው ግን ኣለደል ባኣል ስመጣ ሰለምከፋኝ ነው ውዴ ብቻ ኣገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤😘😘😘🙏

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 роки тому +8

    እንኳን አብሮ አደረሣችሁ አደረስን ስጦታው💯👈👌 በጣም ጥሩነው እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም 💋💋💋💯

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +36

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ቃልዬ ባለሞያ አዲስ እዬብ ስታምሩ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ለአመቱ በሰላም ያድርሳቹ ያድርሰን የኛ ተወዳጆች እዬብ በጣም የሚያስቀው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ድምፅህን ሰማና በብሩ ደመና እልልልልልልልል

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 роки тому +14

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ ልጅነት ተመልሶ የሚመጣ ቢሆን ጥሩ ነበር ቡሄ ለኔ የልጅነት ትዝታዬ ነው መልካም በአል ለሁላችሁም

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +117

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 роки тому +4

    ዓመት ዓመት ያድርሳችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያኑራችሁ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 2 роки тому +77

    የዛሬ አመት ደሞ ልጂ ወልዳችሁ ለማየት ያንቃልኝ

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 місяці тому

    ዎንድማማቾች ደስ ሲሉ ቃልዬ ታድለሽ ከነዚህ ቤተሰብ መቀላቀልሽ አመት አመት ያድርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ

    ቃልዬ ግምቴ አላህ እውነት ያርገው እርጉዝ መሰልሽኝ ጨመርመር ሞላሞላ ብለሻል ኢንሻአላህ ሰበር ዜና ብላችሁ ታበስሩናላችሁ ❤️❤️

    • @asniweleteweld4576
      @asniweleteweld4576 2 роки тому

      ናት ባለፈ ቪድዮ ሰርተዋል መቆጣጠሪያ ኪንን እወስዳለሁ ብላ አድስን ፕራንክ አድርገዋለች ተናግራለች ፈጣሪ በሰላም እድትወልድ ይርዳት

    • @zemenzemen9546
      @zemenzemen9546 2 роки тому

      እኔም ጠርጥሬለው አመቤቴ ባደረገችላት

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 2 роки тому +2

    እርግት ያልሽ ልጅ ነሽ ቃልዬ የዓመት ሰው ይበለን🌻🌻🌻🌻

  • @rahmatnoory1435
    @rahmatnoory1435 2 роки тому +12

    እኔየስልምናተከታይነኝ ግንበጣምነውምወዳችው ማክብራቹ ሰላሞችይብዛ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 роки тому +6

    እረ ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ አይ እዮብ ዳቦውን እያነሳ እሌማቱ ክክክክክ

  • @genethailu577
    @genethailu577 2 роки тому +26

    ትዳራችሁ ይጣፍጥ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +4

    ዋው ቃልዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አይለያቹ ውዶቼ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 роки тому +12

    ስታምሩ እኳን ለአመታዊ ክብረ ብአል ለቡሄ በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 роки тому +2

    በሳቅ ወይ ራፕ 😂😂😂😂እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላቹ ።ለዛሬ አመት ደሞ ወልዳቹ ከልጃቹ ጋር እንድናከብር እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን እደረሳችሁ አሜን የአመት ስወ ይበላችሁ በስላም በፍቅር በጤና በደስት የኑራችሁ አሜን

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት በጣም ደሰ ስትሉ እመብርሃን የዓመቱ ሰው ተብለን አሜን 3🤲

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 роки тому +8

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅ ይሁንላቹ መልካም የቡሄ በአል ይሁንልን እንድው እንዳለን የአመት ሰው ይበለን

  • @frehiwetsendek2232
    @frehiwetsendek2232 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላቹ የአመት ሰው ይበለን እህት ወንድሞቸ
    የእራፑ ነገር ትታችሁት ነው🙉

  • @admacom75
    @admacom75 2 роки тому +3

    እንኳን አደረሳቹህ
    የእኔ መልካሞችየ
    አዲስ ቃልየ እዮባየ
    የከርሞ ሰው ይበላቹህ ይበለን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    እመቤቴን ነው የምላችሁ በጣም ደክሞኝ ከስራ ስወጣ የኔደርባባ #ቃልየን ጉድጉድ ስትል አየሆአት እናም ከመጀመርያው እስከፍፃሜው ደስ በሚል በሀሴት ነው ያየሁት ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ቅድስት አርሴማ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ የመንፈሳውይ ቅናት ቀናሁ መደሀኒአለምን ስታምሩ🙏🙏🙏በሰላም ያመት ሰው ይበለን

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ የእምየ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ነው የሚለው እህት አለም እጅ ይባርክ 💔💘

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y Рік тому +1

    ውይ ሠላምአችሁ ይብዛ ቃልየ በርቱ❤❤❤

  • @eshetweletemaryam8548
    @eshetweletemaryam8548 2 роки тому +9

    አቤት የታደላችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ የኔ ውዶች አትጥፉ በጣም ትምህርት የምታስተምሩን ናችሁ

  • @tgegist6774
    @tgegist6774 2 роки тому +1

    ወይኔ እንኳን አደርሳችሁ
    ሰወዳችሁ ማሪያም
    እዮባ 😂😂የመዳም ሰራ ትች ቁጭ ብየ እሰተመጨርሻዉ አየሁት ደሰ ትላላችሁ💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅሪቲትግራወይቲእየኣቢ

    ኣቤት ደስስ ስትሉ እዉነት እግዚአብሔር ይባርካቹ የኔ ምርጦች❤❤️❤️

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 місяці тому

    ታድላችሁ የቤተክርስቲያን ልጆች ሁላችሁም ከምስቶቻች ጀምራችሁ እግዚአብሔርን እንዴት እንዳሳደጎችሁ ከምር ቃላት የለኛም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም በጣም እወዳችሁ አለሁ

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ንኳን አብሮ አደረሠን✝️❤🥰 ቃል አዲስ እዩባ በጣም ነዉ የምወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @AhmadAhmad-qy5oo
    @AhmadAhmad-qy5oo 2 роки тому +1

    ዛሬ ነው ያየሁት ይሄን ቪዲዮ በሳቅ ሞትኩ ሁለቱ ወንድሞቻችን 🥰🥰😂😂😂😂ቃልዬ❤❤🔥🔥🔥

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 роки тому +8

    እንኳን አደረሳች የኔ እቁዉች አቤት ስወዳችዉ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ ሁሌም እመሩልነኝ ቃልዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ባልቀምሰውም ባጣም የሚጣፍጥ ሙልሙል ለአዲስ ለእዮባ አበላሻቸው ያመት ሰው ይበለን

  • @tube9102
    @tube9102 2 роки тому +4

    ዋው ማርያምን ቃል የለኝም እደት እደምታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤

    • @habeshatech6145
      @habeshatech6145 2 роки тому

      ua-cam.com/video/mGQkr_mFrlY/v-deo.html የማናውቀው ሰው ሲደውል የሰውየውን ስም ለማወቅ ምርጥ አፕልኬሽን

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ አድስ እዮብቤ ካመታመቱ ያድርሰን ከቁጥር አያጉለን

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 2 роки тому +8

    ቃልዬ እንዴት እኮ እደምታምሩ 😍😍😍🥰🥰

  • @kalyeyenatualij7825
    @kalyeyenatualij7825 2 роки тому

    የምእር ፍቅር መኖሩን በእናንተ ውስጥ ነው የማየው የፍቅር አምላክ ፍቅራቸሁን ያዝልቅላችሁ ቃልየ ሞክሽየ የምር የመልካም ሴት ተምሳሌት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከነ ባለቤትሽ የኔእናት❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 роки тому +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥀እንኳን ለደብረ ታቦር ብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ሁል ግዜም ቤታችሁን በሳቅ በደስታ በጤና ይሙላላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻አርሴማን በሳቅ ሞትኩ 😂 መዝሙሩን በጉጉት እንጠብቃለን🙏🌻 ኧረ አቤልን አጡልን ከምር አቤል የናፈቃችሁ😔👍

  • @እመቤተማርያምእያዋሕሰይ

    አሜን አሜን አሜን እንዃዕ አሕቡሩ አብፀሐና ክቡራት አሕዋተይይይ 👏👏👏

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 роки тому +2

    ዋውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እንኳን አብሮ አደረስን😂😍😍😍😍😍

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ቃልየ የኒ አስተዋይ ስጦቻሽ በጣም ነው የተመቸኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ ያመት ሰው ይበለን

  • @ry8319
    @ry8319 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እህት ወድሞቸ አሜን እንኳን ከብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንልን ሁላችን ክርስትያን🥀🥀🙌🙌

  • @ahamed5142
    @ahamed5142 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌹💐🌹💐💐

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 роки тому +5

    ኑሩልኝ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርከው

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የኔ ዉድ እህቴ ቃልዬ በእዉነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አዲስዬ እና እዩብ ስወዳቹሁ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዝላችሁ

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 2 роки тому +11

    ሰለማቹሁ ይብዛለችሁ ያኔ ወዶች እንኳን የቡሄ በአል ደብር ታቦር በሰለም በጤና አደረሰችሁ ቃልዬ ሰውድሸ ከልቤ ነው

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ወይይይይ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ እመቤቴ ድንግል የሁላችን እናት ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому +23

    የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞች እንኳን ለደብረ ታቡር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መጨው አድስ አመት የሰላም አመት ይሁንልን

  • @alembereda6488
    @alembereda6488 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ ቃልዬ አዲስ ነገረ አይቻልው እግዚያብሔረ ፈፃሚውን ያሰምረው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +8

    ምርጦችየ ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሠን ለመቱ በሠላም ያድርሰን🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜንን አመታመት ያድርሳችሆ
    ቃልያ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 роки тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ ባለሙያ ነሽ ስወዳችው

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 роки тому +58

    የኔ መልካሞች እውይ 😂❤❤አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን ይችን ቀን ላደረስን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረስው እግዚአብሔር በፍቅር የኑራችሁ መልካም ባእል 💒❤🇪🇹

    • @Bzualem
      @Bzualem 2 роки тому

      ⛪️👈ይቺን ተጠቀሙ የተዋህዶ ልጆች ይሄ የፕሮቴስታንት ነው👉💒

    • @መቅዲየ
      @መቅዲየ 2 роки тому

      @@Bzualem እሽ ተወዳጆ❤⛪

    • @AdisuGerma-eq5wu
      @AdisuGerma-eq5wu Рік тому

      ​hiiii

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጦችዬ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 2 роки тому +67

    ውዶችየ ቃል አዲስ እዮባ ስጠብቃችሁነበረ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን 😍😍😍

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 роки тому

      🙏🙏🙏

    • @genitub984
      @genitub984 2 роки тому

      እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    ወይኔ በሳቅ ጦሽ ዳቦ አነሳሳችሁ ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ባለሙያ ነሽ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ መልካም ባዓል ይሁንላቹ እና በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ፍቅራቹ ብዝት ያድርግላቹ ❤💗

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 роки тому +21

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ስለምትሉኝ ማለፍ አልቻልኩም አየሁት ስወዳችሁ ፍቅር ናችሁ

    • @r6168
      @r6168 2 роки тому +1

      ሰውን ለመውዴዲ እና የተቸገርን ለመርዳት ምክንያት አያስፈልግም ሰው መሆን በቂነው

  • @eatulove43
    @eatulove43 2 роки тому

    Tadlachu zemenachu ybarek hulum sak yarglachu hulem benante wst wondmoche yayachow alew 💗💗🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
    @አፀደማርያም-ዠ1ዘ 2 роки тому +4

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መላክም አዲስ አመት ይሁንና በማርያም ደስ ሳተላይት ውድድድድድድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @uaeuae5521
    @uaeuae5521 2 роки тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን አደርሳቹ እኛም ከሰደት በዋላ እንዲ የምናከብርበት ቀን ቅርብ ይሁን ኢትዩ ለዘላለም ትኑሪ

  • @mebitigraweyti
    @mebitigraweyti 2 роки тому +1

    የኔ ማሮች ስታምሩ እግዚአብሔር ቤታቸው ይባርካችሁ

  • @fary6042
    @fary6042 2 роки тому +4

    እኳን አብሮ አደረሰን ግን ባባ ባባ እማየ ማርየ ማርየ አታብዙ በተረ መልካም ነቹ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      yene enat balna mist eko nachew hodyeee

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    አቤት ውበት ከዚህ ቤት በእውነት ደስ ሰትሉ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶች የከርሞ ስው ይበለን

  • @adhanetabrahasher5258
    @adhanetabrahasher5258 2 роки тому +4

    አቤት ደስ ስተሉ ዉድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 2 роки тому

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 роки тому +11

    በሳቅ ሞትኩ ወይ ራፕ 😄😄እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበላችሁ ይበለን በፍቅር ቤታችሁን ይሙላላችሁ ውዶች 🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 2 роки тому

    ወይኔ፡የራፐሩ😂😂ዬዬዬ🙈😂ወይኔ፡ደስትሉ፡ሰላማችሁይብዛ