Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትጅየ ፍልቅልቅ ማርያምን እንደእኔ የሚወድሽ በፍፁም የለም ከባልሽ ከልጆችሽ ውጭ እመዋ በማርያም እስራኤል ነው እነዚህ የተረጋጉ ምርጥ ልጆች እንዴት እንደምወዳቸው ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ልጃችሁን ያሳድግልን
የማዳም ቅመም ነኝ : ቃልዬ አድስዬ ይቅር ለእግዚአብሔር በርቱ በርቱ ለወረኞች ቦታ አትስጡ አዳዶቻችን ሰዉ ሲለወጥ እማንወድ ስላለን ለዛ ነው እጅ ይህን ለመረዳት አቅቶን አይደለም ❤❤❤❤
ሄኖክ እኮ ገና የ34 አመት ወጣት ነው ግን እግብቶ የልጆች አባት ባለትዳርና የግል ስራውንም የሚሰራ ጀግና ወጣት ነው።❤❤❤❤ ትልቅ የሆነው የእነሱ ታላቅ መሆኑ ነው ።የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው።
የኔ እህቴ 34 አመት ሆናት ልጇ 19 አመቷ ከምር በጣም ዴስ ይለኛል አብረው ሳያቸው
ምን አድርጉ ነው ምትላቸው በቃ ልጅ እኮ ነው እቃ ሰበረች አላላትም ልጃችን ስትመታው አየሁ ነው ያለው እናት ስትሆን ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላቹሃል እናም እባካችሁ አትፍረድ እኔ ልክ ናቸው ነው የምለው እንዴ እውነት መታው ቢሆን እኮ እናንተ ትብሱ ነበር ምታት አባሯት ምትሉ እናንተ ትብሱ ነበር እባካችሁ ተዋቸው በተረፈ እንወዳቹዋለን ኑሩልን 🥰🥰🥰
በትክክል ❤
ልክ ብለሻል❤
በትክክል
መጥፎ ኣታውሩ ኮሜንቶሮች እነዚህ ጥንዶች እግዚአብሔር የሚፈሩ የቆረቡ የሰገዱ የተባረኩ የትዳር ኣጋር ናቸው እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካቸው ለኛም ጤነኛ ልጅ ይስጠን ምሹራ ነኝ❤❤❤
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ የኛንም እድል ቀይረው ያረብ
ደምሪኝ ውዴ
እኔ እደምርሻለሁ ደምሪኝ @@AyatMensur
አሚንንውዴ
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ደምሪኝ ውዴ
አሚን
ቃልዬና. አዲስ. በእውነትይቅርለእግዚአብሔር. ምንምያጠፋችሁት. የለም. አይዞችሁ. በርቱልን. ለመዳምቅመሞች. መማርያእጂ. ስተትአይደለምየሰራችሁት. አይዞችሁ. በርቱልን. እግዚአብሔርያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏
እኔ ወልጄ ባላየውም በቃልዬ ቦታ ብሆን ልጂሺ ተመታ ብባል በጣም ከመናደዴ የተነሳ ብዙ አጸያፊ ስድብ ልሳደብ እችላለሁ እና ቃልዬ አይዞሺ ትክክል ነሺ አልተሳሳትሺም እናት የሆነ ይረዳሻል❤ ቲጂዬ የኢትዮጵያ ቅመሞች ስላልሺን እንዴት ደስ እንዳለኝ
እውነት ሊውን ትግስተኛ ነች ሁሉም በራስ ቦታ ሲሆን ነው የሚታወቀው❤❤❤❤
ስድብሳይሆንተረጋግተሽበምንእደመታችውመጠየቅ
የኔ ልጅ በ8ወሩ ነው ቁሞ መሄድ የጀመረው ማሻአላህ በሉልኝ
ያሳድግልሽ❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አዳዱ ልጅ ፈጣን ነው
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
wow❤❤❤❤
ማሻአ አሏህ❤❤❤
እስኪ በሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩ እህት ወድሞቻችን ድምፅ ሁንን😢😢😢
በትክክልአውትላልቅሚዲያዋችድምፅኡንልን
አላሕ ይድረስላቼው ያረቦብብብብብብ😢😢😢😢😢
እነሡማ ማን ከሠው ቆጠራቸው😢
አው በእውነት እግዚብሔር በምህረቱ የጉበኛችው😢😢😢😢
ይቅሪተ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ዉዶቼ❤❤❤❤❤
አክርታ ማልት ተልክናት ነው 3.ወር ላጆች ነው መዛው ተክብያለው አክርታቹን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ በጣም ነበር የምወዳትወዳቸዉ የምክታተላችሁ. ለሠዉ ክብር እደለላችሁ ሣቅ አሥጠላችሁኝ እኛዉ ከፍ አርገን ሢልፍላችሁ እኛኑ ዝቅ ታረጋላችሁ ልብ ይሥጥቻችሁ
የኔ ቆጆ ምንም ጥፈት የለሺ አረቦችኮ ሸቃላ ብለው ነው የሚጠሩን የኛ ሰው አሺቃበጭ ስለሆ ነው እኔ ብሆን አቃታለሁ የእውነት አቺ እዴውም አልተሳደብም ሩጠሺ አለማነቅሺን አደቅሻለሁ አስተዋይ ሴት ነሺ❤❤❤❤
አረ ልጆቹ እንካን ልንመታቸዉ ኣንሳደብም ያዉ በራሳችን ቋንቋችን ካልሆነ በስተቀር
ታስቃለሽ 😂ስደት መጥተሽ ነው ልጆች የምትመታቸው ግራ የገባሽ
የሚገርመው በጣም ጨዋ ናት ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልተናገረችም ጌታ ያክብራቹህ
ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ:: ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ:: I love this family, God bless you all.
ተዉ አንሳደም ከቻልን እንምከራቸው ስህተታቸዉን ካልቻልን ዝም እንበል መልካምነት ለራስ ነው ለማንም አይደለም ሁላችንም ያደም ልጆች በሙሉ እንሳሳታለን በቀንም በማታም የማይሳሳት የለም ማንም ፍጹም ሰው የለም በዚች አለም ላይ ዋናው ነገር ስህተትን አምኖ መመለስ ትልቅ መልካምነት ነው እና ይቅራታ በጠየቁበት ልንወቅሳቸው አይገባም ተገቢ አይደለም ውዶችየ ተዉ
ከመጀመሪያውም አንድ ቀን አይቻቸው አላውቅም ።ለወደፊትም እደዛው ነኝ።ቲጅዬ የኢትዮጲያ ቅመሞች❤❤ ስወድሽ እኮ
እኳን የሰዉ ልጂ ፈጣሪም ይቅር ይልላ ከይቅር በላይ ምንም የለም በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች
ደስ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሲቀትል የልጇችሁን በወር ሻማ ማብራት አይደለም ቀን በቀን ብታከብሩለት መብታችሁ ነው ስለልጅ የወለደ ያውቀዋል ይቅርታ ለጠየቃችሁትም ነገር ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ግን እደኔ ሀሳብ ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም በልጅ ቀልድ የለም አብሶ ባሁን ሰአት ስቶቹ ህፃናቶ ለዚያውም ሁለት ልጅ ባድ ግዜ እያጡ አልቅሰው ተቀምጠዋል ሳይሆን ነው ጨዋታ ቃል እግዚአብሔርን በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን ያም ግዜ ምን እና ምን እደማደርግ ለዚያም አንቺ ምንም አልተናገርሽም እኮ ለዚያው አመት ያልሞላው ልጅ እደዚያ ስታዪ ቻይ ነሽ በልጅ የመጣ ሁሉም ነገር ገደል መግባት ሽይችላል እኔ እደናተ አድ ልጅ አለችኝ ሂወቴ ነች በሷ የመጣ አልደራደርም ከፈለገ ማንም መቅረት ይችላል አባቴ ቀልድ የለም እናም ገና እኛ እዳንከፋ ብላችኩ በልጃችሁ ድርድር የለም እልም ያለው እልም ይላል እንጂ እና አንቺ ምንም አላጠፋሽም ምን ተናገርሽ እና እኛ ሀበሻ ስንባል ፍርደ ገምድል ስለሆንን ነው እንጂ እናም በርቱ ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤
Lk bleshal ehit manachnm bihon beljachn kezih belay new emnhon erasachn sanay sew lay mefred slemnwed enji Egziabher libona ysten yetgnawa enat nechi ljsh temeta tebila zm emtl yawm gena htsan lemefred mwchekol bicha
ልጅ ያለው የእናትነትን አጀት አይችልም እንኳን እረዳ መታብኝ አባቱም እንዲነካብኝ አልፈልግም ቃልዬ እናት የሆነ ብቻ ነው የሚረዳሽ ❤ አይዞሽ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም
እኔ ምንም አልተቀየምኳቸውም እናት የሆነ የሚረዳው ይመስለኛል እናት ባልሆንም እናት ልጇ ማንም እንዲነካባት አትፈልግም ባሏም ቢሆን። እዚህ ቤት ያሉት ሰራተኛ ስለሆኑ መሰለኝ ግን እውነት አይደበቅም እኮ በዚህ እድሜ ያለ ልጅ አይመታም ምን አስባችሁ ነው ።
እውነት ነው❤❤❤
ምድነው ምታካብዱት ልጅተመቶ የሁሉም ልጅ ያድጋል
@@mihretmengestu2798 ያምሻል እንዴ 2 አመት ያልሞላው ልጄ ይመታ እያልሽ ነው ምን ያውቅና ትገርማላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉አዲስና ቃልየ ይቅር ለእግዚአብሔር ከናተ ፍቅር ነው የተማርነው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ፍቅር እንወዳችኃልን❤🎉🎉🎉
አሁን ምን ክፉ ቃል ተናግራ ነው ይሄን ያህል እናት እኮ ናት እንደውም እደናትነትዋ ምንም ያለችው ነገር የለም ይቅር ለእግዚአብሔር እናት አጥፍታችው ሳይሆን የኛ አረዳድ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ
በመጀመሪያ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዓመት ሰው ይበለነ ከቁጥር አያጉለን ቸሩ አምላክ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት😢❤❤ሲቀጥል ቃልዬ ምንም አላጠፍሽም አንድ ሰው አንቺ የደረሰብሽን ካልደረሰበት በዙ አይረዳም እንደ አንድ እናት ልክ ነሽ የኔ ሙሉ ሴት❤❤ ሲቀጥል በአረብ ሀገር የምንኖር ብዙ እህቶች ሰራተኛ የምትለው ቃል ለኛ ድክመታችን ናት በዛም ድክመታችን ስለመጣችሁ ይመስለኛል ብዙ እህቶች የተቀየሙት ለዛውም ቢሆን መረዳት ነበረባቸው ለሁሉም አዲስም መልካምና ጥሩ ልጅ ነህ ድሮም እወዳችኋሁ አሁንም እደዛው ውዶቼ በተረፈ አትጥፉ በራሳችሁ ቻናል ኑልን❤❤❤
❤❤ታድላቹ ታላቅ ወንድማቹ እንደታላቅነቱ ሲመራቹ የኛ ቤት ታላቅ ወንድማችንስ ኣለመታደል ሁኖ ምንም ሀላፍነት ሳይወስድ እስከልጆቹ ጅምር ሀላፊነቱ እኔ ነኝ የወሰድክ ሚመስለኝ ❤❤🎉
Ebbiffaama waqayyoo Bara jireenya keessani ha ebbiffaamu ❤❤❤❤
ቅመሞች እይዞንንንንን ሁሉም ያልፋል😢😢
❤❤❤❤❤እኔስ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይቅረታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ቲጅየ የኔ ጨዋ ሁሉችሁነም የኢትዮጵያ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ብያለሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እጅግ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች! Thank you TG!
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
አሜንእንኳን አብሮአድርስን እግዚብሔይጠብቃችሁ ዉዴች👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እንኳን አደረሳቹ
ምንም ጥፋት የለብሽም ለይቅርታ የሚያደርስ አይዞሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
እኔ መጀማርያ በጠም ነዉ ምወደቸዉ ከዘን ቀን ጀምሬ ለአይን አስጠሉኝ😢😢😢 እኔም ከነሱ እሸል ነበራ ብማሪ እድሜ ለድህነት አሰድቦኛልም አስተምሮኛልም 😢😢አሁንም ከእናሱ እሸለለዉ ይመስጌን ጌታ❤❤❤
እኔም
😂😂😂😂😂
እኔም ነኝ😏
ምንድንው ምትሉት እኔ ከሆነ ሄጂ ነበር ማንቃት ትቀልጃለሽ እንዴ ልጁ እኮ ነው
ወይ ኮይመንት😂😂😂😂 ተርጋጉ የመዳም ቅመሞች እድሜ ለኛ😎😎😎😎😎😎
😂
😂😂😂
ቲጂዬ በእውነት እነዚህን ጥዶች ለምን አትጋብዝም ብዬ አስብ ነበር ዋው 😍😍😍
የሰከላ ሾው ሚዲያ እናመሰግናለን የጥምቀት በዓል መኾኑን እሚያስታውቅ በመሐል በመሐል ዝማሬ ስላለው በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም ቲቪዎች ብዙ ጊዜ ሙዚቃ ስለሚያደርጉብን አሁን ግን ሁሉም እንዲህ ቢሆን ደስ ይላል።
እንደዚህ ኃይነት እንደ ትልቅነቱ ንግግሩ የበሰለ ቤተሰቡን ስርዓት ይናገራል ቤተሰባችሁት አምላክ ይጠብቃችሁ ለአገርም ለዓለምም አብረት የሆኑ ቤተሰቦች ቃል እግዚአብሔር ልብሽን አይቶ ሰጠሸ፡፡
እውነት ነው ሆኖክ የሚናገረው ቃላት በጣም ብስል ነው መልካምና አስተዋይ ልጅ ነው❤❤
እውነትክነው የኔ ውዶች በጣምነው ደስየሚለን ተስፋብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ሐዲስና ቃልዬ ልዕልት ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ።።❤❤❤❤እግዚያብሔር ይጠብቃቹ አትጠገብም ቲጂዬ ስለ አቀረብሻቸው እናመሰግናለን ሁሌ አቅርቢያቸው😍😍😍😍😍😍😍ቤተሰብ በአጠቃላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር የነገሰበት ቤት ነው።ቲጂዬ እንደኔ ሐዲስና ቃል አላጠፉም ባይ ነኝ በልጅ ቀልድ የለም እንደውም ቃልዬ ትሁትና የተረጋጋች ስለሆነች ነው።እኔ ብሆን በአጠቃላይ በልጅ ቀልድ የለም
አብርሺ እና እሩታ አቅርቢልን❤❤❤
😂😂
ሳህ❤❤❤❤❤
ታድላችሁ❤❤❤ ትልቅወንድም መከታችሁ ነው ስላመስገናችሁት ደስ ብሎናል❤❤
ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ቲጂ መልካም ሰው ቃልዬ አዲሴ እውነት ደጋግማቹ ይቅርታ አትበሉን እኛ ቢያዝሉንም እግራችን ተንጠለጠለ ማለታችን አይቀርም ትልቅነታቹ ነው ይቅርታ ብላቹ ፊዲዮም የሰራችሁት አዎ ሁላችንም እናቶች ልጆቻችን ሲነኩ እንደዛ ነን ቃልዬ አትስሚያቸው እወዳችዋለው😘😘😘😘
አትሳሳት አዲስ እንደ ዘመኑ ሴት አትበል ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ብዙ ሴቶች አሉ አስተዋይና እረጋ ያለች ሴት አለች ማለት ያለብክ ቃልዬ ለእኔ ልዩ ሴት ናት ሁሉ ነገሮአን እወድላታለው የሚባለው የዘመኑ ሴት አይደለችም አይባልም ሴት ማለት በሀገር የምትጠራ ናት የዘመኑ ሴት አይባልም
የዘመኑ ማለት የፈለግው ብዙሀኑን ባለዱቄቶቹን ነው
@@eatsaladwell1033 ወንድሜ ስንት አለን ከዱቄት ነፃ የሆንን ታምናለክ እኔ እናቴ ከፈጠረችኝ ሜካፕ እንደማላውቅ ኩል እንኮአን ነክቶኝ አያውቅም አሉ ጎደኞቼም ማሞገስ ካለብን እሶአነቶአን ብቻ የክፍለ ሀገር ልጅ አይደለሁ አዲስ አበባ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ተወለጄ ያደኩት ምን ያደርጋል መብለጭለጭ
እውነቱን ነው የዚህ ዘመን ሴት ዱቄታም ሁሉ አማረሸ እራቁታም በጥቅሉ ሰረአት አልባ ነን እሸ ቃል በጣም የተረጋጋች ጭዋ ሴት ናት አላህ ልቧን አይቀይርባት 🥰
ከሜካብ ማ ነፃ ኣይደለችም ስታገባ ከነጥፍርዋ ከነዱቴትዋ ኣልነበረች ዴ ብቻ በሚካብ ሰው ኣይለካም
የአረብ ሀገር ሴት ብቻ አይደለችም የምትሳደበው በዚህ ብታርሙ መልካም ነው በተረፈ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
ሄኖክ አሁንም ውበትህ እንዳለ ነው ትከሻህም የሰጠ ነው ወንዳወንድነትህ ደስ ይላል አቤልም በጣም የምወደው ልጅ ነው ጨዋታ ይችላል ❤ ሀዲስ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ልቤን ነክቶታል ሁላችንም #ለቅዱስ_ስጋውና_ደሙ ያብቃን አሜን!!!
የመዳም ቅመሞች ክበሩልኝ ክብር ይገባቹሃል እናም ከሀገር ዉጭም ሀገር ዉስጥ ያላቹ ሰላም ሰላም ቢያለሁኝ ማነዉ እንደ እኔ እነዚህን እንቁ ጥንዶች የሚያከብራቸዉና የሚወዳቸዉ የእዉነት አስደናቂ ናቸዉ አስተማሪ አቦ ዘመናቸዉ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክላቸዉ ዋው ዋው አንደኛ ናቹ ብቻ መግለጽ አልቻልኩም
ስላማችሁ ይብዛእህትወንዲሞች ሀግራችንነስላም ያዲረገልን በእስር ያልትን ወግኖቻችነን ስላም ሀገራችው ያስገባልን😢😢😢😢🇪🇹አወ ብትክክል
ማነው ያንን ቪዲዮ ከሰሩ ቦሀላ እሚያቅ እኔ አይቻቸው አላውቅም ስደት ቂመኛ አድርጎኛል ትንሽ ስነካም ይከፋኛል በተለይ አሁን ዛሬ ልያቸው😊
እኔ 👎👎👎👎👎
እኔ አያቸዋለሁ ለምን ካልሽኝ ቃልም ሆነች አዲስ ምንም አላጠፉም እኛ የሀረብ ያለን ሴቶች ምላሳችን የምንናገረው ነገር ጥይት ያስታል እዲህ ያልኩበት ምክንያት ፕራንክ ያደረጋትን ቪድዎ ገብቼ ሳይ በጣም ያሳፍራል መጥፎ ኮሜት ነው ጨርሶ እሱም የማነው የሀረብ ሀገሮች ኮሜት ነው ቃል ማለት በጣም ታጋሽ ነሽ እኔ ብሆን ያን ግዜ እኔጃ ምን እደምል ምን እደማደርግ ልጄን እደዚያ አይቼ በሰራተኛ ስት ህፃናት ያለ እድሚያቸው የተቀጠፉ ፍትህ ያላገኙ እዳሉ መርሳት የለብንም እናም እኔ ምንም አልከፋኝ ሰው እዲናገር የምናደርገው እኛው እራሳችን ነን እደዚያ ብለን ኮሜት ባንፅፍ ኖሮ እነሱ ወተው ባልተናገሩን ነበር
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርያንን ሁላ ዉርጅብኝ ችለዉ ማለፋቸዉ እራሱ ጀግና ናቸዉ
እኔ
እኔ😂😂😂😂😂
Great thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward
እስኪ ሠወችየ ክፊ አትሁኑ ከይቅርታ በላይ ምንአለ ስድብ ይበቃል ቃል እና አድስ አይዞችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሺቃባጭ
አስቃባጭ 😡
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ ምንድነው ማካበድ ስት ሀፂያት እየሰራን ፈጣሪስ ይቅር ይለን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ እውነት እኛ ንፁህ ፃዲቅ ነን እናስተውል
እር ባክሽ 😂😂😂የሰው ልክ ሲያቁ የ ይቅርታ ምነንት ሲያቁ ነው እንደዛ ምንረዳችው
አሽቃባጭ በሰአቱ ይቅርታ በጠየቁ በናተ ላይ አደለም እምንኖረው ምናሜን ምን አስለፈለፋቸው
Qaleye Ajoki lebam seb iki❤❤❤❤❤ des tubulu family ❤❤❤❤❤❤
አዲስዬ እና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳቹ ከቤተሳባቻቹም ብዙ ነገር እየተማርኩባቸው ነው ፈጣሪ አይለያቹ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ ይቅርታቹን ተቀብለናል እኔ እንደግሌ የልጅ እናት ስለሆንኩኝ ተምሬበታለሁ በርቱልን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን
በርግጥ በሳአቱ በጣም ተናዲጄ ነበር ነገር ግን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነዉ 🙏🙏 ትጅዬ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሽ የሴት ወይዘሮ ❤️❤️🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምሀረቱ😢😢😢 የመዳም ቅመሞችየ ይቅርታ ለጠየቀ ይቅር በሉ ይቅር እንበል ❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም በዓል
የሚወደድ ቤተሰብ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
እልልልል አሜን አሜንአሜንቃለሂወት ያሠማል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
ደሰሰሰሰ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እኚ ቤተሰብ ግን በጣም ነው ምወዳቸው ብዙም አልከታተላቸውም እጂ ቤተሰቦች ሲከባበር በፍቅር ሲኖር በጣም ደስ ስለሚለኝ ፍቅራቹ ይብዛ።ከሰው ስህተት በብረት ዝገት አይጠፋም ለበጎ ነው አፉ በሏቸው በቃ
አብርሽንና እሩታን አቅርቢልን ቲጂይ
እባካቹ ክብር ይኑራቹ ስትጠሩ ቅዱስ ስጋውና ክቡርደሙ በሉ
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃል አዴ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ቃልዬ እና አድስ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም እንኮን ባዳ እናቴም ስነካብኝም አልወድ
ሁላችንም ይቅረይበለን ቃልይና አዲሰይ እኔራሱ ይቅረበሉኝ የማዳምቁጭት ነው የተዋጣሁባችሁ እኔራሱ በጣም ነው እምወዳችሁ ቸሩመድሐኔዓለም ይማረኝ በተለይ ቃልየየ በጣም ነው እምታሳዝነኝ የእኔ እሕት ይቅረበይኝ
አቤት ኮሜተሮች ግን ዛሬ ታወድሳላቹሁ ነገ ስትሳደቡ ትታያላቹሁ ኤጭ!!ቃልየ የኔ ሴት በጣም ነው የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋቹሁ❤❤❤❤
ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም። እኔ እንካን ልጅ የለኝም ግን እረዳሻለዉ አረብ ሃገር እንካን ልጅ ልንማታ ይቅር እና ኣንሰድባቸዉም❤
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ተይቅርታበላይ ምን አለ በቃ ተቀብለናን በሉ ቅመሞች ደሥ የሚልቤተሠብ ናቸው❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩሽ ያለሜካፕ ይገርማል ያለጌጣጌጥ ብዙ አገልጋዬች እንኳን አያረጉትም
እኛን የነካ የለውም በረካ ብሏልኝ ያገሬ ሰው የናተ ጥጋብ በፈጣሪ ቱ ሰው ሲያገኝ እንዲህ ነው ለካ😢
እውነት አወ ለምነው ግን😢😢
😢😢😢 እውነት ነው ውድ
በጨው የታጠበች መስላ መጣች ከኛ በላይ ያናደደኝ ሰራተኛዋን በጨለማ ትውጣልኝ አሁኑኑ ስትል ነው እስማም ባለቤት ሆና ቤት የግዛብሄር ነው ቢሆንኮን ስነጋ ውጪብትላት አስመሳይ ናት
ሀበሺ እኮ ሥታጣነው እጃ ,,,,,,@@WorkeGelana-sv5if
ኢትዮጵያ ስመጣ ታቀርብኛአለሽ በተረፈ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ይቅር ለእግዚአብሔር ዋናው ለእናተ የጀርባ አጥንት መሆናችንን ማመናችሁ ነው❤❤❤❤
አሁንእንኮንአምነዋል ቀላልየጀርባአጥንት ይቅርብለናቺዋል
ኮሜንት እንኮምታለን🤣🤣🤣🤣
ሳህ😂😂😂😂😂
ቃል እኔ ልጅ ስላለኝ ተረድቼሻለው በልጄ የመጣ ብዙ ሆኛለው የማዳም ቅመሞች የኔ ወርቆች አፍ በሏቸው❤
የመዳም በመ ሞቺየ አሏህእኛንም ለሀገራቺን ያብቃን
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ እመአምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤
በጣም የምታስቀኑ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
እደዉ የመዳምቅመሞችዬ ስታስቁ ኮሜትእያነበብኩ ነበር እኛበክብራችነ አንደራደርም ❤❤❤❤❤ የኔዉዶች አላህ ከሀገራች የርፈትእጀራ ዮስጠን ዉዶቸ ወቶከመቅረትም እሱ ዮጠብቀን ካልፈለጋችሁ አቁሙት ኢቶቡን።ጥቅምተለለዉ ማለቴ ሆ
ሳህ
Amen ❤❤
የምወዳቹሁ እንካን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰቦች ደሞ ቲጂዬ ተጨምራበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአገራችን ኢደ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አበሻ አይጠላ እጂ ከጠላ እኮ አይጣል ነው 😂😂😂😂እኔም ግን በግዜው በጣም ነበር ያናደዱኝ ግን እኮ በይቱብ ብር ነው ሁሉም የተሻሻሉት አወቅን ብለው አምልጧቸው ተቦተረፉ 😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ጠመድናቸው
ደምሩኝ ውዶቼ
ክክክክክክክክክ ውይ ሀበሻ
😂😂😂😂😂😂
Fetare yee magana ewnkani adersachuu yena mariachi sewadchuu.❤❤
ቃልና አዲስ ይቅር ለእግዚአብሔር ❤
Leul EGZIABHER ybarkachu🙌🙌🙌 des yemtlu fiker yehonachu Betesboch nachu 🥰🥰🥰🥰Addisna Kal degmo Tilk sew nachu sihtetm bayhon Hizbun akbrachew Yikerta silteykachu hulachunm kef yargachew 👏👏👏 BeFiker hule endedmekachew melkam Araya honachu nuruln 🙏🙏🙏
ዋው ደሰ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አዲሰየ አተትለያለህ አዲሰየ የኔመልካምቃልየ የኔማርርርአይዞቸዉእግዚሀብሄር ያክብራቸዉ ፈጣሪ እደሜ ጤናይሰጣቸዉ ወድቸ እሰከነቤተሰቦቸችሁ እንወዳቸዉአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተቀብለናል የኛ ውቦች ❤❤❤ እኛ በትንሹ ሰለሚከፋን ነው 😢😢😢😢 እኑዳችሆለንእኮ
Amen Amen Amen 🙏
ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን❤❤
አሜን የኔ ቆጆ
😂😂😂ምን አድረገው ነው
ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው አግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፋቅር ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥፍትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው ቃልደሞ በጣም ታሳዝነኛለች እኔ እናቴሙታብኝ ሁሌ ጎደሎነኝ አባትእያለኝ ቃልየ የኔእህት አላህ ተዚህበላይ ተደስተሽ እንይሽ የኔእህት ❤❤❤❤ቤተሰባችሁ ጥሩቤተሰብ ነው አይዞንአድስ ምንምአደል የሰራይሳሳታል ሰውአካባጅነው😂😂😂😂
ይቅር ለግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤
ደስስስስስስ የሚል ግብዣ በጣም አስደስቶኛል ቲጂዬ እወድሻለሁ።ሔኖኬ ደግሞ ከአቤል ጋር ተባብራችሁ ጥበቡን አደራ
ይቱብ ቢቆም ችግር የለብንም ስትሉ አልነበር ወገን ለወገን ብለን እኛ ፍጥጥ ብለን እናንተን ስንጠባበቅ ስራ ትተን እናተን ባቅማችን እናግዝ ብለን እጅ እምናየው አተን አይደለም ለማንኛውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
እንዴ ዩቲዩብ አሁን እኳ ነው የመጣው ደግሞ ሰርተው ነው ምነው ችክ አላችሁ
እካ
ምድረ ገረድ ሁላ ስልክ ስትይዙ የሰለጠናችሁ ይመላችኃል::አዳሜ የወሬ ቋት የሆንሽ ሁላ አንቺም ሰውሆነሽ ሰው ልትናገሪ ትፈልግያለሽ!
ባዶ ምድር ገርድ መሆን ምን ችግር አለዉ ሰድበህኝ ሙተሀል እኔገርድሆኘ ለቤተሰቤ ብርሀን ነኝ
Adisiyee enyam bexam inwodihalen nurilin❤🙏🙏
በጣም ደስ የሚሉ በተሰብ👏
ደስ የምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ዪጨምርላችው🥰🥰🥰🥰🥰
ዞሮ ይቅታ ከጠየቁን ይበቃል ከይቅታ በላይ ምንም የለ እንኳን ሰው ለሰው ፈጣሬ ብዙ ዙሙት ሰርተን ይቅር ብሎናል በቃ ተቀብናል ብንል ማን ገደለ
ኣሁንም እይታ ሢቀንሥ ገቢያቸዉም ጠፋ😂😂😂😂😂ይቅርታ ማለታቸዉ ግዴታነበር😂😂😂
Meder.weraya.setetayu.selsewe.desta.emayasedestachu.nachu.yfeqere.amelke.lbona.ysxachu
@Slanechi gen ❤😂😂eepyFarmhouse-pb8eu
Henok Ate Batam Teru Lij Nh Nurelin❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን እኳንም አብሮ አደረሠን ቃለ አዲስ ሁላችሁም
ፈጣሪ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
የምር የነዚህን ቤተሰብ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤
❤❤❤ምርጧ እህታችን ቲጅ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል💚💛❤
የህይወት የአበቦች ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር እረኛ ይሁንላችሁ
ትጅየ ፍልቅልቅ ማርያምን እንደእኔ የሚወድሽ በፍፁም የለም ከባልሽ ከልጆችሽ ውጭ እመዋ በማርያም እስራኤል ነው እነዚህ የተረጋጉ ምርጥ ልጆች እንዴት እንደምወዳቸው ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ልጃችሁን ያሳድግልን
የማዳም ቅመም ነኝ : ቃልዬ አድስዬ ይቅር ለእግዚአብሔር በርቱ በርቱ ለወረኞች ቦታ አትስጡ አዳዶቻችን ሰዉ ሲለወጥ እማንወድ ስላለን ለዛ ነው እጅ ይህን ለመረዳት አቅቶን አይደለም ❤❤❤❤
ሄኖክ እኮ ገና የ34 አመት ወጣት ነው ግን እግብቶ የልጆች አባት ባለትዳርና የግል ስራውንም የሚሰራ ጀግና ወጣት ነው።❤❤❤❤ ትልቅ የሆነው የእነሱ ታላቅ መሆኑ ነው ።የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው።
የኔ እህቴ 34 አመት ሆናት ልጇ 19 አመቷ ከምር በጣም ዴስ ይለኛል አብረው ሳያቸው
ምን አድርጉ ነው ምትላቸው በቃ ልጅ እኮ ነው እቃ ሰበረች አላላትም ልጃችን ስትመታው አየሁ ነው ያለው እናት ስትሆን ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላቹሃል እናም እባካችሁ አትፍረድ እኔ ልክ ናቸው ነው የምለው እንዴ እውነት መታው ቢሆን እኮ እናንተ ትብሱ ነበር ምታት አባሯት ምትሉ እናንተ ትብሱ ነበር እባካችሁ ተዋቸው በተረፈ እንወዳቹዋለን ኑሩልን 🥰🥰🥰
በትክክል ❤
ልክ ብለሻል❤
በትክክል
መጥፎ ኣታውሩ ኮሜንቶሮች እነዚህ ጥንዶች እግዚአብሔር የሚፈሩ የቆረቡ የሰገዱ የተባረኩ የትዳር ኣጋር ናቸው እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካቸው ለኛም ጤነኛ ልጅ ይስጠን ምሹራ ነኝ❤❤❤
የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ የኛንም እድል ቀይረው ያረብ
ደምሪኝ ውዴ
እኔ እደምርሻለሁ ደምሪኝ @@AyatMensur
አሚንንውዴ
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ደምሪኝ ውዴ
አሚን
ቃልዬና. አዲስ. በእውነትይቅርለእግዚአብሔር. ምንምያጠፋችሁት. የለም. አይዞችሁ. በርቱልን. ለመዳምቅመሞች. መማርያእጂ. ስተትአይደለምየሰራችሁት. አይዞችሁ. በርቱልን. እግዚአብሔርያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏
እኔ ወልጄ ባላየውም በቃልዬ ቦታ ብሆን ልጂሺ ተመታ ብባል በጣም ከመናደዴ የተነሳ ብዙ አጸያፊ ስድብ ልሳደብ እችላለሁ እና ቃልዬ አይዞሺ ትክክል ነሺ አልተሳሳትሺም እናት የሆነ ይረዳሻል❤ ቲጂዬ የኢትዮጵያ ቅመሞች ስላልሺን እንዴት ደስ እንዳለኝ
እውነት ሊውን ትግስተኛ ነች ሁሉም በራስ ቦታ ሲሆን ነው የሚታወቀው❤❤❤❤
ስድብሳይሆንተረጋግተሽበምንእደመታችውመጠየቅ
የኔ ልጅ በ8ወሩ ነው ቁሞ መሄድ የጀመረው ማሻአላህ በሉልኝ
ያሳድግልሽ❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አዳዱ ልጅ ፈጣን ነው
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
wow❤❤❤❤
ማሻአ አሏህ❤❤❤
እስኪ በሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩ እህት ወድሞቻችን ድምፅ ሁንን😢😢😢
በትክክልአውትላልቅሚዲያዋችድምፅኡንልን
አላሕ ይድረስላቼው ያረቦብብብብብብ😢😢😢😢😢
እነሡማ ማን ከሠው ቆጠራቸው😢
አው በእውነት እግዚብሔር በምህረቱ የጉበኛችው😢😢😢😢
ይቅሪተ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ዉዶቼ❤❤❤❤❤
አክርታ ማልት ተልክናት ነው 3.ወር ላጆች ነው መዛው ተክብያለው አክርታቹን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ በጣም ነበር የምወዳትወዳቸዉ የምክታተላችሁ. ለሠዉ ክብር እደለላችሁ ሣቅ አሥጠላችሁኝ እኛዉ ከፍ አርገን ሢልፍላችሁ እኛኑ ዝቅ ታረጋላችሁ ልብ ይሥጥቻችሁ
የኔ ቆጆ ምንም ጥፈት የለሺ አረቦችኮ ሸቃላ ብለው ነው የሚጠሩን የኛ ሰው አሺቃበጭ ስለሆ ነው እኔ ብሆን አቃታለሁ የእውነት አቺ እዴውም አልተሳደብም ሩጠሺ አለማነቅሺን አደቅሻለሁ አስተዋይ ሴት ነሺ❤❤❤❤
አረ ልጆቹ እንካን ልንመታቸዉ ኣንሳደብም ያዉ በራሳችን ቋንቋችን ካልሆነ በስተቀር
ታስቃለሽ 😂
ስደት መጥተሽ ነው ልጆች የምትመታቸው ግራ የገባሽ
የሚገርመው በጣም ጨዋ ናት ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልተናገረችም ጌታ ያክብራቹህ
ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ:: ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ:: I love this family, God bless you all.
ተዉ አንሳደም ከቻልን እንምከራቸው ስህተታቸዉን ካልቻልን ዝም እንበል መልካምነት ለራስ ነው ለማንም አይደለም ሁላችንም ያደም ልጆች በሙሉ እንሳሳታለን በቀንም በማታም የማይሳሳት የለም ማንም ፍጹም ሰው የለም በዚች አለም ላይ ዋናው ነገር ስህተትን አምኖ መመለስ ትልቅ መልካምነት ነው እና ይቅራታ በጠየቁበት ልንወቅሳቸው አይገባም ተገቢ አይደለም ውዶችየ ተዉ
ከመጀመሪያውም አንድ ቀን አይቻቸው አላውቅም ።ለወደፊትም እደዛው ነኝ።ቲጅዬ የኢትዮጲያ ቅመሞች❤❤ ስወድሽ እኮ
እኳን የሰዉ ልጂ ፈጣሪም ይቅር ይልላ ከይቅር በላይ ምንም የለም በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች
ደስ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሲቀትል የልጇችሁን በወር ሻማ ማብራት አይደለም ቀን በቀን ብታከብሩለት መብታችሁ ነው ስለልጅ የወለደ ያውቀዋል ይቅርታ ለጠየቃችሁትም ነገር ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ግን እደኔ ሀሳብ ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም በልጅ ቀልድ የለም አብሶ ባሁን ሰአት ስቶቹ ህፃናቶ ለዚያውም ሁለት ልጅ ባድ ግዜ እያጡ አልቅሰው ተቀምጠዋል ሳይሆን ነው ጨዋታ ቃል እግዚአብሔርን በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን ያም ግዜ ምን እና ምን እደማደርግ ለዚያም አንቺ ምንም አልተናገርሽም እኮ ለዚያው አመት ያልሞላው ልጅ እደዚያ ስታዪ ቻይ ነሽ በልጅ የመጣ ሁሉም ነገር ገደል መግባት ሽይችላል እኔ እደናተ አድ ልጅ አለችኝ ሂወቴ ነች በሷ የመጣ አልደራደርም ከፈለገ ማንም መቅረት ይችላል አባቴ ቀልድ የለም እናም ገና እኛ እዳንከፋ ብላችኩ በልጃችሁ ድርድር የለም እልም ያለው እልም ይላል እንጂ እና አንቺ ምንም አላጠፋሽም ምን ተናገርሽ እና እኛ ሀበሻ ስንባል ፍርደ ገምድል ስለሆንን ነው እንጂ እናም በርቱ ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤
Lk bleshal ehit manachnm bihon beljachn kezih belay new emnhon erasachn sanay sew lay mefred slemnwed enji Egziabher libona ysten yetgnawa enat nechi ljsh temeta tebila zm emtl yawm gena htsan lemefred mwchekol bicha
ልጅ ያለው የእናትነትን አጀት አይችልም እንኳን እረዳ መታብኝ አባቱም እንዲነካብኝ አልፈልግም ቃልዬ እናት የሆነ ብቻ ነው የሚረዳሽ ❤ አይዞሽ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም
እኔ ምንም አልተቀየምኳቸውም እናት የሆነ የሚረዳው ይመስለኛል እናት ባልሆንም እናት ልጇ ማንም እንዲነካባት አትፈልግም ባሏም ቢሆን። እዚህ ቤት ያሉት ሰራተኛ ስለሆኑ መሰለኝ ግን እውነት አይደበቅም እኮ በዚህ እድሜ ያለ ልጅ አይመታም ምን አስባችሁ ነው ።
እውነት ነው❤❤❤
ምድነው ምታካብዱት ልጅተመቶ የሁሉም ልጅ ያድጋል
@@mihretmengestu2798 ያምሻል እንዴ 2 አመት ያልሞላው ልጄ ይመታ እያልሽ ነው ምን ያውቅና ትገርማላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉አዲስና ቃልየ ይቅር ለእግዚአብሔር ከናተ ፍቅር ነው የተማርነው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ፍቅር እንወዳችኃልን❤🎉🎉🎉
አሁን ምን ክፉ ቃል ተናግራ ነው ይሄን ያህል እናት እኮ ናት እንደውም እደናትነትዋ ምንም ያለችው ነገር የለም ይቅር ለእግዚአብሔር እናት አጥፍታችው ሳይሆን የኛ አረዳድ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ
በመጀመሪያ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዓመት ሰው ይበለነ ከቁጥር አያጉለን ቸሩ አምላክ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት😢❤❤ሲቀጥል ቃልዬ ምንም አላጠፍሽም አንድ ሰው አንቺ የደረሰብሽን ካልደረሰበት በዙ አይረዳም እንደ አንድ እናት ልክ ነሽ የኔ ሙሉ ሴት❤❤ ሲቀጥል በአረብ ሀገር የምንኖር ብዙ እህቶች ሰራተኛ የምትለው ቃል ለኛ ድክመታችን ናት በዛም ድክመታችን ስለመጣችሁ ይመስለኛል ብዙ እህቶች የተቀየሙት ለዛውም ቢሆን መረዳት ነበረባቸው ለሁሉም አዲስም መልካምና ጥሩ ልጅ ነህ ድሮም እወዳችኋሁ አሁንም እደዛው ውዶቼ በተረፈ አትጥፉ በራሳችሁ ቻናል ኑልን❤❤❤
❤❤ታድላቹ ታላቅ ወንድማቹ እንደታላቅነቱ ሲመራቹ የኛ ቤት ታላቅ ወንድማችንስ ኣለመታደል ሁኖ ምንም ሀላፍነት ሳይወስድ እስከልጆቹ ጅምር ሀላፊነቱ እኔ ነኝ የወሰድክ ሚመስለኝ ❤❤🎉
Ebbiffaama waqayyoo Bara jireenya keessani ha ebbiffaamu ❤❤❤❤
ቅመሞች እይዞንንንንን ሁሉም ያልፋል😢😢
❤❤❤❤❤እኔስ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይቅረታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ቲጅየ የኔ ጨዋ ሁሉችሁነም የኢትዮጵያ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ብያለሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እጅግ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች! Thank you TG!
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
አሜንእንኳን አብሮአድርስን እግዚብሔይጠብቃችሁ ዉዴች👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እንኳን አደረሳቹ
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
ምንም ጥፋት የለብሽም ለይቅርታ የሚያደርስ አይዞሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
እኔ መጀማርያ በጠም ነዉ ምወደቸዉ ከዘን ቀን ጀምሬ ለአይን አስጠሉኝ😢😢😢 እኔም ከነሱ እሸል ነበራ ብማሪ እድሜ ለድህነት አሰድቦኛልም አስተምሮኛልም 😢😢አሁንም ከእናሱ እሸለለዉ ይመስጌን ጌታ❤❤❤
እኔም
እኔም
😂😂😂😂😂
እኔም ነኝ😏
ምንድንው ምትሉት እኔ ከሆነ ሄጂ ነበር ማንቃት ትቀልጃለሽ እንዴ ልጁ እኮ ነው
ወይ ኮይመንት😂😂😂😂 ተርጋጉ የመዳም ቅመሞች እድሜ ለኛ😎😎😎😎😎😎
😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ቲጂዬ በእውነት እነዚህን ጥዶች ለምን አትጋብዝም ብዬ አስብ ነበር ዋው 😍😍😍
የሰከላ ሾው ሚዲያ እናመሰግናለን የጥምቀት በዓል መኾኑን እሚያስታውቅ በመሐል በመሐል ዝማሬ ስላለው በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም ቲቪዎች ብዙ ጊዜ ሙዚቃ ስለሚያደርጉብን አሁን ግን ሁሉም እንዲህ ቢሆን ደስ ይላል።
እንደዚህ ኃይነት እንደ ትልቅነቱ ንግግሩ የበሰለ ቤተሰቡን ስርዓት ይናገራል ቤተሰባችሁት አምላክ ይጠብቃችሁ ለአገርም ለዓለምም አብረት የሆኑ ቤተሰቦች ቃል እግዚአብሔር ልብሽን አይቶ ሰጠሸ፡፡
እውነት ነው ሆኖክ የሚናገረው ቃላት በጣም ብስል ነው መልካምና አስተዋይ ልጅ ነው❤❤
እውነትክነው የኔ ውዶች በጣምነው ደስየሚለን ተስፋብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ሐዲስና ቃልዬ ልዕልት ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ።።❤❤❤❤እግዚያብሔር ይጠብቃቹ አትጠገብም ቲጂዬ ስለ አቀረብሻቸው እናመሰግናለን ሁሌ አቅርቢያቸው😍😍😍😍😍😍😍ቤተሰብ በአጠቃላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር የነገሰበት ቤት ነው።
ቲጂዬ እንደኔ ሐዲስና ቃል አላጠፉም ባይ ነኝ በልጅ ቀልድ የለም እንደውም ቃልዬ ትሁትና የተረጋጋች ስለሆነች ነው።እኔ ብሆን በአጠቃላይ በልጅ ቀልድ የለም
አብርሺ እና እሩታ አቅርቢልን❤❤❤
😂😂
ሳህ❤❤❤❤❤
ታድላችሁ❤❤❤ ትልቅወንድም መከታችሁ ነው ስላመስገናችሁት ደስ ብሎናል❤❤
ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ቲጂ መልካም ሰው ቃልዬ አዲሴ እውነት ደጋግማቹ ይቅርታ አትበሉን እኛ ቢያዝሉንም እግራችን ተንጠለጠለ ማለታችን አይቀርም ትልቅነታቹ ነው ይቅርታ ብላቹ ፊዲዮም የሰራችሁት አዎ ሁላችንም እናቶች ልጆቻችን ሲነኩ እንደዛ ነን ቃልዬ አትስሚያቸው እወዳችዋለው😘😘😘😘
አትሳሳት አዲስ እንደ ዘመኑ ሴት አትበል ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ብዙ ሴቶች አሉ አስተዋይና እረጋ ያለች ሴት አለች ማለት ያለብክ ቃልዬ ለእኔ ልዩ ሴት ናት ሁሉ ነገሮአን እወድላታለው የሚባለው የዘመኑ ሴት አይደለችም አይባልም ሴት ማለት በሀገር የምትጠራ ናት የዘመኑ ሴት አይባልም
የዘመኑ ማለት የፈለግው ብዙሀኑን ባለዱቄቶቹን ነው
@@eatsaladwell1033 ወንድሜ ስንት አለን ከዱቄት ነፃ የሆንን ታምናለክ እኔ እናቴ ከፈጠረችኝ ሜካፕ እንደማላውቅ ኩል እንኮአን ነክቶኝ አያውቅም አሉ ጎደኞቼም ማሞገስ ካለብን እሶአነቶአን ብቻ የክፍለ ሀገር ልጅ አይደለሁ አዲስ አበባ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ተወለጄ ያደኩት ምን ያደርጋል መብለጭለጭ
እውነቱን ነው የዚህ ዘመን ሴት ዱቄታም ሁሉ አማረሸ እራቁታም በጥቅሉ ሰረአት አልባ ነን እሸ ቃል በጣም የተረጋጋች ጭዋ ሴት ናት አላህ ልቧን አይቀይርባት 🥰
ከሜካብ ማ ነፃ ኣይደለችም ስታገባ ከነጥፍርዋ ከነዱቴትዋ ኣልነበረች ዴ ብቻ በሚካብ ሰው ኣይለካም
የአረብ ሀገር ሴት ብቻ አይደለችም የምትሳደበው በዚህ ብታርሙ መልካም ነው በተረፈ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጥልን
ሄኖክ አሁንም ውበትህ እንዳለ ነው ትከሻህም የሰጠ ነው ወንዳወንድነትህ ደስ ይላል
አቤልም በጣም የምወደው ልጅ ነው
ጨዋታ ይችላል ❤
ሀዲስ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ልቤን ነክቶታል ሁላችንም #ለቅዱስ_ስጋውና_ደሙ ያብቃን አሜን!!!
የመዳም ቅመሞች ክበሩልኝ ክብር ይገባቹሃል እናም ከሀገር ዉጭም ሀገር ዉስጥ ያላቹ ሰላም ሰላም ቢያለሁኝ ማነዉ እንደ እኔ እነዚህን እንቁ ጥንዶች የሚያከብራቸዉና የሚወዳቸዉ የእዉነት አስደናቂ ናቸዉ አስተማሪ አቦ ዘመናቸዉ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክላቸዉ ዋው ዋው አንደኛ ናቹ ብቻ መግለጽ አልቻልኩም
ስላማችሁ ይብዛእህትወንዲሞች ሀግራችንነስላም ያዲረገልን በእስር ያልትን ወግኖቻችነን ስላም ሀገራችው ያስገባልን😢😢😢😢🇪🇹አወ ብትክክል
ማነው ያንን ቪዲዮ ከሰሩ ቦሀላ እሚያቅ እኔ አይቻቸው አላውቅም ስደት ቂመኛ አድርጎኛል ትንሽ ስነካም ይከፋኛል በተለይ አሁን ዛሬ ልያቸው😊
እኔ 👎👎👎👎👎
እኔ አያቸዋለሁ ለምን ካልሽኝ ቃልም ሆነች አዲስ ምንም አላጠፉም እኛ የሀረብ ያለን ሴቶች ምላሳችን የምንናገረው ነገር ጥይት ያስታል እዲህ ያልኩበት ምክንያት ፕራንክ ያደረጋትን ቪድዎ ገብቼ ሳይ በጣም ያሳፍራል መጥፎ ኮሜት ነው ጨርሶ እሱም የማነው የሀረብ ሀገሮች ኮሜት ነው ቃል ማለት በጣም ታጋሽ ነሽ እኔ ብሆን ያን ግዜ እኔጃ ምን እደምል ምን እደማደርግ ልጄን እደዚያ አይቼ በሰራተኛ ስት ህፃናት ያለ እድሚያቸው የተቀጠፉ ፍትህ ያላገኙ እዳሉ መርሳት የለብንም እናም እኔ ምንም አልከፋኝ ሰው እዲናገር የምናደርገው እኛው እራሳችን ነን እደዚያ ብለን ኮሜት ባንፅፍ ኖሮ እነሱ ወተው ባልተናገሩን ነበር
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብርያንን ሁላ ዉርጅብኝ ችለዉ ማለፋቸዉ እራሱ ጀግና ናቸዉ
እኔ
እኔ😂😂😂😂😂
Great thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward
እስኪ ሠወችየ ክፊ አትሁኑ ከይቅርታ በላይ ምንአለ ስድብ ይበቃል ቃል እና አድስ አይዞችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሺቃባጭ
አስቃባጭ 😡
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ ምንድነው ማካበድ ስት ሀፂያት እየሰራን ፈጣሪስ ይቅር ይለን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ እውነት እኛ ንፁህ ፃዲቅ ነን እናስተውል
እር ባክሽ 😂😂😂የሰው ልክ ሲያቁ የ ይቅርታ ምነንት ሲያቁ ነው እንደዛ ምንረዳችው
አሽቃባጭ በሰአቱ ይቅርታ በጠየቁ በናተ ላይ አደለም እምንኖረው ምናሜን ምን አስለፈለፋቸው
Qaleye Ajoki lebam seb iki❤❤❤❤❤ des tubulu family ❤❤❤❤❤❤
አዲስዬ እና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳቹ ከቤተሳባቻቹም ብዙ ነገር እየተማርኩባቸው ነው ፈጣሪ አይለያቹ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ ይቅርታቹን ተቀብለናል እኔ እንደግሌ የልጅ እናት ስለሆንኩኝ ተምሬበታለሁ በርቱልን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን
በርግጥ በሳአቱ በጣም ተናዲጄ ነበር ነገር ግን ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነዉ 🙏🙏 ትጅዬ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሽ የሴት ወይዘሮ ❤️❤️🙏🙏
አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምሀረቱ😢😢😢 የመዳም ቅመሞችየ ይቅርታ ለጠየቀ ይቅር በሉ ይቅር እንበል ❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም በዓል
የሚወደድ ቤተሰብ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
እልልልል አሜን አሜንአሜንቃለሂወት ያሠማል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
ደሰሰሰሰ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እኚ ቤተሰብ ግን በጣም ነው ምወዳቸው ብዙም አልከታተላቸውም እጂ ቤተሰቦች ሲከባበር በፍቅር ሲኖር በጣም ደስ ስለሚለኝ ፍቅራቹ ይብዛ።ከሰው ስህተት በብረት ዝገት አይጠፋም ለበጎ ነው አፉ በሏቸው በቃ
አብርሽንና እሩታን አቅርቢልን ቲጂይ
እባካቹ ክብር ይኑራቹ ስትጠሩ ቅዱስ ስጋውና ክቡርደሙ በሉ
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃል አዴ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ቃልዬ እና አድስ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም እንኮን ባዳ እናቴም ስነካብኝም አልወድ
ሁላችንም ይቅረይበለን ቃልይና አዲሰይ እኔራሱ ይቅረበሉኝ የማዳምቁጭት ነው የተዋጣሁባችሁ እኔራሱ በጣም ነው እምወዳችሁ ቸሩመድሐኔዓለም ይማረኝ በተለይ ቃልየየ በጣም ነው እምታሳዝነኝ የእኔ እሕት ይቅረበይኝ
አቤት ኮሜተሮች ግን ዛሬ ታወድሳላቹሁ ነገ ስትሳደቡ ትታያላቹሁ ኤጭ!!ቃልየ የኔ ሴት በጣም ነው የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋቹሁ❤❤❤❤
ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም። እኔ እንካን ልጅ የለኝም ግን እረዳሻለዉ አረብ ሃገር እንካን ልጅ ልንማታ ይቅር እና ኣንሰድባቸዉም❤
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ተይቅርታበላይ ምን አለ በቃ ተቀብለናን በሉ ቅመሞች ደሥ የሚልቤተሠብ ናቸው❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የወደድኩሽ ያለሜካፕ ይገርማል ያለጌጣጌጥ ብዙ አገልጋዬች እንኳን አያረጉትም
እኛን የነካ የለውም በረካ ብሏልኝ ያገሬ ሰው የናተ ጥጋብ በፈጣሪ ቱ ሰው ሲያገኝ እንዲህ ነው ለካ😢
እውነት አወ ለምነው ግን😢😢
😢😢😢 እውነት ነው ውድ
😢😢😢 እውነት ነው ውድ
በጨው የታጠበች መስላ መጣች ከኛ በላይ ያናደደኝ ሰራተኛዋን በጨለማ ትውጣልኝ አሁኑኑ ስትል ነው እስማም ባለቤት ሆና ቤት የግዛብሄር ነው ቢሆንኮን ስነጋ ውጪብትላት አስመሳይ ናት
ሀበሺ እኮ ሥታጣነው እጃ ,,,,,,@@WorkeGelana-sv5if
ኢትዮጵያ ስመጣ ታቀርብኛአለሽ በተረፈ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ይቅር ለእግዚአብሔር ዋናው ለእናተ የጀርባ አጥንት መሆናችንን ማመናችሁ ነው❤❤❤❤
😂
አሁንእንኮንአምነዋል ቀላልየጀርባአጥንት ይቅርብለናቺዋል
ኮሜንት እንኮምታለን🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
ሳህ😂😂😂😂😂
ቃል እኔ ልጅ ስላለኝ ተረድቼሻለው በልጄ የመጣ ብዙ ሆኛለው የማዳም ቅመሞች የኔ ወርቆች አፍ በሏቸው❤
የመዳም በመ ሞቺየ አሏህ
እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ እመአምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤
በጣም የምታስቀኑ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
እደዉ የመዳምቅመሞችዬ ስታስቁ ኮሜትእያነበብኩ ነበር እኛበክብራችነ አንደራደርም ❤❤❤❤❤ የኔዉዶች አላህ ከሀገራች የርፈትእጀራ ዮስጠን ዉዶቸ ወቶከመቅረትም እሱ ዮጠብቀን ካልፈለጋችሁ አቁሙት ኢቶቡን።ጥቅምተለለዉ ማለቴ ሆ
ሳህ
Amen ❤❤
የምወዳቹሁ እንካን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰቦች ደሞ ቲጂዬ ተጨምራበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአገራችን ኢደ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አበሻ አይጠላ እጂ ከጠላ እኮ አይጣል ነው 😂😂😂😂እኔም ግን በግዜው በጣም ነበር ያናደዱኝ ግን እኮ በይቱብ ብር ነው ሁሉም የተሻሻሉት አወቅን ብለው አምልጧቸው ተቦተረፉ 😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች ጠመድናቸው
😂😂😂
ደምሩኝ ውዶቼ
ክክክክክክክክክ ውይ ሀበሻ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Fetare yee magana ewnkani adersachuu yena mariachi sewadchuu.❤❤
ቃልና አዲስ ይቅር ለእግዚአብሔር ❤
Leul EGZIABHER ybarkachu🙌🙌🙌 des yemtlu fiker yehonachu Betesboch nachu 🥰🥰🥰🥰Addisna Kal degmo Tilk sew nachu sihtetm bayhon Hizbun akbrachew Yikerta silteykachu hulachunm kef yargachew 👏👏👏 BeFiker hule endedmekachew melkam Araya honachu nuruln 🙏🙏🙏
ዋው ደሰ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አዲሰየ አተትለያለህ አዲሰየ የኔመልካምቃልየ የኔማርርርአይዞቸዉእግዚሀብሄር ያክብራቸዉ ፈጣሪ እደሜ ጤናይሰጣቸዉ ወድቸ እሰከነቤተሰቦቸችሁ እንወዳቸዉአለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተቀብለናል የኛ ውቦች ❤❤❤ እኛ በትንሹ ሰለሚከፋን ነው 😢😢😢😢 እኑዳችሆለንእኮ
Amen Amen Amen 🙏
ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን❤❤
አሜን የኔ ቆጆ
😂😂😂ምን አድረገው ነው
ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው አግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፋቅር ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥፍትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው ቃልደሞ በጣም ታሳዝነኛለች እኔ እናቴሙታብኝ ሁሌ ጎደሎነኝ አባትእያለኝ ቃልየ የኔእህት አላህ ተዚህበላይ ተደስተሽ እንይሽ የኔእህት ❤❤❤❤ቤተሰባችሁ ጥሩቤተሰብ ነው አይዞንአድስ ምንምአደል የሰራይሳሳታል ሰውአካባጅነው😂😂😂😂
ይቅር ለግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤
ደስስስስስስ የሚል ግብዣ በጣም አስደስቶኛል ቲጂዬ እወድሻለሁ።ሔኖኬ ደግሞ ከአቤል ጋር ተባብራችሁ ጥበቡን አደራ
ይቱብ ቢቆም ችግር የለብንም ስትሉ አልነበር ወገን ለወገን ብለን እኛ ፍጥጥ ብለን እናንተን ስንጠባበቅ ስራ ትተን እናተን ባቅማችን እናግዝ ብለን እጅ እምናየው አተን አይደለም ለማንኛውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
😂
እንዴ ዩቲዩብ አሁን እኳ ነው የመጣው ደግሞ ሰርተው ነው ምነው ችክ አላችሁ
እካ
ምድረ ገረድ ሁላ ስልክ ስትይዙ የሰለጠናችሁ ይመላችኃል::
አዳሜ የወሬ ቋት የሆንሽ ሁላ አንቺም ሰውሆነሽ ሰው ልትናገሪ ትፈልግያለሽ!