ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አዲስ መስፍን New Ethiopian Orthodox Mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,6 тис.

  • @abtube2299
    @abtube2299 2 роки тому +1546

    ከፕሮቴስታንት ወደ እናት ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ❤ ⛪

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 роки тому +52

      እንኳን ደናመጣሽ ወደቤትሽ እመብርሃን ጣማን ፍቅሮን በልብሽ አዝመራአ ትዝራብሽ

    • @alminishtayacho
      @alminishtayacho 2 роки тому +26

      እንኳን ሰላም መጣሽልን ዉድ እህታችን ወደ እናትሽ ቤት እመብርሃን ፍቅሯን ታሳድርብሽ

    • @BbBb-xe5pq
      @BbBb-xe5pq 2 роки тому +16

      ወደ መልካሙ አቅጣጫ ነው የመጣሽው ኦርቶዶክስን ይዘን ላደለው ላደለው ንስሀ ገብቶ መጠበቅ ታላቅ ነገር ነው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 роки тому +14

      እልልልል ልልልልልልልል እስመ አልቦ ነገር ዘይሳነወ ለእግዚአብሔር //ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 2 роки тому +7

      እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም ጠንክሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ💒💓

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 роки тому +695

    ወንድሜ የኔ ኩራት🤩 እንባን የሚያብስ እና በእንባ የሚያጠምቅ ድንቅ ዝማሬ ነው።የሁላችንም ታሪክ ነው የሁላችንንም እንባ እመቤታችን ታብስ ።ፍቅሯ እና እናትነቷ ይብዛልክ 🥰🥰

  • @amarech9916
    @amarech9916 2 роки тому +2009

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ማርያም መዝሙር ስሰማ ደስስ ይለኛል

    • @amarech9916
      @amarech9916 2 роки тому +159

      አዲስና ቃልዬ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ሙስሊም ብሆንም የማርያም መዝሙር በጣም ነው ምወደውም ማዳምጠውም እንደውም አገር እያለሁ ስልኬ ሁሉ የሷ መዝሙር ነበር ስልኬ ውስጥ መንገድም ስሄድ ከፍቼ እያዳመጥኩ ነበር ምሄደው ሰወ ተመላልሶ ያኝ ነበር እኔ ግን ቅንጣትም ያህል አላስብም ነበር ኢሄን ደሞ ሳዳምጠው እምባበምባ ነው የሆንኩት

    • @amarech9916
      @amarech9916 2 роки тому +59

      እስካ ላንድም ነገር ኮመንት ፅፌ አላቅም በናንተ ፕሮግራም የመጀመራዬ ነው ያውም በዚ መዝሙር ሁሉንም ፕሮግራማቹ እከታተላለሁ ግን ኮመንት አልሰጠሁም

    • @yene.xafachialemalam2156
      @yene.xafachialemalam2156 2 роки тому +13

      ተባረክ

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 роки тому +69

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ማርያም ኮ የሁሉ እናት ናት

    • @ራሄልጋልእመብርሃን
      @ራሄልጋልእመብርሃን 2 роки тому +70

      የኔ ውድ ተባረኪ ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለ ቤትሽ ትምላልሽ🥰🥰

  • @MahletWeldetinsae
    @MahletWeldetinsae Рік тому +87

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ:: ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው, ለናቱ ለድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ይግባት 🙏🙏🙏AMEN AMEN...

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 5 місяців тому

      😊😊😊❤❤

    • @qojtiQojti-i1i
      @qojtiQojti-i1i 2 місяці тому

      Amennnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siham1276
    @siham1276 2 роки тому +196

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ የምትቶስቱትን ነገር በጉጉት ነው የማየው ኑሩልኝ ውደቾ

  • @እያረሩመሳቅ-ቨ9ፀ
    @እያረሩመሳቅ-ቨ9ፀ 2 роки тому +532

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን ራሱ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ወዳችኋለሁ ቃልዬና አድስ በዛ ላይ ከነቤተሰቦቻችሁ ስትመቹኝ ወላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 роки тому +1014

    እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ቃልየን እና አደስን በጣም ሲጠና እወዳቸዋለሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ አላህ ልጀም ይወፈቃቸሁ ምረጦች❤️❤️❤❤🌹🌹👍👍

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 2 роки тому +34

      እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን

    • @yostitube3077
      @yostitube3077 2 роки тому +15

      እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን

    • @የአብርሀምመንገድ
      @የአብርሀምመንገድ 2 роки тому +13

      ቅን

    • @fedliamahomedfedliamahomed3710
      @fedliamahomedfedliamahomed3710 2 роки тому +27

      እኔም በጣም ነው እምወዳቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያርቃችሁ

    • @wossenlakew9157
      @wossenlakew9157 2 роки тому +13

      በጣም ቆንጆ ዝማሬ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Fanto-fc9ci
    @Fanto-fc9ci Місяць тому +1

    ዝማሬ መለአክት ያሠማልን በቤቱ ያፆናልን ፍፃሜህን ያሣምርልን የሁሉ እናት እመቤቴ የሁላችንንም ጎደሎ ትሙላልን😢

  • @MimiMimi-oj1gf
    @MimiMimi-oj1gf 2 роки тому +78

    ማነው አንደኔ በራሱ ሀይማኖት የሜቀና? ድል ለባለማህተቦች😘😘😘

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 2 роки тому +226

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳቹ ቃል አስለቀሺኝ መዝሙሩደሞ 👍

  • @eyobeltube
    @eyobeltube 2 роки тому +66

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 роки тому

      አንድ ጥያቄ አለኚ እዬባ አቤል ለምን ጠፉ ከዩቱብ እግዚአብሔር ሠላማችሁን እደምድር አሸዋ ያብላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 Місяць тому +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወድማችን እድሜዘመነህ የተባረከ ይሁን

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 2 роки тому +297

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ ይነካል 🥰

  • @senaitamberber1349
    @senaitamberber1349 2 роки тому +147

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!! የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜን!!!

    • @arafaalsaid7212
      @arafaalsaid7212 2 роки тому

      ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 3 місяці тому

      Amen Amen Amen!!!!

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 роки тому +88

    ሐዲስ እና ቃል/እዬባ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ታሪኩንም በደንብ ለመከታተል ሞክሪያለሁ ሰው ከሱስ ከችግርቹ ከሀዘን ብቻ ከሁሉም በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ኪዳነ ምህረት ነፃ ሲወጡ አይተናል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 роки тому +187

    እኔ ስንት ግዜ ሰማሁት መሰላችሁ አሁን እማ ግራ ሲገባኝ ሲጨቀኝ የምሰማው ይህን ልብ የሚያረሰርስ ጥኡም የሆነ መዝሙር ነው የምሰማው ግን ሁሉም ያልፋል አብሶ በስደት ያልን ሰዎች ኪዳነምህረት አይዞአችሁ ትበለን አዲስ ተባረክ ስላከበርሀት አንተንም ቤትህን ኑሮህን ትባርክልህ 🙏🙏🙏💐💐💐

    • @gadisefikadu
      @gadisefikadu 2 роки тому +1

      Inem be kidanemihiret sintun alifiyalehu ke manim belayi mistiregnaye nat ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏

    • @MhretSeyfu-qk4mf
      @MhretSeyfu-qk4mf Рік тому

      T

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh Рік тому

      ተመስገን አምላሄ

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✍️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melonaabera1239
    @melonaabera1239 2 роки тому +90

    የደረሰችለት ያዉቀዋል እናቴ ኪዳነ ምህረት 😍😍😍😍
    ዝማሬ መልአክ ያሠማልን እርሱ ያበርታችሁ ተመሥገን🙏🙏🙏🙏

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 2 роки тому +1

      እውነት: ነው::የደረሰችልን: እናቀዎለን::

    • @bezaadinew2704
      @bezaadinew2704 2 роки тому +1

      በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @mimiyoutube3793
      @mimiyoutube3793 2 роки тому

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

    • @lidugoitom8926
      @lidugoitom8926 2 роки тому +1

      Ewnet new

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 2 роки тому +51

    ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል መዝሙር ጀሚራ እስካብ ትውድእ 😥 ።
    ድንግል ማርያም ትሓልኩም የሕዋት 🙏❤
    ኪዳነ ምሕረት ናይ ስደተይ ስንቂ 🙏❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 роки тому +72

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሁለሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @LemlemAlew
    @LemlemAlew 2 місяці тому +1

    አዲስየና ቃልየን እሚወድ ድንግልማርያም የልብህንመሻት ትሙላልህ

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 роки тому +199

    እኔ ሙሥሊም ነኝ አድሥና ቃልዩ ከልቤነው እምወዳችሁ አላህ በልጂ ያሙቃችሁ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому +7

      አዎ በተለይ ቃልየ እኔም እወደዋለሁ ቸውአለሂ

    • @ikramsaid8564
      @ikramsaid8564 2 роки тому +1

      አይባለም እሰችው በአላህ አይምንም ጉድ እኮ ነዉ

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 роки тому +10

      @@ikramsaid8564 ሰዉ የሚወደደዉ በሰዉነቱ ነዉ ማማዬ በይማኖቱ አይደለም

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому +5

      @@ikramsaid8564 እሳቸው የሚባሉ አይደለም ግን ሰው ስትወጅው ስታከብሪው በማንነቱ እንጂ በሀይማኖቱ ወይም በተለያየ ነገር አይደለም ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому +2

      አመስግነናል የኔ ውድ ክበሪልኝ 🙏🙏🙏

  • @ሲሀምሲሲ
    @ሲሀምሲሲ 2 роки тому +102

    እኔ ሙስሊም ነኝ በሂወቴ የክርስቲያን መዝሙር ስምቸ አላውቅም ነበር አሁን ግን በሙሉ ሰማሁ በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጨምርላችሁ

    • @zk3815
      @zk3815 2 роки тому

      🤔

    • @hayat8321
      @hayat8321 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😴😴😴😴ተኚ

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 2 роки тому +1

      ክክክክ አችም ዘምሪ ቱ

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj 2 роки тому +1

      አሜን

    • @zd9141
      @zd9141 2 роки тому

      ሲሀም አላህ ሂዳ ይስጥሽ አላህ ይጨምርላቸው ያልሽው😏😏😏

  • @mekditube494
    @mekditube494 2 роки тому +172

    እመአምላክ ትጠብቃችሁ ቃልዬ እና አድስዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому +1

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @shamraisham3337
      @shamraisham3337 2 роки тому +2

      Amenamen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💓💓💞💓

    • @tsionabraham8928
      @tsionabraham8928 2 роки тому +1

      Amen amen amen🙏🙏🙏

    • @amenamhamed2929
      @amenamhamed2929 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏

    • @amenamhamed2929
      @amenamhamed2929 2 роки тому +1

      Ellllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @Gog-ok3ly
    @Gog-ok3ly Рік тому +33

    ብጣዕሚ ልብኻ ዘጥልል ጥዑመ መዝሙር ብሓቂዝማሬ መላእክት የስማዓልና ፀጋ በረከት የብዝሓልኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ❤❤❤❤❤❤❤
    ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ ወንድመቼ❤❤❤❤

    • @z_amen87
      @z_amen87 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 5 місяців тому

      ❤❤😊

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 роки тому +62

    ቃልዬ አዲስዬ የኛ መልካም ድንቅ የተዋህዶ ወጣቶች እንወዳችኋለን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Рік тому +10

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለናቱ ለድንግል ማሪያም ምስጋና ይግባት ወንድማለም አጥንት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያሰብከውን የምትወዳት እናትህ ትሙላልህ ስንቴ ደጋግሜ አየውት ሁሌም አዲስ ነዉ አይሰለችም

  • @ማሜሳቂታዉ-ወ2ተ
    @ማሜሳቂታዉ-ወ2ተ 2 роки тому +8

    እኔ ሙስሊምነኚ ግን በጣም ደስ ትሉኛለቺሁ ፍቅርቺሁን እስከወዳኛዉ ያርግላቺሁ ፈጣሪ

  • @mtewahido4849
    @mtewahido4849 2 роки тому +32

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክቡራት ኣሕዋተይ ደቂ ተዋህዶ👏💒 ኣፅንዕኺኒ ኣይዞኺ እልኪኒ
    ክዳነ ምህረት ናይኹሉ እመቤት😥

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +25

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ
    ወይኔ እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት😥
    እኔ የኪዳነ ምሕረት ሰለት ልጅ ነኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሐዲሰዬ🥰

  • @ቤቲሚዲያ
    @ቤቲሚዲያ 2 роки тому +14

    አደኛ ነኝ ላይክ ፈልጋለው ስጠብቅ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @حياهالاثيوبي
    @حياهالاثيوبي 2 роки тому +3

    ዚማሬ መላእት ያሠማልን

  • @Egziabher4ever
    @Egziabher4ever 2 роки тому +2

    Thanks

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 роки тому +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ ግሩም ዝማሬ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 2 роки тому +47

    እግዝኣብሔር ቃል ሂወት ያስማልኝ ዉድ ቤተስብ በጣምነዉምወዳቹ የናንተ ፌሬ ያሳየን ጌታ እመብርሃን ትድረሳቹ🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤

  • @roseadamou4430
    @roseadamou4430 2 роки тому +33

    WOW i am Muslim i love Orthodox song good voice from Ghana ❤️❤️❤️

  • @tube-tm8qz
    @tube-tm8qz 2 роки тому +76

    ዝማሬን መላህክት ያሰማልን ልብ የሚነካ ዝዛሬ ነዉ በብዙ ይባርካቹ 😢😢😢የኔ እናት እሷን ተደግፎ ማን ወድቆ ያዉቃል❤🙏

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 роки тому +26

    ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው : አዲስና ቃልዬ ኪዳነምህረት ቤታችሁን በደስታ ትሙላላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ 🙏🏽

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 2 роки тому +42

    የእውነት ይሄንን መዝሙር ሳልሰማው መዋል አቃተኝ እማምላክ ትስጥልኝ በስደት መፅናኛ ሆኖልኛል ደሞም በሚከፋኝ ሰአት አገኘሁት 🙏

  • @ayinalembirhanu4933
    @ayinalembirhanu4933 2 роки тому +14

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን ፆማችንን ይሄን እያዳመጥን እንፆማለን እናቴ ኪዳነ ምህረት የበረከት ፆም ታድረግልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Messyuu
    @Messyuu Рік тому +1

    Wowwww siyamiribik mareyamini silee mareyami sisema qene yedera yiwonilegnalii degime degagime simewani bisema ayii selechegnimi esewa eseke lejewa xexebiqeni ❤❤❤❤🙏🙏

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ

    ኡፍፍፍ 😢የኪዳነ ምህርት ፍቅር ልዮ ነው እኮ ታድለናል ኦርቶዶክሶች
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሐዲስ

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 роки тому +78

    እንኳን በሰላም መጣቹ ውድ የአመብርሃን ልጅች ቃልየ ሐድሰየ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፀናቹ💒👏 ልቦናየ ዘረገረግ አልኝ ክዳን ምህረት ሆይ ሃገርችን ሰላም እደረግልን ደመፂ በተሰቤችን አሰመኝ😢

    • @dnglmaryameyarfutalbey1494
      @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 роки тому +2

      ኣጆኪ ወለላየ ኩሉ ክሓልፍ እዩ😰✝️⛪️❤

    • @ጣዕምጓልተዋህዶ
      @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 роки тому +2

      @@dnglmaryameyarfutalbey1494 አሺኒ ዝያዳይ ሰላም ዲዓደና እግዚአብሔር አምላእክ ይመሊሰልና💐💒

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 роки тому +1

      አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር መልካምነዉ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሻል

    • @mogosserkalem3731
      @mogosserkalem3731 2 роки тому

      ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

    • @asqwjerry3410
      @asqwjerry3410 2 роки тому +3

      የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ቤተሰቦቻችሁን ትጠብቅላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ የምስኪኖቹ እንባ 😥😥😥

  • @werkineshwerkinesh199
    @werkineshwerkinesh199 2 роки тому +32

    ሀዘኔ ሲፀና እባየን አብሰሽ እዴት ልግለፀዉ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ፀጋዉን የብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 роки тому +107

    እጅግ ደስስስ የሚል የሚያፅናና ዝማሬ ነው አዱዬ እና ቃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቃችሁ 🥰 🙏 💝

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 2 роки тому +22

    በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አድስዬ ኪዳነምህረት እናቴ የልቤን ሀዘን በቃ በይኝ 😭😭😭

    • @ሰላም-ተ7ሠ
      @ሰላም-ተ7ሠ 2 роки тому

      እመቤቴ ማርያም አዛኝቱ ለሁላችን ትሙላልን።።።።ያስብነውን፣ያቀድነውን፣ከጤና ጋር,🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል

    በጣም ደስ የሚል የልብ እርካታ ያለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አዲስየ ቃልየ የተባረኩ ልጆች ይስጣች ቸሩ መድሀኒ አለም ኤልሻዳይ አምላካችን አሜን እናታች ኪዳነ ምህረት ሁላችንንም ትጠብቀን ፍቅሯን በልባችን ታዋህድልን አሜን

    • @harekharek221
      @harekharek221 2 роки тому

      በጣም ደስ የሚል ልቢን የነካው መዝሙር ነው ዝማሬ ምልክት ያስማልን አዲስ ቃልየ ስወዳችሁ
      ኪዳን ምህረት የኔ እናት

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 роки тому +42

    ከ6 ጌዜ በላይ ሠማሁት በጣም አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሁላችሁም በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው በጣም እናመሠግናለን ወላድተ አምላክ ትባርካችሁ

  • @lichiaaraya6546
    @lichiaaraya6546 2 роки тому +6

    ኪዳነ ምህረት ናይ ኩሉ እመ ቤት ስማዕ ለዋህ ረዳእ ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና አሜን አሜን አሜን

  • @almaztube2901
    @almaztube2901 2 роки тому +33

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኮሜት መፃፍ አልወድም ዛሬ ደስታም ሀዘንም ጭምርየተሰማኝ😢😢😢😢😢

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 2 роки тому

      ዝማሬ መላክ ያሰማልን 👏💚💙💙💗💗💗💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 роки тому

      ደምሪይ እህት

  • @thetenathetena5857
    @thetenathetena5857 2 роки тому +45

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ ቃልየ እና አዲስ
    ትዳርች በልጅ በበረከት ትሙላላችሁ እመቤቴ
    እመብርሃን ለሁሉም እንደናንተ አይነት ትዳር ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏

    • @tsadaluutashoomaa4706
      @tsadaluutashoomaa4706 2 роки тому

      Uuuuuuffuuu libii isabiral 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈zimaree maleketin yasamsllinii ⛪✝️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💕

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 роки тому +27

    በስመአብ ሰውነቴን ወረረኝ ልቤ ተሞላ ምንም የማልናገረው የኪዳነምህረት ውለታ ብዙ አለ አንድም ነገር ጠይቄ አጥቼ አላቅም እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏☝አዲስ ቃልየ በቃ ስርአታቹሁ ሁሉ ነገራቹሁ ደስስስስ ይላል ዘመናቹሁ ይባረክ❤❤💒

    • @አፀደማረያም
      @አፀደማረያም 2 роки тому

      በጣም ይቅርታ ( እግዚአብሔር) ትክክለኛ ጽሁፍ ብንጽፍ ጥሩ ይመስለኝል

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 2 роки тому

      @@አፀደማረያም ምን አልኩ እማ ወረረኝ ባልኩት ከሆነ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ስሰማ እንደዛ ነኝ ከግሬ እሰከራሴ ነው የሚሰማኝ ኪዳነምህረትንም በጣምምምም ስለምወዳት ❤

    • @አፀደማረያም
      @አፀደማረያም 2 роки тому

      ምንም አላልሽም እህት አለም እግዚአብሔር የሚለዉ ቃል አስተካኪ የሚለዉ ነዉ እግዚአብሔር ስንል ሀ ሳይሆን ( ሐ ) መጠቀም አለብን

    • @genethchane5611
      @genethchane5611 2 роки тому

      @@አፀደማረያም እሽ🙏

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +30

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!ከምንም በላይ ሙስሊም ኮሜንተሮች ከልብ አስደሰታችሁን እግዘብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሰላም ለሃገራችን ያብቃችሁ የኔ ቅኖች❤❤❤❤

  • @ameleworkaynalem6109
    @ameleworkaynalem6109 2 роки тому +16

    የእመብርሀን ፍቅር ገና ዝማሬዋን ስሰማ እምባ ይተናነቀኛል.....ያለሷ ጥበቃና ፍቅር እስከዛሬ በህይወት አልኖርም ነበር.....የእናታችን ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @እመቤተማርያምእያዋሕሰይ

    አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ዝማሬ መልእክት የስመዐልና ክቡራት አሕዋተይይይ ፀጉኡ በረከቱ የብዝሐልኩም እግዚእብሔስ አምላክና አሜን አሜን አሜን ✝️👏👏👏

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    በጣም ደስ ይምል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናቴ ኪዳነምህረት ከሀጢያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ትፈፂምላችሁ አሜን3

  • @ቃልነኚጎደሬዊ
    @ቃልነኚጎደሬዊ 2 роки тому +29

    ዝማሬ መላክትየሰማልን እዉነት ቃል የለኚም በቻ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዛቤር ይባርካቺዉ 💕🙏🙏🙏💕

  • @barakatbarakat608
    @barakatbarakat608 2 роки тому +30

    ዝማሪ መለአክት ያሠማልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ማሪያምን እኔ ከናተ ብዙነዉ የምማረዉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @hanahdubai6899
    @hanahdubai6899 2 роки тому +38

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ ትዳራችሁን ትብርክላችሁ በእውነት ወልድችሁ ለማሳም ያብቃችሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢
    ሙሉውን መዝሙር ለመስማት ያብቃን 😘😘

  • @ድንግልየአምላክእናትወላዲ

    የኪድዬ ልጆች ይህ ለኔ ልዩ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመናቹ ይባረክ በዕድሜ በፀጋ ኑሩልኝ አድስዬ ቃልዬ ዉድድድድ ✝️❤️🥰🙏
    ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏

    • @anasol8172
      @anasol8172 2 роки тому

      Don't say kidiye! Aybalm kidanamehret bey kakbrua zek ataderguat

    • @shewanenwekat9889
      @shewanenwekat9889 2 роки тому

      እናታችን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ( ኪድዬ ምንድነዉ? ) እንዴት እንደዚህ ትጠራለች ወላዲተ አምላክ ማስተዋልን ታድለን ቸሪቱ

    • @ድንግልየአምላክእናትወላዲ
      @ድንግልየአምላክእናትወላዲ 2 роки тому

      @@anasol8172 እሽ አስተካክላለዉ ስለምወዳት ነው ስጸልይ እራሱ ኪድዬ እናቴ ብዬ ነው 🙏

    • @ድንግልየአምላክእናትወላዲ
      @ድንግልየአምላክእናትወላዲ 2 роки тому

      @@shewanenwekat9889 አሜን ታድለን የኛ እናት ብዙ ስም አላት ኪድዬ ያልኳትም ፍቅሯ ስለገነነብኝ ነው 🙏

  • @simeshnibabe3092
    @simeshnibabe3092 2 місяці тому

    ቃል የለኝም እናንትን ለመግለጽ በጣም ለብዙ ስውች ምሳሊናችሁ በተለይ በሀይማታችሁ እግዚአብሔር ከእናናቱ ሁሊም በቤታቸሁ ሞገስ ይሁናችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በቤቱ በጥበብ በሞገስ ያሳደገላችሁ ልጃችሁም ዳቆን እንደሚሆን አምናለሁ ስላማችሁ ይብዛ❤

  • @kuwait2644
    @kuwait2644 2 роки тому +32

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ አዲስና ቃልየ ቃለ -ህወት ያሰማልን በጣም እወዳቹህ አለሁ የኔም እናቴ ናት ኪዳ-ምህርት የተወለደሁባት ቀን ናት!!!!!

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    የሚያስለቅስ ዝማሬ ነው 😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ የስደት ስንቄ እናቴ ክብርና ምስጋና ላቺ ይሁን🙏❤

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494
    @dnglmaryameyarfutalbey1494 2 роки тому +37

    ብእውነት ድንቅ ዝማሬ መልኣክት ያሠማልን ጸጋውን ያበዛላችሁ እግዚአብሔር ኣምላኽ ምርጥ የተዋህዶ ወጣቶች ሲወዳቹ ብክርስቶስ ፍቅር✝️⛪️❤ኪዳና ምህረት እናቴ መጽናናየ😰

    • @alyanmuhammdneedsgf6157
      @alyanmuhammdneedsgf6157 2 роки тому +1

      በእውነት ዝማሬ መላእት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @danielable3219
    @danielable3219 2 роки тому +10

    አዲስ እዉነትም አዲስ ነኸ በጣም እኔም እደናትህ ነዉ የምወድኸ በርታ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому +23

    ኪዳነምረት ዘመናቹን ኑሯቹን ህይወታቹን ትባርከው በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +34

    በርቱልን የኛ ተምሣሌቶች ናችሁ ቤቤቱ ያፅናችሁ ዘላለም በልጅ ይባርካችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 роки тому

      እዚጋቤሂርበቤቶያፅናችሁ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 2 роки тому +5

    አድስዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ኪዳነ ምህረት አሁንም ወደፊትም ያሰከውን ሁሉ ታሳካልህ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችን እርሷ ምልጇዋ አይለየን ኪዳነ ምህረት ፀጋውን ታብዛልህ ወድማችን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +11

    _እንኳንስ ደስስስስስስስ አለህ በጣም ደስ የሚልና ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው በእንባ የሚደመጥ ዝማሬ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው። የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል፥ ለከንፈሩም ትምህርትን ይጨምራል። ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ ለነፍስ ጣፋጭ ለአጥንትም ጤና ነው።ግሩም የሆነ መዝሙር ነው 👏🏼👏አሜን አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍልን ውድ ወንድማችን_

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 2 роки тому +18

    ሐዲስ፣ቃልዬ እና እዮባ ስወዳችሁ ቃል የለኝም እዉነት እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ በሞገስ በጥበብ ይጠብቃችሁ """ ለዝማሬዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @wubetsemawu6697
    @wubetsemawu6697 2 роки тому +26

    በእንባ ነው ያዳመኩት ህይወት ያስታወሰኝኝኝ😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ከዝህም በላይ እንድታገለግግ እግዚአብሔር ይፍቅድልህ👏👏👏🌹🌹🌹❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    ዝማራ መልእክት ያስማልኝ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ..... በሂወቴ
    ስንት መዝሙር አዳምጫለሁ
    ይሄ ግን.... ከ ቃላት በላይ.... ስው አጠገቤ... ሳይኖረኝ... እንደ መድሀንያለም አባቴ... ያፅናናኝ
    የ ቆረጥኩት.. ተስፋዬን.. የቀጠለልኝ... ከ ቃላት በላይ
    ኦክስጅን የሆነኝ... አሜን
    አቦ ተባረክ... ዘመንህ ይባረክ
    ቀየርከኝ... ተስፋም ስጠሀኝ
    አለም ከፍታኝ
    ከማል.. ስታጠልቀኝ
    መፅናኛዬ የግል ዜማ
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👑

  • @alemhabesha6511
    @alemhabesha6511 2 роки тому +5

    ማነው እንደኔ ያዲስን ድምፅ የሚወድ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ገኒጓልትግራይ-ኀ2ጘ
    @ገኒጓልትግራይ-ኀ2ጘ 2 роки тому +9

    እንኳዕ ብሰላም መፃኩም ፉቁራተይይ እመቤታችን ትጠብቃቹ ልብ የሚነካ መዝሙር 🙏🙏😢😢

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 роки тому +9

    😭😭😭😭😭😭በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔርን በእንባ ነው ያዳመጥኩት

  • @sadamohammad3919
    @sadamohammad3919 2 роки тому +1

    ሙስሊምነኝ ግን አድስየ በጣምነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጥንዶች🇪🇹😻😻😻😻😻😻😻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😻😻

  • @tnukalamanuel
    @tnukalamanuel 2 роки тому +10

    ፍፁም ሠላም ለዚህ ዉድ ቤተሰቦችና ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ እንቁወች የኔ የወደፊት ህይወቴን እናንተን በመከታተሌ በማወቄ ጥሩ ይሆንልኝ ዘንድ ፀሎታችሁ አይለየኝ ወለተ ኪሮስ ነኝ እወዳችሃለሁ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️😘😍

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 2 роки тому +13

    ቃላት የለኝም እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንዳማች በርታ ጎበዝ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👍

    • @edenadise-ok6rt
      @edenadise-ok6rt Рік тому

      😭😭በጥም የሚማርክ የሟስተምር ነው በርታ ጀግናነክ

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 4 місяці тому

    ኩዱየ ትባርክህ .እኛ እናት.እመብርሀን.የሁሉ አዛኛ.🎉🎉እኮን ደስ አላቺህ❤❤❤❤

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 2 роки тому +15

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው ሁላንንም የቃል ኪዳኗ እናታችን ሁላንም ታፃናናን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 роки тому +15

    በርታልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ አድርጎ እግዚአብሔር የሾመህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን፫ 🙇‍♀️💒🇪🇹🙏

  • @እኔማንነኝ-ደ2ቘ
    @እኔማንነኝ-ደ2ቘ 2 роки тому +13

    እንኳን ይህ መዝሙር ኣዳምጬ ሆደባሻ ሁኛለው ዝም ብሎ ይከፋኛል ኣለቅሳለው ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል ቀንና ሌልት ስለነሱ ነው ማስብ ደግሜ ኣገኛቸው ይሆን በሂወት ሚል ጥያቄ ውስጤ ይመላለሳል
    ኣዲስየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    እመብርሃን ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችክ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 2 роки тому +1

      አይዞሽ በርች ፀልይ ታገኛቸዋለሽ ውዴ

  • @abenumohammed1010
    @abenumohammed1010 3 місяці тому

    ቃለቶች የሉኚም የድንግል ማረያም ልጂ መድሀኒአለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tar5792
    @tar5792 2 роки тому +9

    የኔ ውዶች ቃላት ያጥረኛል እጅግ ልብ የሚነካ ድንቅ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sintutube7959
    @sintutube7959 2 роки тому +37

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 💒እንኳን ለመቤታችን 16 ፍስለታ ጦም በሰላም አደረሳችሁ ጦሙ አገራችን ሰለም ፍቅር አድነት በተለይ ዘረኝነት ጠፍቶልን በላቀ ር በአድነት ተሳሰበን የምንኖርበት ያርግልን አዱዝን ዘመን

  • @እሙየቲዬብ-ፀ1ፐ
    @እሙየቲዬብ-ፀ1ፐ 2 роки тому +5

    አዲስዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ኤሄንን መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭 በእሁነት እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም በተይ ለኛ በሰደተኛ ላለነው 😭🤲🤲🤲

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 2 роки тому +9

    እየደጋገምኩ ባዳምጠው የማይሰለቸኚ ይሄ መዝሙር ነው በርታ አዲሴ ኪዳነብረት ታበርታ እኔንም ታበርታኚ ሁላችሁም🙏🙌

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 2 роки тому +25

    ፀጋውን ያብዛልክ አዲስዬ መልካም ሰው ልዩ ስራ ነው ማዳመጤን ማቆም አልቻልኩም እንባዬንም ጭምር በርቱልን መልካም እድል እንወዳችኋለን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ❤️❤️❤️❤️

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому +22

    እጅግ በጣም ልቤ የሚነክ መዝሙሬ ነው ተባረክልን ወድማችን ዝሚሬ መልክትን ያስማልን ኪድነምሁረት ትጠብቃችሁ😥😥😥😥እዉነት ሳዳምጠዉ በጣም ነው ያስለቀሰኛ

  • @ሳምሪ-ጐ5የ
    @ሳምሪ-ጐ5የ 2 роки тому +25

    አሰይይ በኡነት ኣጥንት የምያለመልም ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ሓዲስ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ😍😍

  • @MerafAlefe
    @MerafAlefe 3 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኪዳነ ምሕረት እናቴ ዘመናችንን ትባርክልን

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 роки тому +10

    በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ፍፄሜችሁን ያሳምርላችሁ ዉዶችዬ

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 роки тому +6

    አቤት መታደል እደት ደስ ይላል በመብርሀን ❤🌹 ሀዘኔ ሲፀና እንባየን አብሰሺ በናትነት ፍቅርሺ ወመዳፍሺ ዳብሰሺ አፅናናሺኝ አይዞህ አልሺኝ ኪዳነ ምህረት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿💞🌿🌹❤🙏

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 2 роки тому +12

    ተመስገን አምላኬ እዴት በጉጉት እደጠብኩዋችሁ በጣም እናመሰግናለን አዲስዬ እና ቃል እዲሁም በመዝሙሩ ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የድካም ዋጋችሁን ይክፈል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ Рік тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 роки тому +14

    በስማም ልብ የሚነካ መዝሙር ዘመናችሁ ይባርክ ስወዳችሁ በዚሁ ቀጥሉ እያለቀስኩ ስንተየ ሰማሁት😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤❤ምትት ብየ ነው እምወዳችሁ

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    በእውነት ድንቅ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሓድስዬ እመቤታችን በእድሜና በጤና ትጠብቅልን ወንድማችን ✝️🤲

  • @ትዕግስትተስፋዬአያሌው

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች
    ጥኡም ያለው ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው የእውነት

  • @wardagirmaa2736
    @wardagirmaa2736 2 роки тому +1

    Farfannaa ergamotaa kani miraa kakasu kani lafee jajabbessuu kani dinnaa kenyaa barbadesuu si yaa dhagesisuu ebbifami Adis💔💔💔😥😥🙏🙏🙏