አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ እመቤታችን ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት "ጥበብ ቤቷን ሰራች" subscribe @ሱላማጢስ Tube/Aba Gebrekidan Girma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ እመቤታችን ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት "ጥበብ ቤቷን ሰራች" subscribe @ሱላማጢስ Tube/Aba Gebrekidan Girma

КОМЕНТАРІ • 26

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 3 роки тому

    Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @fatmahali9664
    @fatmahali9664 3 роки тому

    Amen kale hiwat yasemalen

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime6640 3 роки тому +1

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።።።

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ገብረ ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን ወልደ ዳዊት ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አሜን ማስተዋልንም ይስጠን አሜን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 роки тому

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @haimanotguye9852
    @haimanotguye9852 3 роки тому

    Kallheywet yasmalen Amen Amen Amen

  • @abrahamalemneh2599
    @abrahamalemneh2599 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому +1

    ጥዑም ምግብ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን /፫/
    እኛም በሰማነው 30 @60@100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልቦናውን ማስተዋሉን ያድለን አሜን /፫/

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 3 роки тому +1

    Kale hiwet yasemalen abatachen fitamiyachehun yasamerlen abatachen 💚💛❤
    ⛪🕊🕊🕊

  • @buzetashome9677
    @buzetashome9677 2 роки тому

    Qalhiyot yasemalin

  • @noonoo4775
    @noonoo4775 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት የስደት ብርታታችን አባታችን በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበርከት ያድርግልን የተማርነውን ወደ ተግባር እንድንቀይርና እንድኖረው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን

  • @noonoo4775
    @noonoo4775 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 3 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @kirubelamha6281
    @kirubelamha6281 2 роки тому

    B

  • @jaanjano7391
    @jaanjano7391 3 роки тому +2

    የስደት ብርታቴ አባቴ እረጅሙን እድሜ ያድልልን በእውነት የናተን ስሰማ ያስጨነቀኝሁሉ ይለቀኛል ፳፬ ስአት ባዳምጣችሁ አልጠግብም ጥበብ ቤቷን ሰራች

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 3 роки тому +1

    አሜን የኔ አባት ቀላል አይደለም በቅድሰት ያብቃን የቤተ ክርስቲያን ሺታው ነው የናፈቀኝ የእውነት ምር ነው ያለኝ

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤትልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 3 роки тому +1

    አባቴ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በውነት ሁለ ግሩም ትምህርት ነው የሚያስተምሩን የተማርነውን ለፍሬ እንዲሆንልን የግዚአብሄር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ለሀግሬ እንድበቃ ከኔ የበረታችሁ ሁሉ አስቡኝ አስካለ ማረያም

  • @Stef_nw1
    @Stef_nw1 3 роки тому +1

    የኣባ ስልክ ካለቹ እባኮት inbox ያርጉሊኝ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ፀጋ በረከትን ያድልልን
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን