ሱላማጢስ tube sulamatis tube
ሱላማጢስ tube sulamatis tube
  • 32
  • 1 151 384
ክርስቶስን በትንሣኤው አውቀዋለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket
ክርስቶስን በትንሣኤው አውቀዋለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket
Переглядів: 815

Відео

|| ከጣዖት አማልክት ተጠንቀቁ! || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan New Sibket Orthodox Tewahdo
Переглядів 125 тис.2 роки тому
✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview @ሱላማጢስ tube sulamatis tube #Aba_Gebrekidan_Girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #orthodox_Tewahdo
| ደጋግመን ልናዳምጠው የሚገባ | እጹብ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket
Переглядів 52 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ስብከት #አቡነ_ማቲያስ
|| የእግዚአብሔር ሰው || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የተሰጠ እጅግ ድንቅ ትምህርት - Aba Gebrekidan sibket
Переглядів 22 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት @Aba_Gebrekidan
|| የቅፍርናሆም ጉዞ || እጹብ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket 2022
Переглядів 22 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት
|| ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ያስተማሩ መምህራን የሰጡት ድንቅ ምስክርነት በጣና ቂርቆስ ገዳም ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ || Aba Gebrekidan
Переглядів 63 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት #ሊቀ_ሊቃውንት_ዕዝራ_ሐዲስ #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_የኔታ_ሐረገወይን_ሐዲስ
|| የጻድቅ ፍሬ ዕፀ ህይወት ነው || እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan must watch !!!
Переглядів 48 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #Enqo_silassie #ዕንቈ_ሥላሴ
|| ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ መልዕክት || ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket
Переглядів 85 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview
||"ሰላም ለክሙ \\ ሰላም ለሁላችሁ"|መንፈስን የሚያረጋጋ ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan sibket
Переглядів 39 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #Enqo_silassie_tube #ዕንቈ_ሥላሴ_ቲዩብ
|| ትንሣኤ || እጅግ ድንቅ መልዕክት ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket
Переглядів 10 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview
||"ሞታችን ወስዶ ህይወቱን ሰጠን"|| እጹብ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket
Переглядів 10 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ትንሣኤ #ክርስቶስ_ተንሥአ_እምሙታን
||"ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ"|| "አይኖቹ እንደ ወይን ቀይ ናቸው ጥርሶቹ እንደ ወተት ነጭ ናቸው" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
Переглядів 44 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview
|| በሰሙነ ሕማማት የስግደት ሥርዓት || እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket
Переглядів 38 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview
|| ጾም የምግባራት ሁሉ እናት ናት || እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket
Переглядів 11 тис.2 роки тому
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን Subscribe ያድርጉን Share ያድርጉ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview
| ያልዘራኸውን ትሰበስባለህ | እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan sibket
Переглядів 13 тис.2 роки тому
| ያልዘራኸውን ትሰበስባለህ | እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan sibket
መጻጉዕ:- "ያዳነኝ ተሸከም ብሎኛል" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Sbket
Переглядів 34 тис.2 роки тому
መጻጉዕ:- "ያዳነኝ ተሸከም ብሎኛል" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Sbket
"የጌዲዮን ጸምር" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Sbket 2022
Переглядів 17 тис.2 роки тому
"የጌዲዮን ጸምር" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Sbket 2022
እጅግ ድንቅ ትምሕርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Ethiopian Orthodox Sermon
Переглядів 15 тис.2 роки тому
እጅግ ድንቅ ትምሕርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ // Aba Gebrekidan Girma New Ethiopian Orthodox Sermon
የጾም መግቢያ እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan sbket new 2022
Переглядів 135 тис.2 роки тому
የጾም መግቢያ እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/ Aba Gebrekidan sbket new 2022
የካቲት 8 "በድንቅ ትሕትና የእግዚአብሔር ቃል ወረደ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New Sibket
Переглядів 55 тис.2 роки тому
የካቲት 8 "በድንቅ ትሕትና የእግዚአብሔር ቃል ወረደ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New Sibket
"እግዚአብሔር ረስቶናልን ?" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma New Sibket
Переглядів 61 тис.2 роки тому
"እግዚአብሔር ረስቶናልን ?" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma New Sibket
"እውነተኛው ብርሃን" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New sibket
Переглядів 23 тис.2 роки тому
"እውነተኛው ብርሃን" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New sibket
"ቃል ሥጋ ሆነ" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma new sibket #subscribe us
Переглядів 96 тис.2 роки тому
"ቃል ሥጋ ሆነ" እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma new sibket #subscribe us
እጅግ ድንቅ ትምህርት "3ቱ ጥያቄዎች" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma New sibket
Переглядів 34 тис.2 роки тому
እጅግ ድንቅ ትምህርት "3ቱ ጥያቄዎች" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma New sibket
"ልባችሁን በኃይሏ ላይ አኑሩ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan sibket
Переглядів 6 тис.2 роки тому
"ልባችሁን በኃይሏ ላይ አኑሩ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan sibket
ኅዳር 21 ጽዮን ማርያም አዲስ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ "ካንቺ ደግሞ እግዚአብሔር ነፍስ እና ስጋን ተዋሐደ" /likelikawunt Ezra
Переглядів 2,9 тис.2 роки тому
ኅዳር 21 ጽዮን ማርያም አዲስ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ "ካንቺ ደግሞ እግዚአብሔር ነፍስ እና ስጋን ተዋሐደ" /likelikawunt Ezra
ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #Subscribe_Gubae_tezekro_G
Переглядів 21 тис.3 роки тому
ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #Subscribe_Gubae_tezekro_G
"ከክፉ ቀን አድነኝ"ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ/Aba Gebrekidan New Sbket
Переглядів 53 тис.3 роки тому
"ከክፉ ቀን አድነኝ"ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ/Aba Gebrekidan New Sbket
አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ እመቤታችን ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት "ጥበብ ቤቷን ሰራች" subscribe @ሱላማጢስ Tube/Aba Gebrekidan Girma
Переглядів 7 тис.3 роки тому
አባ ገብረኪዳን ግርማ ስለ እመቤታችን ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት "ጥበብ ቤቷን ሰራች" subscribe @ሱላማጢስ Tube/Aba Gebrekidan Girma
"ምን ያኽል እንደወደደን ተመልከቱ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ ሱላማጢስ Tube & ዕንቈ ሥላሴ Tube ሰብስክራይብ ያድርጉ
Переглядів 4,5 тис.3 роки тому
"ምን ያኽል እንደወደደን ተመልከቱ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ ሱላማጢስ Tube & ዕንቈ ሥላሴ Tube ሰብስክራይብ ያድርጉ

КОМЕНТАРІ

  • @RMetica
    @RMetica 5 днів тому

    ላባታችን ቃለህወትነ ያሰማልን በእዉነት ተሰፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን እርሶን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ ከተቻለ በጣም ወሳኝ የሆነ ቦታ ሲደርሱ አይሰማም ቢስተካከልልን መልካም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን የምታስተላልፉልን ወንድሞች እህቶች 🙏🙏🙏🙏

  • @zewditureta2939
    @zewditureta2939 10 днів тому

    አባታችን ከዘመን ዘመን ያሸጋግርዎት፣

  • @kale554
    @kale554 11 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሳይገባኝ ኦርቶዶክስ አድርጎ እነዚህን ትልልቅ አባቶችን መምህራኖች አድር ሰለሰጠኝ ሰሙ የተባረከ ይሁን

  • @dawitzewde6541
    @dawitzewde6541 14 днів тому

    Weynie ahun lenezih abatoch yemihon yetesenada yemedrek zigjit tatto newn? Medrek yaltezegajew?!

  • @sosinspiration3810
    @sosinspiration3810 16 днів тому

    Lezi tiwlid lemedhan yeteseten Abat❤

  • @bitsatseifu668
    @bitsatseifu668 23 дні тому

    መልካም ተማሪ ከመልካም መምሕር ይወጣለል በእውነት ግሩም ተሠጥዎ ትግስት ትሕትና ስነ ምግር አብሮ የተሠጣቸው አባት ናቸው ሊቃውንቱም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያቸዉ ...

  • @RMetica
    @RMetica 23 дні тому

    እርሶን የሰጠን የአብ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በእዉነት 🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ 🙏 ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር 🙏 እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃን 😢 ሁላችንንም ለንስሃ ሞት ያብቃን እመቤታችን እርጅን በምልጃሽ 😢😢🙏🙏

  • @MaryChurch-i7k
    @MaryChurch-i7k 25 днів тому

    እንዲህ ያለ ፍቅር,በእውነት የክርስቶስን ፍቅር በእድሚያችን ያየናችሁ አባቶቻችን እድሜውን ,ፀጋውን ያድልልኝ በሀጥያት ድቅድቅ ውስጥ ላለነው ስለእናንተ ሲል እንዲለመነን ለምኑልን

  • @MaryChurch-i7k
    @MaryChurch-i7k 25 днів тому

  • @TigistAtinafu
    @TigistAtinafu Місяць тому

    አባቶቻችን ሽአመት ያኑርልን❤በረከትወ ይደርብን⛪️⛪️⛪️🙏💐

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 Місяць тому

    የሚገርም አቀራረብ የሚገርም ትህትና ።አባቶችን ይጠብቅልን ።

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu Місяць тому

    እግዚአብሔር❤ይመስገን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም እንወድዎታለን❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasTomas
    @ErmiyasTomas 2 місяці тому

    ድምፁ ተቋረጠውን ቢለቀቀ

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 2 місяці тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 місяці тому

    Amen kale hiywot yasemalill abatachin bereketachew yiderbnnnn❤❤❤❤❤

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 2 місяці тому

    አባታቸን.ለኛ.ለማቀዉ.ሲል.እሪሶን.ያቆዩት.ጠላትመናፈቅ.አልጠግባይ.ቢነገሪ.የማያገባዉ.ምናለነገረማሪያምንከእሮትሰሪቁጭብለዉ.በተማሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Qumelachew
    @Qumelachew 2 місяці тому

    ለዚሕ ዘመን ለዚሕ ሕዝብ እግዚአብሔር የላካቸው ነቢይ ወሐዋርያ ናቸው። እድሜውን ጤናውን ይስጥልን። ሰው የሆነ ሁሉ የሚማርባቸው ለሰው ልጅ ሕይዎት የሚሰጥ ሁለንተናዊ ትምህርት ነው የሚያስተላልፉት። ሁላችንም እንማር! ቅናት ምቀኝነት ይውደም!!

  • @girumakililu7815
    @girumakililu7815 2 місяці тому

    እውነት ግን ለምን ከህዝቡ ስለተደበቀው የሊቀ ሊቃውንት ሺኖዳ አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት አታስተምሩም? ?

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 2 місяці тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤❤

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 місяці тому

    Kelem amlaki cherk amlaki tekeyarachu eko leza new tenkoyoch bezubachu betam yemiasazin new.

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 місяці тому

    Rasachu new bandira amlak yaregachihut bandira amlaki engi getan amlaki alayenim ewnetu new yene abat betam adnikewalehu

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 2 місяці тому

    እመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 2 місяці тому

    31:35

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 2 місяці тому

    1:15:10

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 2 місяці тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑርልን እረጅም እድሜ ያድለዎት

  • @KassahunEdaso
    @KassahunEdaso 2 місяці тому

    Amen

  • @getubaye542
    @getubaye542 2 місяці тому

    እርሳቸውንም ያስተማሩ መምህራን በእውነት ቡሩካን ናችሁ!!!

  • @SemgnewS
    @SemgnewS 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @yuelberaki9178
    @yuelberaki9178 2 місяці тому

    1:12:06

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 місяці тому

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በርከት ጸሎት ልመናቸው ይድረሰን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን😊😊😊❤❤❤❤

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 3 місяці тому

    ELLLLLLLL❤❤❤ELLLLLLL❤❤❤ELLLLLLL❤❤❤

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 3 місяці тому

    Ab Thank you god blessss Esey 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 3 місяці тому

    Laze yabakachu Egezaber Yemasagn Barakatachu yedareben AMEN

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 3 місяці тому

    አባዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደስ አለት ደስ ብሎኛል ለናንተ ይሔ ሲያንስ ነው ❤❤❤❤❤ የኛን እድሜ ጨምሮ ይሶጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluneshbiweta5929
    @muluneshbiweta5929 3 місяці тому

    Aba she is mad .

  • @FasilTe
    @FasilTe 4 місяці тому

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @FasilTe
    @FasilTe 4 місяці тому

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 4 місяці тому

    amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen

  • @HanaBirhanu-w5g
    @HanaBirhanu-w5g 4 місяці тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 місяці тому

    "እንዳልተማረ ያለ ደፋር የለም " ብሏል አንድ ሊቅ እኔም ድፍረት አይሁንብኝና ርዕሰ ሊቃውንት መምህረ ትሕትና አባ ገብረ ኪዳን ቢባሉ ደስ ባለኝ እንኳን ያልተማረ የተማረ ሊቅ በቅኔው በትርጉሙ በአቋቋሙ በቅዳሴው በከበሮው በስብከቱ በማኀሌቱ አብዝቶ ሲኳሽ እዩኝ እዩኝ ሲል ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን ልብ ብላችሁ እዩልኝ ተመልከቱልኝ መሬት ተከፍቶ ቢውጣቸው በወደዱ መሬት ሊገቡ ነው የሚደርሱት ኮመንቴን አንባቢዎች ምቀኝነት ሆኖባቸው ሳይሆን የታይታ እንዳይሆንባቸው ምስጋናቸው ለሰው እይታ ሳይሆን ለፈጣሪ እንዲሆንላቸው ዛሬ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይመጣባቸው ብለው ይመስለኛል በረከታቸው ይደርብን ዛሬ በትምህርት በጥበብ የወለዳችኋቸው አባቶቻችን ሊቃውንት በያለንበት ሁሉ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 місяці тому

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጂነቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 4 місяці тому

    አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልይ፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ያገልግሎዉትን፡እድሜ፡ያርዝምልንከኛም፡ሁሉ፡እድሜ፡ጨምሮ፡ጨማምሮ፡ያቆይልን፡ያኑርልን።

  • @TigestMenker
    @TigestMenker 4 місяці тому

    እንኳ ን አደረሳቸው

  • @AshthirAshthir
    @AshthirAshthir 4 місяці тому

    አሜንአሜንአሚን❤❤❤

  • @Abc-wb3eg
    @Abc-wb3eg 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TahrerAlrowili
    @TahrerAlrowili 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @adeladel5396
    @adeladel5396 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @MaskemAbye
    @MaskemAbye 4 місяці тому

    ❤❤❤😢😮😅