КОМЕНТАРІ •

  • @user-bp1nq6jx8f
    @user-bp1nq6jx8f 9 місяців тому +18

    እኒ ሙሥሊም ነኝ እነዚህን ሠዋች በጣም ነው የምወዳቸው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 роки тому +6

    አቤት አባታችን እኔ አሁን ያገኘህዋቸው አጥንት እሚያለመልም ትምህርት እንስማ እናስተውል እንለወጥ እባካችሁ አጥንት ኡለምላሜ ሁሌ ስሰማቸው እንባዬን መቆጣጠር ነው እሚያቅተኝ እንግዲህ ምን ልበል እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያስማልን::

  • @habtamudesalegn214
    @habtamudesalegn214 2 роки тому +67

    የንስሐ ትምህርቶችን ልከታተልና ቶሎ ንስሐ ገብቼ የዚህን ከንቱ አለም ክፉ ስራ ላለመስራት እራሴን መግዛት አለብኝ ። አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክህን !!!!!!!🙏

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому +31

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን የሰጠን አምላእክ የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 роки тому +5

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን !

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k 3 роки тому +22

    አባየ እርስዎን አያሳጣን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እርስዎ ንየሰጠንጌታ ስሙይክበር ይመስገንአሜን
    የሰማነውንትምህርትፍሬእንድናፈራበት አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ማስተዋሉን ጥበቡንያድለን
    ለንስሀ ሞትያብቃንአሜን

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 3 роки тому +15

    በእውነት አባታችን እንደዚህ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ፍትፍተው እንዳጎርሱን ያህል
    ነው የተሰማኝ አቢቱ ይአባቶቼ አምላክ
    የንስሃ ልብ ክፈትልን
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜን
    እደማቶሳላ ያርዝሞልን
    ቃለ ይሕውትን ያስማልን

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 3 роки тому +10

    ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን ለኣባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому +1

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

    • @selethio6023
      @selethio6023 2 роки тому

      አሜን

  • @promobil5835
    @promobil5835 Рік тому +2

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +12

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን በድሜ በጤና ያኑርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mekdes320
    @mekdes320 2 роки тому +15

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን በዕድሜ በጤና ያቆይልን 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 2 роки тому +9

      አሜን። ይህንን ትምህርት ቢያንስ ለ 10 ሰው ያካፍሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 роки тому +7

    ኪያከ መሠረት እንተ ብነ አባ ጸሊ በእንቲአነ እስመ ጸሎተ ጻድቅ ይሰምዕ እግዚአብሔር

  • @shishigfasil
    @shishigfasil 10 місяців тому +2

    አባቴ የህይወት መምህሬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3md 3 роки тому +3

    አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን

  • @africansava8782
    @africansava8782 3 місяці тому +1

    አባቴ ኑሩልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን❤❤

  • @user-kz9rx7wm7g
    @user-kz9rx7wm7g 5 місяців тому +2

    አሜን በሰማነው ፍሬ እናፈሬበት ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን ፀጋወትን ያብዛለወት

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ አሌንታ የተዋህዶ እቁ የዌንጌል ገበሬው አባታችን ሺአመት ንሩሉን በፆሎት አስብኝ

  • @user-hi7qr7fp6m
    @user-hi7qr7fp6m 3 роки тому +4

    እኝህ አባት አቤት እዉቀታችው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🌱🌱🌹🌹🌾🌾🤲

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

  • @hiwethayleslasie2990
    @hiwethayleslasie2990 3 роки тому +10

    ቃለሂወት ያስማልንአባታችን መምህራችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋይስጥልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 роки тому +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤✝️🤲

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 роки тому +5

    አባ እረጅም! እድሜ ይስጦት ቸሩ መድኃኔዓለም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እደሜዎቱን ያርዝምልን ጤናዎን ያድልልን ✝️🤲

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v 3 роки тому +14

    የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን ስወዳችሁ ያገልግሎት ዘመንትን ሳብ እረዘም ያድርግልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒
    የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame8666 3 роки тому +7

    አሜን፫ አባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 роки тому +8

    በጣም ልዩ ፀጋ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያቆይልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት በቸርነቱ ያብቃን አሜን ፫🌻💚💛❤🌻

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን። አሜንአሜንአሜንአባታችንእግዚአብሔርይስጥልን።

  • @leuldude3841
    @leuldude3841 3 роки тому +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን::

  • @Rhk321
    @Rhk321 6 днів тому

    ቃለህይወት ቃለበረከት እድሜና ፀጋን ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemwalelign9715
    @alemwalelign9715 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን የርዝምልን

  • @gashawders2221
    @gashawders2221 2 роки тому +5

    አባታችን በድሜ በጤና በጥበብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin abatachin

  • @mahisitu3553
    @mahisitu3553 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen qale hiwot yasemalin

  • @emum287
    @emum287 3 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rk2by4pc9m
    @user-rk2by4pc9m 17 днів тому

    በሁሉም የሚወደዱ የኛ አባት።

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 роки тому +9

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን እንቁ መምህራችን።

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv Рік тому +1

    Amen Amen Amen qala hiyot yasamaleny

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 роки тому +9

    ቸሩ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን::🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому +1

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

    • @tigsetshumetyoutube
      @tigsetshumetyoutube 3 роки тому +1

      እሺ አባታችን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን የአምላካችን መልካም ፍቃዱ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን ።

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Рік тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን❤❤🌿🌿

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 роки тому +6

    አሚን አባታችንን ከክፉ ይጠብቅልን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን አግዚሐቤር በቸርነቱ ይርዳን !!!!

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 роки тому +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalehe 👏👏👏

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 3 роки тому +4

    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛለዎት

    • @sraayele840
      @sraayele840 3 роки тому

      አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HermelaMelaku-su8ic
    @HermelaMelaku-su8ic 10 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኑን የተባረከ ይሁን

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 3 роки тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንና ይባርክልን አሜን ::

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 11 місяців тому

    አሜን ቃልህውየት ያሰማልን አባችን ያ ንሰሃ ልብ ያድለን አግዚአብሔር አምልህክ

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Рік тому +1

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln abatachin ❤🙏🙏

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ለአገራችን ይላክልን
    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 9 місяців тому

      ​@@Aba_Gebrekidanሰላም ለዚህ ቤት ይቅርታ እሄ ቻናል ከጣና ቅዱስ ቂርቆስ ነው ሚተላለፉ ወይስ ሌላ ቤተክርስቲያን ነው
      እናመሰግናለን ከጥራቱ ጋር 👌 አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት ጨምሮ እግዚአብሔር 🙏😊😊😊

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z 3 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ

  • @ddff8473
    @ddff8473 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ያቆይልን

  • @fasika6916
    @fasika6916 2 роки тому +2

    አባ እዱሜእና ጤናን ይስጥልን የሰማነዉ በልቦነችን ላይ ይደር

  • @user-my5vs4xs4q
    @user-my5vs4xs4q 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አታችን 🙏🙏🙏

  • @user-tn8ei7by5l
    @user-tn8ei7by5l 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስት ስማያት ያውርስልን አሜን

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚ አብሄር አምላክ ዋጋህን ይክፈለወት

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን አባታች፡ቃለህይውትን፡ተስፋ፡መንግስተሰማያትን፡ያውርስልን

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ!!!!

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 3 роки тому +6

    ዳውሎድ አርጌ ስራ እየሰራው እሰማዋለው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ተወዳጅ መምህር እና አባታችን

  • @mazajant8732
    @mazajant8732 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታቺን 🤲🤲🤲
    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን፤
    🙏🙏🙏

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 роки тому +38

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    አቤቱ የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ቃሉን ሰምተን ፈፃሚ ያድርገን

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sste2838
    @sste2838 2 роки тому +2

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +3

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏
    የተማርነውን የእግዚአብሔር ቃል በልባችን የጻፍልን አሜን🙏🙏🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 роки тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c 3 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx 10 місяців тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባየ እኛም ቃሉን ሠምተን 30 ; 60 ; 100 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችት ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 роки тому +1

    Amen🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhote!

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 роки тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መህራችን 💞🌹

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 2 роки тому +2

    ኣባታችን እድመና ጤና እና ፀጋውን ያብዛሉት ኣሜን

  • @AlemayehuHailemichael
    @AlemayehuHailemichael 8 місяців тому +1

    አባ ወንሀል የሚያስተምሩበት ጥበብ ይገርመኛል ጠማማ ያቀናል በረከቶ ይደርብኝ አሜን!!!

  • @haymanothabeta7673
    @haymanothabeta7673 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥዎት አባቴ😢✝️

  • @selam-africa8739
    @selam-africa8739 2 роки тому +5

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን፣ ጸጋውን ያብዛልዎ፣ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን፣

  • @mulumengeshamulumengesha7085
    @mulumengeshamulumengesha7085 Рік тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f 3 роки тому +2

    አሜን፣ ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @kirkimadane5665
    @kirkimadane5665 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tegadeshidebashi3260
    @tegadeshidebashi3260 Рік тому +2

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌿🌿🙏🙏🙏

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ✝️

  • @azmera0124
    @azmera0124 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን
    አሜን፫ ይሁን ይደረግልን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አሜን(3)
    እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዘምልን አሜን፫

  • @mimiabate1339
    @mimiabate1339 3 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @gfyhfu5458
    @gfyhfu5458 2 роки тому +4

    እድሜዎት ይርዘም እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏💐💐💐 በረከትዎ ይደርብን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 3 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሠማልን✝️

  • @user-uv3zs1wk1n
    @user-uv3zs1wk1n 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም የንስሐ ልብ እግዚአብሔር ያድለን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 роки тому +4

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

    • @Aba_Gebrekidan
      @Aba_Gebrekidan 3 роки тому

      አሜን ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቅዱስ ቁርባን ክፍል 4 #ሱላማጢስ_Tube ን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተሉ።
      Watch "ሱላማጢስ tube sulamatis tube" on UA-cam
      ua-cam.com/channels/gBV47kGX8RTjjTr1iNRkfA.html

    • @melaberiboni3929
      @melaberiboni3929 Рік тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅሙን እዴሜ ይስጥልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 3 роки тому +7

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን

    • @adisababa1570
      @adisababa1570 2 роки тому

      አባታችን ቃለህወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!

  • @efilata7854
    @efilata7854 3 роки тому +52

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን:: አባታችንን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናልን:: ዕንቁዎች እባካችው እንዳይቁርጥ ድምፅ ጥራቱም በዚሁ ይቀጥል በጣም ደስ ይላል:: በተለያየ ቦታ ሚያስተምሩዋቸውንም ትምህርቶ እናንተ ብትቀፁ ደስ ይለኛል::

    • @helinawogayehu152
      @helinawogayehu152 3 роки тому +2

      Bekefeteln ynsha ber endngeba yadrgen.kale hiwot yasemaln AME AMEN.

  • @almazabey8219
    @almazabey8219 3 роки тому +3

    እድሜ ከፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእዉነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ አቤቱ በልባችን ፅላት ፃፍልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አናታችን

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet9046 2 роки тому +1

    *_አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰመዐና✝️_*

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 Місяць тому

    እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ የኔንም ልብ ይመልስልኝ

  • @tigistali9464
    @tigistali9464 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ።

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v 3 роки тому +4

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bezakassa700
    @bezakassa700 10 місяців тому +3

    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏

  • @AyelechKefale
    @AyelechKefale 10 місяців тому

    Amen amen amen❤❤❤❤ qalihihuti yasemalin🙏🙏🙏🙏