КОМЕНТАРІ •

  • @user-zo2gw3fx6h
    @user-zo2gw3fx6h Місяць тому +9

    አሜን አባታችን ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለዎትን ያማልን❤❤❤

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yidagnumandefro7338
    @yidagnumandefro7338 2 роки тому +124

    እንዲህ አይነት አባቶችን አብዝቶ ይባርክልን! በህይወትና በጤና ጠብቆ ብዙ መንፈሳውያን ተከታይ እንዲያፈሩ የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንልን፡፡የሰማነውን በስነ- ልቦናችን አድሮ መንፈሳዊ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን፡፡ አሜን! አሜን!

    • @dasdaf8641
      @dasdaf8641 2 роки тому +7

      አባታችን እድሜና ጤና ለዘላለም ይሰጥህ

    • @kedestkedes
      @kedestkedes Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @kedestkedes
      @kedestkedes Рік тому +4

      እንዲህ አይነት አባቶችን አብዝቶ ይባርክልን በህይወትና በጤና ጠብቆ

    • @Q8Star-rl9cg
      @Q8Star-rl9cg 9 місяців тому +1

      ቃለህወት የአሰማልንአባታችን

    • @MekdesHaile-sg5vu
      @MekdesHaile-sg5vu 9 місяців тому +2

      ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @fasilashenafi3565
    @fasilashenafi3565 3 роки тому +60

    ኡፍፍፍፍፍ ድንቅ፡ትምህርት፡፡፡ቅዱስ፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡ትመስገን፡፡ ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማዎ፡አባታችን፡፡ኑሩልን፡፡

  • @tiqestesheta9626
    @tiqestesheta9626 10 місяців тому +4

    በእዉነት በጣም የማይጠገብ ትምህርት ነዉ የኔአባት የአገልግሎት ዘመነወትን ይርዘምልን በጣም የምወዳቸዉ አባት❤❤❤ ትምህርታቸዉ የማይጠገብ እበስት ነዉ

  • @yetewahedofere3086
    @yetewahedofere3086 2 роки тому +9

    አቤት መታደል እደዚ አይነት ከማር ከወተት የሚበልጥ ትምህር መታደል አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን በረከቶት ይደርብን

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 роки тому +20

    እሄን የተቀደሰ የእግዚአብሔር ቃል እንድሰማ የፈቀደልኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት ነብሴ ሀሴት ተሞላች እኔን ሀጢያተኛዋን በእነዚህ በቅዱሳን አባቶች ላይ አድሮ ያሰተማረኝና የገሰፀኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመብርሀንየ እግዚአብሔር ባከበረሸ የክብር መጠን ከፍጡራን በላይ ከእግዚአብሔር በታች ሰሟ ከፍ ከፍ ትበል የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ከማር ይጣፍጣል አንደበትዎ እኔን ሀጢያተኛዋን በፆለታችሁ አሰቡኝ አባቴ ወለተሰላሴ እያላችሁ አሰቡኝ የተዋህዶ ልጆች ሰለምታሰቡኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሰባችሁ አመሰግናለሁ!!!

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r 23 дні тому

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ይህን ተምርት እድንሰማ የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ዘላለም ሥሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @milenamehari2256
    @milenamehari2256 Рік тому +14

    ✝️✝️✝️የመንፈስ ምግብ የሰጡን አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት! ✝️✝️✝️ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ!!!✝️✝️✝️

  • @emulakew4759
    @emulakew4759 2 роки тому +15

    የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በሂወቴ ውስጥ ብዙ የማላቀውን ነገር አውቄያለሁ እንደእርሶ አይነት መምህር ምድርን ይሙላት ሺ ሁኑ እድሜዎ ይርዘም

  • @emmam5279
    @emmam5279 3 роки тому +24

    በንስሀ ሳሙና ታጥበን የስሙቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገንአሜን

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 2 роки тому +8

    የሚወደዱ አባት እድሜ ይስጥልን አይጠገብም ትምህርታቸው እያሳሳቁ ነብስን ይመግባሉ 🙏🏾❤️

  • @armacho524
    @armacho524 Рік тому +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን 🙏

  • @huyghr4046
    @huyghr4046 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም😭😭😭 ለሁላችን ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን😢😢😢

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 роки тому +75

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ማስትዋሉን ይስጠን አሜን !

  • @armacho524
    @armacho524 3 роки тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ለንስሀ ያብቃን 😭😭😭

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h 27 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን

  • @TigistAbreham-fi2ll
    @TigistAbreham-fi2ll 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን እድሜና ጤና ይስታችሁ

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 Рік тому +5

    ቃለ ሂወትን ያስማልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን።የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር።ጌታችን ና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስኃ ያበድርን።

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 роки тому +9

    አሜን!አሜን!አሜን! የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን! ቃለሕይወት ያሰማልን። ይህንን ትምሕርት እግዚአብሔር በፈቀደላቸው ለእኛ እንዲደርስ ላደረጉ እንቁሥላሴ 'ሥላሶች' በበረከት ይጎብኙልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gebretunsaitesfay-qk4qj
    @gebretunsaitesfay-qk4qj 9 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የኔ ውድ ኣብታ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +54

    እንኳን ለመድኀኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የቅዱሳን በረከት ይደርብን!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @saray4418
    @saray4418 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ እርሶን አባታችን ስለሰጠን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲❤️⛪🤲⛪🤲❤️⛪❤️🤲⛪❤️🤲⛪❤️🤲⛪❤️🤲⛪❤️🤲⛪

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Рік тому +5

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንቶን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያድርስልን አባቴ🙏🥰🥰

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 5 місяців тому +1

    ቸርነቱ ያብዛልን ቃለ በርከት ያአስማልን በእውነት ለንስሀ ቀን ያብቃኝ

  • @fitsum3074
    @fitsum3074 3 роки тому +17

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን:: መንግስተ-ሰማያትን ያዋርስልን:: በእውነት ድንቅ ትምህርት በድንቅ መምህር:: እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልዎ አባታችን::

  • @freamytube2047
    @freamytube2047 2 роки тому +6

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😇እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🏾🙏🏾:: በእውንት አጥንትን የሚያለመል ትምህርት ነው

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c 2 роки тому +2

    በእውነት ለመከሩን ለዘከሩን ለአባታቺን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃለ ሂውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h 3 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልንየምንሰማውን ለፍሬ ይሁንልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @nigsthabta3578
    @nigsthabta3578 2 роки тому +4

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ቃሉን ለተማርነው ህይወት ይሆነን ዘንድ ማሰተዋልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому +3

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @onelove21
    @onelove21 9 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያብዛልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemazayalew9137
    @alemazayalew9137 3 роки тому +10

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 2 роки тому +2

    በዉነት አባታችን ቃል ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት እግዚአብሔር. ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 2 роки тому +6

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ለኛም ቃሉን ለተማርነው ህይወት ይሆነን ዘንድ ማስተዋልን ይስጠን። አሜን አሜን አሜን።

  • @tube6945
    @tube6945 3 роки тому +13

    አቤት የንሰሐ ሚስጥ እንዴት ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @addistube8945
    @addistube8945 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን, መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን,በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ,የተመገብነውን ቃሉን በልባችን ያኑርልን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @Bethtesf
    @Bethtesf Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የተመገብነውን ቃሉን በልባችን ያኑርልን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በጸጋ ያቆይልን አሜን//፫❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏

  • @user-hp3es8zo5r
    @user-hp3es8zo5r Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን በእርሶ ትምህርት በእግዚአብሔር ቸርነት ሀይማኖታችንን ተረድተናል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናን

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q 9 місяців тому +1

    Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችች👏👏👏

  • @user-ti5mp4vt5o
    @user-ti5mp4vt5o Рік тому +1

    አሜኔ ቃል ህይወት ያሠማን አባታችን🥺🤲✝️💒እረጀም እደሜና ጤና ይስጥልኝ🤲

  • @halan9208
    @halan9208 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃኝ 😭

  • @yabsiraamare1342
    @yabsiraamare1342 3 роки тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን።

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Рік тому +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።አሜን፫❤

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 2 роки тому +4

    ኣሜን ቃለ ህወት የስማልን ኣባ፡ ለንስሃ እና ስጋው ደሙ ለመቀበል ያብቃኝ ኣምላክ።

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Рік тому +1

    በእውነት አባታችን ቃላህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u 3 роки тому +8

    ለአባታችን ቃለህወት ያሰሚልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 роки тому +5

    ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 Рік тому +1

    💒🙏🙏🙏ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🙏አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም

  • @fm6563
    @fm6563 3 роки тому +8

    *እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ አባታችን💠✝️💠

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 3 роки тому +8

    መድኃኔ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ ቃለሕይወት ያሰማልን! እነደዚህ እአብጠርጥረው ለዛ ባለው መንገድ የሕይወትን የመዳንን ትምህርት እንዳስተማሩን ፡ ፀጋ በረከቱን ያልብሳልን ፡ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ፡ ድንግል ቅድስት ማርያም ክተወደደው ልጀዋ እየሱስ ክርስቶስ ጋር ትደግፍዎት ታበርታዎት ታጽናዎት ፡ ለእኛም ቅን ንጹህ ልቦናን ይሰጠን ዘንድ ጸሎትዎ አይለየን! ዓሚን ፡

  • @selamsuleman5836
    @selamsuleman5836 2 роки тому +2

    ውይ ነብስን ደስስ ሚያሰኝ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Рік тому +1

    በእውነት አባታችን በእርስወ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን

  • @Henokman9900
    @Henokman9900 3 роки тому +21

    የቃሉ ባለቤት ቃለ ሂዎት ያሰማልነን አባታችን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Рік тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመናችንን ያማከለ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታች እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እድሜ ከጤነ ጋር እግዚአብሔር ይሰንልን

  • @merygirma7432
    @merygirma7432 Рік тому +1

    ይህንን ትምህርት ስለ ጫናችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏እጅግ በጣም ጠቅሞኛል

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 місяці тому

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማል ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።እርጀም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tegegnechernet2538
    @tegegnechernet2538 Рік тому +1

    እንደዚሕ አይነት አባቶን እግዚአብሔር በእውነቱ ያብዛልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን

  • @mekidemekide6441
    @mekidemekide6441 9 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤

  • @user-mx7dj9vw6p
    @user-mx7dj9vw6p Місяць тому

    አባታችን ክፎ አይካህ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla1255 3 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሳምልን አባታችን🙏🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @Holy-wo3qq
    @Holy-wo3qq Рік тому +1

    Ababtachin Klehyewet Yasemalen! Amlakachin Egzibher long life yestilen. Amilack Hoye Abatachinin Aba Gebrekidanin Tebklen. Amen🙏🏽!

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Рік тому +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን እግዝአብሄር አምላክ ወደ ትክክለኛ መንገድ ይምራን🙏❤❤

  • @saray4418
    @saray4418 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሺ ያድርጎት ያቆይልን አባ ታችን🤲🙏⛪❤️❤️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +2

    ነብስን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ንሰሀችንን ይቀበልልን አሜን !!

  • @a-zfamily
    @a-zfamily Рік тому +1

    እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን::🙏🙏🙏🙏

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Рік тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኝ እግዚአብሄር ሆይ እንደ ሀጣያቴ ስይሆን እንደ እንደበጎነትህ አባቴ

  • @hanagola20
    @hanagola20 Рік тому +1

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏👏✝️❤💒🙏🙏🙏

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 2 роки тому +1

    ድንቅ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መንግሥቱን ያውርስልን

  • @mariamawitkassahun5700
    @mariamawitkassahun5700 3 роки тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ህይወታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይምራው። ቃሉን በድርጊት ቀይረን ንፁህ አማኝ ያድርገን። አሜን

  • @zenamedia9054
    @zenamedia9054 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 2 роки тому +2

    አባ ክብር ያድልልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመሰገን ነፍሴ በደሰታ ዘለለች እዉነት ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁ ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን ከሁሉም በላይ ቀሰ በለዉ ሰላሰተማሩን ከልቤ ነው የሰማሁት አሙሞታችንን ያሳምረዉ አሜን አሜን አሜን።

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 9 місяців тому

    Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 Kale hiwot yasmalen abatchane 😢😢😢😢😢 amen 🙏

  • @abrihamworede113
    @abrihamworede113 3 роки тому +14

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መ/ራችን! እኛንም የተግባር ክርስቲያን እንሆን ዘንድ የበቃን የተዘጋጀን እንድንሆን የቸሩ አምላካች ቅዱስና መልካም ፈቃዱ ይሁንልን። አሜን!!!

  • @askaldesalegn2215
    @askaldesalegn2215 Рік тому +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን!!

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 роки тому +12

    ቸርነቱ የበዛ አምላክ ይክበር ይመስገን::

  • @nunuwolela6100
    @nunuwolela6100 2 роки тому +1

    አባቴዋ ይኑሩልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Рік тому +1

    ቃልህይወትን ያሠማልን አባታችን
    ለንሠሀ ሞት አብቃኝ አባቴመድኔያለም ከሠው ቤትም አውጣኝ

  • @user-xs6uj9ye1s
    @user-xs6uj9ye1s 2 роки тому +2

    በዉነት ልብ የምነካ ትምህርት ነው።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏ጸጋ በረከቱን ያብዛልን😍🌹እኛም መስተዋልን ያድልን ለንስሃ ምት ያብቃን😭😭💔💔

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🤲🌺

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому +1

    አሜን፫ ስለቃሉ የአማላካችን የሉኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታቸን እድሜና ጤና ይስጠወት
    😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Рік тому +1

    አሜን ፫ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንበደሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @thomasb7534
    @thomasb7534 3 роки тому +2

    አሜን: አሜን: ቃለ: ህይወት: ያሰማልን: እረጅም: እድሜና: ጤና: ያገልግሎት: እድሜ: ይስጥልን::

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 роки тому +3

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆዩልንን ❤❤❤የሰማኖን በልባችን ሰለዳ ይጻፉልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 3 роки тому +6

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 роки тому +1

    እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 роки тому +1

    በረከትዉ፣ይደርብኝ🤲እድሜጥና፣ይስጥልኝ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ🤲🤲

  • @ውብየ
    @ውብየ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይድረሰን ❤

  • @jmilahalu5816
    @jmilahalu5816 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ያብቃን

  • @rahelrich2712
    @rahelrich2712 Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏❤