አብይ “አትሞክሩን ሚሊየን እናሰልፋለን” ፤ የአቶ ተመስገን ባለሀበቶች ግብግብ ፤ ተመስገን “ስቀውብናል”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 2 місяці тому +7

    🔥ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 місяці тому +5

    ደብረ ፂዮን በአማራ ህዝብ ላይ ያለዉ ጥላቻ በጣም ጥልቅ ነዉ ; ይኼን ሰዉዬ ፈጣሪ በከባድ በሽታ ካልገደለዉ አሁንም በህይወት እያለ ጦርነት ማነሳሳት በአማራ ህዝብ ላይ ይቀጥላል ክፉ ሰዉ ስለሆነ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 місяці тому

      ደብረፅዬን የትግሬያዊ ጠላት ዋጋውን ያገኛል ሸረሪት የመሠለ ደነዝ ሸማግሌ አማራም ቁጭ ብሎ አይጠብቅህም የወጣቶች ጠላት ናችው ህወሓት

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 2 місяці тому

      እሱ ብቻ አይደለም ሁሉም የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው። ጌታቸው የተባለው ደንቆሮም አብይ ብብት ውስጥ ገብቶ የሚግማማው የአማራን ሕዝብ ከአብይ ጋር ህኖ ለመፍጀት ነው።

  • @SolomonTadu-j8j
    @SolomonTadu-j8j 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ ውርደት ለባዳ

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 місяці тому

    Victory for Amhara Fano 💚💛❤️ Amhara wake up wake up 💪

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 місяці тому +4

    ለካ 4ኪሎ ወታደሮች የመጡ ጊዜ በአ/አበባ ዙሪያ ያለው የኦሮሚያ ገበሬ ቤተመንግሥት ለመምጣት ተዘጋጅቷልብለሀኸን ነበር!
    አሁን ደግሞ ግብፅ ስትመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ትላለህ ትላንት ዐይንህን ለአፈር ያልከው ትጠራዋለህ!መጀመሪያ ህዝብህን እንደ ህዝብ እዩት !

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 2 місяці тому +1

    The poll. The Tigray people in particular and the Ethiopian in general deserve respect and justice !!! For those who do not behave between themselves , the world is watching !!! Why do they invite the twice (former ethiopian ...), fill the blank, they invite or need tale the SEAT in between !!! The ethiopian people memories of the twice and the later five years in Ethiopia !!! If they need , "Fyshikkaa", Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @Hagere739
    @Hagere739 2 місяці тому +6

    ግብፅ የአብይን አንገት ይቆርጣል

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 місяці тому +1

    አብዪ፣፣፣ህዝብ፣፣አዪዋጋም፣፣አፈናፍቅለህዋልገለህዋል፣፣አገሩንከልክለህዋል፣፣በሰለምእዳዪኖር፣፣ለአንተየሚቆምየለም

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 місяці тому +2

    አይ ህወሓት የጎነጎነችው ሴራ ራሷን እያጠላለፈ ራሷን እያነጠራት ትገኛለች፤የንፁሃንን እንደው በከንቱ የማያስቀረው ጌታ ገና በብዙ ያስለቅሳቸዋል።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 місяці тому

    ብልፀግና፣፣፣መሳቃ፣፣፣፣፣፣፣ህዝቡን፣፣ለጦረነት
    አታዘጋጂ፣፣፣አብዪ፣፣ገበሬዉ፣፣ዪወገሀልእንጂ
    አዪዋጋልህም፣፣፣የደበደብከዉ፣፣ገበሬ፣፣ሊገልህ
    እንጂአያድንህም

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 2 місяці тому +4

    Kkkkkkk! አይ ተመስገን ጥሩነህ የ እንግዴ ልጅ 👍 ማነው ተስፋ የቆረጠው? የ አምሃራን ክልል 75% አተህ ኦሮሚያን አብዛኛዉም አተህ ሰላም ነው ትላለህ 👍👍👍ጀዝባ 👍👍👍

  • @workunegash6850
    @workunegash6850 2 місяці тому +2

    ምነው ዶ/ር ደብረጽዮን ጭር ሲል አልወድም ማለት አበዙ።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 місяці тому

    አየ ብአዴን መቼ ይሁን በሆዱ ማሠብ የሚያቆመው?

  • @AsefaKassa-iv5mj
    @AsefaKassa-iv5mj 2 місяці тому

    መጄመሪያየራስህንዜጋጠብቅማንምአይዋጋልህምህዝብህንስትወጋእዬዋልክመስሎሀልማንምፈረንጅንአይዋጋም

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому +1

    💥አብይ አህመድ ሰካራምና ሴት ደፋሪ ወታደር ይዞ ምን ሊያመጣ ይችላል😂

  • @danielazeze
    @danielazeze 2 місяці тому

    አየ፡ጉድ፡እንደ፡አፍ፡አይቀል፡ዳገት፡አሉ፡
    ግብፅን😂😂😂😂

  • @shalom5131
    @shalom5131 2 місяці тому

    ያማራ ገበሬ ሞቶ አያኖርህም አብይ አማራ እንዴት እንዳመረረ አልገባህም ማንም የዉጭ ጠላት ቢመጣ አማራ አይኑን ካንተ ላይ አይነቅልም

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 місяці тому +1

    በካርድ አልክ።ባንዳ ሰውኛ እሳቤ የሌላችሁ።ህውሃት የጅሽን እያገኘሽ ነው ትናንት ጫካ ለጫካ ስትንከራተች ዛሬ እርስ በርስሽ ትበላሊያለሽ። ምክንያቱም ስትበይ ቆይተሻል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому

    💥ለአብይ አህመድ ሚዋጋ ኢትዮጵያዊ የለም ለግብጾች ንገሩ ሳይዋጉ ያሸንፉታል💥

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 місяці тому

    ፋኖ አሸንፎሀል

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 2 місяці тому

    ሲሉ ሠምታ -----________----😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 2 місяці тому

    አየ ጉድ ሰው ሆነህ ተስቀብን ነበር አለ አሉ ተመስገን ጥሩነህ ባንዳው ።አማራን በኦረመ እያስጨፈጨፍክ ለምን አይሳቅብህም ።ሰውአይደለህም ጅብ ነህና ይሳቅብሀል ።
    ለምን

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 2 місяці тому

    ABIY AHIMED SHOULD HAVE CANCEL THE TREATY OF PORT TO GET FROM SOMALI LAND IN CASE OF DGIBUTY HAS GIVEN TAJURA PORT TO ELIMINATE THE EASTERN OF AFRICA GOING TO BE SEEN CONFLICT IN EASTERN REGION .

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 2 місяці тому

    ኢትዮጵያን በየዘመኑ እየመራን ነው የሚሉት ወደል መሃይማን መሆናቸው ይገርመኛል ተመሳሳይ ፎቶ ኮፒ ናቸው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 місяці тому

    እናንተ ለኢትዮጵያ ምኗ ናችሁ?ኢትዮጵያ ማለት እኮ ህዝብ ነው እናንተ ኪሎና በጥቅም የያዛችሁት የኢትዮጵያ ህዝብ ይመስላችኋል።

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 місяці тому +2

    ደነዝ ደንቆሮ የሆነ ጠ/ሚ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 2 місяці тому

    Abiy has the support of Mohamed bin Zayed Al Nahyan, a million-strong army, and artificial intelligence ready to go to war for him. Turkey, Egypt, Eritrea, Somalia, Ola, and Fano are not threatening him. He could soon send the military to Somali Land and Eritrea to capture his desired ports.

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 2 місяці тому

    በ, ድሮ በሬ አይታርስም hi ደንቆሮ

  • @Yif66
    @Yif66 2 місяці тому

    አዋ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያን ማሸነፍ የቻለ አገር የለም አሁን ግን ተገርፈህ እያለቀስህ ትሸነፋለህ።

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 2 місяці тому

    abiy weredatahm dabilohs schoped abiy schoped abiy beletsgena fuk abiy 🤣🤣😭😭😭🤣🤣🤣😭😭🤣😭😭😭😭😭😭🤣😭