Ethiopia - ጄኔራሉ ባለስልጣናቱን አገዱ፣ በሶማሊያ ተቃውሞ ተቀጣጠለ፣ ስለነ ዮሐንስ ቧያለው የተሰማው፣ ደብረጺዮን ወደ ጠቅላዩ ደወሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 81

  • @userasnakech
    @userasnakech 6 днів тому +15

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤
    መልካም አድስ አመት

  • @GezuDesalegn
    @GezuDesalegn 6 днів тому +14

    ድል ለኢትዮጵያ

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 6 днів тому

      ye chenekelet😂😂😂😂😂😂😂👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @abebekesete
      @abebekesete 6 днів тому

      ድል ለግብፆች

  • @getnetgirma1758
    @getnetgirma1758 6 днів тому +5

    ሁሉም ቢጠፉ ደስስስስሲል

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw 6 днів тому +2

    የህዝብን ጥቅም ለማስከበር ወይስ በስልጣን ሰበብ የራስን ጥቅም ለማካበት

  • @natih5765
    @natih5765 6 днів тому +3

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ 💪🏿✊🏾

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 6 днів тому

    ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medlna4465
    @medlna4465 6 днів тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላ ህሠላሙን ያምጣልን ድል ለአማራ ሚሰኪን እህታች ሁነኝ ቤተሰብአድርጉኝ

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 6 днів тому +1

    መጥፋቱን ይጥፉ ይመቻቸው ሰላም ለሀገራችን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 днів тому +7

    ጌች.ያራዳ.ልጅ.ነው.እኮ

  • @ZearaZeada
    @ZearaZeada 6 днів тому +5

    Selamlagerachnn

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 6 днів тому +1

    ለግብፅ ስለግድቡ ምን ማድረገግ እንዳለባት እያስረዳችሗት ነዉ ትገርማላችሁ ታሳዝናላችሁ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      ለግብ እየተዋጉ ያሉ ከረፈፎችስ አሉ አይደል!

  • @GedefawAzmeraw
    @GedefawAzmeraw 6 днів тому +1

    የሁለት ክልሎች ጉዳይ መታየት ያለበት በፌደሬሽንምክር ቤት ይታይ ከዚበላይ ከሆነ የፌደራሉ መንግስ ትጣልቃ ይግባ የፕሪቶሪያው ስምምነት ለአማራ ክልልም ለትግራይም ግልፅ አይደለም። ባለስልጣኖችን መሠረት አድርጎ የሚመጣ ለስልጣን እንጂ የህዝብን ጥቅም የሚያስጠብቅ አይደለም

  • @abenetattoo7118
    @abenetattoo7118 7 днів тому +3

    Melkam addis amet yehunlachu ye hagere sewoch hagerachenen selam yargelen beyalenbet fetari yetebeken

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 6 днів тому

    ሁለቱ ዝሆኖች ኢትዮጵያ እና ግብፅ ብተጣሉት ሱዳን በጎርፍ መበላቷ አይቀሬ ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 днів тому +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 6 днів тому +1

    ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ያሉ ሁሉ ይፈርሳሉ ።ለማየት ያብቃችሁ።ድል ለኢትዮጵያዬ።✌️✌️✌️✌️💋🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 6 днів тому +4

    የቡና.ተጫዋቾች.ጠፉ😂😂😂😂😂😂አላለም

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 6 днів тому

      ግራ ገባንኮ ዘንድሮ የማሥማው የለ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @alemgedamu8761
    @alemgedamu8761 6 днів тому

    ቀን በቀን የቀለጠ ጦርነት እያለ ከሁለቱም ወገን ሰዎች እያለቁ አንተ በቀን በቀን ጌታቸው ጌታቸው ትላለህ አሁን ኬት እንደሆንክ እያስባነንክ ነው

  • @ShalomTemesgen-u3s
    @ShalomTemesgen-u3s 6 днів тому +2

    ሳለም ለኢትዩጰያ❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 6 днів тому +4

    FANO POWER 💚💛❤👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💥💥💥💥💥💥💥

  • @beshirabo6252
    @beshirabo6252 4 дні тому

    ❤❤

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 6 днів тому +2

    ፖሪቶሪያ የሴራ ቦታ እንደነበረ እናውቃለን። ወደዳችሁም ጠላችሁ አይተገበርም። እርስ በርሳችሁ ትባላላችሁ እንጂ።👎👎👎👎👎

  • @btrueeth
    @btrueeth 6 днів тому

    ግብጽ እንኳን ደህና መጣሽ። ዶ/ሮ ወጥ በጣም ስንኩርት ያለው ትወጂያለሽ?

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 6 днів тому

    ፈታ ደሊ አይመኝም ለህዝብ የቆመ ሳይሆን አድርባይ የብልፅግና አለቅላቂ ነው

  • @GMGMW
    @GMGMW 6 днів тому

    Great

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 6 днів тому +5

    እንኳን አደረሳቹ መጭው አመት የሰላም የስኬት ሞት እማንሰማበት ይሁንልን ይችን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ አባታቹ ሺ አመት ይኑሩላቹ አሜን

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 6 днів тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @NigatuTsegaye-zb5gy
    @NigatuTsegaye-zb5gy 6 днів тому +3

    ያንተ ተልእኮ የትግራይ ክፍፍል ላይ በርትቶ ማራገብ ነው። የፋኖን ድል መናገር ይመርሀል

    • @mominaamina2263
      @mominaamina2263 6 днів тому +2

      ይፈራሉ የፋኖን ድል ማድረግ ከዘገቡ ይቱባቸዉ ይዘጋል እ😂😂😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      ታዲያ "የእማራ ክልል ወደ ድህነት መቀመቅ" ብሎ ይዘክር?

    • @NigatuTsegaye-zb5gy
      @NigatuTsegaye-zb5gy 6 днів тому

      @@birhanjommy ፋኖ እየነዳው ነው አልሰማህም እንዴ?

    • @mominaamina2263
      @mominaamina2263 6 днів тому

      @@birhanjommy የአማራ ትንሳኤ በናንተ መቃብር ላይ ይበሰራል ባንዳ አለቅላቂ

  • @teddy12tube7
    @teddy12tube7 6 днів тому +1

    የሶማልያ መንግስት ግን ዴሞክራሲ እንዳለ ያሳያል እኮ ፓርላማው በልዩነት ይወጣል በተቃውሞ ሰልፍም ሲወጡም ይታያሉ ስለዚህ ዴሞክራሲ በአንፃራዊነት ከኛ ይሻላሉ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      አናትህ ላይ ምንም እውቀት የለበትም።

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 6 днів тому

    የእስፓርት ዘና ይስተካኬል የቡና ኮወስ ተጫዋች ሳይሆኑ የብና ደጋፊ ናቸው የጠፉ እንደት ኮዋስ ተጫዋች ይጠፋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 6 днів тому

    የአልሲሲ ሂደቱ በግብፅ መፈንቅለ መንግሥት ጥንስስ መሆኑ አይቀሬ ነው።

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 7 днів тому

    Wagwan

  • @by8344
    @by8344 6 днів тому

    Please everyone calm down and solve issues through discussion.

  • @J.smoke911
    @J.smoke911 7 днів тому

    First

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 6 днів тому

    ግብፅ ግድቡን ለመምታት ከሰበች እኛ ደሞ የነሱን አስዋን ግደብ መምታት አያቅተንም አስዋን ግድብ ተመታ መለት ግብፅ ምሉ በሙሉ ድሯሿ ይጠፈል

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 6 днів тому +1

      በምንህ ነው የምትመታው? እንደማውራት ቀላል አይደለም ጠላትን መናቅ ዋጋ ያስከፍለናል። ስለሃይል ሚዛን ያለውን መረጃ ማወቅ ያስፈልጋል። ዲፕሎማሲያዊ ስምምነት ብቻ ነው መፍትሄው።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому +1

      አስዋን ግድብ የት ነው? በሰማይ ነው ወይስ በእግር እዚያ የሚደረሰው?

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 днів тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ😢😢

  • @GizachewGetachew-j7y
    @GizachewGetachew-j7y 6 днів тому

    Is it real? ur information is morethan 79%its to ok i like ur mind so contin...❤

  • @user-fu6we3wj7t
    @user-fu6we3wj7t 6 днів тому

    የታዳሰ ወረዴ እርምጃ በሁለቱም ላይ ስላሆኔ ትክክል ነዉ።

    • @mussamekonnen3823
      @mussamekonnen3823 6 днів тому

      በራሱ በታደሰ ወረደ መፈንቅለ መንግስተ ይደረጋል ።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 6 днів тому

    According to Pretoria Agreement there shouldn't be armed group of militant in Tigray until now.Peace & stability to prevail in that region ,it is possible to reorganize strong police force & militia .Those military officials in the interim government good to be neutral, but care must be taken not to impose unnecessary sanctions on civilian-style government .

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 днів тому

    እንካን ጠፉ በሲኦል የሆነች ሃገር እንዴት ኣድርገው ሊቀመጡ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      ሲዖል የት እንደሆነ ያለው፣ በጠፉበት መኖር ሲጀምሩ ያዩታል።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 днів тому

    ይሔንን ሕዝብ ላወዋረድንበትና ለቀበርነው ችግር ለፈጠርንበትን ለማቃላል ቢል ይመረጣል። ሕዝቡ በተናጥል የደረሠባቸው ነገር የለም። ወንጀለኞችን ግን ዕንከላከላለን ጠለላ ዕንሠጣለን ያለ አብሯቸው ይጠፋሉ፤ አብይ ባለው የውሣኔ አሠጣጥ ድክመት የሐገራችንን ሕዝብ ገና ብዙ ያሥከፍለናል። ፖለቲካ የጎጆ ኢንዱሥትሪ አይነት ሥራ የሚጋብዝ አደለም። ሢናገር ቃል የማይመረጥ፣ ሕዝብ የሚያሥቆጣ፣ ሽብር የሚዘራና በተወሠኑ የሕብረተሠብ ክፍሎች ላይ ለማስጠቃት የሚቀሠቅሥ ጥፋት ያጠፋ በሙሉ ከምንግሥታዊና ከፖለቲካው ፓርቲ የሐላፊነት ቦታ ይነሣና በሌላ በሚችል ይተካል።

  • @user-vj4wu6pp9t
    @user-vj4wu6pp9t 6 днів тому

    😢😢😢😢

  • @natih5765
    @natih5765 6 днів тому

    አይይ feta daily በግልፅ ብልጽግና እንደሆነክ ታወቀ በጣም ብዙ ግዜ ተከታትዬካለው እንደው አሁን ከዚህ ሁሉ ዜና ስለ ፋኖ ዜና ሳይኖር ቀርቶ ነው ወይስ የአብይ ቡችሎች ስለተቀጠቀጡ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      ታዲያ "የእማራ ክልል ወደ ድህነት መቀመቅ" ብሎ ይዘክር?

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 7 днів тому

    Hagarachin iska miragaga ba esirbet yikoyu

  • @HsenSraj
    @HsenSraj 6 днів тому

    Mot getachew reda

    • @samru2018
      @samru2018 6 днів тому

      Ante ena betesebh mut btbal endet ysemahal jel 😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 6 днів тому

      ከሆነ አይቀር አብይ ይሙት

  • @adimsuhnkebo8434
    @adimsuhnkebo8434 6 днів тому

    ሱማሊያ በጣም ነፃነት አለ መላት ይቻላል ያፓርላማ አባላት በተሰባሳቡበት መደባደብ መላት::😂

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 6 днів тому

    Banasu yetanasa nawu ye amahara kilili salami yata

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 6 днів тому

    ሲዖል ግቡ። ይመቻችኋል።👎👎👎👎👎

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 6 днів тому +2

    የሚገርመኝ ነገር ይህ ጋዜጠኛ አይነ ስዉር ነዉ እየተባለ እደት ነዉ የሚሰራዉ ማለቴ ብዙ ሰወችጋ እየደወለ ቃለመጠየቅ ያረጋል ደሞኮ ዘረኛ ነዉ እደዝህም ሁኖ ተኮሉ ሴራዉ ጥላቻዉ አይጣል ነዉ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 6 днів тому

      ዓይነ ስውር መሆን ይህንን ሥራ ይከለክላል እንዴ? ዋናው ልብ ነው። የአንበሣን ልብ ስጠኝ።

  • @user-oh3gp8yq4w
    @user-oh3gp8yq4w 6 днів тому

    ገመድ ጉትቻ ነው።

  • @meretwork
    @meretwork 6 днів тому

    dele lefano mote lezeregnoche merzun ateramashun atefalen Abo

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c 6 днів тому

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal

  • @ermiastiku
    @ermiastiku 6 днів тому

    ዘረኛኛ

  • @abebekesete
    @abebekesete 6 днів тому +1

    ክክክክክ አቤት ልበወለድ ዘገባህ ዝባዝንኬ ነው

  • @AlhamdullilahEverything
    @AlhamdullilahEverything 7 днів тому

    Ante yaklell Astdadari nah Endih Aynat yawarda kala matyak yasafra Gech hahahahahaha