በአነስተኛ ካፒታል የምንሰራው አዋጭ ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ይህ ቪድዮ በሾላ ሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በ180ሺህ ብር ካፒታል ልንሰራው የምንችለውን አነስተኛ ቢዝነስ ይዳስሳል።
    This video is prepared by shola media to explain small business which is done by 180,000 Ethiopian birr.
    #shola business
    #shola media
    #small business
    #profitable business
    #ትንንሽ ቢዝነሶች
    #ቢዝነስ
    #ሾላ ቢዝነስ
    #ሾላ ሚድያ
    #Business ideas
    #የቢዝነስ ሀሳቦች
    #ቢዝነስ

КОМЕНТАРІ • 73

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama 24 дні тому +1

    አገላለጽህበጣምአሪፍነዉእናመሰግናለን

  • @FikirHmariam
    @FikirHmariam 2 місяці тому +1

    ተባረክ ጥሩ መረጃ ነው

  • @ahmednurawol4484
    @ahmednurawol4484 Місяць тому +1

    Ahunlay yalewun yegebeya Tinat / mereja beteley ye 1kg chewu mashegiya plastic waga ke 2birr wede sint indadege mawek bichil sirawun mejemer ifeligallehu. Ibakih lititebaberegn tichilalleh?

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 роки тому +1

    ወንድማች ሰላም ጠፍተሀል በጣም እናመሰግናለን ግሩም ሀሳብነው።

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Рік тому +1

    እናመስግናለን ውድማችን

  • @ቆንጂት
    @ቆንጂት 3 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ግን ላስቲኩን የሚሸጥ ሰው ቁጥር ብትልክልን

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 роки тому +1

    የውነት ሀሳቦችህ ምርጥ ናቸው

  • @abubkerabubker1940
    @abubkerabubker1940 Рік тому +2

    ላስቲክ የት ነው የሚገኝ ስልካቸውን ብትነግረን

  • @tsehayeyohannes4999
    @tsehayeyohannes4999 Рік тому +1

    I am a chemistry teacher for 30 years, and because I am on side of my students and punished for not having my pension. I am looking for your advice. I have a place and machinery/ I used before grinding pepper berbere/ with a dynamo.

  • @imantube4811
    @imantube4811 11 місяців тому +1

    የማሸጊያውን ላስቲክ ማተሚያ ቤት አለ ወይ

  • @zeybahasen8177
    @zeybahasen8177 Рік тому +1

    የቢዝነስ ሀሳቦችህ በጣም ሀሪፍ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ብሮ ቋቱን ለመግዛት አድራሻ፣ዋጋ፣ስልክ ካለህ?በትነግረን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      መርካቶ ዞር ዞር በል ታገኛለህ

  • @NardosNariy
    @NardosNariy Рік тому +2

    ማሹኑን የትማግኘት ይቻላል

  • @HANAMULAT-mz1jp
    @HANAMULAT-mz1jp 3 місяці тому +1

    How many man power needed for this work?

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @amesaymesele9058
    @amesaymesele9058 2 роки тому +3

    ስለህንፃ መሳሪያ ለመክፈት ምን እንደሚስፈልግ ብትነግረን።

  • @amarewaleayalew3598
    @amarewaleayalew3598 6 місяців тому +1

    ድምፁ ይረብሽ ይሆን?

  • @habbarked9366
    @habbarked9366 Рік тому +2

    የአዮዲን ግብዓቱን የት ይገኛል ? የኢትዮጲያ ምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በኩንታል አዮደይዝ ሆኖ የገዛሀውን ጨው በድጋሚ በሚፈጭበት ሰዓት አዮዲን እንዲጨመር ያስገድዳል ።ይህን እንዴት ነው የምናስማማው ?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      አዮዲን እንጨምርበታለን

  • @ZebibaRediArimano
    @ZebibaRediArimano 11 днів тому +1

    የሚ ገኝወ

  • @ayalew7699
    @ayalew7699 2 роки тому

    ሰላምነዉ ወንድሜ? መረጃ አቀራረብ በጣም የሚሉ መቻል። አንድጥያቄ ልጠይቅህነዉ የፕላስቲክ ማሸጊያ ማሽኗን አሁን ላይ ያለዉ ዋጋ 2500 ብር ነዉ ? ወይስ የቆየጥናት ነዉ ? ይች ማሸጊያ ማሽን አሁንላይ የት እንደማገኛትና አሁንላይ ያለዉን ዋጋ ከቻልህ ብትነግረኝ ደስይለኛል። በተረፈ ስለሁሉም መረጃወች አመሰግን አለሁ።

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 роки тому +1

      መርካቶ ሸቀጥ ተራ ጎን (ከጣና አለፍ ብለህ) ፕላስቲክ ነጋዴዎች አካባቢ ታገኛለህ

    • @ayalew7699
      @ayalew7699 2 роки тому

      @@Hasab101g እሽ በጣም አመሰግን አለሁ ። አሁን ያለዉን ዋጋ ማወቅ ብችል ደግሞ ደስይለኛ መረጃዉ ከሌለህ ችግር የለዉም በፍጥነት ጥያቄየን ስለመለስህልኝ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ

  • @RobelHagos-jd9zm
    @RobelHagos-jd9zm 4 місяці тому +1

    ስልክ ብትነግረን

  • @yaheyamohammedessa3736
    @yaheyamohammedessa3736 2 роки тому +1

    R u sure
    Lamini mesilihi this time lesira yechilale bro

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 роки тому +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @halewidetamo7006
    @halewidetamo7006 Місяць тому +1

    Silkachewn lakilign

  • @ZebibaRediArimano
    @ZebibaRediArimano 11 днів тому

    ማሸገያወየተነወ

  • @tsehayeyohannes4999
    @tsehayeyohannes4999 Рік тому +1

    How do I get the packaging machine and how much does it cost?

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Рік тому

      watch the whole video. thenk you

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 Рік тому +1

    ማሸጊያው ላስቲክ መገኛ ቦታ የት ነው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      መርካቶ ምናለሽ ተራ

  • @sarashifa8773
    @sarashifa8773 3 місяці тому

    Mashinun mishatutin qutir

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 Рік тому

    Aref ሀሳብ ነዉ ወንድም ግን ዝም ብሎ መሸጥ ይቻላል ያለ ማሳወቅ ማለቴ የምግብ ባለስልጣን ሳያይ ታክስ ሳይከፈል ምናምን

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  Рік тому +1

      አይቻልም ማሳወቅ አለብሽ

    • @teybamulu
      @teybamulu 11 місяців тому

      ቁጥርህን ወንድም

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf Рік тому +2

    የፕላስቲክ ሎጎዉን የሚሰሩትን ስልክ ካለህ ተባበረኝ የኔ ወንድም 🙏እባክህን

    • @azitamru3721
      @azitamru3721 Рік тому

      Logo wene yete newe yemiserute hetemetune

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      ማንኛውም ህትመት ቤት ይሰራሉ

  • @selamyirga7642
    @selamyirga7642 Рік тому +1

    Endat mesrat echilalw silk kutr Kal

  • @YasinKadi-b1d
    @YasinKadi-b1d Рік тому +1

    Silk kutirachewun lak

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    አንደኛ ነኝ ጠፍተሃል ሾላ

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 роки тому +1

      Hahah አለሁ የኔ አንደኛ

    • @mamelatomas8736
      @mamelatomas8736 2 роки тому

      Arif information nw ክፍለ አገር ለሚኖሩ እንዴት ነው ያልተፈጨ ጨው ምነገኛው

  • @ethioaddis395
    @ethioaddis395 2 роки тому +1

    ትራንስፕርት 2ብር 50ብርም አይበቃም ስትሄድ ስትመጣ ሁለት ግዜ ኢንፎርሜሽን ስትሰጥ ትክክለኛ አድርገው

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 роки тому +3

      ቪድዮውን በደንብ ከተመለከትክ/ሽ ትራንስፖርት የተሰላው ለአንድ ኪሎ ጨው ነው። 1ኪሎ = 2 ብር ትራንስፖርት ።
      እና ስንገዛውም ስንሸጠውም በትንሹ አንድ ወይም ሁለት ኩንታል ቢሆን እንኳን ለትራንስፖርት ከ200 - 300 ብር እንወጣለን ማለት ነው። እና ኮመንት ስንሰጥ ቪድዮ በደንብ አይተን ቢሆን አሪፍ ነው።

  • @enatdemelash7277
    @enatdemelash7277 Рік тому +1

    fechten bcha nw mnakerbew ayodin antekemim

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      እንጠቀማለን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 2 роки тому +2

    Wedhalehu❤️❤️❤️❤️

  • @gamechisamente9438
    @gamechisamente9438 Рік тому +1

    Galatoomii 🙏🙏

  • @tsedytsed826
    @tsedytsed826 2 роки тому +1

    Ye ewenat mirex hasaab naaw

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ 2 роки тому +1

    EnqEn abro aderesen❤❤❤

  • @abctube26
    @abctube26 2 роки тому +2

    የኮኪስ ቢዝነስ

  • @WeaynshetAsrat
    @WeaynshetAsrat 5 місяців тому +1

    ሠላም ቁጥር ሥጠኝ

  • @mustafeabdirahman1367
    @mustafeabdirahman1367 Рік тому +1

    ለምን አዬዲን የሆነ ጨው ያስፈልጋል

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      ከጤና አንፃር ያስፈልጋል

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama 24 дні тому +1

    የድዋይወፍጮስራልን

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 роки тому +2

    የመፍጫውን ወፍጮ አድራሻ ሰልክ ብታሰቀምጥልን ከአክብሮት ጋር።

  • @lotkid8900
    @lotkid8900 Рік тому +1

    Ye cartoonun mashegya endet new minagegnew

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      መርካቶ አለ

  • @yiftusiraabebe6827
    @yiftusiraabebe6827 2 роки тому +1

    Mashenu ya meshaxebare.selke beteagerane.

  • @Hiriya5822
    @Hiriya5822 Рік тому +1

    Festal fabricaw aderasha kall

    • @Hasab101g
      @Hasab101g  2 місяці тому

      መርካቶ አለ

  • @aymennur
    @aymennur Рік тому +1

    Selkachawen

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 2 роки тому

    የስልክ ቁጥር ላክልን

  • @HenokAregawi-u2l
    @HenokAregawi-u2l 3 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @ayneteshome739
    @ayneteshome739 Рік тому +1

    ስልክ ስጠን

  • @ZebibaRediArimano
    @ZebibaRediArimano 11 днів тому

    የሚ ገኝወ