ከ500 ሺ ወደ 13 ሚሊዮን ብር ! በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! | business |ትርፋማ ስራ |አዋጭ ስራ | Ethiopia | Gebeya
Вставка
- Опубліковано 27 січ 2025
- ከ500 ሺ ወደ 13 ሚሊዮን ብር ! በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! | business |ትርፋማ ስራ |አዋጭ ስራ | Ethiopia | Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
ደሰ ይላል ጫላን የምቶዱ ላይክ
ወላሂበጣምእኔእወደዋለሁ
@@fafesied2564 እህት ደምሪኝ💖
😂
ጥሩ ሰዉ ነዉ ማሻ አላህ
❤❤❤ በርቱቱ ጀግና ሴቶች
ጫላን የማይወድ ማን ይኖራል! በዚህ ሰው ሁሉ ክፋ በሆነበት ዘመን የተገኘ ምርጥ ባለሙያ!!!
ስራ ሰርቼ ሲደክመኝ እና ሀገር ብገባስ ብዬ ሳስብ እና ስገባ ምን መሆን አለብኝ ብዬ ሳስብ ገብቼ እከታተላለሁኝ በምከታተልክ ግዜ ውስጤ ትልቅ ሀብት እንዳለኝ ይሰማኛል እናም አላህ ይርዳክ
ጀግኒት በርቺ ለብዙ ሴቶች አርአያ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም ጫላ ሁሌ ጠቃሚ ቪዲዮችን ስለምትለቅልን ምስጋናችን ከልብ ነው ትንሽ ሰብስክራይብ እያለህ ነበር የሚከታተልህ አሁን ደግሞ ከተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ ነህ በዚህ እድገትህም በጣም ደስ ይለኛል አንተም ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ በርታ 1.M በቅርቡ እንተምትገባ አልጠራጠርም🙏🇪🇹🇪🇷❤
❤❤❤❤በጣም ቀይሮኛል ምክሩ ሚያቀርበው ነገር በረካ ይሁን
@@yosufjed3713 ችግር የለውም እማ አረግሻለው በርቺ እሺ
ጎበዝ ነሽ
ጫላዬ ሠላምህ ይብዛ መልካም ሠው ነህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
የኔም አላማ ይሄ ነው. ከመሬት ተነስቼ አሪፍ ቢዝነስ ማን መሆን ፈልጋለሁ ደግሞም እሆናለሁ.
ገባየ ሚድያ ጫላየ ከመጀመሪያው ነው የምከታተልህ የምታቀርባቸው መረጃወች ወሳኝ እና በተለይ ለእኛ ለስደተኞች ተስፋ ሰጭ መረጃ ነው በርታልን እናመሰግናለን
ወንድሜ ተባረክ ሁልጊዜ ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የሚያቀርበው
100% አዋጭ የሆነ ስራ !
ua-cam.com/video/JEozYBJzI4E/v-deo.html
Caalaa sii argaachun Barbadaa bilbilaa kee adaraa
በጣም ጎበዝናቸው በተለይ ሠራተኞቹ ሴትበመሆናቸው እራሡ ያስደስታል
በጣም አደንቃችዋለው ትልቅና ትዋዊ ቲቪ አቅራቢ ነው ምትመስሉ ዘመኑን የዋጀ ስራ ነው በርቱ
ጫላየ ስወድሕ አላሕ ይጠብቅሕ
ይሄን ሥራ ካገርሣልወጣ በፊት ሥመኘው እና ሥፈልገው ነበር አንዳዴየ የሆነነገር ሢፈልጉት አይገኝም ማሻአላህ አሪፍነው
የኔ ውድም አንተኮ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ጫላ :- በተባለው የመነሻ ካፒታል ያስገቡት ማሺን የስፌት ማሺኞችን ብቻ ነው ወይስ የሽመና ማሺን አለው? ግልጽ ብታደርጉት
ጫላዬ 💝ላስቸግርህ ሲንጀር የትኛው ነው ቆንጆ የኤልክትሪክ ነው ወይስ የፔዳል ጥልፍ ኦቨር ሉኩ በቃሁሉን ያካተተ የውጭ የሀገር ውስጥ መግዛት ይሻላል ጠይቅልኝ 🙏
ወይኔ ጫላ በጣም መልካም እና ጎበዝ ሰው ነህ ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠን በርታልን 🙏
እባከህን ትልቁ የሹራብ መስሪያ ማሽን የት ይገኛል? ዋጋውስ?
ጫላ ጀግና ለኛ የሚያስልገን መረጃ ለምትሰጠን እናመሰግናለን
እውነት ነው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እህቴ በጣም የምትፈልገው ስራ ነው ግን ስልጠና ለመውሰድ ምን ምን እደሚያስፈልግ ንገሩኝ እስኪ እና እዚህ ያላቹ ስራውን የምትፈልጉ ሰዎች አብረን ተደራጅተን እንስራ
መጀመርያ መሠልጠን 2", ወይም 3 ወርተቀጥራ መሥራት ከዛ ከለመደች ማሽንና ጣቃ አስገብታመስራ ትችላለች
ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን እንወድሀለን በርታልን
የተከበራቹ ውድ የጫላ ቤተሰቦች ውድ የሃበሻ ልጆች ሰላምና ፍቅር አድነት ለሁላችሁም ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ጫላ ለምታቀር ብልን ሁሉ እናመሰግናለን
ወድማችን ጎበዝ ነህ ለኛም አሪያ የምንሆንበት ሰውነህ
በጣም እናመሠግናለን በተለይ ለኛ ለስደተኞች አገር ቤት ገብተን ምን እንስራ እያልነ ለምንጨነቀው ሁሉ ተስፋ ስለምሠጡን እናመሠግናለን
ያውም እድሜ ያችን ሄዶ ጤናም አተን
እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድሜ በርታ የአንተን ሚዳ ሳይ በጣም ቀላል ህይወት እንዴምኖር ተስፍ አለኝ
Thank you Gebeya media !!
Good job. Gebrys
ጎበዝነሽ
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችው ሚገርም ፅናት
Demirig lidemiresh
በርቱ በጣም ጎበዝ
በርታ ጀግና ነህ።
ጀግና ሴት ነሽ
ጢሩነገርነዉ እምታቀርበዉ አደንቅሀለሁ በርታ እኔ እንዲታቀርብ እምጠይቅህ የእህል የጤፍ ማበጃጃ ማሺን ምን አይት እንሆነና የዋጋ መጠኑን ብታሣዉቀን ና የገብሥ መፈተጊያ ማሺን አሣየን ወንዲማችን
Thank you for your help
Wow I am so proud of you. Keep it up the good work
ትክክል እህታችን
Chala thank you Tebarekln 🙏
በጣም ጥሩ ነዉ
በጣም እናመሰግናለን
gobez barchei
በርቱ እናመሰግናለን
በጣም የምፈልገው ሰራ ግን አንድ senger ነው ያልኝ
ጫላ ትመቸኛለህ በርታ ወንድሜ
Jegnit. Berchi. This is amazing. I now decided to quite my 120,000 birr monthly salary job.
@Waw it looks nice I wish I like to get your product ?
ግን ለረሠሴመክፈት እፈልጋለሁ ማቴራሎቹ የትነው የሚገኙት ነው እዛውነው የሚያአመርቱት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጫሉ ኬኛ
በጣም የምፈልገው ስራ ነው ወንድም ጫላየ የዛሬው ለኔ ይለያል ባሌን ዳይ ወደዚህ ስራ
በጣም ጎበዞች ናቹ
በፈጣሪ ይቺ ሴት ኣገናኑኝ ኣረብ ሃገር ይብቃኝ ገብቸ እሰራሎው
ጫላ ወንድሜ ተባረክ አምስት መቶ ሺህ ምን ይከፍትልኛል ስደት ነኝ ወይ ምን ይሰራል በአውን ሰዓት
Amazing job
እናመሰግናለን ጫላ ።ስልጠናውን ማግኘት ይቻላል ?
ጫላ ሰላምህ ይብዛ
please chala about concrete pole manufacturing
አሰላምአሀይኩምወረህመተላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጫላየ እናመሰግናለን
Demirig lidemiresh
ሀገር የሚቀይር ፕሮግራም
እስኪ የልብስ ስፌት መኪና ዋጋና የስራዉንም አዋጪነት ካፒታል ሙሉ መረጃዉን ስራሉን
Chala thanks
በተከታታይ ሰለ ልማት ባንክ እንዲሁ አቅርቡልን🙏
wow betam desi yemil koratenet yene jegina setoch bertu techilalachu😍😍
Thanks
በጠም ደስ የምል ስራ ነው መሸአላህ
ልማት ባንክ አሁንም እንደዚህ አይነት አገልግሎት ይሰጣል ?
ወንድም ጫላእናመሠግናለን፡ ብረእያለው፡ሚሠራው ማናቅ ብዙ አለን እሕቴ፡አድናቂሽ ነኝ
Pls caalaa waee meshaa ijaarsaa nuuf hojjedhuu me hagam barbachisaa.daldallaa meshale ijarsa jalqabuuf plz
Why you didn't show her product ?
በደንብ አሳይተናል በሌላ ቪዲዮ ላይ
የት ነው
ዋው
Chala enamesegenalen ene adama eyenorku enkuwan hije ayechew alawkem i will contact her ehete tenkara nesh berchi anchim
ጫላ እኔ ሰልጥኘ ሰራ አጣሁ በርም የለኝም ምንትመክረኛለህ እባክህ
ጫላየ ላንተቃልየለኝም የኛሂወትእንዲቀየየማታደርገውየለም ክበርልን
ጫላ ስልክህ እንዴት ማግኝት ይቻላል
ሰሞኑን የተለቁቁ ቪዲዮ ላይ የጫላ ስልክ አለ
Mashaአላህ
በጌታቦታውየትነውንገሩኝ ሰውይቀጥራል ልምድአለኝኝ
አዳማ
እስክ አሁን. ሰራተኛ ምፋልጉ ከሆና ጠይቅልኝ.
የወደፊት ሺአን
ምሪጥ ዋንዲማች ጫለ።
ማሻአላህ
Edih aynet sewechn akrbln beteley sietoch enamesegnalen lezariew
Selam new chala yedabo magageriya mashen lamasgebat keret alew kalewes men yahel yehonal pless kawek 🙏🙏
አለህ ይስጥህ
በገጠር ከተማ በትንሸ ቢዝነስ የሚስራ ሰራ እባክህ
Bet meshet melewet tegemer enda?
Sila ginbat eka be sint new mijemerew ibeki siralin.wey info.yelchu adirsugni
ይህ ስራ አዋጭ ነው ብዙ ሰው ተቀይሮበታል ቻሌንጂ ግን አለው
❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶችችንም ይፈልጋሉ እዴ እሥኪንገረኝ
ጫላ ምርጥ ሰዉ አድሜ ይስጥህ
Bayyee namati tolla cala fakenyuma gardha. Itti ijole biyya Barbara gallan barsisu egaalte bayye namati tollaa
የቴሊግራሞን ቻናል ላኪ
wow amazing women
👍👍👍👍👍
ትለያለያላችሁ ገበያ ሚዳዎች ክበሩልን
Demirig lidemiresh
የስራ ሞራል የሚያነሳሳ ኘሮግራም ሆኖ አግኝቼዋለሁ
ፍተሻው ግን ምንሼ 😅
እባክህ ጫላየ የማሸኑን ዋጋ ብትነገረኝ
አርባ ሺ እስከ ሀምሳ ሺ ብር ነው እኛሉ ነበር
የዛሬው ይለየል
Demirig lidemiresh
Esti chala be gle. be tneshu mesrat ychalal endet mejemer endemichal