Yooyyaa brother Chala. I am from Guji and u are doing great job. Betam des ylal. Garuu yaada diqo siif kenu barbaada...reply yoo namaf gootu ado namusaan te'e dansa.haala ati reply bareesiteef hin jaalanne. Arteeta fakata, professional osoo taate dansa...isa dhisiiti yaada kee qofa reply godhif. Nuuf jabaadhu.
15% ብቻ በመክፈል የሚፈልጉትን አይነት ማሽን ከአዲስ ካፕታል ያግኙ
ua-cam.com/video/eSxQ_EZXb7I/v-deo.html
❤ጫላ በእውነት ትለያለህ እኮ❤
Chala melikam sew neh ebakih kutirehin feluga nw yefesashe samuna mashen megizat feliga neber piless kutirehn
Chala melikam sew neh ebakih kutirehin feluga nw yefesashe samuna mashen megizat feliga neber piless kutirehn
የገበያ ሚዲያ ስልክ ቁጥር በቪዲዮአችን ላይ አሉ ፣ደግሞ የሳሙና ማምረቻ ማሽን አድራሻ እና ስልክ ቁጥር እዛው ቪዲዮ ላይ አለ
silku ayiseram
እመብርሀን ትጠብቅህ እናመግናለን ፡ታቃለህ ያ አተን ዩቱብ ካዬሁ ጀምሮ ደሥተኛነኝ ለምን ብትሉ አገሬ ሥገባ ሥራ ነፍ ነው ተባረክ ወንድሜ
አይ እመብርሃን አትጠብቅም በሁሉ ስፍራ መገኘት የሚችለው ብርሃናችን አዳኛችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው በሁሉ ስፍራ የሚገኘው
@@blenmamoye1723እርሱ ለአንቺ ነው
Hi
@@blenmamoye1723ቀባጣሪ!
ሰውን: ከመጠበቅና: አምላክን: ከመውለድ: የቱ: ይከብዳል???
አንተ: ድፍን! ደነዝ: ነህ!
አይ ከአንድ አላህ ውጪ ጠባቂ የለም
በዚህ ዘመን እንደ አንተን አይነት በጎ አሳቢ ወገን ማገኘት መታደል ነው
በርታልን የእውነት ሀገራችን ስራ ሞልቷል ችግሩ እውቀት የለንም ስራ እንመርጣለን እርስበእርሳችን እንመቃኛለን መጨካከናችን ነው አድረን ዝቅ የምንለው
በእውነት አንተልጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚነው እናመሰግናለን
ወለዱ ስንት ነው....እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ
ጫላየ እንዴት ነህ ኣንተ መልካም ሰው ነህ ኣንድ ኣስታየት መስጠት እፈልጋለው ሲጀመር ቡድር ከፈለክ ከ6ወር ቡረሰስ ቦሃላ ነው የሚሰጥህ እሱም ከተሳካልህ ወንድሜ ኣሁን ስራ መጀመር ፈልጎ የኣጃኬስ ማሽን ሊገዛ ፈልጎ ነበር ግን ኣነተ የምትለው እነሱ ላይ ኣይሰራም እንዲ በቀላሉ የለም
እኛ እኮ መረጃውን ዝምብለን ከመሬት አንስተን አይደለም እኔ ያቀረብኩት የማሽን ብድር የሚሰጥ ተቋም እራሱ የሰጠን መረጃ ነው ፣ከራሳቸው አንደቤት የወጣ ነው ቪዲዮውን ካላያችሁት ችግሩ የእናንተ እንጂ የእኛ አይደለም እንድሁም የመረጃ ስህተት የለበትም ፣ደግሞ እኮ መንግስታዊ ተቋም ነው
ስጀመር እኔ ያልኩት የብድር አይነት በጥሬ ገንዘብ አይደለም የማሽን ነው
Yooyyaa brother Chala. I am from Guji and u are doing great job. Betam des ylal. Garuu yaada diqo siif kenu barbaada...reply yoo namaf gootu ado namusaan te'e dansa.haala ati reply bareesiteef hin jaalanne. Arteeta fakata, professional osoo taate dansa...isa dhisiiti yaada kee qofa reply godhif. Nuuf jabaadhu.
በጣም ሰራ ለመስራት ለሚፈልግ ሰው ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጫላ ባጣም ጥሩ ነገር ነው ግን አዲስ አበባ ቢቻ ? እኔ ምፈልገው ደቡበ ቢሮዋቸው ለምሳሌ ሐዋሳ ካለ ኮመንት ላይ አድርግልን
ጫላ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ ፍራቻየ የገንዘብ እጥረት ነበር የምፈልገው ስራ መስራት እንዳልችል ምክንያት ይሆናል ብየ የማስበው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ከ10 በኋላ ሀገሬ እገባለሁ ኢንሻአላህ ዱአ (ፀሉት) አትርሱኝ ስደትን በቃችሁ ይበለን ሁለተኛ ስደትን ከማሰብ ይጠብቀን
እሺ እናመሠግናለን ።ትንሽ ድምፅህን ጨምር ከማይኩ ረቀሀል መሠለኝ ጠጋ አርጋት ።የዛሬው ብቻ ነው ትንሽ ድምፅህ የራቀው በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ እናመሠግናለን ።
እዚህ ቤት ስገባ እኔ ብቻነኝ ደስ የሚለኝ ...!
ወይስ እናተም❤
ሰላም ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ማወቅ የፈለኩት የኪራዩ መጠን ማለትም ከመቶ ስንት እንደሚታሰብ ነዉ። ሌላዉ ደግሞ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኙበትን ቢሮ
lemi kura sub city administration office
ፍጻሪ ይጠብቅህ አቦ እኔ ጎንደር ነው ያለሁት አገልግሎት ማግኝት እፈልግ ነበር ምክኒያቱም እደዚህ አጋዥ ቢኖር አሪፍ ነው
ጫላ እና ተቋምህ: ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ።
እግዚአብሔር ይባርክህ! ያሳድግህ! ቅን ነህ። እግዚአብሔር እንጀራህን ያስፋልህ።
እናመሰግናለን ጫላ ማሽን ሲባል ግን ሁሉንም አይነት ማሽን ያጠቃልላል አይደል ለምሳሌ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን የሻይ ማሽን...... ??
Hello challa endet neh bekidmiya silemitsetew mereja enameseginalen ...ene cnc milling machine megzat efeligalehu kewuchi hager silezi yenanten erdata efeligalehu
አመሰግናለሁ ከወር በኃላ ሀገር እገባለሁ እገዛለሁ 🥰
ጫላ የስዴተኞች ተስፍነህ አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የእዉነት ጥሩ ሰዉ ነህ
እናመሰግናለን አተኮ ትለያለህ የምር የሰደተኞች ተስፋ ሰጭ ነህ
ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን
የሚመሰገን ድርጅት ነው ለደሀእና ለመለስተኛ በጥረት ሰርተው ስለሚያድጉ ምርጥአጋጣሚነው።
በጣም አስደሳችና የስራ አጥ ቁጥርን ግማሽ በግማሽ ይቀንሳል ብዬ እገምታለሁ ነገርግን ክፍለ ሀገርንም ለአዲሳ አበባ አቅራቢያ ላሉ አገራትም ብራቹ ቢሰፋ ምኞታችን ነዉተባረኩ።
ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን ብድሩ ከወለደ ነፃ ነው
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን ማሽን ለመግዛት አቅም የለኝም እባክህ አግዘኝ
የሽንኩርት መፍጫ ማሽን ወይም የበርበሬ መደለዣ የላቸውም ወይ ፃፍልኝ
ማሽኑ የሚን ማሽን ምን የሚያከናውን ነው የማሽኑ ዋጋ ባጠቃላይ ሥንት ነው ለአቅርቦትህ እናመሠግናለን
ጫላየ ፈጣሪ ይባርክህ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል ለምክር እንደወንድም ትሆነኛለህ ኢትዮጲያ ሲገቡ ያደናግራል በተለይአሀን
በርታ ወድማችን ስልክህን አስቀምጥልን
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ድንቅ የቢዝነስ ቲዩብ
ስለ ኦሮሚያ ካፒታል የተሰራ ቪዲዮ ካላ እባካችሁ (Please Replies )
😮😮😮😮
ኢናት አንትን ወልዳልች። ተባረክ ውድ ወንድሜ
መዉሰድ እንፈልጋለን ስልካቸዉን እንዴት እናግኝ?
በረታልን ወንድም እናመሠግናለን
ክፍለ ሃገር የምኖሩት አገልግሎቱን እንዴት ማገኘት ይችላሉ??
_የእውነት ጫላ ትለያለህ በጣም ነው እምናመሰግነው❤_
_እኔ ቦታ አለኝ ዳቦ ማሽን መግዛት እፈልጋለው እግዚአብሔር ቢረዳኝ_
Fexari yeredashi
@@bitiyesu አሜን❤
Yeti neshi nay enideraji
@@roman6407ሊበላ
ባጣም ያሚጋሪሚ ማራጃዎችን ናዉ የሚትሳጡ ,እዉናት ላማናጋር ምዲየዉን ሰብስኪረብ ከ አደረኩ ሁሌታኛ ቃኔ ናዉ .ግን ከአገኞቻዉ ማራጃ ባሁላት ሲራ ዛሪፊ ሲራ ላማጃማሪ እንዲ ዋስን አዲርጎኛል ሚዲያ ማላት ኢሄ ናዉ ባሪቱ ባታላያ obboo Caalan baay'ee galaatoomi oso midiyyan hundii waan faayidaa ilmaa namaaf qabu qofa akkanaatti hojeeta ta'e maaf biyyaattin tun carraan kun ishee mudaata ture.
ጫላ በእውነት ትለያለክ እመብረሃን ትጠብቅክ❤❤❤❤
እባክህ ወንድሜ እኔ የብድሩ ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ
እንዴት ነው የምታወራው ስራውን ሳንጀምር የቤት ኪራይ ውል እንዴት ልናገኝ እንችላለን ፡፡ የመረጥነው ማሽን እስኪመጣ ድረስ እኮ እስከ 6 ወር ጊዜ ነው፡፡
ስራውን ለመጀመር እኮ መጀመሪያ የቤት ኪራይ ያስፈልጋል
በጣም እፈልገለሁ ፈሬጀ ከአደሳባ ነኝ እባኩት
ገብያ ሚድያ በጣም አመሰግናለው ለምታካፍለን ሁሉ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው እኔ ዛሬ የምጠይቅህ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው በቅርቡ ወደ ሀገር የመግባት እቅድ አለኝ በግብርና ስራ ለመስራት ወስኛለው እባክህን ወንድም ለዘመናዊ ግብርና ስራ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ማሽኖችን የት ማግኘት እንደሚቻል ስልክ ቁጥር ጋ አስቀምጥልኝ ስልጠና የት መውሰድ እንዳለብኝ አስቀምጥልኝ በስደት 11 አመቴ መሮኛል ሁለተኛ ስደት መሄድ አልፈልግም በሀገሬ መስራት እፈልጋለው 11 አመት ሁሉ ኪሳራ ነው ጤና ስላለኝ አልሀምዱሊላህ
enamesegenalen betam hasabu neberegn ena oromiya akebabi negn ye oromiya capital goods adrasha metokemegn
ዬት ነዉ የምገኛዉ አድራሻ ሥልክስ
ሰለ ምልካምነትህ እናመሰግናለን ወንዳማችን ጫለ ያንተ ሰልክ ስጠኝ
በቅርብ ቀን የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ
ወንድሜ ጫላ በቅዲሚያ እናመሠግናለን ግን ብዙወቻችን የተለያየ ክልል ልጆችአለን ለምሳሌ አማራ ክልል ብዙ ስራ አጥ ወጣቶች አሉ ስራ መስራት እየፈለጉ የስራ አይዲያ እያላቸው የገንዘብ እጥረት ይዟቸው ቁጭ ያሉ አሉ በአማራ ክልል ያለውን ብታጣራልንን?በሌሎቹም ክልሎች እንዲሁ ለክልል ህዝቦች የሚኖር ብታቀርብልን ከአ/አ ውጭ ለሚኖሩ ሕዝቦችየሚሆን ፈልግልንን
በአማራ ክልል ያለውን በተደጋጋሚ ቪዲዮ ሰርተናል
አሳብ በጣም የሚደገፍ እና የሚበርታታ ነው ነገር ግን ሁሉ ነገር አዲስ አበባ ብቻ ከዛ ውጪ ሊላ ቦታ ማግኝት ብንችል ? ለምሳሊ አዳማ ከዛም ሊሉችክልል ብትነግሩን
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም አትከታተሉትም፣ከአዲስ አበባ ውጪ ሌሎች እንዳሉ አዘጋጁ ተናግሮዋል
በመጀመሪያ እንደኛ አይነት ግራ ለገባዉ ሰዉ መንገድ ትከፍታላቹና እናመሰግናለን ግን 15% ምን ያህል ይሆናል
የሆነ ማሽን በራሴ ገንዘብ ማስመጣት ብፈልግ
እንዴት ነው የማገኘው
ጫላ ተባረክ ደግሞም በርታ
ጥሩ ነው ለእትዮጵያ ሕዝብ
እባክህን እርዳኝ አሶሳ ነው ያለሁት የሻማም ሆነ የጧፎ ማሽን እማገኝበትን መንገድ አሳየኝ ወንድም
በጣም እናመሰግናለን ለካፌእና እሬስቶራንት የሚሆን ማሽነሪዎች ይኖር ይሆን
ይኖራል
ጤና ይስጥልኝ ወንድሞቼ እኔ አሁን በምሰራበት የሙያ ስራ 15 አመት የስራልምድ አለኝ ሀገሬ ላይም በተለያዩ የሀይድሮ ፓወር ማመንጫዎች ላይም ሰርቻለው በደንብ አዋጭ እና ጠቃሚ ቢዝነሶችን አውቃለው ነገር ግን ማሽኖች ማነቆ ሆነውብኛል እውነት የምታግዙን ከሆነ አብሬአቹ ለመስራት ዝግጁ ነኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መልሳቹንም እጠብቃለው
ሰላም እኔ የዳቦ ማሽን እፈልጋሎዉ እንዴትኖ ነዉ ማግኜት ምችሎ ነዉ
እባክክህን አቶ ጫላ ስራ አቁሜ ልጇች እያሳደኩ እገኞለሁ በአካበቤዬ ሻማ ባመሮት ጥሩ ገበያ እንዳለ አጣርቻለሁ አባክህ ማሽኑን የማገኝበት መንገድ አግዘኝ በርግጠኝነትበ 6 ወር ዉስጥ መክፈል እችላለሁ እባክህ አግዘኝ
ብዙ ስለ ሻማ ማሽን መረጃ ሰርተናል፣ካላገኙት በውስጥ መስመር ያናግሩን
ሰላም ውንድም ሀሪፍ ስራ ነው የምታቀርበው ግን ወድ ድሴና መርሳ ቢያከራዬ ሀሪፍ ነበር ??በተርፈ ጥሩ ነው
ዛሬ የተለቀቀው ቪዲዮ የአማራ ክልል ንው
Ezi yani felagoti yelami yasamuna mamiracha mashini babediri biyagayi dasi yelayi nabari
በረተልን ጡሩነገር ነው
እኔ ከአ.አ 470 KM ርቀት ላይ ቡሌ ሆራ ከተማ ነዉ የሚኖረው። ስለዚህ ብድሩን እንደት ማግኘት እችላለሁ? አመሰግናለሁ።
ተባረኩ
አገዛው ለእናቶች ቢሆን ወይም መሰራት እየቻሉ ግብአቶችን ያጡ ሴቶችን ብታበረታቱን ብዬ አስባለሁኝ እባካቹ ከኪሳራ ኑሮ ገላግሉን ከኪሳራ ወተን አራሳችንን ለውጠን ብድራችንን ምንከፍልበት እድል ስጡን
በአክብሮት ከትህትና ጋራ እንጠይቃለን
የልብስ ንጽህና ( ላውንደሪ ) ነው የምሰራ ግን ማሽኔ አነስተኛ ስለሆነ ከፍ ያለማሽን ለመግዛት ስላቻልኩኝ እናንተ ልታግዙኝ ትችላላችሁ
ኣረ ወንድም የ መቀሌ information የለንም ስራልን
ማሽኑን ሲያስረክቡን ነው 15% ምንከፍለው ወይስ መጀምርያ ላይ ነው
ሰነድ አልባ ቤት የለው ሰው መስተናገድ ይችላል?
ለክልል ከተሞች አገልግሎት ይሰጣል ወይ?
ክፈለ ሀገር ላለነው ማለትም ከአ.አ ውጭ ላለነው የት ነው እሚገኘው?
ስትሄድ በጠማማ ደንብ እየመለሱህ ኢንተርፕራይዝ ሆነህ ያውም ደንበኛ ሆነህ ተበድረህ ከፍለህ በድጋሚ ስትሄድ አዲስ መመሪያ በሚል ሰንካላ ምክንያት አሰናክለውን የቀሩ መሆናቸውንም ፈትሸው ።
እናመሠግናለን
የዋልያን ስልክ ማገኝት የምችለዉ እንደት ነዉ
የዘይት መጭመቂያ ማሽን አላችሁ?
ውድ ወንድማችን የምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው የምሬን ነው እምልህ ለዚህም በረታ እላለሁ ።
ነገር ግን ድረጅቶቹ አንተ እንደምትለው ለተቸገረ ደራሽ እና ችግርን የሚያቃልሉ አይደሉም ለሃብታም ብቻ የተቋቋሙ ናቸው እንጅ አንተ እንደምትለው ቀላል አይደለም !!!!!
ይገርማል እስካሁን ካነበብኳቸው አስተያየቶች ትንሽ አንተ ነክ የተረዳከው አሰራራቸውን፡ ልጁ ካወራው በጣም የተለየ ነው አሰራራቸው
Your best chala thanks so much dear
የሳሙና ማምረቻ ማሽን የላቸውም????
እኔ የአዳማ ከተማ ነዋሪ ነኝአድሉን ለመጠቀም ምን ማድረግ አለብኝ
ጫላየ እኔ ብር አለኝ ግን የምሰራው ነገር ግራ ገባኝ ምን ትለኛለህ
እኔ ምርጥ ምርጥ ለማንም የሚተርፉ የስራ እቅዶች አሉኝ ግን እንዴት ከእናት ጋር እገናኛለሁ
በእናታችሁ ተባበሩኝ
የምዳስሳቸው ክልሎችን ብታሳውቁ ባጣም ጥሩ ነው
የምን የምን ማሽኖች አሉአችዉ ?
ፈሳሸ ሳሙና ምቀሰር ከየት agegnalew?
የኦሮምያ ልዝ ካፕታል የት እናገኛለን
እናመሰግናለን
የፒዛ ማሽን
የቻይና ማሽን ከሆነ ጊዜህን ጉልበትህን እና ህልምህን ኪሳራ ዉስጥ ያስገባል ዋጋ የለዉም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
MACHINE memret yetetekamiw mebt nw.
ጫላ አባቴ እንዴትነህ ሰላም ብዝት ይበልልኝ ጫላ በእናትህ እኔ ከሁለት ወር በኃላ አገሬ ልገባነው እና አንተን በግንባር አግኘቼ ላማክርህ ሰለምፈልግ በግል እንድናወራ አንተን ማገኘበትን አድራሻ አሰቀምጥልኝ አደራ በእናትህ ሰለሰራ እንድናወራነው ሰልክ ወይም የምትገኘበትን አድራሻ እሺ ፍቅር ባለበት ትህትና ጋር አመሰግናለሁ።
የገበያ ሚዲያ ቢሮ ጀሞ 2 የሴቶች ገበያ መዓከል ፊትለፊት ነው ።
በጣም መልካም ሠው ነህ
እንዴት ናችሁ ገበያ ሚዲያዎች ባዮ ጋዝን ወደኤሌትሪክ ቀይሮ የተለያዩ ማሽኖችን ለማንቀሳቀስ የሚችል ጀነሬተር አፈላልጋችሁ ብታቀርቡልን።
Thank you 🙏
እባካቹ በሁሉም ክልሎች ይህንን እድል እንዲዘረጋ እርዱን
መሥፋርቱ እንዴት ነው ወለዱስ እንዴት ነው
Pls sile oromia capital detail nigeregn
እስቲ ስልካቸውን ላክልኝ አድራሻቸውና ስልካቸው
ቦታአ አለኝ የሚሰጠው መቼ ነው አድራሻ ሻሼመኔ
በናትህ ለኔ ቃል ግባልኝ የዳቦ ማሽኖች ታጋዛኛለህ ??
ለክፍለ ከተማ
ችግሩ ምትሰሩት አ.አ ዉስጥ ነዉ ወደ ክልሎችስ ?
የጫላ በጎነት አበበ እንዴት ያየዋለ?
የሻይ ማሽን አለህ እንዴት ነው ማግኘት
በናትህ የምስማር ማምርት ስራ መጀመር እፈልጋለሁ መረጃ ክልል?
እናመሰግናለን ግን በአዲስ አበባ ዙሪያ የምንኖር ከሆን አገልግሎቱን ማግኘት አንችልም?? እኔ ለምሳሌ ቢሾፍቱ ነዉ የምኖረዉ
እዛው ኦሮሚያ ካፕታል አለ