*Hirut lemanem atedewuyi! Genzebeshin mejemeria Bank askemtesh, lek Chala endemekeresh, kes belesh yemetefelguwun, be erasesh Seri! Ke Sew tetenkeki! Leba beztuwal!! Yezerfushal! Genzeb alegn beleshim le manem atengeri! Wendochim be feker endayatalelush ena endayezerfush! Tetenkeki! Hulunem be erasesh Seriw! Korat honesh!
*Marta, ke Sew tetenkeki! Mejemeria be erefet gizesh hedesh, hulunem eyiw temariw! Yemetefelgiwun acher, Short Course temehert temari! Le mesale, Tsegur Mesrat, Chef megeb mesrat, lellam ye Eij Tebeboch temarina, eraseshin azegaji! Kezia be erasesh Business/Suk tekefechalesh! Temehertunem/ Training selewesedesh, manem ayataleleshim! Ke Sew gar ateseri! Yezerfushal! Tetenkeki!
I really appreciated this channel. You are playing a significant role in creating awareness for the young generation and for those who have an interest in investing at small scales. Thank you I will reach you soon.
ምርጥ 5 የስራ አማራጮች፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብሰሩ አትራፊ የሆኑ ምርጥ 5 ቢዝነሶች
ua-cam.com/video/5jARD9Ogonw/v-deo.html
እግዚአብሔር ይሥጥህ ሥልክህን ሥጠኝ ጫላዬ
ሥለምንህ ሥልክህን
ቪዲዮ ላይ አለ
@@gebeyamedia አረ ጫላዬ ወንድሜ ሥልኩ አልታዬኝም ፃፍልኝ👏
አረ ሁሉም ቪዲዮ ላይ አለ
ቅንነትህ ግልፅነትህ የሚገርም ነው ወዳጂ እንኳን የማይመክረውን የማያሳየውን የእውቀትህን ያክል በግልፅ መክረህናል እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ ከነቤተሰብህና ከስራ ባልደረቦችህ ጋር።
እውነት ብለሀል ነገር ግን ማን ያግዘናል ቤተሰብ የሆነ ነገር ስሩልኝ ስትላቸው ችግር ያወራሉ ፈጣሪ ቀልብ ይስጣቸው
እውነት ነው
በጣም ወላሂ የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፍጀው ባለኝ ብር ለትርፍ አንድ ቦታ ግዙልኝ ብል የተናገሩኝን እኔነኝ የማውቀው
@@sus2475 ውነትሽን ነው. ጫላ ፈቃደኛ ቢሆን ቢገዛልን. ደስ ይለኝ ነበር. ታማኝ ሰው ከተገኘ. ባዳ ይሻላል ከዘመድ. ዘመድማ. ሞልቷት ተርፏት. እያሉ ትችታቸውም አያስቀምጥ.
ቤተሰብ ብር ላኩ ብቻ ማለት እንጂ እንደዚህ ቁም ነገር ለማድረግ አይገኙም ተይኝ እስኪ 😢😔
በትክክል እህቴ
እስኪ አባቴን አመስግኑልኝ ወላሂ ቃል የለኝም የገዛልኝ ቤት 450 ሺነው ለነውም ከሚሴ አሁን ከ1 በላይ ነው ቦታ ብቻ ክፍል ሀገር 250 ሺ ቤት ገዛልኝ ከዛ ያንን ቤት 350 ተሸጦ ሌላ 2 ቦታ ገዛልኝ አሁን ቦተውን ብሸጠው 1 ነጥብ ያወጣልኛል ስደት ላለነው ሰው ያስፈልጋል አባቢየ ኑርልኝ❤
Wow emigerm abat
Emigerm abat new
እድለኛ ነሽ😢
ማሻአላአላህያቆይልሽእኔመስራታቸዉቀርቶብኝእናትናአባቴበሂወትቆይተዉእንዳገኛቸዉዱአአርጉልኝታመዉብኛልቤተሠቦቸ።
ጫልዬ የዘመናችን ጀግና እውነተኛ የሰዎች ጓደኛ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ሚያስፈልገን እናመሰግናለን በርታ
ገበያ ሚድያወች ለምትሰጡን መረጃ ና መነቃቃት እስካሁን ድረስ ለስደተኛች በቋሚነት ስለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን በተለይ ጫላ ረጅም እድሜ ይስጥልን
እውነት ብለሃል እኔ ሁለት ቦታ ገዝቻለው ብር ባንክ አላስቀመጥኩም ከስድስት ስመለስ አንዱን ሽጬ ስራ ልሰራ ነዉ በጣም እናመሰግናለን🙏
እውነት ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ለገባው በብር እማይገኝ ምክር ነው እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ
እኔ በእንደዚያ ዓይነት ሥራ 100% አትርፌያለሁ ።
አይ አተ ልጂ ተባረክ ማንን ላማክር ለማን ልተፍሰው ያሉ ሰንቶችን የሀሳብ ምጭ መሆንክ መታደል ነው በርታ እናመሰግ ና ለን
ተሥፋዬን አለመለምከዉ እግዚአብሔር ይሥጥህ እኔም ብዙ ብር የለኝም እግዚአብሔር ያዉቃል እኔም አገሬ መሥራት ነዉ የምፈልገዉ የገጠር ልጅ ነኝ
እኔም
በእውነት በጣም ደስ የምል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክ
ጨላዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነዉ የክልል ከተሞች ላይ ቦታ እየገዙ መልሰው እያተረፉ እየሸጡ ሚኒባስ የገዙ አሉ ባአሁኑ ሰአት ቦታ ጥሩ ቢዝነስ ነው። አያከስር አይበላሽ ልፋት የለው።
እዉነት ነዉ ወንድማች ቦታ መግዛት በጣም ትርፍ በስደት ያላቹሁ እህቶቼ ቦታ ወይ ቤት ግዙ ብራቹሁ ባክቤት አታስቀምጡ ስለ መልካም ምክርህ እናመስግናለን ወንድማችን
ወንድም.ጫላ.ምርጥ.መከሪነክ.ከአላህ.በታች.ተስፋ.ስትሰጠን.ድካማችን.ይጠፋል.🙏🙏🙏🙏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ እኔም ስደት ላይነኝ ግን ሁለት ቦታ ገዝቸ ሁለቱም ቦታ ቤት ሰርቸበታለሁ አላህ መልካም ባልና ጤና ይስጥሽ በሉኝ ለኔ ቢጤም መልካሙን ነገር ሁሉ እመኛለሁ
ተዲለሻል
ጫልዬ ሁሌም ለኛ ጥሩ ነገር ነው የምታስብልን ተባረክ እድሜና ጤናውን ከነቤተሰብህ ይስጥህ
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው እኔማ ጭንቅ ብሎኝ ነበር አሁን ዳይ ወደ ስራ ሶስት መቶ ሺህ አለችኝ ገላገልከኝ ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን ምክሪ በጣም በጠም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹 ሀገራችንን☝ አላህ ሰላም ያርግልን💝💞
ትክክል ነው ተባረክ እኔ 110ሺ የተገዛው ቦታ በሁለት ወር 2መቶ ገባ ግን አልሸጥነውም
Yet akebabi new
@@merhawitendale4973 kocha
ትክክለኛ ለተቸገሩ ኢትዮጲያኖች ደራሺ ምርጥ ወገን
ተባረክ ጫላ ወድማችን ያንተ ምክሮች ህ አይጠገቡም
ጫላዬ በጣም ቅን እና ደግ ሠው ነህ በርታ ወንድማችን
ጫላ በጣም እናመሰግናለን 🙏
እስቲ ከ500,000-1,000,000 ምን እንስራ?
በጣም ባንተ የምክር ሰው ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪልኝ የስድስት አመት ያንተ የተገታ ነኝ ብዙ ነገር እውቀት አግኝቼበታለሁ ስቀጥል ደግሞ አሁን ስራ ማስራት ይፈልጋለሁ ጨምሮ በዛ ምክንያት ነው ብሩ በእንግዳዬ ማስቀመጥ የመረጥኩት ❤️🥰🥰 በዚህ ሐሳብ ላይ ምን ትለኛለህ ጌታ ይባረክ እስቲ መልስልኝ ወይም
ጫላዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነህ ለሠዎች ሁሉ መልካም መካሬ ነህ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
እኔ አሁን ገጠር ቦታ ለመግዛት እያሠብኩ ነበር እባክህ እኔ ከ አዲስ አበባ ወጥቼ አላውቅም የምታውቃቸውን የገጠር ቦታዎች ጠቁመኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእውነት ምክርህ በጣም ነው የወደድኩት ገጠሬ ነኝ ምክርህም ትክክክል ነው እናመሰግናለን
ወንድሜ ተባረክ ስለ ምክርህደ
እኛን ትንሽ ገንዘብ እንደምንም ቆጥበን የያዝነውን ለማግኘት የቸገረን ገዝተን የምንሸጠውና የምናተርፍበት ሳይሆን ገዝተን የምንሰራበት ነው። ለምሳሌ ዶሮ የምናረባበት።
አንተ እንደምትለው ቦታ ማግኘት ቀላል አይደለም።
Chalaya..betam...tiru...mikir....new
ሠህ ወላ ንግግርህ ሁሉ 100%ምቹና ግልፅ የሆነ ነዉ:: ይመችህ መልካምነት ለራስ ነዉ
ትክክል እረ መኪናስ ወደዛ ይህው ድጋሜ እንድሰደድ አድርጎኛል ወጨ ብቻ ቅጣቱስ ውይ መሮኛል በውጤት አልባነቱ
እንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ እንደዚህ የሚመክር ሰው አላየሁም በርታ እግዚአብሄር ይስጥልን
አላህይጨምርልክ
አሁንየለምዎድሜ
ህግዎጥእራሱአንድሚሌየንገብቷል
እናመሰግናለን እንደዚህ የሚጠቅመን ምክርና መረጃ ያስፈልገናል🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር ይባረክ ስቀጥል ደግሞ
ሲራብ ብናስጀምርም ብራችን ላባችን ከሚጠፋ ብለን ጊዜ በሁለት ወንድሞቼ በታላቆች የተከለው ዋና ታላቂ መሬቱን ገዝቼ የመጣሁትን ብሩን ስጥ ብዬ የመጣሁትን ብርን ግማሽ ወርብሩ ከልክሎኛል አንድ አመትካ 6 ወር ብሩን ከልክሎኛል በዛ ተነስቼ 2014 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ መሬቱን ገዝቼ መጥተው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በዛ መሬት ላይ መቶ ሀያ ቅጠልን ቤቱን ሰርቻለሁ ነገር ግን አልጨረስኩም እግዚአብሔር ይረዳኛል
እናመሰግ ናለን
በታ ወይም ቤት ገዛለው ብዬ ስደት ወጥቼ ሳልገዛ 7 አመት ሞላኝ የራሴ የሆነ ሰው በማጣቴ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏
አይዞሽ ማሬ ዛሬም እኮ አልረፈደም ትችያለሽ፡ ዋናው ጤና ይኑርሽ፡ ጨካኝ መሆን ያስፈልጋል፡ ራስሽን አብዝተሽ ውደጂ
እኔም እንዳንቺ 12 አመት የለፋሁበት ቤት አፈረሱብኝ አሁን ተስፋ ቆርጬ በዜሮ አገር ልገባ ነው እስቲ መቶዋን ይዤ ኢሄን አማራጭ ልጠቀም
Dewyelegn
Ayzoshe yena mar contact me
*Hirut lemanem atedewuyi! Genzebeshin mejemeria Bank askemtesh, lek Chala endemekeresh, kes belesh yemetefelguwun, be erasesh Seri! Ke Sew tetenkeki! Leba beztuwal!! Yezerfushal! Genzeb alegn beleshim le manem atengeri! Wendochim be feker endayatalelush ena endayezerfush! Tetenkeki! Hulunem be erasesh Seriw! Korat honesh!
ወንድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ይቺን አሳብ ከፍለንም አናገኝም እውነት ነው እኛ ስደተኞች አብዛኛውን እድሜችንን የምጨርሳው እቤት እቃ ምንምን እያልን እድሜችንን እንገድለዋለን
እውነት ጫላ አላህ ይስጥህ መረጃህ ተስፋ ትሰጠናለህ ያተን መረጃ ሳይ ሀገር የመግባት ፍላጎቴ ይጨምራል እናመሰግናለን ተስፋችንን አጨለሙት ኑሮ ውድነው እያሉ
እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ነህ ተባረክ
ወንድሜ ምክርህ በጠም ደስ ብሎኛል ሀንድ ነገር ገዝቴን ብናስቀምጥ እጋወጥ ብሎ በላስልጣን ይዘርፋሌዉ ይላል እና ምን ጋራንት አለን እስት ጠቁመን ።
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተስፋ ቆርጬ ከሞት ነው የመለስከኝ😥😥 12 አመት የለፋሁበትን ቤት አፈረሱብኝ
Ayzushe❤❤❤wede
እዉነትህን ነው ወንዲም ሽኩረን ኢሻአላህ አገሬ ስገባ እሰራበታለሁ
Thanks my brother your are true good advices. Thanks .
ወንድም አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው ይህ ምክር ለኔ እኛ ባለንበት በ3 መቶ ህገውጥ እንጅ ህጋዊ የለም ሌላ ስራም ሰውን ስናማክር በጣም ያካብዳሉ ወላሂ ብር እያለ ግን ምን መስራት እንዳለብን ግራ ገብቶናል እስካሁን
እስኪ ደሮ እርባታ ሞክሪ
እውነትህን ነው ቦታ በጣም ያዋጣል !!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ኧረ ወንድሜ ብዙ የስራ አይድያ አለኝ ግን ሰው የለም ከማጋ ብር ብቻ እውቀት ብቻ ያለ ሰው ምንም ነው እኔ ስራ በፍጹም አልመርጥም ገላያየን እስካላቆሸሸና እግዚአብሔር ካልበደለ በስተቀር ስራ አልንቅም ነበር
ኧረ እማ እኔም እንዳንቺው ነኝ እባክሽ አዋሪኝ
@@adeydirama8925 እኔም ስራ እወዳለሁ መቀመጥ አልወድም እኔጋ እንስራ ጋይስ ሀገር ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ግን ኮምቦልቻ ነዉ መኖሪያዬ
እኔም ወላሂ
*Marta, ke Sew tetenkeki! Mejemeria be erefet gizesh hedesh, hulunem eyiw temariw! Yemetefelgiwun acher, Short Course temehert temari! Le mesale, Tsegur Mesrat, Chef megeb mesrat, lellam ye Eij Tebeboch temarina, eraseshin azegaji! Kezia be erasesh Business/Suk tekefechalesh! Temehertunem/ Training selewesedesh, manem ayataleleshim! Ke Sew gar ateseri! Yezerfushal! Tetenkeki!
አረ በፈጠራቹ ገጠር ወዴት ? እኔ ግራ ግብት ብሎኛል ህይወቴ ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ሆነዋል ግን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ጤና እና ዕድሜ ስለሰጠኝ 🤲
Oh bro wanaw tena new
እናመሰግናለን ወድሜችን 👍👍👍👍👍👍🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ!!
Thank you ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ 👍👍❤❤
በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ትልቅ ነው ።
እናመሰግናለን ወንደማችን መካራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ትክክል ብለሀል ወንድማችን እናመሰግናለን
እኔ ሀገር ልገባ ነው 3,000ድርሀም አለኝ ኢፖክሲ የእጅ ስራ ችግኝ ማፍላት ይህንን ሁሉ ልስራ አስቤ ነበር እቤት ግን አለኝ የቤት እቃም የለኝም ስርቼ ውጤታማ ስሆን የቤት እቃ አሟላለሁ ብዬ አቀድኩ ኢፖክሲ 30,000 ብር ለእጅ ስራ 20,000ብር ለችግኝ ማፍያ 10,000ብዬ መደብኩ ኢንሻ አላህ ዱባይ ነው ያከሁት የአበባ ዘሮችን ከዱባይ ይዤ ብገባ ብዬ አስብኩ ቅርብ ቀን ኢትዮጵያ ነኝ ኢንሻ አላህ
ጫላየ እናመሰግናለን በጣም ወድምዋ
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን🙏 በርታልን👏
ጥሩ ሀሳብ ነው አመሰግናለው
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ በጣም ደሰእሜል ምክረ ነው እናመሰግናለን
ማሽአላህ ወዲም ልክነህ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ጫላ ባገኝክ ደስ ይለኛል 🙏
ልክ ነህ ወንድማችን እኔም ቦታ ገዝቸ ነበር እናም ቤት ሰራሁ አሁን ልሽጥብል እጥፍ ትርፍ አገኛለሁ !!
ሰው ያስፈልጋል እኔ አሁን ሁለት አመት ልኪው ያው እነደዛው ነው ብሩ
@@aaegrnshnea1331እኔም ለረፍት ገብቸ ነው የገዛሁት ሰው የገዛልኝ ቦታ ነበር ግን 4 ሆነን እግዛብለዉ 2 ታችን ከፍለን 2 ሳይከፍሉ ጭራሽ የጡልን ሰውች መጥፎናቸው ይላሉ ግብቸ ሳጣራ ግን ግማሽ ብር ከፈለው ቤት እየሰሩ ነው የጣሉት ሙሉን ክፈሉ ሴባሉ ነገ ዛሬ እያሉ ዝም ብለው በኛበስደተኞች ብር ሌተረፍ ነበር ሀገር ስገባ ደነገጡ ሳያው ነገሩን አበለሻሽተውታል ከቤተሰብ ጋር መቀያየም አፈለኩም እጀመሩ ይጨርሱት ብየ ሌላ ቦታ ገዛሁ ቤት ሰራሁ
@@aaegrnshnea1331 ማለት ሰው እድ ራስ ላይሆንችላል
@@ሳራሳራ-ወ6ጰ እራሰሽ ከሆነማ ጥሩ እኔ ግን ልኬው ቤተሰብ ነው አሰቀምጦት ነው ያለ ብሩን ምንም ሳያረግ እሄው ሁለት አመቱ
ሶስት አመትባክአሠቀምጨነበር ምን እንደሚሰራበት ግራ ተጋብቼ ነበር ከልበ ምሰግና አለሁ እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቅ
ሰላምህ ይብዛ ጫላየ እንኳን ደና መጣህ በአሁን ሰአትኮ ግን ክፋለሀገርም በሰላሳሽ በአምሳሽ ጭራሽ የለም አሁን በነጥብ ነው ሁሉም
I really appreciated this channel.
You are playing a significant role in creating awareness for the young generation and for those who have an interest in investing at small scales.
Thank you
I will reach you soon.
በጣም ጎበዝ ምርጥ ሰው በዚሁ ቀጥልበት
ጪላኮ አላህይጠብቅህ ወዲሜ እረቢከፉያርግህ ምርጥወዲም👍👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ
ሃሳብ ህ ጥሩነው ተባረክ ኣንተ ካለህ ሥኬት ተሞክሮ የራሥህ ተሞክሮ የሠሪህውን ያገኘ ውን ዉጤት በቪድዮ በመረጃ ብታሣየን የበለጠ ጥሩመረጃ ብዪ ሥላሠብኪነው
መረጃ ለመስጠት ግዴታ እኔ የሰራሁትን ብቻ መሆን አለበት?
በጣም አሪፍ ጠቃሚ ምክርና ጥቆማ ነው በርታ፣ እንተ የሚዲያ አጠቃቀሙ ገብቶሃል!
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ግን ትንሽ ግር ያለኝ ገጠር ላይ መሬት ሆነ ቤት ሳይት ፕላን ማግኝት ያሰቸግራል የገበሬ የይዞታ ነው ያለው በምን መልክ ብንገዛ ጥሩ ይሆናል
ትክክል ብለሀል እደዉ ስደተኞች እንጠቀምበት
ንግግርህ ላይ ድግግሞሽ ስላለው ይሰለቻል ስለዚህ ቶሎ ወደ ሃሳብ ብትገባ ይሻላል
ትክክል ነህ በሰደት እያለን የቤት እቃ እንገዛለን ብሩ እንደለ በቤት እቃ ነው ይዞታል
ጫልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን ከሁሉም ባልደረቦችህ ጋር
ትክክልነህ ጫለዬ እኔያለእቅድ እየሰራሁ አልሆነልኘም
በአሁን ሰአት እቃም መግዛት ባንክም ማሥቀመጥ አያዋጣም ከረፈደ ቢሆን ባነናል እናመሠግናለን
በ 1000,000 ብር ምን አይነት ሥራ መጀመር ይቻላል ወደ አየር ጤና ዓለም ባንክ አካባቢ አዲስ አበባ
እውነት ብለሀን ወንድም እናመሠግናን በርታ
300 ሺህ ብር ነው ያለኝ
የቤት እቃና ልብስ ልገዛ እያሰብኩ እያለ ነው ይህን የሰማሁት
😂😂😂
እውነት ነው ወንድም ተባረክ እኔ በውጭ ነኝ ግን ልገባ ሦስት ወር ብቻ ነው ያለኝ
ሶላር ለናቴ ከውጭ ጥሩ ነው ብለው ግን ቢበላሽ ፈራሁ በአንተ የሚገኝ ከሆነ በናትህ ተባበረኝ ወንድም በፈጠረ
በውስጥ መስመር ያናግሩን
እኔም 2ወር ነዉ የቀረኝ እባክ አንተ መልካም ወንድሜ በዉስጥ መስመርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ጫለ በጣም እናመሰግናለንንንንን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
Caalaa Brother, Guddaa galatoomi.. jabaadhu👍
ትክክል ነህ እናመሰግናለን ለምክርህ
ምርጥ ልጅ ኡኣኣህ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
ጫላ በጣም እጅግ አድርገን እናመሰግነሌን አላህ ይጠብቅ አንቴንም ቤተሰቦችሁም
በጣም እናምሰግናለን
እግዚ አብሒር ይስጥህ ጥሩ ምክር ሰጠኸን
Thank you brother!
Thank you wondime yetamarkut negar ale
ትክክልየኔወድም እዳንተአይነቶችን ያብዛልን ጀግና
እስኪ ስለ ልብስ ስፌት ትምህርት ዋጋውን እና ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ ከተማርን ቡሀላስ እንዴት ስራውን ብንጀምር አሪፍ ገቢ ይኖረናል
እናመሰግንአለን ወድማችን
ሃሪፋ ምክር ነው በርታ ክብር ይሰጥልን
Very good advice fantastic explanation.
እኔ እማስበዉን ሀሳብነው የተናገርከዉ አገርስገባ አዱክላስ ዉስጥ የእህል አይነቶች በርካሺገዝቼ የተወሰነቆይቼ እሸጣለሆ እኔእምወደዉ በትንሺነገርነው መስራትእምፈልገዉ
ፈጣራ የአከለ ጥበቡን ይግለጽልህ በጣም ተመችተኸኛል ወንድሜ
ግሩም መረጃ ነው ጫላ!!!!.. በርታልን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ገንዘቡ ስላለ ብቻ ቀጥታ ወደ ስራዉ መግባት እንዴት ታየዋለህ
ቡዙ እውቀት ኣግኝቻለው ኣንተ የምትለቀው vedio በጣም በጣም ኣስተማሪ ለዋጭ ነው
ሰላም ጫላ እስከ 4መቶ ሺ ብር ድረስ ጅምር አፓርታማና እሪል እስቴት ከዝተን ከ3እሰከ4ወር አቆይተን ለመሸጥና ማትረፍ የምንችለው መረጃ ካለህ ስራልን አመሰግናለሁ