Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |ua-cam.com/video/B3LCqrwkyy8/v-deo.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S
እናመሰግናለን
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብክልንግን የምንገዛበትን የወቅቱን ዋጋ ነገርከንስንሸጠው ግን እጅግ በጣም አራክሰው እና ውዳቂ አድረገው ነው እንግዛው የሚሉት ነጋዴዎች ይህንን ግንዛቤ አስገብተህ ተጨማሪ ቪዲዮ ስራልን
ወንድሜ ስለ መልካምነትህ እናመሰግናለን እኔ ሁሌም አንድ ነገር አስባለው ማለት የወደፊት ህልሜ ነው ከተለያዩ ካፖኒ ሽር መግዛት ፈልጋለው እንደው ከቻልክ ስለ ሼር ሙሉ እውቀት ብሰጠኝ
ሼር ምንድነው እህት
@@saadaemer9757ሺሪንግ ማለትዋነው ለምሳሌ ለሶስት ለአራት አንድ ስራ ይጀመራል ትርፍ የጋራ ማለት ነው
ያረብ አገር ኑሮ ያስጠላል ሁሉ ነገሩ ማን እዳገር ወላሂ አይኔን እድገልጥ አድርገህኛል አመሰግናለሁ♥♥♥
በእወነት እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛል ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
በእውነት በጣም ጥሩና ወሳኝ ምክር ነው በርታልን ወንድማችን
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ🎉
ሰላም ጫላ ideaው ጥሩ ነው የኔ ጥያቄ እንሽጥ ስንል ማነው የሚገዛን? ወርቅ ቤቶች ዋጋ ተሰብረው ነው የሚገዙን ግለሰብ ደግሞ አቅም የለውም አቅም ያለው ደግሞ ከወርቅ ቤት መግዛት ነው ነው መግዛት የሚፈልገው
እውነት ያተ ምክርና ሀሳብ ያልቀየረው ስደተኛ መቼም አንቀየርም ልብ ብላቹ አደምጡ እኔ ቆይ አጠራቅሜ ባልኩ ቁጥር እየጨመረ እደው መሬት ብገዛስ ብዬ ገዛው አሁን ላይ ያለው ዋጋ ሰማይና ምድር ነው ወድሜ ከልብ አመሰግናለው አትጥፋ ሁሌም ና በቪድዮ ያስፈልገናል ምክርክ❤
በጌታ ደስ ይበለሽ
ወርቅ ልበስ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እድያለ ምክር በምንም ዋጋ አይተመንም ❤❤❤❤
መልክትህ በጣም ጠቃሚ ነው ያስተምራል፡፡ ነገር ግን አንድን እቃ ገዝተህ አቆይተህ ስትሸጠው ነጋዴዎች በጣም ዝቅ አድርገው ነው የሚገዙን፡ ያራክሱብናል፡፡
ለምሳሌ ምን 😮
@@fatumaseidweloyewa1700ወርቅ
ጫላ በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ ስለሁሉም አመሰግናለሁ።
ለመረጃህ በጣም እናመሠግናለን እና ማንም ሰው ስለ ወርቅ ቤት ስራ አልሰራም ወርቅ ስራ እንዴት መሥራት እንደ ሚቻል ቪዲዮ ብሰራልን🙏
ትክክል ስራልን
ዋዉዉዉ ጫላዬ ሥላየዉክ በጣም ደሥ ቢሎኛል ቤትክ አተ ገብተክ ሀሣባክና ሥለምታካፍለን ደሥ ነው ሚለን በዚሀለ ቀጥልበት በርቱልን አትጥፋ🙏❤❤❤🙏
ትምህርቱ ጥሩሁኖ ሳለሀ ወደዋናው ሀሳብ ሳትገው ቃላቶችን መደጋገም አልበዛም ብር በዋለ ባደር ቁጥር ዋጋ እንደሚያጣ እናውቃለን
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን ሽኩራን
Selam chala thanks camera atabza or dem light maleta naw
እናመሰግናለን ጫላዬ ግን 8000ሽህ ገዝተን ስንሸጠው እጥፍ ይቀንሳል አይደል??
ልክ ናችሁ 2023ላይ ቅናሽ ነበር አለሁበት ሀገር ነገ ዛሬ እያልኩ አሁን ጨምሮ ዛሬ ሌላ ይገዛ ነበር አሁን ግን ገዛሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እናመሰግናለን
Amen ልክ ነው። great tip❤❤❤
ምርጥ ምክር ነዉ እናፈሰግናለን ወንድም
ወርቅ ስትገዙ ደግሞ ኮፕሌት ባይሆነ የተመረጠ ነዉ የአንገት ሀብ የጣት ቀለበት የእጅ አምባር የጆሮ ለየብቻዉ ቢገዛ ለየብቻዉ መሸጥ ያመቻል
ጫላ መልካም ሰው እናመስግናለን ስለ ምትሰጠን መረጃ ❤❤❤
ገበያ ሚዲያ❤ ምርጦቼ የስራሚዲያ🎉❤ ዋው እናመሰግናለን ጠሩ ትምርት ነው
ችግሩ ወርቅ ስንገዛው እና ስንሸጠው አንድ አይደለም በጣም በወረደ ነው የሚገዙት እኔ ዱባይ ገዝቼ በጣም በቅናሽ ነው የሸጥኩት
ኢትዮጵያ እዘሽው ህጅና ከዛ ሽጭው እማ
@@tirualemeyihuna1086 ይዤው ሄጅ ነው የሽጥኩት
Giram laayi yacberebiralu(yiqenisalu) yegezashibet dereseny yizesh medenw
@@tirualemeyihuna1086በገዛነው ዋጋ ይገዛሉ ወይ
ወርቅ ገዝተን አስቀምጠን መልሰን ልንሸጥ ስንሄድ በጣም ያጣጥሉብናል ይኼስ ቻሌጅ እንዴት እነቋቋመዉ?
ወንድም አለም እናመሰግናለን በእውነት ትለያለህ👍🥰🥰🥰
ወርቅ መግዛቱ ጥሩ እያለ ግን ለመሸጥ ይቀንሳል እናመሰግናለን ጫላ
በጣም ጥሩ ምክር ይሄ ምክር ለደኔ አይነቶ ነው ልብስ የመሰብሰብ ሱስ ያለብኝ አይይይ
ከዓመት በኋላ ልሽጥ ብል ዋጋ ሊጥሉብኝ ይችላል በወቅቱ ዋጋ የሚገዛ ሰው ማግኘት የሚከብድ ይመስለኛል
ጫላ በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ ስለሁሉም አመሰግናለሁ። 5:40
ጥሩምክርነዉእናመሰግናለን❤❤🌺🌺🌺
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው እዚ እኔ ያለሁበት አገር ግን 18 ካራንት ይበዛል ግን በጣም ንፁህ ወርቅ ነው የሚሹጡልክ እና በብዛት ገዝተን እንዴት አድርገን ከኤርፓርት ፍተሻ ማሳለፍ ይቻላል
ሁሌም ገበያ ። ሚዲያ ሁሌም አዲሰ መረጃ አዲስ ነገር አዲስ ሰራ እናመሰግናለን 🎉❤
ትክክል❤❤❤የኔ ሀሳብ እሱ ነው
አናመሰግናለን ወንድሜ።ስለ መነፅር ስራ ፣የፅሁፍ ፣የንባብ፣እና መቅረፂያው ማብራሪያ ብትሰጠን ?
ወንድሜ የሄ አያዋጣም ወርቅ በገዛህበት እንኩአን አይሸጥም ሰውን ኪሳራ ላይ አትጣል
ገበያ ሚድያ ከሁሉም ዩቱይበሮች ይለያሉ እኛን ለማገዝ የምታደርጉት ሃሳብ የምታቀርቡልን መረጃ ከምንም በላይ ግሩሙ ነው እኔ ቃላት የለኝም ለናንተ
❤ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በጣም ጥሩ ትምህርት
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ግን በተጨማሪ መጠየቅ ምፈልገው ወርቅ ስንገዛ ብር ካለ ቀላል እንደመሆኑ መጠን የገዛነውን መሸጥ ስንፈልግ እንደመግዛት ቀላል ይሆናል ወይ እና ለወርቅ ነጋዴዎች ስንሸጥ ዋጋው አይወርድብንም ወይ መልሶ ነጋዴው ስለሚሸጠው?እንዲሁም የገዛነው ወርቅ ባለንብረቱ እኛ መሆናችንን የሚገልፅ አስተማማኝ የሆነ ማስረጃ ከሻጩ እናገኛለን ወይ?ከቆይታ በኃላ ስንሸጠው እክል እንዳይገጥመን።ለዚህ የፅሁፍ ማብራሪያ ብታካፍለን።
እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ ስለ 24 ካራት የውጭ ወርቅስ መረጃው አለህ ? 24 ካራቱ ከ21 ካራት ትንሽ ይረክሳል እዚህ ሳዑዲ እስኪ እምታውቀው ከሆን ትንሽ በለን ❤
የአገር ውስጥ እናየውጭ ወረቅ እዴት ነው ማውቅ የምችለው?
ካሜራውን ብታቆሙት ምናለበት ... በጣም ይረብሻል
የወርቅ መጋዝን እዴት ነው አጠቃቀሙ የምታቁ ንገሩኝ
በጣም ጥሩ ምክር ነው የምር ወንድማችን ክበርልን🙏🙏🙏👌👌👌❤
ምርጡ ወንድማችን ምናለ ሁሉም እንዳተ ቢሆን
ሠላም ጫላ። ዛሬ ያነሳኸው ሀሳብ መልካም ነው ነገር ግን የወርቅ ዋጋ አይቀንስም ወይ? ወይም የመቀነስ ዕድል በጭራሽ የለም ?
አናመሰግናለን ❤🌹🌹🌹😍
አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን እየሰጠህን ነው እናመሰግናለን በርታልን ጫላ
ምንድ ነው የካሜራዉ ድምፅ? ይረብሻል
እናመሰግነለን በሰመናው ምንጠቀም የድርገን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
አመግናለሁ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን
ወርቅ በቤት ዉስጥ ማስቀመጥ ገደብ አለው ብታብራራልን።ባንክ ላይ ማስቀመጥ ሲባል ብሄራዊ ባንክ ማለት ነው?
ተባረክ ጫላ ጥሩ ሞክር ነው ❤
እናመሰግናለን ወንድም
ጠፍተህኝ ስፈልግ አገኘሁህ ጎበዝ እኮ ነክ ያገሬ ልጅ
Selame chala endet nek rejim gize ene lalijoche sera efligi neber Thank-you very much tiru sew nek ante
ለገንዘብ ብቻ ወይም ለጥቅምክ ብቻ የማሰራ ለተመልካቾችክም ጭምር ከትንሺ እስከ ትልቅ በየአቅማችን የምታቀርብ ብቸኛ ዩቱበር ነክ እዉነተኛና ሐቀኛ ጫልዬ ልብክን አይለዉጥብክ በዚክ ቅን ልብክ እባክክ ቀጥልበት ።በተረፈ መልካም ሁንልን ከነቤተሰቦችክና ከስራ ባልደረቦችክ።
ሲገባ አይወረስም አየርመንገድ እኛ አገር እኮ ችግር ነዉ ማጣራት አይከፋም
*እናመሠግናለን!*🙏❤
ጥሩ ምክር ነው እናመሠግናለን 👏🌹
እውነት ነው እኔም 6ሺ ድረሀም ይዤ ከምገባ ወርቅ ልግዛ ብየ አስብና ግን ሀገር ቢያ ጨበረብሩኝስ ብየ ተውኩት
ተባረክ ወድሜ በርታ
ወርቁም የናረ ሁሉ መቀነሱ አይቀርም ስትገዛና ስትሽጠው እኩል አይሆንም ስትሽጠው እንደተጣለ እቃ ነው ዋጋውን የሚያወርዱት
እናመሰግናለን ግን በውጪ ላለንው ምንም ትርፍ የለውም ግን ብንገዛው ገንዘብ ይይዝልናል እንጂ የወርቅ ዋጋ እኩል ነው ለምሳሌ ዛሬ በዚህ ሰአት 1 ግራም ወርቅ ዋጋ 222 ድርሀም ነው እነተሸጠ ያለው ስትመነዝሩት በጥቁር ገበያ ምንም ልዮነት የለውም
እኛ እኮ ያልነው ነግዱ አይደለም ገንዘብ ከማስቀመጥ ወርቅ ግዙ እና አስቀምጡ ነው ያልነው ነጋዴ ከሆንሽ እማ ስራ አለሽ
ካላተረፈብሩምከተቀመጠወርቅነው
ዋዉ አላሕ ጨምርልሕ
እዳተ ያለ ሰዉ ቅን ልብ ያስፈልገናል ወድሜ ምክርህ አስተሳሰብህ ሁሉ ትለያለህ
ወርቅኮ ተገዝቶ ሲሸጥ ይቀንሳል ይባላል
አዲስም ቢሆን ወርቅ ቤቶች በርካሽ ነዉ እሚገዙን
ስለ እርሻ አንድ ነገር በለን እስኪ አዋጭ ነው በግዢ መሬት???
በመሀል በመሀል ብልጭ የሚለው ነገር በጣም ይረብሻል አጥፉት
እኔ ምልህ ጫላ ይሄ ፎቶ እስሬ የሚያነሱክ ምንድነው ይረብሻልኮ አስወግደው
እዉነት ነዉ እሺ እናመሠግል
ገቢያ ሚዲያ እናመሰግናአለን ልክነህ
ተባረክ ወድሜ ❤❤❤
Waa'ee bittaa sheerii baankii fi sheerii dhaabbilee biroo ibsa gabaabduu nuuf kennimee. Galatoomi
እውነትህንነው እናመሰግናለን
ወርቁን ገዝተን እንዴት: ለማን በምን አይነት መንገድ ልንሸጠው እንችላለን?
ወርቅ ቤት ይገዙሻል
መሸጥ ይሸጣል ፈቱራ ይዘሽ ግን የሚዋጣ አመስለኝም ምክኒያቱም 1 ግራም 250 እሪያል ተገስቶ ኢቶ ቢሸጥ ኪሳራነው ምክኒያቱም ባዲስመልክ አገዙሽም በዛላይ ምንዛሬው ያውነው
ወርቅ ልግዛ ተነስቼ በቃ ስለምክርህ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጠህ
እናመሠግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ነህ
እናመሰግናለን ወንድማችን ለኔ ብሩ ነበረኝ ግን እንዴት እርግጠኛ ሆኜ ልግዛ ብከስርስ
አሰሪወችሽደህናሰውከሆኑይግዙልሽእኔሴትዩየወርቅግዝስትሸጭውይጨምራልትለኛለችግንእደዚህአልተረዳሁምነበር
ከምታምኚ ሰው ጋር ሂጂ
እሺ አመሰግናለው ለምክራችሁ ኢንሻ አላህ እገዛለው አሰሮቼ ጥሩ ሰው ናቸው ከነሱ ጋር ህጄ እገዛለው
@user-on2kj4vg9u እኔአስለንብርየማስቀምጠውእነሱጋርነውስጦታየሚሰጡኝንብቻነውእኔጋየማኖረውልልክስልእይልኩልኛልወላሂአልላህንይፈራሉ
ግዥእኔከሶስአመትበፌትየገዛሁት አሁን ብዙይሆናል ከሰዎችሽ ጋር ሂደሽ ግዥ ደረሰኝ እንዳትጥይ በደንብ ያዥ
በእዉነት እናመሠግናለን ጫላ❤
ጡሩ ሚኪርነዉ ኢነመሠጊነሌን👌
Thank you brother you are so kind❤
የምር ምርጥ ነዉ 3/4 መቶ ሽብር ምንም አይሰራም እያሉ ያጨናንቁናል
ስንሸጠውኮ በአሮጌ ዋጋ ነው የምንሸጠው ወንድሜ እንዴት እናተርፋለን?
አይደለም በዋለበት ዋጋ ነው የሚሸጠው
Bro good JobTnx❤❤❤❤❤
Chala enkwan dehna metah. Tefteh nebe. Enamesegnalen!
Thank you bro
Akkam oltte nagaadhaa challah wa,ee wofchoo Dy gattiin issaa meqaa isaa argama?
ትክክል እኔም የሳርሶትአመት ገዝቸየሂኝኩት ብቻ
ወላሂ ልክ ነህ
ችግሩ ወርቅ ቤት ስትሄድ ቸግሮህ የምትሸጥ ስለሚመስላቸው በጣም አውርደው ነው ዋጋ የሚነግሩህ
ስለ ኣዳማ የግብርና መሳርያዎች ኣምራች ኩባንያ ስለ ዎኪንግ ትራክትውር ኣስተዋውቀህ ነበር ግን ስልካቸው ኣይሰራምና ኣጣራልኝና ከቻልክ ኢመይል ኣድርግልኝ እባክህ
ያንተ መልካምነት ደስ ይላል ግን ወርቅ ከወርቅ ቤት ከወጣ እንደ አርቲ ነው ሚያራክሱት በጣም ወርቅ ቤቶችን ስጠላቸው
ችግሩ ወርቁን እኛ ስንሸጠዉ እና እነሱ ሲሸጡልን በጣም ይለያያል ወንድም። አሁን 8k ቢሆንም ወስደህ ግዙኝ ስትላቸዉ ከ5k በላይ አንገዙህም😢
በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |ua-cam.com/video/B3LCqrwkyy8/v-deo.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S
እናመሰግናለን
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብክልን
ግን የምንገዛበትን የወቅቱን ዋጋ ነገርከን
ስንሸጠው ግን እጅግ በጣም አራክሰው እና ውዳቂ አድረገው ነው እንግዛው የሚሉት ነጋዴዎች ይህንን ግንዛቤ አስገብተህ ተጨማሪ ቪዲዮ ስራልን
ወንድሜ ስለ መልካምነትህ እናመሰግናለን እኔ ሁሌም አንድ ነገር አስባለው ማለት የወደፊት ህልሜ ነው ከተለያዩ ካፖኒ ሽር መግዛት ፈልጋለው እንደው ከቻልክ ስለ ሼር ሙሉ እውቀት ብሰጠኝ
ሼር ምንድነው እህት
@@saadaemer9757ሺሪንግ ማለትዋነው ለምሳሌ ለሶስት ለአራት አንድ ስራ ይጀመራል ትርፍ የጋራ ማለት ነው
ያረብ አገር ኑሮ ያስጠላል ሁሉ ነገሩ ማን እዳገር ወላሂ አይኔን እድገልጥ አድርገህኛል አመሰግናለሁ♥♥♥
በእወነት እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛል ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
በእውነት በጣም ጥሩና ወሳኝ ምክር ነው በርታልን ወንድማችን
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ🎉
ሰላም ጫላ ideaው ጥሩ ነው የኔ ጥያቄ እንሽጥ ስንል ማነው የሚገዛን? ወርቅ ቤቶች ዋጋ ተሰብረው ነው የሚገዙን
ግለሰብ ደግሞ አቅም የለውም አቅም ያለው ደግሞ ከወርቅ ቤት መግዛት ነው ነው መግዛት የሚፈልገው
እውነት ያተ ምክርና ሀሳብ ያልቀየረው ስደተኛ መቼም አንቀየርም ልብ ብላቹ አደምጡ እኔ ቆይ አጠራቅሜ ባልኩ ቁጥር እየጨመረ እደው መሬት ብገዛስ ብዬ ገዛው አሁን ላይ ያለው ዋጋ ሰማይና ምድር ነው ወድሜ ከልብ አመሰግናለው አትጥፋ ሁሌም ና በቪድዮ ያስፈልገናል ምክርክ❤
በጌታ ደስ ይበለሽ
ወርቅ ልበስ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እድያለ ምክር በምንም ዋጋ አይተመንም ❤❤❤❤
መልክትህ በጣም ጠቃሚ ነው ያስተምራል፡፡ ነገር ግን አንድን እቃ ገዝተህ አቆይተህ ስትሸጠው ነጋዴዎች በጣም ዝቅ አድርገው ነው የሚገዙን፡ ያራክሱብናል፡፡
ለምሳሌ ምን 😮
@@fatumaseidweloyewa1700ወርቅ
ጫላ በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ ስለሁሉም አመሰግናለሁ።
ለመረጃህ በጣም እናመሠግናለን እና ማንም ሰው ስለ ወርቅ ቤት ስራ አልሰራም ወርቅ ስራ እንዴት መሥራት እንደ ሚቻል ቪዲዮ ብሰራልን🙏
ትክክል ስራልን
ዋዉዉዉ ጫላዬ ሥላየዉክ በጣም ደሥ ቢሎኛል ቤትክ አተ ገብተክ ሀሣባክና ሥለምታካፍለን ደሥ ነው ሚለን በዚሀለ ቀጥልበት በርቱልን አትጥፋ🙏❤❤❤🙏
ትምህርቱ ጥሩሁኖ ሳለሀ ወደዋናው ሀሳብ ሳትገው ቃላቶችን መደጋገም አልበዛም ብር በዋለ ባደር ቁጥር ዋጋ እንደሚያጣ እናውቃለን
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን ሽኩራን
Selam chala thanks camera atabza or dem light maleta naw
እናመሰግናለን ጫላዬ ግን 8000ሽህ ገዝተን ስንሸጠው እጥፍ ይቀንሳል አይደል??
ልክ ናችሁ 2023ላይ ቅናሽ ነበር አለሁበት ሀገር ነገ ዛሬ እያልኩ አሁን ጨምሮ ዛሬ ሌላ ይገዛ ነበር አሁን ግን ገዛሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እናመሰግናለን
Amen ልክ ነው። great tip❤❤❤
ምርጥ ምክር ነዉ እናፈሰግናለን ወንድም
ወርቅ ስትገዙ ደግሞ ኮፕሌት ባይሆነ የተመረጠ ነዉ የአንገት ሀብ የጣት ቀለበት የእጅ አምባር የጆሮ ለየብቻዉ ቢገዛ ለየብቻዉ መሸጥ ያመቻል
ጫላ መልካም ሰው እናመስግናለን ስለ ምትሰጠን መረጃ ❤❤❤
ገበያ ሚዲያ❤ ምርጦቼ የስራሚዲያ🎉❤ ዋው እናመሰግናለን ጠሩ ትምርት ነው
ችግሩ ወርቅ ስንገዛው እና ስንሸጠው አንድ አይደለም በጣም በወረደ ነው የሚገዙት እኔ ዱባይ ገዝቼ በጣም በቅናሽ ነው የሸጥኩት
ኢትዮጵያ እዘሽው ህጅና ከዛ ሽጭው እማ
@@tirualemeyihuna1086 ይዤው ሄጅ ነው የሽጥኩት
Giram laayi yacberebiralu(yiqenisalu) yegezashibet dereseny yizesh medenw
@@tirualemeyihuna1086በገዛነው ዋጋ ይገዛሉ ወይ
ወርቅ ገዝተን አስቀምጠን መልሰን ልንሸጥ ስንሄድ በጣም ያጣጥሉብናል ይኼስ ቻሌጅ እንዴት እነቋቋመዉ?
ወንድም አለም እናመሰግናለን በእውነት ትለያለህ👍🥰🥰🥰
ወርቅ መግዛቱ ጥሩ እያለ ግን ለመሸጥ ይቀንሳል እናመሰግናለን ጫላ
በጣም ጥሩ ምክር ይሄ ምክር ለደኔ አይነቶ ነው ልብስ የመሰብሰብ ሱስ ያለብኝ አይይይ
ከዓመት በኋላ ልሽጥ ብል ዋጋ ሊጥሉብኝ ይችላል
በወቅቱ ዋጋ የሚገዛ ሰው ማግኘት የሚከብድ ይመስለኛል
ጫላ በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ ስለሁሉም አመሰግናለሁ። 5:40
ጥሩምክርነዉእናመሰግናለን❤❤🌺🌺🌺
ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው እዚ እኔ ያለሁበት አገር ግን 18 ካራንት ይበዛል ግን በጣም ንፁህ ወርቅ ነው የሚሹጡልክ እና በብዛት ገዝተን እንዴት አድርገን ከኤርፓርት ፍተሻ ማሳለፍ ይቻላል
ሁሌም ገበያ ። ሚዲያ ሁሌም አዲሰ መረጃ አዲስ ነገር አዲስ ሰራ እናመሰግናለን 🎉❤
ትክክል❤❤❤የኔ ሀሳብ እሱ ነው
አናመሰግናለን ወንድሜ።ስለ መነፅር ስራ ፣የፅሁፍ ፣የንባብ፣እና መቅረፂያው ማብራሪያ ብትሰጠን ?
ወንድሜ የሄ አያዋጣም ወርቅ በገዛህበት እንኩአን አይሸጥም ሰውን ኪሳራ ላይ አትጣል
ገበያ ሚድያ ከሁሉም ዩቱይበሮች ይለያሉ እኛን ለማገዝ የምታደርጉት ሃሳብ የምታቀርቡልን መረጃ ከምንም በላይ ግሩሙ ነው እኔ ቃላት የለኝም ለናንተ
❤ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏
እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በጣም ጥሩ ትምህርት
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ግን በተጨማሪ መጠየቅ ምፈልገው ወርቅ ስንገዛ ብር ካለ ቀላል እንደመሆኑ መጠን የገዛነውን መሸጥ ስንፈልግ እንደመግዛት ቀላል ይሆናል ወይ እና ለወርቅ ነጋዴዎች ስንሸጥ ዋጋው አይወርድብንም ወይ መልሶ ነጋዴው ስለሚሸጠው?እንዲሁም የገዛነው ወርቅ ባለንብረቱ እኛ መሆናችንን የሚገልፅ አስተማማኝ የሆነ ማስረጃ ከሻጩ እናገኛለን ወይ?ከቆይታ በኃላ ስንሸጠው እክል እንዳይገጥመን።ለዚህ የፅሁፍ ማብራሪያ ብታካፍለን።
እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ ስለ 24 ካራት የውጭ ወርቅስ መረጃው አለህ ? 24 ካራቱ ከ21 ካራት ትንሽ ይረክሳል እዚህ ሳዑዲ እስኪ እምታውቀው ከሆን ትንሽ በለን ❤
የአገር ውስጥ እናየውጭ ወረቅ እዴት ነው ማውቅ የምችለው?
ካሜራውን ብታቆሙት ምናለበት ... በጣም ይረብሻል
የወርቅ መጋዝን እዴት ነው አጠቃቀሙ የምታቁ ንገሩኝ
በጣም ጥሩ ምክር ነው የምር ወንድማችን ክበርልን🙏🙏🙏👌👌👌❤
ምርጡ ወንድማችን ምናለ ሁሉም እንዳተ ቢሆን
ሠላም ጫላ። ዛሬ ያነሳኸው ሀሳብ መልካም ነው ነገር ግን የወርቅ ዋጋ አይቀንስም ወይ? ወይም የመቀነስ ዕድል በጭራሽ የለም ?
አናመሰግናለን ❤🌹🌹🌹😍
አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን እየሰጠህን ነው እናመሰግናለን በርታልን ጫላ
ምንድ ነው የካሜራዉ ድምፅ? ይረብሻል
እናመሰግነለን በሰመናው ምንጠቀም የድርገን
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
አመግናለሁ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን
ወርቅ በቤት ዉስጥ ማስቀመጥ ገደብ አለው ብታብራራልን።ባንክ ላይ ማስቀመጥ ሲባል ብሄራዊ ባንክ ማለት ነው?
ተባረክ ጫላ ጥሩ ሞክር ነው ❤
እናመሰግናለን ወንድም
ጠፍተህኝ ስፈልግ አገኘሁህ ጎበዝ እኮ ነክ ያገሬ ልጅ
Selame chala endet nek rejim gize ene lalijoche sera efligi neber Thank-you very much tiru sew nek ante
ለገንዘብ ብቻ ወይም ለጥቅምክ ብቻ የማሰራ ለተመልካቾችክም ጭምር ከትንሺ እስከ ትልቅ በየአቅማችን የምታቀርብ ብቸኛ ዩቱበር ነክ እዉነተኛና ሐቀኛ ጫልዬ ልብክን አይለዉጥብክ በዚክ ቅን ልብክ እባክክ ቀጥልበት ።በተረፈ መልካም ሁንልን ከነቤተሰቦችክና ከስራ ባልደረቦችክ።
ሲገባ አይወረስም አየርመንገድ እኛ አገር እኮ ችግር ነዉ ማጣራት አይከፋም
*እናመሠግናለን!*
🙏❤
ጥሩ ምክር ነው እናመሠግናለን 👏🌹
እውነት ነው እኔም 6ሺ ድረሀም ይዤ ከምገባ ወርቅ ልግዛ ብየ አስብና ግን ሀገር ቢያ ጨበረብሩኝስ ብየ ተውኩት
ተባረክ ወድሜ በርታ
ወርቁም የናረ ሁሉ መቀነሱ አይቀርም ስትገዛና ስትሽጠው እኩል አይሆንም ስትሽጠው እንደተጣለ እቃ ነው ዋጋውን የሚያወርዱት
እናመሰግናለን ግን በውጪ ላለንው ምንም ትርፍ የለውም ግን ብንገዛው ገንዘብ ይይዝልናል እንጂ የወርቅ ዋጋ እኩል ነው ለምሳሌ ዛሬ በዚህ ሰአት 1 ግራም ወርቅ ዋጋ 222 ድርሀም ነው እነተሸጠ ያለው ስትመነዝሩት በጥቁር ገበያ ምንም ልዮነት የለውም
እኛ እኮ ያልነው ነግዱ አይደለም ገንዘብ ከማስቀመጥ ወርቅ ግዙ እና አስቀምጡ ነው ያልነው ነጋዴ ከሆንሽ እማ ስራ አለሽ
ካላተረፈብሩምከተቀመጠወርቅነው
ዋዉ አላሕ ጨምርልሕ
እዳተ ያለ ሰዉ ቅን ልብ ያስፈልገናል ወድሜ ምክርህ አስተሳሰብህ ሁሉ ትለያለህ
ወርቅኮ ተገዝቶ ሲሸጥ ይቀንሳል ይባላል
አዲስም ቢሆን ወርቅ ቤቶች በርካሽ ነዉ እሚገዙን
ስለ እርሻ አንድ ነገር በለን እስኪ አዋጭ ነው በግዢ መሬት???
በመሀል በመሀል ብልጭ የሚለው ነገር በጣም ይረብሻል አጥፉት
እኔ ምልህ ጫላ ይሄ ፎቶ እስሬ የሚያነሱክ ምንድነው ይረብሻልኮ አስወግደው
እዉነት ነዉ እሺ እናመሠግል
ገቢያ ሚዲያ እናመሰግናአለን ልክነህ
ተባረክ ወድሜ ❤❤❤
Waa'ee bittaa sheerii baankii fi sheerii dhaabbilee biroo ibsa gabaabduu nuuf kennimee. Galatoomi
እውነትህንነው እናመሰግናለን
ወርቁን ገዝተን እንዴት: ለማን በምን አይነት መንገድ ልንሸጠው እንችላለን?
ወርቅ ቤት ይገዙሻል
መሸጥ ይሸጣል ፈቱራ ይዘሽ ግን የሚዋጣ አመስለኝም ምክኒያቱም 1 ግራም 250 እሪያል ተገስቶ ኢቶ ቢሸጥ ኪሳራነው ምክኒያቱም ባዲስመልክ አገዙሽም በዛላይ ምንዛሬው ያውነው
ወርቅ ልግዛ ተነስቼ በቃ ስለምክርህ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጠህ
እናመሠግናለን ወንድማችን🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ነህ
እናመሰግናለን ወንድማችን ለኔ ብሩ ነበረኝ ግን እንዴት እርግጠኛ ሆኜ ልግዛ ብከስርስ
አሰሪወችሽደህናሰውከሆኑይግዙልሽእኔሴትዩየወርቅግዝስትሸጭውይጨምራልትለኛለችግንእደዚህአልተረዳሁምነበር
ከምታምኚ ሰው ጋር ሂጂ
እሺ አመሰግናለው ለምክራችሁ ኢንሻ አላህ እገዛለው አሰሮቼ ጥሩ ሰው ናቸው ከነሱ ጋር ህጄ እገዛለው
@user-on2kj4vg9u እኔአስለንብርየማስቀምጠውእነሱጋርነውስጦታየሚሰጡኝንብቻነውእኔጋየማኖረውልልክስልእይልኩልኛልወላሂአልላህንይፈራሉ
ግዥእኔከሶስአመትበፌትየገዛሁት አሁን ብዙይሆናል ከሰዎችሽ ጋር ሂደሽ ግዥ ደረሰኝ እንዳትጥይ በደንብ ያዥ
በእዉነት እናመሠግናለን ጫላ❤
ጡሩ ሚኪርነዉ ኢነመሠጊነሌን👌
Thank you brother you are so kind❤
የምር ምርጥ ነዉ
3/4 መቶ ሽብር ምንም አይሰራም እያሉ ያጨናንቁናል
ስንሸጠውኮ በአሮጌ ዋጋ ነው የምንሸጠው ወንድሜ እንዴት እናተርፋለን?
አይደለም በዋለበት ዋጋ ነው የሚሸጠው
Bro good Job
Tnx❤❤❤❤❤