ኢሳያስ አፍወርቂ እንደ ዶናልድ ትራምፕ ሲቃጣቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Glm781-s6y
    @Glm781-s6y 2 дні тому +5

    ብስለት የጎደለው የዲፕሎማሲና የመርህ አልባ ግኑኙነት ውጤት ትርፉ አገርና ህዝብን እንዲህ ማስናቅ ነው።

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 2 дні тому +2

    እውነተኛ አመክንዮ የሌለው በጥላቻ ብቻ የተጠነሰሰ ፕሮጀክት ነው ካልክ በኋላ 6,000ጊዋ ምን ይበቃታል ማለት አንዴ ገድለኸው ለይስሙላ ለማዳን መሞከር ዓይነት ነገር ነው።💁💁🙆🙆

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 2 дні тому +3

    10,50,100 MW ካልተሰራ 40,000 እና 50,000 MW ሃይል ይሰራል? ሰነፍ እረኛ የሩቁን ትቶ የቅርቡን ይመልሳል አሉ

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 День тому +1

    is this Fana or reporter
    የሀገርን ጥቅም ማስከበር እንዳለ ሚድያ ደሞ ፍትሐዊ መሆንን ይጠይቃል

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear День тому +2

    ኢሱ በቅርቡ ያደረገው ኢንተርቪው 75% ስለ አሜሪካ - ራሺያ -ምእራባውያን እና ኢትዮጵያ ካወራ በኋላ ነው በመጨረሻ ስለዛች መናጢ ሀገር ኤርትራ ያወሩት። አሁንም አልረፈደም ኤርትራውያንን ከሀገር ጠርጎ ማስወጣት አለብን።

    • @KidaAsse
      @KidaAsse День тому

      ሰላዮች ይኖራሉ ግን ማስወጣት ለምን?

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 8 годин тому

      ​@@KidaAsse ኤረ ሁሉን አስወጡ ማን ከቁምነገር ስቆጥራችሁ

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 2 дні тому

    መልሱ'ማ በፋና በኩል እኮ ልክ ልካቸውን ተነገራቸው እኮ🙆 😂😂

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 День тому

    ሀይለማርያም ደሳለኝ 😂😂😂

  • @amansadu5034
    @amansadu5034 2 дні тому

    አትርሱኝ አለ 😂😂😂

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 8 годин тому

    ኢሳያስ ኢሳያስ ኢሳያስ t 😂😂😂😂😂 ቱ ምንጉዶች ናችሁ ለ 1 ሰው ይህን ያህል ትርበተበታላችሁ አግዞ 😂😂😂 ሰዉረን ገና ገና እንቂልፍ ያሳጣቹሃል

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 2 дні тому +1

    ግብጾች ህዳሤ ግድብን የመምታት ሚሥጥራዊ መረጃ አቀረቡ ትራንፕ ሊያፈነዱት ሥለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ አለ
    ከዛ ባለፈ ግን አሜሪካ የግብጽን እርምጃ ትደግፋለች ያለ አልመሠለኝም

    • @jahjira3135
      @jahjira3135 День тому

      ልክ ነህ:: ሁልጊዜ የማስበው ነገር::

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h 17 годин тому

    ምኑ ሰገጤ ነው አቦ 30,000. እና 40,000MW ሚያስፈልገን እንደሆነ ካወቀ 500MW, 1800MW, 2000MW, 5000/6000MW ደማምረን እንደሚደረስ አያርፍ እንዴ።