ANTE LEHACHAM DIBELAW BEKEN BEEGRI TENTELTILO YETESEKELEBET, KENE HIWETU BE ESAT YEMIKATELIBET YANTE HAGER EKO NEW ZARE ENDEADIS SILETAGETE LIG ASIBEH NEW. VIVA ERITREA HAND SEW ENQAN MAGET MEGDEL AYCHALIM. ANTE GIL GILANFO. DIBELAW
Welcome my favourite person ! Seye, you are a real pride and hero for the people of Ethiopia.Thank you very much for your update news and most important informations. It's an amazing for the people of Ethiopia has found the great diplomac victory in Ankara, Turkiye and this makes our deadly enemies who were covered by dreadful shameing and deafeting in the eye of world. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
ስዩሜ የሚዲያ ድሮን ተባረክ አንተን የወለዱ እናታችን እድሜና ጤና ተመኘሁሁሁሁ
አይ ብልጽግና የሚተማመነው በድሮን ነው 😮 ምድረ ደንቆሮ በድሮን ሲቨሊያን መግደል ማስፈራራት እንጅ ፋኖን ምድራዊ ኃይል ማሸነፍ አይችልም 💪💪💪ምድረ ጫታም
በርታ እውነት ያሸንፋል
የከሸፈ የነሱ እንጀራ ነው በሰበር ዜና ፋሴል ወንድማገኝ ጨምር አለምኔ ዋሴ የሙሳድ ቅጥረኛ እስራየል ሶርያ እራሻ እያለ ሰበር ዜና ስዩም ተሾመ የእሸቴ እና የነፃነት አባት ተባረክ
ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በጣም ተክክል ስዬ!!! አማራውን የፈጀው ያው አማራው ነው።ጠላትማ መቼ መጣ??? ለነገሩ ስዬ አንተ ሁሌም ልክነህ እኮ ❤
Thank you Syume for the truth.❤❤❤❤❤
ስዩሜ ፈሪሀ እግዚሐብሔር ያለው ፣ ሰዎችን ፣ ከመጥፎና ከጨነገፈ፣ከቀነጨረ መአት ውስጥ በንፁህ የህሊና ነፃነት ከችግር እንዲወጡ አቅጣጫ የሚያመላክት ድንቅ ሰው
የእሸቴ እና የነፃነት አባት ከዉዷ ባለቤትህና ወፉ ጤና ረጅም እድሜ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏
💚💛❤️
ዛሬ ግን የአማራ ህዝብ ለሰላም ተሰለፈ ሰላም እያለ ለራሱ እና ለኢትዮጵያ ሀገሩ ተሰልፎ
Missionary ናቸው ት/ቤት የሚሰሩት:: ወለጋም ብዙ ሰርትዋል ብዙ የወለጋና የሲዳሞ ምሁራን የመጡት በዚህ ት/ቤቶችና በክርስትና ዲሲፕሊን ዕውቀት የበለፀጉት ነበሩ::
ስዬ ተባረክ እናትህ መንታ መንታ ትውለድ አንተን አይነቱን
Seyuma
አላህ ይጠብቅህ
የሚጠሉህን ልባቸውን ያፈንዳው፣
ግን አንተን ማን ይጠላል፣
ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር......
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተ አይለይህ።
እድሜህ እና ጤናህ ይብዛ።
ሚስትህን እና ልጅህን እሽቴን፣ አንተን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
ወላሂ ወድሀለው ፣ወንድም አለም
Yousef Alkubabe
ከየመን ኤደን❤
ግባ በለው seyme የኔ ጀግና🎉🎉🎉አንተ የአገሬ ባለውለታ ስንቱን አነቃኸው ኢትዮጵያ ታመሠግንሃለች ለህሊናህ የምትኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉ግ
ስዩሜ ሰዊድኖች ትምህርት ከመሥራታቸው በተጨሜሪ የህጻናትን የተሟላ ጤና በአልሚ ምግብ ለማገዝ ፋፋ ምግብ ፋብሪካ ጦር ኃይሎቾ ግቢ ውስጥ ቤተ ሳይዳ የሚባል ድርጅት በመክፈት አሁንም እያገለገለ ያለ ድርጅት ሰርተውልናል
ስዬ ስለ ሲዳማ ያወራኸው 💯%ትክክል ነህ የማውቀው ታሪክ ስለሆነ
ስዬ ወፉሻ ሰላምታ እና ምስገና ይድረሳቹ::We Love you❤🙏🏿በትምርት ቤት ቀልድ የለም ትልቅና ወሳኘ ስፍራ ትዉልድ የሚታነፅበት የሰዉ አይንና አይምሮን የሚከፈት ስፍራ ነዉ የሀገር የህዝቡ ህልዉና በትምርት ቤትም የተመሰረተ ነዉና ጨዋታ እዛጋ ያበቃል::
ተባረክ ስዬዬዬ ። በርታልን ሀቅ ሀቋን እውነት እውነቷን ነው የምታስተምረን ። ጀግና ኢትዮጵያዊ! !!
WELL - COME!!
you are on time!!
Welcome ነው ስፔሊንጉ😂😂😂
@RejoiceEthiopia
ከተረዳኸው በቂ ነወ!!
Sijemer banda mech yigebawal😂😂😂😂zerun yikuter .seye kebad new lenesu😅😅😅
በትክክል
Seyume.
Great say about covid and Amhara politicians.
Keep up the great work for Ethiopia.
Well done!
Thank you!
መንግስት ነው የጦር መሳርያ መጠቀም መብት ያለው እንበል በጋራ ኢትዮጵያ እንድትሆን ለጋራ ትጥቅ ፍቱ ለኢትዮጵያ ብላቹ አለ የአማራ ህዝብ ዛሬ በሰላማው ሰልፍ
ስዬዬዬዬ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል የጀግናዉ አብችዬዬዬዬ አጋዝ ታማኝ ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንተ ግም ስብዕና ተሸክመህ የአማራን ልጅ ትናገራለህ ገራባህን ነው በአፍህ እንደያዝክ ምንደፋህ ልቅምቃሚ ቡችላ ሆድህ አዙሮ ሊደፋህ ነው
Right!!!""""
ፋሲል የኔዓለምን በቀደም አንዱ ቆዳ ሲለው ሰማሁት።እኔ ደግሞ የከተማ ልጅ ስለሆንኩ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ብየ አልገባኝም ነበር ተውኩት።ለካ ማንም እንደ ፈለገ ጎትቶ እሚቀመጥብህ አጎዛ ነህ እያለው ነው።
Thanks
ስየ አለም ጉድ አለ ኢትዮጵያው ዛሬ ላይ የነፃነት አውጭ በተባሉ የሀገራችን ፅንፈኞች
ስዬ ሲውዲናውያን እኛ ሰፈር (ጅማ) ትምህርት ቤት ከፍተው እናቴን አስተማሯት እኛም ደርሰን እዛው ትምህርት ቤት ተማርን።
እኛ ቤት የአለም ዋንጫ ስንመለከት እናቴ የሲውዲን ደጋፊ ነች❤❤❤❤
አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዬዋ፣እጅግ ልቤን የሚያደማው፣ በየፈረንጅ አገሩ ልጆቻችውን እያስተማሩ፣ የአማራን ህፃናት ትምህርት እንዳይማሩ ይበጠብጣል። የእውነት አምላክ እነዚህን የውጭና የውስጥ ጠላቶቻችን ተቀጣሪዎች ይድፋቸው ከማለት ሌላ ምን ይባላል ???????
ሠላም ስዩሜ ወፉ መቼስ ዘመነ እና ተከታዮቻቸው እስከ አለ ድረስ አሁንም መከራው ይቀጥላል።ጀግናው መከላከያዬ ምነው በቋንቋው ማናገር አቃታቹህ ወይ? ለሀገርና ለሕዝብ ሠላም ስትሉ ሞታቹህ ለፋቹህ ፅረፍት የምገኘው ፍፃሜውን ስታሳምሩ ነው።በርቱ ❤❤❤❤❤❤
ሥዬ መረረን
አረ ሠለቸን
አዎ አቃተን
የሰው ጉራ
ባዶ ፉከራ
ፍዳ ለአማራ
ባንዳ ሲያቅራራ
ሥዬ ንገረው
ለዚያ ለባንዳው
መቼም አይገባው
መርዝ ነስንሶ
ወገኑን ጨርሶ
ክፋትን ጎርሶ
ወይ አማራ
ፍዳ መከራ
ባንዳ አይራራ
አጋባው ግራ
ሥዬ ንገረው
መቼም አዬገባው
የልቡ ክፋት
አሁን ለየለት
የድሐው ጥፋት
👍👍👍
ስዬ እውነት ነው ለትምህርት ትልቅ ትኩረት መስጠት ይገባል።
Yes you are right ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲዬ ልክ ነህ
All the time
ትክክል ሰዩሜ ሑለተኛ ሑሉ የኢትዮጵያ ክልሎች በአንድ ባንዲራ መሖን አለበት ምክንያቱም ችግር ሖኖ ነው ያገኘነው በቋንቋቸው መናገር ዎይም ማስተዳር ባሕሉን ማሳደግ መብት ነው
ቅን ብንሆን
ብንኖር ተስማምተን
በአንድ ልብ ሆነን
ማስተዋል ይሥጠን
ሠላም ለሀገራችን
ከውሸት እርቀን
ባንዳን አጋልጠን
ምርጥ ግጥም አሚን አስማምቶ ያኑረን
👍👍👍
ሰላም ስዩሜ እና ወፉ 👍
❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️✅
አብችዬ በስራ ላይ ነዉ ትምህርትቤት ይገነባል በማንኛዉም መስክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ይደክማል ይለፋል ደንቆሮ መሀይም ባንዳ የአማራ ጠላት ፋኖ ትምህርትቤቱን አረቄ ጠላ መጠጫ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን እንኳን መጣችሁልን ❤❤❤❤
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
የአዲስ አበባ ዙርያና ዳርያሉ ጎረምሳም ትጥቅ አስፈቱልን
Siyoum the hero of ethiopia
ስዩሜ ትንታኔህ ምንም ጠብ አይልም::
ፋሲል የኔአለም
ለማንም አይራራም
መሳይ መኮንን
ሁሉን ሲኮንን
ሐብታሙ አያሌው
ሆዱ የማይጠረቃው
የደሬ ውሸት
የአበበ ትዕቢት
አሁን ለየለት
አቤት አክቲቪስት
የሰው ቅሌት
መች ሲራራለት
አማራ ፈረደበት።
ደስ ያምል አገለለጽ 👍👍👍
Well com
ሱዬ የኢትዮጵያ አሚላክ እፋርደል🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም
ልጅን የሚያሳድግ ጌታ ነው እኛ ለፈጣሪ ሞግዚት ነን ወለድ ቦሀላ ትደስታለክ
ፈጣሪ ሲፈልግ ነው ልጅ የሚስጠው
ዋናው ግን keep god
ሠላም ሠላም የሚዲያ ድሮኖች ሲዬ የዞትር ባለ ብዕሩ
እምባዬን አመጣህብኝ ።ሥዩሜ. የልጆቻችን ሀገር.
ስዬ እንኩዋን ከች አልህልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የአሜሪካ ዲሞክራሲ ለህፃናት የጦር መሳርያ የፈቀደ ለዛውም ለመግደል ትምርት ቤት ገደለች 15 ወጣቶ ዘንካታየ ደና ሰብች አበባየ
ማሽተት ትተው ነው በበሽታው የእኛም ሀገር ፖለቲከኞች ደሞ ማየት አልቻሉም እየተሰራ ያለው ለውጥ በኢትዮጵያ የታመሙ ፖለቲከኞች አውቀው ማየት አቃታቸው
💚💛❤️🇪🇹 ስዩሚ ያራዳ ልጅ
❤❤❤❤
ANTE LEHACHAM DIBELAW BEKEN BEEGRI TENTELTILO YETESEKELEBET, KENE HIWETU BE ESAT YEMIKATELIBET YANTE HAGER EKO NEW ZARE ENDEADIS SILETAGETE LIG ASIBEH NEW. VIVA ERITREA HAND SEW ENQAN MAGET MEGDEL AYCHALIM. ANTE GIL GILANFO. DIBELAW
Well come seyoume and wofuuu
Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️
ወንድሜ ወንድሜ ብዙ መልካም ነገር ታወራለሕ ምነው አዲስ አበባ ላይ ጎሮ አካባቢ የተፈጠረውን ተዘነጋ የእሸቴ አባት
አንካራ ከሁሉ ነገሩ ከበሀር በር የበለጠ የመከላከያ ዋጋ የተቀበለ ስምምነት ነው ሻማ የገዙ ለሞተው ወገናቸው
🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹
3S ለ
ሰመረ
ሲሳይ
ስዩመ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺
ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁን❤❤❤❤❤❤
Welcome🙏🙏💝💝
በጠም ሚገርመው የኛ ህዝብ ብሄርና ሀገር የተምተተበት መለየት አቀተው ሀገርና እምነት መለየት የቀተው
Perfectly!!! Seyoume…😮😮😮
ትውልድን የሚያፀና ነው ቦሩ
ስዬ ❤❤❤❤❤
በመላ ኢትዮጵያ ነው የሠሩት ት/ቤት ሲዊድኖች ይመሰገናሉ
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
yes he is always King
ስዬ በየገጠሩ ይህ ዓይነቱ የማገት ድርጊት እጅግ አሣዛኝ ቢሆንም የት/ቤት የማዘጋትና የተማረ እንዳይበዙ የማድረግ ሚስጥሩ ቀጣይነት ያለውን ጥፋት ለማስቀጠል አስቻይ አቅም ስለሚያመቻች ይመስለኛል ኢሳያስ ይህን ዓይነት አካሄድ ተግባራዊ ያደረገ ማሳያ ነዉ ።
ሥዩሜ የሻማው ታሪክ በጣም ነው ያሳቀኝ።
ስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ አቋምህ ቀጥል ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር በረከት ነዉ ነገ መተካህ ጋሻ ከመሆኑም ባሻገር ርህራሔና ለነገ መኖርን ታስባለህ አመሠግንሃለሁ
የአማራ ክልል መንግስትም አራት ሚልየን ብር ዬለውም ይበላቸው ህዥቡ ነው ፋኖን ለዚህ ያበቃው
መሰረት ትምርት ነው
Kershatam
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስኑሜ ካልክስ የኔም አጎት ታግቶ መቶ ሰሺብር ተከፍሎ ነው የተለቀው
እዉነት ነዉ እኩል አናዝንም የድራማዉ ተዋናኝ እኩል ሊያዝን ሲመጣ ህመ ሙን ያብሰዋል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰዬ እንቁ
ስዬሜ ለትንታኔ እክብሮት አለኝ ሆኖም የአሜሪካኑ የህፃናታች ፍጅትና የኢትዮጵያዊ ልዬነት አለው የአሜሪካኑ ከፍተኛ የብቸኝንተ ችግርና የድራግ ሲሆን የኛ ደግሞ የመቀጨርና የችጋር የማግበስበስ እንዲሁም የድንቁርና ነው ስለዚ በእኩል መስፈርት አታስቀምጠው
🎉🎉🎉❤❤❤
Flavor candles
የደቦ ፍርድ ነው እራሱ ላይ የጫነው የአማራ ህዝብ ልክ እንደ ወያኔ በትግራይ ህዝብ ላይ እንደፈፀመው በደል
ስየ ዶጭሌ ምናለ በኢትዮጵያ የውጭ ሀገራት ባንክ መጣ ብሎ እየመጡ ነው አሁን ነብር ለዶጭሌ መደገፍ
Hero of PP digital army.
ፋኖ የሚባል የአማራ ህዝብም ዲያስፖራም ጠልቶታል ፋኖ ለአማራ ህዝብ አይበጅም ህዝቡ እራሱ ይታገለው ለራሱ ሲል
❤. 🎉🎉🎉🎉🎉
እብዱ ዘመነ ካሴ
DIBELAY ZARES ABDEHAL WEY GUD MENGED WEDE AMANUEL HOSPITAL GEMIREHAL ENDE. FANO WEYANE SHENE YIMETULUHAL. WEDE ERITREA TISHESH YIHONAL ANTE EBD.
ለምን የአሜሪካ ህዝብ በመንግስቱ ደንነት አይሰማውም ስለዝህ የጦር መሳራ ገዝቶ እቤቱ ያስቀምጣል
የጊዜ ጉደይ እንጅ ሀሁለሉመም ሰው የስራውልን የገኘል.
ፋሲልና ወንዴ ክሽፈቶች😢😢
ስዬ አንጀቴን አራስከው🙏🙏🙏🙏
Welcome my favourite person ! Seye, you are a real pride and hero for the people of Ethiopia.Thank you very much for your update news and most important informations. It's an amazing for the people of Ethiopia has found the great diplomac victory in Ankara, Turkiye and this makes our deadly enemies who were covered by dreadful shameing and deafeting in the eye of world. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ስዬ ት/ቤት በየትኛውም የኢትዮጵያ ኮርነር ብሠራ ጥቅሙ ለነገይቱ ኢትዮጵያ ነው። ነገርግን መምህራንን በመግደል 4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዳይገቡ በተደረገበት ክልል ት/ቤት ብሠራም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።
መሰጅዶሞ ቤተክርስቲያንም ትምህርት ቤትም የቀበሌ ፅህፈት ቤትም አሠርቶ ነበር።መንያደርጋል ታዲያ?
በዘረኝነት የተቧደናችሁ ዛሬም ስለ ሰው ሣይሆን ለመንደራችሁ የምታላዝኑ ፊደል መቁጠራችሁና ለቆጠራችሁት ፊደል ምንትስ የሚል ማዕረግ የደረባችሁ ሠልጥኗል በሚባለው ዓለም እየኖራችሁ ከሥልጣኔው የተጣላችሁ በዶላር የምታስቡ
ለተናካሽ ውሾቻችሁ አጥንት በመጣል የታገላችሁ የሚመስላችሁ እባካችሁ ሠላም ስጡን።
.አማራ ክልል ግጫት ተማሪ እንዳይማራ ያደርጋል ፍልጤን በእስራኤል መካከል ግጭት ተማሩዎች እንይረሱ በድኳን ውስጥ ትምህርተ ይሰጣችሁ አሁን ተውልድ የሚቀጥለው ተውልድ ፋኖ ይጠይቃ?,..,