too many, free and fair election, justice system, land ownership, .....and many many more but the important thing is to have free and fair election including REFERENDUM
@@theconfusedoromo5361OK that IS good and IT IS the Right for the Oromo people to raise any Questions , but why you massacered/ are Massacering innocent Amhara in Oromo Region ? WHO do Not have nothing with your Question , even they do Not knew WHO are Ethiopian Priminister( Wether still Melese Zenawi, H/Desalegni or Abiy). YeNitsuhan Dem Mechem feso ayker:
I am sorry!!! Assume OLF is in power, do you think that poverty, food secuirity, justice, democracy, Freedom....etc will be achieved???? Take lesson from TPLF & EPLF???? In my view, the main problem in Ethiopia is securing PEACE, SECURITY, JUSTICE, DEMOCRACY, FREEDOM, PROSPERITY, FOOD, SHELTER, WATER, ....etc for all ETHIOPIANS including OROMOS!!!!!!!
ኮ/ሌ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ሰው ትልቅ ጀግና አንደበተ ርቱ ፖለቲካን ጠንቅቆ የሚያውቅ ለሀገሩ ብዙ የደከመ ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦሮሞ ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነው
ይሄን ሰውዬ ትግስት ሰጥቶኝ ከሰማሁት በሗላ የተረዳሁት በምንም ተዓምር ለወድፊቱም ሰላም እንደማይኖረን ብቻ ነው::
በጣም ትክክለኛ አገላለፅ ነው እሱ እኮ ነው በአንድ ወቅት ገና አማራን ሰብስበን ደብረ ብርሀን አካባቢ እናስቀምጠዋለን ያለው አብሮ መኖር ካልቻለ ሰብሳቢው ተሰብሳቢ እንደሚሆን አልተረዳም
ሰላም የሚመጣዉ የህዝብን ጥያቄ በአግባቡ በመመለስ ብቻ ነዉ የሚለዉ የኮረኔሉ ንግግር በጣም ትክክል ነዉ❤️💚❤️
Genuine and bold as usual. Galatoomi Kolonel Gammee🙏
Knowledgeable, Intelligent, and Brave Man 💯
ሃሳቡንና አመለካከቱን በጥራትና በግልፅ የሚያንፀባርቅ ሰው ሲመቸኝ!!!
እሚገርም ጨዋ በሳል ዘረኛ ያልሆነ በጣም አሪፍ እይታ ያለው በጣም እሚያመዛዝን አዋቂ የተከበረ ሰው ነው respect❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብቃት አፍ አውጥቶ ስናገር እንዲህ ነው🎉
እን ወድሃሌን ኮሎኔል ገሜኮ❤
ኮ/ል እስዎ ሺህ ሆነው ኑሩልን እግዜር ይጠብቁዎት! ኩሩ የአኢትዮዽያ ልጅ ነዎት።
long live Col Gemechu Ayana.
ከተማን ስናቋርጥ ባግባቡ ነዉ ። ጤና እድሜ ይስጥዎ።
keep up the good work, colonel
Really genius man . Long life Col. Gemechu A.
Our true talker!!!
የኮ/ሌ ብቃት አደንቃለሁ !
@@trueman7959 የኦሮሞ ሕዝብ ምላሹን ሰጥቷችኋል፣የመገዳደል ፖለቲካን አውግዞ ልጆቹን ከጫካ እየጠራ ነው።ጨዋታ ቀይሩ።
ኧረ ባክህ ተው እንጂ...@@tarikugebresilassie2456
Thanks 🙏 Kolonel!!!!!!!!!!
TRUE
በዚህ ስርዓት ያየነው ትልቁ ነገር ሀገርን እንዴት ለዜጎቿ ሲኦል ማድረግ እንደሚቻል ነው..!
Thank you Gamachu Ilma Abba Gadaa 🫡 🫡
ምንም እንኳን በብሔር የተደራጅ ድርጅቶችን ዓላማና ሀሳብ ባልቀበለውም ይሄ ገንቢ ውይይት ነው!
ጎበዝ ኮረኔል ❤❤❤
60 አመት የአማራ ገዥ መደብ ጨቆነኝ ብሎ በሀሰተኛ ትርክት አማራን አስጨርሶ አሁን ንጉሱን ኦሮሞ ነው ብሎ አረፈው።
differenciate ideology from race dummy
ኮለኔሉ ምክንያታዊ ፖለቲከኛ ናቸው ! ሃሳባቸው መሬት ጥብ የሚል የለውም ።
@@EeEe-r8x የኦሮሞ ሕዝብ ምላሹን ሰጥቷችኋል፣የመገዳደል ፖለቲካን አውግዞ ልጆቹን ከጫካ እየጠራ ነው።ጨዋታ ቀይሩ።
እትዮጵያንስት ነኝ ባይ እውቀት ያለውን ሰውን ስሰሙ ማለቅስ ይጀምራሉ
Welcome ❤
ብሄረተኝነት እኮ ፖለቲካ አይደለም፣ሃሳብና ፖሊሲ ሳይሆን፣ተበድለህ ነበር፣ ተቀምተህ ነበር፣ጠላት አለህ፣ካንተ ልጆች ውጪ አትቀበል፣ያጠፉሃል የሚል መርዝ፣ከሰውነት የወረደና ኋላቀር አስተሳሰብ አየነዛ ነው ወጣቶችን በስሜት የሚነዳው? ወደ ሰውነት ተመለሱ ።
ለምንድነው ሁሌም ብሄር የሚባለውን ሁሉ ከጥላቻ እና ኋላ ቀርነት ጋር ለማያያዝ የሚሞከረው?
ሌላው ሀሳብ ላይ እስማማለሁ
ኦሮሞ ፖለቲከኞች ኦሮሞ በትገነጠልም እነኮን ኦሮሞ ህዝብ አሁንም የሚፈልገውን አላገኝም ማለታቸው አይቀርም ሚፈልጎትን አያውቁም
@@mefmg2262 ቢሆንም ኦሮሞ ፊናንስና ህፃን በሰው ንብረት ያለቅሳል እንደሚባሉት አይደለም....
በሳል ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገብረ!!! እዉነትና ሐቅ መስማት ጆሮህን አስለምድ።
ይሄ የአማራ ህዝብ ጄኖሳይደር በህይወት አለ እንዴ? ጎጃም፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋ አማራ የለም። አማራ ያለው ደብረብርሃን አካባቢ ነው። ይሄንን በግድ እናደርጋለን ብሎ በሚዲያ የተናገረ ጄኖሳይደር የጊዜ ጉዳይ እንጂ የለም ብሎ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋ ያለውን አማራ የካደ፣ የዘር ፍጅት ቀስቃሽ አንድ ቀን የእጁን ማግኘቱ አይቀርም። አሁን ማውራት ይችላል ለፍትህ ጊዜ አለው።
ዋናው ችግር የኢትዮጵያ በፍጹም ኦሮሞን አለማመን ነው።
እውቁ ኮሮነል ገመቹ በምክንያት ነው የምንወድህ እረጅም እድሜ ይስጦት ግሩም አገላለፅ ነው
#ኮሎኔሉንና #ሪፖርተርን አመሠግናለሁ!
Generally speaking, he's a smart person and genuine person.
Kol. Gammachuu Ayyaanaa the legend
Reseanable interview!
ጋዜጠኛው ግን የትም ቢሆን መንግስት ካላሰረው 🎉🎉 ፅንፈኝነት ዘረኛነትን ባንዳነትን ይደግፋል ማለት ነው🎉🎉
እንደ እናንተ አይነት ምርጥ አዋቂዎች ስላሉን እኮራለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ♥️💚
ኮሎኔል ገመቹ ወተደር ብቻ ሳይሆን አዋቂ ቀልቻ ነው ።❤💚❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪
🎉ታዋቂ ቃልቻ ከከከከከ
ምርጥ ሰው ምን አለ ሁሉ ሰው እንደ እርስዎ ቢሆን ?
እንደ እስካሁኑ የኢትዮጵያ መንግስታት በሙሉ ዜጎችን እንደፈለጉ ማሰርና መልቀቅ እየቀጠለ ለውጥ መጥቷል እያልን ራስን ማታለሉ ይገርማል‼ሕግ ያለው አሁንም ለይስሙላ ብቻ ነው‼
gowwa maalif dhugaa dubtadhaa😮
It is not a matter of ethinicity,what matters is "The political system". In Ethiopia,all leaders "FEAR ELECTION".
ኮሎኔር የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ያልተመለሱ ምንድናቸው?
too many, free and fair election, justice system, land ownership, .....and many many more but the important thing is to have free and fair election including REFERENDUM
@@theconfusedoromo5361OK that IS good and IT IS the Right for the Oromo people to raise any Questions , but why you massacered/ are Massacering innocent Amhara in Oromo Region ? WHO do Not have nothing with your Question , even they do Not knew WHO are Ethiopian Priminister( Wether still Melese Zenawi, H/Desalegni or Abiy). YeNitsuhan Dem Mechem feso ayker:
የኦሮሞ ጥያቄ የኢትዮጵያን ሁሉንም ዜጎች ጨርሰን ኦሮምያ የምትባል ሀገር ከመሰረትን በኃላ እርስ በርስ መብላት ይፈቁድልን ነው
@@TewodrosTeka-yd6dv ke buda gam eyenorn new...do you know SIrna Gadaa?
አይ ጋዜጠኛ እየደጋገመ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሲል እየደጋገመ ምንድነው የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ብለህ አጠይቅም?
በደንብ አልሰማችሁትም መሰለኝ የኦሮሞ ህዝበ ዉሳኔ ይመቻቻል ወይ አለ እኮ እንደ አባባሉ ስለ መገንጠል መሰለኝ የ
ሚያወራዉ አሁን ባለዉ ሁኔታ ማንም ቢገነጠል ሌላዉ ብዙ ግድ የሚሰጠዉ አይመስለኝም
ጋዜጠኛው ባዶ ነው
አበስኩ ገበርኩ ቀንጭረህ ነው እንጂ ከመግቢያው ተናግሯል እኮ...አንተና መሰሎችህ አዕምራችሁን የጠቀጠቃችሁትን እንጂ መልሳችሁ የምትሰሙት አዕምሯችሁን ክፍት አድርጋችሁ ለመስማትና ለመተቸት አልታደላችሁም። ችግሩ ያንተ ብቻ አይዞህ የቡድን ውርስ ነው...
መደጋገሙ ሳይሆን የኦሮሞ ጥያቄ 1,2,3,,,,ብሎ በምክንያት ማሳወቁ ነው
መልሷል። ለምሳሌ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ፣ሰላም፣ልማት ብሏል። በኦሮሚያ ኦሕዴድ ብቻ ነው ለመመረጥ የቀረበው። ይሄ የኦሮሞን ሕዝብ ሰላም አሳጥቶታል። ተቃዋሚ ድርጅቶችን በማግለል ነው ። ወዘተ ብሏል። ** አዲስ አበባ የኦሮሞ ነች ብሎ ግን አልተናገረም። አዲስ አበባ የአንድ አቅጣጫው የማይታወቅ ቡድን እንጂ የኦሮሞም ሆነ የሌላ የማንም አልተደረገችም። ቡድኑ አዳስ አበባን የኦሮሞ በማስመሰል ግጭት ለማማባስ እየተጠቀመባት ይገኛል። የኦሮሞ ሕዝብ ትልቁ ጥያቄ ራሴን በራሴ ላስተዳድር ነው። ያ ከተረጋገጠ በኋላ በፌዴራል ደረጃ ያሉ የሕዝብ ጥቅሞችን በተመለከተ ከሌሎች ጋር በመምከር እወስናለሁ ነው።
ዮኒ በጣም አስፈላጊ በሆነ ሰአት የቀረበ ውይይት ጃል ሰኚ የሰራው ድራማን ለማወቅ
ሰው ስኮን እውነትን ተናገር በዚሁ ቀጥል
ገመቹ በብሔር ኮታ ነው ኮሎኔል የሆነዉ። ድልብ መሀይም ነው። መሀይም ደግሞ ቀኝ ግራ አያይም። እንደዚህ አይነት ለሰው ርህራሄ የሌላቸው ሰዎች ስለ ህዝብ እንዴት ሊቆረቆሩ ይችላሉ ?
የአማራ ጥላቻው ሞልቶ የፈሰሰ በአማራ ጥላቻ ያበደ አማራ ሲባል የሚያንዘረዝረው አራጅ ሰውን መጋበዛቹ በጣም ያሳዝናል ይህ ሰው በተገኘበት መገደል ነው ያለበት ❗️
@kingdawit ቀድሞዉንም ጭንቅላትህ ዉስጥ ሙተሀል።
ደስ ይላል
I am sorry!!! Assume OLF is in power, do you think that poverty, food secuirity, justice, democracy, Freedom....etc will be achieved???? Take lesson from TPLF & EPLF???? In my view, the main problem in Ethiopia is securing PEACE, SECURITY, JUSTICE, DEMOCRACY, FREEDOM, PROSPERITY, FOOD, SHELTER, WATER, ....etc for all ETHIOPIANS including OROMOS!!!!!!!
This guy has got a better knowledge than birhanu julla
ጥያቁዉ ግልፅ ያላደረገ ለ50 ዓመት የትም ያልደረሰአሁንም ሀሳቡ መሸጥ። ያልለ
ሀይለ ስላሴ እራሳቸው በመፅሀፋቸው የአባቴ አባት የመንዝ ባላባት ነበሩ ብለዋል።
ታዲያ ኦሮሞ ሆኖ መንዝ ላይ ባላባት መሆን አይቻልም ነበር ?
@meselechagidew7546 የዘውድ መንግስት aristocrat ነው። ይህ ማለት መንዝ ውስጥ ለረጅም ግዜ ለዘውዱ ስርዓት ስራ የሰራ ቤተሰብ ልጅ ናቸው የአባታቸው አባት። ለዚ ነው ለንጉስ ሴት ልጅ የተዳሩት። ትዳር በዘውድ ፓለቲካ coalition ነው። ሀይለስላሴ እራሳቸው ልጆቻቸውን ለትግሬ፣ ለወለጋ፣ ለመንዝ... ድረዋል።
@@meselechagidew7546 plus የሀይለስላሴ አባት አባት ግዜ ማለት የዘመነ መሳፍንት ግዜ ከቴድሮስ ግዜ በፊት ማለት ነው ።
ሪፖርተር 🙏
ገሜ ሀቁን ቁልጭ።
@@ErmiormoErmiormo የኦሮሞ ሕዝብ ምላሹን ሰጥቷችኋል፣የመገዳደል ፖለቲካን አውግዞ ልጆቹን ከጫካ እየጠራ ነው።ጨዋታ ቀይሩ።
አሁን ለጦርነት የሚያበቃ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው??
በዚህ መሰል ጦርነትስ እንዴት መልስ ያገኛል?
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ያ የህዝብ ጥያቄ ምንድነው????
የህዝብ ጥያቄ አንድን ግለሰብ (ከራሱ ዘርም ሆነ ከሌላ) አምባገነናዊ ሥልጣን ለመስጠት አይደለም። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ፣ የሃገር ባለቤትነቱን ማረጋገጥ፣ በራሱ ባህል እና ወግ በነጻ በመረጠው የፖሊቲካ ሥርአትና መንግስት መመራት ነው። ባጭሩ፣ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ የራሱን እድል በራሱ መወሰን ነው። ማንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከዉጪ በመጣ አይዲኦሎጂ፣ ለዉጪ ሃይላት በሚታዘዙ አካላት፣ በጠብመንጃ አፈሙዝ ተገዶ ሃብት ንብረቱ፣ ሃገራዊ አንጡራ ሃብቱ መዘረፉ እና መሟጠጡ ቆሞ፣ ቢያንስ እዉነተኛ ደሞክራሲያዊ ፈደራላዊ ስርዐት ቢሰፍን፣ ኦሮሞ ከሌሎች ህዝቦች ጋር የጋራ ሃገር መመስረት ይችላል። ያ ካልተቻለ ደግሞ የራሱን ነጻ ሃገር የመመስረት ምድራዊም ተፈጥሮአዊም መብት አለው። ያ ማለት እንካሁን እንደተለመደው ህዝብ የመንግስት አገልጋይ ሳይሆን፣ መንግስት የህዝብ አገልጋይ ሲሆን ነው። ሃቀኛ ለዉጥ ይፈልጋል።
Etekskachwun Hulu 1983 tegbreawe honuwal@@gurmuuhayyootaa2939
@@gurmuuhayyootaa2939በዚህ ወቅት የኦሮሚያን ሀብት የሚበዘብዝ አስተዳደሩ ላይ ጣልቃ ሚገባ ሌላ የኢትዮጵያ ብሔር አለ?
የ ህዝብ ጥያቄ የምሉት ምንድ ነው እ ስት ይግለጹት
ኮነኔል ሪድዮ ተፈቅዶ የኢትዮዽያ ፓርቲ የሚባል ኦሮሞ ክልል ውስጥ ተፈቅዶ የማንዴላን ዓይነት አንድ ኢትዮጵያ ሁሉን የምትመስል ክልል አስቀራለሁ ሁሉም በፈቀደበት ካለ በዜሮ ይዘርራቸዋል ኦቦ ለማ እትዮጵያ እንደቡና ሱስ ናት ብለው መላውን ኢትዮጵያ እንቀሳቅሰዋል
ጀግናው ኮሎኔል ገመቹ እንወድሃለን።
ተራ ጋዜጠኛ አጋጥሞ የፈለከውን እንደፈለከው አውርተህ ወጣህ።ቱ
kol.mikiniyatawi sew nachew i respect
🎉🎉🎉🎉
Please where is part 2
መሳሪያ እየተኮሱ ህዝቡ ሰላም አጣ ማለት🤔 ከምርጫ እራሳቸውን አግልለው አልተወዳደርንም ማለት? መንግስትም በሰላም ለሚታገሉ ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ ይገባዋል።
ይህ ሰውዬ እንደብዙ የቆዩ ፖለቲከኞች (በተለይም እንደ ብዙ ግራ-ዘመም ፖለቲከኞች) ካነበነበው ንድፈ-ሃሳብ (theoritical premise) በመነሳት፣ ምንም ዓይነት ተጨባጭ / ማስረጃ ያለው ነገር ሳይይዝ (without any empirical evidence) ነው ይህ ነው እውነቱ እያለ የሚለጥፈው።
አንድ ካለው ነገር የምስማማው ባለፈው "ምርጫ" ኦሮሚያ ውስጥ የተደረገው ፍትሐዊም፣ ነጻም እንዳልነበረ ነው። እሱ እንዳለው በአንጻራዊ ሁኔታ ታይቶ ካልሆነ በቀር በአማራም ክልል ሆነ በአዲስ አበባ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ አልተደረገም።
በብሔርተኛ መዋቅሯዊ ተፈጥሮው ምክንያት ክፋይ (ምናልባት ከ40%-50% የሚሆነውን) የኢትዮጵያ ሕዝብ የፖለቲካ መብት የነፈገ፣ በቅድመ-ምርጫ ሂደቱም ሆነ በዕለተ-ቀኑ አሉታዊ ክስተቶች የምርጫው ደንቦች የተደፈጠጡበት፣ ዴሞክራሲያዊ ፍትሕ የተጣሰበት (travesty of democratic justice የታየበት)፣ አውራውን ፓርቲ መልሶ ለማንገስ ብቻ የተደረገ ተውኔት ነበረ ቢባል ማጋነን አይሆንም።
የሚያሳዝነው ነገር የብሔር ፖለቲካ የማይፈልገውን እና በቅልቅል ማንነቱ የ"ብሔር" id-card (መታወቂያ) እንዲለጠፍለት የማይፈልገው ክፋይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔርተኞቹ በፈጠሩት የፖለቲካ-ጨዋታ ሕግ ብቻ
እደግመዋለሁ:- ብሔርተኞቹ በፈጠሩት የፖለቲካ-ጨዋታ ሕግ ብቻ
እንዲሳተፍ መገደዱ አሁንም አግላይነቱን (disenfranchisementኡን) ስለሚያስቀጥል ለወደፊትም ለዚህ የመብት ጥሰት መፍትሄ ካልተበጀለት, ዘላቂ ሰላምና ፍትሕ ሊኖር ይችላል ብዬ አላስብም።
በኔ እምነት ብሔርተኞች በሕዝብ ላይ በኀይል የጫኑት አስገዳጅ የዘር ፖለቲካ ተጽእኖ (ጭቆና) እያለ ዛሬ በፍጹም ነጻነት ሕዝቡ የሚፈልገውን ፖለቲካዊ መዋቅር ለመቀየር / ለመመስረት መብቱን መጠቀም የሚያሰችል ሁኔታ አለ ብዬ አላምንም። ቢኖር ግን በኔ እምነት, እንደ ኦነግ ዓይነት የጽንፍ/ጠርዝ (fringe) ፖለቲካ አመለካከት ያላቸው የፖለቲካ ቡድኖች ከ5% በታች ያነሰ የሕዝብ ድጋፍ የሚያገኙ እንጂ ሰውዬው ፓርቲውን እጅግ አግዝፎ እንዳሰበው የሚሆንለት አይመስለኝም።
Just my 2 cents worth.
ይሄ ሠውዬ ኦነግ ከሀምሣ አመት በፊት ያለውን አስተሣሠብ ነው አሁንም የያዘው በዚ መንገድ ሠላም የሠው ስም ብቻ ሆኖ ነው የሚቀረው
ንግግርና ተግባር የተለያዩ ቢሆንም በዚህ ኢንተርቪው ኮሎኔል ገመቹ በርካታ መልካም ነገሮችን ተናግሯል። እጅግ በጣም ቀሽም ንግግሩ ግን ስለምርጫ የተናገረው ሃተታ የእስክንድር ነጋ ባዶ ንግግር አይነት ነው። እስክንድር "ብልፅግና በፊንፊኔ አንድም ወንበር አያሸንፍም፤ አንድ ወንበር ብልፅግና ቢያሸንፍ ውድቀቱ የባልድራስ ነው" ብሎ አንድም ወንበር ሲያሸንፍ ፋኖ ጃውሳ ሆነ። ይህ ተራ የግርግር ንግግር ነው። የትህነግ አይነት ቡድን በኦሮሚያ አይፈለግም።
ጋዜጠኛው አራሱ ፖለቲከኛ ነዉ መጠየቁን ትቶ የራሱን አስተሳሰብ ያራምዳል.
ይኸ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ግልፅ ቢሆን? ጋዜጠኛው ሚዲያ ነው የያዝከው እና በተገቢና በጥንቃቄ ልትጠቀመው ይገባል የፕሮፓጋንዳ ቻናል መሆን የለበትም። ስለ ሰራዊቱ ዲሞቢላይዜሽን የሚያወራው እኩል መንግስት ነኝ ነው እንደ ኤርትራና ኢትዮጵያ? ቀድሞም ዳውድ ነግሮናል ፈቺና አስፈቺው ማን ነው ብሎ።
የኦሮሞ ሕዝብ ላለፉት 50 አመታት እናንተን ደግፎና በመንግሥታቱ ላይ አምፆ ለሥልጣን እንድትበቁ ያላደረጋችሁ በአጀንዳዎቻችሁ ባለማመኑ፣ኢትዮጵያዊነትንና ሠላምን በመምረጡ ነው። ዛሬም በቃችሁ አትግደሉን፣አታስገድሉን፣አታሰቃዩን ብሎ በአደባባይ ወጥቶ ነው ልጆቹን እየመለሳቸው ያለው።የናንተ ምኞት እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል እንዳለችው እንሰሳ ነው።ወደ ሠለጠነ የፖለቲካ ትግል ግቡ፣ትርክታችሁን አስተካክሉ።
🇪🇹🇪🇹ከጦላይ የወጡት አዲስ እበባ ጭፍጨፋ ይዘዋል ቶርቤዎቹ እነሱ ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄ ሰው አይደለም ኦሮሞን መገንጠል ነው ሲል የነበረው .
አሁን ኮለኔሉ የሚሉን ነገር እውነት ነው? መሬት ላይ ያለው ኃቅ የህዝብ ጥያቄ ነው ወይ? ይሄ ዓላማና ፕሮግራም በሚንቀሳቀሱበት አካባቢ ተሰምቷል? አንድ ድርጅት የፓለቲካ ክንፉና ወታደራዊ ክንፉ እንዴት እንደ ሁለት እካል ሆኖ ቀረበ? የፓለቲካ ክንፉ ስለምን ድምፅ አጣ? ኮሎኔል አብራሩልን።
በኮ/ሉ አቀራረብ ተደስቻለው።ቅን ሰውም መሰሉኝ በመሆኑም የዚህ ዐይነት ሰው በሴረኞች ዘንድ ስለማይወደድ አደጋ ሊያጋጥመው ይችላል ።
ደነዙ ጋዜጠኛ፣ ዝም ብላቹ ከምትዘላበዱ፣ ምነው የህዝብ ጥያቄ የሚለውን እንቶ ፈንቶ ምንድ ነው ብለህ የማትጠይቀዉ?! ለነገሩ የዚህ ስርጭት አላማው ሌላ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ለማሰራጨት ስለተፈለገ እንጂ የሆነ የማህረሰብን ችግር ለማንሳት እና ለማሳወቅ ስለተፈለገ አይደለም። ቅራቅመቧም ሁሉ።
ሕዝብ የጠመንጃ ትግል አራማጆችን፣ግድያ፣ዘረፋና ጥላቻን የሚያራምዱ ፅንፈኛ ፖለቲከኞችን ማየት አይሻም። አየሩን አትበክሉት።
ደንቆሮ ማቅረብስ የታጠቀዉን ኃይል ነዉ።ሀሳቡን እንዲገልፅ እና ወደ ሰላም የሚመጣበት መንገድ ካለ ለማመቻቸት። በጥላቻ ስለሰከርክ እራስህን ቢትጎዳ እንጂ የሚትቀይረዉ ነገር የለም።
ሕዝብ የሚደግፍህና አጀንዳዎችህ የሱ ከሆነ ቢሮ የግድ ወሳኝ አይደለም። በጠመንጃ በመገዳደል የሚመጣ ውጤት አይኖርም። በሕዝባዊ ሠላማዊ ትግል ፀንታችሁ፣ሁለት ቦታ አየረገጣችሁ ትውልዱን ለመተላለቅ አትዳርጉ። ጋዜጠኛውም በበቂ በማታውቀው ነገር ደምድመህ አትበጥረቅ።ኢትዮጵያ ሠላምና ከፅንፍ የራቀ የፖለቲካ ሃይልና ሀገር እንድትሆን እንሥራ።
ጀግና ገበሬ ነው ህዝብን ብጥ ብጥ ያደረጉት እነዚህ ደንቆሮዎች ምን ይፈጠር ነው የሚሉት ጥያቄው አንድና አንድ ነው አዲስ አበባን ፊንፊኔ ሌላውን የአገሬው ባለቤት ማረድና ደም መጠጣት ነው ቅዥት ያለ ሰው ከዚህ በፊት ሰምቻለሁ.
መሪ አይውጣላችሁ እምባችሁ አይድረቅ ተብለን የተረግም ህዝቦች 😢😢😢
❤❤❤
ምንም የታሪክ ዕውቀት ያለው አይመስለኝም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀብተጊወርጊስ ***ጉራጌ
ሀ/ስለሴ*****አማራ
ደርግ ***pure oromo
የኦሮሞ ሕዝብ በአዉኑ ሰዓት የምፋልጋዉ ሰላም ብቻ ነዉ እነቴ ግን የሰዉ ሱሰቹ ስላሆ ሰላም ጣለተቹ ነወ
አቦ እድሜ ይስጥህ የኦሮሞ ዕንቁ
አሁንም ስለ ድርድሩ ስለ ከአኤርትራ ስትወጡ የነበረው ይሄው ብቻ ነው '
ጋዜጠኛ ከጠመንጃ ይሻለኛል ብለህ ነው እንጂ ሙያህም ይሁን ተነሳሽነትህ ጋዜጠኛ አይደለም!
ግን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ምንድነው ከሌላው ህዝብ የተለየ ቀረኝ የሚለው ጥያቄ ? የፖለቲከኞች የስልጣን ጥያቄ ካልሆነ በቀር ? 87 ብሄረሰብ ባለበት አገር እንዲህ የኢትዮጵያን ችግር የኦሮሞ ብቻ አድርጎ ምጥ ማማጥ የሚገርም ነው
ጭምጭምታም የለ 800+ዎቹ ተነዉ ይሆን ?ሆቸ ጉድ !!! አገራችን ግር ግር አስተናጋጅ ከመሆን የምትላቀቀዉ ???
*ከዚህ ሁሉ በደል እና አረመኔነት በኋላ አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምንድነው?
ኮሎኔል ሀሳቡ አተናተኑ ከቆምንበት መሥመር ስለሚወሠን አተያየቶን አከብራለሁ ነገር ግን አነድ በጣም የሚገርም የኦሮሞን ህዝብ እንደ "ህዝብ" የማይገልፅ ድምዳሜ አራምደዋል ይህም ዛሬ በህዝብ ሥም የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ነው የሚሉት አስተሣሰብ እምነት ህዝብ የሚሉት ኣካል እርሶ በሚሉት መንገድ ጥያቄው የኔነው ብሎ የሰጦት ማረጋገጫ የሎትም !!!
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ በምንም አይነት በጠመንጃ አፈሙዝ አይፈታም
ይልቅስ በሠላማዊ መንገድ አሁን ኢትዮጵያ ካለችበት የፖለቲካ አካሄድ አኳያ በተደራጀ መንገድ በትእግስትና ህዝብን አቅፎ ህዝብን ከሚለያየው አካሄድ ርቆ ያለፈውን ዘመን በመርገም ለፖለቲካ ፍጆታ ከመጠቀም ርቆ ትግሉ ቢደረጅ እናንተ የፖለቲካው ቀያሾች በህዝብ ልትመረጡ የማተችሉበት ምክንያት የለም !!!!!
አሁን ግን የኦሮሞን ህዝብ እንወክላለን የምትሉት የፖለቲካ ድርጅቶች በምታራምዱት የናንተ መንገድ አያየ ያለው መከራ ሞት እልቂት አጠቃላይ የሠላም ዕጦት ድህነት ለኦሮሞ ህዝብ የእለት ኑሮው አረጋችሁለት እና ይሔ ህዝባዊነት ነው ????
በስተ እርጅና ጣርያ ላይ
ኮለኔሉ ጨዋና ሚናገረውን ጠንቅቆ የሚያቅ ጋዜጠኛው ግን መንደርተኛ እና አሽቃባጭ ጥያቄ ነው ሚጠይቀው,, ሰውየው እያስተከለ ነው ሚመልስለት እንጂ መደዴ ጠያቂ ነው
ፒፒ ቢሮ ለኦነግ በመከልከል ከቀጠል እሲቲ ደግሞ ኮ/ል ገመቹ እንዳለው ማሰሪና ማዋከብ አቁማቹ አንድ ቴሌቪዥን ጣቢያ ለኦነግ በመፍቀድ በምርጫ 2018 በኦሮምያ ከኦነግ ጋር ተወዳደሩና እንያቹ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወታደር ከፖለቲካ ጋር ሲደባለቅ የኮረኔል አይነት እብድ ነው ዩሚሰጥህ
ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን
ገበሬ አንድ ነገር ከያዘ አይለቅም
ጋዜጠኛው እእእእእ????
ይህ ሰው እኳ በሽተኛ ነው የአእምሮ ሀኪም እንጅ ጋዜጠኛ ፊት መቅረብ የለበትም ።
ደደብ ብልፅግና መሆን አለበት አንዴ..??
የሚያቀርበው ጋዜጠኛ እና የሚቀርቡትም ግለሰቦች ለተመልካች የማይመጥኑ ናቸው ይቅርታ ጠይቃችሁ ለሕዝብ የሚጠቅም አቅርቡ እባካችሁ።
የአዲስ አበባ ህዝብ መውጣት አለበት ያለ ደንቆሮ ገበሬ ፖለቲካ ሲያወራ የኦሮሞ ፖለቲካ የሚመራው በጥላቻ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ነው.
Engdih getemehal getmehal!!!!!!! Chalew!!!!!!!!
Mindnew esu yeoromo hizb tyke yaltemelesew? Lemn ayzerezerim?