''ልደቱና ስዩም መስፍን ማሩን ?'' ኢሳያስ ህዳሴ ግድብን የጎበኙ ዕለት|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 3 години тому +110

    ልደቱ ኣያሌው ኢትዮጵያውያን ያልተረዱህ ጀግና ነህ

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 3 години тому +37

    ያየ ሰው እኔ በሂወት ዘመኔ እንዳንተ ብቃት ያለው ሓቀኛ ጋዜጠኛ ኣይቸ ኣላውቅም። እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።እንወድሃለን እኛ የትግራይ ህዝቦች።

  • @PrinceKidus
    @PrinceKidus 3 години тому +66

    አምባሳደር ስዩም መስፍን ብዙ ህዝብ ያልተረዳው ታላቅ ሰው🙏

    • @Dan-eq8cw
      @Dan-eq8cw 2 години тому

      Game over !!!!

    • @tarikanigusse7680
      @tarikanigusse7680 Годину тому

      😢😢🎉🎉ህ
      ሬ😅😮😢🎉😂😢😮😅😅

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf 50 хвилин тому +1

      ​@@Dan-eq8cwYou will witness soon what really Game over mean in Asmara ,.keep my word

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 26 хвилин тому

      Selewash naw seyoum mesfine is a lier naw.

  • @sisden5992
    @sisden5992 3 години тому +37

    ያዬ እውነትን የምትተነትን እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ
    ያዬ የዚህን ጀነሬሽን የማትመጥን ቀድመህ ያለፍክ ሰው ነህ ተባረክ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 години тому +67

    ክብር እና ምስጋና ለጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ዓባይን የደፍር ጀግና ❤️💛💪 የኢትዮጵያ ሕዝብ የስራለትን አያመስግንም ክብር እና ምስ ጋና ለጀግናው እንጂነር ስመኘው❤️ 💪 እነዚህ ሁለቱ ጀግኖች ታሪካዊ ጀግኖች ሁሌም በልባችን ይኖራሉ የመርር ው ቢኖር እውነቱ ይሄው ነው እየመርራችሁም ቢሆን💊 ዋጡት

  • @Anonymous-oh6yo
    @Anonymous-oh6yo 2 години тому +45

    Seyum Mesfen wes an intellectual and a man of integrity

  • @letebrhantesfahuney1754
    @letebrhantesfahuney1754 3 години тому +21

    ስዩም በዝራአኽዃ ይኹን ብዝሰማዕኽዎ ብጣዕሚ ህልናይ ይጉዳእ መቸም ዛዓድ እእዝአ ዝሰርሐላ ዘይተኽብር

  • @AweteyHailemariam
    @AweteyHailemariam 3 години тому +23

    ኣቶ ልደቱ ኮ ብርቅየ ፖለቲቲከኛ እኮ ናቸው !በኡነት እደሜ እና ጤና ይሰጣቸው ።

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 3 години тому +28

    እነሱዩምመስፍንናልደቱን። እናመሰግናለን።ክብርሱዩምመስፍን ነብስይማር

  • @KenawAbathun
    @KenawAbathun 3 години тому +47

    ወይ ልደቱ የጀግኖች ጀግና።

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 2 години тому +16

    የትግራይ ወገኖቻችንን አግልለን በኤርትራና በኤርትራውያን ፍቅር የተቃጠልንበት ጊዜ በውርደት ተጠናቆ ሳይ በሐፍረት አንገታቸውን መሬት የቀበሩ ሰዎች ቀላል ቁጥር አይደሉም።

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 3 години тому +14

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 години тому +28

    ወሎየው ልደቱ አያሌው፤ በስንቱ ሆዳም ተገፋህ። ለኛ ግን እንደ ላስታ ምድር ጌጣችን ነህ።

    • @MMm-i9r
      @MMm-i9r 2 години тому

      ❤❤❤❤❤

    • @MMm-i9r
      @MMm-i9r 2 години тому +1

      እኛም ራያነን ልደቱ አያሌው ድመቀታችን

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew Годину тому

      አዝለኸው ዙር

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 54 хвилини тому

      @@AntenehGetasew አንተ ነህ እንደ አህያ ሰው መሸከም የለመድከው። አንተ ተሸከመው። እኔ ሃሳቡ ነው የምመሰጥበት።

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ 54 хвилини тому

      @MMm-i9r ❤❤❤❤

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 3 години тому +14

    የእውነት ድምፅ ነህ ያየህ ሰው❤

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 2 години тому +8

    ኢትዮ ፎረም ብቸኛ የኢትዮጵያ ሚዛናዊ ሜዲያ ❤️

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 3 години тому +14

    ያየሰው የኔ ጀግና ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @Slam773
    @Slam773 Годину тому +4

    የሰሩትን ጀግኖች ጨፍጭፈህ ደማቸው ይፈርድበታል ይህን ግድብ ያየ ዕፁብ ድንቅ ነህ የድካምህን ፍሬ ይስጥህ እና የትግራይ ህዝብም በቅንነት ግድቡን ለማሰራት የተረባረባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይካሳችሁ

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 години тому +9

    ምርጥ ትንተና ምንጊዜም ኢትዮፎረም❤❤❤

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 3 години тому +9

    Thank you EF as always for standing for the truth 🙏

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg 2 години тому +9

    እኔም ስዪም መስፍን ነኝ 😍😍😍😍😍

  • @Shewaminale
    @Shewaminale 2 години тому +11

    ኢንጂነር ስመኘው ዘላለም በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ትኖራለህ

  • @GddyAmn
    @GddyAmn 2 години тому +8

    እናመሰግናለን ከመረጃ ና ማስረጃ ጋር ሚዚን የሚደፋና ገዢ ሀሣብ ስለምታመጣ ፤ መሪው እኮ የሚመስለው መንገውን ነው መሪም የሚወጣው ከመንጋው ውስጥ ነው መንጋው ጥሩም ከሆነ መሪውም ጥሩ ይሆናል መንጋው ደግሞ ......... ከሆነ ያው ........ ነው፣

  • @yonasassefa3479
    @yonasassefa3479 2 години тому +4

    የአመቱ ምርጥ ዘገባ 👌👌👌👌

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 години тому +4

    #ተራ የወረደ ስርዓት እና የእውቀት እጥረት ስርዓት #አይገባቸው👏👏

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 2 години тому +5

    ስዩም መስፍን 💔💔💔😭😭😭

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 2 години тому +5

    አያ ስዩም ኩርዓት ትግራይ።

  • @TsgeredaBre
    @TsgeredaBre Годину тому +2

    ምን ኣይነት ድንቅ ኢትዮ ፎርም ነው❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 2 години тому +2

    Thank you EF for the news, info and nice analysis !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @amotsdela
    @amotsdela 31 хвилина тому +1

    ኢሕአዴግ ለእኛ ለወንጌል አማኞች እና :ለግድባችን የሁሌም ባለውለታ ነው!!!

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Годину тому +2

    አቶ ልደቱ ኢትዬጵያዊ የፖለቲካ ዕንቁ💯

  • @endresAbdu-h1l
    @endresAbdu-h1l 3 години тому +9

    የተዛባ ሰዉየ እኛንም አዛባን😢😢😢😢😢

    • @uthman9979
      @uthman9979 3 години тому +2

      Ye Tigray tilacha new yazabachu

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 години тому +1

      ምንም የሚያዛባ ጉዳይ አልነበረም። የትግራይ ሕዝብ ጥላቻ ያሳበዳችሁ ሁላ ያ ግርግር በውርደት ተጠናቋል። ከወገኖቻችን ጋር ግን ለዘላለም ተቀያይመን ቀረን። አሳዛኝ ፍፃሜ።

    • @BERHEMEBRHTOM
      @BERHEMEBRHTOM Годину тому

      🤣🤣🤣👍🏾

  • @NahomWeldu-hu4qn
    @NahomWeldu-hu4qn 3 години тому +5

    እናመሰግናለን🥰

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 3 години тому +2

    Your explanation may enter to the mind of those who have the ability & concern about their country.

  • @b4uaddis
    @b4uaddis 3 години тому +7

    Yayesew የ ኢትዮጵያን ድምጽ ❤❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 18 хвилин тому +1

    Ethio family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @Slam773
    @Slam773 Годину тому +1

    የሰሩትን ጀግኖች ጨፍጭፈህ ደማቸው ይፈርድበታል ይህን ግድብ ያየ ዕፁብ ድንቅ ነህ የድካምህን ፍሬ ይስጥህ

  • @solomon7899
    @solomon7899 2 години тому +3

    Abiy , isaias and Detsi must follow Asad !

  • @ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ

    ሰላም ሰላም አንደኛ 🙏❣️🙏

  • @Dibzatrading
    @Dibzatrading 50 хвилин тому +3

    አቶ ልደቱ የክፍለ ዘመናችን ፖለቲከኛ ነው።

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 3 години тому +2

    Thank you for so much for sharing no comment

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 3 години тому +5

    አገሪቱ ለሰፊው ህዝብ መከራና ሰቃይ የሚያየበት ለአብይ ግብረሃበሮቹ እና ለካድሬዎች እንደፈለጉ የሚኖሩባት አገር ሆናለች‼️‼️‼️‼️

  • @SisayMamo-m4v
    @SisayMamo-m4v 2 години тому +4

    ስዩም መስፍን የተገደሉት እውነትን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 години тому +5

    ልደቱ አያሌው ይለያል❤❤❤

  • @MulugetaChekole
    @MulugetaChekole Годину тому +1

    የዩ ምሪጥ ተንታኝ ጀግና ጋዜጠኛ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tsehaitukiros8361
    @tsehaitukiros8361 2 години тому +2

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Tbarke God bless you with your family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤😢❤😢❤🎉❤

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 3 години тому +10

    ንገረውማ ይሄን ሾርት ሚሞሪ ሁሉ

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 31 хвилина тому +1

    የምንግዜም የፓለቲካ ሊቅ የምንግዜውም ትነቢት ተናጋሪ ፓለቲከኛ ልደቱ አያሌው❤

  • @Kerbalteka
    @Kerbalteka Годину тому +1

    😅በርታልን ❤❤❤

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 2 години тому +1

    ኢትዮ፡ፎረም፡የኢትዮጲያውያን፡አንና፡ጆሮ፡ብዙ፡ያልነቃነው፡ያልተረዳነው፡በሚጣፍጥና፡በእውነት፡በተሰላሰለ፡አንደበት፡ስለአሳወቅከን፡ቢዘገይም፡እናመሰግንሃለን፡ምርጡ፡አገር፡ወዳዱ፡ያየሰው፡ገና፡ብዙ፡ነገር፡ወደፊት፡እንጠብቃለን፡አመሰግናለሁ፡፡

  • @he5896
    @he5896 3 години тому +4

    እኔም Short memory ነበርኩት 😢😢😢

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 2 години тому +1

    ያዬ የእኔ ጀግና ትችልበታለህ ትላንትም አንተም የኢሳያስ አካሄድንና የአብይ አህመድ ሴራን ቀድመህ በመንቃትህ ለእውነት በመቆምህ ከባልደረባህ አበበ ባዩ ጋር ብዙ መስዋትነት ከፍላችኃል።ዛሬ ጀግና የሚሏችሁ ሀገሪቷ እንዲህ እንዳትዋረድ በመስራታችሁ የእናንተን እንግልትና ሞት የተመኙ የዛሬ አመስጋኞች ጭምር ነበሩ። ያዬ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ❤❤

  • @selamugatehwo6938
    @selamugatehwo6938 40 хвилин тому +1

    🎉🎉🎉🎉you king of king

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 години тому +3

    Good beles you lidetu Ayalew

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 3 години тому +1

    EF gentlemans we love you as usual standing for truth, morality, dignity, humanity if many Ethiopian listen to you at the expense of your life from the beginning this all killing fight wouldn't happen but our people are gullible persuade always by a big mouth like abiy ..brothers peace ✌️ from tigray

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 години тому +2

    ልዴቱ🇨🇬

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 19 хвилин тому

    ❤❤❤Well came out and 4:28

  • @dawi6131
    @dawi6131 Годину тому +2

    ልደቱ ፩ኛ ስዩምም እንደዛ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 Годину тому +1

    ስዩሜ 💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu 2 години тому +1

    የወንጌል ብልፅግና ይህንን ሁሉ የሚናገረው የሀገሪቱን ዜጎች በሙሉ እንደ ሙታን ስለ ቆጠረ እኮ ነው !!

  • @ZeAbyssinian
    @ZeAbyssinian 12 хвилин тому

    እኛ ኢትዮጵያውያን ሁሉን ነገር የምንረዳው ካለፈ በኋላ ነው 🤔

  • @asnakematebie6599
    @asnakematebie6599 3 години тому +3

    ብልፅግና ከሚሉት የእንስሳት ስብስቦች ኤርትራ ትሻለኛለች

  • @jamalhussenmhamd8946
    @jamalhussenmhamd8946 3 години тому +3

    አቦየመችህ

  • @dalulfisseha
    @dalulfisseha 50 хвилин тому +1

    Well come bro

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Годину тому +1

    Each person gets praise for good work and criticized for bad work. Common Sense.

  • @andualemtamiru6534
    @andualemtamiru6534 Годину тому +1

    Ay dr .
    Z yegerem

  • @dhabinox
    @dhabinox 2 години тому

    yehe zegba betam ztebeqeww yeneberkuyt new amesgenalew Etho from💙💙💙💙

  • @SamiGere-q3n
    @SamiGere-q3n 3 години тому +1

    Yaye yegazetigninet ena yesew wiha lik ❤❤❤❤

  • @WonduBekele-l7l
    @WonduBekele-l7l 46 хвилин тому +1

    ያየሠው ምርጥ ጋዜጠኛ እንደሆንክ ቁጥር አንድ አድናቂህ ነኝ ግን ከወያኔ ፍቅር ልትላቀቅ አልቻልክም ሻቢያ ናቅፋ ላይ አልቆለት እንደገና እንዲነሳ እና ለዚህ ሁሉ ክፋቱ 1 ኛ የደርግ ወታደሮችን በግፍ መጨፍጨፉ 2ኛ አሰብን የሠጡት ወደ አልባ የደረገን 3ኛ የትግራይን ሕዝብ የጨፈጨፈው ማነው ለኔ ወያኔ ነው ናቅፋ ላይ ወያኔ እንደ እባብ አፈር ልሶ እንዲነሳ ባየደርገው ኖሮ ሐገራችን ለዚህ ሁሉ መከራ አትዳረግም ነበር ።የብልጽግ ደጋፊዎች እያልክ አራት እና አምስት አመት ከመተቸት እስኪ አንተ ወያኔን መደገፍ አይደለም እንደ ጋዜጠኛ ሆነህ በኢትዮጲያ ላይ የፈጠራቸውን ችግሮች ለማውራት ሞክር እና እኔም የበለጠ አድንቄህ ምርጥ ጋዜጠኛ ልበልሕ።

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 6 хвилин тому +1

    ድሮም የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል እንጂ እንደ ሻብያ የኢትዮጵያ ጠላት የለም

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 19 хвилин тому

    Teyessew i think u love president Esayas i can hear ur voice how strong jegna indehone president Esayas egziabher kenezih BUDAWOCH YETEBKEH. Jegna Esayas Afeworki jegnaye.

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 3 години тому +2

    yayesew.my.king❤❤❤❤

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Годину тому

    ይግዛት

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 3 години тому +1

    Welcome ❤

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 2 години тому +1

    Le zienaw, merejaw ena diniqe tinitena EF 'n enameseginalen !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 3 години тому +2

    welcome yaye sew

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 години тому +4

    ስዩም መስፍንን አደንቃለሁ ኢሳያስን ጠንቅቆ ያቀዋን
    ልደቱ ግን ፖለቲካዊ ትንቢያ ከባድ ያረገዋን ልደቱ አያሌው ኢትዮጵያ አልታደለችም እንደ አንተ አይነት ጎምቱ ፖለቲከኛ እንዲመራት አልታደለችም

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 2 години тому +1

    Nitu ziena'n, meredatan ena diniqe tinitena EF'n nemesigin !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TSELAE'A YIWIDEM !!!

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 22 хвилини тому

    Esseye God bless president Esayas God bless Eritrea 🇪🇷 🙏 errrerrrrrrrr belu dedeboch Eritreans aseletebewachu.

    • @bsratgebremedhin1916
      @bsratgebremedhin1916 12 хвилин тому

      እዕዕ 😂 ኢትዮ ፎረም ዜና በመንከታሉ እናመሰግናለን

  • @derejemamo6456
    @derejemamo6456 3 години тому +3

    ስይም መሥፍን የአልጀርስ ሰው

  • @temumedia6868
    @temumedia6868 3 години тому +1

    ለኛ ያለዉ ፍቅር 😁😁😁😁

  • @wondosentesfaye6362
    @wondosentesfaye6362 2 години тому +1

    በዚህ ዘመን መወለደን ብቸኛዉ የምወደዉ ልደቱ አያሌዉን የመሰለ እንቁ በማወቄ ነዉ ።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Годину тому

    🙏❤💛

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 3 години тому +2

    ማግባቱ ቀርቶብኝ. በታጨሁ አለች ልጃገረድ እስኪ እናያለን

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 10 хвилин тому

    😢😢😢ስዩም 😢😢😢😢😢

  • @Sofdertuvxf2
    @Sofdertuvxf2 Годину тому

    እውነተኛ መረጃ ስለምታደርሱ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ተበራቱ 🙏🙏🙏👍

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 33 хвилини тому

    ልደቱም ተራኪውም ጀግናዎች ናችሁ።😢😢 ሌላው ፉርሽ ነው

  • @MustafaLidi
    @MustafaLidi 3 години тому

    ትችለህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 9 хвилин тому

    ያሳዝናል ሃገራችን ኢትዬፅያ ሾርት ሚሞሪዎች እያጨበጨበጨቡ አገራችን ገደል ከተትዎት ያሳዝናል

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c Годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaydWeldemaryam
    @ZaydWeldemaryam 52 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c Годину тому

    😮😮😮😮😮

  • @noahtesfaye4523
    @noahtesfaye4523 35 хвилин тому

    ማሩን

  • @emarG1972
    @emarG1972 13 хвилин тому

    የምርጦች ምርጥ መሪ እገር ወዳድ፡ኢሳያስ አፎዎርቅ

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 Годину тому

    ስለ ሶርያ ተቃዋሚ ተርኩልን

  • @Azeb1782
    @Azeb1782 2 години тому

    💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 3 години тому +5

    አብይ የጨቅላ ጨቅላ ነው

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 Годину тому +1

    ኢሳያስ ኣፈወርቂ በኤሪትራ የሚገባው ስራ መስራት ትቶ ኣላፍነቱን ወደ ጎን አስጠግቶ በጎረቤት አገሮች በየውስት ጉዳያቸው ጣልቃ እየገባ በመታራመስ ይገኛል ::

  • @solomona8102
    @solomona8102 3 години тому +2

    አብይ ኢሳያስ ቀለበቱን መልስ በለው ።😂😂😂😂😂

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 2 години тому +3

    ግን የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ጋዜጠኝነትን የተማራችሁበትን ዩኒቨርስቲ ብቻ ንገሩኝ። እኔም እዚያ ሄጄ ተምሬ እንደ እናንተ ምርጥ ጋዜጠኛ መሆን እፈልጋለሁ።

    • @GideyGido
      @GideyGido Годину тому

      Tmhrt betu sayhon lehlinah menor nw mistru

  • @mulukalayou5140
    @mulukalayou5140 3 години тому

    First to watch. Gladly.