ሴቶችን የሚያስደስታቸው ነገር! - ለትዳር አጋር የማይነገሩ ሚስጥሮች! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMedi...
    ✅facebook- / melhekcenter
    #ሴት #ትዳር #ሴቶችን የሚያስደስታቸው #ethiopianpodcast #habesha #relationship #ethiopiantiktok #motivation #love #የማይነገሩ ሚስጥሮች

КОМЕНТАРІ • 13

  • @kebe7097
    @kebe7097 2 місяці тому +3

    ጋዜጠኛዋ. እባክሽ እኔንም ቃለመጠቅ እድርጊልኝ ድምፅሺን ወድጀው ልሞት ነው ❗❗❗ very powerful

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 місяці тому +2

    ትክክል እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ተባረኩ

  • @abebawfeleke1394
    @abebawfeleke1394 2 місяці тому

    Wow! Its Perfect! Am proud of you my Love.

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 2 місяці тому

    ምክራችሁ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 місяці тому

    ደስስትሉ ጎበዞች እናመሰግናለን

  • @frehiwotmule4461
    @frehiwotmule4461 3 місяці тому

    Merisha, great life lessons and advice

  • @Fareedaqalew
    @Fareedaqalew 3 місяці тому

    በትክክል እና መሰግንልን

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 2 місяці тому

    ጥሩትምርትናው ❤️❤🙏

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 3 місяці тому +1

    ሀሳባቹ መልካም ነው!🤍🙏

  • @tarekegngebre551
    @tarekegngebre551 2 місяці тому

    እንደሃሳብ መልካም ነው ቃለ እግዚአብሔርንም ጠቃቅሳችኋል ያ ማለት እዉነታ አለው ማለት ነው
    ትልቁ ጥያቄ ተግባርና ወሬው አይገናኝም አሰልቺ ድግግሞሽ ሚዲያ ላይ ስትታዪ ደስተኛ አትመስሉም? ይሄን ጊዚ ሰዉየው አንጀቱ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያለ ነወ።

    • @abebawfeleke1394
      @abebawfeleke1394 2 місяці тому +1

      ሰላም @tarekegngebre551
      እኔ የተጠያቂዋ ባለቤት ነኝ። ባለቤቴ (ሜሮን ግርማ) የምትናገረውን የምትኖር፣ እቤትም ሆነ ውጭ አንድ አይነት የሆነች፣ እግዚአብሔርን የምትፈራ፣ ባሏን የምታከብር ለልጆችዋ መልካም እናት የሆነች፣ የምኮራባት ሚስቴ ናት! ጠዋት ለስራ ወጥተን እስክንገናኝ የምትናፍቀኝ፣ እሷን በማግባቴ ደስተኛ ከመሆኔም በላይ በረከቴ ነች ብዬ የምቀበላት የምወዳት ሚስቴ ነች።
      እና ምን ለማለት ነው? ... አንጀቴ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያልኩ አይደለም!