አባቴ እኔ በመወለዴ ''አንቺ ልጄ አይደለሽም ስህተቴ ነሽ'' እያለ ዘወትር ይወቅሰኛል፡፡የአባቴን የጭካኔ ጥግ ዛሬ መተንፈስ እፈልጋለሁ፡፡ባለ ታሪክ ?????

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 94

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 місяців тому +4

    ዮርዳኖስን ማግኘት ከፈለጉ 0902851803 በዚህ ይደውሉላት።

  • @Selam12-y3p
    @Selam12-y3p 5 місяців тому +21

    ይሄንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 5 місяців тому +8

    የተዘፈነላቸው እናትና አባት እንዳሉ ሁሉ ለመናገር ቃላት የማይገልፃቸው ክፍ በየቤቱ ይቁጠራቸው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 6 місяців тому +16

    አስለቀሰችኝ የኔ እናት የገዛ አባት እንዲህ በልጁ ከጨከነ እንዴት ነው የሚኖረው 😢

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 5 місяців тому +4

    እንደዚህ አይነት አባት ሳይሆን ሰይጣን ነውንጂ ፈጣሪ ይድፋውና

  • @Ethiopian123
    @Ethiopian123 5 місяців тому +9

    የኔ ውድ አንዳንድ አባቶች ለልጆቻቸው ችግር ነው የሚያወርሱት ግን የሁሉ አባት የሆነው እግዚአብሔር አለልሽ ለነገ አስቢ ተስፋ እንዳትቆርጪ ያንቺ ብቻ ታሪክ እንዳይመስልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተለመደ ነገር ነው ባሁን ሰዓት ምንም ስለማላደርግልሽ በጣም አዝኛለሁ ግን አምናለሁ የዛሬው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከአለሽበት ጭንቀት እንደሚያወጣሽ አይዞሽ

  • @abdrehmanjemal-yi3lw
    @abdrehmanjemal-yi3lw 5 місяців тому +2

    ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ. yamal betam

  • @ritadaniritadani
    @ritadaniritadani 5 місяців тому +2

    አይዞሽ እመቤታችን ትርዳሽ እኔም ብዙ አሳልፋሌው ባንቻ ማቆም አለበት ለህቶችሽ መኖር አለብሽ እማ እኔ ይክፋኝ የማያልፍ የለም ያልፍል ❤❤

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 5 місяців тому +1

    ፈጣሪ ስት መአት ይሰማል ምን አይነት ባለጌነዉ ፈጣሪ የጁን ይስጠዉ ምነዉ ህግ የለም አንዴ ጎረቤቶችስ እዴት ዝም ይላሉ የወጀለኛ ተባባሪ ናቸዉ የግድ መሞት አለብሽ እናትሽንም ከሱ ለይቼ አላይም አስሬ ዲዝቨርጂን ሁኚ ተቀደምኩኝ ብሎ ነዉ ሌላምንም አይደል ባለጌ የአባት ጠላት ሁሉም በየቤቱ ስት አስቸጋሪ ልጆች ገበናቸዉን ሸፍነዉ ወላጆች ለቁም ነገር ያበቃሉ ይሄ የክፉ ክፉ ነዉ ፈጣሪ በደልሽን ቆጥሮ ይካስሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 місяців тому +22

    እኔ እምለው በየምዲያው የምናየው የልቤ እውነት እየተባለ የሚቀርበው ሁሉ የእውነት ነውን አሁን አሁን ለማመን የሚከብድ ታሪክ ኤየሆነብኝ ነው ምን አይነት ጊዜ ነው የምንሰመው የወንዶች ጭካኔ ቀአጠቃላይ ይዘገንንናል😢😢😢😢😢

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 6 місяців тому +7

      ወላሂ ልክ እደኔ አምኖ መቀበል ከብዶኛን እውነት ምድር ላይ እየተፈተር ነው ወይስ ዝም ብሎ ወሬ ነው እያልኩ ማመን ከንዶኛን

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 6 місяців тому +6

      ትክክል ለእርዳታ ስሉ ጨምረው ይመጣሉ

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc 6 місяців тому +4

      አገራቺን ሕግ ስለሌለ ከዚህ የባሰም አለ
      ቻይልድ አቢውዝ ገና አልገባቸውም

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 6 місяців тому +3

      እናእውነትነውእጂውሸትከየትመቶይውራል

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 6 місяців тому +3

      @@Kauwu-r9g አይ እህቴ ለማመን ከበደንኮ በእዮሀ ሚዲያ እማ እሚቀርበው ኡፍፍ ለመስማት ይከብዳን

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 5 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ነሺ እህታችን ❤❤ይህ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬን ትምህርት አድምጪ እህቴ❤❤❤

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 5 місяців тому +3

    ኸረ ውይይይይይ ገኒዬ እነደዚች ልጅ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም እኔን አፈር ይብላኝ እንዴት እዳሳዘነችኝ ውይይ
    አይዞሽ እማ ነገ ሌላ ቀን ነውእግዚያብሔር መልካም ነው መልካም ይሆናል ገና ልጅነሽ አይዞሽ ኡፍፍፍ😢😢😢❤❤❤❤

  • @sababirehanu5956
    @sababirehanu5956 5 місяців тому +4

    የኔ ዉድ አይዞሽ የኔን የልጅነት ግዜን አስታወሰችኝ ያልፋል አይዞሽ 😂😂

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 5 місяців тому +1

    እሄ የብዙ አባቶች ታሪክ ነው ከዝህ የባሰ አሉ አይደል እንዴ. እኔ ባናቴ እንድህ አይነት ነግር ደርሶብኛል ጊን ከነሱ ሂጄ ራሴን ጭዬ እኖር ነበር በ እናት ሲደርስ ደሞ ማንም አያምንስህም አያዝልሽም. እኔ ከዝህ የባሰ ለማውራት የሚ ሰቀቲት ነግር አሳልፋለው ከ እንጀራ አባቴ ጋር ተባብሮ ኡዑዑፍፍፍ ባነ አይን ሲታይ ያንቺ በጣም ቀላል ነግር ነው. አንቺም ደግሞ ጥፋት አለብሽ የትኛዉም አባት ሳታገብ ስትባልግ ካዩሽ ይተሉሻል

  • @afraaafraas
    @afraaafraas Місяць тому

    ለምን እደሆነ አላቅም በዛሬዉ ታሪክ የማላቀዉ እመም እየተሰማኝ ነዉ ከባድ እመም ልቤላይ በሀይል የተወጋዉ መሰለኝ

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp 6 місяців тому +5

    ገኒ በጣም እወድሻለው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 5 місяців тому +3

    ይቺ ብርቱ እኅት በችግር ተገፍታ ያልተፈለገ ቦታ ከመውደቋ በፊት 100 ብር በነፍስ ወከፍ አዋጥተን የአትክልት ንግድ እናስጀምራት። በሰው ችግር ለመዝናናትና አስተያየት ለማንበብ ከመሰብሰብ የሆነ በጎ ነገር ማድረግን እንልመድ

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 5 місяців тому

    ውይ ገኒ እናት ነሽ እና እርጃት. ስሜቶ ችግሮ ይገባሻል እና. የእኔ እናት ጠንክሪ ነገሽ ያማር ያድርግልሽ.

  • @beltman3108
    @beltman3108 5 місяців тому +3

    ውይ የኔ እናት እኒንም አስለቀሰጭኝ

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 6 місяців тому +4

    የኔ ውድ አይዞሽ እህት
    ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል
    ይች አለም ፈተና ናት ሁሉም ሰው የማይነገር ታሩክ አለው
    ያው የነገን ማን ያውቃል
    ለማንኛውም አላህ ይገዝሽ ተስፋ አትቁረጪ ጠንክረሽ ትምህርትሽንም ተማሪ እንድሁም በትርፍ ግዜሽ ስራ ለመስራት ሞክሪ።

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 3 години тому

    ያሳዝል😢😢

  • @YordiAlem-uf4es
    @YordiAlem-uf4es 5 місяців тому +2

    የኔ እህት አይዞሽ እኔ እህት እሆንሻለሁ...ለስራ ቦታሽ የሚመች ከሆነ እኔጋ ትኖሪያለሽ ባለችኝ ቤት ላይ አብረን እንኖራለን ሰፈሬ አስኮ ነው

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 5 місяців тому

    እረ ወደዝያ እደዚሕ አይነት አባት😮😮😮😊

  • @TigstTewodros-l2d
    @TigstTewodros-l2d 5 місяців тому

    ድንቅልጅ ነሸ በርቺ

  • @edulemlem346
    @edulemlem346 5 місяців тому

    ሰላም ገኒ የሚቀርቡት ታሪኮች በጣም ያሳዝናሉ ያስተምራሉ። ነገር ግን ቀረፃሽ በሁለት ካሜራ እንደተቀረፀ ያስታውቃል ስትቀርፁ የሁለቱም ካሜራ setting አንድአይነት እይታ እንዳለው ብታረጋግጡ ወይም ደሞ በላይት አጠቃቀም ብታስተካክሉት አሪፍ ነው በተረፈ ሁሉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 5 місяців тому

    መልካም እናትና አባቶች እንዳሉ ሁሉ የዚህን ያህል የሚጨክን አባት መኖሩ ይገርማል። እውነት ግን እንዳንድ ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ታሪኮችን እንሰማለን አንዳንዶቹ ግን የእውነት ጆሮ ያሳምማሉ ምን አይነት ሰዎች ነን የሚያሰኙ በጣም ከባባድ ነገሮች ናቸው በሀገራችን እየተፈፀሙ የምንሰማቸው ብቻ ይከብዳል ወንዶች እባካችሁ ሰው ሁኑ ልባችሁ ይራራ ይህ ሁሉ ጭካኔ ለምን??? ለዛውም አባት ከባድ ነው ነገ እኮ መድከም አለ ልጅ እጅ ላይ መውደቅ አለ መልካምነትን ለልጆቻችን እናውርስ እባካችሁ ክፋት ምንም አይጠቅምም የምናየው ነው ክፋት ሀገር ይፈርሳል

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 5 місяців тому

    ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ብዙዎቻቺን ተመሳሳይ
    መንገዲ ነው ያለፍነው እኳን ሠው እንስሳ ይመታበታል ተብሎ የማይታሠብ ዱላ አሳልፈናል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 місяців тому

    ገነት ንጋቱ የናትነት ጥግ ልጆችሽን እደጓደኛ እምትቀርቢ❤❤❤❤

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 5 місяців тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ይህ አባትሽን ባንቺ እንዲናደድ የሚያደርገው አጋንንት ነው ፁሚ ፀልይ ስገጅ አመብርሐን ካንቺጋር ትሁን።

  • @alemealeme7011
    @alemealeme7011 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ

  • @FozyFozy-ex5le
    @FozyFozy-ex5le 5 місяців тому

    ትክክል ገኔ እርጃይት እንደዚህ አይነት አባት ይቅርብሽ ይህ ሰሰይጣን እየተጫውተበት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 5 місяців тому +1

    አብሽሪ የኔ ወድ ግን አበት እንዴት እንድህ ይጫክነል ለዘም ሴት ልጁ ለይ ሱባህነክ😔😔

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 місяців тому

    I am so sorry to hear this kind of sad story, especially from her father. He is so vicious😭💔

  • @Hanawoldekidan
    @Hanawoldekidan 5 місяців тому

    ገኒ እባክሽ እርጃት በልጆችሽ እምላክ

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 5 місяців тому

    አይዞን እህቴ ሁሉም ያልፍል

  • @SaadaBasto
    @SaadaBasto 5 місяців тому

    ምንአይነት ዘመን ደረስን

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 місяців тому +1

    የሆሌጅ ተማሪ ሁና ምናምን ምናምን ምን ማለት ነው? ከዚህ በተሻለ ሀሳቧን መግለጽ አትችልም?

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 5 місяців тому

    disvergn ማድረግምን አገባው ባለጌ ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 місяців тому

    ሳትታይ ድምጵሽ እራሱ እንዴት እንደሚያሳዝን ወይ አባት ምን ሆኖ ነው ሰወችየ ሱሰ በራሱ ተጵእኖ አለው አስሮ ጰበል መውሰድ ነበር በእውነት ልጅቷ የማቃት ያህል ቆጨችኝ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete3966 5 місяців тому

    ይህን ችግር የሚያመጣውን ማለቴ የቤተስብ ችግር እንዲህ መረር የሚያደርገው
    መንፈስ ነው እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብታዳምጥ
    ችግሩን ታገኘዋለች ብየ አስባለው

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 5 місяців тому +3

    አንቺም የማትረቢ ነሽ ጥለሽ እትሄጅም ከዚህ የባሰ አይመጣብሽም።

    • @dadadad1032
      @dadadad1032 5 місяців тому +2

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው እቤት ወታ የት ትግባ ምን ማለት ነው

    • @ephremkassaye9594
      @ephremkassaye9594 3 місяці тому

      @@dadadad1032
      እድሜ ልኳን ከማይጠፋ ጠባሳ በረንዳ አዳሪ መሆን ይሻላል

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 6 місяців тому +2

    Behind doors there are a lot abuses in most families, even in the modern worlds,

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube 5 місяців тому

    እዬለቀስኩ ነው የጨረስኩት እና እኔና አባቴም እደዚሁ ዝም ብሎ ይጠላኛ በቃ ያባትነት ፍቅር አልሰጠኝም እሱ ሽሽት አረብ ሀገር ከመጣሁ 12 አመት ሆነኝ ሀገር ለመግባት አስብና ድሮ ያሳልፍኩትን ጭቅጭቅ አስታውስና ወደ ሀገር መመለስ ፈራሁ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 6 місяців тому +2

    ሴት ልጄ 16አመት ከሞላት በሃላ ምንም መምታት ሳይሆን መምክር ነው ከምክር በሃላ ካልቀብሉ ለእራስሽ ጉዳይ ብሉ

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 5 місяців тому +4

    የኔናት እንድታወሪኝ እፈልጋለሁ መልካም እህት እሆንሻለሁ አደራ contact አድርጊኝ። በምን ላወራሽ እንደምችል አሳውቂኝ። ቲጂ እባላለሁ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ከጎንሽ እንሆናለን

    • @TigistMamo-or1pu
      @TigistMamo-or1pu 5 місяців тому +1

      ጥሩልብ አለሽ የኔውድ

    • @236KUYE
      @236KUYE 5 місяців тому

      Fexary yisxsh

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 5 місяців тому

    Ehte abatshnm eko men endehone atawkim ymeslshal abat belju michkn lemangnawm atzegnbet yene hiwet btsemi bene ttsngnalesh enem Genetn bagegnat ywetalgn neber ayzosh ehte

  • @User-yigus5do7y
    @User-yigus5do7y 5 місяців тому

    Lijenaten asitaweshiny adiqani inem yaliben iwnat awera yihunale

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 6 місяців тому +2

    ፀበል ፀበል ወዶ ላይሆን ይችላል አሥር ሰይጣን በላዩ ሠፍሮ!!!

    • @Zety-476
      @Zety-476 5 місяців тому +1

      የምን ሰይጣን ነው ያው ምንም እንደማይመጣበት ስለሚያውቅ ነውንጅ

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 5 місяців тому

      የዚኽ ሁሉ ግፋአችን ነው ዛሬ ምድር የምትናወጥው ፈጣሪስ ምን ያኽል ያዝንብን!!!​@@Zety-476

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 5 місяців тому

    አባቷ ስነልቦናውን ጎድቶታል ብትረዳ በሳይኮሌጅ ገሏታል😢

  • @faayituusabboqee
    @faayituusabboqee 6 місяців тому +2

    😢😢😢

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 5 місяців тому

    ወይ በቤተስብ በዚህ ደርጃ መሰቃየት ግን ለምን.

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 5 місяців тому +1

    የሤጣን ቁራጭ ነው

  • @mulugetalegese186
    @mulugetalegese186 5 місяців тому +3

    ይሄ አባት ሳይሆን እበት ነው።

  • @Alemyehu-m9v
    @Alemyehu-m9v 5 місяців тому

    Hi Gany salme belanale i like your dress it looks good on you

  • @mistertekar8989
    @mistertekar8989 5 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete3966 5 місяців тому

    አባት በልጁ የሚጨክንበት ምክኒያት እሱ ወዶ አይደለም ስለተያዘ ነው ምናልባት ልጂቱ ኮሜንት ማንበብ የምትችል ከሆነ እራሷን ነፃ ማውጣት ከፈለገች መምህር ተስፋየ አበራ ብላ ገጠመኝ ብታድምጥ ችግሯን ተፈታለች።

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 5 місяців тому

    በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ መጨቆን /abuse መኖሩ የማይቀር ባይኖርም ይህን የመሰለ መኖሩ ግን ያሳፍራል።
    እንደሚሰማው ከሆነ የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ቢሮ ጥሩ ስራ እንደሚሰሩ ይሰማል ታዲያ አባት ልጁ ላይ እንደዚህ ዓይነት ሰይጣናዊ ተግባር ሲፈፅም እናት ምን አይነት አንጀት ነው ችሎ ዝም ያለችው? ሰርታ ቤተሰብ የምታስተዳድር ከሆነ ለምን ለህግ ባልዋን ማቅረብ ፈራች ?
    በልጅማ ቀልድ የለም።

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr 5 місяців тому +1

    ፈጣሪዬ ሆይ በሽተኛ ነው

  • @ክብሬነሺአገሬ
    @ክብሬነሺአገሬ 6 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭❤❤😭

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 5 місяців тому +1

    😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @tamertaaman1593
    @tamertaaman1593 5 місяців тому +1

    Tasazenalch

  • @ሀይሚየማሪያምልጂ
    @ሀይሚየማሪያምልጂ 6 місяців тому +1

    😊😊

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 5 місяців тому

    አሁን አሁን ሰቆቃዎች በሙሉ የሚኖሩት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነብኝ ነው የመጣው:: የማይሰማ ጉድ የለም:: ሰውዬው ችግር አለበት:: የውጭ ችግሩን አምጥቶ የሚደፋው ቤት ቤት ውስጥ ነው::

  • @ttww9470
    @ttww9470 5 місяців тому +2

    አች እራሡ ባለጌ ነሺ ከአስሩ ወንድጋረ ምን ያጀናጅነሻል እጭጭጭጭ አባትሺ ትክክል ነው

  • @shewi3943
    @shewi3943 5 місяців тому

    አሁን የእኔም አባት አባት ይባላል ያንቺም አባት አባት ነኝ ብሎ ያዎራል አይ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 місяців тому +1

    ፍቅርኛዋ የት ሂድ ?
    ይህ ሁሉ እልህ ከአባትዋ ጋር የትድበድበች በፍቅር ያዤ በሚል ነው ግን ፍቅርኛ ትልያየ ወይስአሉ ?
    ካለ አሁን ከእሱ ጋር ሆህጋዊ ጋብቻ ፍፀመሽ መኖር ይህ ማይፈልግ ከሆነ አንቺ አይሆንሽ ቢያንስ ለእህቶችሽ ለእናትሽ ስደት ሞክሩ አንቺ ትዶዳለሽ ግን ቤተሰብ ታነሻለሽ

  • @bulchajibicho1014
    @bulchajibicho1014 5 місяців тому

    Hodam Abat new

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 5 місяців тому

    ይሔ አባት አይደለም ዱርዬ ነው

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 5 місяців тому +3

    ገኒ የልጅቷ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ገና ልጅ ስለሆነች እርጃት ነገር ግን ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ?
    1ኛ አባት ተብዬው ልጅቷን እንዲህ የሚያሠቃያት በሱስ ስለተጨማለቀ ዳቢሎስ ሠፍሮበት ነው እንኳን አልደፈራት ?
    2ኛ የልጅቷ እናት የማይረዳት ከሆን ልጇ እንደህ በደል ሲያደርስባት እንዴት ዝም አለች ?
    3ኛ አሁንም ተበዳይዋ ለእናትና ለአባቷ የምታዝን ከሆነ ፀበል እንዲገቡ ትምከራቸው ?

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 5 місяців тому

    እርግጠኛ ነሽ ልጁ ለመሆንሽ? ተጠራጥሮሽ ይሆናል

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 5 місяців тому

    አይ አለመታደል
    እስቲ 5ሺ ብር ለክራይ ከምትከፍል ከቤተሰቦቿ ጋር ብትኖር ለክራይ የምትከፍለው ለህቶቿ ምግብ ይችል ነበር
    ምን አይነት አባት ነው😢😢😢

  • @kbb7400
    @kbb7400 5 місяців тому

    ይሄ መቀመቅ መግባት ያለበት ባለጌ ነዉ ልጆቹን terrorize የሚያደርግ terrorist

  • @Yayeshbelete
    @Yayeshbelete 6 місяців тому

    ግን ተልተሎ አትለቂም

  • @ALEMALEM-ki4kv
    @ALEMALEM-ki4kv 6 місяців тому +2

    😢😢