ሁሉም ነገር በድንገት የተፈጠረ ነዉ -ለ17 ዓመታት የተለያዩ ጉዳዮችን በመፍታት ማህበረሰቡን ስናገለግል ቆይተናል/ ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።.
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #አዲስ_አመት #newyear2017 #እንቁጣጣሽ #AbbayTv #sekela #selamtesfaye #ሱራፌል #ገበያነሽ #ethiopianartist #enkutatash
    #filfilu #comedianzedo #ethiopianartist #enkutatash #abbay #abbaytvnewyearprogram #abbaytvnewyear #genetnigatu #geni #filfilu #betoch #makeda #melat #cubaw #miliyonbirhane #fantumandoye #henokdinku #fikerta #mesenko #mesenkonewyear #washewendanewyear #washewenda #comedishow #newyear #happynewyear #2017newyear #ethiopiannewyear #adisamet #habeshannewyear #abbaytv
    #genetnigatu #የልቤእውነት #meklitmulugeta
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamily
    #የልቤእውነት #genetnigatu #የገኒቤተሰብ #ሪያሊቲቮው #geni'sfamilyrealityshow #meklitmulugeta #kidusmulugeta #donkeytube #Ebs #artistgenetnigatu #9ኛውሺምዕራፍ #zetenegnawshi
    #couple #relashionships #relashionshipgoals #tigistgirma #abbaytv #sekela
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

КОМЕНТАРІ • 192

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 дні тому +30

    ቲጂየ ዛሬ በጣም ምወዳቸውንና ማከብራቸውን ሰዎች ስላቀረብሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 3 дні тому +50

    እነኝህን ጀግኖች የሚወድ እግዚአብሔር ጤናችሁንና እድሜ ያድላችሁ ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 дні тому +87

    የኢዮሃ ሚዲያ ባለ ግርማ ሞገሱ አሌክሳችን❤አቤት ሰው የሚያዳምጥበት ጥበቡ ትግስቱ ስወድለት❤

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 3 дні тому +3

      አሌክስ 1ኛ❤ ይሄኛው ይቸኩላል

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 День тому

      ወወወወረረረረኛኛኛኛ እንዳልክዬዬዬዬስስስስ ምንንንን ይወጣለታል ትንሾሾሾሾችችች ከምታስቡት የማትሻሉ ውውውውሾሾሾሾችችችች ለኔ ሁለቱም አንደኞች ናቸው

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 дні тому +32

    እንዳልክ አሌክሶ የኢትዮጵያ ስጦታወች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 3 дні тому +151

    አለም ሰገድን ሚወድ በላይክ ያሳይ ❤❤

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 2 дні тому +1

      አለም ሰገድ ምርጥ ሰው🎉🎉

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 2 дні тому +2

      እባካቹህ እንዳልክ የሚባል ሰው እግርህን አታጣምር ብሉት ፣ እግሩን ያጣምራል ልክ እንደ ቺክ

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 День тому +1

      ኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉሁ እንዳልክዬስስስ

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 День тому

      ደደቦች ሁለቱሁም አገልግለዋል ውሾችችችች

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 дні тому +24

    ሁሉን የሚችል ምንም የማያልቅበት አምላክ እግዚአብሔር የታመመውን ይማርልን በምህረት እጁ ይዳብስልን .... እግዚአብሔር ይስማችሁ🙏🙏🙏😔

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 дні тому +25

    እንዳልካችን አብሽር ወንድምህን አላህ ያሽርልህ 👏👏አሌክሶየ የኔ ታጋሽ ❤❤

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu8281 2 дні тому +6

    ትግስቴ በመጀመሪያ የምታቀርቢውን ፕሮግራሞች ተከታታይና አድናቂ ነኝ ዛሬ ደግሞ በጣም የምወዳቸውን እና ፕሮግራሞቻቸውን ከእርቅ መአድ ጀምሮ የምከታተላቸው እና የማደንቃቸው የብዙ ሰው ችግርን የፈቱ ጀግናዎች ናቸው፡፡ የማማከር አገልግሎታቸውን አቅማቸው ለማይፈቅድ ስዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ ቢመቻች ጥሩ ነው እኔ በልጄ ምክንያት በቡዙ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት የምክር አገልግሎት ቢያገኝ እንደሚስተካከል አምናለሁ ነገር ግን እጅ አጠረኝ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ መድሃኔቴ ያውቃል፡፡

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 дні тому +18

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 дні тому +13

    የአለም ሰገድ አድናቂዎች የት አላችሁ ጠያቂ ብቻ ሳይሆን አድማጭም ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 дні тому +2

      2ቱም ሀሪፍ ናቸው

  • @firehiwottilaye4413
    @firehiwottilaye4413 2 дні тому +6

    ዮኒዬ አንተ መልካም ልጅ እመብርሐን በምህረት እጇ ትዳብስህ የምህረት አምላክ ቸሩ መድሐኒዓለም ይማርህ።

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 3 дні тому +20

    ማነው እንደኔ አለም ሰገድን አይቶ የመጣው🥰🥰🥰💐

  • @mimishu690
    @mimishu690 3 дні тому +9

    ጎበዝ እንዲ ሠዎች አስተማሪዎች አቅርቡ ❤❤እማያስተምሩ ኮተቶች አማራችሁን ነበር እዛው ቲክቶቻው ላይ የፈለጉትን ይሁኑ እንደ ትልቅ ሚዲያ መሠል ሠዎችን አቅርቡልን

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 2 дні тому +4

    አለምሰገድ ናእዳልክየ የሀገርባለውለታናችሁ ታላቅ ክብርናምስጋናይገባችዋል እረጅምእድሜናጤናይስጣችሁ እንዳልክየ እግዛብሔርአምላክ ወንድምክን ይማርልክ እኖዳችዋለን

  • @ጎበዝTyoub
    @ጎበዝTyoub 2 дні тому +3

    ማነዉ አላም ሳገድን እነ እንደልክን አይቶ ሲሮጥ ያማጣ እንወዳቹሀለን የሀገራችን እንቁዎች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 2 дні тому +5

    .አላህወድምህን.ያሽርልህ.አይዞህ.ይድናል

  • @Tigistsahle-p8l
    @Tigistsahle-p8l 2 дні тому +2

    እርቅ ማዕአድ በጣም የ ምውደው ፕሮግራም ነዉ አንደልክ አለምሰጋድ ቲጅ thank you
    አግዛብሔር ይማረው

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 дні тому +6

    አሌክስዬ እና እንዳልክ እጅግ በጣም እወዳችኃለሁ ❤❤❤❤እድሜ ፀጋ ነው ቲጂ ለምን ጠየቅሽ ?ከዚህ በላይ ሺ አመት ኑሩሉን ብዙ አስተማሪና አስደሳች ፕሮግራም ነው በርቱልን የእኛ እንቁዎች

  • @betty8479
    @betty8479 День тому +1

    ሁለቱም የምወዳቸው ትህትና ከመልካም ስብዕና ጋር የድንግል ማርያም ፍሬዎች ዘመናችሁ ይባርክ❤❤❤

  • @emabet578
    @emabet578 День тому +2

    They are both amazing human being. I usually don't listen to this kind of Ethiopian program, but as this two are exceptionally great people, i don't want to miss any of there program. They respectively, kind, gentle and caring soul. We need more people like them in our country. They are a good and realy model. God bless you and bless our country

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 3 дні тому +4

    በጣም የምወዳቸው የማካበራቸው ስዎችናቸው እንዳልክ አይዞክ ልፋትን ፈጣሪይ ይመልከትህ ወንድምህ እመቤቴ ትማርልህ ፈጣሪይ በእምረት እጆች ይዳብስልህ ይድናል ለምስክርነት ያብቃህ አለምስገድ ተባረክ ትግስት እንደዚሁ እኔ አቅም የለኝም በፀሎት ግን አስበዋለው ፈጣሪይ ጨርሶ ይማርልህ❤❤❤

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 2 дні тому +5

    2ወች ቀርበው ስለአንዱ ብቻ ስምጠቅሶ በ comment ማድነቅ ደስ አይልም ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ተሰጦ አላቸው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ День тому

    እግዚአብሔር ይማረው እንዳልክና አለምሰገድ ምርጥ የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታወች ናችው ክፉ አይንካችው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 6 годин тому +1

    አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ አተን አይቼ ነዉ የመጣሁት በጣም ነዉ ማደንቅህ ❤❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 3 дні тому +9

    እንዳልክዬ የኔ አባት ሺህ አመት ኑር❤❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 дні тому +5

    ሁለቱም የምወደው ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @birkete22
    @birkete22 2 дні тому +2

    እርቅመአድ አለምሰገድ አቀራረብህ ድምፅህ ብዙአይረሴ ነገሮች ብቻ አድምተህ እምትሰራው ነገር ይለያል❤❤❤

  • @RuthHayile
    @RuthHayile День тому +1

    ቲጂእናመስግንሻለን የትወደዱ የሰላም ሰዎች በስላም የተባረኩ ስላቀረብሽልን አጠያየቅሽምጥሩ ጎበዝ 🕊️🕊️👏👏👏👏❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐🙏🤣🤣

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 3 дні тому +9

    የኔ አባቶች ስወዳችሁ የኔ ኩሩ ሀበሻወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 3 дні тому +11

    አልክስ አላህ ያቆይህ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 2 дні тому +2

    Endalikina Alex Thank you for your Gold job!!!

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis1906 3 дні тому +4

    እንዳልክና አሌክስ ሁለታችዉም ትልቅ ስራ እየሰራችዉ ነዉ እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 День тому

    እነዚ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ልጆች የምር ኢትዮጵያዊ ናቸዉ እኔ በግሌ በጣም ነዉ ምሳሳላቸዉ ፈጣር ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን💚💛❤

  • @tsega5507
    @tsega5507 2 дні тому +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሰአታቹን ጠብቄ ነበር ማዳምጠው የእርቅ ማዕድ እና እባካቹ በድጋሚ ብጀምሩት ባይ ነኝ ❤❤❤

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 2 дні тому +1

    ውይ እኔ ደሞ ዯኒ ስለሚባለው ወንድሙ ሌላ ከነሱ ተቃራኒ የሆነ ነገር አርጎ ስለዮኒ መጥፎ ነገር ሊናገር መስሎች ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ህመም መሆኑን ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት , እግዚአብሔር የምትወዱትን ወንድማችሁን ያክምላቹ መልካም ዜናን ያሰማን

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 2 дні тому +1

    በጣም ምርጥ የሀገር & የመህበረ ሰብ ባለውላታ ናችሁ እግዚአብሔር እስከ ፊፀሜው ያፅናቹሁ በርቱልን ቲዲ እናመስግናለን ❤

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN 3 дні тому +9

    አለም ሰገድን የሚወድ በላይክ

  • @smms6004
    @smms6004 3 дні тому +3

    የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወንድሞቻችን አረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 2 дні тому +2

    እንዳልክዬ እግዚአብሔር ወንድምህን ይማርልህ አይዞህ እግዚአብሔር አለ ።

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 День тому

    Alex,
    you're so Humble ...!

  • @MimiFekadu-l2d
    @MimiFekadu-l2d День тому +1

    እግዚያብሔር ወንድማችሁን በምረት ይጎብኝላችሁ ይማርላችሁ♥

  • @YeshiKebede-y9m
    @YeshiKebede-y9m День тому +1

    Wendemachehun Egziabher Yemarelachu.

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y День тому

    የኛ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች👌👌

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 18 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ወንድምህን ይማርልህ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @ፋጡማወሎዩዋ
    @ፋጡማወሎዩዋ День тому +1

    አላህ ያሽረው ወድማችነን

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 День тому +1

    ገና ዛሬ የተከበሩና የምንወዳቸዉ ሰወችን አመጣሺልን🙏❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 День тому +1

    እግዚአብሔር ወደነበረበት ጤንነቱ ይመልሰው😢

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 День тому

    በጣም አድናቂአችዉ ነኝ እናንተንም እግዚአብሔር ስራችንን ይባርክ .

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 18 годин тому

    ዋዉ እግዚአብሔር አይምሮዋችሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @enatteshale
    @enatteshale День тому

    ከዛሬ 7 አመት በፊት አዳምጣቸዉ ነበር ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነበር

  • @RahmaMuhammad-g3i
    @RahmaMuhammad-g3i День тому +1

    አብሺር፡ለበጎነው፡አላህያሺርው፡ያርብ።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile День тому +1

    ትግስት ግን እግርሽን የትሊሄድነው እንዳልክ እሩሩህ ደስይለኛል እርቅማህድ ማህድዶች ተወዳጆች ናችሁ ቲጂ ፅርቅ እንወድሻለን ❤🙏

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 3 дні тому +1

    እንኳን ተወለድክልን አለም ሰገድዬዬ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 День тому +1

    ሁለት እንቁዋችች❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 3 дні тому +1

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ወድማችነንም ፈጣሪ ይማርልን በርቱልን እኖዳችኋለን

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi День тому

    ቲጂንኮ ስወዳት❤❤እረ ቲጂዬ የሰፈር ትዝታሽን ሁለተኛ ክፍል ስሪልን ባባትሽ😂😂

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 7 годин тому

    እንዳልክ ስላየሁ ደስስስስስስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ብሎኛል እንኳን ተወለድክ

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይማረው የታመመውንም

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 День тому +1

    ዓለም ሰገድ❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 дні тому +1

    ሁለታቹም አንደኞች ናችሁ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 День тому +1

    ሰላም አመሻችሁ አለምዬ እንዴት ነህ ወንድሜ አንተን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 15 годин тому

    ፣አለም ሰገድም እዳልክም እድሜና ጤና ያስጣችሁ ክፉ አለምሰገድምእዳልክምእድሜናጤናያስጣችሁክፉአይንካችሁ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 3 дні тому +3

    አሌክሶ የእኔ እንቁ ወንድም ❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 3 дні тому +2

    አለም ሰገድ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ የምር በጣም እናመሰግናለን

  • @mekdimekdi5644
    @mekdimekdi5644 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይማርው ፀበል ውሰዱት❤❤❤

  • @kshjjf5921
    @kshjjf5921 2 дні тому

    ማነው እንደኔ አለም ሰገድን አይቶ የመጣ ላይክ የኛ ጀግና👐

  • @BezaGetachewNigatu
    @BezaGetachewNigatu 19 годин тому

    ሁለቱም በጣም የምወዳቸዉ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @fikerabebaw1689
    @fikerabebaw1689 2 дні тому

    ሰላም እንዳልኬ እና አሌክሶ እናንተ የብዙ ሰዎችን ታሪክ ቀይራችኋል እግዜአብሄር በጎነታችሁን አይቶ ይማርላችሁ ። ከህክምናው ጎን ለጎን ፀበል ብትሞክሩ ጥሩ ነው

  • @MimimesmarMimiyenework
    @MimimesmarMimiyenework 2 дні тому +1

    አሌክስ የኔ ውድ ስወድህ እኮ😍😍😍እንዳልክም ሁላችሁም የእርቅ ማዕድ ግሩፕ ልዩ ናችሁ ከምር

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 20 годин тому

    ቲጂዬ ዛሬ ገና እንግዳ ጋብዘሻ እናመሰግናለን እንድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyetru
    @tiruyetru День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genetkbd
    @Genetkbd 18 годин тому

    እግዚአብሔር ጤና ይስጣቺሁ አይለያቺሁ ወድምህምህም እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 дні тому +1

    አለም ሠገድ የየእኛ ምርጥ ሠው ሥንወደው

  • @enunathan974
    @enunathan974 3 дні тому +1

    የቲጂ መረጋጋት እና መለወጥ አይገርምም ?
    Keep it up 👍

  • @istme4224
    @istme4224 2 дні тому

    እልህ ይርዲው ለታመመው ያርብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🤲🤲

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    የታመመው እግዚአብሔር ይማረው ግን ፀበል ብትወስዱት በድገት የመጣ ህመም የቆየ በሽታ አይደለም መተትም ይሆናል😢

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 дні тому +3

    ፈጣሪ ይማርልህ ዉንድምህን

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 День тому

    Alamesagad wonderful man

  • @MarkiyaEshetu
    @MarkiyaEshetu 2 дні тому

    Endalkiy&Almiy yesw tige❤nachwe minm betere sew nachw❤

  • @eskindergetachew9738
    @eskindergetachew9738 2 дні тому

    Really i appreciates your program plus your performance Alemseged. i know your sound with your program i don't know your face today am happy by see your face keep it up is good work bro

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 2 дні тому +2

    ለበደለኞች የምትጮሁ ወንድሞች እንወዳችዋለን ለኛ ምንም ልዩነት የላችሁም ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 9 годин тому

    እኔ እሪል እስቴቶች ፎቅ ከሚደረድሩ ምናለ ሆስፒታል ቢሰሩ? አባቴ ያደለው እኮ በየ መንደሩ ብዙ ሳይርቅ ነው ሆስፒታል ያለው አቡላንስና የእሳት አደጋ ትምህርትቤትም በየሰፈሩ ነው ያለው እኔ ሁሌ እቀናለሁኝ ፈጣሪ ለሀገሬ በየከተማው ነፍስ ያለው ሆስፒታል ስጥ እያልኩኝ ( ስለ አሜሪካ ነው የማወራው ስንት ነፍስ እንደሚድን ብታዩ ) ሰሎሞን ቦጋለን ቶሎ እረድቶ መስራቱ ይመረጣል ስንት መሞት የሌለበት በህክምና እጦትና ስህተት ይሞታል በኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 День тому

    ትዕግስት ፈገግ የሚያስኝ ልገርሽ ስለ እድሜ እኔ ሐምሳ አመት ሲሞላኝ ባለቤቴ Chris የሐምሳ አመት ልደት የሚል ኪክ የተፃፈበት ይህን ያየች የኔ እህት የአንድ አመት ልዬነት ነው ያለን ማን ቁጥሩን ጠየቀሽ አለችኝ

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 2 дні тому

    waw yetekemte abeba selhonke newa merte yehonkew 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LetebrhanSahle-l4z
    @LetebrhanSahle-l4z 2 дні тому

    Erk mead betam yemwedw program new ❤❤❤❤❤

  • @mayten01
    @mayten01 2 дні тому

    Where is the link for gofundme?

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 День тому +1

    አንዳድ አማርኛዎች.እርግማንና.ምርቃትን.የያዙ.ናቸው
    😂😂😂ገና.ትከፈላላቹ.ማለት.ትሽለማላቹ.ማለቷ.ነውቲጂዬ

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 2 дні тому +1

    Egzyber yemareh yoni. Ayezoh

  • @userphone9487
    @userphone9487 2 дні тому +1

    ዋው ትለያላቹሁ❤❤❤

  • @MargiituMargiitu
    @MargiituMargiitu 2 дні тому

    Bexamnewuu yemii yedachuwuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 3 дні тому

    ማነው እንደኔ አለም ሰገዲን አይቶ የመጣ👍

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይማረው የእንዳልክን ወንድም ውይይ ግን ድህነት አይኑ ይጥፋ ከምር

  • @samri1215
    @samri1215 3 дні тому

    So proud of you guys 🙏🙏♥️♥️🙏🙏😍😍😍

  • @vhbh3532
    @vhbh3532 День тому +1

    ኣለምሰገድ ጅግና ኣባት

  • @weynpopular1571
    @weynpopular1571 День тому +1

    አሌክስ መድረኩ (ሾው አይመጥንህም

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 2 дні тому +1

    አሌክስመልካምሰው❤🌹

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 2 дні тому +1

    ትግስት ዋልተንጉስ ለምን አልቀረበችም እሷም ብትቀርብ አሪፍ ነበር

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 3 дні тому +1

    ቲጅ እግር መስቀል ስትወድ 😢😢😢😢እስኪ በስነስርአት ተቀመጭ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 дні тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 2 дні тому

    አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ አስታራቂ ስወደዉ