ፍቅርን ትርጉም የሚሰጠው ንግግር ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @HalyeHalye-oo9yx
    @HalyeHalye-oo9yx 7 місяців тому +15

    በመድሀኒአለም እንዴት እንደምማርበት እኮ ሰላም ተባረኪ የምር ተምሬበታለሁ መድሀኒአለም ካንቺጋ ይሁን

  • @senayetsemate
    @senayetsemate 5 місяців тому +2

    ሰላምዬ አስተዋይ ሴት ቡዙ ነገር ትምርያለሁ ምሪጥ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት በርቱ😘😘

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 6 місяців тому +4

    እህታችን እንግዳዋ ማለት በጣም የሚገርም መልስ ነው ስሰጥ የነበረው አንደኛዬ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @StudyCrafters_24
    @StudyCrafters_24 6 місяців тому +6

    ፍቅር እንዲሁ በቀላሉ እንደ ፈለገን መቆጣጣር የምንችለው ነገር አይደለም።ግን ፍቅር እራሱ ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ደሞ እንዲሁ መግለፅ የምንችለው ነገር አይደለም so እሄ ለኔ ከአእምሮ በላይ ነው ለመግለጽ

  • @SeliNewborn
    @SeliNewborn 6 місяців тому +2

    ፍቅር መስጠት ነው ፍቅር ስሜት ሳይሆን ውሳኔ ነው ፍቅር ኢየሱስ ነው ራስን አሳልፎ ከመስጠትምን አይነትፍቅር አለ ነገር ግን እኛ የ አዳም ዘሮች ፍቅር የምንረዳው በተሳሳተ መልኩ ነው ደስ ስንሰኝበት ያዝ ሲደክመን ወይ የ ፍቅር ስሜት ያልቅብን ትቶ የ ሌላው ልብ ሰብሮ መሄድ በ ሌላ መቀየር ነው

  • @merd24
    @merd24 6 місяців тому +3

    የዘንድሮ ፍቅር ፎርሙላ በዝቶበታል። እስኪ መጀመሪያ በአምላካችሁ ታመኑ ፍቅር ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ በፎርሙላ ብቻ የሚገኝ ነገር አይደለም። ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ ውድና ልዩ ነው ደግሞም የማይሰለች ነው።

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 5 місяців тому

    ግን አደኛ አዋቂ ለኔ የፈጠረዉን አላህን ማወቅነዉ እስኬ ይህንአይመሮሽን ተጠቀሚና ስለሀይማኖትሽ ተመራመሪ መዳኔለም የፈጠረን ብለሽቁጭ አግራዉ ሌሎቹ እዝጋቢሂር ይላሉ ግንሁሉምሰዉ እደመጣለትነዉዴ ፈጣሪአድርጎ መለይካጭምር የማስበዉ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 місяці тому

    ሰላም በጣም ፎልስፍና አደረግሽው አንድ መልስ የለሽም የምታወሪው ይስባል ግን አይገባም

  • @tomasyohanes
    @tomasyohanes 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ የሀሳብ ትንተና ነው በርቱ!!

  • @RuthAbay-o3z
    @RuthAbay-o3z 5 місяців тому

    ❤ yemechereshaw speech

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 2 місяці тому

    Selameye anchi yetebarek aymero nw yalesh tebareki betam nw yemewedesh

  • @SmartDabble
    @SmartDabble 5 місяців тому

    Wow u can talk I appreciate you selam

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 6 місяців тому +1

    Betam ❤❤❤tiru liji nesh gin masitika mebilat ke botawu gar ayihedim ok

  • @WittyTesfu
    @WittyTesfu 6 місяців тому

    Thank you ! ❤❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 7 місяців тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ሰወዳችሁ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰🥰🥰❤️🥰

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 7 місяців тому +5

    አንደበቷ ጣፋጭ ነው

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 7 місяців тому

    Thanks Both ❤

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 6 місяців тому

    Yene mokeshe andigna selamino sewodesh eko bezu temrebetalew bezu aterefealew tebarekilgn yene konjo

  • @tinbitdereje
    @tinbitdereje 7 місяців тому +12

    ስወድሸ ንግግርሸ አይጠገብም ❤❤❤

  • @user-FasilCool
    @user-FasilCool 6 місяців тому

    ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ነገር የሚገኝ ቢሆንም እኔን የተመቸኝ ሰላም ውሃ ስትውጪ የምሰማው የጉሮሮሽ ድምጽ ነበር😂

  • @teri6870
    @teri6870 7 місяців тому

    ለ 3ጊዜ ሰማሁት ደስ የሚል ኣገላለፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላሚና

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 7 місяців тому

    ዋው ጥሩ አገላለፅ ነው ቅድስትየ አጠያየቅሽን ስወድልሽ

  • @HfjgFhgju
    @HfjgFhgju 7 місяців тому +1

    wwwwww sis konjo nagagr❤❤❤❤❤❤❤❤ esmart nsha

  • @mg-ft3js
    @mg-ft3js 7 місяців тому

    ጎበዝ እንግዳ ነች❤

  • @PositiveHabesha
    @PositiveHabesha 6 місяців тому

    can you make a video on marrying a divorced man with kids? Thanks

  • @Uae-sk9kl
    @Uae-sk9kl 7 місяців тому +3

    ዋውውው

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 7 місяців тому

    Thank you Mert teyak Mert Melse ❤

  • @TewodrosYinges-l3c
    @TewodrosYinges-l3c 6 місяців тому

    jegina ewuket alesh amibabim mehoneshin teredichalehu

  • @seraye9862
    @seraye9862 7 місяців тому

    ሰሊ ✋👌በርክቺልን 🙏!

  • @liyewelizabeth4299
    @liyewelizabeth4299 5 місяців тому

    👌 wow

  • @mesiTip
    @mesiTip 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገኔን በይ በደንብ አውቀሸ አትሞላቀቅ

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 місяців тому

    selam atalay the most smart women👌

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z 6 місяців тому

    ነገ ብጠይቂኝ መልሴ ሌላ ሊሆን ይችላል😮
    በቃ ይቺን ሴትዮ ነገ እንሠማታለን።

  • @tizazuambachew-pk4um
    @tizazuambachew-pk4um 7 місяців тому +3

    1ኛ ጠያቂዋ አንቺ ቦታሽ ነው

  • @AmanHaji-k9n
    @AmanHaji-k9n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @New-pw5bt
    @New-pw5bt 6 місяців тому

    ጠያቂዋ ለምን ተደበቅሽ

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 7 місяців тому

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው::ሲቀጥል ትዳር በሁለቱም ወገን መስዋእትነትን ይጠይቃል:: ትዳር መስታውት ነው::

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu 7 місяців тому

    Emgerm Agelalep yuo😊❤

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 7 місяців тому

    መጽሐፍ ቅዱሰኮ ወዶ አይደለም ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ላይ አድሰለጥን አልፈቅድም !እፍር ብላ በመውለድ የተባረከች ትሁን ሚል ለዚህ ለእዳአንተ ያለው ወንድን ሴትን መከርነ ብላችሁ አኩችሁ ችግር ውሰጥ እዲጠራጠሩ የሚያደርግ ትምርት ወይም የክፋት አገልግሎት ሰለምሰጡት ክፋት እደሆነ እንረዳለን።የነበረውን የኢትዮጵያን ህዝበ በሰርነቀል ለመቀየር የመጣ አደጋ ነው።።ሴት ለአካለ መጠን ሰትደርሰ አግብታ ክፋት ሳትማር ሳሰለጥን መቀየር ሳትማር ወላልዳ ፈጣሪን እያመሰገነች ባልዋንይዛ መኖር ሲገባችሁ።አጉል መፈላሰፍ ገብታችሁ ቁማችሁ ቀራችሁ።የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን የመጣብነን አደጋ መቋቋም አለበት።

  • @LidatMulgeta
    @LidatMulgeta 7 місяців тому +1

    Waawuu

  • @BahrelaBaherla
    @BahrelaBaherla 3 місяці тому

    አመሪኘነ ኢንግሊዝኘ መቀለቀል ለሚን አስፈለገ

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu 7 місяців тому

    ደስ የሚል አገላለፅ 👍🏽
    Midu k ch

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 6 місяців тому

    ወንድ ሆይ ከአስመሳይ ሴት አምልጥ እሩጥ🏃ወንድ ሆነህ ተፈጥረህ ሴት እንድትጫወትብህ አትፍቀድላት don'tበል በጣም ሌባ ሌላ ሴቶች ተፈጥረዋል ህሌናቸውን የሸጡ አምልጡ ወንዶችዬ🚶

  • @drabeltadesseofficial3346
    @drabeltadesseofficial3346 7 місяців тому +1

    ንግግር ያምትችል where she is

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @gd7827
    @gd7827 7 місяців тому +21

    ትምህርትሽ ጥሩ ነዉ ግን ወይ ባማርኛ ወይ በእንግሊዘኛ ተናገሪ እንጂ አትደበላልቂዉ አንዳንድ ቃላት መጨመር አዋቂነት ሳይሆን መስሎ ለመታየት መላላጥ ነዉ ። መምከር ብቻ ሳይሆን አንቺም ተመከሪ አመሰግናለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 7 місяців тому +9

      አሥተያየት ሥንሠጥ ትጥላቻ የራቀ ቢሆን ጥሩ ነው አሥተያየት ምድነው የሚለውንም መጀመመሬያ ብናጤነው❤

    • @Steven.24
      @Steven.24 7 місяців тому +10

      betemechat endetemechat tawera wanawe conceptu nw eneme kelakeleku meselegn😂

    • @Eyasusegatanaw
      @Eyasusegatanaw 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @tesfayzeru8025
      @tesfayzeru8025 6 місяців тому

      ፍቅር የራሱን አፈልግም

    • @sartt7576
      @sartt7576 6 місяців тому

      😅😅😅

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 7 місяців тому

    🎉

  • @AderawEgigu-u7l
    @AderawEgigu-u7l 7 місяців тому +1

    😂😂😂አቤት እውቀት
    ይሄኔ አንድም መፅሀፍ አላነበብሽ ይሆናል

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 місяців тому

    🔥🔥😍💙👍

  • @biniende262
    @biniende262 5 місяців тому

    ሰትሰጭ መውሰድ አለብሽ ወይ በአማርኛ ያለዚያ ደግሞ በእንግሊዝኛ አትቀላቅይ እሽ። የዳንኤል ክብረትን "እኛ የመጨረሻዎቹ "የሚለውን አጫጭር ልቦለዱን ካላነበብሽ እንድታነቢው እመክርሻለሁ!!

  • @MartaNamera
    @MartaNamera 6 місяців тому

    Host adergewa mature adelchim

  • @brabrit768
    @brabrit768 7 місяців тому

    U are not right