ሀዘን ላይ ሁና ነው የጠፋችው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @ህያብሂሩተስላሴ
    @ህያብሂሩተስላሴ 2 місяці тому +5

    ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት. አዩዬ ትክክል ነሽ እኮ ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ የለም እኮ ይስማሙና ንስሀ ገብተዉ እንደአዲስ ህይወታቸዉን ይምሩ የመምህር ተስፋዬን ት/ት ይስሙ ይጠቀሙበታል.

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 2 місяці тому +1

    አንቺ ለመግለጽ ቃላት የለንም ማርያምን እውነት አንቺ ጎደኛ ብቻ አይደለችም እናት እህት ቅርብ ጎደኛ ጭምር ነሸ እግዚአብሔር አምላከ እረጅም እደሜና ጤና ይሰጥሸ
    ❤❤❤❤ ለኔም እህት ሁኒልን ምንም እህት የለንም በጣም ይከፋኛል ማርያምን ❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому +1

    ነፍስይማር ዘመድ ወዳጆቿእግዚአብሄር ያፅናቸዉ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 місяці тому +1

    ነብስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ያድልልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናቸው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርላት እህህህ 😢😢😢ንብረቷን ሙሉ በሙሉ በስሟ ያዙርላት

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ አዩዬ ወይንዬ የኔ እናት አይዞሽ ልክኔሽ አዩዬ ትንሽም ቢሆን የሆነ ስረ ብትጀሚር አሪፍ ነው ፈጣሪ የልቦዋን ሀሳብ ይሙላለት🙏🙏🙏

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 місяці тому

      Eree eyashofesh naw endie?? Ene behone kebet menkere aswetechie nuroyen neber yemenorew. Ene lelefa hejie esu mist agebeto yetebekegnal ??? Aynunem mayet alfelegem.

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 2 місяці тому

    በጣም ትክክል ነሽ አዩ አች ምርጥ ጓደኛዋ እህቷም ነሽ ና እሽ ካለች አብረው ይኑሩ አልፈልግም ካለች ግን አትገፋፋት ንብረቷን ተካፍላ ትኑር የራሷን ኑሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ወይንዬ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 місяці тому

    ወይንዬ እግዚአብሔር ያጥናሽ የሞተዉንም ነፍሰ ይማር

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት አደርባባ ❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 2 місяці тому

    አዩየ በጣም አስተዋይ ሴትነሺ ተባረኪ
    ግን ሀሳብሺን እረዳሻለሁ ወደ ትዳር ተመለሺ እምትይውነገር አልሳማማ ለምን መሰለሺ ሰውየው በጣም አስመሳይነው ለትዳር አይሆናትም ትለያይ ይገላታል እባክሺ ይመለሱ እምትይውን ነገር ይቅር
    ህወት ይቀጥላል ሰርቶ እማይለወጥ መሀይምጋ እደትነው ትመለስ እምትይ

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 місяці тому +1

    የኔ ወድ አህቴ አዩ አግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 місяці тому

    ለሞተው ነብስ ይማር ለሳም ብርታቱን ይስጣት አዩዬ አቺም ተባረኪልን

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 2 місяці тому

    😢😢😢 waqayyoo lubbu yaa maruu

  • @SenayitGossa
    @SenayitGossa 2 місяці тому

    አዩዬ በማርያም እዛሴጣን ሠውዬ ጋር አትመልሻት እሡ አልተጸጸተም ንብረቷን ትካፋለኛለች ብሎ ነው እናም አሥመሣይ ነው አትመልሻት ❤❤❤አዩዬ❤❤❤በማርያም ❤❤❤

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 місяці тому

    Egezabahr.yatsenat.
    Eyuye.tekerayeta.sera.eyesrach.tenur.enabertatatalen.wedetedarewa.enedatemeles..betam.balege.new..endategeba.yebas.new.yemiihonebat

  • @bezuasrate481
    @bezuasrate481 2 місяці тому

    🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናት ነፍስ ይማር 😢😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት አይዞሽ ወይኔ እህታችን አዩ እህቴ ጥሩ ሀሳብ ነው የሰው ቤት ይከብዳል እኔ አውቀዋለው እናተ ምን ባይመሰላችሁ እሶ ግን መሳቀቆ አይቀር ነው ። አንችም አዩ እስከ መጨረሻ አብረሻት ከጎኖ ሁኔ

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x 2 місяці тому

    እግዛብሄርያፅናት

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 місяці тому +1

    Eyuye.ene.bategeba.yemelew.lek.yenen.hiwet.ayent.new.lek.quch.yenen.balebat.enedih.neber.ule.yatefal.ule.yeqerta.yelale.gen.beqa.lemedobet.lesu.tefatu.menem.ayemeslewm.gen.ene.betam.teqateye.yaledemeye.arogiit.honekugn.betam.neber.yemibedlegn.aun.teleyayeten.lejochen.eyasadekugn.besedet.alew

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 місяці тому +1

    መልሻት አዮ ትዳሮ አንድ ልጅ እንካን ትውልድ እድሜ ከሄደ ዋጋ የለውም ይቅር ትበለውና ይኑሩ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 місяці тому

      Atasuf yehe sewueye ke heywotewa mewetat alebet.

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 місяці тому

    አዩዬ እወድሻለሁ የኔቆጆ የኔየሰዉ አሳቢ

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 2 місяці тому

    አወ እደምንም አግባብተሽ አስማሚ አቸዉ እሶም አትከራተት በናትሽ አዩ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥሽ አዩዬ በእውነት ለአንች ቀለት የለኝም ነፍስ ይማር

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 місяці тому

    ትመለስና ወዴ ቤቷ ትውለድ ባይ ነኝ እኔ ሴት ነው ያገባው ልጅቷ ሂዳለች ንብረቷ አለ በቃ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 місяці тому

    B.14amete.new.xelefogn.yagebagn.
    Hiweten.beleshetshet.aderegogn.anedeqen.destegna.hogneye.nore.alaweqem.betam.bezu.
    Fetena.eyasalefekugn.alew.

  • @ayleshjordan292
    @ayleshjordan292 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 2 місяці тому

    ለቤተሰዋ ክብር ከለለዉ መን ያደርጋል ይገርማል

  • @getebayu9367
    @getebayu9367 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 місяці тому

    እረ ይሄ ሰገጤ አያሰፈልጋትም ይችን የመሰለ ሰት ንብረታን በሰማ አርጋ ፈጣሪ የበለጠ ሰዉ ይሰጣታል

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ፊራዶስኡሙየቁቡ
    @ፊራዶስኡሙየቁቡ 2 місяці тому

    አዩ አረ አቢሽሪ

  • @SaraSara-t7f1k
    @SaraSara-t7f1k 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 2 місяці тому

    20 amet betidar hoo bayimechangim 5lijoch iweld nebera

  • @ዘመንምናየ
    @ዘመንምናየ 2 місяці тому

    ነገ ባሏ አረዳት ገደላት ብላችሁ እንዳትፖስቱ ጊዜዉ ከፍቷል

  • @Daraartu517
    @Daraartu517 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @samira1164
    @samira1164 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembuli5055
    @alembuli5055 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه 2 місяці тому

    💓💓💓💓💓💓💓💗

  • @dtedfggh7787
    @dtedfggh7787 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 місяці тому

    እረ አዬ እንዳትመልሻት እባክሽ በአለ ነገር እንረዳታለን

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 місяці тому

    Nefes yemar!

  • @Wasny2032
    @Wasny2032 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 2 місяці тому +2

    ኧረ አዩ እዬ እዳትመለስ ሰውየው መጥፎ ነው

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 місяці тому

      አረአይባለምየትአየሽውመጥፎመሆኑን??????

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

      ​@@vvvffff1290 ሥት የለፋችበትን ቤት ትዉለድ በት ትልቅ ናት ግዜዋን አቲባክን ልጅ ካለ ይሥተካከላል😢😢😢

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 2 місяці тому

      ሳህ አኔምትመለስባይነኝ14አመትየለፍች
      በትንቤትማጣትያማል በዛላይትልቅናትታስታውቃለች

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 місяці тому

    💞💞💞🔥🔥🔥

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @SaraAwal-r8h
    @SaraAwal-r8h 2 місяці тому

    እር ንብራቷን ተካፍላ ትገላገል ያሰው ባል አይሑንም

  • @KFrfour
    @KFrfour 2 місяці тому

    አሳታርቅት

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 2 місяці тому +2

    አስመሳይ ነው

  • @MohamedAlmansoori-l9t
    @MohamedAlmansoori-l9t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 2 місяці тому

    እህቴ ሀዘን ደሞ ሌላ ጭቀት ባይመጣባት አሪፍ ነበር ደሞ ሁላችንም ሀጅ ነን ሥራ ትጀምር ከቻለች ወደ ትዳር መመለሡ አይታየንም የቀን ጅብ ነው ሌላ አግብታ ትወልደዋለች አዩ ሠውየው ግን ይገላታል የምር

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 місяці тому

    Astatkuachw!

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 місяці тому

    ተመለስገዘብንማጣይየልብህመ
    ምነው።ቤትማለትቀላልአይደለም
    አኔብሀንምመመለሴአይቀርም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому +1

    ነፍስይማር ዘመድ ወዳጆቿእግዚአብሄር ያፅናቸዉ

  • @የሪዲ
    @የሪዲ 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @birhaneeshete289
    @birhaneeshete289 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hudabloushi519
    @hudabloushi519 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @VcFd-h3u
    @VcFd-h3u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤