Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይችን ልጂ ነዉ ማበረታታት ያለብን
🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭
ችግራቸዉኮ ሢአገኙ መልሠዉ ይረግጡናል ህዝባቸ ዉን
አወ ማርያም😭😭😭
ይችን የዋህ ጀግና እናበረታታት👍
አይዞሽ ጀግናነሽ
ደሚርኝማ ዉድ
❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ እህቴቱዩብ
የኔ እናት😢 እሥኪ እርሥ በራሣችን እንደጋገፍ የሥዴት እህቶቼ😢
10k እናስገባት ቤተሰብ ለምነው የማንተባበረው እኛ ስደተኞች ካገር ቤት ላሉ ስናበረታታ ለምን እርስ በራሳችን አንተባበርም 😢
እኮ
ታዛዥ ነን ውዴ ልክ ብለሻል😢
Yena jagina❤❤
@@mes725 ክበሪልኝ እማየ
@@asterkumsabelemo2036 😍😍😍
ሰርአት የእምነት ጽናት ደርባባነት ባለሙያ ሙሉ ሴት በርቺ ቤትዬ❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ እናበረታታት ውዶቸ በአላህ😊
በናታችዉ አበረታትዋት በጣም አድካሚ ስራ ነዉ ስትሰራ የነበረዉ እዳትመለስ በናታች ዉ አይዞሽ ዉዴ ህወት ከባድ ናት በርች ጠካራ ሁኝ
እሺ እህቴ እኔንም አበረታቱኝ 🥰🥰🙏
ደሚርኝማ ዉድ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብነይየኔወደ
@@hewangudina7425ነይእህቴ
ayzashi ❤❤❤
እስኪ እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ ፎሎ አድርጓት ሃይሚ ቡሩክ አብረሃም ሩታ ማለቱ ጥቅም የለውም የስደት እህቶቻችንን ከጎናቸው ብንቆም ከነሱ ጥሩ ምክር እና ጥቅም እናገኛለን ምክንያቱም የተኖረ ህይወት ስለሆነ ውሸት የለበትም ❤❤❤❤
ትክክል!
ሳህ
❤❤❤
ትክክል ወላሂ
እውነት ነው እኛ ለእኛ አናንስም እንተባበር በእውነት
አንች በጣም ጎበዝ ነሽ ስታለቅሽ ማየት ያማል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤
የኔ ጎበዝ ቲክቶክ ላይ ነበር የማቅሺ በጣም ጎበህዝ ሰራተኛነሺ ጠንካራነሺ ትልቅ፡ቦታ፡ያድርስሺ ፈጣሪ❤❤❤
ማርያምን አሁንም ጀግና ነሸ በርች አብርሽ እሩታ ባዬች ኑ ስደተኛን ጓደኛችን እናበረታታ ሸቃሎችየ የታላችሁ አይዞሽ ቤቲ ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ
እስኪ እኔም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ
@@Yeshi987demrshalew Demrugn
እሺ@@Yeshi987
እንንቃ እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ
@@GODISGOOD-tn4fe hulm ras wadaj new demrugn bicha new sewn aydemirum 🥲
እርግት ድብብ ያለች ጠንካራ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ የምግብን ስራ ስለማውቀው አድናቂሽ ነኝ በጣም አንች ጀግና ብቻ አይገልፅሽም
ይችን ልጂ ነዉ"🙏"ማበረታታት ያሉብን ❤😢😢
እሺ እኔንም ደምሩኝ እመልሳለሁ😢❤
የኔ ውድ😢😢😢አብሽረየኔማር❤❤
እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ከንቺ ጋራ ይሁን የጎደለብሽ እግዚአብሔር ይምላልሽ በርችልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም አረብ ሀገር 12 አመቴ ነው ነገር ግን አንድም ብር የለኝም 😢😢 ግን ልብ በሉ ሳልሰራ ቀርቼ አይደለም የዛሬን አያርገውና በፊት ደመወዜን ማታ ተቀብየ ሀዋላ የሚልከውን ነገ መተህ ወሰድና ላክልኝ እያልኩኝ ከስር ከስር ነበር የምልከው እናማ ብር የማስቀምጠው በወንድሜ አካውት ነበር ከዛ አንድ ቀን ወንድሜን ስንት ብር አለኝ በአካውንትህ ብየ ጠየኩት እሱም 500,000ሺ ብር አለሽ አለኝ እኔም በጣም ደስ አለኝ እና ወንድሜ ትዳር መያዝ ጀመረ ከዛ እሱ አካውንት ያለውን ብሬን አንድ ሁለት እያለ መዞ መዞ ጨርሶ 80000 ሺ ብር ሲቀረው እህቴ ብርሽ እኮ ጠፍቶብኛል ብሎ ነገረኝ😢😢 እህህህ ተቃጠልኩ ሌለኛው ወንድሜም 200- 000 ሺ ብር ሰጥቸው ከዳኝ እና ወንድልጅ ከአናት ልጅ ጀምራችሁ አትመኑ እህቶቼ!!
😢😢የኔ ውድ
አይ የኔ ከርታታ አላህ ባላሰብሺ ነገር ይካስሺ
ቤት አልሰራሽምደ
Ayzoshi yana wide
አይዞሽ እህቴ
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ።በርቺ ይቻላል ተስፋ እንደትቆርጪ።አመሰግናለሁ
አንቺ ወርቅ እጂ አለሺ በጣም ጎበዝ ሺፍ ነሺ ኢትዮጵያ በደንብ ሙያሺን ተጠቀሚበት በዩቱብ ቪዲዮ እየሰራሺ ትንሺ ትንሺ ልቀቂ ቀስ እያልሺ በጣም ትልቅ ዋው የሆነ ሆቴል ሊኖርሺ የሚገባ ጥሩ ሙያ አለሺ ሁላችን የመዳም ቅመሞች ከጎንሺ ነን በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
ደምሪኝ🎉
ደምሪኝ😢
ትክክል🎉🎉
Exactly 💯 ❤❤
እንደማመር
ቤትዬ የኔ ጀግና ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ነገር እውነት ነው የተናገርሽው😍😍😍እመብርሀን ቀሪ ዘመንሽን ትባርከው ባገርሽ ላይ ሰርተሽ ምትለወጪ ታድርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
10 ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል አደርግ ነበር በርቺ የኔ እህት❤❤❤
ጌታን እኔም እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይርላት የኔ ካርታታ ግን ለምንድነው አረብ ምድር ላራገጠች ሴት እጣ ፈንታዋ መጨረሻ ላይ ብልሽልሽ የምለው ኧረ ጌታ ሆይ እባክህን መጨረሻችንን አሳምርልን ኧረ ኡኡ😢😢😢😢💔አይዞሽ የኛ ጀግና ቤቲዬ ዋናው ዕድሜና ጤና ነው እውነት ነው አረቦች እራሳቸውን ነው ምወዱት እኛ ግን በነሱ ፊት እንደ ቆሻሻ ነን 😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ አንዴ ብቻ አስበን🙏
😢😢😢😢❤❤❤❤
እህቶች ደምሩኝ
ትክክክል መዳም ሥራችን እንጂ እኛን አይወዱንም
አፌ ቁርጥ ይበል በትክክል
😊@@እሙነኝከስዳትመልስ
በትክክል
በትክክል እኔየ የሚሰራበት ቤት ያለሁት 5 አመት ነው ከታመምኩት ምንም አመስላቸውም አሞኝ ብየ ስራ ካቀምኩት ነው መዳሃኒት ንስጢሽ ወይ የሚሉኝ
ትክክል ደምሩኝ እመልሳለሁ😢❤
Yaa Allaah. Subhaan Allaah.
አይዞሽ እማ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን በሠላም ለአገርሽ አበቃሽ በርቺ ጠንክሪ
ግን እኮ አልፎ ስናወራው የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው የምር ቢያስለቅሰንም ታሪካችን🥰በርችልኝ እህትአለም
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምትሰራው ምግብ ቀላል አልነበረም አብሽር ያልፋል
ከቲክቶክ ነው የመጣውት ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህታችን እናበረታታት
አይዞሽ ያሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ታዋቂ ስለሆንሽ በአገርሽ በትንሽ ጀምሪ ትነሻለሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ዩቱብም ቶቶሎ ቪዶወ ልቀቂ እዚህ የሚከፈልሽን በእንድ ቪዶወ ታገኝዋለሽ በጅሽም አገልግል ስሪ እርግጠኛ ነኝ በጣም ተወዳጅ የምትሆኝ እኛም እናበረታታሻለን ውድ ❤❤❤
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ሁሉም ለበጎነው
ቤትየ የኔ ቆንጆ እስከመጨረሻው ነው የሰማሁሺ በጣም ጀግና ሴት ነሺ እንኳንም ለሀገርሺ አበቃሺ በሀገርሺ መርጋጋትን ይስጥሺ🎉
ትክክል አርቦች ሰው አይወዱም ሆዳቸውን ብቻ ነው ግን አሁን ምን አደርግሽ አገርሽ ላይ ለሌሎቻችን ትምህርት ይሆናል ይሄን ያክል አመት በህይወትሽ ምን ሰራሽ አገርሽላይ
እስከመጨረሻ ሰምተሺታል
ሳታዳምጪነውዴ ኮመት የምፅፊው አዳምጪ እስከመጨረሻ
አግቢ ውለጅ የኔ እህት የሴት ልጅ እድሜ ይሄዳል ፈጣሪ ይርዳሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የኔ የምትሰሪው ምግብ ቀላል አልነበረም ❤
ደምሪኝ💜
እህቴ የኔ አንበሳ ለዚህ ያበቃሽ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው የኔ አንበሳ በርቺ ህይወት እንደዚህ ናት የአረብ ሀገሩን እንግልት ያንገላቱን ሁሉ ይቅመሱት አሜን
እኛው በኛ ካልተረዳዳን ማንም አይረዳን እናበረታታት አይዞሽ የኔቆንጆ ዋናው ጤና
እናበረታታት ቅመሞችዬ በጣም ጠካራ ልጅነች ሰደት ይበቃታል ባገሯ ትሰራ አይዞሸ እህት በረች
❤❤😢
Ayezoeshi hulum yalefale bechia Xena hungne gezebe yemexale yehdale enekwe.ebete mareyeme marechi ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ትክክል ማሬ እሚያስከብርን ስራችን ነዉ አረቦች ብዙ አመት ሰርታለች ብለዉ ምንም እርህራሄ የላቸዉም አንድ ቀን ብንታመም እሲ እረፍ ማለት አያዉቁም ኧር እንደዉም ሰራተኛ የሚያመን አይመስላቸዉም አንች ጀግና ነሺ አይዞሺ በርች
ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ስደት ከባድ። ነው የመጀመሪይ ጊዜ ከባድ ነው የኔ ጀግና በርቺ 🎉🎉❤
የኔ ጀግና ጀግና ነሽ
አረቦች ስራችን ነው ሚወዱት ግን ጀግና ነሽ. በርቺ አሁንም ብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ
ቤቲየ አንች ጎበዝ እሴት ነሽ አይዞሽ ልክ ነሽ አርቦች ሰው አይወድም ከኛ ይልቅ የቃቸው መሰብር ነው ይሚቆጫቸው❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ እህቴዋአ ሁሉምነገረ ያልፋል ጀግናአ ሴትነሽ😢😢😢😢😢
ቤታዬ ጀግና ነሽ ያሰብሽውንያሳካልሽ ምክርሽ ጠቃሚ ነው ተባረኪ❤❤
አይዞሽ እህት አለም እናመሠግናለን ለምክርሽ ሁሉም ምክርሽ እውነትነው የሚጣል የለውም አችም ጠክሪ በርች።
yena mar Ayizosh 💞💞🥰💪💪🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
የሆድይፍጀው የስደትን ነገር😢😢ብቻ ላገራችን ያብቃል
በርቺ የኝን ምጭርሻ የሳመርል ሰደት ቡዙነገርያሰተምራል አለሀምዱሊላህ
ትክክል ነሽ መዳሞች ስራችንን እንጅ እኛን አይወዱንም
በጣም ዉስጤ ያስከፋኝ በቀደም የለቀቅሽዉ ቢዲዎ ለይ የምትሳፈሪበት ቀን ሳይቀር እራት ስሪ ያሉሽ እንዴት እንዳስከፋኝ ምናለ እንድትዘጋጂ ጊዜ ቢሰጡሽ ብዬ ብሽቅ አልኩ ወላሂ ደሞ አሁን ድስቱ አይሰራም ወይ አለች ይድፋት ምን አይነት ሴት ናት አንች ግን ማሻአላህ የምር ጀግና ሴት ነሽ
❤❤እኔንም ደምሩኝ ቤተሰቦች
በጣም
የእኔ እህት በጣም ጎበዝ ፡ጠንካራ'ነሽ እያንዳዱ'ህመምሽን'ይገባኛል'😢እናበረታት'ይቺን'ጀግናሴት❤
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ትልቅ ደረጃም ትደርሻለሽ ዋናው አንቺ ጤና
ይችህን ጎበዝ ልጅን እናበርታታት
ሁሉም የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ተስፋ አድርጌ በፈጣሪሽ ር ከአንቺ ጋር ይሁን
በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ቃል የለኝም ውሰጥሽ የታፈነ ነገር አሰንዳለ ያሰታውቃል አይዞኝ እህቴ
የመዳም ቅመሞች እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ ደገፍ አድርጓት😢😢😢
እኛ እርስ በራሳችን ብንርዳዳ የት በደርሰን ነበር
እውነት ነው @@Tg16tg
♥️♥️♥️🥰🥰
ትክክል ማሮቸ አላህ ይጠብቃቺሁ በያላቺሁበት ቅመሞቺየ በሉ እሲ ደምሩኝ❤❤❤❤
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ😊
እኔ ቲክቶክ ለይ አንድ አንድ ያይሽ ነበር አዉን ቤተሰብ አደረኩሽ አዉንም ጀግና ነሽ እህቶቼ እችን ጀግና እህተችንን እናበራተታት በያ ዩቱዩቡ ሀገር ተቀምጦ የዉሸት ለቅሶ የምያለቅሱትን ብቻ አናበራተታ ኑ እናሰድገት
እውነትነው❤
Yes sssss
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ
እንኳን እግዚአብሔር ላገርሽ አበቃሽ እህቴችን
አታልቅሽ እህት ሁላችንም ጋ የተዳፈነ እዉነት አለ ያንን እዉነት ደግሞ አሏህ ብቻ ነዉ ሚያዉቀዉ አብሽሪ ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤
አንቺ ጀግና ። ውሰጥሸ ያለውን ችሎታ ማንም አይወስደውም ። ወድቆ መነሳት ያለ ነው። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
እህቴ የስደቱን ነገር አውቀዋለው እሱን እርሺውና እልል ያለ ምግብ ቤት ክፈች ያዋጣሻል በተለይ የውጭ ሀገር ምግብ በጣም ጎበዝ ስለሆንሽ አዲስ አበባ ሴንተር የሆነ ቦታ ላይ ብትከፍቺ ሀብታም ነው የምትሆኚው ማርያምን
ወይ ስደት ድክም ብላ ደሞ እዛ ምግብ ቤት ልትሰራ በሰራተኛ አስለምዳ ብትከፍት ይሻላል መሰል
አውየውጭምግብያዋጣታል
ጎበዝ ጀግና ጥህንካራ ሴት ነሽ በርችልን ደግመሽ ስደት እዳትመጪ ይቱብ ስሪ እናይልሻለን በርችልን እንወድሻለን
እውነትነው የዋህነት ይብቃ ከእኔምሳልቀር መቼነው ለኛምንኖረው
በረቺ የስደት እህታችን እንዳትመለሺ !❤
የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤😢የማታ እንጀራ ይስጠን ለስደተኞች ሁሉ🙏😢🙇
እግዚአብሔር አለ አየዞሽ የኔ ውዴ
አይ የኛነገር አላህ ይገዝሽ እህቴ
ጠንካራ ነሽ የምር ብዙ አድካሚ ስራ ስትሰሪ የነበርሽ ጀግና ሴት ብየሻለሁ❤❤❤❤❤
አብርሽ ሩታ እያላችሁ ከምታሽቃብጡ ይችን የስደት እህታችንን እናበርታት
የኔ እናት በህወቴ የማረሳሽ ሰው ነሽ እኔም ምግብ ነው የምሰራው ግን ያንቺ ለየት ያለ ነው
እስኪ እችን የስደት ወገናችን አበረታቷት እባካችሁ እባካችሁ የኛ ነገር ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 አይዞሽ አብሽሪ
በርች እዳትሰበሪ አይዞሽ አላማሽ እግብሽ እስትደርሽ ጣሪ እዳታቆሚ❤
የግሸኗ ፍፃሜሽን ታሳምር በርች
አሜንአሜንአሜን
ኑ እንባራታት ዉዶቼ እኛ እንደሆነ እርስ በእርስ መደገገፍ ሳይሆን ለሌላው ማሽቃበጥ ነው 😢
እውነት ሽን ነው እህቴ ❤
Betam😢😢
Btikikile ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
የኔ ውድ❤❤❤❤
እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ አች ያለፉሽው እኔ አሁን ያለሁበት ነው ሀላፊነት ከባድ ነው እኔም እንዳች አሳቤን አሳክቶልኝ ሁሉም አልፎ እማወራው ያድርገኝ 😢😢
እኔም የኩሺና ማናጀር ነኝ ደክሞኛል
😢አይዞን
እኔያልገባኝኩሺናውምንእዳይሆንነውሀላፍነውየሚስጣቸሁነውምግብነውስራቹሁ
ሀላፊነት ማለት ከአቅራጥ ማስገዛት ይጀምራል ከሰኞ እስከ እሁድ ምን ልስራ ማለት ነው ይሄ ለኛ ለምግብ እምንሰራ ልጆች ከበድ ይላል ግን እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔርን ገና ምንም ሳልሰማሺ የስደት ቆይታየ ስትይ አሁን ሰፕስክራይብ አደረኩሽ በቃ በርች አይዞሽ ማማየ ❤❤❤❤
Yenee jegnaa ihiit fexarii xenaa yisxish ❤❤❤Konjoo mirxii lij ayzoosh
በርቺ እህት ጠንካራና ብልህ ለመሆን ጣሪ አሁን ላይ መስራት ያለብሽ ዳግም ወደ ስደት የማይመልስሽን ስራ ስሪ አይዞሽ ብርታቱን ይስጠን እኔም ምግብ ሰሪ ነኝ እረዳሻለው😢 እስኪ በቃቹ ብሎ የራሳችንን ነገር አምላክ ይስጠን 😢😢😢ኡፍፍፍፍ ህመምሽ አመመኝ ውስጥሽ ያለው ቃል ሆኖ ይናገራል የለፍሽበትን ገንዘብ የበሉ ሁሉ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በርችልኝ እህቴ
❤❤❤❤ በጣም አርፍ መልክት ነው ደስላል
ዋው ቤቲ እነኳን በጤና ላገርሽ በቃሽ ጀግኒት በርች❤❤❤
የስደት ሂዎት ቢወራ አያልቅም ኡፍፍፍ😢አይዞን
አይዞሸ በራች እግዚአብሔር ይራዳሸ
የኔመዳም ላይክ ታግሻለች እየገባች በዛወም ለኔ ሽር ታረግልኛለች
የኔ እናት😢😢😢
የኔ ውድ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ሁሉም አልፋሁ ለዚህ በቅተሻል እግዚአብሔር ይመስገን
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሰማሁሽ እህቴ ለካ ሰው ሁሉ ከጀርባው ብዙ ህመም አለው ግን እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃሽ ተመስገን ብያለሁ የኔ ብርቱ እህት ጉልበታችን ሁሉ በሰው ሀገር አለቀ አሁንም እግዚአብሔር የምትደሰችበትን ሁሉ ይስጥሽ ከሀጢያት በስተቀር
እሕሕ
በቲክቶክ በጣም ነው ምከታተልሽየኔ ጀግና በጣም ጠካራ ነሽ ❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አርገሻለው አንቺ ጀግና ነሽ
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ነገ መልካም ይሆናል አንቺ ደህና ሁኚ ሆድ አይባስሽ እንባ ቅርቡ ነሽ ልክ እንደኔ ❤❤❤
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛ ለእኛ አንደጋገፋም እስኪ አብርን እንደግ አደጋ ቢደርስብን እንኳ የምትደርስልን ያች የሰደት ጓዳችን ነሽ❤❤❤❤❤
ትክክል አረቦች ስራሽንጅ አንችን አይወዱም እኔ አምስት አመት ተግማሽ ሰርቼ ደማነስ ሲያመኝ ወይ ተሳፈሪ ወይ እቢሮ ልውሰድሽ አለችኝ ብቻ ብዙ ነገር አሳልፌለሁ አልሀምዱሊላህ ከዛወጥቼ ሌላ ቤት ገብቼ አልሀምዱሊላህ አሳክማ አዳነችኝ
የኔ ውድድድ ውድድድድ
ይችን ልጅ እናበረታታት ስደት 😢😢😢
አነንም abertatugn ebakach ❤️❤️❤️❤️
Betisha barchi wude yene tsabayagna❤
በርታልን
በርቺ የኔ ጀግና
በራሴ ባልኳቸዉ እህቶቼ ገንዘቤን ተበልቻለሁኝእስቲ ጂዳ ያላችሁ የስደት እህቶች አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢
አይዞሽ ሁላችንም ነን ውደ😢 ደምሪኝ
አይዞሽ ውዴ
@@mazaendale9312 አይዘሸ ውዴ !!ደምሪኝ !!ደምሪኝ
አይዞሽ የኔ ውድ
አየረዞሺ እህቴ ወይ እኔም በወድሜነው ፈርቻለሁ
ወላህ የኔ ቤጤ ነሸ
ይችን ልጂ ነዉ ማበረታታት ያለብን
🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭
ችግራቸዉኮ ሢአገኙ መልሠዉ ይረግጡናል ህዝባቸ ዉን
አወ ማርያም😭😭😭
ይችን የዋህ ጀግና እናበረታታት👍
አይዞሽ ጀግናነሽ
ደሚርኝማ ዉድ
❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ እህቴቱዩብ
ደሚርኝማ ዉድ
የኔ እናት😢 እሥኪ እርሥ በራሣችን እንደጋገፍ የሥዴት እህቶቼ😢
10k እናስገባት ቤተሰብ ለምነው የማንተባበረው እኛ ስደተኞች ካገር ቤት ላሉ ስናበረታታ ለምን እርስ በራሳችን አንተባበርም 😢
እኮ
ታዛዥ ነን ውዴ ልክ ብለሻል😢
Yena jagina❤❤
@@mes725 ክበሪልኝ እማየ
@@asterkumsabelemo2036 😍😍😍
ሰርአት የእምነት ጽናት ደርባባነት ባለሙያ
ሙሉ ሴት በርቺ ቤትዬ❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ እናበረታታት ውዶቸ በአላህ😊
በናታችዉ አበረታትዋት በጣም አድካሚ ስራ ነዉ ስትሰራ የነበረዉ እዳትመለስ በናታች ዉ አይዞሽ ዉዴ ህወት ከባድ ናት በርች ጠካራ ሁኝ
እሺ እህቴ እኔንም አበረታቱኝ 🥰🥰🙏
ደሚርኝማ ዉድ
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብነይየኔወደ
@@hewangudina7425ነይእህቴ
ayzashi ❤❤❤
እስኪ እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ ፎሎ አድርጓት ሃይሚ ቡሩክ አብረሃም ሩታ ማለቱ ጥቅም የለውም የስደት እህቶቻችንን ከጎናቸው ብንቆም ከነሱ ጥሩ ምክር እና ጥቅም እናገኛለን ምክንያቱም የተኖረ ህይወት ስለሆነ ውሸት የለበትም ❤❤❤❤
ትክክል!
ሳህ
❤❤❤
ትክክል ወላሂ
እውነት ነው እኛ ለእኛ አናንስም እንተባበር በእውነት
አንች በጣም ጎበዝ ነሽ ስታለቅሽ ማየት ያማል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤
የኔ ጎበዝ ቲክቶክ ላይ ነበር የማቅሺ በጣም ጎበህዝ ሰራተኛነሺ ጠንካራነሺ ትልቅ፡ቦታ፡ያድርስሺ ፈጣሪ❤❤❤
ማርያምን አሁንም ጀግና ነሸ በርች አብርሽ እሩታ ባዬች ኑ ስደተኛን ጓደኛችን እናበረታታ ሸቃሎችየ የታላችሁ አይዞሽ ቤቲ ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ
እስኪ እኔም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ
@@Yeshi987demrshalew Demrugn
እሺ@@Yeshi987
እንንቃ እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ
@@GODISGOOD-tn4fe hulm ras wadaj new demrugn bicha new sewn aydemirum 🥲
እርግት ድብብ ያለች ጠንካራ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔ የምግብን ስራ ስለማውቀው አድናቂሽ ነኝ በጣም አንች ጀግና ብቻ አይገልፅሽም
ይችን ልጂ ነዉ"🙏"ማበረታታት ያሉብን ❤😢😢
እሺ እኔንም ደምሩኝ እመልሳለሁ😢❤
የኔ ውድ😢😢😢አብሽረየኔማር❤❤
እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ከንቺ ጋራ ይሁን የጎደለብሽ እግዚአብሔር ይምላልሽ በርችልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም አረብ ሀገር 12 አመቴ ነው ነገር ግን አንድም ብር የለኝም 😢😢 ግን ልብ በሉ ሳልሰራ ቀርቼ አይደለም የዛሬን አያርገውና በፊት ደመወዜን ማታ ተቀብየ ሀዋላ የሚልከውን ነገ መተህ ወሰድና ላክልኝ እያልኩኝ ከስር ከስር ነበር የምልከው እናማ ብር የማስቀምጠው በወንድሜ አካውት ነበር ከዛ አንድ ቀን ወንድሜን ስንት ብር አለኝ በአካውንትህ ብየ ጠየኩት እሱም 500,000ሺ ብር አለሽ አለኝ እኔም በጣም ደስ አለኝ እና ወንድሜ ትዳር መያዝ ጀመረ ከዛ እሱ አካውንት ያለውን ብሬን አንድ ሁለት እያለ መዞ መዞ ጨርሶ 80000 ሺ ብር ሲቀረው እህቴ ብርሽ እኮ ጠፍቶብኛል ብሎ ነገረኝ😢😢 እህህህ ተቃጠልኩ ሌለኛው ወንድሜም 200- 000 ሺ ብር ሰጥቸው ከዳኝ እና ወንድልጅ ከአናት ልጅ ጀምራችሁ አትመኑ እህቶቼ!!
😢😢የኔ ውድ
አይ የኔ ከርታታ አላህ ባላሰብሺ ነገር ይካስሺ
ቤት አልሰራሽምደ
Ayzoshi yana wide
አይዞሽ እህቴ
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ።በርቺ ይቻላል ተስፋ እንደትቆርጪ።አመሰግናለሁ
አንቺ ወርቅ እጂ አለሺ በጣም ጎበዝ ሺፍ ነሺ ኢትዮጵያ በደንብ ሙያሺን ተጠቀሚበት በዩቱብ ቪዲዮ እየሰራሺ ትንሺ ትንሺ ልቀቂ ቀስ እያልሺ በጣም ትልቅ ዋው የሆነ ሆቴል ሊኖርሺ የሚገባ ጥሩ ሙያ አለሺ ሁላችን የመዳም ቅመሞች ከጎንሺ ነን በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
ደምሪኝ🎉
ደምሪኝ😢
ትክክል🎉🎉
Exactly 💯 ❤❤
እንደማመር
ቤትዬ የኔ ጀግና ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ነገር እውነት ነው የተናገርሽው😍😍😍እመብርሀን ቀሪ ዘመንሽን ትባርከው ባገርሽ ላይ ሰርተሽ ምትለወጪ ታድርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
10 ጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል አደርግ ነበር በርቺ የኔ እህት❤❤❤
ጌታን እኔም እግዚአብሔር ታሪኳን ይቀይርላት የኔ ካርታታ ግን ለምንድነው አረብ ምድር ላራገጠች ሴት እጣ ፈንታዋ መጨረሻ ላይ ብልሽልሽ የምለው ኧረ ጌታ ሆይ እባክህን መጨረሻችንን አሳምርልን ኧረ ኡኡ😢😢😢😢💔አይዞሽ የኛ ጀግና ቤቲዬ ዋናው ዕድሜና ጤና ነው እውነት ነው አረቦች እራሳቸውን ነው ምወዱት እኛ ግን በነሱ ፊት እንደ ቆሻሻ ነን 😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ አንዴ ብቻ አስበን🙏
😢😢😢😢❤❤❤❤
እህቶች ደምሩኝ
ትክክክል መዳም ሥራችን እንጂ እኛን አይወዱንም
አፌ ቁርጥ ይበል በትክክል
😊@@እሙነኝከስዳትመልስ
በትክክል
በትክክል እኔየ የሚሰራበት ቤት ያለሁት 5 አመት ነው ከታመምኩት ምንም አመስላቸውም አሞኝ ብየ ስራ ካቀምኩት ነው መዳሃኒት ንስጢሽ ወይ የሚሉኝ
ትክክል ደምሩኝ እመልሳለሁ😢❤
Yaa Allaah. Subhaan Allaah.
አይዞሽ እማ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳን በሠላም ለአገርሽ አበቃሽ በርቺ ጠንክሪ
ግን እኮ አልፎ ስናወራው የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው የምር ቢያስለቅሰንም ታሪካችን🥰በርችልኝ እህትአለም
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምትሰራው ምግብ ቀላል አልነበረም አብሽር ያልፋል
ከቲክቶክ ነው የመጣውት ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህታችን እናበረታታት
አይዞሽ ያሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ታዋቂ ስለሆንሽ በአገርሽ በትንሽ ጀምሪ ትነሻለሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ዩቱብም ቶቶሎ ቪዶወ ልቀቂ እዚህ የሚከፈልሽን በእንድ ቪዶወ ታገኝዋለሽ በጅሽም አገልግል ስሪ እርግጠኛ ነኝ በጣም ተወዳጅ የምትሆኝ እኛም እናበረታታሻለን ውድ ❤❤❤
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው ሁሉም ለበጎነው
ቤትየ የኔ ቆንጆ እስከመጨረሻው ነው የሰማሁሺ በጣም ጀግና ሴት ነሺ እንኳንም ለሀገርሺ አበቃሺ በሀገርሺ መርጋጋትን ይስጥሺ🎉
ትክክል አርቦች ሰው አይወዱም ሆዳቸውን ብቻ ነው ግን አሁን ምን አደርግሽ አገርሽ ላይ ለሌሎቻችን ትምህርት ይሆናል ይሄን ያክል አመት በህይወትሽ ምን ሰራሽ አገርሽላይ
እስከመጨረሻ ሰምተሺታል
ሳታዳምጪነውዴ ኮመት የምፅፊው አዳምጪ እስከመጨረሻ
አግቢ ውለጅ የኔ እህት የሴት ልጅ እድሜ ይሄዳል ፈጣሪ ይርዳሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የኔ የምትሰሪው ምግብ ቀላል አልነበረም ❤
ደምሪኝ💜
እህቴ የኔ አንበሳ ለዚህ ያበቃሽ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው የኔ አንበሳ በርቺ ህይወት እንደዚህ ናት የአረብ ሀገሩን እንግልት ያንገላቱን ሁሉ ይቅመሱት አሜን
እኛው በኛ ካልተረዳዳን ማንም አይረዳን እናበረታታት አይዞሽ የኔቆንጆ ዋናው ጤና
እናበረታታት ቅመሞችዬ በጣም ጠካራ ልጅነች ሰደት ይበቃታል ባገሯ ትሰራ አይዞሸ እህት በረች
❤❤😢
Ayezoeshi hulum yalefale bechia Xena hungne gezebe yemexale yehdale enekwe.ebete mareyeme marechi ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ትክክል ማሬ እሚያስከብርን ስራችን ነዉ
አረቦች ብዙ አመት ሰርታለች ብለዉ ምንም እርህራሄ የላቸዉም አንድ ቀን ብንታመም እሲ እረፍ ማለት አያዉቁም ኧር እንደዉም ሰራተኛ የሚያመን አይመስላቸዉም አንች ጀግና ነሺ አይዞሺ በርች
ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ስደት ከባድ። ነው የመጀመሪይ ጊዜ ከባድ ነው የኔ ጀግና በርቺ 🎉🎉❤
የኔ ጀግና ጀግና ነሽ
አረቦች ስራችን ነው ሚወዱት ግን ጀግና ነሽ. በርቺ አሁንም ብዙ ደረጃ ትደርሻለሽ
ቤቲየ አንች ጎበዝ እሴት ነሽ አይዞሽ ልክ ነሽ አርቦች ሰው አይወድም ከኛ ይልቅ የቃቸው መሰብር ነው ይሚቆጫቸው❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ እህቴዋአ ሁሉምነገረ ያልፋል ጀግናአ ሴትነሽ😢😢😢😢😢
ቤታዬ ጀግና ነሽ ያሰብሽውንያሳካልሽ ምክርሽ ጠቃሚ ነው ተባረኪ❤❤
አይዞሽ እህት አለም እናመሠግናለን ለምክርሽ ሁሉም ምክርሽ እውነትነው የሚጣል የለውም አችም ጠክሪ በርች።
yena mar Ayizosh 💞💞🥰💪💪🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
የሆድይፍጀው የስደትን ነገር😢😢ብቻ ላገራችን ያብቃል
በርቺ የኝን ምጭርሻ የሳመርል ሰደት ቡዙነገርያሰተምራል አለሀምዱሊላህ
ትክክል ነሽ መዳሞች ስራችንን እንጅ እኛን አይወዱንም
በጣም ዉስጤ ያስከፋኝ በቀደም የለቀቅሽዉ ቢዲዎ ለይ የምትሳፈሪበት ቀን ሳይቀር እራት ስሪ ያሉሽ እንዴት እንዳስከፋኝ ምናለ እንድትዘጋጂ ጊዜ ቢሰጡሽ ብዬ ብሽቅ አልኩ ወላሂ ደሞ አሁን ድስቱ አይሰራም ወይ አለች ይድፋት ምን አይነት ሴት ናት አንች ግን ማሻአላህ የምር ጀግና ሴት ነሽ
❤❤እኔንም ደምሩኝ ቤተሰቦች
በጣም
የእኔ እህት በጣም ጎበዝ ፡ጠንካራ'ነሽ እያንዳዱ'ህመምሽን'ይገባኛል'😢እናበረታት'ይቺን'ጀግናሴት❤
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ትልቅ ደረጃም ትደርሻለሽ ዋናው አንቺ ጤና
ይችህን ጎበዝ ልጅን እናበርታታት
ሁሉም የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ተስፋ አድርጌ በፈጣሪሽ ር ከአንቺ ጋር ይሁን
በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ቃል የለኝም ውሰጥሽ የታፈነ ነገር አሰንዳለ ያሰታውቃል አይዞኝ እህቴ
የመዳም ቅመሞች እርስ በእርሳችን እንደጋገፍ ደገፍ አድርጓት😢😢😢
እኛ እርስ በራሳችን ብንርዳዳ የት በደርሰን ነበር
እውነት ነው @@Tg16tg
♥️♥️♥️🥰🥰
ትክክል ማሮቸ አላህ ይጠብቃቺሁ በያላቺሁበት ቅመሞቺየ በሉ እሲ ደምሩኝ❤❤❤❤
@Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ😊
እኔ ቲክቶክ ለይ አንድ አንድ ያይሽ ነበር አዉን ቤተሰብ አደረኩሽ አዉንም ጀግና ነሽ እህቶቼ እችን ጀግና እህተችንን እናበራተታት በያ ዩቱዩቡ ሀገር ተቀምጦ የዉሸት ለቅሶ የምያለቅሱትን ብቻ አናበራተታ ኑ እናሰድገት
እውነትነው❤
Yes sssss
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ
እንኳን እግዚአብሔር ላገርሽ አበቃሽ እህቴችን
አታልቅሽ እህት ሁላችንም ጋ የተዳፈነ እዉነት አለ ያንን እዉነት ደግሞ አሏህ ብቻ ነዉ ሚያዉቀዉ አብሽሪ ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤
አንቺ ጀግና ። ውሰጥሸ ያለውን ችሎታ ማንም አይወስደውም ። ወድቆ መነሳት ያለ ነው። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
እህቴ የስደቱን ነገር አውቀዋለው እሱን እርሺውና እልል ያለ ምግብ ቤት ክፈች ያዋጣሻል በተለይ የውጭ ሀገር ምግብ በጣም ጎበዝ ስለሆንሽ አዲስ አበባ ሴንተር የሆነ ቦታ ላይ ብትከፍቺ ሀብታም ነው የምትሆኚው ማርያምን
ወይ ስደት ድክም ብላ ደሞ እዛ ምግብ ቤት ልትሰራ በሰራተኛ አስለምዳ ብትከፍት ይሻላል መሰል
አውየውጭምግብያዋጣታል
ጎበዝ ጀግና ጥህንካራ ሴት ነሽ በርችልን ደግመሽ ስደት እዳትመጪ ይቱብ ስሪ እናይልሻለን በርችልን እንወድሻለን
እውነትነው የዋህነት ይብቃ ከእኔምሳልቀር መቼነው ለኛምንኖረው
በረቺ የስደት እህታችን እንዳትመለሺ !❤
የኔ እናት ጀግና ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤😢የማታ እንጀራ ይስጠን ለስደተኞች ሁሉ🙏😢🙇
እግዚአብሔር አለ አየዞሽ የኔ ውዴ
አይ የኛነገር አላህ ይገዝሽ እህቴ
ጠንካራ ነሽ የምር ብዙ አድካሚ ስራ ስትሰሪ የነበርሽ ጀግና ሴት ብየሻለሁ❤❤❤❤❤
አብርሽ ሩታ እያላችሁ ከምታሽቃብጡ ይችን የስደት እህታችንን እናበርታት
የኔ እናት በህወቴ የማረሳሽ ሰው ነሽ እኔም ምግብ ነው የምሰራው ግን ያንቺ ለየት ያለ ነው
እስኪ እችን የስደት ወገናችን አበረታቷት እባካችሁ እባካችሁ የኛ ነገር ያሳዝናል 😢😢😢😢😢 አይዞሽ አብሽሪ
በርች እዳትሰበሪ አይዞሽ አላማሽ እግብሽ እስትደርሽ ጣሪ እዳታቆሚ❤
የግሸኗ ፍፃሜሽን ታሳምር በርች
አሜንአሜንአሜን
ኑ እንባራታት ዉዶቼ እኛ እንደሆነ እርስ በእርስ መደገገፍ ሳይሆን ለሌላው ማሽቃበጥ ነው 😢
እውነት ሽን ነው እህቴ ❤
❤❤😢
Betam😢😢
Btikikile ❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
የኔ ውድ❤❤❤❤
እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ አች ያለፉሽው እኔ አሁን ያለሁበት ነው ሀላፊነት ከባድ ነው እኔም እንዳች አሳቤን አሳክቶልኝ ሁሉም አልፎ እማወራው ያድርገኝ 😢😢
እኔም የኩሺና ማናጀር ነኝ ደክሞኛል
😢አይዞን
እኔያልገባኝኩሺናውምንእዳይሆንነውሀላፍነውየሚስጣቸሁነውምግብነውስራቹሁ
ሀላፊነት ማለት ከአቅራጥ ማስገዛት ይጀምራል ከሰኞ እስከ እሁድ ምን ልስራ ማለት ነው ይሄ ለኛ ለምግብ እምንሰራ ልጆች ከበድ ይላል ግን እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔርን ገና ምንም ሳልሰማሺ የስደት ቆይታየ ስትይ አሁን ሰፕስክራይብ አደረኩሽ በቃ በርች አይዞሽ ማማየ ❤❤❤❤
Yenee jegnaa ihiit fexarii xenaa yisxish ❤❤❤Konjoo mirxii lij ayzoosh
በርቺ እህት ጠንካራና ብልህ ለመሆን ጣሪ አሁን ላይ መስራት ያለብሽ ዳግም ወደ ስደት የማይመልስሽን ስራ ስሪ አይዞሽ ብርታቱን ይስጠን እኔም ምግብ ሰሪ ነኝ እረዳሻለው😢 እስኪ በቃቹ ብሎ የራሳችንን ነገር አምላክ ይስጠን 😢😢😢ኡፍፍፍፍ ህመምሽ አመመኝ ውስጥሽ ያለው ቃል ሆኖ ይናገራል የለፍሽበትን ገንዘብ የበሉ ሁሉ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ በርችልኝ እህቴ
ደምሪኝ🎉
❤❤❤❤ በጣም አርፍ መልክት ነው ደስላል
ዋው ቤቲ እነኳን በጤና ላገርሽ በቃሽ ጀግኒት በርች❤❤❤
የስደት ሂዎት ቢወራ አያልቅም ኡፍፍፍ😢አይዞን
አይዞሸ በራች እግዚአብሔር ይራዳሸ
የኔመዳም ላይክ ታግሻለች እየገባች በዛወም ለኔ ሽር ታረግልኛለች
የኔ እናት😢😢😢
የኔ ውድ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ሁሉም አልፋሁ ለዚህ በቅተሻል እግዚአብሔር ይመስገን
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሰማሁሽ እህቴ ለካ ሰው ሁሉ ከጀርባው ብዙ ህመም አለው ግን እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃሽ ተመስገን ብያለሁ የኔ ብርቱ እህት ጉልበታችን ሁሉ በሰው ሀገር አለቀ አሁንም እግዚአብሔር የምትደሰችበትን ሁሉ ይስጥሽ ከሀጢያት በስተቀር
እሕሕ
በቲክቶክ በጣም ነው ምከታተልሽየኔ ጀግና በጣም ጠካራ ነሽ ❤❤❤❤
ሰብስክራይብ አርገሻለው አንቺ ጀግና ነሽ
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ነገ መልካም ይሆናል አንቺ ደህና ሁኚ ሆድ አይባስሽ እንባ ቅርቡ ነሽ ልክ እንደኔ ❤❤❤
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኛ ለእኛ አንደጋገፋም እስኪ አብርን እንደግ አደጋ ቢደርስብን እንኳ የምትደርስልን ያች የሰደት ጓዳችን ነሽ❤❤❤❤❤
ትክክል አረቦች ስራሽንጅ አንችን አይወዱም እኔ አምስት አመት ተግማሽ ሰርቼ ደማነስ ሲያመኝ ወይ ተሳፈሪ ወይ እቢሮ ልውሰድሽ አለችኝ ብቻ ብዙ ነገር አሳልፌለሁ አልሀምዱሊላህ ከዛወጥቼ ሌላ ቤት ገብቼ አልሀምዱሊላህ አሳክማ አዳነችኝ
የኔ ውድድድ ውድድድድ
ይችን ልጅ እናበረታታት ስደት 😢😢😢
አነንም abertatugn ebakach ❤️❤️❤️❤️
Betisha barchi wude yene tsabayagna❤
በርታልን
በርቺ የኔ ጀግና
በራሴ ባልኳቸዉ እህቶቼ ገንዘቤን ተበልቻለሁኝ
እስቲ ጂዳ ያላችሁ የስደት እህቶች አይዞሽ በሉኝ😢😢😢😢
አይዞሽ ሁላችንም ነን ውደ😢 ደምሪኝ
አይዞሽ ውዴ
@@mazaendale9312 አይዘሸ ውዴ !!ደምሪኝ !!ደምሪኝ
አይዞሽ የኔ ውድ
አየረዞሺ እህቴ ወይ እኔም በወድሜነው ፈርቻለሁ
ወላህ የኔ ቤጤ ነሸ